Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

የሼመንደፈር ፊልም ተዋንያኖች ቃልኪዳን ሄኖክ ሉላ አዝናኝ ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2019

Комментарии • 205

  • @user-wc6zv2wn2q
    @user-wc6zv2wn2q 4 года назад +143

    ደስ ይላል ቃልየ ያለችበት ፋልም ያምራል በጣም የምር ቃልን የምትወዷት በላይክ👈👌😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @selemayenegersetotawegzeab2734
      @selemayenegersetotawegzeab2734 4 года назад

      በጣም ነው የምታስጠላኝ ጅል ትመስለኛለች

    • @fretegegne2502
      @fretegegne2502 4 года назад

      መሰረት የናቷ ልጅ ወይ የሰው አለመመሳሰል እሶ ካለቺበት ፊልም የሚበላሺ ነው የሚመስለኝ ከሶ ይልቅ አጠገቦ ያለቺው ጎበዝ ነቺ

    • @user-wc6zv2wn2q
      @user-wc6zv2wn2q 4 года назад +1

      @@fretegegne2502 እሯ😩😩😩🙆

    • @user-wn4ro4os6u
      @user-wn4ro4os6u 4 года назад +2

      @@fretegegne2502 እውነት ለመናገር እሷ የሰራችውን ፊልም አንዱን ብታይላት እየፈለግሽ ነበር እምትመለከቻት እኔ በበኩሌ ከልቤ ነው ምወዳት❤❤

    • @mirfamirfa5480
      @mirfamirfa5480 4 года назад

      ሀቅ ነው

  • @user-kz7gv9bt6u
    @user-kz7gv9bt6u 4 года назад +42

    ዋው ቃልየ ማህተብሺ ከወርቅ ወርቅ ነው
    አምላክ በቤቱ የጽናሺ ያጽናን
    መስቀል የመዳኛ መለያ አርማቺን ነው::

  • @hailetube4962
    @hailetube4962 4 года назад +18

    እይህን ፁህፍ ለምታነቡ በሙሉ ሰላምና ጤና ፍቅር አብዝቶ ይስጣቹ

  • @user-ro3kb4hl2h
    @user-ro3kb4hl2h 4 года назад +42

    ቃልየ ቆንጆ ሁሌም ታምሪለሽ

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 4 года назад +37

    ቃል የኔ አንደኛ የአንገትሽ መስቀል ደግሞ የተለየ ነው እሚያደምቅሽ የኔ ቅመም😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @burtey6105
    @burtey6105 3 года назад +3

    ቃል ያለችበት ፊልም ሁሉም ያምራል የኔ አንደኛ ምሀትብሽ ደሞ ያምራል ሁሌም አለ ጎበዝ ነሽ ታሪኩ ባባንም በጣም ነው እምወደው ሁለታችሁንም አድናቂ ነኝ ቃልን እሚወድ ላይክ

  • @mdriad7914
    @mdriad7914 4 года назад +91

    ቃል የኔ ልዩ መሀተብሽ ሲይምር ሁላችሁም ታምራላችሁ

    • @user-qq9hv5nw4s
      @user-qq9hv5nw4s 4 года назад

      በጣም አንድም ቀን አታወልቀውም

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 4 года назад +16

    ቃል ያለችበት ፊልም ያምራል አሁን ደግሞ ከሄኖክ ጋር ተጣምረዋል ዋዉ

  • @user-zq8df3is7w
    @user-zq8df3is7w 4 года назад +29

    ቃልዬ ስወድሽ የኔ ጨዋ ማተብሽ ደግሞ ልዩ ነው !❤

  • @hewtemlaku1350
    @hewtemlaku1350 4 года назад +21

    እስኬ ቃልን የሚወድ ሰብሱካን ላይክ ያርጉ

  • @fretegegne2502
    @fretegegne2502 4 года назад +4

    ቆይ ሉላ ጠፍተሻል በሰላም ነው እኮን ደህና መጣሺ የተረጋጋቺ እና ትወና የምትቺል ድንቅ ሀበሻዊት ወይዞሮ

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 4 года назад +6

    ቃልየ ስወድሽ እኮ ሁሉም ፊልምሽ ይመቸኛል። በተረፍ ሁላችሁ ታምራላችሁ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +28

