Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Mogachoch EBS Latest Series Drama - S05E123 - Part 123| Mekdes Tsegaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 июл 2017
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 123 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 123 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 663

  • @bintyusuf5216
    @bintyusuf5216 7 лет назад +191

    ወይኔ ራሄል ይህን ድራመ የማየው የሷን መጨረሻ ለማየት ነው በጣም ጎበዝ ተዋኝ ናት 👍👏👏👏👏

    • @user-uv1ed1eh4o
      @user-uv1ed1eh4o 7 лет назад +4

      Bint Yusuf ሚሻዬ አሁንስ አሳዘንሽኝ

    • @user-kk2eo2wt7t
      @user-kk2eo2wt7t 7 лет назад +9

      Bint Yusuf በጣም ድራማ የመሰለው በራሂል ነው መጨረሻዋ ናፈቀኝ ሌሎቹን ተዋቸው

  • @user-ig5xc9nn1o
    @user-ig5xc9nn1o 7 лет назад +220

    የኔ መልካሞች እንኳን ደህና መጣችሁ የተውዶ ልጆች ቅዱስ አማኑኤል በያለንበት ከጠላት ሴራ ይሰውረን አሜን ።

    • @nibertetsgeyae2324
      @nibertetsgeyae2324 7 лет назад +2

      አሜን ማር አንችንም ይጠብቅሽ

    • @user-ij7il7xx2x
      @user-ij7il7xx2x 7 лет назад +3

      መሲ የማርያም ልጅ ዠ አሜን አሜን አሜን
      እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን እናመሰግናለን!!!

    • @user-ck9yb4cz4x
      @user-ck9yb4cz4x 7 лет назад

      መሲ የማርያም ልጅ ዠ😘😘

    • @tsehayabate4920
      @tsehayabate4920 7 лет назад +2

      መሲ የማርያም ልጀ
      አሜን የኔ እህት
      ቅዱስ ሚካኤል ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን በሰላም ላገራችን ያብቃን በስደት ላይ ያለነውን በሙሉ

    • @user-oe9sf7tx9w
      @user-oe9sf7tx9w 7 лет назад +2

      መሲ የማርያም ልጅ ዠ አሜን፡አሜን፡አሜን

  • @user-ux3sj2ns3l
    @user-ux3sj2ns3l 7 лет назад +32

    እንኳዋን በሰላም መጣችሁልን የተዋህዶ ልጆች ነገ ቅዱስ ባለወልድ ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን

    • @habtammulaw6371
      @habtammulaw6371 7 лет назад +9

      የማርያም ፍቅር ልዩ ነው የማርያም ፍቅር ልዩ ነው አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @sadagirma8833
      @sadagirma8833 7 лет назад

      amen amen amen

  • @mekdesgebur8373
    @mekdesgebur8373 7 лет назад +67

    የዚህ ድራማ ድምቀት ራሄል የኔዝቡጥቡጥ ስወድሽ አእኮ

    • @isosweet1553
      @isosweet1553 7 лет назад +3

      rahel yene deblebel yedramaw chibo beyeshalew aketatelshew eco

  • @user-gr8hi3om1q
    @user-gr8hi3om1q 7 лет назад +28

    ቲጂዬ የትወና ብቃትሽን ሳላደንቅ ማለፍ አልፈልግም ሁላችውም ምርጦች ናችው::

  • @tgkonjo2566
    @tgkonjo2566 7 лет назад +75

    እራሔልዬ የኔ እብድ አወራርሽ ስወድልሽ ክክክክክ አቶ ድበሩ ያሳዝነኛል

    • @user-ir6qr4zx9x
      @user-ir6qr4zx9x 7 лет назад +3

      tg konjo
      ቲጂዬ በጣም ድንበሩ ምሥኪን ነው

    • @tgkonjo2566
      @tgkonjo2566 7 лет назад

      ሠላም የኤርሚ በጣም ሰላምዬ እደት እደምያሳዝነኝ

    • @hff3528
      @hff3528 7 лет назад +6

      ሞጋቾች ተባረኩ ድንግል ማርያም ትጠብቃቹህ ራሄልዬ ተባረኪ የኔ ማሮች ውድ የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላም እንመኝላቹሀላን

    • @messyimessyi9440
      @messyimessyi9440 7 лет назад +18

      tg konjo ቲጅየ እኔስ ብትይ ስዎዳት ምንም ክፉን ገፀ ባህሬ ቢሆንም ግን ከልብ ነው እምትተውነው ብቃት አላት

    • @messyimessyi9440
      @messyimessyi9440 7 лет назад +1

      Ff Hff አሜን አሜን አሜን

  • @sameerabintzd5762
    @sameerabintzd5762 7 лет назад +34

    ሞጋቾች እና የማዳምን ወይፋ ስወዳቹ!

