Mogachoch EBS Latest Series Drama - S07E155 - Part 155

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Seven Episode 155 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሰባት ክፍል 155 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 643

  • @Mekdimedia
    @Mekdimedia  6 лет назад +139

    ሥምንተኛው ለዛ የሬዲዮ ፕሮግራም የአድማጮች ምርጫ ሽልማት፣ ሞጋቾች ድራማ "የአመቱ ምርጥ ተከታታይ የቴሌቪዥን ድራማ " እጩ ሆኗል ፡፡ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ድምፅ ይስጡ፡፡
    lezashow.com/vote-leza-show-award/#1532331052465-9de32b85-0ef5

    • @user-oe9sf7tx9w
      @user-oe9sf7tx9w 6 лет назад

      Mogachoch እኳን፡ደስአላቹ

    • @genet.teshomegenet8560
      @genet.teshomegenet8560 6 лет назад

      Mogachoch enkune dase yalhu

    • @alimazamerga29
      @alimazamerga29 6 лет назад

      ሞጋቾች እጅግ አብዝቼ ነው የምወዳቹ በተለይ ሁኔታ መቅዲ ይገማቹዋል ልቤን ነው ቀጥ ምታረገው አመሰግናለው መልካም ሳምት

    • @user-wo3el7zj2x
      @user-wo3el7zj2x 6 лет назад

      ድምፅ ሰጥቻለሁ ደስ ይበላቹሁ

    • @hshsgsvshssgshhs7557
      @hshsgsvshssgshhs7557 6 лет назад

      ምንም አትሉም አንዳንዴ ትዘበራሩቁቡናላቹ 😘

  • @user-fz6ng9es6d
    @user-fz6ng9es6d 6 лет назад +81

    እንኳ ን አደረሳችሁ ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምህረት የአገሬልጆች

  • @zizuhilwa7720
    @zizuhilwa7720 6 лет назад +47

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢደል አድሀ ባአል በሰላም አደረሰን 😍😍😍😍😍

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 6 лет назад +164

    የዚህ ድራማ ትልቅ ውበት ራሄል ብቻ ናት አቤት ብቃት ኑሪልኝ የእኔ ውድ

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 6 лет назад +36

    በስመአብ ወ ወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን!
    እንኳን ለእመቤታችን ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ትንሳኤዋ ፍልሰታዋ ለእርገቷ በሰላም አደረሰን አሜን።

    • @mohamodshaik4271
      @mohamodshaik4271 6 лет назад

      እረወላፈንእያለትገርማላችኡለነገሩአገራችንኡሉነገርበዘመድአይደል

  • @Smashville3
    @Smashville3 6 лет назад +87

    በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።
    'የዮሐንስ ወንጌል 3:16-17-18'

    • @tigstcogra8905
      @tigstcogra8905 6 лет назад +3

      እኔ ግራ ሚገባኝ ይሄ ሃይማኖታዊ ሙቭ ነው እንዴ የእግዚአብሔር ቃል መቀላጃ አረገችሁት አሁንስ አረ እግዚአብሔር ፍሩ ምን አይነት ከንቱ ትውልድ ነው በእግዚአብሔር

    • @martatesfaye7773
      @martatesfaye7773 6 лет назад +1

      Jesus For Life
      ተባረክ እውነት ነው
      አሜን

    • @bona2318
      @bona2318 6 лет назад

      @@tigstcogra8905 minew ye Egziyabher kal sineger amemesh

    • @bona2318
      @bona2318 6 лет назад

      Amen

    • @siwadedumelyayet474
      @siwadedumelyayet474 6 лет назад

      Gimatam pente tifi kezih keysi ente yeseytan haymanot amlkiwoch.metekes tichilalacihu seytanim kemeshaf kidus yiteksal alu.andu ye enante bite pente ye mote sew asnesalehu bilo gud asyen ayeshiew asnesaw eko alayeshim fetarim betam tekeyeme endet ene eylehu ante tasenesaleh bilo ente gimoch satmotu yemotacohu enten yetesebesebacihubet maktel neber

  • @ronaldbatuse2359
    @ronaldbatuse2359 6 лет назад +20

    እንኳንሠላም መጣቹህ
    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለንፅህት ብፅህት ለወላዲት አምላክ ትንሳኤና እረገት በሰላም አደረሳቹህ
    ኪዳንየ በቃል ኪዳኖ ሃገራችን ከጥፋት ህዝባችን ከሞትና ከስደት ትጠብቅልን
    ወላዲት አምላክ💓💛💚

