Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Mogachoch EBS Latest Series Drama - S07E157 - Part 157

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 сен 2018
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Seven Episode 157 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሰባት ክፍል 157 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 843

  • @user-vm2hm7eo8i
    @user-vm2hm7eo8i 6 лет назад +78

    ክክክክክክ ወይ የጃኒ እናት ስወዳቸው እድሜ እናጠና ለጆኒ እናት

    • @Lobo-Lobo
      @Lobo-Lobo 5 лет назад

      @እሮዝ Hi ብለናል :)

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +104

    መልካም አድስ አመት🌻እንቁጣጣሽ በየ ዓመቱ ያምጣሽ😉
    የመተሳሰብ የመረዳዳት የአንድነት ዘመን ይሁን😍❤

  • @hanalove9601
    @hanalove9601 6 лет назад +18

    ስላማችሁ ይብዛ ሞጋቾች በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ መጭው አድስ አመት የስላም የፍቅር የአድነት ይድርግልን

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y 6 лет назад +20

    ምጋቾች እንኳን በሰላም መጣቹውዶች
    እናመሰግናለን😍😍😍😍😍😍😍
    አዲሱ ዘመን
    የፍቅር
    የሰላም ስደት የሚቆም በት ይሁንልን
    እኔ የአላህ ፍቃድ ከሆነ ሀገሪ ልገባነው
    እሁድ የቀራቹሁ እህቶቺ በሰላያስገባቹሁ በርቱ እኔስ ተገላገሉክ
    አላሀምዱሊላህ

    • @dalalsanyoura6370
      @dalalsanyoura6370 6 лет назад +1

      ወይኔቴዲሞተሲባል፡ዴትደደነገጥኩዉይ፡ድራማም፡አልመሰለኝረስቼዋለሁ፡የዉንመሰለኝ።

    • @mulukamuluka7801
      @mulukamuluka7801 6 лет назад

      ፍቅር አሣምርልኝ ታዱዬ እወዳችኃለሁ መልካም አዲሳመት

  • @user-cr6hq2iq8i
    @user-cr6hq2iq8i 6 лет назад +59

    ክክክክክክክ ወይ ዶክተር ይሆኒስ በሳቅ ገደልከኝ አቤት ፍርሃት በመወልወያዉ ሊያቀምሰዉ ነበር ክክክክክክክክ

    • @user-vd7md6dm8r
      @user-vd7md6dm8r 6 лет назад +2

      ሳራ ሳራ ዉይ ዶክተር ዮሐንስ እኔም ሊገሉት የመጡ መስሎኝ ቀጭን እንጨት ናት ምንም አትጠቅማቸዉ በጓሮ ቢሮጥ ይሻለዋል ብዬ ነበር ግን እናቱ ናቸዉ እንኳን እሡ እኔም እፎይ አልኩኝ

    • @user-bw1vj9mw2w
      @user-bw1vj9mw2w 6 лет назад +1

      ሳራ ሳራ kkkkkkkk ere besak

    • @misredamsew6115
      @misredamsew6115 6 лет назад +1

      😃😃😃😃😃

    • @betelihemtassew6581
      @betelihemtassew6581 6 лет назад +1

      ክክክክክክክክ

    • @birtukangetachwe1706
      @birtukangetachwe1706 6 лет назад +2

      batami.yegatmale.tilati.bemawalwaya.leyatka.gobz kkkkkk

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 6 лет назад +16

    ሰላም~ውድ~የሀገሬ~ልጆች~በያላችሁበት~ሰላም~ጤናና~ፍቅር💘💘😍😘 ይብዛላችሁ~መጭው~2011~ያሰብነው~ተሳክቶ~ወደ ሀገር~የምንገባበት~አመት~ይሁንልን~💚💛💓💚💛💓

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 6 лет назад +83

    እናመሰግናለን ራሔልን ምትወዱ ላይክ ግጩኝ

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 6 лет назад +15

    የጆኒ እናት ፈገግታቸው ሲያምር

  • @nuraabesinia1574
    @nuraabesinia1574 6 лет назад +34

    የኮኪና የፍኑኤል ነገር አልተዋጠልኝም እሠይ ደግ አደረገሽ የፋኑኤል አባት ኮኪን ወይ የጆኒ እናት እናት ለልጇ ሥንት ምጽዋት ትከፍላለች ተቆጥተው ሂደው ሥቀው ይመጣሉ አይ እናት

    • @tagesechyeenatuwaliji3489
      @tagesechyeenatuwaliji3489 6 лет назад

      nura Abesinia enat 😘❤ lezelalem tinur ❤😘❤

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 6 лет назад

      የኛ ሴቶች ደሮም የሚወዳቸውን ሳይሆን የሚወዱትን ነው የሚያፈቅሩት
      አታስቢ/አትናደጅ

  • @Smashville3
    @Smashville3 6 лет назад +86

    ኦሪት ዘዳግም33፥26
    ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥
    በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድ
    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 6 лет назад +35

    ፍናዬ ስለተናገር ስለተሻለ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ የፋናይ አድናቂወች ገባገብ በሉ

  • @ruhamawolidu5073
    @ruhamawolidu5073 6 лет назад +24

    ክክክክክ ፋንትሽ ፎንቃ ያዘሽ እንዴ በለው በርቱ ምጋቾች

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 6 лет назад +10

    ዌል እኳን ደና መጣቹህ
    ውድ ያገሬልጆች እኳን አዲስ አመት አደረሳቹህ ስደተኞች ወዳገራቹህ የምትገቡበት ይሁንልን አሜን

  • @user-ry9qp2ko3j
    @user-ry9qp2ko3j 6 лет назад +46

    ወዳጆቸ ይኸው 6ኛ አመቴን የማዳም የኩሽና ቤት ድግሪዬን ልይዝ ነው ሁላችሁም ኑኑ ዕንዳትቀሩ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን

    • @user-tl6gt9ei2u
      @user-tl6gt9ei2u 6 лет назад

      ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኮመንት ውስጤ ነው እንደኔ

    • @hiruyiethiolove9147
      @hiruyiethiolove9147 6 лет назад

      አይዞን እማ እኔም ነኝ

    • @sofiyasofiyahussen9412
      @sofiyasofiyahussen9412 6 лет назад

      እህት እኔ አስር አመቴን ደፈኩ የትባቱ ስዴት በመጨረሻም ባሌጋር ተጣልቸ ቁጭ ብቻ ለኸይር ያርገው

    • @user-tl6gt9ei2u
      @user-tl6gt9ei2u 6 лет назад

      sofiya Sofiya Hussen ውይ መኩሸዬ አብሽሪ አላህ ለሁሉም ምክኒያት አለው ውዴ እኛው በሰው ሀገር ሙጭጭ አልን ለማለት የፈለኩት መሄዲ እያማረን ግን ምን ይዠ እሄዳለው ማለታችን ነው የጎዳን

    • @sofiyasofiyahussen9412
      @sofiyasofiyahussen9412 6 лет назад

      @@user-tl6gt9ei2u በጣም ይኸነው ችግራችን

  • @natyketema8501
    @natyketema8501 6 лет назад +7

    ምጋቾች እንኮን ደና መጣችሁ ለታሪክ የሆንሽ ነቀዝ ነገር እናትሺ ልትከጃት ይመስላል መቅድዬ ከምረ የኔ ምረጥ ስወድሽ ትረሱ ቴድዬ ከምተ ሀዘኑን የምትችለው አይመስለኝም ሳምንቱን በጉት ነው የምጠብቀው ሲቀጥል ዳኒ ምረጥ ስወድህ ፋኑኤል ሰለተሻለው እና ስለተናገረ ከምንም በላይ ደስስስስ ብሎኛል እራሄል ስወድሽ እና ጥብቅ ማሳሰቢያ እባካችሁ የቴዲ ካራክተረ እንዳይምት እንደምንም ብላችሁ አድኑት በጣም የምወደው አረቲስት ነው ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ ላዲስ አመት አዲስ አመት የስላም የፍቅረ የደስታ አመት ይሁንልን ፍቅረ ይስጠን ፍቅረ ያሽንፋል

  • @mt-qh6rv
    @mt-qh6rv 6 лет назад +6

    ሞጋቾች ተናፍቃችኋል እስኪ የናፈቃቿቸው
    ኮኪዬ ያንቺን ትግስት ለኔም ይስጠኝ ውይይይ ቴዲ ደሞ መሞቱ ያናዳል ውይይይይይይ
    ኮኪ ልጅሽ አደገች ሳይሆን አበደች በያት

  • @yeenatanegena7689
    @yeenatanegena7689 6 лет назад +74

    እመኑኝ ኮከብ በህልሞ መሆን አለበት እንጂ ቴዲማ አይሞትም ካልሆነ ግን በጣም ነው ሚደብርው

    • @user-dz2iu8lp9x
      @user-dz2iu8lp9x 6 лет назад

      ይሁን ቢሞትም ቢኖርም ያው ነው።

    • @seadishow2500
      @seadishow2500 6 лет назад

      Betam

    • @hahulelu4804
      @hahulelu4804 6 лет назад

      በህልሟ ቢሆን ኖሮ ከማለቁ በፊት ትባትት ነበር። ሞቷል

    • @eriiiiandgeliii774
      @eriiiiandgeliii774 6 лет назад +1

      My wish enem esu kemota alayaem 😭

    • @matiman6637
      @matiman6637 6 лет назад

      Ere tey?endawim kalmotku bilo temuwazo neber...tegelagelew.