    ቃልዬ ና ነፂ ሁላቹም ምርጦች ናችሁ 😍😍

  • @y.wy.w7550
    @y.wy.w7550 4 года назад +2

    ቃልየ ማተብሽ ልዩውበትነው።እረጅም እድሜይስጥሽ።እስከቤተስብሽ።

  • @semdreams6023
    @semdreams6023 4 года назад +7

    አስተማሪ የሆነ ፊልም ብዬ አስባለሁ። ደሞ ተውልጄ ያደኩት ድሬ ነው እና የድሮ ፍቅራችን መወዳደችን ሁሉ ጠፍተዋል።

  • @user-pv3xq1gc7j
    @user-pv3xq1gc7j 4 года назад +10

    ቃልዬስወድሽ ማህተብሽ ደግሞ ሲያምር😘😘

  • @user-up9yi8xd6l
    @user-up9yi8xd6l 4 года назад +15

    *ቃልየ የኔ ፁባይ ስናይ ስውድሽ ማምየ ብር ችልኝ😘!*

  • @user-zo5si5mr3z
    @user-zo5si5mr3z 4 года назад +12

    አረ ቃሪኩ ባባን አቅርቡልን እንናተ መላጦች አስፈዉ ሰምተሀል

  • @user-di9ub4lh1l
    @user-di9ub4lh1l 4 года назад +13

    ሰኢድ ዘመን ላይ አቃጥለከን ጠፍተህ ነበር እካን ደህና መጣህ ሁላቹም ታምራላቹ አድናቂያቹ ነኝ በቱልን

  • @burtehabesha1628
    @burtehabesha1628 4 года назад +2

    ስታምሩ በስም ሆኖ አላየኋትም ግን በጣም ድሬን እወዳታለሁ ድሬዎች ለሁሉም ኢትዮጵያ ሠላማቹ ይብዛ

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 4 года назад +4

    በጣም ሀሪፍ ቃልዩ የኔ ልዩ እወድሻለሁ

  • @rodasyemareyamlij4030
    @rodasyemareyamlij4030 4 года назад +8

    እውነት የኢትዮጵያ ነገር ግን እንዲህ መሆኗ አያሳዝንም ወይ 😢😢😢😢
    ታመናልና እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን
    በስሜት እየተጓዝን እያለቅን ነው

    • @user-qq9hv5nw4s
      @user-qq9hv5nw4s 4 года назад

      እግዚአብሔር ይርዳን በየቦታው ችግር

  • @hfifj2228
    @hfifj2228 4 года назад +9

    ቃልዬ የኔ ልእልት ስወድሽ ኑሪልኝ

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 4 года назад +5

    ሉላ ቆንጅዬ ደስ ስትይ ግን ከማስተዋል ወንደሰን ጋር ትመሳሰላለች ልበል ???
    ቃልየ ውድድድድ ነፂ አንተንም ውድድድድ ሰይድ አንተንም ውድድድድ ግን ክፋትህን እንዳትደግመው

  • @user-ji3uw7sm4t
    @user-ji3uw7sm4t 4 года назад +41

    የሴት ልጅ ውበቷ ማህተቧ አለቀ

  • @user-iv4ft2nt1n
    @user-iv4ft2nt1n 4 года назад +11

    4ታቹም ታምራላችሁ !😍😍😍😍

  • @bezabezaalemu9180
    @bezabezaalemu9180 4 года назад +3

    ሉላ ውብ ከፀባይጋ ስታምሪ ቃልዬ ቆንጆ

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 4 года назад +2

    Lula betam yemiwedish litay litay yematiy tsebayegna lij nesh!

  • @endalemekonen4087
    @endalemekonen4087 4 года назад

    እግዛብሔር ያስታዉሳቹ ስላስታወሳቹን የድሬን ህዝብ ሁሉም በረሳዉ ሰአት ነዉ ያስታዉሳቹ በጣም እንወዳቹሀለን እናከብራቹሀለን

  • @user-tq9tl2fe6o
    @user-tq9tl2fe6o 4 года назад +2

    ሰይድ ዘመን ላይ ያየነው ክፋትህን እዚህ ላይ እንደማትደግመው ተስፋ አደርጋለሁ

  • @fekerabza4945
    @fekerabza4945 4 года назад +8

    ቃልዬ የኔ ፍቅር 😘 ሳድግ እንዳንቺ መሆን ነው ምፈልገው 😜

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 4 года назад +2

    ቃልየ ስወድሽ ሁላቹም ምርጥ ኣተሮች ናችሁ

  • @serkalemmihiretu
    @serkalemmihiretu 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ባለማተብ ተዋንያን ደስ ሲሉ