    • @marryalemalem4693
      @marryalemalem4693 6 лет назад

      አሜንንንን ሁላችንም እህት ወንድሜ

    • @ronaldbatuse2359
      @ronaldbatuse2359 6 лет назад

      @@marryalemalem4693 አሜን አሜን አሜን

  • @የአባቶቼእርስትከሚጠፋእኔ

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም እርገት በአል በሰላም አደረሳችሁ

    • @user-gl9rw9uj3b
      @user-gl9rw9uj3b 6 лет назад +2

      የአባቶቼ እርስት ከሚጠፋ እኔ በደለኛዋ ልጥፋ አሜን እንኩን አብሮ አደራስን

    • @user-ib8so1lz6f
      @user-ib8so1lz6f 6 лет назад

      የአባቶቼ እርስት ከሚጠፋ እኔ በደለኛዋ ልጥፋ አሜን አሜን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን

    • @buzuyemariyamilij2498
      @buzuyemariyamilij2498 6 лет назад

      የአባቶቼ እርስት ከሚጠፋ እኔ በደለኛዋ ልጥፋ amen inkwan abiro aderesen

    • @sadagirma8833
      @sadagirma8833 6 лет назад

      amen enkon abero aderesan

    • @user-bu9ms5xe7t
      @user-bu9ms5xe7t 6 лет назад

      ዋው ፍሮፋይልሽ

  • @user-wd2bz1tp1k
    @user-wd2bz1tp1k 6 лет назад +94

    🌙 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንዲሁም ወዳጅ ዘመዶች በሙሉ እንኳን ለ1439 ኛው የኢድ አል-አድሀ(አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳቹ🙏
    🌙ኢድ-ሙባረክ🌙
    We wishes to all Muslims Happy Eid Al Adha (Arafa) festivity!
    🌙 EID-MUBARAK 🌙

    • @amantube2265
      @amantube2265 6 лет назад

      አሜን አሜን

    • @sityislamnewhiwetemashaall6276
      @sityislamnewhiwetemashaall6276 6 лет назад

      የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና Enkuan Abro Aderesen

    • @user-kj8tm9mr8v
      @user-kj8tm9mr8v 6 лет назад

      የኔማ ፍሽኔ መከተል ነው ሱና አልገላለጥም ስወጣ ጎዳና አላህ ዪባርክ

    • @user-rb6wy3ph8d
      @user-rb6wy3ph8d 6 лет назад

      ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @user-ep9fr4nj5i
    @user-ep9fr4nj5i 6 лет назад +76

    ወይ ራሄል ስወድሽ እኮ

  • @bedriwollotube3474
    @bedriwollotube3474 6 лет назад +28

    ኡፍፍ ቴዲ በጣም አሳዘንከኘ ጤናን የመሰለ ነገር ምን አለ ያረቢ ጤናየን ሙሉ አድርግልኘ🙏የለታሪክ አባት ስርአቱ ደስስ ሲል👌

  • @user-ox5gf9up4d
    @user-ox5gf9up4d 6 лет назад +10

    በያላችሁበት የእግዚአብሔር ስላም ያብዛላቹሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳንም ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት የተንሳየ በአል በስላም አደረሳችሁ እመብርሀን ስላማቹሁን ታብዛላቹሁ

  • @user-zz1ko9hz8u
    @user-zz1ko9hz8u 6 лет назад +13

    ክክክክክክ ራሄልዬ የኔ የዋህ ስወድሽ እኮ በሳቅ ገደልሽኝ

  • @susuhassen1754
    @susuhassen1754 6 лет назад +42

    ባዘዘውን አምጡት😂የድራማው ድምቀት ራሄልዬ ስወድሽ😂😍

    • @abebinacooking
      @abebinacooking 6 лет назад

      susu hassen ባዘዘው በናትሽ አይምጣ እሱ ከመጣ ጭንቀት ያመጣል

    • @meseretteshome1714
      @meseretteshome1714 6 лет назад +1

      እውነትሽ ነው እኔም በባዘዘው ናፍቆት መሞቴ ነው

    • @salammuhammad4573
      @salammuhammad4573 6 лет назад

      Eyekoraretu nw yemametut mech hulunim yametalu bilesh ye rahelin lij yewesedut ena Daniel yetalu

