Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Mogachoch EBS Latest Series Drama - S08E190 - Part 190| Mekdes Tsegaye

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 авг 2024

Комментарии • 706

  • @amenwerk9681
    @amenwerk9681 5 лет назад +68

    ውይ ራሔልዬን ያላቹ እስኪ እንያቹ😍😍😍

  • @Tube-jx6ox
    @Tube-jx6ox 5 лет назад +159

    ዎይ እራሄል ሆዴን በሳቅ አቆሰልሽው እኮ ስዎድሽ ❤️

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 лет назад +476

    ማነዉ እደኔ እራሄልን የሚወዳት😂😂😂😂

  • @salamahawitsalamahwit1162
    @salamahawitsalamahwit1162 2 года назад +3

    እራሔል የምር ፍንድት ነው ያረግሽኚ 😂😂😂😂 ትመችኛለሽ ኮኪና ጆኒ ብትጋቡ በጣም ደስ የል ነበር የዉነት ቢሆን

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +20

    የዮሀንሴ እናት እንክዋን ደስ አለዎት🙏🏾

  • @elfeneshbekure4347
    @elfeneshbekure4347 5 лет назад +14

    በሙሽሮቹ ላይ አንዳች መጥፎ ነገር ቢከሰት ሁለተኛ ሞጋቾች የሚባል ድራማ አላይም፡፡

  • @marrrgdgh5397
    @marrrgdgh5397 5 лет назад +85

    አገራችንን ስላም አድርግልን ፈጣሪዬ በስደት ያለን በስላም ለአገራችን ያስገባን

  • @meditube5596
    @meditube5596 5 лет назад +36

    ሀሀሀሀሀሀ ውይ እራሄልዬ ፋትሽን ሰርፕራይዝ አደረግሻት ፌትነቀለችእኮ ሆሆሆሆሆሆሆ ዋናው Love new ዘመዴ

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p 5 лет назад +73

    እራሄል የሞጋቾች ድምቀት ናሽ እኮ

  • @nebyatnebiyimer646
    @nebyatnebiyimer646 5 лет назад +63

    ዉድ የስደት አለም ጓደኞቼ
    ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል።
    ህይወቴ ፈጣሪ ባሰበልኝ መንገድ መስመር እየያዘልኝ ነው።
    ለተጨነቃችሁ,መንገድ ሁሉ ለተዘጋባችሁ
    ፈጣሪ እሱ መንገዱን ይምራችሁ።አሜን

    • @mamihiweteneshi4838
      @mamihiweteneshi4838 5 лет назад

      men Agiteshi new

    • @nebyatnebiyimer646
      @nebyatnebiyimer646 5 лет назад +2

      @@mamihiweteneshi4838የ አላህ ፈቃድ ሆኖልኝ ለ እናቴ የገባሁላትን ቃል ፈፅሜ ደስ ስላሰኘኋት።
      ህልሜም ቅዥቴም የ አሷን ደስታ ማየት ስለነበር ነው የኔ ቆንጆ።

    • @AsAs-qn7oq
      @AsAs-qn7oq 5 лет назад +1

      አሜን እንኳን ደስ አለሽ

    • @user-fv6kn4yd9p
      @user-fv6kn4yd9p 5 лет назад

      Amen

    • @user-bz1oh5ne4v
      @user-bz1oh5ne4v 5 лет назад

      @@nebyatnebiyimer646 አሚን ውደ እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-xm2xr3wj7g
    @user-xm2xr3wj7g 5 лет назад +7

    Kkkkkkkkk😂😂ኤራሄል በሳቅ ገደልሽ በጣም ነው የምወድሽ ❤❤💓💓❤❤ ኡፍ የኮክ ሰረግ አስፈርቶኛል ☺☺☺

  • @user-be3bv1mw4f
    @user-be3bv1mw4f 5 лет назад +3

    ሞጋቾች ሁላችሁም በርቱ ደስስስስ ይላል እግዚአብሔር ብርታቱን ያድላችሁ እንዲሁም ካሜራ አማኑም ደራሲያኑም በሙሉ ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበል የኮኪዬ ስቃይ ይብቃ ባይ ነኝ እስከምንገናኝ ቸር እንሰንብት ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን

  • @user-gr1xh9kv7q
    @user-gr1xh9kv7q 2 месяца назад

    በእውነት ኮኪ እና ጆኒ ብትጋቡ በጣምነው የሚያምሩት እውነተኛ ፍቅር ያለው ከሁለታቸው ነው❤❤❤❤❤

  • @solomonyosef6768
    @solomonyosef6768 5 лет назад +3

    የምር የእውነት ብትጋቡ በጣም ነው የምታምሩት! ኮከብና ጆኒ ምርጥ ፍቅረኛሞች!!!

  • @Smashville3
    @Smashville3 5 лет назад +105

    በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
    የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።
    'ወደ ኤፌሶን ሰዎች 6:10-11'

  • @user-kt9ot5ew4k
    @user-kt9ot5ew4k 5 лет назад +13

    ቦርከና ዳርዳሩን ያበቅላል ጠንበል
    የሞጋቾችድምቀት እንዴትነሽ እራሄል

  • @user-yn7ym6sk9t
    @user-yn7ym6sk9t 5 лет назад +30

    በሚቀጥለው ሳምንት የኮኪ ስቃይ የሚቀጥል ከሆነ የእውነት ደራሲው አናዳጅ ነህ ሁለተኛ ሞጋቾችን አላይም ሰብስክራይቤን አነሳለው ሆ ስንት አመት ሙሉ በገዛ ስልኬ የኮኪን ስቃይ እያየሁ እኔም አብሬ ልሰቃይ እንዴ ሆሆሆሆሆ የኮኪ ስቃይ ይብቃ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @bintyusuf5783
    @bintyusuf5783 5 лет назад +11

    Hahahahaha ወይኔ እራሄል በሳቅ ልሞት ነው አይ እስዊቲ🤣🤣🤣☺️

  • @lplpplplpu8637
    @lplpplplpu8637 5 лет назад +3

    ሞጋቾች እንኳን ደና መጣችሁ ውድ ያገሬ ልጆች ባላችሁበት ሰላም ጤና ብዝት ይበልላችሁ

  • @ekramyehya8953
    @ekramyehya8953 5 лет назад +2

    ወዬ ራሄልዬ 😂😂😂 ልዩ ነሽ ኮ ዘና ፈታ የምታደርጊ ወላሂ በሳቅ ነው

  • @user-ee9fc8br9f
    @user-ee9fc8br9f 5 лет назад +192

    *የገጠር ሰርግ የናፈቀው ማነው*

    • @Werwer-es8um
      @Werwer-es8um 5 лет назад

      ገኒ የተዋህዶ ልጅ እኔ እደት እደናፈቀኝ ያአላህ ምን ይሻለኛል

    • @jerrydemeke999
      @jerrydemeke999 5 лет назад

      Men laregeshe yena konjo erhal swedeshe

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 5 лет назад

      Geney where are you from

    • @user-ee9fc8br9f
      @user-ee9fc8br9f 5 лет назад

      *ጎጃም*

    • @beganyesahaddad5134
      @beganyesahaddad5134 5 лет назад

      ገኒ የተዋህዶ ልጅ hi

  • @user-nl7wc2og1p
    @user-nl7wc2og1p 5 лет назад +150

    ለኮኪይ የተጠነሰሰው ሴራ ተገቢ አደለም ደራሲ ተብየው አስተካክል 😠😡😡😡😡😡😡😡

    • @genetgenifitwi5760
      @genetgenifitwi5760 5 лет назад +4

      እዉነት ነዉ ሃሳባቸዉን ሳያሳኩ ይሚያዙበትን መንገድ ፋልግ ደራሲዉ ካልሆነግን የፊልሙን ህይወት ኣታበላሽዉ እኔ ዛሬ በስቀቀን ነዉ ያየሁት ሊላ ነንገፍ ፈልግ ደራሴዉ