  • @user-js3ht2zl1c
    @user-js3ht2zl1c 6 лет назад +5

    ኡኡኡኡኡኡኡ ቴዲ መሞት በጣም አስደንጋጭ ነው ለትርስት ፂነቱን ይስጣት የሚወዱትን ሰው መጠት ከበድ ነውና ።

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 6 лет назад +18

    መልካም፡አድስ አመት ይሁንልን፡እራሄልን እደኔእምትወዶት፡ላይክአረጉ

  • @ayaleneshyemaryamlej7166
    @ayaleneshyemaryamlej7166 6 лет назад +5

    ሞጋቾች እንኳን በደህና መጣቹህ

  • @user-ud3ib7ob7m
    @user-ud3ib7ob7m 6 лет назад +11

    እማማ ፋንትሽኮ ተመሰጡበት የፍሬንደዎን ፎቶ😃😜

  • @faninegni5013
    @faninegni5013 6 лет назад +4

    Wuste nachu mogachochi 😘😘
    ይህቺ የጳግሜ ቀናት የይቅርታ እና የምስጋና ቀናት ናቸው ስለሆነም
    🌻ሳላውቅ በስህተት🌼
    🌼እያወኩ በድፍረት🌻
    🌼ያስቀየምኳችሁ ካላችሁ በእግዚአብሔር ስም
    🕊🌼ይ
    🕊🌼ቅ
    🕊🌼ር
    🕊🌼ታ
    🕊🌼እጠይቃለው
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    *_ይቅር ማለት ሲባል ምን ማለት ነው?_*
    መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል?
    ይቅር ማለት ሲባል ለበደለን ሰው ይቅርታ ማድረግ ማለት ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ “ይቅር ማለት” ተብሎ የተተረጎመው የግሪክኛ ቃል ቀጥተኛ ትርጉም “መተው” የሚል ነው፤ ይህ አገላለጽ አንድ ሰው ያለበትን ዕዳ ሳያስከፍሉ መተውን ያመለክታል። ኢየሱስ “ዕዳ ያለባቸውን ሁሉ ይቅር ስለምንል ኃጢአታችንን ይቅር በለን” ብለው እንዲጸልዩ ተከታዮቹን ሲያስተምር ይህን ንጽጽር ተጠቅሟል። (ሉቃስ 11:4 የግርጌ ማስታወሻ) በተጨማሪም ምሕረት ስላላደረገው ባሪያ በተናገረው ምሳሌ ላይ ይቅር ማለትን ዕዳ ከመሰረዝ ጋር አመሳስሎታል።-ማቴዎስ 18:23-35
    አንድን ሰው ይቅር አልን የሚባለው ማንኛውንም ቅሬታ ካስወገድንና ለደረሰብን ጉዳት ወይም ኪሳራ ካሳ ካልጠየቅን ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ከልብ ይቅር ማለት የምንችለው ከራስ ወዳድነት ነፃ የሆነ ፍቅር ካለን እንደሆነ ይናገራል፤ ምክንያቱም “ፍቅር የበደል መዝገብ የለውም።”-1 ቆሮንቶስ 13:4, 5
    ይቅር ማለት የማያመለክታቸው ነገሮች
    የደረሰብንን በደል ችላ ማለት። መጥፎ ድርጊቶች ምንም ጉዳት እንደማያስከትሉ ወይም ተቀባይነት እንዳላቸው የሚናገሩ ሰዎችን መጽሐፍ ቅዱስ ያወግዛል።-ኢሳይያስ 5:20
    ምንም በደል እንዳልደረሰብን መቁጠር።አምላክ፣ ንጉሥ ዳዊት የፈጸማቸውን ከባድ ኃጢአቶች ይቅር ቢልም ድርጊቱ ካስከተለበት መዘዝ እንዲያመልጥ አላደረገውም። እንዲያውም ዳዊት የፈጸማቸውን ኃጢአቶች ዛሬም ድረስ የምናስታውሳቸው አምላክ ተመዝግበው እንዲቆዩ ስላደረገ ነው።-2 ሳሙኤል 12:9-13
    ሌሎች መጠቀሚያ ሲያደርጉን ዝም ብሎ መመልከት። ለምሳሌ ለአንድ ሰው ገንዘብ አበድረሃል እንበል። ሆኖም ግለሰቡ ገንዘቡን ስላባከነው መልሶ ሊከፍልህ አልቻለም። ባደረገው ነገር በጣም አዝኖ ይቅርታ ጠየቀህ። በዚህ ጊዜ ቂም ባለመያዝ፣ ጉዳዩን ደጋግሞ ባለማንሳት ምናልባትም ዕዳውን ሙሉ በሙሉ በመሰረዝ ይቅር ልትለው ትችላለህ። በሌላ በኩል ግን ዳግመኛ ለእሱ ገንዘብ ላለማበደር ልትወስን ትችላለህ።-መዝሙር 37:21፤ምሳሌ 14:1522:3፤ ገላትያ 6:7
    ያለ በቂ ምክንያት ይቅር ማለት። አምላክ፣ ሆን ብለው ኃጢአት የሚሠሩ ሰዎችን እንዲሁም ስህተታቸውን ለማመን፣ አካሄዳቸውን ለመቀየርና የበደሏቸውን ሰዎች ይቅርታ ለመጠየቅ ፈቃደኛ ያልሆኑ ሰዎችን ይቅር አይልም። (ምሳሌ 28:13፤ የሐዋርያት ሥራ 26:20፤ ዕብራውያን 10:26) እንዲህ ያሉ ንስሐ የማይገቡ ሰዎች የአምላክ ጠላት ይሆናሉ፤ አምላክ ደግሞ እሱ ይቅር ያላላቸውን ሰዎች ይቅር እንድንል አይጠብቅብንም።-መዝሙር 139:21, 22
    አንድ ሰው ከባድ በደል ፈጽሞብህ ይቅርታ ለመጠየቅ ወይም ጥፋቱን ለማመን ፈቃደኛ ባይሆንስ? መጽሐፍ ቅዱስ “ከቁጣ ተቆጠብ፤ ንዴትንም ተው” የሚል ምክር ይሰጣል። (መዝሙር 37:8) ይቅርታ ባታደርግም እንኳ በንዴት እንዳትዋጥ ጥንቃቄ አድርግ። አምላክ ግለሰቡን ተጠያቂ እንደሚያደርገው እርግጠኛ ሁን። (ዕብራውያን 10:30, 31) በተጨማሪም አምላክ፣ በአሁኑ ጊዜ ሸክም የሆነብንን የስሜት ቁስል እንድንረሳው የሚያደርግበት ጊዜ እንደሚመጣ ማስታወስህ ሊያጽናናህ ይችላል።-ኢሳይያስ 65:17፤ ራእይ 21:4
    ለጥቃቅን ነገሮች “ይቅር” ማለት። አንዳንድ ጊዜ፣ እንደበደለን የተሰማንን ሰው ይቅር ስለ ማለት ከማሰብ ይልቅ መጀመሪያውኑም የሚያስከፋን በቂ ምክንያት እንዳልነበረን አምነን መቀበል ይኖርብናል። መጽሐፍ ቅዱስ “ቁጣ የሞኝ ሰው መለያ ስለሆነ ለቁጣ አትቸኩል” ይላል።-መክብብ 7:9 የግርጌ ማስታወሻ
    ይቅር ማለት የምንችለው እንዴት ነው?
    ይቅር ማለት ምን ትርጉም እንዳለው አስታውስ። ይቅርታ ማድረግ ሲባል በደልን ችላ ብሎ ማለፍ ወይም ጨርሶ እንዳልተፈጠረ መቁጠር ማለት ሳይሆን መተው ማለት ነው።
    ይቅር ማለት ያለውን ጥቅም አስብ።አለመበሳጨትና ቂም አለመያዝ እንድትረጋጋ፣ ጤንነትህ እንዲሻሻልና ደስታህ እንዲጨምር ያደርጋል። (ምሳሌ 14:30፤ ማቴዎስ 5:9) ከሁሉም በላይ ደግሞ አምላክ ኃጢአታችንን ይቅር እንዲልልን ከፈለግን ሌሎችን ይቅር ማለት ይኖርብናል።-ማቴዎስ 6:14, 15
    ራስህን በሌሎች ቦታ አስቀምጥ። ሁላችንም ፍጽምና ይጎድለናል። (ያዕቆብ 3:2) ሌሎች ይቅር እንዲሉን እንደምንፈልግ ሁሉ እኛም የሌሎችን ስህተት ይቅር ማለት ይኖርብናል።-ማቴዎስ 7:12
    ምክንያታዊ ሁን። በትንሽ ነገር ከሰዎች ጋር ስንጋጭ “እርስ በርስ መቻቻላችሁን . . . ቀጥሉ” የሚለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ምክር ተግባራዊ ማድረግ እንችላለን።-ቆላስይስ 3:13
    አፋጣኝ እርምጃ ውሰድ። ያበሳጨህን ነገር እያሰብክ ከመብሰልሰል ይልቅ ወዲያውኑ ይቅር ለማለት ጥረት አድርግ።-ኤፌሶን 4:26, 27