  • @Smashville3
    @Smashville3 7 лет назад +51

    ኢየሱስ ቆሞ። ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ።
    በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል! John 7 37

    • @jijiyimam563
      @jijiyimam563 7 лет назад +1

      Isaiah 53

    • @srigutgrima9163
      @srigutgrima9163 7 лет назад +6

      Isaiah 53 ደሞ በዚህ መጣችሁ ይሄ ኦኮ ድራማ ነው እንጂ ስብከት አይደለም

    • @sadagirma8833
      @sadagirma8833 7 лет назад

      mne denawe yegaremali kasamochu bezu tesabekalachu medera tahadesotegeshine yaze

    • @user-pp8pj4ud3s
      @user-pp8pj4ud3s 7 лет назад +1

      Srigut Grima እነሱ.እማይገቡበት.የለም.እኮ.ማስተዋለን.የሰጣቸው. እንጂ

    • @ribkahaliu6777
      @ribkahaliu6777 7 лет назад

      Isaiah 53 AMEN

  • @user-ej1vx4kg3e
    @user-ej1vx4kg3e 7 лет назад +6

    ዋውው የዝ ድረማ ዋንኛውን ሚና እየተጫወትሽ ነው እሪችዬ ስወድሽ ውስጤ ነሽ በርቺ የኔ 1ደኛ አች ባትኖ...ደራሞው ውሀ በልቶት ነበር...

  • @user-bp1ky4qe2m
    @user-bp1ky4qe2m 7 лет назад +43

    ክክክክክክክ ልሞት አይደለም በደምብ ነው የማወራ ራሄልዬ ስወድሽ እኮ
    ደሞ የትወናሽ ብቃት ይገርማል

    • @teneshsmerh3731
      @teneshsmerh3731 7 лет назад +6

      ሚስማርና ክርስትያን፤ ስመቱት ይጠብቃል፤ ተሰቶ አላት ቲጂ በሁሉ ነገር ጎዝ ናት በትወና በድምጸ መዝሙሮች ደስ ሚሉ እግዚአብሔር ልጆች ዋን ያሳድግላት እሷም እድሚ ይስጣት ወዳት አለሁ ስራዋ አነጋገሯ ቅልጥፍጥፍ ስትል ህቴን ትመስላለች

    • @user-bp1ky4qe2m
      @user-bp1ky4qe2m 7 лет назад +7

      ግን አቶ ድምበሩ አወደዳቅ ያስቃል
      ስያሳዝ ምስኪን ያለ አጥያቱ ተሰቃየ

    • @teetk9183
      @teetk9183 5 лет назад

      ሚስማርና ክርስትያን፤ ስመቱት ይጠብቃል፤

  • @user-qh1lc6fu8x
    @user-qh1lc6fu8x 7 лет назад +19

    በጣም አሪፍ ድራማ ነው ቀጥሉበት ወይኔ ራሄልየ እንደት ደስስ እንደምትይ የድራማው ግርማ ሞገስ ሁነሻል

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 7 лет назад +22

    ከዚህ ድራማ ውስጥ እንደ እራሔል የትወና ብቅልት ያለው የለም

  • @user-vs6kx9zn2x
    @user-vs6kx9zn2x 7 лет назад +36

    ዛሬ ገና ኮኪ ከልቦ አለቀሰች አንደንዴ እስኪ እንዲህ ተውኚ

    • @user-qh1lc6fu8x
      @user-qh1lc6fu8x 7 лет назад +10

      ዘሀራ ዜድ ነኝ ኮኮብ ደግሞ መች ለማልቀስ አርፋ ታውቃለች

    • @yabitube3179
      @yabitube3179 7 лет назад +2

      ዘሀራ ዜድ ነኝ ikrr

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 7 лет назад +9

    😃😃😃እራሄልየ ግደሉኝ እፍፍፍፍ የድራማው ድምቀት እኮ ነሽ የእኔ ቀወጢ
    ዶክተር ምስክር ከሚሽቱ ጋር ተለያዬ የዘንድሮው ትዳር በድራማውም በ እውነተኛ አለሙም አላማረበት ቲ 🤕

  • @natiylove6067
    @natiylove6067 7 лет назад

    ዋው ሪች የሁሉንም ገፀባህርያት ባንቺ ምርጥ ብቃት ሸፍነሽ አሳመርሽው ።የሞጋቾቹ ውጤት እና ድምቀቱ በሙሉ በአንቺ ትወና ድንቅ አደረግሽው ።አቦ ተባረኪ እድሜሽ ይርዘም

