Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Mogachoch EBS Latest Series Drama - S07E151 - Part 151 የተስተካከለ (Corrected)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 авг 2018
  • ክብራን ተመልካቾቻችን
    በቴክኒክ ስህተት ምክንያት አስቀድሞ ቻናላችን ላይ ተጭኖ የነበረው ሞጋቾች ክፍል 151 የተወሰነ ደቂቃው ከክፍል 153 ጋር ተቀላቅሎ ነበር፡፡ አሁን ክፍል 151 ተስተካክሎ ተጭኗ፤ ያልታዩ ታሪኮች ስላሉብት አዲስ የተጫነውን ክፍል 151 እንድታዩት እንጋብዛለን፡፡
    ለተፈጠረው ስህተት ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃልን፡፡

Комментарии • 208

  • @Mekdimedia
    @Mekdimedia  6 лет назад +82

    ክብራን ተመልካቾቻችን
    በቴክኒክ ስህተት ምክንያት አስቀድሞ ቻናላችን ላይ ተጭኖ የነበረው ሞጋቾች ክፍል 151 የተወሰነ ደቂቃው ከክፍል 153 ጋር ተቀላቅሎ ነበር፡፡ አሁን ክፍል 151 ተስተካክሎ ተጭኗ፤ ያልታዩ ታሪኮች ስላሉብት አዲስ የተጫነውን ክፍል 151 እንድታዩት እንጋብዛለን፡፡
    ለተፈጠረው ስህተት ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃልን፡፡

    • @addisalametube2147
      @addisalametube2147 6 лет назад

      Mogachoch thanks 💚💛❤️

    • @tinakonjotedila1145
      @tinakonjotedila1145 6 лет назад

      Mogachoch yhema yetaye new kifil 153 new yetezeberarekew

    • @aldoseri4113
      @aldoseri4113 6 лет назад +1

      እሺ ያጋጥማል እግዚአብሔር ያክብርልን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @user-de3eu5ve2q
      @user-de3eu5ve2q 6 лет назад

      Mogachoch ok ይቅርታ ለፈጣሪ ምን ማለት አይደለም ሞጋቾች
      እኛም ከልብ እናመስግናለን!

    • @twcl7365
      @twcl7365 6 лет назад +1

      Mogachoch እናንተ የራሄል ልጀ የት አደረሳችሃት? ደሞ አጥላባቸው መገደል አደለም መሰቀል ይገባው ነበር!!

  • @amantube2265
    @amantube2265 6 лет назад +12

    ሞጋቾች ያጋጥማል እናመሰግናለን ውድ የኢትዮ ኤርትራ ቤተሰቦቼ ሰላም ጤና ይስጥልኝ !!!!!!!

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 лет назад

      Sudi papa ሰብስክራይብ አድርጌካለው አተም ሰብስክራይብ አድርገኝ መልካምን ሁሉ ተመኘው

  • @Tewab
    @Tewab 6 лет назад +4

    እሺ ይሁን ሞጋቾች እንካንም ደህና መጣችሁ መልካም እለተ ቅዳሜ

  • @user-ek7vw9xn9f
    @user-ek7vw9xn9f 6 лет назад +11

    አጥልየ ይሙት ምንም አልገባኝም ሆሆ

  • @tesfayederrese5329
    @tesfayederrese5329 2 месяца назад

    ራሄል ድነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y 6 лет назад +1

    እንኳን በሰላም መጣቹሁ ሞጋቾች
    እናመሰግናለን

  • @marina.jesuslove7976
    @marina.jesuslove7976 6 лет назад +5

    Welcome I am first give like🙏🙏 loved u all God bless Ethiopia and Eritrea🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ff5fg5hd4i
    @user-ff5fg5hd4i 4 года назад +1

