Mogachoch EBS Latest Series Drama - S07E152 - Part 152

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Seven Episode 152 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሰባት ክፍል 152 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 633

  • @lidyaethii9432
    @lidyaethii9432 6 лет назад +18

    ኮከብ ዛሬ እንዴት እንደአስለቀሰችኝ ድራማ መሆኑን እረሳሁት መታደል ነዉ እንዳዝህ በፍቅር እራሱን አሳልፎ ሰጣት ፋንኖል ዛሬ ዉሸታሞች በበዙበት ዘመን የልብ አፍቃሬ ማግኝት ትልቅ ስጦታ ነዉ ሁላችንም እኛም ከልብ የምንወደዉ እሱም ከልብ የምወደን አፍቃሬ እግዝአብሄር ይስጠን አሜን

  • @user-ud3ib7ob7m
    @user-ud3ib7ob7m 6 лет назад +81

    እርጎዬና አሸብርን የምቶዱ ፕሊስ 👍👈በላይክ አጋጩኝ የድራማው ውበትና ድምቀትኮ ናቸው😃😃😃

  • @ahmedsirajalhamdulillah5175
    @ahmedsirajalhamdulillah5175 6 лет назад +58

    እስኪ የራሄል አድናቂ ላይክ

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 6 лет назад +55

    ዋው ዛሬ አንደኛ የተዋህዶ ልጆች እንኳ ደስ አላችሁ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል አባቶቻችን ስለታረቁልን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

    • @mariellesaade6804
      @mariellesaade6804 6 лет назад

      l love you Mam 1234 አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
      ክብር ይሁን

    • @fkreselamlearyamlghulukers6698
      @fkreselamlearyamlghulukers6698 6 лет назад

      Amen

    • @user-dj5bc1yi3b
      @user-dj5bc1yi3b 6 лет назад

      l love you Mam 1234 አሜን

    • @user-ju6yv8kc1m
      @user-ju6yv8kc1m 6 лет назад

      በጣም ነው ደስ የሚለው እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን የናተ ደስታ ለኔም ደስታየ ነው ፍቅር ያሼንፍል እስከመጨርሻው ድርስ ፍቅር በፍቅር ሁኑልን

  • @user-nr3cn7io6p
    @user-nr3cn7io6p 6 лет назад +9

    እንኳን ደና መጣችሁ ሞጋጆች በህይወት ያጣነውን ጋሽ ፍቄ ነብስህን በገነት ያኑርልን ። በአካል ብትለየንም ሁሌም በስራወችህ በልባችን ውስጥ ነህ።ለጥበብ አፍቃሪወችም መፅናናትን እመኛለሁ።

  • @user-dy5gd5hu1d
    @user-dy5gd5hu1d 6 лет назад +7

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ደሰ አላችሁ አለን ዛሬ 27 አመት ቡሃላ ታረቁልን እምየ አገራቸው ገቡልን መጡልን አንድ ሆነ ካሁን ብሆላ ለዲያብሎሰ በረ አንከፍትም እልልልልልል ሰለማይነገረ ሰጦታው ተመሰገን አምላኬ ደሰ ይበልን አሜን

  • @user-ez9ut5ys5q
    @user-ez9ut5ys5q 6 лет назад +40

    አንጋፋው ፍቃዱ ሞት በጣም አሳዘነኝ ነዉ እግዚአብሔር ጺንቱና ይሰጣችሁ 😢😢😢

  • @woyini2675
    @woyini2675 6 лет назад +220

    በናታችሁ ላይክ አድርጉልኝ ኢትዮጵያ ልገባ ነው በስደት ያላችሁ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @user-if7yn3zg4m
    @user-if7yn3zg4m 6 лет назад +48