    • @nobDaGreat
      @nobDaGreat 5 лет назад

      ewnteshi new mar er yedbrale yemr ahunme kasazenwate sekywa eko beza

    • @user-uw4vx6nb6u
      @user-uw4vx6nb6u 5 лет назад +2

      @@genetgenifitwi5760 በጣም እንዴ ባዘዘው ይዘዝባቸው ሌላ ምን እላለሁ

    • @kalmkalm382
      @kalmkalm382 5 лет назад +1

      አበሳጭቶኝ ነበር ከዶክተሩ ጋ መሆኗ ኮኪ ከልጇ አባት መሆን አለባት 😜😜😜😹😹😹😹

    • @seidhussein8812
      @seidhussein8812 5 лет назад

      Ere Gira yegebachew nachew yehone gize Eko koki le fanuel ye ergizina milikitoch lihonu yemichil negerich sitasayew neber hhh

  • @user-ri8ej6vp4h
    @user-ri8ej6vp4h 5 лет назад +17

    በጣም ደስ ይላል መጨረሻው ግን ያስጠላል ኩኪ ማልቀስም ማዘን የለባቸው ማጨረሻው ግን ማማር አለበት😕

  • @madeena9689
    @madeena9689 5 лет назад +11

    ወይኔ ራሄል ከሌለች እድራማው አያምርም ውስጤ ናት

  • @user-ct1zu1kb2l
    @user-ct1zu1kb2l 5 лет назад +83

    ኮኪ ምንም አቶንም ምክንያቱም አደጋውን በሆነ መንገድ ባዘዘው ይከላከለዋል 100%

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d 5 лет назад +14

    *ክክክክክ አይ ፋንትሽ የተባረከ ልጅ አያቱን ይዞ መጣ አለች 😂😂😂*

    • @selamminale5807
      @selamminale5807 5 лет назад

      Alraad Alraad 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @senihaylu111
      @senihaylu111 5 лет назад +1

      😁😁😁

    • @Tube-nn3xe
      @Tube-nn3xe 5 лет назад

      Alraad Alraad ክክክክክክክክክ

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 лет назад

      Gora beye konjo

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 лет назад +1

      @@senihaylu111 seni konjo gora bey batseb argegn

  • @eteneshshiferaw2271
    @eteneshshiferaw2271 5 лет назад +1

    እራኤል አረ ኡፍፍፍፍ በሳቅ ገደልሽኝ 😃😃😃የድራማው ድምቀት ውድድድ።

  • @user-rb6wy3ph8d
    @user-rb6wy3ph8d 5 лет назад +3

    ራሄልዬ የኔ ቅመም በሳቅ አነፈርሽኝ😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @selamyemariyamlij4687
    @selamyemariyamlij4687 5 лет назад +43

    ኮኪ መሞት የለባትም እሱዋ ከሞተች ለተመልካች ት/ቱ ምኑ ላይ ነው ክፋትን እንጂ መልካም ነገርን አያሳይም ባይ ነኝና ደራሲው በሚቀጥለው አስተካክለህ ና

    • @madeena9689
      @madeena9689 5 лет назад

      ትክክክክክል

    • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
      @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 5 лет назад +2

      ባዘዘው ጀግና እስላለ ኪኪ ምንም አይነት ጉዳት አይደርስባትም እኔ እንደውም እንደሚመስለኝ ባዘዘ መስዋት ይከፍልላታል ታያላችሁ

    • @samrawitsamrawit9317
      @samrawitsamrawit9317 5 лет назад

      ትክክል ነሽ ኮኪ ከሌለች ድራማው ያስጠላል

    • @asemamewuademasu7401
      @asemamewuademasu7401 5 лет назад

      ትክክል

    • @meseretarega2899
      @meseretarega2899 5 лет назад +1

      ለሷ የመጣውን ጡስ ባዘዘው ይወስደዋል ድራማው አለቀ ማለት ነው።

  • @leylamuhammed9125
    @leylamuhammed9125 5 лет назад +9

    ወይ ራሄል በሳቅ ገደልሽኝ
    ለኮኪ የተጠነሰሰው ምንም እሷላይ አይደርስም እርግጠኛ ነኝ ምክንያቱም እየተሰቃየች ከርማለች አሁን መደሰት አለባት ደሞ መርማሪው ቃል ገብቶላታል የመጣውን ሁሉ እሱ ሀላፊ ለመውሰድ