    እልልልልልልልሎልልልልል አጥላባቸው ሞተ ክክክክክክክክክክክ

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 6 лет назад

    ያጋጥማን መጎቹችየ ይቅረታችሁን እንቀበላለን ሰላምችሁይብዛ

  • @user-cr6hq2iq8i
    @user-cr6hq2iq8i 6 лет назад +10

    ምነዉ ሞጋቾች ምነዉ ዘባረቃችሁ በፊት ጥሩ ነበራችሁ

  • @yelijeenat6425
    @yelijeenat6425 6 лет назад +18

    ኮሜቶች or ተመልካቾች አጥላባቸው ሊገላት ሲገባ እንጂ ሲሞት አላየንም ቀብሩን እንጂ ሲቀበር አላየንም ሳሙኤል ሆስፒታለ ታሞ ተኝቶ እንጂ ሲተኮስበት አላየንም ስለዚህ ዝም ብላችሁ ተመልከቱ ቀስ እያለ ይገባችኃል ትግስት አርጉ

    • @genet.teshomegenet8560
      @genet.teshomegenet8560 6 лет назад +1

      Samerawit H። ቨራጉድ ድድድድ

    • @user-hj7fu8sy9j
      @user-hj7fu8sy9j 6 лет назад +1

      ሲሞትማ አየሽ እኮ ከሳጥን ዉስጥ ራሱን ሲያጠፋ

  • @user-fr7lo5ox7x
    @user-fr7lo5ox7x 6 лет назад

    እንኳን ደና መጣችው ማጋቾች ዝብርቅር ብሎብን ነበር ወይ አጥላባቸው ያተ መጨረሻ ይሄ ይሁን አማማቱ ሚገር ነው haha

    • @user-fr7lo5ox7x
      @user-fr7lo5ox7x 6 лет назад

      እሺ ነብሴ ይሄው አርጊያለው

  • @user-ff5fg5hd4i
    @user-ff5fg5hd4i 4 года назад +1

    እራሔልና ኮኪ ደስ ሲሉ ተዋደዱ

  • @user-zx7mh4nf5u
    @user-zx7mh4nf5u 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    እናመሰግናለን በርቱ አሪፍ ነው

  • @user-mc3et9zz2g
    @user-mc3et9zz2g 6 лет назад

    እናመሰግናለ ዉድ የተዉደዳችሁ ሞጎቾች ስወዳችሁ😍😍😍

  • @zerfagebra770
    @zerfagebra770 6 лет назад

    ኧረ ላይክ ዛሬ አለፈልኝ 25ስተኛ ነኝ በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ ሰላሙን ያብዛላችሁ በያላችሁበት ምችት ድልት ይበላችሁ..

  • @hasetmeseret7049
    @hasetmeseret7049 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @abelreta582
    @abelreta582 6 лет назад

    አንዳንዴ እንድህ ነው በተረፈ ሰላማችሁ ይብዛላችሁ

  • @user-gf8xg1zd8u
    @user-gf8xg1zd8u 6 лет назад

    ተው እንዳገራችን እንዳሁኑ ሁኔታ አይዘበራርቅባችኩ እነ መቅዲ ...በተርፍ በርቱልን ፍኑኤልን በደንብ ሲሻለው ማየት እፍልጋለኩ በተርፍ በርቱን .....

  • @fromadisabeba6427
    @fromadisabeba6427 6 лет назад +2

    በሰላም ነው

  • @jerajigaliano8846
    @jerajigaliano8846 6 лет назад +2

    በጣም የሚገርም ነገር እኮ make up ነው! @16:50 መቅዲ ከእንቅል እንደተነሳች እንዃ make up ኣርጋ ነው ኣንዴ የምትተኛው። ለምንድነው ያለ make up normal ሆነው መታየት የማይፈልጉ ይገርመኛል እኔ። እባካቹ ትንሽ እንኳ የእውነት ፊታቹ ኣሳዩን!