    አረ ተይ እርጎዬ አረ ተይ አባ ወራ ክብር አለው እኮ ነውርም አይደል

  • @samriderz2678
    @samriderz2678 6 лет назад +30

    የአላህ ሀገር ልገባ ትንሽ ቀናት ቀሩኝ በሰላም ግቢ በሉኝ እስኪ ነቀዞች

    • @user-wi3tf8pi8k
      @user-wi3tf8pi8k 6 лет назад

      ስላም ግቢ ክክክክ ነቀዝ

    • @user-we4wf1iw5q
      @user-we4wf1iw5q 6 лет назад

      Sam Riderz selam gibe silene ejera beshiro ke habesha gomen gar biyilig

    • @ybrahimymer
      @ybrahimymer 6 лет назад +2

      Sam Riderz ነገዝ አንቺ ነሽ ስድቡ ምን አመጣው

    • @imissyoumama2495
      @imissyoumama2495 6 лет назад

      Sam Riderz tadeleshi selam gebi

    • @AaA-fr8fg
      @AaA-fr8fg 6 лет назад

      Sam Riderz አላህ በሰላም ታስገባሽ መልካም ነገሮች ሁሉ ይገጠሙሽ እህቴ

  • @user-bm1xs4lc4d
    @user-bm1xs4lc4d 6 лет назад +82

    ሰዎቹ አንደኛ ነኝ ሲሉ እስቅ ነበር አንደኛ ሆንኩ ምንም ማድረግ አይቻልም የጋሽ ፍቄ አድናቂዎች ፅናቱን ይስጣችሁ

    • @user-jw1yh2ox6x
      @user-jw1yh2ox6x 6 лет назад

      ፈቲ ፈቲ አሜን ነብሱን ይማረው

    • @user-eu3lr9gu9b
      @user-eu3lr9gu9b 6 лет назад +1

      ኣረ አልሞተም እየተባለ ነው ወሬ አረግጡ

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p 6 лет назад +32

    ሞጋች እንካን ደና መጣችሁ ግን ዛሬ በጣም።አዝናን ጋሽ ፍቄን አጠናል እንደኔ ያዘነ እስኪ በላይክ አፅናኑኝ

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 лет назад +88

    ሞጋቾች እንኳን ደና መጣችሁ!
    ለተመልካቾች ደግሞ መልካም ቀን ይሁንላችሁ!

    • @user-st9il5vs9i
      @user-st9il5vs9i 6 лет назад

      FRITA TUBE አሜን አሜን

    • @mihretabebe2919
      @mihretabebe2919 6 лет назад +2

      FRITA TUBE ዬት ሀገር ነው ያለሽው አሁን ቀን ነው እንዴ ወይም የመዳም ስራ በዝቶብሽ ቀንና ማታ መለየት አቃተሽ ቆንጆ

    • @Fritatube
      @Fritatube 6 лет назад

      mihret Abebe የድንግል ማርያም ልጅ ነኝ የኔ ቆንጆ እኔ ጋር ቀን ስለሆነ ነው!

    • @user-ll1co3gh5o
      @user-ll1co3gh5o 6 лет назад

      FRITA TUBE አሜንንን ግን ቀን ነው እንዴ ሳልተኛ ነጋ

    • @oaooaoa8344
      @oaooaoa8344 6 лет назад

      FRITA TUBE አየ እርጎየ ክክክክክክ

  • @marthamartha1899
    @marthamartha1899 6 лет назад +8

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች እደምን አላቹልኝ እኔ ክብርና ምስጋና ሰማይና ምድር ለዘረጋው ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን። አሜን

    • @beti10haile34
      @beti10haile34 6 лет назад

      Martha Martha amen ahte andbtish deas yelal holem selam hognlign

  • @ss-dz6hh
    @ss-dz6hh 6 лет назад +1

    እኔ አላምንም ሰሜን ሸዋ ጅሩ እነዋር ነዉ ሀገሬን ስላሳያችሁን በስደት እያለሁ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል የሞጋቾች ክሩ በሙሉ በጣም ዉድድድድድድድ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @woyini2675
    @woyini2675 6 лет назад +34

