Lula Gezu | Eregnaye | የ ኢቢኤስ ጋዜጠኛና የእረኛዬ ተዋናይዋ ሉላ ገዙ ያልተሰሙ እውነታዎች | Seifu on EBS |EBS Kidame Keseat

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Lula Gezu | Eregnaye | የ ኢቢኤስ ጋዜጠኛና እረኛዬ ተዋናይ ሉላ ገዙ ያልተሰሙ እውነታዎች | Seifu on EBS | EBS Kidame Keseat
    🔴በየጊዜው የምንጭናቸውን ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህን ይጫኑ👇
    / @fetafegegta
    🔴Subscribe for more funny and inspirational videos.👇
    / @fetafegegta
    Feta Fegegta is an Ethiopian infotainment youtube channel with creative contents, that will show viewers entertainment news, celebrity lifestyles, short funny video clips, informative and educational videos.
    • New videos weekly on every Saturday.
    #lulagezu
    #eregnaye

Комментарии • 153

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 11 месяцев назад +11

    ሉላ ጨዋና ስርአት ባተሞላበት ቤተሠብእና ጎረቤትህ መሀል ተኮትኩታ ያደገች ጨዋ ልጅ ናት❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 10 месяцев назад +4

    ሉላየ ጨዋ ልበ ርሑርሕ ለስው የምትደነግጥ ስለስው ችግር የሚያንገበግባት ጥሩ ልቦና ያላት ርሑርሕ ዘመንሽ ይባረክ እሕቴ አድናቂሽ ነኝ❤

  • @gelatesfaye4353
    @gelatesfaye4353 Год назад +12

    ሉላዬ የኔቆንጆ ዘመንሺ ይባረክ ተባረኪልኝ የኔጨዋ

  • @muboedo2925
    @muboedo2925 2 года назад +13

    We studied same school...she has great personality and friendly person.👌

  • @demekeshiferaw4316
    @demekeshiferaw4316 Год назад +7

    እንደዚህ አዝናኝ ዩቱበሮች በጨዋ ደንብ ይብዙልን እንላለን

  • @habtomgebre1523
    @habtomgebre1523 Год назад +3

    luka she is kind and respectful person

  • @hasetmch6549
    @hasetmch6549 Год назад +4

    ሉላዬ ቆንጆ ጨዋ አዛኝና ሩህሩህ ኑሪልኝ

  • @emumistr7760
    @emumistr7760 Год назад +30

    ፍትህ ወለጋ ላሉ እናት አባት ወድም እህት😭😭😭😭😭😭😭

  • @abeselombehonegn23
    @abeselombehonegn23 Год назад +6

    She is a very beautiful and orderly woman. May she bless me and wish her a long life🙏

  • @user-im6ul1hi9x
    @user-im6ul1hi9x Год назад +5

    በጣም ቆንጆ ናት ምርጥ ሀበሻዊት😘😘😘😘

  • @seblebirru559
    @seblebirru559 Год назад +1

    በጣም ጥሩ፣ ትሁት፣ የተረጋጋች፣ አዛኝ እና ሰላማዊ ሰው መሆኗን

  • @haymigecho253
    @haymigecho253 Год назад +1

    ይቺ ቆንጆ ሴት ያላወራኸው ሌሎች ብዙ ነገሮች አሏት

  • @youtubeuser7684
    @youtubeuser7684 11 месяцев назад +1

    ሉልየ የኔ ልጅ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @dertogada55
    @dertogada55 Год назад +1

    እጅግ በጣም ጎበዝ ናት

  • @soyafuad2497
    @soyafuad2497 Год назад +7

    ጉድ እረኛዬ ላይ አለችደ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አይቼዉ አለሁ ግን ልብ አላልኳትም

