Mogachoch EBS Latest Series Drama - S07E172 - Part 172

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Seven Episode 172 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሰባት ክፍል 172 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 841

  • @mhalitgirmay3064
    @mhalitgirmay3064 5 лет назад +94

    ነገ የአመቱ 19 ቅዱስ ገብርኤል ነው
    እኔም ወደ እናት ሀገሬ ጉዞ ምጀምርባት ልዩ ቀን እስኪ ሰላም ግቢ በሉኝ ሁላችንም ለሀገራቹ ያብቃቹ ትናፍቁኛላቹ

  • @EthioNas
    @EthioNas 5 лет назад +175

    እንደ ጆኒ አይነት እውነተኛ አፍቃሪ ይስጣችሁ😍

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    ዉይ ምን አለበት እንደ ኤች አይቪ ኤዲስ ሃጢያት ብንፈራ ፈጣሪ ምንኛ ደስ ባለው

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 лет назад +13

    እንኳን ሰላም መጣችው ሞጋቾቹ እንደ ጆኒ አፍቃሪ ሰው ደስ ይላል ፍቅር ማለት ለሚወዱት ሰው መልካም ማሰብ ነው እህት ወንድሞቼ ሃገራችን ላይ የምናየውን ግፍ ቅዱስ ገብርኤል በመስቀሉ ይከልልን ሃገራችን የፍቅር የአንድነት ሃገር እንጂ ደም እሚፋሰስባት ሃገር አልነበረችም ጭራሽ አዛውንቶችን በዱላ እሚባልበት ዘመን ላይ ደረስን በእውነት ማስተዋልን አብዝቶ ያድለን ወዳጆቼ ያማል በጣም እምናየው ነገር ሁሉ ደስ አይልም የአባቶቻችንን ዘመን ይመልስልን!

  • @የደሴዋቀበጥ-ሸ6ፐ
    @የደሴዋቀበጥ-ሸ6ፐ 5 лет назад +152

    " ትንሽ ምክር "
    በማታ ብቻሽን እየሄድሽ የሆነ ሰዉ ከኋላ ከኋላ እየተከተለሽ መሆኑን ከጠረጠርሽ በአምላክሽ ተማምነሽ አንድ ነገር አድርጊ...
    ስልክ እንደተደወለለት ሰዉ ሆነሽ ስልክሽን አንሺ፡፡ ጮክ ብለሽ “ሄሎ እንዴት ነህ ኸረ ደርሻለሁ አልታይህም? እያየዉህ እኮ ነዉ! እጄን እያወዛወዝኩ ነዉ !” በይ
    በዚህን ጊዜ ያ ይከተልሽ የነበረዉ ሰዉ ከጎንሽ ሌላ ሰዉ እያየሽ መሆኑን ሲሰማ ይፈራና ሀሳብ ይለዉጣል

    • @andnet2276
      @andnet2276 5 лет назад +9

      *የደሴዋ ቀበጥ* ስለምክርሽ እናመሰግናለን #የሆነ ቦታ ልሄድ ፈርቸ ትቸው ነበር አሁን ምክር ስለሰማሁ ልሂድ በቃ 😂😂😂😂😂😂😂መፍራት የለም

    • @getuestu7646
      @getuestu7646 5 лет назад +1

      Kk ychi hasab lene nat

    • @user-zq9hr8us1s
      @user-zq9hr8us1s 5 лет назад +1

      እናመሰግንለን

    • @የደሴዋቀበጥ-ሸ6ፐ
      @የደሴዋቀበጥ-ሸ6ፐ 5 лет назад +1

      @@andnet2276 kkkk 😘😘😘😘

    • @የደሴዋቀበጥ-ሸ6ፐ
      @የደሴዋቀበጥ-ሸ6ፐ 5 лет назад +1

      @@user-zq9hr8us1s 😍😍

  • @user-uc9sc5nl3e
    @user-uc9sc5nl3e 5 лет назад +23

    እንኳን በሰላም በጣችሁ ሞጋቶች እኔዴት ናችሁልኝ ያሃገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም እግዚአብሄር አምላክ አይለያችሁ እወዳችኋለሁ መልካም ለሊት ይሁንላችሁ የ ነገ ሰው ይበለን አሜን