    ጋሽ ፍቄን ነብስ ይማር እንበል

  • @user-sh7qr1nk8l
    @user-sh7qr1nk8l 6 лет назад +33

    አንድ ትልቅ ሰው አጣን ፍቃዱ ተክለማርያም

  • @user-hi3vs7vt5p
    @user-hi3vs7vt5p 6 лет назад +35

    ፋኑኤል ቢሞት ኖሮ ይሄን ድራማ ይደብር ነበር

    • @user-oy5lo1ec7z
      @user-oy5lo1ec7z 6 лет назад +1

      ኢማን አህመድ አሁንስ መች ለየለት

    • @user-hi3vs7vt5p
      @user-hi3vs7vt5p 6 лет назад

      እናቴ ውስጤ ነች ተስፋ አለው በየ ነው

    • @yemethio6961
      @yemethio6961 6 лет назад

      mote eko...meselegn tentata ko compiteru

    • @haliluya2008
      @haliluya2008 6 лет назад

      Dabari ekonew dramawa

    • @eyerusalembogale6813
      @eyerusalembogale6813 6 лет назад

      ኢማን አህመድ tekekel

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 6 лет назад +4

    አሽብርና እርጎያ ውስጤ ናቹ ስታምሩ አነጋገራቹ ሁሉ ለየት ያለ መልክት አለው ስእዳቹ ውድድድ!

  • @user-bo8pu8fs3t
    @user-bo8pu8fs3t 6 лет назад +1

    እንኩአን ደህና መጣቹልን የምዎዳችሁ የማከብራችሁ ምርጥ ምርጦቼ

  • @Mekdimedia
    @Mekdimedia  6 лет назад +1

    ክብራን ተመልካቾቻችን
    በቴክኒክ ስህተት ምክንያት አስቀድሞ ቻናላችን ላይ ተጭኖ የነበረው ሞጋቾች ክፍል 151 የተወሰነ ደቂቃው ከክፍል 153 ጋር ተቀላቅሎ ነበር፡፡ አሁን ክፍል 151 ተስተካክሎ ተጭኗ፤ ያልታዩ ታሪኮች ስላሉብት አዲስ የተጫነውን ክፍል 151 እንድታዩት እንጋብዛለን፡፡
    ለተፈጠረው ስህተት ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃልን፡፡

  • @meseretteshome1714
    @meseretteshome1714 6 лет назад +19

    እንኳን በሰላም ተከሰታችሁ ለምንወደው እና እጅግ ለምናከብረው አንጋፋው የጥበብ ሰው ለፍቃድ ተክለማርያም ነብስ ይማር እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን♥♥♥♦

  • @user-wu2zu4ep6n
    @user-wu2zu4ep6n 6 лет назад +2

    እንኳን በሰላም መጣችው
    በጋሽ ፍቄ ሀዘን ሞጋቾች ዛሬ መሆኑን እረስቼው ነበር ግን ምንም ማረግ አይቻልም ያምላክ ፍቃድ ስለሆነ ነፍሱን ነአጸደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦቹ እንድሁም ለመላው አድናቂዎቹ መጽናናቱ ይስጥልን

  • @alaman6382
    @alaman6382 6 лет назад +2

    ወይኔ ጉዴ መውለት እንዴት ስቃይ ነው ጌታ ሆይ በስደት ያለንውን በሰላም ገብተን የልጅ እናት እንድንሆን እርዳን
    ቲጂ ወይ ራሄል በአስቸኳይ መሃተብሽን መልሰሽ አድርጊው ሲፈልግሽ አውልቀሽ ሲፈልግሽ የምትለብሽ አደለም መሃተብ

  • @woyini2675
    @woyini2675 6 лет назад +49

    ፍትህ ለኢንጅነር ስመኘው

  • @jebena2813
    @jebena2813 6 лет назад +1

    Nice to see Daniel Muluneh (the one who is playing as Letarik's dad), I love this guy. When I was small I use to follow all his radio dramas. He has significant voice and of course he is handsome 😍😍