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Год назад

      የአያል ጓደኛ

    • @mahleta.kassie8193
      @mahleta.kassie8193 Год назад +1

      ከ 2 አረፍተነገር በላይ አልተናገረችም ለዛ ነው ያላስተዋልሻት

    • @sarakasim1340
      @sarakasim1340 Год назад

      ልብ በያት

    • @emuyasmin5283
      @emuyasmin5283 Год назад

      ጥቁር ናት እዛ ላይ ያለቤካፕ ክክክክ

  • @koramaryam3296
    @koramaryam3296 Год назад

    She is my Beautiful casein ,
    I am proud of you , Always Beautiful . Alem,USA

  • @user-ud9xe6mh9w
    @user-ud9xe6mh9w 8 месяцев назад

    ሉላየ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ

  • @admasmolla6648
    @admasmolla6648 Год назад +1

    Btam desa ylale YLula hewta ylalcem artist tmhert ystal ymtltn agern Thanks !!!!

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 2 года назад +3

    She is wonderful

  • @JeryBerhanu-g2r
    @JeryBerhanu-g2r 23 дня назад

    ሉላ ቆንጆ ቁመናሽ በጣም ነው ሚያምረኝ

  • @degis9636
    @degis9636 Год назад +1

    የኔ ልዩ ስወዳት❤❤❤❤❤

  • @solomonsisaye6320
    @solomonsisaye6320 9 месяцев назад

    Betam mewdat bahriyewa hulu wedlatalew rega yalechina kin sew timeslegnalch

  • @user-ws2uf1iq1i
    @user-ws2uf1iq1i Год назад +2

    መልካም ሰው ስወዳት።

  • @bezakebede6562
    @bezakebede6562 Год назад +1

    በጣም የምወዳት

  • @mohdjameel7148
    @mohdjameel7148 Год назад +5

    የኔ ቆጆ ጥሎብኝ እወዳታለው

    • @Tilamedia-bz5oj
      @Tilamedia-bz5oj Год назад

      www.youtube.com/@user-vc8st9ht1y

    • @fozia1239
      @fozia1239 Год назад +1

      ምኗ ነው ቆንጆ ያስባላት በጣም ይገርማል ለነገገሩ የሀገራችን ቆንጆ ተብለው የሚሸለሙት በውበታቸው ሳይሆን ወይ በዘመድ ወይ ገላን በማቅረብ ነው በጣም ያሳዝናል ቆንጆዋ ቁጭ ብላ ይቺ ሞዛዛ ወዝ የሌላት ጠማማ አፍ መመረጧ በጣም ያሳዝናል።

  • @tezetaaschalew6468
    @tezetaaschalew6468 Год назад +2

    Beautiful

  • @user-jp7ml5rr1n
    @user-jp7ml5rr1n 10 месяцев назад

    Oh wow Lloue you ❤️❤️❤️

  • @betelehemsolomon9259
    @betelehemsolomon9259 Год назад +2

    I stop watching because the back ground music is too LOUD and very ANNOYING.

  • @Mulu-yl5yj
    @Mulu-yl5yj Год назад

    Betam konjo tihut yeteregagah des sitel

  • @Tilamedia-bz5oj
    @Tilamedia-bz5oj Год назад +1

    she is beautiful

  • @merononeday8724
    @merononeday8724 2 года назад +13

    ደግሞ ሉላ አይደለችም እረኛየ የምተዉነዉ

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Год назад +3

    ግንኮ ሉላ በዉበት ትበልጣታለች

  • @molalegn018
    @molalegn018 Год назад

    Nice info.

  • @tinsaebirhan3228
    @tinsaebirhan3228 Год назад +2

    እናት ባለጌ ናችሁ አገር እንደዚህ ስታዝን መቆም ያቃታችሁ

  • @etabmestwate9195
    @etabmestwate9195 Год назад +1

    ስወዳት

  • @sabahabteslasie618
    @sabahabteslasie618 Год назад

    አላለም ሰማኒያ አንድ ሳቃት እንኳን 20 አመት ነው

  • @usehhyh
    @usehhyh Год назад +3

    በምን መስፈርት ከ ውቧ ሌንሳ ልትበልጥ ቻለች? እኔ አማራ ነኝ ፍርድ ሲዛባ ግን ያናደኛል። ሌንሳ መለሎ በጣም ውብ ነች። ይህን ቪዲዮ ካየሁ በዃላ ሌንሳን አየዃት ዩ ቲዩብ ላይ ደጋግሜ። በፊት ገጽታ በቁመናም በመስህብም ሉላ የሌንሳን ግማሽ አትሆንም።ሳቃቸውን እንኳን አወዳድሩ።እንዴት አይነት ፍርድ ቢኖር ነው ከሌንሳ የበለጠችው? በዘርና በወቅቱ ወያኔ ባለስልጣን በመሆኑ? ይገርማል ፍርድ