  • @benibeniman3386
    @benibeniman3386 6 лет назад +6

    ቴዲ ሌላ ፊልም ለመስራት ብሎ ሞተ 😂😂

  • @user-hi8cw4rc5u
    @user-hi8cw4rc5u 6 лет назад +4

    እንካን በሠላም መጣች ሞጋቾች ውድ የሀገሬ ልጆች መጪው። አዲስ አመት የፍቅር የሠላም የሁንላችሁ

    • @uuu-xc8vd
      @uuu-xc8vd 6 лет назад

      እንዴት . ቴድ .ሞት . ስየሰዝን . ቴድ ከሌለ . አለይም ቻው

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560 6 лет назад +16

    ኮከብ አቃጠለችኝ ወይኔ ዮሀንስ እንደዛ መስዋትነት ከፍሎ

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 6 лет назад

      የኛ ሴቶች ደሮም የሚወዳቸውን ሳይሆን የሚወዱትን ነው የሚያፈቅሩት
      አታስቢ/አትናደጅ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 6 лет назад

      Fiker bewlta weym bemswat aydelm engdi kalwededchews

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560 6 лет назад +1

      እንደዛ ከሆነ ፋኑኤል በጥይት ስለተመታ ኮከብን የራሱ አደረገ ማለት ነው

    • @myrestaurant9560
      @myrestaurant9560 6 лет назад

      @@lulalula7120 በፊትም አቶደውም

    • @alexone8278
      @alexone8278 6 лет назад +1

      ትክክል ያፋኑኤል መሃል ገብቶ ለያያቸው አንጠልጥለው ለንደን በጣሉት

  • @netsanetyemareyamlij6172
    @netsanetyemareyamlij6172 6 лет назад +9

    ጆንዬ እውነት አንጀቴን በላከው ጥሩ አፍቃሪህ ነክ አይዞክ ጠንካራ መሆን ነው ያለብክ ምሻዬ ደግሞ በጣም እራስ ወዳድ ነሽ ጆኒን ያለ ምክንያት ነው የተለየሽው ደስ አላለችኝም ለማንኛውም አሪፍ ድራማ ነው በርቱ

    • @a.tibebu5009
      @a.tibebu5009 6 лет назад

      የኛ ሴቶች ደሮም የሚወዳቸውን ሳይሆን የሚወዱትን ነው የሚያፈቅሩት
      አታስቢ/አትናደጅ

    • @netsanetyemareyamlij6172
      @netsanetyemareyamlij6172 6 лет назад

      @@a.tibebu5009 Ewnet beleshal yene konjo betam abezachew gen Endetemchachew menem mareg ayechalem

  • @user-js3ht2zl1c
    @user-js3ht2zl1c 6 лет назад +1

    እንኳን አደረሳችሁለአድሱ አመት መልካም አድስ አመት ውድ የሀገሬ ልጆች አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን።በያላችሁበት ሰላመቹ ይብዛ።

  • @selam9713
    @selam9713 6 лет назад +2

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ሞጋቾች የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአዲሱ አመት አደረሳችሁ ዘመናችንን *እግዚአብሔር* አምላክ ይባርክልን ፍቅር ሰላም አንድነት ብልፅግናን ያድለን አሜን

    • @user-yo4dc5br7u
      @user-yo4dc5br7u 6 лет назад +1

      አሜን

    • @wela9279
      @wela9279 6 лет назад +1

      አሜን አሜን።አሜን እንኳን አብሮ አደደረሰን

  • @ademaahmed7087
    @ademaahmed7087 6 лет назад +28

    መልካም ኣድስ ኣመት የሞጋቾች ድራማ ተከታታዮች ❤️💚❤️🤘

    • @hiyotvdagne2903
      @hiyotvdagne2903 6 лет назад +1

      💓💓💓

    • @mariyamtlahunmariyamtlahun655
      @mariyamtlahunmariyamtlahun655 6 лет назад

      ጋላ የት አዲስ አመት ያቃል ዘረኛ እሬቻ እንጂ

    • @fevenwolloyewa1147
      @fevenwolloyewa1147 6 лет назад +1

      💚💛❤

    • @burqamalka532
      @burqamalka532 6 лет назад +1

      Mariyam Tlahun Mariyam Tlahun kkkkkk tekatelk ende wefzerash komatew ❤️💚❤️

    • @mariyamtlahunmariyamtlahun655
      @mariyamtlahunmariyamtlahun655 6 лет назад

      @@burqamalka532 ግም ጋላ እናተም ሰው ከሌለ ጋላም ቢሆን አምጣ እየተባላቹ የምትጠሩ ባርያዎች ወንዝ አምላኪዎች እኛማ ጥንትም ኢትዮጵያዊ ነን ታቃላቹ ከብት ጋላ ብሎ ሰው

  • @etsehiwoteabau5281
    @etsehiwoteabau5281 6 лет назад +3

    መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን እግዚአብሔር መጭውን አመት የፍቅር የሠላም የአድነት የይቅርታ የመደመር ያድርግልን አምላኬ ሁላችንም እፀልይ መልካም ዘመን እዲሆን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻ከዙህ በሃላ ቴዲን አናየውም ውይ ከፋኝ