  • @hargeyegeterwa66
    @hargeyegeterwa66 6 лет назад +2

    እንኳን ደና መጣቹህ በጋሽ ፈቄ ሞት አዝኒለሁ እግዚአብሔር ነብሱን በቅዱሳን ጎን ያሳረፍልን 😭😢

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 лет назад +5

    *ፍትህ በጅቦች ለተበላዉ ለእንጂነር ስመኘዉ*

  • @ahabte
    @ahabte 6 лет назад +1

    መልካሚቱ wel ብለንሻል !
    ውድድድ . እሺ . የአመቲ ምርጥ ተዋናይት ፣

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 6 лет назад +1

    *ዌል ሞጋጆች እንኳን ደህና መጣችሁ። ጋሽ ፍቄ እና ኢ/ር ስመኘው ልዑል እግዚአብሔር ነፍሳችሁን በአጸደ ገነት ያኑርልን አሜን። 😢😢😢😭😭😭😭 ፍይህ ለኢንጂነር ስመኘው💚💛❤*

  • @tig4420
    @tig4420 6 лет назад +1

    እርጎዬና አሸብር የድራማው ድምቀት ናቸው 😘😘😘

  • @ወለተተክለሃይማኖት
    @ወለተተክለሃይማኖት 6 лет назад +73

    ፍቄ ሙቶ ሀዘን ላይ ነኝ ላይክ አድርጉድኝ አፅናኑኝ

  • @fansfans3502
    @fansfans3502 6 лет назад +2

    እንኳን ደና መጣችሁ ሞጋቾች
    ያቆማችውበትን ለቲንሽ ልረሳው ስል ነው ብቅ ያላችውት

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 6 лет назад

    Betam enamesgenalen wey fanuale betam new yasazeng mishaye betam adenakishe neg aretistoch batekaly yetsetachehun sertachewtal egezihabehr yebarecachu betrf enamesgenalen

  • @user-xo9nx8rp4z
    @user-xo9nx8rp4z 6 лет назад +8

    Kkkkkkkk እርጎዬ እስከዛሬ አልጫ ነበር ዛሬ ጉፋያ

    • @najebaabu2396
      @najebaabu2396 6 лет назад

      ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል ሀሸበሠሰመከወዘኘሸረ

  • @user-wj7wi7rx3x
    @user-wj7wi7rx3x 6 лет назад +40

    እነ መልካም የገጠር ባልና ሚስትን አይወክሉም፣ደራሲው ሆይ ገጠር ወስጄ የባልና ሚስትን መከባበር ላሳይህ እንዴ?

    • @user-tl6gt9ei2u
      @user-tl6gt9ei2u 6 лет назад +2

      ዱዲ ነኝ ትክክል የገጠር ሰው እኮ ፍቅር ነው

    • @user-nc9dx6rl4g
      @user-nc9dx6rl4g 6 лет назад

      ዱዲ ነኝ like belsale

    • @sarasara8690
      @sarasara8690 6 лет назад

      ዱዲ ነኝ እውነትሽ ነው እናቴ አባቴን ከማክበሯ የተነሳ በስሙ እንኳ አትጠራውም

    • @user-wj7wi7rx3x
      @user-wj7wi7rx3x 6 лет назад

      sara Sara ከትዳር በሃላ ፍቅር ያለው ገጠር ውስጥ ነው እንደነሱ አይነት መከባበር ይስጠን

    • @user-iq6jf9ud8e
      @user-iq6jf9ud8e 3 месяца назад

      በትክክል

  • @hananyegetalegi3490
    @hananyegetalegi3490 6 лет назад +3

    ዌል ምርጦቸ የመቅዲ አድናቂዎች ላይክ ሚ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    Welcome mogachoch zari betam hazen lay negn gashe fike arefu nefsachewn begenet yanurew 😢😢😢😢😢😢

  • @4500mila
    @4500mila 6 лет назад

    Thanks as always. The best drama!