    • @mohamodshaik4271
      @mohamodshaik4271 6 лет назад

      ምነዉከቃናየተወሰደነውበሽተኛንማናገርያውምከሙሽሪትጣጣፋኑኤልምያርትሮአባትኦነእንዴ

  • @user-cj6np7db5b
    @user-cj6np7db5b 6 лет назад +25

    የፈንትሽ እጮኛ እኳን ደህና መጡ ክክክክክክ

    • @user-ne5qd4ut2c
      @user-ne5qd4ut2c 6 лет назад

      አባቴ እውድሀለሁ ስደተኛዋ ልጅህ ክክክክክ

    • @bona2318
      @bona2318 6 лет назад

      Kkkkkk

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 6 лет назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ እስካሁን ስጠብቃችሁ ነበር. እንኳን ለናታችን ለቅድስት. ኪዶነምህረት. በሰላም አደረሳችሁ. በስደትም በሀገረም ላላችሁ. እግዚአብሔር ያመት ሰው ይበለን

  • @zinet3640
    @zinet3640 6 лет назад +50

    ወይ ራሄል ባል ከየት አምጥቸ አልሽው አሳቅሽኝ

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 6 лет назад +7

    እራሄል ኡፍፍፍፍፍፍ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽ 😘😘😘😘❤❤❤❤👈 የድራማው ድምቀት ነች ❤

  • @mt-qh6rv
    @mt-qh6rv 6 лет назад +3

    በመጀመሬያ እሪች ውውውውው ድድድድድ አረግሻለሁኝ የኔ ቀውስ በመቀጠል እንኳን ደህና መጣቹ ። ቴዴ በጣም ደስ ይላል የሰማነው ሞጋቾች ስወዳቹቹቹቹ 😗😙😙😙😙😙

  • @user-bu9ms5xe7t
    @user-bu9ms5xe7t 6 лет назад +127

    ትግስት ግርማን እሚያደንቅ ላይክ ግጩኝ

  • @sisayassefa9251
    @sisayassefa9251 6 лет назад +23

    ፍቅር በቃ ጅንጅብል ሆኖ ቀረ ማለት ነው ኮከብ ባንዴ ዳይቨርት አደረገች

    • @sarasara-vh3wg
      @sarasara-vh3wg 6 лет назад

      zizu z queas meada kkkkkkk kkkkk yeze meno fekere endeye hono woale wodema kkkk

    • @sisayassefa9251
      @sisayassefa9251 6 лет назад

      የሚገርም ነው ሳሪቲ

    • @user-rh3ru2rs9r
      @user-rh3ru2rs9r 6 лет назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😜😜😜jenjebli

    • @hiwihiwi8280
      @hiwihiwi8280 5 лет назад

      Tadya gd ylal Ena yemn mutgn new degmom kefanual gar sthon new miyamrbat

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 лет назад +53

    ሞጋቾች እንኳን ደና መጣችሁ!!!
    ለተመልካቾች ደግሞ መልካም ቀን ወይም ምሽት ይሁንላችሁ! !!!