    • @ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ
      @ትግራይዓደይኣክሱምጽዮንማ 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን ውድ እህታችን ለሁላችን አይለየን እኛም እንወድሻለን ውዴ

    • @ayaleneshyemaryamlej7166
      @ayaleneshyemaryamlej7166 5 лет назад

      Amen amen amen

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 5 лет назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      ሰው ያስባል እግዚአብሄር ይፈፅማል
      አሜን አሜን
      ዉዴ ሰብስክራይብ በማድረግ ፎቶየን ተጭነሽ አግዝኝ እሽ

  • @ኤፍነኝያባቴዮሴፍልጅኤፍነ

    ስሙማ ማነው እዳው ከሀገር ሲወጣ በቀላሉ ሹልክ ብሎ መቶ ወደ ሀገር ለመመለስ የኪሊማንጃሮን ተራራ የመግፋት ያክል የከበደው ውይይይ 8 አመት ሞላ አልሳካ አለ ኤረ እዳው ውይይ አሉ ኢንጅነር ባንጃው

  • @እጠበኝቆሽሻለውኝአምላኬ

    ስወዳችሁ ጉዋደኞቼ አምላክ ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ይሳካ

  • @user-br9oy3xy7o
    @user-br9oy3xy7o 5 лет назад +15

    እኔ ሁሌ የዋህ በመሆኔ ላይክ ስትሉ እገጨቹሃለሁ እኔን ለምን አትገጩኝም

  • @signalsignal7444
    @signalsignal7444 5 лет назад +19

    ሞጋቾች እኮ ሠአት አክባሪ ናቸው

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 лет назад +26

    ሞጋቾች መጣቹሁ ።እልልልልል ፋኑኤልና ጆኒ ታረቁ እንዲህ ነው ጓደኛ።ብርሌውና አሸብር ተጫረሱ ወይ እርጎዬ

  • @habtamelegasa1698
    @habtamelegasa1698 5 лет назад +2

    የእውነት ፋኑኤል ዞሬገና በእራስህ ስታስብ የመጨረሻ ተመቸህኝ ደሞ እድሜ ለጆኒ በል እሱ በጣም መልካም ሰውነው በዚህ አጋጣሚ በጣም አመሰግናለሁ በተ ብዙወች ትምህርት ይማራሉ የእግዚአብሔር ቃል ምንይላል የሚወዳችሁን ብቻ ውደዱ ሳይሆን ጥላታችሁንም ውደዱነው የሚለው አተ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ላተ የመረጠልህ አለች እና አይዞህ ልክ እንደምትወዳት ኩኪ ይሰጥአል ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @lamrotawoke2279
    @lamrotawoke2279 5 лет назад +3

    እንኳን ለ ሊቀ መላኩ ለቅድስ ገብሬኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን አደረሳቹ !!የልባችንን መሻት አሟልቶ ለሀገራችን ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    ወይ ጉድ መልካም ብለሽ ብለሽ ሁለት ወንዶችን ማጣላት ጀመርሽ ደግም የመቅደስ ችግር መቼ ነው የሚያልቀው ጉድ ነው ።እንኳን ለኪዳነ ትምህርት በአል አደረሳችሁ ብርቱ ።

  • @user-ce2fw9py6q
    @user-ce2fw9py6q 5 лет назад +19

    297 ሆንኩኝ ሞልቶልኝ ዛሬ የማዳም ስራ ሰለችኝ አሁንስ እስቲ እደኔ የሰለቸውታለ ላይክ ግጩኝ

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 5 лет назад +21

    የታሪክ ጉዳይ በጣም ተንዛዛ

    • @ስምምንያደርጋል
      @ስምምንያደርጋል 5 лет назад

      @@hddh2608
      የኛም ጉዳይ ባረብ ሀገር እየተንዛዛ ነዉ ሃገር የምንገባበት ግዜ ረዘመ

    • @hddh2608
      @hddh2608 5 лет назад

      Sofi Ali አይዞሽ ማማየ እኩልነን ከቻልሽ ቁጥርሽን ፃፊልኝና ደዉየልሽ እናዉራ

    • @እማእወድሻለሁ-ጰ3ጨ
      @እማእወድሻለሁ-ጰ3ጨ 5 лет назад

      @@hddh2608 እሺ የኔንም ልላክልሽ

  • @የስላሴባሪያ-ዀ5የ
    @የስላሴባሪያ-ዀ5የ 5 лет назад +19

    "የሚወዱአችሁን ብትወዱ
    ምን ዋጋ አላችሁ?"
    (ማቴዎስ 5:46)