  • @amynaA-tc6py
    @amynaA-tc6py 11 месяцев назад

    ማር ናት

  • @SemiraJemal-br6eo
    @SemiraJemal-br6eo 7 месяцев назад

    ሉላዬ የኔ ፍቅር

  • @begenamedia9125
    @begenamedia9125 Год назад

    Terat semun keyerenda she is butiful. endustrw lay tefelagi nat

  • @user-os8zd9eg5y
    @user-os8zd9eg5y Год назад +1

    حلوه وجميله وانا من المعجبين ببرامجها التي تقدمها

    • @Elsa_444
      @Elsa_444 Год назад

      በአማርኛ ይፃፉ

  • @fahizafahiza6249
    @fahizafahiza6249 Год назад +2

    እርትትውናላች እርኛላይ ኮሜታታሮ ልክነው

  • @DAMOTENTERTAINMENT701
    @DAMOTENTERTAINMENT701 Год назад +3

    አዎ ቁጭ እሷን

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 11 месяцев назад +1

    ብሄሯ ምንድነው

  • @TigistFisehagiorgis-cd6hm
    @TigistFisehagiorgis-cd6hm 7 месяцев назад

    Lulaye betam new mewedesh!

  • @tiruneshmelka9920
    @tiruneshmelka9920 Год назад

    Betam new miwedat tiru sinemigbar ke kunjina gar Lulaye betam konjo

  • @mygodiswonderful1915
    @mygodiswonderful1915 Год назад +2

    በጣም ቆንጆ ናት ግን መቀመጫውን bbl fat transfer plastic surgery ተሰርታዋለች ለምን ይዋሻል

  • @edelawitmusse7292
    @edelawitmusse7292 Год назад +1

    waw

  • @amsaluabera9928
    @amsaluabera9928 11 месяцев назад

    ሉላ በውበትዋ ተማርኬ ለትዳር ልይቅ ወደሀገር ቤት ለመምጣት ሳስብ እስዋ፠አግብታለች የሚል መርዶ ሰማሁ:: $50 ሺ ዶላር የገዛሁትን ዲያመንድ ሉላ ብዬ ስም ሰጥቼው bank of america በአደራ ከተቀመጠ 10 አመቱ ነው:: ትዳርዋ እንዲፈርስ አልፀልይም ግን ከተፋታች ልቀልባት ዝግጁ ነኝ::
    ቁመትዋና ሳቅዋ ይማርካል knock out ልብሶችዋ ውበትዋን አጉልቶአታል::

    • @user-fn6ny8zl9v
      @user-fn6ny8zl9v 11 месяцев назад

      እር በናትህ እኔም እንደ ሉላ ነኚ እዲሉን እንደሶ ሶሻል ሚዲያ ላይ ስላላገኘሁት ነው እባክህ ዳይመንዱን ለኔ😂😅😅😂😂😂😂😂

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 Год назад

    Lula kamelekame sebeana gara beautiful

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Год назад +1

    wow

  • @user-le6db7tm7l
    @user-le6db7tm7l 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @edenhgeberial9406
    @edenhgeberial9406 Год назад +1

    እግሮ ግን ትንሽ የዞረ ነዉ

  • @ghadercell1869
    @ghadercell1869 Год назад +1

    እኔብቻነኛአምልሰትንየምትመስለኛ

  • @AbegazShiota-v5b
    @AbegazShiota-v5b 2 месяца назад

    ለምነ ትቀደዳለህ እረኛዬ ላይ አልሠራችም

  • @kaleabmelaku7014
    @kaleabmelaku7014 Год назад +2

    የሉላ ጊዜ እየመጣ ነው

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 Год назад

    ኣምለሰትም አጋሜ

  • @asratzenebe982
    @asratzenebe982 Год назад

    kememotu 1 ken befit yetederege kale meteyeke tederegelet beleh ye zelabedekew lela ye tarikun speech new ,,wenbede acheberebari,,,wusha

  • @hanihanibal
    @hanihanibal Год назад

    Lula Gezu bexam bexam new yemewedat yna konjo.