  • @beiayneshsisay9903
    @beiayneshsisay9903 4 года назад +6

    መቸምቃልየ ያለችበት ዲራማያምራል

  • @user-jy7iq8pr1d
    @user-jy7iq8pr1d 4 года назад +3

    ቃልዬ ኢትዮቢያዊ ቆንጆ ነሽ

  • @hasankarar7640
    @hasankarar7640 4 года назад +2

    ቃል ቆንጆ የማከብርሽ የምወድሽ ልጅ ነሽ

  • @oromiyabirthoromo1916
    @oromiyabirthoromo1916 4 года назад +9

    ሼ ማን ደፍሮ. አድርሰኝ. ባቡሩ. ፈጥነክ ባዲዱ. መንገድ. አልችልም. እና. መቸገር. አልችልም እና መቸገር. ቴዲ. አፍሮ.

  • @user-jy5iz7rr3t
    @user-jy5iz7rr3t 4 года назад +2

    ቃልዬ ባለማህተቧ ድንግልን ስወድሽ

  • @user-yt1xw3kd9d
    @user-yt1xw3kd9d 4 года назад +5

    ሉላ ቄንጆ የኤሚ ጋደኛ የሳያት ጋደኛ ውብ ነሽ ቃል ቄንጆ መሀተብሽ ያምራል

  • @user-eo4nu2qu2i
    @user-eo4nu2qu2i 3 года назад +1

    ቃልዬ የኔ ልዬ ማህተብሽ💞💞💞💞💞💞እምወድሽ ፍቅር

  • @zed5038
    @zed5038 4 года назад +1

    እሠይ ቃል የኔ ጣፋጭ ሥወድሽ ከነባለቤትሽ

  • @abab-rh8rv
    @abab-rh8rv 4 года назад

    ዋው በጣም ታምራላችሁ ቃል የኔ ቆንጆ ስውድሽ ሁላችሆም ጎብዚች በሪቴ😍😍😍😍😍

  • @user-uq2ko3ms4b
    @user-uq2ko3ms4b 4 года назад +4

    ወይ ስረአት ከአለባበስ እስከ ወሬ ስረአታችሁ 👌👍ተሰቃቅላችሁ አልመጣችሁም

  • @gdffyff4978
    @gdffyff4978 4 года назад +4

    የሐረሩ :ልጅ እንዲህ :ምታወራ: አይመሰለኝም: ነበር:የአነጋገር ዘይቤክ: በሉ ቶሎ ከሲኒማቤት አውጥታችው ልቀቁልን : አመሰግናለው😍😍😍😍😍

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 4 года назад +1

    yedire ...shetta kallebet betam konjo film new yemihonew,,,

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 4 года назад +1

    ቃልየ በጣምጎጎሁከምር ለኛምተለጋብዙንእር

  • @user-xy6tq9ex1j
    @user-xy6tq9ex1j 4 года назад

    ዋው እስኪለቀቅ ጓጓሁ ቃልዬ ያለችበት ፊልም በጣም ደስ ይላል

  • @alisaleh3087
    @alisaleh3087 4 года назад +1

    የዘመን ድራማ ሰይድ ያን ከፋትህን እደማደግመው ተስፋ አለኝ አውነት ዘመን ያለው አክተር ሰይድ ሲሞት የጮኩትን አጯጯህ የፈለገው ደስታ ብመጣ የምጮህ አይመስለኝም ለማንኛውም የሁላችሁም አድናቂ ነኝ በርቱ

  • @user-mt3eb4ek2o
    @user-mt3eb4ek2o 4 года назад +4

    ቃልየ መስቀልሽ ያምራል እማ

  • @Robeldesalgn2773
    @Robeldesalgn2773 4 года назад

    Lulayae yenconjo betam new yemadenekeshe......bezunegereshe ande endaneche yemadenekat yemewedate sayate gare bezunegerachue yemesaselale egizabihaire yetebekachue.

