Kaleb Show: ተዋናይት ገነት ንጋቱ ባልዋን በድጋሚ የተዋወቀችበት አስገራሚ ታሪክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 авг 2019
  • Kaleb Show# ተዋናይት ገነት ንጋቱ ባልዋን በድጋሚ የተዋወቀችበት አስገራሚ ታሪክ

Комментарии • 192

  • @user-jz1sn4fd7p
    @user-jz1sn4fd7p 4 года назад +73

    የኔ ቆንጆ ገኒዬ በጣም ግልፅ ሰው ነሽ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም

    • @arsmaarsma8577
      @arsmaarsma8577 4 года назад

      ልቤ ነው ጠላቴ ፥፦በረረነአጰቨዘሸቀቀቀጰ

    • @friewabebe1142
      @friewabebe1142 4 года назад

      #Subscribe_Me!

  • @speaktruth7536
    @speaktruth7536 4 года назад +6

    ዋው ማን ያውቃል እንደገና በድጋሚ በት ኖሮስ ማን ያውቃል new ትልቅ ሴት ብሩክ ነሽ

  • @yohanes.belayegzaberfkerne5942
    @yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 года назад +4

    ገኒየ የኔ ውብ ምርጥ ስው ጥንካሬሽን ስላደንቅ አላልፍም እድሜ ይስጥሽ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 4 года назад +13

    እባካቹ ከዚህ ላይ ተማሩ ፍቺ ብዙ ጉዳት አለው መለያየት የማይድን በሽታ ነው

  • @Hanan-po4xf
    @Hanan-po4xf 2 года назад +1

    እንደነዚህ ያለ ሰዎችን ያብዛልን መማር ትምህርት ቤት ብቻ አይደለም አጠገብህ ካለው ጠንካራ ሰዎች ነው ለበጎ ነው

  • @user-id7jv3qp5h
    @user-id7jv3qp5h 4 года назад +14

    ገንየ በጣም ጎበዝ ነሽ ፍቅር ያሸንፋል

  • @amareaklog6931
    @amareaklog6931 4 года назад +2

    ገንየ አሁን አይደለም ከድሮ ጀምሮ እወድሻለሁ በታመምሽ ጊዜ በእውነት እዝኘነበር መድሀንያለም ምስጋና ይድረስው ለዚህ ስለብቃሽ እሁንን እድሜ ጤናውም አብዝቶ ይስጥሽ ልጆችሽንም ከፍ ያለ ድፕረጃ ያድርስልሽ ስታምሪ እኮ

  • @beleteyohannesnigussie100
    @beleteyohannesnigussie100 4 года назад +1

    ታላቅ በሳል ታላቅ ታላቅ እምሮ አለሽ እግዚአብሔር ዘመንሽን ያስተካክለው ይጠብቀው ይባርከው በተሻለ ደስታና ሰላም ይካስሽ

  • @sisaymulu8799
    @sisaymulu8799 4 года назад +6

    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ መልካም እናት ነሽ ሠው መሪውን ይከተላል ለቤተሰቦችሽም እድሜና ጤና ይስጥልሽ ይቅር ባይ መሆን ሠላም አለው ።

  • @user-in3xo3nz7e
    @user-in3xo3nz7e 4 года назад +1

    ጥሩ ምርጥ አስተሳስብ መፍታት በአለም ያላነው ዋናው ነገር በስላም መለያየቱ እርግጥ ነኝ ትምህርት ይሆናል ለኢትዮጵያ ህዝቤ ምርጦች ይመቻችው ውድድ❤❤