  • @juneydi.m3815
    @juneydi.m3815 Год назад

    Jezba backgroun musicawen tewew

  • @debebe9993
    @debebe9993 Год назад +3

    ከመሸራሞጥና ከአጨብጫቢነት ይልቅ ምንአለበት ለሚራቡት ለሚፈናቀሉት ለሚጨፈጨፉት ከጊዜያችሁ ከዕውቀታችሁ ከገቢያችሁ ቶንሽ እንኳን አስተዋጽኦ ብታበረክቱ

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu8571 10 месяцев назад

    ተፋታለች። ሌላ ሰው ቀለበት አስሮላታል አተባሉ ይወራል። አጣሩልን።

    • @fetafegegta
      @fetafegegta  10 месяцев назад

      ልክ ነው አሁን በአንድ እንድ እለመግባባት ከባለቤቷ ተለያይታ ከዜማ ላውንጅ እና አንድነት ስጋ ቤት ባለቤት መሳይ በቀለ ጋር ፍቅር ጀምራለች

  • @senaitmisghinadawit5383
    @senaitmisghinadawit5383 Год назад +1

    Lula gn Eritrean nat weys endiet Lula tebalech n Amleset wey Asmara teweldew yhon ?

  • @lemlemabera3651
    @lemlemabera3651 Год назад +1

    ሙዚቃው ይረብሻል

  • @AminaAmina-st5sx
    @AminaAmina-st5sx 2 года назад

    mert akerareb👏👏👏👏

  • @thefitsum3013
    @thefitsum3013 Год назад

    Tegaru nat?

  • @netsizebene8511
    @netsizebene8511 Год назад

    Gbuna.eyut.eregnaye.lay.tewnalch

  • @melikummelikum9285
    @melikummelikum9285 Год назад

    እረ ሉላ አደለችም ያያል ጉደኛ በረኛዬ ድራማ

  • @user-ct4yh9er3e
    @user-ct4yh9er3e Год назад +2

    ውሸት ካልጨመራችሁ ያማችኋል መሰለኝ ደግሞ ስለደመወዛቸው አንተ ምን ቤት ነህ ውሸት አይሰለቻችሁ

  • @eskedarmulaw3114
    @eskedarmulaw3114 2 года назад +5

    አረ ቅጠሩኝ ኢቢኤሶች

  • @kisanet4715
    @kisanet4715 Год назад

    ሉላ አጋሜ ናት

    • @selamhabte3070
      @selamhabte3070 Год назад

      I think the word agame is new word for u 🤣

  • @tsehaygebeyehu6313
    @tsehaygebeyehu6313 Год назад

    !gna konjo Lulaye

  • @user-es1ql8rh6c
    @user-es1ql8rh6c Год назад

    Ante yesewn sem atatfa

  • @tesfayemekuria4224
    @tesfayemekuria4224 Год назад +1

    የማነው ቀዳዳ ደግሞ ሚስ ወርልድ? እረኛየ?