  • @egziyabiheryimesgenyanchiy1272
    @egziyabiheryimesgenyanchiy1272 6 лет назад

    Ye letarike abat dino silayehu i am so happy

  • @hanatadesse464
    @hanatadesse464 6 лет назад

    enamesegnalen

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 6 лет назад +9

    ምነው ቅጥ አጣችሁ ተዘበራረቀ እኮ ለማስተካከል ሞክሩ

    • @user-zy9jb2cy1b
      @user-zy9jb2cy1b 6 лет назад

      Sudi papa እሽ ጥሩ ጥሩ ነገር እንደምትለቁ ተስፋ እያደረግሁ ሰፕስክራይፕ ማድረጌን እቀጥላለሁ

  • @user-oe9sf7tx9w
    @user-oe9sf7tx9w 6 лет назад +4

    ምንም፡ሳትጨምሩ፡አስተካከልን፡ስትሉ፡ትንሽ፡አታፍሩም፡እዴ፡ስታናድዱ

  • @user-mt8yu5vv9k
    @user-mt8yu5vv9k 6 лет назад

    እናመስግናለን

  • @Koki1993
    @Koki1993 6 лет назад

    WE NEED THE CORRECT VERSION OF EPISODE 153 TOO!!!

  • @user-vs6tj6kp7d
    @user-vs6tj6kp7d 6 лет назад

    ሞት ይንሳኝ ነው ምላቹ ዘንድሮ በሞጋቶችና በዶላሩ ማበዴ ነው እና ስለ ሰው ስትሉ ኣትዘበራርቁት እባካቹ እናመሰግናለን

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 6 лет назад

    የምስር አች አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @user-oc2np1vm1t
    @user-oc2np1vm1t 6 лет назад +6

    አረ ሞጋቾች ተጨማለቃችሁ ስነ ስርአት ከዘመኖች ተማሩ እየተበላሻችሁ መጣችሁ 😏

  • @user-qq5io8dh7k
    @user-qq5io8dh7k 6 лет назад +5

    እኔ የልገበኝ የአስክሬን መክና ውስጥ የተተኮሰው ተኩስ እና የቦሊሶቹ ነገር የልሞተ ሰው ነበር እንዴ ይዘው የሄዱት ከዘ ደግሞ አጥለበቻው እንዴት ብሎ ሞቶ ነው መቼ ነውስ የተቀበራው

    • @edomawitzenebe1067
      @edomawitzenebe1067 6 лет назад +3

      Ene endegebagn kehona ... Police mekna west yetetkosaw tekuse atelabachew be resa satn west hono lemamlt sile eza west gebto nbr keza policochu sidersubat ersun tekuso gedela