  • @cynthiaafgew4969
    @cynthiaafgew4969 4 года назад +7

    እናት ለልጆቾ እሚባለው ይህነው ድቅአስተዋይሴትነሽ ተባረኪ ፍቅርሁሉንያሸንፋል

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 года назад +2

    ጀግና ሴት ንሽ የኔ ውብ
    🌸🌸🌸🌸🌸🌸💓💓💓

  • @emaadd4155
    @emaadd4155 4 года назад

    ወ/ሮ ገነት በጣም አከብርሻለሁ፡ ይኸ ታሪክ የአስተዋይነት ተምሳሌት ነው፡ ብዙ ሰዎች ይችን አንድ ጊዜ ብቻ የምንኖርበትን ዓለም ሰላምን እርቅን
    አማራጭ ማድረግ እጅግ የተሻለ መሆኑን ያስተምራል፡፡ ወርቅ በእሳት ውስጥ አልፎ ነው የሚያበራው፡ ጥንካሬሽን አደንቃለሁ ፡ጤና ዕድሜ እመኝልሻለሁ

  • @hewanassefa1089
    @hewanassefa1089 4 года назад +2

    There is nothing like living in peace!! Peace of mind is better than wealth!!!

  • @user-il9iq4yk7s
    @user-il9iq4yk7s 4 года назад +4

    የኔ ውድ እ/ር ፍፆሜሽን ያሳምርልሽ
    የማታ እንጀራ ይስጥሽ

  • @bibylove6395
    @bibylove6395 4 года назад +1

    ገኒ ምርጥ እናት ነሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @user-qz6vs3yb3o
    @user-qz6vs3yb3o 4 года назад +6

    2:41ኤጭ ለምንናገረው ነገር ሁሉ ለሰው ሞራል እንጠንቀቅ በማያገባን አንግባ ማንም የማንንም ሂወት አይኖርም

  • @user-sb5yg9lf5r
    @user-sb5yg9lf5r 4 года назад +7

    የተማረ ማግባት መታደል ነው

  • @user-ye7yp3fi5u
    @user-ye7yp3fi5u 3 года назад +1

    አይ የኔጀገና ያች አይነት ሤት ያብዛልን ብራቦ በረች

  • @user-jw1km5so3n
    @user-jw1km5so3n 4 года назад +1

    ገኒየ የኔ ቆንዶ ሰወድሸ እኮ ደግሞም በጣም ጠንካራ ነሺ የኔ ውድ ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሺን እናም ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሸ የኔ አሰተዋይ ነገር ውድድድድድድድድድድድ

  • @yodaheyyesakor3731
    @yodaheyyesakor3731 4 года назад +2

    Ohh gent,you are so brilliant

  • @mulunehhundie630
    @mulunehhundie630 4 года назад

    Vert open ans articulaire. God bless you and your family.

  • @aynigebrekiristos8229
    @aynigebrekiristos8229 4 года назад +2

    Wow God bless you. Amazing testimony. Love you
    Amrobshal.

  • @Muhammed-ov3cj
    @Muhammed-ov3cj 4 года назад +1

    የውነት ገኒየ ካች ብዙ ተምሬአለሁ አሁላይ ስደተኛነኝ ከስደት መልስ ልክ አችን መሆን እፈልጋለሁ ሙሉ በሙሉ አችን ባልሆን እኳ አሳካዋለሁ እድሜ ይስጥልኝ ገኒየ ስወድሽ

    • @alammm8139
      @alammm8139 3 года назад

      አሁንአብረዉ ናቸዉ ወይሥ እደተላያዩናቸዉ?????

  • @lubie31
    @lubie31 4 года назад +1

    Betam yemiwodat dink sew 🙏 liyu nesh yene ehit 🤲nurilin 🙏

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 года назад +5

    ዋዉ ልዩ ሢት

  • @almazgiday9935
    @almazgiday9935 4 года назад

    ገኒ ጎበዝ ፈጣሪ ፍቅራሹ ይጨምር እመቤተ ማርያም ከናተ ትሁን አመን

  • @MsWongelawit
    @MsWongelawit 4 года назад

    Am. Impressed. Welldone, tilik sew nesh.

  • @yonasasmelash7443
    @yonasasmelash7443 4 года назад +11

    Brillant hopefully you will get back together very soon may GOD help us.