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Ethio Fkr
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @saramillion9911
      @saramillion9911 5 лет назад

      @@bisrat-media bashitegna

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Sara Million
      በሽተኛ የታመመ ማለት ነዉ

  • @zenabhbsh5701
    @zenabhbsh5701 5 лет назад +15

    ዉይይይ ኮሜቶች ፈርዶብኝ ኮሜት ማበብ እወዳለሁ ሥለ ፊልሙ ኮሜት ትባላላችሁ እናተ የራሣችሁን ኮተት ሥደትን አትኩብን ሥት አለ ሠርቶ የተለወጠ ዝም ብላችሁ አላሀምዱሊላ በሉ

  • @እኔአንተአንቺእኛስንደመር

    ውሸት አታብዙ የኢትዮጵያ ዶክተሮች ቸገረኝ ላለ ሰው እንኳን መድሀኒት ሊገዙ ይቅርና በስርአቱ መቼ ህመምተኛን ይረዳሉ ያውም የመንግስት ሆስፒታል የግሎች ይሻላሉ እንጂ ምንም ቢሆን ገብያ ላለማባረር የሰውን ህመም ለመረዳት ይሞክራሉ የእናንተ ድራማ ከእውነት የራቀ ነው በእኔ እይታ 100%

    • @amenwerk9681
      @amenwerk9681 5 лет назад

      እኔ ፤ አንተ ፤ አንቺ ፤ እኛ ፤ ስንደመር አንድ ኢትዬጵያ
      ይረዳሉ አረ

    • @henanseidtube4022
      @henanseidtube4022 5 лет назад

      እውነትሽን ነው

    • @Love-nh8ol
      @Love-nh8ol 5 лет назад

      gjiyi

  • @እናቴአልቻልኩምናፍቆትሽን

    እዴትደሥይላል እውነት ጆኒትግሥትህን ወደድኩት እኩዋንአደረሣችው ሞላ የድግልማርያም ያአሥራትየበኩራትልጆች እኩዋን አደረሣችው ለቅዱሥገብር ኤል አመታዊ ክብረበአል በሥደት ያለነውን ለሀገራችን ሠላም ላጣማግኔትን ለታመሙምህረትን ቅዱሥገብርኤል እሡይጠብቀን አድነትን ሠላምንያብዛልን

  • @tadelemulugeta6834
    @tadelemulugeta6834 5 лет назад +6

    ወይ ዘንድሮ★ አንደኛ ነኝ እያለ መጨረሻ የምወጣ ትዉልድ!!✍

  • @gebeye6878
    @gebeye6878 5 лет назад +29

    ዛሬም ልጅቱ ካልተገኝች ይደብራል

  • @user-yd3lg7st4b
    @user-yd3lg7st4b 5 лет назад +30

    የአገሬ ልጆች ሰላማችዉ ይብዛ
    የስደት እህት ወንድሞች
    ፈጣሪ ይጠብቅልኝ በሰላም ለአገረችን የብቃን
    ራሄል የድራማው ድምቀት ናት እሷን የምትወዱ ለይክ አድርጉኝ

    • @tgmaru4411
      @tgmaru4411 5 лет назад +1

      አሜን አንቺንም ይጠብቅሽ የልብሽንም መሻት ይስጥሽ

  • @hayatmohammad6802
    @hayatmohammad6802 5 лет назад +60

    እስኪ ዉድ እህቶቸ ጨንቆኛል ዱአ አድርጉልኝ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Hayat Mohammad
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @አምላኬአላህነውእምነቴምኢ
      @አምላኬአላህነውእምነቴምኢ 5 лет назад

      አብሽሪ እህት አላህ ከጎንሽ ይሁን

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Yhs Hdh
      አሜን ዉዴ እዳች ያለዉን ያብዛልን

    • @mohammedhussen1622
      @mohammedhussen1622 5 лет назад

      Ayzoshe allah kanchi gar yhune sister. Lbgo now.