  • @hawelettemam4339
    @hawelettemam4339 6 лет назад +13

    😂😂 ፋንትሽ እስክታገባ ናፍቆኛል 😂😂😂

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 6 лет назад +7

    ከዚ ድራማ ክፍል እንደ ቲጂና 2ቱ ፍቅርተዎች በጣም ነው እምትሰሩት ውድድድድድ ደግሞ ሳደርጋችው

  • @happyfamily2091
    @happyfamily2091 6 лет назад +16

    Plsss don’t kill teddy he have to get well.... he is a sweetheart ❤️

  • @rutaruta8150
    @rutaruta8150 6 лет назад +9

    ፋኑኤልና ኮኪ ፎንቃዎቼ ናቸው የ እራሄል ባህሪ በጣም ውብ ሆንዋል ቴዲግን ፍቅርና በሽታ አሰቃየው

  • @marwayanwen9440
    @marwayanwen9440 6 лет назад +27

    ይኤን ድራማ የምታሳምረዉ ቲጀ ብቻ ነቸ የድራማዉ ድምቀት ነቸ

  • @muslim7297
    @muslim7297 6 лет назад +12

    ረሄልዬ ክክክ ስትመች

  • @edeneden7277
    @edeneden7277 6 лет назад +6

    ውድ የተዋህዶ ልጆች መልካም በአል

  • @user-yr9uc6ru4g
    @user-yr9uc6ru4g 6 лет назад +14

    እኔ ጆኒ ብሆን ስራ ቦታዬ እቀይረ ነበረ ኮከብ ከፋናዬ ላለማየት ዳግም የህክምና ስተት ከመስራትህ በፊት ስራህ ልቀቅ

  • @አባቴሳይከፋህኑርልኝዘላለ

    ዛሬ አንደኛ ነኝ እስኪ likeግጩኝ ሙስሊም ጓደኞቸ እንኳን ለአይድ አሮፋ በሰላም አደረሳችህ

  • @mimiabera9295
    @mimiabera9295 6 лет назад +7

    አይ ራሄል ስትመቸኝ እኮ ፋንትሽን ልታጣብስ 😂😂😂

  • @chihanwendemeneh1224
    @chihanwendemeneh1224 6 лет назад +5

    ይህ ድራማ ግን አያልቅም መቅደስ ጋጠችው ይህን ሞኝ ህዝብ እራሱዎ ብቻ ናት ምትታይ

  • @tigistalebachew8384
    @tigistalebachew8384 6 лет назад +5

    አንደኛ ነኝ ምን ትሆኑ ፈጣጣ ሁሉ በር ላይ ነው ቁጭ የምትሉት እወዳችኃለሁ ኮማቾችየ። ያገሬ ልጆች

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 6 лет назад +1

    የጆኒ እናት በጣም ያሳዝናሉ አይዝወት እማማ እናመሰጌናለን ሞጋቾች

  • @user-mt3eb4ek2o
    @user-mt3eb4ek2o 6 лет назад +3

    እኳን ደና መጣችሁ ኮሜቶችየ ዉስጤ ናችሁ እኮ ማየቱን ትቸ ኮሜት ማበብ ነዉ እሚያስደስተኝ

  • @tegsteandualme9147
    @tegsteandualme9147 6 лет назад +6

    Ekane dena mtachue weye rahale ebde ngre eko nshi😂😍

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 6 лет назад +29

    እናመስግናለን
    ✞ ምስጉን ሰው በክፉዎች ምክር ያልሄደ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።
    እርሱም በውኃ ፈሳሾች ዳር እንደ ተተከለች ፍሬዋን በየጊዜዋ እንደምትሰጥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ይሆናል የሚሠራውም ሁሉ ይከናወንለታል። ክፉዎች እንዲህ አይደሉም ነገር ግን ነፋስ ጠርጎ እንደሚወስደው ትቢያ ናቸው።
    ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ ኃጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር አይቆሙም። እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ያውቃልና የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።

    • @tigstcogra8905
      @tigstcogra8905 6 лет назад +1

      ኦርቶዶክስ ነሽ አይዳል እህት?ቤቴክርስቲያን ውስጥ ለቃሉ ምን አይነት ክብር እንዳሚሳጥ ታውቅላሽ ወንጌል ስነባቢ ቤቴክርስታናችን ለሁሉም ስርአትና ቦታ አላት ስለዚህ እህት ይህን መዝሙር ለራስሽ ዳግመሽ ቢተታኝ ክብርና ሞገስ አለው ባካችሁ ለሁሉም ቦታ ይኑረችሁ ይሄ አለማዊ ድራማ ነው አስተያየት ከሰጠሽ ለድራማው ምንን በመስማልከት ነው የእግዚአብሔር ቃል እዚህ መፃፍሽ አንዳንድ ጊዜ እናስተውል እንጂ

    • @adanuetio1511
      @adanuetio1511 6 лет назад +1

      tigst cogra እህቴ ምንም አልልሽም መልስ የለኝ ብዙ ትምህርት አለው ለአንች ላይመስልሽ ይችላል ኮመንት ስለሰጠሽኝ በፍፁም አላቆምም ለሚማርበት ይማርበት አሁንም ቢሆን ኮመንት ላይ እንደዚህ አይነት ትምህርቶች መስጠት አላቆምም