  • @lijiamanu7907
    @lijiamanu7907 5 лет назад +1

    LIKE Waww Desi yilali 🇪🇹😍😘 I love you All So mauch Ethiopian Le Zelalemi tinori 🇪🇹❤️

  • @selamet1450
    @selamet1450 5 лет назад +1

    ክክክክክክክክክክክክ እሬሄልዬ የኔቆንጆ እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ያድልሽ በጣም ነው ያሳቅሽኝ የኔ ውድ😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤

  • @lululemes9086
    @lululemes9086 5 лет назад +22

    አቤት መቸም የወዱ ሽማግሌዎች የሴቷን ቤተሰብ እብዶች ናቸዉ ነው የምሉት

    • @user-ff5fg5hd4i
      @user-ff5fg5hd4i 4 года назад

      ክክክክክክክ በተለይ እራሔል

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 5 лет назад +9

    ክክክክ ስዊር ደወለልኝ አልሽ አይ ረች ተመቸሽኝ ፈንድሻ እኮ ነው

  • @user-dx7dc3ku3v
    @user-dx7dc3ku3v 5 лет назад +2

    እደው የራሄል ጨዋታ ደስ ሲል ደግሞ ልቡ ልጅ ነው አለች ከከከከከከ በመቀጠል የኮኪ ሰርግ በሀሳብ ሊደፋኝ ነው ጣጣዋ የማያልቅ ሴትዮ

  • @likehagos3724
    @likehagos3724 5 лет назад +46

    ኮኮብ ላይ በምንም ምክንያት ምንም ነገር መድረሰ የለበትም ከደረሰባት ግን ደራሲው ቀሺም ነው ማለት ነው

  • @tsagenettsagenet2410
    @tsagenettsagenet2410 5 лет назад +1

    ትውስታ አለበት በጣም ደስ ይላል ባህልን አስታውሰዋለሁ ሁሉም እንደዚህ ቢሆን ብየ ተመኘሁ

  • @user-iq1pb9sg1o
    @user-iq1pb9sg1o 5 лет назад +5

    ሙሽራው ፍኑኤል እንደሆነ ነው የሚያውቁት
    ስርኩ በሰላም እሚጠናቃቅ ይመስለኛል

    • @Eri-Freedom
      @Eri-Freedom 5 лет назад

      Ena fanuyen litigedlibign newa

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 5 лет назад +63

    እባክህ ደራሲው ሌላ ችግር አንፈልግም ይሞሸሩ ካሁኑ ፈ
    ራሁ

    • @user-ct4ez7xr4m
      @user-ct4ez7xr4m 5 лет назад

      ክክክክክክክ እውነት እኔም

    • @mariammariam6511
      @mariammariam6511 5 лет назад

      Aynaddis edema betam yastelql sergu ketebelashe hule mekera kfat mayet yastelal ketebelashe alaym