    • @tgmaru4411
      @tgmaru4411 5 лет назад +1

      አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ሁሌ ከአንቺ ጋር ነው። ነገር ከልኩ አያልፍም። የዛሬ አዳራችንም በፈጣሪ እጅ ነው።
      ለነገ ላለመጨናነቅ ሞክሪ

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    well come mogachochi
    ሰላም ለሃገሬ ፍቅር ለወገኔ
    ኢትዮጲያን ሠላሟን ያብዛልን እግዚአብሔር በቃቹህ በለን አምላክ💓💒💒💒💛💛💚💚

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад +24

    ክክክክ አይ አሸብር ና ሱሪ ታጥቀካል አቤት የኔ ወንድ አስከበርኩሽ አለ ወይ አሸብር

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 лет назад +103

    ዊል ካም በናታችሁ አፈር ስሆን ላይክ በሉኝ ሀምሳ አምስት ሰወች ናቸው የቀዴሙኝ አስቸግሪያችሁ አላቅም

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      حوى 1111 افريقيا
      ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ማር

    • @user-qi8ei6un5l
      @user-qi8ei6un5l 5 лет назад

      حوى 1111 افريقيا ከከከከከከከ ላይክ አድርጊያለው

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      حوى 1111 افريقيا
      አጥቸሽ እኮነዉ ዉዴ

    • @እኔማለትያውእኔነኝ
      @እኔማለትያውእኔነኝ 5 лет назад

      ሀሀሀ ለዛኛው ሳምት አዴኛ ሁኙ ላይክ እድታጠናግሩኝ የኔ ማሮች ስወዳችሁ

    • @noofacool8614
      @noofacool8614 5 лет назад

      አፈር ነሽና ወደ አፈር ትመለሻለሽ ግን ደደብ ነሽ።

  • @አምላኬአላህነውእምነቴምኢ

    ዛሬ ገና ተራ ደረሰኝ በናታችሁ ላይክ ግጩኝ በምትወዱት

  • @ዜድወሎየዋከመርሳ
    @ዜድወሎየዋከመርሳ 5 лет назад +7

    ታድላ ኮኪ ምርጥ ሰወች ከጎኗ አሉ

  • @rihanahashem456
    @rihanahashem456 5 лет назад +4

    ምናለ ሁሉም ዶክተሮች እንደ ጆኒ እና ተክላይ በሆኑ
    አቤት ቅሌት ሲስተር መሬት ተሰንጥቃ በዋጠችሽ

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 лет назад +37

    *ሞጋቶች እናንተ ትሻላችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ **#ዘመኖች** ብታዩ ውሸት ለምዶባቸዋል ዕሁድ እለት ለማክሰኞ ብለው ትላንትም ቀሩ 😏😏😏*

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 5 лет назад +5

    አይዞሽ ኮኪየ ፋኑኤል ጆኒ መታረቃችሁ ጥሩ ያች ነገር አመላላሽ ☺
    መአዚ እደት ሁነሽ ይሆን

  • @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ጠ8ቸ

    *ሀሀሀሀ ዛሬ እኔም ደረጃ ያዝኩ በሉ ግጩኝ በላይክ በቆመ መኪና እንዳትሉኝ በህግ አምላክ*

    • @fatumaabdallah2039
      @fatumaabdallah2039 5 лет назад

      _ለምን የኛ ቆንጆ የቆመ መኪና ለዘረኛ ብለናል🌹🌹_

    • @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ጠ8ቸ
      @እናቴሁሌምእወድሻለሁ-ጠ8ቸ 5 лет назад

      ኡሙ ዩስራ ኡሙ ዩስራ ዛሬ መሳደብ እንደ ቀልልድ ታይቷል ማናልባት ካሉኝ ብየ ነበር ቆንጂት

  • @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
    @ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 лет назад +4