  • @user-if7yn3zg4m
    @user-if7yn3zg4m 6 лет назад +19

    1ኛ ነኝ እሄ የታሪክ አባት ደሜን አፈላ ከየትም መቶ ክስ
    ዶ/ር ኮኮብ የታባሽ ጎሽ ክክክክክክ ጆኑ አንጀቱ ቅቤ ጠጣ

    • @matiman6637
      @matiman6637 6 лет назад

      Ye letarik abatima lijun eyedelele new yalew

    • @user-if7yn3zg4m
      @user-if7yn3zg4m 6 лет назад

      @@matiman6637 በጣም ኮኮብን ይቅርታ እንኳን አልጠየቃትም ልጅቷም ወደሱ ናት አሳድጋ ከዳቻት

  • @rewssfredsw3442
    @rewssfredsw3442 6 лет назад +3

    መጣችሁ ስጠብቅ ስጠብቅ ነበር እንኳንስ በሠላም መጣችሁ

  • @tglove297
    @tglove297 6 лет назад

    እካን በሰላም መጣችሁ ሞጋቾች ለመላው ለሀገሬ ልቾች መልካም በአል ይሁንላችሁ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአድነት ባጠቃላይ ስደት በቃ የሚልበት አመት ይሁንልን እቁጣጣሽ እካን በሰላም መጣች

  • @user-nr3cn7io6p
    @user-nr3cn7io6p 6 лет назад +4

    በስማም ገና ዛሬ አንደኛ ሁንኩኝ ።
    ውድ ጒደኞቸ እንኳን ለ13ኛው ወር በሰላም አደረሳችሁ።

    • @user-hl2jh9uk2d
      @user-hl2jh9uk2d 6 лет назад +1

      ቡዙወርቅ የቡልጋዋ አሜን አሜን አሜን

    • @user-nr3cn7io6p
      @user-nr3cn7io6p 6 лет назад

      @@user-hl2jh9uk2d amen amen amen

  • @user-bm1xs4lc4d
    @user-bm1xs4lc4d 6 лет назад +13

    ዛሬ ደግሞ እነ ሽንኩርት እና ካሮትም ተውነዋል

    • @likelike59
      @likelike59 6 лет назад

      Kķkkkbsak😆😂😀

  • @Riyo12396
    @Riyo12396 6 лет назад +24

    እ🌻ን🌻ቁ🌻ጣ🌻ጣ🌻ሸ🌻 እ👍ን😘ካ😍ን ☔ ደ✌ህ🌺ና🌼 መ2🌻0😍1🌺ጣ🌼ሽ🌻 ኣበባ ኣየሁሽ ለምለም ባለ እንጆረቼ ለምለም ቁሙ በተራ ለምለም ስደት ጨርሼ ኣገሬ አስክገባ እንደኔ ስደተኛ ኣግዙኝ እስክ እንፀናና👍😢🇪🇷😍🇪🇹❤

  • @user-ko9mk6wd5z
    @user-ko9mk6wd5z 6 лет назад +2

    መልካም አዲስ አመት ያርግልን ለመላው ኢትዮ ህዝቦች
    የሰላም የፍቅር የመደመር ያርግልን ዘድ ምኛቴነው

  • @mikdes6689
    @mikdes6689 6 лет назад +5

    መልካም አድስ አመት

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 6 лет назад +1

    እንኳን ደና መጣቹ ሞጋቾች በርቱ ምርጦች !
    እንኳን አደረሳቹ ውድ የሀገሬ ልጅች በስደት ያላቹ አድሱ አመት ስራተን የምናተርፍበት ደክመን የምናርፍበት
    ባጠቃላይ በርከቱን ይስጠን አይሉንም ብርታቱን....... አሜን~
    መልካም ምሽት ውዶች

    • @ddt826
      @ddt826 6 лет назад

      እንኳንአቡሮአደረሰን አሜን

  • @user-kw5qr6dc9f
    @user-kw5qr6dc9f 6 лет назад +1

    ዌልከም ሞገቾች እንኳን አደረሰቹ ለጶግሜ ለዝ የደረሰን እግዚአብሔር ይማሰገን አሜን

  • @user-jz8rf8kz5e
    @user-jz8rf8kz5e 6 лет назад +17

    በአድስ አመት አድስ ተስፋ
    ማነው እደኔ መስከረም እሸቱ ድባቡ የናፈቀው

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r 6 лет назад +1

    ሠላማቹ ይብዛ ሞጋቾች እናመሠግናለን

  • @user-kc6kx6ew9d
    @user-kc6kx6ew9d 6 лет назад +1

    ሞገቾች እንኳን በሰለም መጠቹ የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንኳን ለአድሱ አመት በሰለም አደራሰቹ።

    • @user-bo1jx8ol3z
      @user-bo1jx8ol3z 6 лет назад

      እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም በደስታ በፍቅር አደረሳችሁ እንቁጣጣሽ ብያችኋላው ቴዲ መሞት አልነበረበትም ለድራማው ድምቀትና እውነተኛ አፍቃሪ ነበር እናመሰግናለን

  • @aabbeenneettbbeehhaabbttuu2182
    @aabbeenneettbbeehhaabbttuu2182 6 лет назад +5

    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @hayataregaa8787
    @hayataregaa8787 6 лет назад +4

    ወይኔ ፋኑኤል ተናገረ ደስ ሲል

  • @habethuopia4708
    @habethuopia4708 6 лет назад +1

    መልካም አደረሳችሁ ለመላው ለኢትዮጵያ ህዝብ የታሪክ ለምን ስንስረአት አትይዝም አባቴ አባቴ ትያለሽ በብልጭልጭ ነገር እያታለለ ወደሱ እንዲትሄጂ ነው የሚያታልልሽ ኩኪ የኔማር ፈተና በዛብሽ ገንበሠላምነው አይዞሽ ሁሉምነገር ለቦጎነው ፋኑኤል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አባትህ በጣም ተሳስተዋል እንደዚህ መናገር የለባቸዉም ኩኪ አኮራሺኛ ሲበዛ ግልፀኛነሽ የኔማር ስወድሽ ልኑር ፋትሽ የሼባው ፎቶ ፎቃ ጥልቅ ብሎገብታል እራሄል አይዞሽ አትፍሪ እግዚአብሔር አለ ቴዲ እንደፈለከው ሆንክ አይደል ነብስህን በአፀደገነት ያኑረው ትርሲት እግዚአብሔር ያፅናሽ አቶ ተዘራ ለምን በኩኪ ህወት ፈተና ትሆናለህ በጣም ይደብራል ወልደህ ጥለህ ዛሬ በእናታ ብርታት እዚህ ደረጃ አደረሰቻት ኩኪዬ አይዞሽ ይክሰስሽ እንዳትፈሪ እሺ ቆንጅዬ በጣም እወድሻለሁ መልካም አዲስ አመት ተመኘሁላቻሁ

