Lewededut ለወደዱት | Ethiopian drama Lewededut ምዕራፍ 3 ክፍል 1

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 58

  • @nagatnagat108
    @nagatnagat108 3 года назад +28

    የሳሚ እና የአባቱ መቀየር ማነው ያስጠላዉ እንዴኔ

  • @user-qs5ep7ej8g
    @user-qs5ep7ej8g 3 года назад +16

    የምስራች ግን እንዴት አባቷ ነው እምታምረው ማለቴ ፖሊሷ በጣም ቆንጆናት

  • @user-wv1st1nu4x
    @user-wv1st1nu4x 3 года назад +11

    ምናለ ድራማውን ብታቆሙት ኤጭ አስር ግዜ ተዋናይ እዬቀየራችሁ ምኑም አይገባን

  • @fffg6601
    @fffg6601 3 года назад +8

    ይህ ድራማ በጣም አስጠላኝ መቀያየር ስትወዱ አዲስ ሰው ሲገባ በጣም ይደብራል የነበሩትን መልሱልን

  • @Tefergirma
    @Tefergirma 3 года назад +1

    ምርጥ ድራማ ክፍል2

  • @honhany8874
    @honhany8874 3 года назад

    Arife new bertu enamesegenalan

  • @user-sc7og5qt1c
    @user-sc7og5qt1c 3 года назад +1

    እረ ምን ጉድነውምኑምሊገባኝ አልቻለም ቆይመ/ህ ተብየውሞቶ አልነበርምኑምአልገባኝ ኤጭ እንዳጋጣሚ ነው ደግሞያገኘዋችሁ ግንግራ ታጋባላችሁ በሉ ቻውተለያየንስላልገባኝነው

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 года назад +1

    ተዋናይ ስትቀያይሩ ግራ ተጋባን እኮ በዛ ላይ ስትጠፍ ስትመጡ ታሪኩ ክፍሉ ጠፋን ድራማ ስትሰሩ አስፈርሙዋቸው ታዋቂዎች. ባቆሙ ቁጥር ሌላ ከምትተኩ አማተር አሰሩ እነሱ እውቅና እስኪያገኙ ቀጥ ብለው ይሰራሉ

  • @znabsarah7547
    @znabsarah7547 3 года назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 года назад +1

    WEL come

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 года назад +1

    Best

  • @ymaryamlij4561
    @ymaryamlij4561 3 года назад +3

    ድምፅ ጥራት የለውም በዛ ላይ ተዋናይ መቀየር አበዛቹ ተዋናዮች ላይጨርሱ ለምን ይጀምራሉ

  • @teshalehaile383
    @teshalehaile383 3 года назад

    Ebakach tewanayin atiqayirulin pls

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 года назад +1

    Nice

  • @QKQ-np1rb
    @QKQ-np1rb 3 года назад +1

    Good

  • @user-lr7jy7fi7c
    @user-lr7jy7fi7c 3 года назад +3

    እንዴት ነው ነገሩ ገላበጣቹት እኮ

  • @masabira2616
    @masabira2616 3 года назад +1

    ❤️❤️❤️

  • @user-np6xg8ku8m
    @user-np6xg8ku8m 3 года назад +1

    ውይ ድምፁ ሲያናድድ አጥሩልን

  • @user-hq7hl6dz9q
    @user-hq7hl6dz9q 3 года назад +1

    ኧረ ኡኡኡኡ እኔ ታሪኩን ሙሉ እረሰቼዋለሁኝ😏😏😏

  • @misslove7961
    @misslove7961 3 года назад

    በጉት የምጠብቀው እንኳን ደናመጣቹ

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 года назад

      ሰብስክራይብ አርጊኝ ማማዬ በቅንነት

  • @user-gn1le4qn8x
    @user-gn1le4qn8x 3 года назад +2

    ተዋናይ ስቀይሩ ከመቸመሪያወረ ጀምሩ ምኑም አይለይ

  • @samuelmesfin7721
    @samuelmesfin7721 3 года назад +1

    the audio quality is poor.

  • @muluyetube9190
    @muluyetube9190 2 года назад

    ሲያስጠላ አስሬ መቀያየር

  • @fetube813
    @fetube813 3 года назад

    ከመዘግየቱ የተነሳ ተረስታችሗል ተቀያይራችሁ አለቃችሁ ስታስጠሉ በፊት በጉጉት ነበር የምጠብቀው

  • @EzanaGirma
    @EzanaGirma 3 года назад

    6:48 ደቂቃ ላይ የቃላት መምታታት አለ... አነኚህ በጣም ተመሳሳይ ግን ደግሞ በትርጉም ፍጹም የማይገናኙ ቃላት ብዙዎቹ ተዋናያንን ሲያምታቱ አስተውላለሁ
    ቅስፈት እና ቅጽበት ቅስፈት መቀሰፍ ሲሆን ቅጽበት ግን የጊዜ መስፈሪያ ቃል ነው
    ዝም ብዬ ሰምቼ ከማልፍ ብዬ ነው።