  • @user-fp7cq1kp1c
    @user-fp7cq1kp1c 6 лет назад +1

    እሪጉየና አሸብር ውስጤ ናቸው እደኔ የምወዳቸው ላይክ ያርግ የኔ ጉፋያ አለቺ እርጉየ

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 6 лет назад +4

    ሞጋቾች እንኳን በስላም መጣቹ!
    በአንጋፋው አርትስት ሞት በጣም አዝኛልው ከልብ አሁንስ ሆድ ባስኝ
    ውይ ሞት ደግ ስው አልበርክት አለ

    • @user-qt9hs3tw8u
      @user-qt9hs3tw8u 6 лет назад

      እንደ ፍቃድ አኑረኝ እናቴ ሁሌም በልቤ ምጋቾችእንኻን በሳለም ማጠቹ ማቅዲዬ ውስጤ ነት መቅድ ባትኖ ር ኤሄንን ድረማ አለይም ነባር

  • @seadi7825
    @seadi7825 6 лет назад

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ሞጋቾቹ
    ፍትህ ለስመኘው ለቀለ
    ጋሽ ፍቃዱ በሞሞትህ በጣም አስኒያለሁ
    ኢትዮ.. አንድ የጥበብ ሰው አጣች ለመላው ቤተሰቦቹና ለአድናቂወቹ መጽናናትን እመኛለሁ

  • @user-cq2pi6ig5n
    @user-cq2pi6ig5n 6 лет назад +2

    ወይኔ ገበያው ደስ ሲል

  • @berhanydawit7175
    @berhanydawit7175 6 лет назад

    ዋው ሞጋቾች እንኳን ደና መጣችው የኮኪ አድናቂ ነኝ

  • @beknatmekakile3719
    @beknatmekakile3719 6 лет назад +3

    ያንችን ኩላሊት ቀቅለሽ ብይው አለች ራሂ ክክክክ ምናለ አሁን እንኳ ክፋትን በመልካም ብትመልሽ ከእህትሽ አትማሪም መልካም የምንሆነው መልካም ላደረጉልን ብቻ አይደለም እሽ ራሂ ውስጤ

  • @tigesttsegasetegn2839
    @tigesttsegasetegn2839 6 лет назад +12

    የገጠር ባልና ሚስት እዲህ አይደለም አልገባችሁም

  • @mulugojjamwubetu7309
    @mulugojjamwubetu7309 6 лет назад +1

    እርጎየ የኔ ማር ስወድሽ እኮ ስትችይበት ደግሞ

  • @sabasaba6914
    @sabasaba6914 6 лет назад +5

    የኔ ጉፋያ ክክክክ

  • @ethiotube4780
    @ethiotube4780 6 лет назад +2

    የኔ ጉፋያ ክክክክክክ

  • @ayaleneshyemaryamlej7166
    @ayaleneshyemaryamlej7166 6 лет назад +1

    ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣቹህ

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад

    ወይኔ ስሜን ሽዋ ጂሩ ሀገሬ እፍፍፍፍ ገበያው እዴት ደስ ይላል

  • @sifanalhabeshsifi420
    @sifanalhabeshsifi420 6 лет назад +2

    ጋሽ ፍቃዱን እግዚአብሔር ነብስን ይማርልን 😭😢 ፍቄ ሁል ቀልቤ ነህ

  • @hiwothabesha3524
    @hiwothabesha3524 6 лет назад

    ምርጦቹ ይመቻቹ አቦ ኮመነታተሮች ጨምሮ

  • @user-ld6ey1ht7u
    @user-ld6ey1ht7u 6 лет назад

    የሀገሬ ልጆች ሰላም ለናንተ ይሁን

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 6 лет назад +8

    ፍቄ አንተ የፍቅር ሰው እኔ ስልሳዎችን አስቆጥራለሁ አንቺ ግን እደጊ ብሎ ሂወት የሰጠ ሰው እኮ ነበር እህህ

  • @enuwende160
    @enuwende160 6 лет назад +1

    ይሄን ድራማ እየገባኝ አደለም

  • @nahwom5858
    @nahwom5858 6 лет назад

    እውነትም ሰላቢ
    ማሚይ። የኔ ጀገና
    ጋእደ አላም ያለውን ነው በርቱ
    አይለያቹሁ ሰላማቹሁ ይብዛ
    ስቅጥል
    ለሙያ አጋርች በሙሉ መፂናናትን ይሰጥልን
    ፍቄ በካል ቢለየንም ህያው በኛ ልብ በናተ ውስጥ አለ ነፍሱን ይማርው