    • @alimazamerga29
      @alimazamerga29 6 лет назад

      እህቶቼ የሱ የፈጣሪ ስራ ለመናገር ስፍራ ቦታ አትምረጡ ባገኛቹ አጋጣሚ ክብሩ ግለፁ እደነ ቃሉ የተጠሙ አሉ አምላክ መስመያ ጆሮ ሳይሆን መስመያ አምሮ ይስጠን አሜን

    • @bona2318
      @bona2318 6 лет назад

      @@tigstcogra8905 anchi lay yalewu aganint yemigerim new orthodoxunim protestantunim ye Egziyabher kal atinageru yemil be Eyesus kiristos sim yiwega

    • @tigstcogra8905
      @tigstcogra8905 6 лет назад +1

      @@bona2318 ዳግነቱ በእናንተ በስሜ ይመጣል ተብሎ ትንቢት በተናገረለት በሀሰተኛው ክርስቶስ ሚወጣ አጋንንት የለም።እኔ ቅዱሳን መላእክት የሚጠብቁኝ ደሙን ያፈሳሳልኝ የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የማምን ቢኖርብኝ እንኳን ፈዋሽ ጠበል አጋንንትን የሚቀጥል የእውናተኛ እና ቀጥተኛ ጥርጥር የሌላበት እምነት ተከተይ ነኝ እህቴ ሰማሽ ጌታ ተቀባይ እያሉ በየቦታው አፋቸውን እያካፋቱ የሀሳዊን መንገድ የሚጣርጉላት አጋንንት አገልጋይ አይዳለሁም።ሌሎቻችሁ መልካም የእግዚአብሔር። ስም አትጥሩ አላልኩም ቦታ ምረጡ ነው ያልኩት ይሄ አለማዊ ድራማ ነው ጃስት ስለድራማው አስተያየት መስጠት ሁሉም በስራአቱ በአግባቡ ይሁን ይላል ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል እኔ የግል አስተያየት ነው የሰጣሁት እኔ ባለሁበት አካባቢ እነዚህ ጀመር ክርስቲያን እስከመባል ቅጽል ስም አላችሁ ይቅርታ ሚጣቅም ከሆነ ውሰዱት ማይጠቅም ከሆነ ተውት አስተያየትን እንዳስተያየት ማየት ተገቢ ነው ወደ አልሆነ አቅጣጫ አትቀይሩ አመሰግናለሁ

  • @madeyhf8735
    @madeyhf8735 6 лет назад +3

    Yetewohido lijochi enkuan aderesachihu aderesen ye amet sew yibelen ❤

  • @user-mn1cq5kk5v
    @user-mn1cq5kk5v 6 лет назад +3

    እንደዉ እራሄልየ እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ፍልቅልቅ 💘💘💘💘💘

  • @user-jg2ls7ko2y
    @user-jg2ls7ko2y 6 лет назад +12

    እራሔልን ስወዳት ውስጤ ናት ♥

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 лет назад +30

    #የመጀመሪያ ፍቅራኛ በአንዴ ከልብ ይወጣል ለከ #ኮከብ ጆኒን በአንዴ ከልቧ ፈቀችው እኮ

    • @user-ui7bi1ks3i
      @user-ui7bi1ks3i 6 лет назад +5

      ከልብ ስላላፈቀረችው ነው እንጅ መቸም ቢሆን ከልብ አይወጣም

    • @user-qp7ls9sx9e
      @user-qp7ls9sx9e 6 лет назад

      የእውነት ካልሆነ

    • @tagesechyeenatuwaliji3489
      @tagesechyeenatuwaliji3489 6 лет назад +1

      Sijemir alafekerechihum

    • @nuraabesinia1574
      @nuraabesinia1574 6 лет назад +1

      ሢጀመር እሡ ነው የሚወዳት እሷ አትወደውም ወሥላታ ናት

    • @tameratgutema9834
      @tameratgutema9834 6 лет назад

      Derome tekekelngna fekere le joni alneberatem leza new

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 лет назад +2

    የፋኑኤል መንቃት ደስ አለኝ
    ጤናችንን ይስጠን ቸሩ ፈጣሪያችን ከጤና በላይ ምን አለ

  • @amiwolloyewa7027
    @amiwolloyewa7027 6 лет назад +2

    ፋኑኤል መንቃቱ ደስ ይላል ኮኪና ፋኑኤል ቢጋቡ ሀሪፍ ነው

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s 6 лет назад

    ውይ ራሄል በሳቅ ገደልሽኝ እንካን ለእመቤታችን ትንሣኤ እና እርገቴዋ በስላም አደርሳችሁ አደርስን በርቱልን። ለሞቱ እርፍተ መንግስተ ስማእትን ያስገባልን ለታመሙ ፈውስ ለተራቡ መጥገብን ለተከፉ መጽፄናናትን ለሀገራችን ስላምን መርጋጋትን ለመርያችን ሀይሉን መበርታትን ጉልበቱን ይስጥልን አሜን።