    እኮን ደና መጣቹ ምርጦቸ

  • @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ
    @ምህርትምህርት-ሐ2ቈ 5 лет назад +42

    ዋዉ ዛሬ ሁሉታኝ ነኝ እንኳን በሰላም መጠቸሁ ዉብች

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    ወይኔ እርጎዬ አጣላሻቸዉና አረፍሽዉ ክክክክክ ደስ ሲሉ ስቧሰቁ 😀😀😀😀 ኮኪዬ አረ እኔም ጨንቆኛል ልክ እንዳንች ልጀ የጠፋች ይመስል መቸ ይሆን ለታሪክን የምትፈታዉ ??ወይ እገዳ ለካ የገዛ ዘመድም ጠላት ይሆን ኖሯል ::

    • @martayelna2245
      @martayelna2245 5 лет назад

      እረ፡ዘመድ፡አይደለም፡ያገታት፡እኔ፡ግን፡አውቄዋለው፡ሹክ፡ልበልሽ

    • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
      @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 лет назад

      @@martayelna2245 ማነዉ ? አስኪ ሹክ በይኝ
      እኔ እንደሚመስለኝ የአባቷ ዘመድ ነዉ ያገታት ....

  • @user-iv1gx6eh7h
    @user-iv1gx6eh7h 5 лет назад +1

    ውይይ ልጅቱ ዛሬም ሳትገኝ ተንዛዛ
    እነርጎዬ የድራማው ድምቀት ናችሁእኮ
    ጆንዬ ዛሬ የምር ደስ ብሎኛል
    አቃጣሪዋ ተዋረድሽ ይድፍሽና ስታስጠሊ
    መአዝዬ አብሬሽ ጭንቅ አልኩ የደስታይሆን የሀዘን መጨረሻው ልቤን አንጠለጠልሽው
    የሳምንት ሰው ይበለን

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 лет назад +37

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች እስኪ በሰሞኑ ፊልም መብዛት የተደሰታችሁ ላይክ አድርጉኝ እጃችሁን አውጡ
    እድሜ ለዶክተር አብይ የታሰረው ፊልም ሁሉ ተለቀቀልን

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Mesi Abrham
      ዉዴ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ማር ፎቶየን ተጭነሽ ጠይቄሽ ነበር

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 5 лет назад

      @@bisrat-media አወ ማማየ ልድገምሺን የሀገሬ ልጂ ሀሀሀሀ አረ ሳታጠፊኝ

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 5 лет назад

      @@bisrat-media ብዙ ቪድዬዎች አሉሺ እከታተላለሁ አመሰግናለሁ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад +1

      Mesi Abrham
      አመሠግናለሁ ዉዴ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад +1

      Mesi Abrham
      እረ ደጋግሚኝ የኔዉድ

  • @user-cj3vn2nk9x
    @user-cj3vn2nk9x 5 лет назад +3

    እርጎዬ እንድት ነው ነገሩ ሃሃሃ
    ፖሊሱ እራሱ ከሌቦቹ ጋር ተባባሪ እየመሰለኝ ነው በለታሪክ ጉዳይ ላይ
    እግዚአብሔር ከረዳኝ ቀጣይ ሳምንት እቤቴ ቁጭ ብዬ ነው እማያችሁ
    ከብዙ አመት ድካም ቡሃላ እግዚአብሔር ፈቅዶ ሀገሬ ልገባ ነው::

  • @vhvchhff9892
    @vhvchhff9892 5 лет назад +4

    ውይ ውይዛሬ በጣም ከፍቶኛል አምላኬ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን ልጅ እንዴት አባቱን ይመታል ውይውይ አምላኬ አገሬን አስባት

    • @ኢክሩነኝከደሴ
      @ኢክሩነኝከደሴ 5 лет назад

      ሰኒ የቴዶ አፍቃሪ Vhvchhff
      በጣም እህት

    • @Rahael21-r5h
      @Rahael21-r5h 5 лет назад

      ባክሽ የቆየነው አሉ ግን እኔም ልቤ በጦር የተወጋ ያክል ነው የተሰማኝ።

  • @saraaddis1027
    @saraaddis1027 5 лет назад +7

    ለደራሲው የሲስተርዜናን መጨረሻስ የት አደረከው

  • @weynshetmekoya3215
    @weynshetmekoya3215 5 лет назад +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾችየ ኮሜንተሮች እንዴት ናችሁ እባካችሁ በእናታችሁ ላክ ግጩኝ አጋጩኝ እምትሉ ጥቅሙን ንገሩኝ እስኪ እኔም እንደ እናንተ እንድለምን