  • @user-gn7pu3hf1n
    @user-gn7pu3hf1n 7 лет назад +1

    ሃሃሃሃሃ ራሄል ዘንድሮ የኮሪያ ሚሳል ካላገነች አንዲሁ ምትላቀቅ ኣይመስለኝም ፣ ሞጋቾችን ኣማማቀችው ኣይደል አንደ ሃሃሃሃሃ

  • @sewlemine3495
    @sewlemine3495 7 лет назад

    ወይ ራሄል የገንዘብ በሽታ በስተመጨረሻ ይሄን ያስከትላል እባካችውን መጨረሻችንን ያሳምረው ብለን እንፅልይ ሞጌዎች ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ድራማ ነው በርቱ በጣም እናመሰግናለን

  • @user-wq4zw6nr7b
    @user-wq4zw6nr7b 7 лет назад +6

    ወይ ሞጋቾች ተያይዘን ማለቃችን ነው ራሄል ለመሞት አትቸኩይ ህግ ቦታ ቅረቢ ቢያንስ ብትታሰሪ ነው ልጅሽልም በህግ ታገኛለሽ ከጫካ ውስጥ ውጭ የሳምንት ሰው ይበለን እናመሰግናለን

  • @rozinaroza4870
    @rozinaroza4870 7 лет назад +4

    ዋው የኔ ምርጦች መጣቹህ እናመሰግናለን

  • @samriyegetalji7567
    @samriyegetalji7567 7 лет назад +13

    ዛሬም ፊልም ስትሰሩ ሶፍት አታቁም እሂይይይይ አሁን እናንተ ዘመን ያውቃችኃል

    • @bbgl5736
      @bbgl5736 7 лет назад +10

      Samri Ye Geta Lji ኩኪ ተናፈጠች ትክክለኛ ባህላችን እኮ ነው አትንቀፊ ደንግጦ ያለቀሠ ሦፍት ከየት ያመጠል

    • @samriyegetalji7567
      @samriyegetalji7567 7 лет назад +1

      lomi bedru ሃሃሃሃሃ... ስላልለመደባት እንጂ ክፍሏ መች ይጠፋ ነበር። ወይም ደራሲው ከሶፍት እውቀት ላይ አልደረሰ ይሆናል። ውጮች አያዩንም እንጂ ቢያዩ ጉድ ነበት።

    • @betelehemsolomon9259
      @betelehemsolomon9259 7 лет назад

      you are right! Enem leek endesu neww yalkutt!!!
      betamm askeyami enaa kosasha serra!!!

    • @samriyegetalji7567
      @samriyegetalji7567 7 лет назад

      Betelehem Solomon በጣም!!

  • @user-ir6qr4zx9x
    @user-ir6qr4zx9x 7 лет назад +15

    ወይ አጥሌ ኩሥ ኩሥ እያልክ ክች አልክ ወይ ያንተ መጨረሻ የኮከብ እናት ዛሬ በር በመዝጋት ሀትሪክ ሠሩ ወይ የእናት ነገር ቦንብ ሢባሉ አይናቸው
    እራሔልዬ ትወና አንድኛ አድናቂሽ ነኝ

  • @user-hl7tu8mf9h
    @user-hl7tu8mf9h 7 лет назад +3

    ዋውው ገነዛሬ ደረጃ ያዝኩ 6 ኛ ነኝ ቀጣይ 1 እደምሆን አልጠራጠርም እራሆልየ ፍቅር

    • @saramillion7470
      @saramillion7470 7 лет назад +1

      ቅድስት ማኛዋ ayozodh ketayun demo 000 enihonalan,enena anchi

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 7 лет назад +15

    በስማም ራሔል ግን ድንቅ ነሽ,,,,,

    • @user-xl9sv2os5h
      @user-xl9sv2os5h 7 лет назад +3

      ዋው ምርጥ ትወና እራሄል
      ድራማውን አሳመርሽው

    • @meharatmeee3125
      @meharatmeee3125 7 лет назад

      አላዘር ሳሙኤል በጣም የድራማው ድምቀት ነች

  • @SarahSarah-dd5hm
    @SarahSarah-dd5hm 7 лет назад +1

    የሞጋቾች ድራማ ድምቀት ራሄል የዝመን ድራማ ድምቀት አዲ በርቱ በጣም አሪፍ ነው

  • @mulu5584
    @mulu5584 7 лет назад

    ዋውውው ሞጋጆች እናመሰግናለን እራሂል የኔ ድቡሽቡሽ እዳው ስወድሽ መልካምዬ አይ አበጋገርሽ የእውነት ደግሜ ደጋግኔ እያየሁሽ ነበር ♥♥♥♥ እወዳችሆለሁ