    • @aynaddisedema7770
      @aynaddisedema7770 5 лет назад

      @@mariammariam6511 እኮ በጣም

    • @user-tr7jp1pr2x
      @user-tr7jp1pr2x 5 лет назад

      እኔ የሚቀጥለውን አላይም ይቅርብኝ

    • @tigisworku7829
      @tigisworku7829 5 лет назад

      ኩኪ ምንድነው መከራዋበዛ በደራሲው አስተካክል እራሄል በሳቅ ገደልሽኝ

  • @user-tb1jo8qc5u
    @user-tb1jo8qc5u 5 лет назад +2

    ውይ ሰርግ አሳመራቹሁኝ አደራ ሰርጉን እንዳታበላሹት ቢበላሽ አናይም ደራሲው ሰምተሀል እዴ ደመኛህ አረካት እኮ

  • @user-bo8pu8fs3t
    @user-bo8pu8fs3t 5 лет назад +1

    ኡፍፍፍ ዉይ ራሄልዬ በሳቅ ገድልሽኝ እኮ በፈጠራቹ የኮክን ሰርግ እንዳታበላሹባት, 🤗

  • @betelihemtassew6581
    @betelihemtassew6581 5 лет назад +1

    ቤዛ ጭፈራው ላይ የተቀባችው ሜካፕ በጣም ያምራል አልበዛ አላነሰ ዋው ነው

  • @user-lb6sn1ek2o
    @user-lb6sn1ek2o 5 лет назад +3

    የጅሩ ልጆች Like አድርጉልኝ

  • @user-ts4xj3yr2r
    @user-ts4xj3yr2r 5 лет назад +22

    እጭ አሁንስ በዛ የኮኪ ስቃይ የምር ደራሲው ሴአስጠላ ደሞ አሁን ልታዛዝኖት ክዚአልፎ ልትግሏት እጭ ኮኪ አድለም ሞታ የሰርጓለት አዝና ክአየሁ ሞጋቾች የተባለ ላላይ ለራሲ ወሰንኩ ሲአስጠላ ደራሲው

    • @user-tr7jp1pr2x
      @user-tr7jp1pr2x 5 лет назад +1

      ትክክል በሆነ መንገድ የተጠነስስው ይወገድ

  • @user-hx6oy2nq6v
    @user-hx6oy2nq6v 5 лет назад +7

    ብርሌው እሚባለው ሰውየ እምደት እንደሚያቅለሸልሽ ኤጭ። ወይኔ በሰው አይደርስ የለም ራሄል የስራሽን ይስሽ አቦ ይሄ ብር እማይሰራው የለም

  • @user-jy2qf8ex2l
    @user-jy2qf8ex2l 5 лет назад +4

    ሞጋቶች ሚሻዬ አድ ነገር ቢደርስባት ስታመት ሙሎ ዳታዬ እናተን በማየት ጨርሻለሁና ውርድ ከራሳቹ ነው መጨረሻው ማማር አለበት ።

  • @lgLg23
    @lgLg23 5 лет назад +1

    ማርያምን ሽማግሌ ሲላክ እደዚ ነው እደ ደስ ሲሉ በፈጣሪ የሀገራችን ክብር

    • @samuelmehari5188
      @samuelmehari5188 5 лет назад +1

      Gura becha neaw bakesh lik endezi hakega mekbaber binor noro bezer bemnamen eiale seaw aitelalkem neber.

  • @user-oh6xr2bc2m
    @user-oh6xr2bc2m 5 лет назад +1

    ውይ እርሄል የእኔ ቆንጆ 😂😂 ፍትሽ ብቻሽን አይደለችሽ እኔም እዚህ ፊት ነቅያለሁ ፣ወይ እራሄል ክክክክክክክክ

  • @Tiyashow
    @Tiyashow 5 лет назад +1

    ኮኪ የእዉነት ዶክተር ነው ምመስለው 😍😍😍😍

  • @neggestmarta3781
    @neggestmarta3781 5 лет назад +1

    ውይ እራሄል ውስጤ እኮ ናት ደስ ስትል ቀውጢ

  • @user-jw1wg8fw3b
    @user-jw1wg8fw3b 5 лет назад +3

    Meskerem lay lageba new ewnet like stugn zgjitu des ylal

    • @ayalaavrham620
      @ayalaavrham620 5 лет назад

      ፊንፊነ ክቕበለኪ የ ደውልለይ

  • @jonemalawi499
    @jonemalawi499 5 лет назад +1

    በሙሽሪት ወይም በሙሹራው አደጋ በመድረሱ ምከንያት የሠርጉ መበላሸት የህገወጦችን ስራ የበለጠ ማበረታታት ነው የምሆነው ምክንያቱም ሙሽርት ብዙ ፈተና ደርሶበታል ከዝያም ህገወጥ ስራን አጋልጣሌች እናም የሰርጓ መበላሸት መልካም ትምህርት ይሆናል ብዬ አልገምትም