  • @user-hd2rz7mb7b
    @user-hd2rz7mb7b 4 года назад +2

    ቃልየ ስወድሽ

  • @remam1024
    @remam1024 4 года назад +2

    ቃል ቆጆ ስወድሽ

  • @mobiles2429
    @mobiles2429 4 года назад +1

    ቃልየ የኔ ቆንጆ

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x 4 года назад +6

    ሁላአቹህም ታአምራአላቹ
    ቃአልየ ማአተብሽ ሲአምር ድግል ማአርይአም በቤትዋ ታቆይሽ

  • @sheberehibrahim4408
    @sheberehibrahim4408 4 года назад +1

    አሜን አገረቺነ ፍጣረ ይጠበቅልንአሜን ውደደደደደደደደ

  • @missazmera6457
    @missazmera6457 4 года назад +1

    ቃልያ ሰወድሺ እኮ የኔ ውብ

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 года назад +1

    ቃል ያለችበት ያምራል

  • @firehiwotyohannes4157
    @firehiwotyohannes4157 5 дней назад

    Kaliye❤😢

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 4 года назад +1

    ስሙ አርቲስት ተብየዎች እኛ የእናንተ ቅራቅንቦ ድራማ መቼ ቸገረን የሐገራችን ሠላም ነው የምንፈልገው እንዴ የፊልም ጋጋታ

  • @dunai965
    @dunai965 4 года назад +1

    ቃልየ ስስቴ ስወድሽ እኮ አንች ካለሽበት ሁሉም ይመቸኛል

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc 4 года назад +2

    Lulan betam new yemiwedat derbaba eyugn eyugn yamatabezap set nat

  • @naziretmar3546
    @naziretmar3546 4 года назад +1

    ቃል ውድድድ

  • @user-sj5hi6rz8x
    @user-sj5hi6rz8x 4 года назад +3

    ቃልዬ መአተብሽ ሲያምር ሉላ ምነው ባዶ አንገትሽ ባዶ ሆነ ሄናዬ ጎበዝ

    • @billahbillah7062
      @billahbillah7062 4 года назад +1

      እረ ሉላ ማህተም አላት አገቷባዶ አደለም ኮሚቶችየ

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 4 года назад +2

    ቃልየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ የኔ እህት ሁላችሁም በርቱ 😍

  • @kiyaali3188
    @kiyaali3188 4 года назад +2

    ቃልየ የኔ ቆንጆ አድናቂሽ ናኝ ለዘላለም ኑሪ

  • @lalam9005
    @lalam9005 4 года назад

    Kaliye❤betam❤new❤miwedsh miyadnksk yene tewedaj ❤❤❤❤💝💝👍👍👍👌👌

  • @user-gf5yl9eq5g
    @user-gf5yl9eq5g Год назад

    ፊልሙ በጣም አርፊ ነው ቃልዬን ስወዳት

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 4 года назад

    ቃልዬ ዘንድሮ ቀንሽ ነው የኔ ቆንጆ ፊልሙ ላይ በሙሉ አንቺ አልሽበት

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t 4 года назад

    ሠይድ እደት ነህ ውይ የዘመኑ አውሬ አለህ የባሌን ስምነው የያዝከው ነበር

  • @rozatefera7270
    @rozatefera7270 4 года назад +1

    ቃልዮ ስወድሺ

  • @user-pz9sn4kq6e
    @user-pz9sn4kq6e 4 года назад +1

    እንደ በለፈው ሠባ ደረጃ አሁን ሸመንደፈር የቴድን ሙዚቃ

  • @amitube2445
    @amitube2445 4 года назад +3

    መልካም እድል ይሁንላችሁ!!!