  • @mekdesabera6309
    @mekdesabera6309 5 лет назад +3

    ምርጦችዬ ወደ ኢትዮ ልገባ ነው ሠላም ግቢ በሉኝ

  • @monamona4382
    @monamona4382 5 лет назад +28

    ነርስዋን ተዋረደች ውሸታም ሰው ሁሌም ይዋረዳል

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Mona mona
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @berrybayou7563
      @berrybayou7563 5 лет назад

      lik ende Weyane !!!!!!!!!!!!!!!!kkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @nnydmwt7782
    @nnydmwt7782 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 5 лет назад +3

    እርግጠኛ ነኝ ማአዚ ደሙ ይተላለፍባታል ደሞ አሞረተች እንዳትሉ

  • @user-mq6ht9vi4t
    @user-mq6ht9vi4t 5 лет назад +3

    Well mogachoch 1nagne👍

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      حسن حسن
      ዉዴ ሰብስክራይብ ጠይቄ ነበር አደረግሽኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

  • @mess7265
    @mess7265 5 лет назад +2

    ሞጋቾች ከች አላቹ እንኳንደና መጣሁ

  • @nardegirmanardegirma8413
    @nardegirmanardegirma8413 5 лет назад +3

    Welcome Mogachoch

  • @user-ue3eb4cr9l
    @user-ue3eb4cr9l 5 лет назад

    የሚንኖረው በእግዚአብሔር። ምህረት እንጅ ቫይረሱ ሰላለብንና ስለሌለብን አደለም። አስተውሉ።
    ክፉዎችን ወረኞችን የገንዘብ ወዳጆችን ይያዝልን።

  • @laligodblessyougetayibarki9681
    @laligodblessyougetayibarki9681 5 лет назад +2

    Wow wel mogachoch ye ergooye adinakiwoch est be like👈👈

  • @salamkumaa4161
    @salamkumaa4161 5 лет назад +2

    Well well mogachoch enkuwan dena metachuu zare gin letarik megagnat alebat

  • @እማየኔሂወትእወድሻለሁ

    ኤጭ እናንተ ደግሞ ታበዙታላችሁ በራሄል ኩላሊት ስትወለውሉን ከርማችሁ ነበር አሁን ደግሞ በለታሪክ መጥፍት ስንት ጊዜዋ እስካሁን እንደት አትገኝም በጣም አታጋኑት እንደ ህንድ ፊልም

  • @matimati1097
    @matimati1097 5 лет назад +2

    Well come

  • @samira6797
    @samira6797 4 года назад

    ተክላይ ስወድክ ደግነት ለራስነው ለሰጠ ይጠጣል አላህ ::

  • @hima406
    @hima406 5 лет назад

    Thank u mogachoch

  • @user-ol9wb9xm1t
    @user-ol9wb9xm1t 5 лет назад +8

    እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Marim Mm1234
      ዉዴ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ጠይቄ ነበር አደል ማር አድርጊኝ

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 5 лет назад

    Thanks

  • @Mobile-bt1wi
    @Mobile-bt1wi 5 лет назад

    ሞጋቹች ሰላምናችሁ እኔ እነመልካም በጭራሽ የገጠርን ባህል በጭራሽ ወክለው አየሠሩአይደለም በጣም ያስጠላሎ ዛሬ እኮባላገሮች ንግግራቸው በጣም ደስይላል አረደሞ የትኛው ዶክተርነው ለዛውም ከኪሱ ብር አውጥቶ የሜያግዘው ይህ ከእውነት የራቀውሸት ኢጭ ኮኪ ፈተናሽ በጣም በዛ

  • @hanannhanann9457
    @hanannhanann9457 5 лет назад

    ዳኒዬ ቆንጆ መልካምነት ለራሰ ነዉ የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @HK-xx9yn
    @HK-xx9yn 5 лет назад +7