  • @hananyegetalegi3490
    @hananyegetalegi3490 6 лет назад

    ዌል ሞጋቾች ምርጦቸ አዲሱ አመት የሰላም የፍቆር የደስታ ያድነት ያርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @User-eu6pi
    @User-eu6pi 6 лет назад +68

    እረ የኮከብ ፍቅር ጨጔራዬን ላጠኝ ለዪሀንስ መስጠትና ማድረግ የነበረባትን ፍቅር ዘው ብሎ ከመንገድ ለገባ ለፋኑኤል የማይመስል የማይገጥም ነገር ነው ወሬዋ እራሱ ሲያስጠላ ኤጭጭጭጭጭ

    • @seadaabaterejemedmeleabate5743
      @seadaabaterejemedmeleabate5743 6 лет назад +2

      Docter yohanes asazenegne sntamet tebko

    • @rezenevideoproduction426
      @rezenevideoproduction426 6 лет назад +3

      Betam tabesachalech ezihgar wanaw getsebahri Joni new mehon yalebet endegena ye fikir trgumun azabubn jonin wediaw eresta banda lela fikir wst..........

    • @hanamariyam2666
      @hanamariyam2666 6 лет назад +4

      Ende min eyalsh new endi bathonin yigermegn neber leswa bilo eko new betiyit yetemetaw

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 6 лет назад +6

      @@rezenevideoproduction426 እኮ የሌለ እኮ ነው ድራማም ቢሆን ከገሀዱ አለም በጣም የራቀ መሆን የለበትም የተኛዋ የሀበሻ ሴት ነች የስንት አመት ፍቅረኛዋን ለትዳር የደረሰን ፍቅር በአንድ ጊዜ እረስታ ሌላ ህይወት ውስጥ ምትገባው ለዛውም ከጓደኛው እዛው አጠገቡ ይሄ የኛ ሳይሆን የነጮቹን ታሪክ ነው ምትተውነው ኮከብ ኤጭ በዛ የማይመስል ነገር ነው

    • @User-eu6pi
      @User-eu6pi 6 лет назад +2

      @@hanamariyam2666 በጥይት የተመታው እኮ ተመልካችን ለማሳመን የድራማውን ይዘት ለመቀየር ስለፈለጉ ነው እንጅ ቫኑኤል ካለው ፍቅር አይደለም

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 6 лет назад

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አበቃችሁ አዲሱአመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ያርግልን በስደትያለነወችንም በሰላም ለሀገራችንያብቃን

  • @blenngusse1737
    @blenngusse1737 6 лет назад

    Selam mogachoch kokiy tenker beylgn yefanuel abat demo wegat honubsh aydel tedisha ere endaymot all bertulgn miss u wddd

  • @user-yt7bc3qg4l
    @user-yt7bc3qg4l 6 лет назад

    ዋው ሞጋቾች እንኳን በሰላም መጣችሁ በመቀጠል እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ

  • @ethioloverabirrs7132
    @ethioloverabirrs7132 6 лет назад +4

    ቴዲ መሞት የለበትም ለድራማው ዋነኛ ሰዉ ነው ደሞ ትወና ይችላል

  • @lidyaethii9432
    @lidyaethii9432 6 лет назад

    ኮከብ የኔ እናት ያንች መከራ መች ይሁን የማበቃዉ መች ይሆን ደስ ብሎሽ መኖር ስትጀምሪ የማይሽ ፋኑኤል ደግሞ ስለ ዳነልሽ ደስ ይላል አባቱ ምንም አያምጡም

  • @seadaseid3634
    @seadaseid3634 6 лет назад +2

    አንደኛ ዌልካም ሞጋቾች ልየውና እኮምታለሁ 😊

  • @sarameskerem3693
    @sarameskerem3693 6 лет назад

    ዌል ዌል ሞጋቾቼ እንኩዋን ደና መጣችሁ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የመደመር ዘመን ያድርግልን መልካም አዲስ አመት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-hj8ek4hx1n
    @user-hj8ek4hx1n 6 лет назад

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ ዉድ የሀገሬ ልጆች መጭዉ አዲስ አመት የሰላም የፍቅር የብልፅግና ይሁንልን ዘረኝነት እንደዳይኖሰር የሚጠፋበት ያድርግልን wall com ሞጋቾች

  • @alimazamerga29
    @alimazamerga29 6 лет назад

    እረ እደው ገና እደ አዲስ ልብ ያጠለጥላል ዋው ጥበበኞች እድሜያቹ የኮላ ዞፍ ያገው ፈጣሪ ያገር በቀል ዛፎች

  • @anotherday1864
    @anotherday1864 6 лет назад

    ተክሌ የምወደው ሰው ሞጋቾች ውስጥ አንተን ለማየት ነው የምመጣው የድሮ ፍቅረኛየን ስለምትመስለኝ ለስራወችህም አሪፍ ሰው ነክ

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 6 лет назад

    ክክክክ ወይ መልካም ሁለመናሽ ያስቃል😂😂😂

  • @user-ic1zx4bu7l
    @user-ic1zx4bu7l 6 лет назад

    እእእእእእእፍፍፍፍፍፍ
    የኢትዮ እናቶች እንደው ፍቅር ናቸው
    ከሳህ ጠቆርክ ይላሉ ወይይይ መሳሳት እእእእእእ እማ እናቴ እወድሻለሁ ክብር ልእናቶች በሙሉ
    ወይ ቴዲ ፍቅር እኔ በጣም ነበር የምወድህ በጣም ጎበዝ ነበርክ ይህ ክፉ ሞት ከድራማው ባይነጥልህ
    መልካም ሳምንት