  • @hayatmedia1823
    @hayatmedia1823 11 месяцев назад

    አይ እህል ውሃ የእርዚቅ ነገር ይገርማል አሁን እዚህ ቪዲዮ ላይ ሉላ አሁን እዲህ ኢቢኤስ ን እንደምትጣጠረው ማን ይገምት ነበር😮😂😂😂

  • @user-lv4be4mi2p
    @user-lv4be4mi2p 4 года назад

    የዲርዱዋ ግን እዳጋናናችሁት ፍቅር አላችሁ የገዘብ ሰው እደሆኑ የፍቅር ሰው ናችሁ ደስ ይላል ከሆነ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @senisolomon9635
    @senisolomon9635 4 года назад

    Wawwwwww heniye ena kal sewdachew eko

  • @De-tj1vk
    @De-tj1vk 4 года назад

    ሰይድ ጎበዝ ነህ አዎ ትወናላይ

  • @user-uq5kp7le9r
    @user-uq5kp7le9r 4 года назад

    Wow merte yemaselali

  • @younisalismaili720
    @younisalismaili720 4 года назад +1

    Kalyeeee

  • @user-ps8mx1gz3m
    @user-ps8mx1gz3m 4 года назад +4

    ቃልዬ ስወድሽ

  • @SaraSara-wl4ts
    @SaraSara-wl4ts 4 года назад +1

    ውይ የዘመን ድላላ ስይድ ሞክታር አለህና መቸም ጡሩው ስው ሆነህ መስራት አለብህ ዘመን ላይ ክፎው ነበርህ

  • @user-ul5rb5jc7v
    @user-ul5rb5jc7v 4 года назад +3

    ቃልየ ቅመም ናት

  • @user-bn1fn8dm7o
    @user-bn1fn8dm7o 4 года назад +3

    አገሬ ስገባ እንሻአላህ ድሬ ሀረር ማየት እፈልጋለሁ

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 4 года назад

      እኔም አክስቴ አለች እሄዳለሁ

    • @fafitube8254
      @fafitube8254 4 года назад

      እኔጋ እንሄዳልወሎየዋ

  • @user-sg9fu1qp3e
    @user-sg9fu1qp3e 4 года назад +2

    ቃልየአችሳይእራሴን አያለው

  • @zebubuta2566
    @zebubuta2566 4 года назад +1

    Kaliye be zemene film Silalteshelemsh Azignalew ye Ewunet

  • @user-mx6kt3oe8x
    @user-mx6kt3oe8x 4 года назад +1

    አዩ ግርማ (ሶፍያ)ስወዳት ባያት ደስ ይለኝ ነበር።ሄኖክ ግን ቃልዬ ቃልዬ አበዛህ?

    • @eritreaasmara4640
      @eritreaasmara4640 4 года назад

      እረ በናትሽ ምን ችግር አሎው ታድያ ወረኛ

  • @tigisttadele6163
    @tigisttadele6163 4 года назад

    Hulacihum dess tlalacihu bertu astemari film new bye asbalewu kalye adnakish nesh yene mrt

  • @user-rc8fl9bq9w
    @user-rc8fl9bq9w 4 года назад +1

    እስኪ ለወጋን አስቡ

  • @user-jy9jg8ti7l
    @user-jy9jg8ti7l 4 года назад +3

    ድሬዎች እንዲነን

  • @sunyeyegrem6225
    @sunyeyegrem6225 4 года назад

    Haniya 1ga neh .hulachunem beta wedachuhalew selamachu yebeza

  • @fousiyafousiyafou3671
    @fousiyafousiyafou3671 4 года назад

    qaleya Yena Konjoo endyat eko endemtamerya

  • @user-jb9eu9gt2v
    @user-jb9eu9gt2v 4 года назад

    ነጺ ስወደው

  • @user-ji6mo8lh6h
    @user-ji6mo8lh6h 5 месяцев назад

    ሉላ የዛሬ 4 እንግዳ ነበረች ዛሬ ዋናዋ ሆነች

  • @user-jy9jg8ti7l
    @user-jy9jg8ti7l 4 года назад

    አንትዬ የሰፈሬ ልጅ

  • @asnakemathewos3788
    @asnakemathewos3788 4 года назад +3

    ቃልዬ ዳና ነሽ እንዴት ነሽ?

  • @tees1045
    @tees1045 4 года назад +1

    Kal setameri eko

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 4 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @naticisco9225
    @naticisco9225 4 года назад

    Enem arif new bye asbalew

  • @user-gs7wg3ut2e
    @user-gs7wg3ut2e 4 года назад

    እንጠብቃለን

  • @eldanagetachewtube4260
    @eldanagetachewtube4260 4 года назад

    ስታምሩ😍😍😍

  • @yapimapi6982
    @yapimapi6982 4 года назад +1

    13:09😂😂