    አንደኛ

    • @HK-xx9yn
      @HK-xx9yn 5 лет назад

      ነኝ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Fhhgfff Fghfddd
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ ማር

    • @simaledulacha4451
      @simaledulacha4451 5 лет назад

      The nk you

  • @tigistayenew6115
    @tigistayenew6115 5 лет назад +5

    ዞሮ በጣም ነው ይበርደኛል ምን ይሻለኛል ጓደኞች በላይክ አምቆኝ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Tigist Ayenew
      ቲጅ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ማር

  • @ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ
    @ሁሉምያልፋል-ፐ7ቈ 5 лет назад +6

    መልካም ዛሬ በጣም ነው ያስጠላሺኝ አሸብር ደግ አደረክ በምስት ቀልድ የለም ሆ

  • @tesfayederrese5329
    @tesfayederrese5329 3 года назад

    Joe and Fanuel it is good to make a nice atmosphere .

  • @ayaleneshyemaryamlej7166
    @ayaleneshyemaryamlej7166 5 лет назад +4

    Welcome

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Aginche Genet
      ዉዴ እስቲ ሰብስክራይብ ፈልጌ ነዉ ፎቶየን በመጫን

  • @hirutenateyhulemewdisalew3758
    @hirutenateyhulemewdisalew3758 5 лет назад

    Ay ashuy na Suri tatkhal hahahahahaha likuin asyew endh new wend lij 🤗🤗🤗🤗

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 5 лет назад +38

    አሸብርይ በል ቁርጥክን እወቅ እርጎይ ሻፍዳለች ከብርሌዉ ክክክክ

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 5 лет назад +2

    ዌል ሞጋቾች በሠሀታቹሁ ከች 😘😘😘❤

  • @mekdeskassahun7058
    @mekdeskassahun7058 5 лет назад

    Tnx mogachch

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Год назад

    ጁኒይ እና ኮኪ ፍቅራቸው ያምራል

  • @user-ro3pr9mg1l
    @user-ro3pr9mg1l 5 лет назад

    እንኳን ደና መጣቹ😘😍 ሞጋቾች
    ሠላም እዴት ናቹ የአገሬ
    ምርጦች😍 ሠላማቹ ይብዛ😘

  • @ቤሊቤቲ
    @ቤሊቤቲ 5 лет назад +7

    እልልልልል ዛሬስ ወጉ ደረሰኝ 1ኛ ሆንኩ

  • @Mohammed-zp6hu
    @Mohammed-zp6hu 5 лет назад +12

    ከብርሌው ፍቅር ያዘኝ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    ዊል ትግስትየ የኔ ጣፍጭ ውድድር ማርየ #ድህና እድሮልኘ

  • @zed5038
    @zed5038 5 лет назад

    ጆኒ አድናቂህ ነኝ ፋኑኤልን ይቅርታ ሥለጠየቅህ ፋኑኤል ደሞ ዉሥጤ ነህ

  • @foziyahamza2218
    @foziyahamza2218 5 лет назад +2

    ለታሪክን ልቀቁዋት ወይም የሆነ ነገር አዛዛችሁት አዲስ ነገር ማየት አማረኝ እረ ዘመኖች ምን ሆኑብኝ የኔ ተናፍቂወች

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 5 лет назад

    እንኮንደና መጣችሁ ሞጋጆች ምሻዬ አዴናቅሺ ነኝ አይዞሺ ማር ብያንስ ስለልጂሺ ፍንጪ ሰምተሻልና ነገሩ የምከፍ አይመስለኝም የምሆነውን ባላውቅም ማለቴ ነው እናት ስለልጃ ብዙ ትሰቃያለች ምሻዬ በርች በስራአሺ ሁሉ ማርኮት ይሰማኝል ለታርክ ምርጭ ልጂ ናፍቅሺኝ እኮ ለኔም እድግ በይ ፍጣር በጥበቡ ያሳዴግሺ ኬንጆ ሳምንት በሰላም እንግናኝ ተባርኩ

  • @islamnewhiwotejennatnewmig5154
    @islamnewhiwotejennatnewmig5154 5 лет назад