  • @user-ce2fw9py6q
    @user-ce2fw9py6q 6 лет назад

    ሞጋሾች እንኳን ደህና መጣችሁ ኮሜቶች ሰላማችሁ ይብዛልልኝ ውዲቸ

  • @user-xp4tm2fj3h
    @user-xp4tm2fj3h 6 лет назад

    እንኳን በስላም መጣችሁ ለማቱት ወገኖቻችን ነብስ ይማር

  • @alimazamerga29
    @alimazamerga29 6 лет назад

    በስማም እዴት ይጨቃል ለዛውም ድራማ መሆኑ የገባኝ በቃ ተመስጮ ሳየው የእውነተኛ ታሪክ ነው ሚመስል እጂ ድራማ አይመስልም እናመሰግናቸዋለን የኢትዮጵያ ጥበበኞች ጋሽ ፍቄ ፈጣሪ ነፍሱ በገነት ያኑርልን ያ ቀዱ ተርባው በመለከት ድራማ የሱ ቤተሰብ አቤት በቃ ሳያስቀኝም እስቅ ነበር ነፍሱ ይማርልን

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 6 лет назад

    Wey fanuhel arif afqari new enamesegnalen

  • @fakrademsi6667
    @fakrademsi6667 6 лет назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @h.h3118
    @h.h3118 6 лет назад