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 6 лет назад +3

    የኔ፡ምርጦች፡ጆንዬግአሳዘነኝ።በርቱ።

  • @tamekibrom3900
    @tamekibrom3900 6 лет назад +1

    የኮኮብ አድናቂ ነኝ ኮኪ ጀግና አክተረ

  • @lov3888
    @lov3888 6 лет назад +20

    ኡፍ ተመስገን ፋኒኤል ተረፈ 😍

  • @tigistarefia5315
    @tigistarefia5315 6 лет назад +2

    እራዬል የኔ ማር ግልፅነትሽ ስወደው ሞጋቾት ውስጤናችሁ

  • @user-wo9fu8gz6o
    @user-wo9fu8gz6o 6 лет назад +1

    ሞጋቾችእንኳንሰላምመጣቹ
    ለእስልምናእምነትተከታዮችበሙሉ
    እንኳንለአረፋበአልበሰላምአደረሳቹ
    በአሉየሰላምና የጤና እንዲሁምየብልጵግናይሁንልን
    ኢትዮፒያአገራችንፈጣሪይባርኳት።

  • @esekadardametaw1768
    @esekadardametaw1768 6 лет назад +9

    well came mogache
    ውድ የአግሬ ልጃች በስድት ያልቹሁ እንኳ ለእመታችን ለኪዳነ ምህርት አደረሳቹሁ

  • @lelelele1866
    @lelelele1866 6 лет назад +1

    መቅድዬ አይዛሽ ትምርትሽን ቀጥ ግን ፊቅር ለሚስጥሽ ስዉ ቦታ ስጪ እና በጣም እወድቻኃለዉ በርቱ 😘😘😘😘😍😍😍😍

  • @zebibaendris5913
    @zebibaendris5913 6 лет назад +7

    ውይ ትርሲትና ቴዲ ነፍራቃ ወይአታምሩ ወይአታፍሩ

    • @ayaltilaye8926
      @ayaltilaye8926 6 лет назад

      ራሄልዬ የኔውድ አሳቅሽኝ።።kkkk ሽባው በርተ።።።።

  • @tube-hl3bc
    @tube-hl3bc 6 лет назад +7

    አይ ረሄል ታመቼሽኝ

  • @ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ

    እሪቾዬ የኔፍልቅልቅ አቺ እደዚህ ስስቂ ነዉ የሚያምርብሽ እዴትእደምወድሽ የኔ የኔእብድ ትሪሲት ቴዲዬቢሞት ባቺ ነዉ ባቺምክንያት ሲጠጣ ነዉ እደዚህ የሆነዊ

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 лет назад +1

    እናመስግናለን ሞጋቾች ፊልም ስሰራ እናቴ ሁና በሰራ ደስ የሚለኝ ፍቅርታ አሁን ለደጀኔ እናት ሁና የመሰራው

  • @user-py9vn6mq1f
    @user-py9vn6mq1f 6 лет назад +11

    አረ ግን ሰው አልቀደመኝም ብዬ ነበር ኮማቾች ግን ስንት ነው ደመወዛችሁ የሩጫ ያለህ የእውነት #ጡርዬ ብቸዋን ከምትሮጥ ምናለ ጓደኛ ብትሆኗት ወደዚያውም ሀገር ታስጠራላችሁ

    • @ethioh8050
      @ethioh8050 6 лет назад +1

      ወሎ ገራገሯ ስታምሪ ወገኔ

  • @ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ

    በጣም ደስ ይላል በርቱ እናመሰግናለን 💓💓

  • @makiyanuradin5206
    @makiyanuradin5206 6 лет назад +4

    Raheliyyee marrrrrrr 💝🙌😂

  • @user-ic9fc3lu5z
    @user-ic9fc3lu5z 5 лет назад

    ተመስገን ፋኑኤል አለ የሞተ መስሎኝ ደንግጪ ነበር ዋው እንኳን ተረፍክ እሰይ

  • @onelove4324
    @onelove4324 6 лет назад +13

    የዶክተር ኮኮብ ስራ ከኢትዮጵያዊነት በጣም የወጣ በተለይ ከተማረ ሰው ያውም ከዶክተር አይጠበቅም.....ለሰው አይምሮ መጠንቀቅ ...ይሉኝታ ምናምን ቀረ ማለት ነው...shame on you...እያሉ መጮህስ አሁን ነው

    • @Honey-zv7zb
      @Honey-zv7zb 6 лет назад

      Woye, she has a right what so ever...