    • @user-qq5io8dh7k
      @user-qq5io8dh7k 6 лет назад

      Eden Zenebe .
      እሽ ፖሊሶቹ እሱ እንደለ ገምተው ነበር መለት ነው የአስክሬን መክና ውስጥ ?ለምን መሰርያ ደቃኑ

    • @mahersuliman9307
      @mahersuliman9307 6 лет назад

      እስለም ነው ህይወቴ ኣጥላባቸው ነው ሳንዱቅ ላይ ያለው ከውስጥ ኢራሱን ኣጠፍ

    • @zed7273
      @zed7273 6 лет назад

      አጥላባችው። ነው

  • @tig4420
    @tig4420 6 лет назад

    እንኳን ዘበራርቃችሁት ድሮም አልገባኝ

  • @user-yx9ho2qr6s
    @user-yx9ho2qr6s 6 лет назад

    ስንት ግብዣ እያለ ሆሀንስ ቡና እጋብዝሻለው ክክክክ ለወረኛማ ሲበዛበት ቡና

  • @user-gl9rw9uj3b
    @user-gl9rw9uj3b 6 лет назад +23

    መዳም ትሙት ምንም አልገባኝም

    • @kedisthelil2805
      @kedisthelil2805 6 лет назад +1

      የድንግል ማራይም ልጅ ere enm algebagnm

    • @SalamSalam-kw6mk
      @SalamSalam-kw6mk 6 лет назад

      hahaha

    • @tsiont7835
      @tsiont7835 6 лет назад

      😂😂😂😂 yene mar gira agabun eko

    • @ThePhila85
      @ThePhila85 6 лет назад

      Anchi ke madam ga eyewalsh endet yigbalish

  • @Arabana-kobo
    @Arabana-kobo 6 лет назад

    ኤዲተሮች በስርአት ጨርሣችሁ ልቀቁልን

  • @user-lu5hy8wy9j
    @user-lu5hy8wy9j 4 года назад

    የኢትዮጵያ ፖሊሶች ፊልም ላይ ብቻ ነው ፍጥነታቸው

  • @egzabherfikernew4122
    @egzabherfikernew4122 6 лет назад +3

    Mindnew qoy yizorbashw abooo

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 6 лет назад +3

    ምነው ሙጋቾች ምን ነካችሁ መዘባረቅ አመጣችሁ እሳ በሉ ወደ ነበራችሁበት ተመለሱ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад

    ክክክክክክ ትርሲት ትገርሚያለሽ ቴዴ ትያለሽ ግም እህቶችሽ ችግር ላይ ሆነው

  • @betiyAsfawyeysuselijenagn
    @betiyAsfawyeysuselijenagn 5 лет назад

    Enkanmi axalibacho mate ho cershi licarsachu naber Eko hhhh🤔🤔enmilchu entese edmialchu wdochi😘😘

  • @user-gf6ye8no7i
    @user-gf6ye8no7i 6 лет назад

    Welcome
    ምንም አይደል እንመለከታችኃለን

  • @samira6797
    @samira6797 4 года назад

    ኮኪየ ጥሩእህትነሽ ውደ

  • @menderieengidaw5537
    @menderieengidaw5537 6 лет назад

    የጨነቀዉ እርጉዝ ያገባል አሉ ? ደጋግሜ አየዉት መዳም ትሙት አልገባኝም

  • @Hewi_q8
    @Hewi_q8 6 лет назад +1

    ድንቄም መስተካከል ምን ሆናቹ ነው አሁንም ዝብርቅርቅ ያለ ነው ከቀልባቹ ሁኑ ማነህ ኤዲተር ወይ ቃም ቃም አርግበት

  • @vgfgh9903
    @vgfgh9903 6 лет назад +4

    አጥላባቸው ነው እንዴ የሚለቅልን ተዘባረቀ

  • @onetouch5649
    @onetouch5649 6 лет назад +12

    ረጂም ረፍት የወሰዳችሁት ለማበላሸት ነው እንዴ?

  • @alaman6382
    @alaman6382 6 лет назад

    ሞጋቾች አሁን አስጠላባችሁ አረ ስንተኛ ምዕራፍ ላይ እንዳላችሁ እራሱ አሳሳታችሁኝ እጭ

  • @user-gb8qq8ks1b
    @user-gb8qq8ks1b 6 лет назад

    ኤጭ ጭራሽ ድብልቅልቅ አድርጋችሁት ተስተካክሎል ትላላችሁ😎😎😎😎😎😎

  • @user-ue2rg1wv1b
    @user-ue2rg1wv1b 6 лет назад

    ene gin yekirta aderegolegn ena balefewom ahunm ande new liyunet yalayewobetem degimo gira yagabale fanuealen man new adega yaderesebet atelabachewones man gedelewo ?

  • @user-ti2cr6vj9p
    @user-ti2cr6vj9p 6 лет назад +1

    ዘብርቅርቅ አረጋችሁት ኤጭ መከታተል ላቆም ነው ባይ

  • @salove2157
    @salove2157 6 лет назад +1

    አንደኛ ነኝ

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 лет назад

    ያው ነው ለኔ ምንም የተለወጠ ነገር የለም

  • @alsazenebe2263
    @alsazenebe2263 6 лет назад

    አጥላባቸው በ ሬሳ ሳጥን ውስጥ ሆኖ ሊያመልጥ ሲል ፖሊሶች ስለደረሱበት ራሱን አጠፋ

    • @alsazenebe2263
      @alsazenebe2263 6 лет назад

      በደርቅናህ አረኩልህ ይመችህ

  • @user-xs4qy5ng6d
    @user-xs4qy5ng6d 6 лет назад +1

    Algbang mnu now yetestekakel

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад

    እጭ ቆይ ምነው ድብልቅልቅ አደርጋችሁት ኩኪ መቼ ተሽሏት ነው እፍፍ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 6 лет назад +1

    አጥሌ ራሱን ነው ማለት ያጠፋው?