  • @user-nm1vn8gn5q
    @user-nm1vn8gn5q 7 лет назад

    ዋውውው ሞጋቾች በርቱልን በእውነት የዛሬው በጣም ደስ ይላል ኮኪ ሳትቀደሚ ቅደሚ

  • @astertarikuwolidemariyam7873
    @astertarikuwolidemariyam7873 7 лет назад +2

    ere ye atilabachew mecheresha new yenafekegn
    mesi ye mariam liji z
    Amen amennnnnnnnnn

  • @grmawitgizcaew4214
    @grmawitgizcaew4214 7 лет назад +8

    ኮሜንቶች እዚ ናቹ እንዴ እዛኛው ቤት ስሄድ ኣጣዋቹ ኮ በሉ ይመቻቹ መልካም መማጎት ይሁንላቹ

    • @tgkonjo2566
      @tgkonjo2566 7 лет назад +1

      Grmawit Gizcaew መተናል እዝ ነን ማርዬ

    • @grmawitgizcaew4214
      @grmawitgizcaew4214 7 лет назад +1

      tg konjo እሺ የኔ ውድ ውድድድድድ

  • @nibertetsgeyae2324
    @nibertetsgeyae2324 7 лет назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቦታ ልያዝ ብየ ነው አይቸ እመጣለሁ እሺ ጠንቁኝ

  • @user-ow7ef4cy1g
    @user-ow7ef4cy1g 7 лет назад

    ወይ ራሄልና አቶ አጥላባቸው እንደው መጨረሻችሁ እንዴት እንደናፈቀኝ
    እናመሰግናለን ።መልካም ሳምንት ይሁንልን ።

  • @seadateshome959
    @seadateshome959 7 лет назад

    ወይ ሞጋቾች ጥሩ ነው ግን ምን ብዬ አስተያየት ልስጥ በተለይ ለ እሪቾ እራሔልዬ አንች ከዚህ ድራም ተሳታፊዎች አንደኛ ነሽ ለኔ ይች ዩድት የምትባል ቆርቆሮ እራሥ በባሏ ላይ ያንጠያክል ጭካኔ አጥሌ ደግሞ ድፍረትህ ሰው ስትሰብክ አስመሣይነትህ ዋው ነህ መቅድ ድርቅ አትበይ ትርስቴ የኔ ሆዴ ቡቡ ልክ እንደኔ ውድድድድ ቴድና ተዘራ ፍጥጫው በለው ግን ተዘራ መልካም ሠው ነህ ሌላው ቢሆን መጥቶ ከፊትህ ሲቀመጥ ሲንጀፋጀፍ ወንጀል ይገባ ነበር በአጠቃላይ ጥሩ ነው በርቱልን ሲስተር መአዚን ስላየሁሽ ደስስስ ብሎኛል እንኳን መጣሽ ተክላይ ካሠች ዜና የት ገቡ ኧረ ሌሎቹም በርቱልን ውዶች በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @user-ih3tg1ep6u
    @user-ih3tg1ep6u 7 лет назад

    abet yerahel yetiwena bikat wawwwwww👍👍👍👍👍👍effff fetari hoy ebakihin ende tade ayent ewunetegna afikar siten lebichay sayhun eneden besidet yeminoru yaltebesu setoch ehitochem chimir abo ayalkibik የዋህ የታገቱ ስጠን ኣሜን

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 7 лет назад

    ራሄልዬ ዋው ብቃትሺ መጨረሻሺ ናፍቀኝ በእውነት እናመሰግናለን ሞጋቾች ደስ ይላል ጥንካሬን ያስተምራል

  • @user-ee8yv3lc8b
    @user-ee8yv3lc8b 7 лет назад +20

    well ሞጋቾች ኮማቾች ደረጃው ሲጥላችሁ like ይደግፋችሁ comment ይዘንባችሁ የማታ ምርቃት ነው አይታችሁ ስጨርሱ SUBSCRIEBD አድርጉኝ