  • @user-er2so8vd3x
    @user-er2so8vd3x 5 лет назад +3

    😁😁😁😁😁 ውይ ራሄል አሳቅሽኝ እስዊትሽ ያምራሉ ሀሀሀሀ አለማፈራቸው እማማ ተሻላችው ፋንትሽን

    • @sebrenamuhammed8036
      @sebrenamuhammed8036 5 лет назад +1

      Kkkkkkk እኔንም ያሳቀኝ part ነው ፋንትሽ በብስጭት እኮ እኔን እማማ ???

  • @elshadaygirma7659
    @elshadaygirma7659 4 года назад +1

    አይ እስዊሪ በሳቅ ገደለችኝ ራሄል ሃሃሃሃሃሃ

  • @abebabh8655
    @abebabh8655 5 лет назад +3

    ወይ የኩኪ ስቃይ የሚያበቃበት ቀን ናፈቀኝ ደግሞ ሌላ ሳምት እስኪ ደርስ ልቤ ተሰቀለ

  • @alainaln9868
    @alainaln9868 5 лет назад +3

    ብርሌ ውን ቲጅ በሳቅ ገደላችሁኝ ኮኪ መጨረሻሽ ናፈቀኝ ሰርጉ ከተበላሸ ቀሽም ደራሲ ነው ዳኒ ላይም መልካም እድል!

  • @messidia8350
    @messidia8350 5 лет назад

    ተባረኩ እንኳን ደህና መጣቹ የምታቀርብልን ድራ አስተማሪ ነው

  • @hannanjebril3888
    @hannanjebril3888 5 лет назад +10

    ሙሽራው ፋኑኤል መስሏቸው እሱን ያግቱታል :-)

  • @denkebekele7474
    @denkebekele7474 5 лет назад

    አይ ረሔል እንዲህ በሳቅ ሆዴን ታቆስለኝ? ከሁሉም ፓርቲ ባትጥፋ እንዴት ደስስ ይለል?

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 5 лет назад +2

    እንኳን ደህና መጣሁ የ ፋኑኤል አባቴ ዛሬ ትክክል ተናገርክ በትክክል የሽማግሌ ጥያቄ ጣጣሽ የማያልቅ ኮክ የሆነ ነገር እንዳይፈጠር ፈራው

  • @firdousfasika6207
    @firdousfasika6207 5 лет назад +1

    ሊያልቅ ነው በቃ ሞጋቾች ኡፍፍፍ ስወዳች

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube 5 лет назад +4

    *ደራሲ መሆን አማረኛ ጎበዝ አሁን እኔ የአረብ ሀገር ሸቃሊት ቢያምረኝ ቢያምረኝ ደራሲ መሆን ይምረኝ ጉድ ፈላ እስኪ ወደ ቻናሌ ጎራ በሉ*

  • @selamawitmemhiru3611
    @selamawitmemhiru3611 5 лет назад

    Awesome drama mekdiye betam adnakish nig,bilayla drama entbkaln betleye erahayln Tg n lemayet Tg betam aznag nat...