  • @seblekidane8082
    @seblekidane8082 6 лет назад

    Ande Ande Sewech Satayu Zeme Belachu le Comment Terotalachuu Sijemer Yehe 151 New Aletayem Ayetenal Yemetelu Sewech

  • @godislove2670
    @godislove2670 6 лет назад

    ምን ሆናችው ነው እደዚህ ዝብርቅቅርቃችው ወጣ አረ ካልሆነላችው አቆርጡት

  • @user-cy2em2mh5w
    @user-cy2em2mh5w 6 лет назад +1

    ኤጭ.ሲያልቅአያምርአለችአያቴ

  • @user-vf4ck7pv8m
    @user-vf4ck7pv8m 6 лет назад +2

    ስራ ልገባነው

  • @user-wi5zq8cn6e
    @user-wi5zq8cn6e 6 лет назад

    እፍፍ ምድረ ዝብርቅርቅ

  • @amiwolloyewa7027
    @amiwolloyewa7027 6 лет назад +1

    ምኑ ነው የተስተካከለዉ

  • @yamlakmihrettesfawayedingl4905
    @yamlakmihrettesfawayedingl4905 6 лет назад

    Yefitun wede huala yehualawn wede fit aregachihusa

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 6 лет назад

    ግን ለወደፌቱው አስተካክሉልን አደራ እጠይቃለን

  • @user-oh6xr2bc2m
    @user-oh6xr2bc2m 6 лет назад

    ውይ በመዳም ሞት ምድነው እንደዚህ ዘብርቅርቁ ወጣ

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 6 лет назад

    ok

  • @eyasulove4120
    @eyasulove4120 5 лет назад

    Raheal gobez yewinet

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 6 лет назад

    መስተካከል ያለበት 153ክፍል ላይ ቢሆን
    ምክንያቱም ዘብርቅርቅ ያለ ነው

  • @fikiryemariyamlijhabashi126
    @fikiryemariyamlijhabashi126 6 лет назад

    Batichemaleku melikam new

  • @zenashlove2331
    @zenashlove2331 6 лет назад +3

    ኧሯ. ምንድነው ጉዱ

  • @Love-fv9lv
    @Love-fv9lv 6 лет назад

    tegeremalacihhu degami lekenale lemalet newo asetekakelenal yalacihhut ere shem new😴

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 6 лет назад

    አይ አጥሌ ጢንዚዛ

  • @hargeyegeterwa66
    @hargeyegeterwa66 6 лет назад

    ምነው በጤናቹህ ነው

  • @saronsurafel7141
    @saronsurafel7141 6 лет назад +1

    ye zorbachue teketatay drama male senselet be seatachwe yememetu medgagem mene ametawe

  • @samira6797
    @samira6797 4 года назад

    እራሄል እካን ለዚህ አበቃሽ

  • @user-rh3ru2rs9r
    @user-rh3ru2rs9r 6 лет назад

    Hooooooooo😎🤔🤔🤔🤔🤔🙄🙄🙄🙄😏😏😏😏menu sanawe???