  • @user-jj1rg3xm4s
    @user-jj1rg3xm4s 6 лет назад

    ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አር በማርያም በሳቅ። መወልወያ ባልጠፍ ዱላ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲስ አመት አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር ዘመን ይሁንልን

  • @mA-jh1bd
    @mA-jh1bd 6 лет назад +3

    እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻

    • @Salam-zs1ut
      @Salam-zs1ut 6 лет назад

      Adamey Joney Joney eyalsh yemtebtarki hula fanuail waga kefelwal yawem yehewte!!!!!

  • @user-tl7qv8xy6m
    @user-tl7qv8xy6m 6 лет назад

    እንኳን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት በጣም ደስብሎኛን ስለጂሩ ስታወሩ የነዋሪ ልጂነኝ

  • @misredamsew6115
    @misredamsew6115 6 лет назад +8

    ሂወቷን አሳልፋ
    ልጆቿን አትርፋ
    ባይኖራት ቢከፋት
    ምንም ቢቸግራት
    ምን ብትጎሳቆል
    መከራ ቢከባት
    ለልጆቼ የምትል
    እሷን እየራባት
    ምንም ግዜም ቢሆን
    እናት ያው እናት ናት
    Ye josi mather ayaten tiz yesblungal

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o 6 лет назад

    እንኳንለቃቅሜአደረሳቹ
    _ሞጋቾች'በጣምደስያማረናየተዋበአዲስአመትእንዲሆንላቹእመኛለው

  • @hwj8911
    @hwj8911 6 лет назад +8

    እሄ የታሪ አባት ሳየው ወደላይ ይለኛል ሲያስጠላ

    • @halimetawol2514
      @halimetawol2514 6 лет назад +1

      ራህማ የአላህ ባረያ Hwj kkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @marryalemalem4693
      @marryalemalem4693 6 лет назад +1

      በጣም እውንት ይቀፍፋን

    • @mehretsofoni7094
      @mehretsofoni7094 6 лет назад +1

      Bedero zemen eko ale yetebale artist neber

  • @hawialtu2139
    @hawialtu2139 6 лет назад

    እንኳን አደረሳቹ ለመጨረሻዋ ብቸኛ ወራችን
    ሰላም ሞጋቾች

  • @HanaHana-kd8bk
    @HanaHana-kd8bk 6 лет назад

    ኡፍፍፍፍፍ ውስጤ ርብሽብሽ አለ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አይይ አነጫናጨኝ።ኡፍፍ

  • @user-eq3cq8cn2j
    @user-eq3cq8cn2j 6 лет назад

    ውይ ቴዲዬ ሞተ በጣም ያሳዝናል uuuffff ሳጥን ሲፈልግ የንፍሮ የቀብር ብር ሲያስብ ሲደምር .... ይሄ ውይ ማሬ ምን ትሆን ይሆን...
    ደሞ ምድነው ሚሻም ታማሚ ልትሆኚ ነው እንዴ ጠጠረ ያመኛል ምናምን አልሽ እኮ
    ፋኑኤል መናገር ሲጀምር አንቺ እንዳትታመሚ
    የጆኒ እናት ሺ አመት ኑሩልን
    እራኤል የኔ ድብልብል እወድሻለው

  • @maithamaitha4444
    @maithamaitha4444 6 лет назад

    መልካምዬ (ሚምዬ)የኔ ጉበዝ እንዴት አሳቅሽኝ ነገሩ ከከንፈር እና ከሳቅ አያልፍም አልሽልኝ ክክክክክክ

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 6 лет назад

    የዬሐንስ እናት አወራራቸው ደስ ሲል። 😚

  • @turiyeturiye9856
    @turiyeturiye9856 6 лет назад

    የዩሐንስን እናት ስወዳቸው የኔ እናት

  • @user-ez9ut5ys5q
    @user-ez9ut5ys5q 6 лет назад +3

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @user-ji5uk4ow5p
    @user-ji5uk4ow5p 6 лет назад +19

    ቴዲ ከሞተ ይሄ ድራማ እግር እግር ነው የሚለው በፍጹም መሞት የለበትም

    • @sdt3004
      @sdt3004 6 лет назад

      ውይ እኔ ደግሞ በጣም እግር እግር ብሎኛል ።

  • @user-xo4db9sd2u
    @user-xo4db9sd2u 6 лет назад

    እናመሰግናለን ሞጋቾች እስኪ በ210 ባሳለፍናቸው ጊዜአቶች እያወቅሁም ሆነ ሳላቅበድፍረት ያስቀየምሁችሁ ይቅርታ አድርጉልይ በተረፍ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የአንድነት ያድርግልን በስደት የምኖረው ሀሳባችን ተሳክቶ ለናትሀገራችን ምድር ያብቃን

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 5 лет назад

    የየዋንሰ እናተ ደሰ ሲሉ ደመቅተ ናቸዉ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 лет назад +6

    አይ ቴዲይን ሡሴን ጀለሴን ዉስጤን ገደላቹብኝ አይ ደራሴዉ ነብስክ አይማር ቴዲይ ለኔ ቴዲይ ለኔ ዉይይይይይ 😢😢😭😭

  • @kuye.2984
    @kuye.2984 6 лет назад

    ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ የጆኒ እናት ሲመጡ የኔ አያቴ የመጣች ነው የመሰለኝ ኡፍፍፍ በርቱ

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 6 лет назад

    እንኳን ሰላም መጣችሁ ሙጋቾች. አይቼ አስተያየቴን እሰጣለሁ እንኳን 2011 አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ በውጭም ባገረም ላላችሁ