    • @nibertetsgeyae2324
      @nibertetsgeyae2324 7 лет назад +1

      ክክክክክ እሺ ማር

    • @user-uo6hm5qv3p
      @user-uo6hm5qv3p 7 лет назад +1

      መብሪ የሽሜ 😃😃😃😃😃😃😃

    • @kaka-oe7cf
      @kaka-oe7cf 7 лет назад +1

      መብሪ የሽሜ ሀሀሀሀ አህየው ሠብሥክረይብ አረኹሽ 😂😂😂

    • @apkapps2244
      @apkapps2244 7 лет назад

      😂😂😂😂😂

    • @user-hv3fd8gw3f
      @user-hv3fd8gw3f 7 лет назад

      😃😃😃

  • @kindenketema7963
    @kindenketema7963 7 лет назад

    mogachoch betam des yilal dramachu, director Mekdes adnaqote liyu new lebiqatish

  • @user-ux3kd7wv3f
    @user-ux3kd7wv3f 7 лет назад

    ዋውውው የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ሪቺ ብቃትች እጅግ በጣም ደሥስስ ሲል
    ትርሲት ፍቅር ሁሉን ነገር ይቅር ባይ ነው ቴዲን ይቅር በይው ደግሞ አሥቦት አልመጣውም ባቺ ሰለትናደደ የተፈጠረ ችግር ነው
    ላቺ ሢል የምትወደውን የምታፈቅረውን ልጁን አድርጎ አጥቷል

  • @user-hd7uj7ck5r
    @user-hd7uj7ck5r 7 лет назад +1

    እረ ኮሜንት የለም ሁሉም አገር ቤት ገባ ዋው ደስ ይላል በቲቪ አችሁ ታያላችሁ

  • @martamartamartamarta7102
    @martamartamartamarta7102 7 лет назад +12

    እኔ ከዚህ ድራማ ላይ እንደ አቶ ድንበሩ የሚያሳዝነኝ ሰው የለም

    • @ayishanura3465
      @ayishanura3465 5 лет назад

      Eneme betam yasezenegal

    • @kaseharesama7511
      @kaseharesama7511 5 лет назад

      እራሂል እትቀልጅ ደብሩ እሳዘንኝ የምር

  • @mertsewsusu6624
    @mertsewsusu6624 7 лет назад

    እናመሰግናለን።
    እራሄል ዋውውው ብቃት ።አቶ ድንበሩ አጥሌ ተንኮሉ እንዳይቀድምህህህህ ። መረጃውም ገና መስዋት ያስከፍላል የሳምንት ሰው ይበለን።

  • @aliyayebiraaliyayebira7573
    @aliyayebiraaliyayebira7573 7 лет назад

    ዋውው የዛሬው ደሞ እሚገርም ነው አሽብር ተቀሳቅስ አለ የከተማስው። አልካ ትርሱ ምናለ ልጅ ሁሌ ባይራብሽሽ ብትመለሽለት እራሄል አችማ በስውጅ መሞት የፈለግሽው እራስሽን ነፃ ለማውጣት ነው

  • @milionhailab1604
    @milionhailab1604 7 лет назад

    ዋው ብያለው የዛሬውን ትወና በተለይ የራሄልን የተዋጣለት ብቃት እያሳየሽ ነው ለደራሴው ጭምር ኣጨብጭባለው ሞጋቾች ኣርፍ ትምርት እየወሰድኩበት ነው ሁላቹሁም ተዋኒውች ይመቻቹ ።

  • @lovehhartt5906
    @lovehhartt5906 7 лет назад +5

    zare des belognal like adergulegn madam MashAllah alechagn 😍😍😍

    • @chobelaw1344
      @chobelaw1344 7 лет назад

      Loveh Hartt egzer kanchigar new madamishin afiwan yazegalish geta eyesus kiristos. Berchi!!!!

  • @user-kz1dy4pe2k
    @user-kz1dy4pe2k 7 лет назад +2

    ድበሩ ስወደው አባቴን ነው የሚመስለኝ አደር ከዛ ፋሮ ሰውየ ጌታ ይጠብቅክ

  • @weltekidan1290
    @weltekidan1290 7 лет назад

    ወይ ሪችዬ ከልብ አሳዘንሺኝ @ ኮኪ ምርጥ ልጅ ሞጋቾች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @sosososo1502
    @sosososo1502 7 лет назад