  • @temarinet4572
    @temarinet4572 4 года назад +2

    ገኒዬ በጣም ትልቅ ሰዉ ነሽ፡፡

  • @user-ks8ys4xe2e
    @user-ks8ys4xe2e 4 года назад

    ገኒ አሁንም ትዳራችሁ አዲሱት ሁሉም ነገር ከናቱ እዴማይበልጥ አስቡና ዴስ ይላል በጣም

  • @muhdinbuser5818
    @muhdinbuser5818 4 года назад

    ዋው በጣም ደስ ይላል ደግሞ ሜካፕ ይሁን የተፈጥሮ ይሁን በጣም ሲበዛ ቆንጆ ነሽ!

  • @hanahadgo2766
    @hanahadgo2766 4 года назад

    Wow amazing woman too explain about the man who we are in syde the the house 👌👏💯

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 4 года назад +1

    ገኒዬ አድናቂሽ ነኝ ፍቅር ያሸንፋል ብለሻል ፈጣሪ ከእነ ቤተሰቦችሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥሽ

  • @gebyaneshejigu6359
    @gebyaneshejigu6359 4 года назад

    ገኔ ጥንካራ ሴት ነሽ በጣም ነዉ የምወድሽ ከአንቼ ብዘ ጠቃሚ ነገሮችን ነዉ የምንማር መልካም ሴት ነሽ ዘመንሽን ይባርክልሽ።

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 4 года назад +2

    ገንዬ ስወድሽ ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @bona2318
    @bona2318 4 года назад +6

    ገኒ የኔ ውብ

  • @mymamem7164
    @mymamem7164 4 года назад +2

    ይሄ ታሪክዋ ስንቴ እንደሰማሁት የሚገርም ማስተዋል ነው

  • @sarass2644
    @sarass2644 2 года назад

    Giney denk enate neshe fetri regem edemna tena knlijwechesh yseteshe swedesh 😍😍❤🙏

  • @bkale6181
    @bkale6181 4 года назад

    Wonderful women.I liked the way she reproached.

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 года назад +1

    ጎበዝ ነሸ 💪💪💪💪

  • @sisaybirhane6977
    @sisaybirhane6977 4 года назад +1

    Geny really ur Gretttt

  • @uuu6182
    @uuu6182 4 года назад

    የኔ ጣፍጭ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነት

  • @ainidaddy3619
    @ainidaddy3619 4 года назад

    በእውንት ጠ ንካራ ሴት ነሽ ገኒ ርጅም እድሜ የስጥሽ ብዙ ተምሬ አለሁ ካንቺ

  • @amiinamuhammad2291
    @amiinamuhammad2291 4 года назад +1

    Mashallah

  • @abdoadm3530
    @abdoadm3530 4 года назад +1

    Kaleba show 🌹

  • @EthiopianMandafro
    @EthiopianMandafro 4 года назад

    አድናቅሽ ነኝ ገነት ታርክሽ ደስ ይላል ጉበዝ ሴት ነሽ

  • @selamawitkebede6439
    @selamawitkebede6439 4 года назад +1

    ጎበዝ ሴት ነሽ ለሌሎች ሴቶች እናቶች አርያ የምትሆኝ ነሽ ይሄ ምክርሽ ለብዙ ቤተሰብ ማካፈል ማስተማር አለብሽ

  • @fadymohamed5358
    @fadymohamed5358 4 года назад +2

    Hulum indedachi bihon wawwww

  • @meazameaza4610
    @meazameaza4610 4 года назад

    Woww liyu sewu nesh gen

  • @hannafirdawoke6576
    @hannafirdawoke6576 4 года назад +1

    Sweet

  • @demey89
    @demey89 4 года назад

    congratulation. i am proud of you. marriage is a key for success if it's right but it better to walk out if it is not working because it can paralyze you and your children when it is wrong and abusive .so you did right thing.

  • @natinati6132
    @natinati6132 4 года назад +2

    Amen❤❤❤❤💋💋

  • @alberteinstein4416
    @alberteinstein4416 4 года назад

    Wawuu how brillient mactured women 👍👍👍👍

  • @user-fi7nj5ko2l
    @user-fi7nj5ko2l 4 года назад +4

    ገኑየይ ስወድሽ እኮ😍😍😍😍💋💋💋

  • @eisabethaddisu7765
    @eisabethaddisu7765 4 года назад +2

    Wow Egziabher yemesegen !