  • @user-qw4hj6eh9s
    @user-qw4hj6eh9s 5 лет назад +3

    ደራሲው እባክክን የኩኪን ነገር በሌላ ቀይርልን እፍፍ የሷን. ስቃይ ማየት ሰለቸን 😕😔😔

  • @sebleehtio4578
    @sebleehtio4578 5 лет назад +1

    በጌታ ስም አሁንም ጠላት አለ ወይ ጉድ ሚሻዬ መከራሽ የሚያበቃው መቼ ነው ኡፍፍፍ ሰጋሁ

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 лет назад

      Subscribe argegn konjo

  • @betatubebeta
    @betatubebeta 5 лет назад +7

    ደራሲው በእናትህ ኮኪ ችግር እንዳይደርስባት በቃት የእናቶችቻቸው ስቃይ ሳስበው እፍፍግ

  • @user-ly5ny7op1p
    @user-ly5ny7op1p 5 лет назад +4

    ቤዝዬ ግን በጣም ጠንካራ ሴት ነች አደንቃታለሁ👍👍👍👍💚💛❤

  • @user-fp7cb7wg6x
    @user-fp7cb7wg6x 5 лет назад

    ውይ እራሄል እንደው ስወድሽ ላንቺ ስል ነው ይህን ድራማ ማየው የኔ ምርጥ

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 5 лет назад +3

    Good episode.

  • @azemerashambel
    @azemerashambel 3 месяца назад

    ምወደው ፊልም

  • @nurethassen9696
    @nurethassen9696 5 лет назад

    Mogachoce the bast drama ,like a real life,so i like all acters,espashali dr kokbe,a single mam...

  • @bbc3856
    @bbc3856 5 лет назад

    እር ሙሽሮች የእውነት መሰለ የእውነት ፍቅር ሸ መጨረሻው እደዚህ ነው የሚያምረው እውነተኛ አፍቃርይ እንሁን የውሸት የወደድኩት ወደድኩሽ አትባባሉ ሰወች

  • @user-us7jl5nl2e
    @user-us7jl5nl2e 5 лет назад

    የሚገርመው አርቲስቶቻችን ምሀተብ ማሰር ጀምረዋን ዋው ቀጥሉበት ደስ ይላል

  • @emabetabisophone8265
    @emabetabisophone8265 5 лет назад

    እንካን ሰላም መጣቹልኝ ውዴ ያገር ልጆች ሚሻየ ደስታህሺ ሙሉ ያርግልሺ ደሞ ሰርግ ባይበላሺ መልካም ነው ሚሻዬ የሌለችበት አር ምንም አይጥመኝም እሹ በሉ መልካም ቆይታ ይውንላቸ

  • @wow763
    @wow763 5 лет назад +8

    If mekdi and Johnny didn't get married I'm not gonna watch it again period

  • @mihiretmilkias4178
    @mihiretmilkias4178 5 лет назад +2

    Rahel❤😂😂😂she is so funny ...

  • @mansikala1225
    @mansikala1225 5 лет назад +1

    ራሄል ሳድግ እንዳንች በጥባጭ መሆን ነው እምፈልገው😂😂😂😂የኔ ዋህ ፍልቅልቅ ባልሽ 😁😁😁😁😁

  • @tsiongetachew6767
    @tsiongetachew6767 5 лет назад +1

    I always like Rahel, she makes me laugh

  • @sinamilashu2630
    @sinamilashu2630 5 лет назад +3

    ደራሲው የኮኪን ነገር አስብበት !!የሆነ ችግር ቢፈጠርባት ድግጋሚ ሞጋቾችን ላላይ ቃሌ ነው!!እንዴ መከራም መጨረሻ አለው!!!