  • @gebrayelgebrayel1370
    @gebrayelgebrayel1370 6 лет назад

    እኳን ደና መጣቹ ፋኑኤል ዳነ ደስ ሲል ደሞ የየዋንስ እናት ስታሣዝን ቴዲ ያሣዝናል በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад

    እራሄል የኔ ምርጥ ግልፅነትሽ በጣም ደ ይላል

  • @jameelaayoob7193
    @jameelaayoob7193 6 лет назад

    ማሻአላህ በበጣም ደደስ ይላል

  • @አፎሚያዩቱብቁ2
    @አፎሚያዩቱብቁ2 6 лет назад +1

    ኡፍ የጆኒ እናት ሲያሳዝኑ

  • @user-de3eu5ve2q
    @user-de3eu5ve2q 6 лет назад +2

    ፍኑኤል ስለነቃ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ ግን ቴዲ እንዳይሞት እስከ መጭረሻ ከትርሲት ጋራ ህይወታቸውን ቢቀጥሉ ደስ ይላል

  • @myrestaurant9560
    @myrestaurant9560 6 лет назад +24

    ወይኔ ጆኒ አሳዘነኝ ኮኪ የጆኒ ነች

    • @user-dk7in1ew5x
      @user-dk7in1ew5x 6 лет назад +3

      ኮኪ ጆኒ አታፈቅረውም ነበር ምክንያቱም ብታፈቅረው ኖሮ ወድያው ሌላ ፍቅር ውስጥ ባልገባች

  • @salmali1997
    @salmali1997 6 лет назад

    ሞጋቾ ለየት ያለና አገርኛ ዘይቤም ያለው ነው ደስይላል በርቱ

  • @merryyetielamistemerryyeti7426
    @merryyetielamistemerryyeti7426 6 лет назад +3

    እንኳን ደና መጣቹ

  • @የወሎዋልጅ
    @የወሎዋልጅ 6 лет назад

    ሁሉም ጎበዞች ናቸው እራሄል ደግሞ በይበልጥ የድራማው ውበት ናት 😍😍😍

  • @አሲሽኮሪናጓልዴሴ
    @አሲሽኮሪናጓልዴሴ 6 лет назад +1

    ወየልካም ስጠብቃችሁ ዱቅ አላችሁልኝ እናመሰግናለን

  • @ethiopiaethiopia2967
    @ethiopiaethiopia2967 6 лет назад +3

    እኔ ራሄልን ለመስማት ና ለማየት ቀን የምቆጥር ራሄል ስወድሽ

  • @user-jn7ic9nn7v
    @user-jn7ic9nn7v 6 лет назад

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @Riyo12396
    @Riyo12396 6 лет назад +8

    Selam bilenal comachoch✌😍🇪🇷❤🇪🇹

  • @wuudwuud7918
    @wuudwuud7918 6 лет назад

    ረህል ተጠበቡሸልሻ 😃👍እናመሰግናለን

  • @user-ul3ro9kf8f
    @user-ul3ro9kf8f 6 лет назад +2

    እኔ.የናፈቀኝ.ኮኪ.ፋኑኤልን.አግብታው.ማየት.ነው.የኔ.ጀግና.ሁሉን.ቻይ.ጥንካሬንና.ፅናትን.ካንቺ.ተማርኩኝ.ኮኪዬ.የኔ.ውድድድድድድ.በጣም.እወድሻለሁኝ።።።።።።።።።።።።.more.and.more..!!!!!!!!!!