  • @suzanmuhammed9643
    @suzanmuhammed9643 4 года назад

    Matured woman.

  • @user-my5fp5mx3b
    @user-my5fp5mx3b 4 года назад

    Geniey yenie konjo

  • @eyesusiyadinali9543
    @eyesusiyadinali9543 4 года назад

    Wowa yene konjo

  • @linaabraham8673
    @linaabraham8673 4 года назад

    Ayechenkelate Tabaraki

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 4 года назад +1

    Sunning Story!

  • @zaharaseiezahara217
    @zaharaseiezahara217 4 года назад +3

    በጣም ትልቆ ማስተዋል አለሺ

  • @rabiaali8519
    @rabiaali8519 4 года назад

    Betam gobezi jegen neshi mash allah

  • @hiwotmoges9964
    @hiwotmoges9964 4 года назад

    ገንየበጣም ነው እምወድሽአንደበተመልካም

  • @princehayes4240
    @princehayes4240 4 года назад

    Ethiopian traditional music

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 4 года назад

    Ketsemamachehu lemne tekasesachehu

  • @caterinaenrico5470
    @caterinaenrico5470 4 года назад

    Asteway set Geniye!!!!

  • @nebiyaymebratu3837
    @nebiyaymebratu3837 5 лет назад +1

    Hero nesh

  • @fefeb4298
    @fefeb4298 4 года назад

    I like her Natural hair

  • @HayatHayat-fp6oz
    @HayatHayat-fp6oz 4 года назад

    ውይ ስወድሽ

  • @zedeshoyoutube3528
    @zedeshoyoutube3528 4 года назад +1

    Genete. Betame. Gobeze. Sete. Nshe 😍👍 Beravo

  • @nabeyatderso1383
    @nabeyatderso1383 4 года назад

    Yene Konjo

  • @yabalebachew2683
    @yabalebachew2683 2 года назад

    Waw

  • @konjofeker7348
    @konjofeker7348 4 года назад +2

    ገኒ ቆንጆ እንኳንም ተራቅሽ በልጆችሽ ምንም ነገር በተሥቀሪበቸውም ግን መጎደተቸው አይቀርም ነበር የአበትም የእነትም ፍቅር የተለየ ነው የተደለ ልጅ ነው ከአበትና ከእንነቱ ምየድገው ለልጆችሽ ሥትይ ተገሺ እኔም አንድ ልጄን ለብቸዋ አሥቀራወት ለኔ ቢደለኝም ልጄን ግን ጎደወት

  • @yonasteshome1139
    @yonasteshome1139 4 года назад

    LEMENDNWE GENE MESHEGAGEREYA DEMSU TEREMBWA YEHONWE ..BETAM YEREBESHALE

  • @martamegersa4262
    @martamegersa4262 4 года назад

    Kalibye ehenen komet lgnii sher adrglat

  • @alemashwoldegiorgis1794
    @alemashwoldegiorgis1794 4 года назад +1

    Very inspiring lady ❤️🙏❤️

  • @user-bh9zy6dq8h
    @user-bh9zy6dq8h 4 года назад +1

    የተማረ ስለሆነ ነው ነገሮችን የሚያመዛዝን ያንቺ ብቃት እዳለ ሆኖ

  • @alemashwoldegiorgis1794
    @alemashwoldegiorgis1794 4 года назад +1

    Love the way she described her parents!!