    Wow sister feven megaletua des yilal bertu mogachoch enamsgenalen

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 5 лет назад

    በጣመ ደሰ ይላለ አሰተማሪ ነው የነ እረጎዬ ፓረት ያሰቃለ

  • @user-bw1vj9mw2w
    @user-bw1vj9mw2w 5 лет назад +1

    ጆኒ ዛሬ ጀግና ሆንክ አስደሠትከኝ አወ በይቅርታ ፍቅር አለ በይቅርታ ውስጥ ሠላም አለ አሸብር እና ብርሌው አሳቁኝ አሸብር ሲፎክር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂አየ መልካም እርጎዬዬ ክክክ

  • @efartayeanatelij6816
    @efartayeanatelij6816 5 лет назад

    welcome mogachoch ankun den metchehu hulchewnm ewdachiwlhu yane mertuch 😍😍😍😍

  • @yeshiweloyewu8698
    @yeshiweloyewu8698 5 лет назад

    እኳን ደና መጣችሁ ሰሙኑን ፊልሙች ስለበዙ ድራማወችን አስረሱንኩ

  • @asanatamam8631
    @asanatamam8631 5 лет назад

    Betam new metdaberut ewodew naber dramawun temuwazezachu betam belu chew alfalegachum

  • @ملفسميره
    @ملفسميره 5 лет назад

    እናመሠግናለን፡ሞጋቾች

  • @fayisedabale4008
    @fayisedabale4008 5 лет назад +3

    woww

  • @waganeishtesfa3207
    @waganeishtesfa3207 5 лет назад +20

    ኧረ ዛሬ ደስ ብሎኛል አንደኛ ስሆን የመጀመሪያ ነው ላይክ ግጩኝ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      መሰል የፈንታለም ልጅ
      ዉዴ ሰብስክራይብ ጠየረቄሽ ነበር ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ማር

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 5 лет назад +1

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ሞጋቾች

  • @እናቴናፈቅሽኝእናቴናፈቅሽ

    እንኳንደህናመጣቹ ውድየሞጋቾችቤተሰቦች
    _ሽባባውን
    ከደዚህአይነትአደገኛ ሌቦች ጀለሶችይሰውራቹ

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 5 лет назад

    እናመስግናለን

  • @mekeymekonon8338
    @mekeymekonon8338 5 лет назад

    ዘመን ግን ምን ሆኖነው የቆመው እረ ዘመንን ልቀቁልን ሞጋቾች እንኩዋን ደና መጣችሁ

  • @DJMiky11
    @DJMiky11 5 лет назад +1

    Welcome back

  • @demenegewo4786
    @demenegewo4786 5 лет назад

    Matrebu....Acheraresachu Betam yastelal

  • @user-ge6xi4ks4b
    @user-ge6xi4ks4b 5 лет назад

    ስወዳችሁ እኮ

  • @አባዮሐንስየእግዚአብሔርስ

    እናመሠግናለን ሞጋቾች

  • @ልጅሲሳይ
    @ልጅሲሳይ 5 лет назад

    እንኳን በደህና መጣችሁ

  • @abebamucheye2070
    @abebamucheye2070 5 лет назад +2

    እንኮን እንኮን

  • @saraaberham2074
    @saraaberham2074 5 лет назад

    enkuan dehna metachu mogachoch

  • @habtamelegasa1698
    @habtamelegasa1698 5 лет назад +2

    ተመስገን ጌታዬ የዛሬው በጣም ደስይላል ኩኪዬ አይዞሽ እናቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ አትፍሪ ጠንካራ ሁኝ ተረጋጊ በቡዙ ጨለማውስጥ ትንሽ ብርሀን አለ እሱደሞ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርገሽ ተራመጂ እርሱ ለሚያመሰግኑት ቸርነው እና አይዞሽ

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኀ4ረ

    ዋውሳአትአክብራችኃል. እናመሱግናለን.
    ዘመንንንያያችሁአረየትገብ. ያያችሁካላችሁንገሩኝ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት

    ክክክክክ ኩኪ አብርው ሲመጡ ሞታ ልታርዷት መስላት የኔ ማር አይዞሽ