  • @user-ix4jz7wf1w
    @user-ix4jz7wf1w 6 лет назад

    ውይ የዶክተር ይሆንስ እናት እደት ደስ ደስ እደሚሉ እናቴ ፈገግታሽ ናፈቅኝ ላላገኝሽ እዲህ ሲስቁ ሳይ እናቶች እባየ ዝም ብሎ ይፈሳል ምነው ኑረሽልኝ ባስታመምኩሽ አዲጌ አለሁ ሁሌም በልቤ ላይ ነሽ መቸም መቸም ትኖሪ አከሽ በኔ ላይ

  • @user-kh2hb2ml4j
    @user-kh2hb2ml4j 6 лет назад

    ቴድዬ መሞት አነበረበትም ግን ድራማ ስለሆነ ነው የውነት መስሎን እዴት ብቻ ቴድዬ አድናቂህ ነኝ ሁላቹንም አደቃቹ አለውኝ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የቲዮጵያ ኮከብ አርቲስቶቻችን ትምርት ሰጪዎቻችን ፈጣሪ ከናተ ግምር ይሁን የሳምንት ሰው ይበለን

  • @user-xs7gm4bu1w
    @user-xs7gm4bu1w 6 лет назад

    ውይይይ በስመአብ የዬዋንሴ እናት ሲያሳዝኑ

  • @nehemiah5860
    @nehemiah5860 6 лет назад

    Oooh Tedi RIP your acting was really good wel done we love you

  • @hawayimer2397
    @hawayimer2397 6 лет назад

    ውይይይይይይ ቴዲየ አዝናለው ትርሱየ ፂናቱን ይስጥሽ እማማ እንኳን በሰላም መጡ

  • @moonconquer7599
    @moonconquer7599 6 лет назад

    Yigerem,TG,fikrte and ye dr John enat yihenin drama Mayew yenanten yeacting Tibeb lemayet new.bcha mogachoch ketirstina andadn bemehal kemigebu actors wuchi betewanyan raged betam des yemil new.keep on the good work

  • @majedalmansoori5634
    @majedalmansoori5634 6 лет назад

    እኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-fr6nt3hs9q
    @user-fr6nt3hs9q 6 лет назад +1

    Well አይቸ ኮሜንቴን ዱቅ አደርጋለሁ😍😍😍

  • @selamawittadesse4581
    @selamawittadesse4581 6 лет назад

    መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ

  • @user-il7on9hb2z
    @user-il7on9hb2z 6 лет назад

    ቴዴይዬ አለቀሥኩልህ በጣም ደግ ነበርክ ትርሡ አይዞን እሼ ቆንጆ ቀብር ላይ ነው የሚታጨው አሉ

  • @mabubagidi3748
    @mabubagidi3748 6 лет назад

    አዲስ አመት የመተሳሰብ የመረዳዳት የሰላም የጤና ይሁንልን

  • @user-xr6wo5xh6o
    @user-xr6wo5xh6o 6 лет назад

    ክክክክክክክክክ ኣይ እርጎየ ምንም እማየ ስትይ ደስስስስ ነው የምትይው ክክክክክክክ

  • @user-vf4xj8eh7b
    @user-vf4xj8eh7b 6 лет назад

    ለታሪክ እንደዚህ እንድትበላሽ ያደረግዋል የኩከብ እናት ናቸው
    የኮከብ እናት ከመጀመሪያው ጀምሮ በኮከብ ህይወት ውስጥ ጣልቃ ይገቡ ነበር
    ደራሲው ቴዲ እንዲሞት የፈለገበት ምክንያት ምንም አልገባኝም ።
    የኮከብ ፈተና ገና አላለቀም ጤናዋ የልጅዋ አመለካከት የፋኑኤል አባት ብዙ ፈተና
    ጆኔ ደግሞ ተስፋ አልቆርጥ አለ ኮከብ እንደሆነች ከወሰነች ወሰነች ነው
    የጆኔ እናት ደስ የሚሉ እናት ናቸው
    መልካም አዲስ ዓመት

  • @user-in2qj5ip8y
    @user-in2qj5ip8y 6 лет назад

    rip teddy efufffff mote yasaznal tursit gudish fela ye joni enat swedachew degmo 💓💓enatoch shi amet ynuruln ilove you mom 💓💓

  • @kalifikr2748
    @kalifikr2748 6 лет назад

    ጆንየ ኣዎ ተስፋ ኣትቁረጥ የኔ ንፁ የ መውልወያ ግን በጣም ኣሳቀችኝ ክክክክ

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 6 лет назад

    ኧረ ፋትሽ የጮኛዋን ፎቶ ስታይ የሳኩት ሳቅ ahhahahahhaahah

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome6238 6 лет назад

    አየ መልካምየ አማጭ መሄናችን ነው አልሽ ክክክክክክክ

  • @hyata2489
    @hyata2489 6 лет назад

    መልካም አድስ አመት የፍቅር የሰላም የብልፅግና ይሁንልን

  • @neima5439
    @neima5439 6 лет назад

    ወይኔ ቴዲየ መሞት የለበትም እረ ኡኡኡኡኡ ቆይ ትርሢት አታሣዝናችሁም ሁሌ እንዳለቀሠች ወይኔ ቴዲየ በጣም ነው ያዘንኩት

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 6 лет назад

    💚💛❤ መልካም 😂😂
    💚💛❤ ብቻ ደስ ይላሉ እማዬና መልካም
    ፋኑኤል ይማርህ ቴዲ መሞት የለበትም
    የጆኒ አባት እረጋ በሉ ምን እሼእህህህህ
    ኮኪ ቻይው ሁሉም ያልፋል
    ጆኒ ተስፋ አትቆርጥም መታደል ነው
    ጆኒ በመወልወያ 😂😂😂 ታስቃለህ
    ጀግና እናትህ መተዋል በርታ
    ዶክተሮቹ ግን እርስ በራሳችሁ ተካከሙ
    መልካም ዘመን ይሁንልን ለሁላችንንንንንንን
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @rozroz9580
    @rozroz9580 6 лет назад

    እናመሰግናለን