  • @user-cx7en3yk3g
    @user-cx7en3yk3g 2 года назад

    ፍታ

  • @andebetteklie482
    @andebetteklie482 11 месяцев назад

    Lula Gezu adnakysh negn

  • @hirutgashaw9206
    @hirutgashaw9206 2 года назад

    she is single mom

  • @MotiTamrat-ze4dy
    @MotiTamrat-ze4dy 8 месяцев назад

    Ebs

  • @biniyammulualem4478
    @biniyammulualem4478 Год назад

    des yemetele

  • @abdurahmanhussein8052
    @abdurahmanhussein8052 Год назад

    Er alphabet ergnaye lay

  • @almasswiby1138
    @almasswiby1138 2 года назад

    🌹🌹🌹🌹

    • @marta-im6sj
      @marta-im6sj 2 года назад

      Lual yen konjo barchi esh

  • @user-yr9oh2rn8m
    @user-yr9oh2rn8m 11 месяцев назад

    ምነው ሰው በተመሳሳይ ላይኖርነውደ

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew4353 Год назад

    Swedat

  • @helenmoligeta5505
    @helenmoligeta5505 2 года назад +1

    Weregna Bitte neh

  • @amenblessyou3812
    @amenblessyou3812 2 года назад +1

    1970 naw yetoldehew

  • @binabera6435
    @binabera6435 2 года назад

    5

  • @user-pv4ne5pl3x
    @user-pv4ne5pl3x 7 месяцев назад

    ይቼ 666

  • @bezaa1722
    @bezaa1722 2 года назад +8

    አረ ዉሸት ነዉበ1981 አይለም የተወለደችዉ 70 ምናምን ነዉ

    • @asrat7515
      @asrat7515 2 года назад +2

      ክክክክክ አዋላጇ ኖት ?

    • @tsigeredamucheye9426
      @tsigeredamucheye9426 2 года назад

      በምን አወቅሽ ወይ አንዳንዱ ሰው

    • @bezaa1722
      @bezaa1722 2 года назад +2

      @@tsigeredamucheye9426 የሆነ ኢንተርቪው ለይ ሰምቼ ነዉ

    • @romi2171
      @romi2171 Год назад

      @@asrat7515 አዋላጇ ነበርሽ🙄😀😀😀

    • @asrat7515
      @asrat7515 Год назад +1

      @@romi2171 እኔን ነው ? ክክክክክ የኔም ጥያቄ ነው ክክክክ

  • @get4506
    @get4506 2 года назад

    J

  • @tityethiopia6546
    @tityethiopia6546 2 года назад

    Demrugn

  • @doit9895
    @doit9895 Год назад +1

    ውሸታም ባል የላትም

  • @mega8101
    @mega8101 Год назад

    እንከፍ ነህ!
    እረኛዬ ላይ ያለችው ሳያት ናት

  • @kflekesete2312
    @kflekesete2312 Год назад

    ውሸት ነው።ኣትመኑት

  • @dejutub813
    @dejutub813 Год назад +1

    አቤት ውሸት ሉላ ደግሞ የቱ ጋ ነው እረኛዬ ላይ የተወነችሁ አረ መረጃ ስትለቁ በእውቀት የተሞላ ይሁን

    • @fetafegegta
      @fetafegegta  Год назад +3

      የአያል ጓደኛ ሁና መጀመሪያ አካባቢ ሰርታለች ብዙ ክፍል ላይ አለች ለምሳሌ ምዕራፍ 2 ክፍል 3 ላይ ፓስተሩ ላይ ጭምር አለች 29ኛ ደቂቃ አካባቢ ማየት ይችላሉ

    • @edensky5825
      @edensky5825 Год назад +2

      ነበረች

    • @milkilion696
      @milkilion696 Год назад +1

      Deju Tub, Majamareya atara.Doma 😂😂😂😂

    • @user-pj1ou6tk5s
      @user-pj1ou6tk5s Год назад +2

      ተውናለች መጀመሪያ አንተ እራሱ አጣራ

  • @addisalem4056
    @addisalem4056 Год назад

    አትቀደድ

  • @dekomeseret2866
    @dekomeseret2866 2 года назад

    ፐቀ

  • @BoomBoom-un5xu
    @BoomBoom-un5xu Год назад +1

    ያው ጁንታ አይደሉም ይመሳሰላሉ

  • @delinateklmaryam7593
    @delinateklmaryam7593 Год назад

    ውሸታም ጨምላቃ

    • @Elhame-vd7ve
      @Elhame-vd7ve 11 месяцев назад

      እዉነትም ጨምላቃ😂😂😂😂😂😂😂

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 года назад +1

    ደምሩኝ

  • @user-vf8lg7nb1d
    @user-vf8lg7nb1d 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