    እናመሰግናለን ሞጋቾች

  • @saraetho1249
    @saraetho1249 6 лет назад

    አሪፍ ነው እናመስግናለን

  • @yesewlikyefekirsewo2101
    @yesewlikyefekirsewo2101 6 лет назад +1

    እንኳን ደና መጣቹሁ

  • @hanitaleb3276
    @hanitaleb3276 6 лет назад

    ሞጓቾች መጣቹሁ ። ጉፋያ አለች እርጎዬ ስወዳቹ
    ለአርቲስት ፍቃዱ ተክለ ማርያም ነፍስ ይማር ።

  • @adanichkowit3379
    @adanichkowit3379 6 лет назад

    ቆንጆ ነው በረቱ

  • @user-xp4tm2fj3h
    @user-xp4tm2fj3h 6 лет назад +1

    ጋሽዬ ና እረጎየ ስውዳችሁ እናንተ ናችሁ የድራማው ድምቀት

  • @ayalayal4167
    @ayalayal4167 6 лет назад

    እናመሰግናለን ♥♥♥♥

  • @labddjd9919
    @labddjd9919 6 лет назад +2

    እኔ የናፈቀኝ ያጥላባቸው መጨረሻ
    ዌል ሞጋጆች

  • @user-pt1km3pz8y
    @user-pt1km3pz8y 6 лет назад +1

    መቅደስ የኔ ቆጆ ሰከን ያለሽ ተዋናይ

  • @hananworku346
    @hananworku346 6 лет назад

    እርጎዬ እና አሸብር ስወዳቹ
    የኮኪ እናት ደግሞ ነብሰወዳድ

  • @helen-xw2mm
    @helen-xw2mm 6 лет назад +5

    ሞጋቾች እንኩን ደና መታችቹ አዲስ ግቢ ነኝ በላይክ አበርታቱኝ

    • @yaredtheshay1884
      @yaredtheshay1884 6 лет назад

      የሄሌን፡በድሉ፡አደናቅ፡ነኝ helen aye fasame 👍👍👍

    • @helen-xw2mm
      @helen-xw2mm 6 лет назад

      Yared Theshay ❤

  • @user-ro3pr9mg1l
    @user-ro3pr9mg1l 6 лет назад

    ያምራል በርቱ ምርጦች

  • @user-dy5gd5hu1d
    @user-dy5gd5hu1d 6 лет назад

    ዋው እንካን ሰላም መጣችሁ ውድድድድድድድድ ሰውዳችሁ

  • @marryalemalem4693
    @marryalemalem4693 6 лет назад +5

    ኧረ ወይኔ መጣችሁ ን ግን እንቅልፍ ሊጥለይ ነው ውይይይክ የመዳም ስራ

  • @samrymoonalex1528
    @samrymoonalex1528 6 лет назад

    እንኳን ደና መጣቹ ዋውውው ሰአት አክብራችሁአል

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +37

    ራሄልና ፋኑኤል ውስጤ ናቼው❤

  • @rehankhankhan5221
    @rehankhankhan5221 6 лет назад

    በቃ ኮኪ ባገኘሽው ደረት ገደፍ ነው ክክክክክክክ አለማፈርሽ የጆኒን ደረት

  • @user-ll1co3gh5o
    @user-ll1co3gh5o 6 лет назад +79

    መቅድየ ስወድሽ መቀመጫሽ ሲያምር ወዝ ወዝ ሲል የእኔ ደግሞ ቦርጨ ነው ወዝ ወዝ የሚለው ምነው ቦርጨ ወዝ ወዝ ከሚል መቀመጫየ ወዝ ወዝ ቢል

  • @አፎሚያዩቱብቁ2
    @አፎሚያዩቱብቁ2 6 лет назад

    ዩ ለታሪክ ስታምሪ ስወድሽ

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 6 лет назад

    ጥሩ ነው በርቱ

  • @amanielabrham9540
    @amanielabrham9540 6 лет назад

    Thank you for send on time

  • @sanfekede2975
    @sanfekede2975 6 лет назад

    ሠላማቹ ይብዛ ማሮቼ ጥሩ ነው በርቱ

  • @user-ti2fj9vo7p
    @user-ti2fj9vo7p 6 лет назад +14

    እንደ ትርሲት እራስ ወዳድ እህት አይኑርኝ

  • @fanosfanos2212
    @fanosfanos2212 6 лет назад +1

    ውይ አገሬጅሩ ስታምር

  • @tigsetasefa7291
    @tigsetasefa7291 6 лет назад

    በጣም ያምራል በርቱልን

  • @user-cl8po1ps5c
    @user-cl8po1ps5c 6 лет назад

    ውይ መልካምየ እና አሸብር ውስጤ ናቸው ስውዳቸው

  • @user-nh2xu6tf1o
    @user-nh2xu6tf1o 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣቹ ሞጋቾች

  • @mimilahailu5776
    @mimilahailu5776 6 лет назад

    እርጎየና አሸብሬ ዉሥጤ ናቸው ።እኔም እንደ እርጎየ ባሌን እወደዋለሁ::........❤

  • @yeseferlig1182
    @yeseferlig1182 6 лет назад

    ፒፒፒፒፒ የሚለው የሆስፒታል ሞኒተር እኛሀገር ፊልም ላይ ተጀመረ እንኳን ደስ አላችሁ ሰስፔንስ በሰንፔንስ ልንሆን ነው።።።።።

  • @user-gf6ye8no7i
    @user-gf6ye8no7i 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ግን በጣም አዝኛለሁ በጋሽ ፍቄ

  • @anyalam1441
    @anyalam1441 6 лет назад

    እንኳን፣ደህናመጣቹ፣ሞጋቾች

  • @mohamedosman6917
    @mohamedosman6917 6 лет назад +1

    WeWelcome mogachoch

  • @user-qv9yz6nf3f
    @user-qv9yz6nf3f 6 лет назад

    ዋው ይመቻል

  • @fathumakasim4847
    @fathumakasim4847 6 лет назад

    Waww kukiiye dasi sitiye

  • @user-km6wd2nt6s
    @user-km6wd2nt6s 6 лет назад

    እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ምህረት ይላክ ከምር ከፋኝ

  • @user-cm7hw8lg3j
    @user-cm7hw8lg3j 6 лет назад

    Welllll 👋👋👋

  • @user-lt2sl7zl2i
    @user-lt2sl7zl2i 6 лет назад

    እምዬ ሀገሬን አሳየችሁኝ መጋቾች አመሰርናለሁ