  • @barechabreha2418
    @barechabreha2418 4 года назад

    Yena konjo mezan

  • @paulaskidane561
    @paulaskidane561 4 года назад

    Tedar eko mechachale hono ayaweqem meneme sataweqe tedar wesete zewe bela neber malet tedar ayeto endalaye metewe newa wana meseretu enji mechachale fexume weshete newe endete yesewen leje techelewaleh zemenehene hula

  • @hewanassefa1089
    @hewanassefa1089 4 года назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 this is a lesson for me😭😭😭

  • @kalidenali5599
    @kalidenali5599 3 года назад

    ማሻአላህ ብያለሁ ከኒሌጆችሺ ጨዋታ ያሥደሥተኛል የገጠርልጅነኝ ኑሬ

  • @tesfaykassa3044
    @tesfaykassa3044 3 года назад

    ሰዉ ሁል ጊዜ ከእግዚአብሔር ሃሳብ ሲወጣ እና ዝናዉን፣ገንዘቡን ማምለክ ሲጀምር ልክ እንደዚች ሴትዬ ይሆናል፤ዝም ብሎ መቀባጠር ለማንኛውም ዓለም አቀፍ የሐይማኖት ሊቃዉንቶች ስንኖር በሒወት ዉስጥ የሚያስፈልግ ለተረጋጋና ጤናማ ኑሮ ያስቀመጡት ነገር አለ ለግንዛቤ እንዲሆን ላስቀምጥላችሁ፣ቀዳሚ ነገር 1-እግዚአብሔር/ፈጣሪ/ 2-ባል ወይንም ሚስት 3-ልጅ/ልጆች/ 4-ስራና/አገልግሎት/ 5- እናትና አባት 6-እህት ወንድም 7-ጓደኛ
    እነዚህ ሁል ጊዜ ቦታቸዉ ካልተቀያየረ ማንኛዉም ሰዉ ሠላማዊ፣ጤነኛ፣ነውር የሌለበት ለአገር የሚተርፍ ማንነት ይኖረዋል፤ትዳርን ያህል ቅዱስ ነገር በሚተወነዉ ድራማ ልክ መመልከት በላይ ስንፍና የለም!!!

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 4 года назад +1

    ገኒ ጎበዝ

  • @meswerdofa3096
    @meswerdofa3096 4 года назад +1

    ደስ ይላል ጥሩና አስተማሪ የተማረና አስተዋይ ሰዉ የሚሰራዉን ስራ ነዉ የሰራሽዉ።አድንቄሻለሁ

  • @user-wc6gw9ls9x
    @user-wc6gw9ls9x 3 года назад

    ወይኔ የኔ ቢጤ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ትክክል ነሽ

  • @mekedesalemayew481
    @mekedesalemayew481 4 года назад

    Gniya wdeshalaw

  • @adugnahailu7878
    @adugnahailu7878 4 года назад +1

    ገኒየ የኔ ቆንጆ እንባየን አመጣሽውኮ

  • @shadiashadeen2537
    @shadiashadeen2537 4 года назад

    Menme bhwune iweldshelete sewe kefwushene aiwedeme genzebe aileiyachwu tenelsachwhu tgabwu anelake imolawale

  • @tedes9115
    @tedes9115 4 года назад

    ዋውውው ምርጥሰውነሽ

  • @nahijea4559
    @nahijea4559 4 года назад +10

    Damn she can talk !!

  • @misshayatmisshayat9299
    @misshayatmisshayat9299 4 года назад +1

    Oh

  • @rahelkassa6038
    @rahelkassa6038 4 года назад

    Konjeyeee

  • @eramelaseid5217
    @eramelaseid5217 4 года назад

    ምረጥ ጠካራ ሴትነሺ ገኒየ ሳላደቅሺ አላልፍም

  • @aweaman1497
    @aweaman1497 4 года назад

    ገኒ፡ምርጥ፡እናት፡ነሺ

  • @seblebekele8218
    @seblebekele8218 4 года назад

    ገን የኔ ጀግና

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 года назад +2

    እደኔ ጥግ ላይ ያለውንስእል ያየ አለ
    በዚም በዛም የኖማኒቲ እምንት ስር እየስደደ ነው
    እግዚአብሔር ብቻ ይርዳን ከዚ አምልኮ

  • @dawitgebremichael1806
    @dawitgebremichael1806 4 года назад +2

    We have to remember the words we have sworn during our wedding day. Marraige is precious covenant between God, man and a woman not simply a business contract.

  • @hanadijassim6908
    @hanadijassim6908 3 года назад

    Basimami jeginashi iko inati indazanti mastawalii yistanii gobazi inati neshii