  • @user-ko7eu2ei7b
    @user-ko7eu2ei7b 6 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @danaytsdanayts8690
    @danaytsdanayts8690 6 лет назад

    rahlyeeeee widid new emaregish .i wish i had a sister like you.❤🤗

  • @seadaeshtu9779
    @seadaeshtu9779 6 лет назад +7

    ቴድየ የታመመ ሁሉ አይሞትም እራስህን ተከባከበ ፍቅረኛህ ደሞ መልክ ብቻ ትወናዉን አልቻለችዉም እምትወደዉ ሰዉ ፍቅሯ እየሞተ እድህ አይነት መረገ
    ጋት ሆ

    • @ggalaxys2010
      @ggalaxys2010 6 лет назад +1

      Seada Eshtu እውነት ነው ትረሲት አተዋዋወኑን አልቻለችበትም. ምኑም አይጥምም

  • @hayuademhayuadem2708
    @hayuademhayuadem2708 6 лет назад +1

    Wowww matachehu mogachuch men gyze aaytaahehu new gen

  • @makdasmkdas6697
    @makdasmkdas6697 6 лет назад

    ደስ ይላል ለሚገባው ብዙ ነገር አለው በርቱ

  • @zd8595
    @zd8595 6 лет назад

    ራሄልየ ስወድሽ አድናቂሽ ነኝ

  • @fanayetesfayeshiferaw1167
    @fanayetesfayeshiferaw1167 6 лет назад +1

    Fanuel menkatu desylal bertu mogachoch yemnwedew drama new

  • @zenebumamo9255
    @zenebumamo9255 6 лет назад

    ውይ ኮኪዬ ስወድሽሽ እኮ♥

  • @annamaria2501
    @annamaria2501 6 лет назад

    Raheliye you are the best😘

  • @emuemuka9596
    @emuemuka9596 6 лет назад +23

    ይሄ ድራማ አስጠልቶኛል ኮኪ ከጆኒ ተለያየታ ፋኑኤልን በመውደዷ😏

  • @brhangebremichal2063
    @brhangebremichal2063 6 лет назад

    ኣሪፍ ነው ሞጋቾች ድራማ ቀጥዩበት

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 лет назад

    በጣመ ቆንጆ ነዉ በረቱለን
    እናመሰገናለን

  • @sabinesafi2448
    @sabinesafi2448 6 лет назад +3

    እንኳን ደና መጣችሁ ማሮች ዛሬ5ተኛ ነኝ

  • @youjadcellyoujadcell5769
    @youjadcellyoujadcell5769 6 лет назад

    እንኳን ዳና መጣችሁ
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጣብቅ አሜን

  • @Ali-vj7gt
    @Ali-vj7gt 6 лет назад

    ዉይ ቴዲየ ትርሱ አይዞሽ እራሔል ባል ከየት አምጥቼ ክክክክክክክ

  • @saraetho1249
    @saraetho1249 6 лет назад

    እናመስግናለን በጣም አሪፍ ነው

  • @user-vp9hf1ue8l
    @user-vp9hf1ue8l 6 лет назад +1

    ቴዲዬ የአንተ መዳን ለኔም ተስፋዬ ነው
    ሞጋቾች ♥

  • @adeylove9962
    @adeylove9962 6 лет назад +2

    Welcome mogachochi

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r 6 лет назад

    ሞጋቾች እንኳን በሠላም መጣቹ እናመሠግናለን

  • @user-ib8so1lz6f
    @user-ib8so1lz6f 6 лет назад +2

    እንካን ደና መጣቹህ እባካቹህ ሳአታቹህን ጠብቁ እንቅልፍ እያዳፋኝ ነው የጠቦኳቹህ

  • @werkenegus1529
    @werkenegus1529 6 лет назад +23

    የፋኑኤል አባት ኮኮብን አጠገቡ እዳደርስ ባደረጋት ስጣስጠላ

    • @ethioh8050
      @ethioh8050 6 лет назад

      Werke Negus so funny. ለምን:)

  • @user-ro3pr9mg1l
    @user-ro3pr9mg1l 6 лет назад

    ያምራል በርቱ ምርጦች እርች ውሥጤ ነሽ የኔ አደኛ

  • @user-yx9ho2qr6s
    @user-yx9ho2qr6s 6 лет назад +2

    ዮሀንሴ አይዞህ ወዶችም ሲመቻቹ እዲህ ጥላቹ ነው ጥፍት ምትሉት ግን መቅድዮ ዮሀንስ ነገር አደራ

  • @sanfekede2975
    @sanfekede2975 6 лет назад

    ምርጦች ሥወዳቹ