    ዛሬ። 1 ነኝ ዋውውው ላይክ ግጩኝ ባይሆን እዳትሳደቡ ስድብ ሀራም ነው

  • @user-ec7oz1nw8s
    @user-ec7oz1nw8s 7 лет назад

    ራሄል የትወና ብቃትሽ ሁሌየም ልዩ ነው በእውነት
    በጣም ደስ ትያለሽ ውድድድድ
    እናመሰግናለን የሳምንት ሰው ይበለን

  • @user-rl7zj4ml7r
    @user-rl7zj4ml7r 7 лет назад

    እራሄልን ና የድበሩን መጨረሻ ኮኪዬ እፍሥወዳችሁኮ አጥሌይሙት በጣም የምወዳችሁ በርቱልን ጠክሩልን😍😍😍😍😍😘😘😘

  • @sintayehuhabte3617
    @sintayehuhabte3617 7 лет назад +10

    አረ ኡኡኡኡኡኡኡ ትርሲት ደሜን እያፈላሽው ነው

  • @user-rh6fb4sb3w
    @user-rh6fb4sb3w 2 месяца назад

    ወየው በሳቅ ሞተሁ😂😂😂😂 ልሞትአይደል አውርቸልሙት ክክክክክክክክክክክ

  • @tigisy5076
    @tigisy5076 7 лет назад

    እኳን ደና መጣችው ውይ ፀፀት መሞት እራሱ አያስፈራም ሪቾ ቻይው እንግዲ ኮኪ አጥላባቸውን ለማስያዝ በጣም መበርታት አለብሽ

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 лет назад

    ዋውውው ዛሬ ደግሞ ሁላችሁም በጣም ታምራላችሁ እናመሰግናለን

  • @alimazamerga29
    @alimazamerga29 7 лет назад +4

    ዋው ያበሻ ማሮች እኳን ደና መጣቹ እጅግ የማከብራቹ

  • @Wubit234
    @Wubit234 7 лет назад +3

    #ራሄል ውስጤ ነሽ ምንም #ተንኮል ብትሰሪ እራሱ ድራማው ላይ አልናደድብሽም #ብቃትሽ ልዩ ነው

  • @fatumafatuma3737
    @fatumafatuma3737 7 лет назад

    አይ ራዬልዬ አገሩ ባይረቅ ኑሮ ግሎሪክሥ ላመጣልሽ ነበር kkkkk ሥወዳት ጠላትሽ ድብን ይበል

  • @user-ee2gl8kq2k
    @user-ee2gl8kq2k 7 лет назад +2

    የኔ ፎንቃዎች wel come ራሄልዬ😍😍😍😍

  • @zedzed1228
    @zedzed1228 7 лет назад +4

    ውድ የሀገሬ ልጆች እደት ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ

  • @yemethio6961
    @yemethio6961 7 лет назад

    tirsit le ehtnet atimechim...yenaten lijma asalfe alsetm....johni mskin afkari💜

  • @user-yp1no6vb5w
    @user-yp1no6vb5w 7 лет назад

    ወይ ሪች ባሳቅፈረፈርሽኝ እኮ የኔ ምችቶ አንዳዴ በራሷ መገድ ቃላቱን ስትለው አሪፍ ሆኖ ተገኝቶ ተወዶላት ይመስለኛል ፣፣፣ ኤጂጂጂጂ አጪጪጪጪ የምትላት ነገር ብቻ እሷ ከሌለች እደሚደብረው ነው ድራማው፣፣፣ ሆይ ግደለኝ አጥሌ ነው እንጂ ኩስ ኩስ ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣በተረፈ በጣም አሪፍ ነው

  • @iloveyoufamily5142
    @iloveyoufamily5142 7 лет назад +9

    tg konjo
    በጣም ነው የሚያሳዝነው ድበሩ ሲበዛ የዋህ ነው

    • @tgkonjo2566
      @tgkonjo2566 7 лет назад

      I Love You Barun Or Arnav በጣም

    • @nursebe4560
      @nursebe4560 7 лет назад

      ato dinberu abate yimeslal berta

  • @user-if7pf4xj2u
    @user-if7pf4xj2u 5 лет назад

    ክክክ ወይ ሪቾ እደዛሬም ስቄም አላቅም የኔ ድቡሽቡሼ ዉስጤ ነሽ እሪች ነብሴ እረ ሸቀጥ በይ የኮኪ አቃማ በጣም ወድጄልሻለዉ ያበደ ነዉ

  • @user-rs5mh6oi8m
    @user-rs5mh6oi8m 7 лет назад +3

    ዋውውው ዛሬ ሶስተኛ ነኝ

  • @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
    @egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 7 лет назад

    Wow erahel ayayzshachew swedshi yene mar yewah slehonshi ezh hulu negerust gebashi trsu tediy ayasaznshim demo letezera ewnetun btnegriw yishalal nektobshal koki ewnetn slemtketyi des tyigaleshi bezhu ketyibet 😍😍😍😘😘😘😘😘 mogacochi wddddddd argachihalehu

  • @natsnetnatsnet4370
    @natsnetnatsnet4370 7 лет назад

    በጣም ደስ የሚለኝ የ ጆኒ ከፈኑኤል ጋር ያላቸው ሰለ ኮኪ ኣቤት ጆኒ በጣም ነው የቻልክበት ክክክክክክክ

  • @miriamomer9148
    @miriamomer9148 7 лет назад +2

    ራሄልዬ የመጬ ነው የተመቸሽኝ ምርጥ!!!!