  • @kidistlove7143
    @kidistlove7143 5 лет назад

    Isti like arguny plc

  • @fikirtejemaneh1361
    @fikirtejemaneh1361 5 лет назад +7

    እንደኔ እንደኔ ዶ/ር ኮከብ በፍፁም መሞት የለባም

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 лет назад

      Sub argegn konjo 😘

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d 5 лет назад +1

    ውይ #ራሄል በጥባጭነትሽ ደስ ሲል 😘😘😘

  • @meronashenafi8260
    @meronashenafi8260 4 года назад

    እራሄል በጣም ነው ምወድሽ።

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 5 лет назад +2

    ወደት ናችሁ ኮመንታተሮች አረ ዛሬ ብዙም የለም::ወይኔ ኮኬ ሌላ ሰራ ሊገጥምሽ ይሆን? ህይወት እኮ በፈተና የተሞላች ናት

  • @akallemma7573
    @akallemma7573 5 лет назад +1

    The best show for mi Mekdi Rhal evriy mogachouchu sine the best

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 лет назад

      Subscribe argegn konjo pls

  • @geniigenii4349
    @geniigenii4349 5 лет назад +1

    ኮኪ ♥ላይ
    ካሁን በኋላ ምንም አይነት ችግር መድረስ
    የለበትም ከምር ከደረሰባት ደራሲው አትረባም የእውነት

  • @ethiopiawikana8491
    @ethiopiawikana8491 5 лет назад +7

    እንኳን በደና መጣችሁ Mogachoch
    የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የኔንም ቪዲዮን እዩትና አስተያየታችሁን ስጡኝ

    • @kaseharesama7511
      @kaseharesama7511 5 лет назад

      እራሂል በሳቅ ገደለችኝ ውይይይ

  • @IbrahimAli-jx7xf
    @IbrahimAli-jx7xf 4 года назад +1

    አይ ቲጂዬ ክእናትሽ ጋር ስታምሩኮ ስታደምቁትኮ ሌላ ናቸሁ

  • @warkulove8728
    @warkulove8728 5 лет назад

    እኳን ደና መጣችሁ

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 5 лет назад +3

    እርልሄል ውስጤ ነሺ የኔ ፍልቅልቅ
    ግን እባክህ ደራሴው ለተመልካችም እስብ እደ ኩኪ አደ ነገር ከሆነች ምንም ትምርት ስጪ አይባልም ሁልግዜ ስቃይ እደ ይሆን የሆነ ነገር አደርገህ
    ስርጉን በደስታ ትውጣ እባክህ

  • @tesfayederrese5329
    @tesfayederrese5329 3 года назад

    Rahel you are always funny . I love you so much.

  • @semiraweleyewa6627
    @semiraweleyewa6627 5 лет назад +3

    የጡሩሰው መጨርሻ ማማር አለበት ድራማውም ማስተማር ያለበት ይህን ይመስለኛል እና ኮኪ ሰርጏም መበላሸት የለበት መሞትም አይገባት አለቀ ::

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 лет назад

      Sub argegn konjo pls

  • @AaBb-pq3mh
    @AaBb-pq3mh 5 лет назад +3

    የኮኪ ስቃይ ይብቃ የምትለው

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 Год назад

    በዚህ ድራማ የሳዘኖኝ. ትርሴት እና. ቫይረስ ያለባት ዱክተር

  • @aminatseid280
    @aminatseid280 5 лет назад +2

    ራሄል ባል ክክክክክክክ በሳቅ

  • @hanayemareyamlej5063
    @hanayemareyamlej5063 5 лет назад +2

    ኮኪ እንደዚክ በደስታ ፈንድቃ እንደገና ስታዝን ወይም ስታለቅስ ካየው ማየቴን አቆማዋለው😭😊😂

    • @TBTubeTb
      @TBTubeTb 5 лет назад +1

      Hani konjo sub argegn

  • @weldemichaelhaile6738
    @weldemichaelhaile6738 4 года назад

    Rahelye wededkush yene konjo

  • @mezemurtubewongle6924
    @mezemurtubewongle6924 5 лет назад

    እራሄልዬ ሹገር ዳዲዉ ተመችተዉሻል😀😀😀😀ተንከባከቢቻዉ ወራሺ አንቺ ነሺ 😍

  • @user-le2gl5fn9e
    @user-le2gl5fn9e 5 лет назад +1

    እራሂልየ ደብሮኝ ነበር ፈታ አደርግሽኝ

  • @user-fi7nj5ko2l
    @user-fi7nj5ko2l 5 лет назад

    በጣም የሚወዲደ ድራማ ምጋቾች እና ደክተር ስራ ይት ሂደት ብጣም እኮ ጥሩ ሴት ነሽ