  • @tsigutiza5232
    @tsigutiza5232 3 года назад

    Teresetachu naber eko

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g 2 года назад

    ሲደብር ይቀያይሯቸዋልሳ የሳሚ አባትና ሳሚ ስለሉ አስጠልቷል አልሰሩትም የሳሚ አባት ፈታ ያረገኝነበር

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 3 года назад +5

    ሲቀያየሩ ፊልሙን ጠላለየሁት የመጀመሪያዎቹ የትሄዱ

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 3 года назад +2

    ይሄ የወንድ አልጫ ወንድ ወንድ ምስል ጉድጎድ እየተቆፍርብልህ ነው

  • @toibanurye8835
    @toibanurye8835 3 года назад

    በሳሚ የተተካው ግን ተውኖታል ቁርጥ እሱን ንግግሩ አክቱ ምናምን ቆጆ ነው

  • @aakk5861
    @aakk5861 3 года назад

    sedet Kifu😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @biyaakonajiraadhuka3266
    @biyaakonajiraadhuka3266 3 года назад

    This police girl is pretty

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 3 года назад

    የከረማችሁ ከመልቀቃችሁ በተለይ አርቲስት መቀያየር ስታስጠሉ

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 3 года назад +1

    ስንቱን ተዋናይ ቁይራችሁ ግራ አጋባችሁን

  • @dilbedilayele1695
    @dilbedilayele1695 3 года назад +1

    ጭራሽ የማውቀውን አስጠፋኝ ምንድነው ሰው ምትቀያይሩት

  • @merykiberom4041
    @merykiberom4041 3 года назад

    ድምፅ ጥራት የለሁም

  • @saramuhamed-ux9th
    @saramuhamed-ux9th 3 года назад +1

    እንዴ ምንድን ነው ሁሉም ነገር ተቀያይራል በጣም ያስጠላል.

    • @mekdesgirmachewberha
      @mekdesgirmachewberha 3 года назад +1

      እኔም ግራ ገብቶኝ እንደ አዲስ ድራማ ነው የጀመርኩት 🙄🙄🙄

  • @sofiamohd1381
    @sofiamohd1381 2 года назад

    አይመቀየራቸዉያሰጠላል

  • @zarfeethiopwt1858
    @zarfeethiopwt1858 3 года назад

    Gena astwskuti

  • @senaytseni6764
    @senaytseni6764 3 года назад +1

    ኤጭ ይብላኝ የሚከታተለዉ እኔስ አቁሚዋለሁ ደባሪ

  • @user-fx4nt7rn1g
    @user-fx4nt7rn1g 2 года назад

    ምእራፍ ሁለትስ

  • @Kwt-kh2mc
    @Kwt-kh2mc 3 года назад

    ባንድ ግዜ ሁለት አክተር ሥትቀይሩ አይደብራችሁም

  • @bbt911
    @bbt911 3 года назад +1

    በጣም አሪፍ እንደ አንድ ተመልካቺ እንዲስተካከል ከምፈልጋቼው ነገሮቺ ውስጥ 2 ወሳጚ ዬሆኑ ተሳክተዋል ድምፅ እና ደቂቃ. ማለቴ ነው 30 ደቂቃ በጣም በቂ ነው ሁልጊዜ መቋረጥ ዬለበትም. ድምፅ ም እንደዛው ልክ እንደዛሬው ሁል ጊዜ መቀጠል አለበት በተረፈ ጥረታቺሁ ጥሩ ነው ቀጥሉበት ከዛውጪ ግን ምንም ኮሽታ አልፈልግም ምክኒያቱም ዬተመልካቹ መብት በህግ ዬተጠበቀ ነው ከታላቅ ትህትና ጋር☝💚💛❤🙏

    • @bahgitigray8307
      @bahgitigray8307 3 года назад +1

      Asteyayetshen wededkut .... Teru meleket Alew yalesedeb .... gnbi asteyayet 👏

    • @user-we4wf1iw5q
      @user-we4wf1iw5q 3 года назад

      ስምሽ እ ነው

  • @destaderbew5923
    @destaderbew5923 3 года назад

    ምድነው 😲

    • @dagnachewsiyoum7022
      @dagnachewsiyoum7022 3 года назад

      የድምፅ ጥራት ይጎድለዋልና ይታሰብበት።

  • @22danielzula
    @22danielzula 3 года назад +1

    This drama should be stop long time just west of time

  • @Mestishowtube
    @Mestishowtube 3 года назад +1

    እኔንም እኪ ሰብስክራብ አድርጉኝ guys please Mesti show tube subscribe please 🙏

    • @eladeneladen8095
      @eladeneladen8095 3 года назад

      አረኩሽ እኔንም አድርጊኝ ውዴ

  • @AhmedAhmed-hz9fj
    @AhmedAhmed-hz9fj 3 года назад

    Ech engdi dramawunm ere8sun lemn atkeyrutm tewanayochun eko mulu bemulu bemibal honeta keyrachu chersachuwachew betam beza chaw unsubscribe chaw