  • @user-mh2wt1ci8f
    @user-mh2wt1ci8f 7 лет назад

    የዘንድሮ አፍቃሪ ቀልብ የለውም አይ ቴዲ ራሄል እንዲህም ሆነሽ ታስቂያለሽ እናመሰግናለን #ሞጋቾች የሳምንት ሰው ይበለን

  • @BB-mt2cl
    @BB-mt2cl 7 лет назад

    እኔ ምለው ላይክ ግጩኝ ምትሉ ልጆች ኣንዳች ነገር ያጋጫቹ እንዳልል ታሳዝናላቹ ሞጋቾች ኣምሮባቹዋል አጥሌ እዛ ጫካ ውስጥ ምን ኣለ የሆነ ነገግ ብአሯሯጥክ ራሄል ኣርፍ ስራ ነው ምሰራው ሁላቸውም ድንቅ ብቃት።

  • @belatugalaw276
    @belatugalaw276 7 лет назад

    አይ እራሄል የኔ ማር ስወድሺ ♥♥♥♥ እብድ አይሉሺ ጤነኛ ማር ነገር ነሺ ከዘምን ድራማ አዲ ያች ቢጤ እብድ ናት 2ታቹህንም ስወዳቹህ ምንም እንኳን የተሰጣቹህ ገፀበሀሬ ተኮል የተሞላበት ቢሆንም የትወና ብቃታቹህ ዋው ዋው ደስ ስትሉ ♥♥♥

    • @batea9335
      @batea9335 7 лет назад

      kuke..ayezosh.kojo

  • @user-us4en5ur5t
    @user-us4en5ur5t 7 лет назад

    ኧረ እራሄል አልተቻልሽም እያሟሟቅሽው መጣሽ ቴዲ ደግሞ አስጠላብህ አልፈልግህም አለች ተዋት ምንም አይነትህይወት ትኑር ደርሶ ተቆርቊሪ መሆን በተረፈ በርቱ በርቱልን ያሀገሬ ልጆችችችች

  • @ethiolove5554
    @ethiolove5554 7 лет назад

    ራሄልዬ ዋው አድናቅሽ ነኝ እናመሰግናለን፡ሞጋቾች

  • @naninani-hh5js
    @naninani-hh5js 7 лет назад

    የሞጋቾች ምርጥ ተዋኝ ራሄል ናት በእውነት በጣም ጎበዝ!

  • @user-gt9ux2un8b
    @user-gt9ux2un8b 7 лет назад

    አቶ ድበሩ አያዝህ አላማረኝም አገላለሁ ብለህ መሞትህ አልቀረም ግን አጎቴን የመሰልከ ተቸግሬለሁ ስራህ መልክህ ሁሉ ነገርህ በተረፈ በርቱ ጥሩ ነው

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 7 лет назад

    mekidi you getting better through out time

  • @amemaninamanina1103
    @amemaninamanina1103 7 лет назад

    እራሄልይ ስወድሽ እኮ የዝህ ፊልም መጨረሻው ናፈቀኝ

  • @zuzuh1766
    @zuzuh1766 7 лет назад

    እራሄል የምር ድራማውን ድራማ አስመሰልሽው የኔ ጎበዝ በርቱ ሁላችሁም አድናቂ ነኝ

  • @yoditgerie2998
    @yoditgerie2998 7 лет назад

    weynie rahiely anchi batnori deramaw men bemesle...well done😉

  • @user-wx4gr8io8p
    @user-wx4gr8io8p 7 лет назад +3

    ሠላምም። በያለንበት ይሁን ወገኖች እወዳቸዋለሁ

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 7 лет назад +4

    አይይ ድንበሩ እመታለሁ ሢል ባይመታ ከአሁኑ አሣበኝ ጉድ ራሄል ያንቺ ጦሥ ለሥንቱ ተረፈ

    • @zaalalbuflasa009
      @zaalalbuflasa009 4 года назад

      🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️🤷‍♂️

  • @user-hp2hu8jg3b
    @user-hp2hu8jg3b 7 лет назад

    ዋውውው ልዩ ነው እናመሰግናለን እራሄል በጣም ምርጥ ተውነሽዋል ።

  • @user-bu1bw3sb5z
    @user-bu1bw3sb5z 7 лет назад +3

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @kalkal8468
    @kalkal8468 2 месяца назад