  • @kaseharesama7511
    @kaseharesama7511 5 лет назад

    ወይኔ ምን ይሆን

  • @mitamita5185
    @mitamita5185 6 лет назад

    Derama setseru metet atbezu semonun sakerchuwal

  • @user-ff5fg5hd4i
    @user-ff5fg5hd4i 4 года назад +1

    እረበለው ትርስትና ቴዲም ተዋደዱ

  • @user-vw4vl7ue5q
    @user-vw4vl7ue5q 6 лет назад

    እናመስግናለን ግን አስተካክሉ

  • @zuriyashimuzmil834
    @zuriyashimuzmil834 6 лет назад

    የባለፈው ተስተካክሌ ነው መሰላኝ የቀረበው ባለፈ ከታየውጋር ቀላቅላቹ ነበር ያቀረባቹት

  • @romanmekonnen4249
    @romanmekonnen4249 6 лет назад

    Yechebra teskar

  • @mekdesmengistumekdes5967
    @mekdesmengistumekdes5967 6 лет назад

    echi

  • @user-xb9vj7nb4z
    @user-xb9vj7nb4z 6 лет назад

    እረምንድ ነው

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 6 лет назад

    የታየ ደግሞ መልቀቅ ምን ይሉታል

  • @marryalemalem4693
    @marryalemalem4693 6 лет назад

    ግራ አታጋቡንንን

  • @edalksolomon2084
    @edalksolomon2084 6 лет назад

    ምነው የተበዳውን ካልተበዳው ቀላቀላቹሁት በሰላም ነው

  • @user-if7yn3zg4m
    @user-if7yn3zg4m 6 лет назад

    ምንድነው ድጋሜ ሰዓቴን አቃጠላቹት እከሳቻዋለው አበጄ ይሙት
    ግን አጥላባቸው የምር ሞቷል ??እንዴት ??

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 лет назад

    ምንድነው ድብልቅልቅ

  • @user-zn5jq4rj7h
    @user-zn5jq4rj7h 6 лет назад

    የታየውን እየደገማቹህ ነው ይምታላግጡት በሰው

  • @iloveyoumyborather9481
    @iloveyoumyborather9481 6 лет назад

    አረ ወደዛ ምንድነው እንደዚህ መዘበራረቅ ኤጭ

  • @user-km6wd2nt6s
    @user-km6wd2nt6s 6 лет назад

    አልገባኝም አስረዱኝ

  • @Martha_Takela
    @Martha_Takela 6 лет назад

    ሚደብር ፊልም የህፃን ልጅ ፊልም አረጋቹት እሱ ማነው እስከ ሆስፒታል ድረስ ገብቶ ሚገለው ሲጀመር ሴታሴት አዳኝ መርጣቹ አሁን አጥላባቸው ገዳይ መሆን ይገባዋል ቲሽ ቋቅ አላቹኝ

  • @sewnegnenaesasatalew5398
    @sewnegnenaesasatalew5398 6 лет назад

    እውነትም እረጅም እረፍት የወሰዳቹት እንዲ ልትዘበራረቁ ነው እንዴ ተረጋጉ እንጂ እሽቅድድም አስመሰላቹት ተስገበገባቹ ተረጋግታቹ የምትለቁትን አስተውሉ

  • @tgtadla5919
    @tgtadla5919 6 лет назад

    አየነው እኮ

  • @user-ek4dj3db1l
    @user-ek4dj3db1l 6 лет назад

    ምኑ ነው የተስተካከለው

  • @selamselam9050
    @selamselam9050 6 лет назад

    Degemachu

  • @aaaa5269
    @aaaa5269 6 лет назад

    ምንም አልገባኝም ።ዝብርቅርቅ አለኮ.

    • @aaaa5269
      @aaaa5269 6 лет назад

      ውይ ትርሲት. አተዋወንሺ ደሥአይልም

  • @julianeyena5346
    @julianeyena5346 6 лет назад

    Mendenew ahun cometateroche yemekebaterut beka tesasaten belew yekereta teyekew ehew asetekakelew lekeku ayedel zem belachu atayum medere weregna tishhhhh

  • @sadisadi1100
    @sadisadi1100 6 лет назад +1

    አሁንም የቴክኒክ ችግር ነው ተዘበራረቀ እኮ