    እሪችን አለማድነቅ ይቻልም ቲጂዬ ❤

  • @semirahassen6444
    @semirahassen6444 7 лет назад

    ይህን ድራማ ነፍስ የዘራችበት ራሄልየ ስወድሽ ♥

  • @madinahfaris9013
    @madinahfaris9013 7 лет назад

    ራሄል የነ 1ኛ ምርጥ ተዋናይ ብቻ ሞጋቾች ድራማ አስተማረ ነው

  • @nazretethiopia8909
    @nazretethiopia8909 7 лет назад +3

    weyi betam des yemit drama begugut new yemtebkachiw

  • @user-iq2xh9bq8i
    @user-iq2xh9bq8i 7 лет назад

    እራሄልየ ስወድሽ እንደው እሄን ድራማኮ ያላንች ባዶ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 7 лет назад

    ዋው አሁን አሁን ልክ ብሪዝምብሬክን አይመስለኝ ነው ልቤ ቅጥ እስኪል ነው የምክታተላችሁ ሁሉም ተዋናያን የተሰጣቸው ገጽ ባህሪይ መስለው ሳይሆን ሁነው ነው የሚስሩት።።

  • @saplabatsin3332
    @saplabatsin3332 7 лет назад

    ወይ እራሄል መስራት ስትቺበት ዋውውው ብዬሻለሁ

  • @user-hx6oy2nq6v
    @user-hx6oy2nq6v 7 лет назад +3

    ወይኔ በእንቅልፍ ሰአት ከች ትሊ ለማንኛውም እስኪ ዛሬ 1 ልውጣ ልሹፈውና እመለሳለው

  • @semeinlama2045
    @semeinlama2045 7 лет назад

    ዋዉ እሪታዬ ያምርብሻል
    እኑ ሻሽዬ ልጃችሁ እየቀረበቻችሁ ነዉ ደስ ብሎኛል ።።።።። መሸላላ ማለት አይጠበቅብክም ።

  • @yordizgola5602
    @yordizgola5602 7 лет назад

    ke zemen adi ke mogachoch rahel betam des yilugnal

  • @firahiyiwotyilemabnmvcv9792
    @firahiyiwotyilemabnmvcv9792 7 лет назад

    rechiiii yene kiwete wowww biyeshalew baneche new deramaw be 2 egiru yikomew

  • @user-wn1vy4eh1j
    @user-wn1vy4eh1j 7 лет назад +3

    እኳን ዴና መጣችሁ ውዷቸ 😍😘😘

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 7 лет назад

    wow yamral enameseginalen konjowoch bertulin

  • @loveandlove776
    @loveandlove776 7 лет назад

    እራሄል አድናቂሽ ነኝ ተሰጦሽን አደቅልሻለሁ ሀሪፍ ነዉ

  • @user-rs5sj6rb8y
    @user-rs5sj6rb8y 7 лет назад

    ሚሻዬ አሁንሥ አሣዘሽኝ በጣም ደሥየሚል ድራማ ነው

  • @user-xy8ip9vc7w
    @user-xy8ip9vc7w 7 лет назад

    ዋዉ እራሄል አሳዘንሽኝ አሁንስ አጥላባቸዉ መገደል ሳይሆን ለህግ መቅረብ አለበት ከገደለዉ ሰዉየዉ የባሰ ሃርድ ዉስጥ ይገባል
    ቴዲየ አንጀቴን በላከዉ ማፍቀር እንዲህ ያረጋል ሆ! ትርሲት ግን አስጠላሽኝ እራስሽን ስትክቢ ቲሽ አታካብጅ ነፍሱን የሚሰጥልሽ ፍቅርሽ ነዉ ይቅርታ አርጊለት ቴዲንብለማናደድ ብለሽ ያለድሜሽ አትግቢ

  • @elsa4726
    @elsa4726 7 лет назад

    አሜን አሜን አሜን እኳን ደና መጣችሁ ሞጋቾች ለተመልካቾችም መልካም ቆይታ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 7 лет назад

    አይና አያይ የለ አለች እቴቱ ካካካካካ እናመሰግናለን ሞጋቾች

  • @user-fb2jj6bk4x
    @user-fb2jj6bk4x 7 лет назад +1

    ሞጋቾችዬ እንኳን ደና መጣቹ

  • @lovewin1582
    @lovewin1582 7 лет назад

    የትርሲት ገፀ ባህሪ የህፃን ባህሪ ነው ያላት ለትዳር በጣም ገና ናትና: ቴዴም ሆነ ተዘራ ከሷ ቢርቁ ወይ mature እስክትሆን ቢጠብቁ:ባይቸኩሉ መልካም ነው።

  • @tmri-nagatamriii6670
    @tmri-nagatamriii6670 6 лет назад

    እናመሰግናለን ሀሪፍ ነው ምርጦቼ በተለይ እራሄል ይመችሽ