ነፃነት ወርቅነህ ስለ ጤንነቱ እና ስላሳለፈው የህክምና ጊዜ አጫወተን .... "በህይወቴ ነው የቀለዱት" ..//እሁድን በኢቢኤስ //

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 1 тыс.

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 5 месяцев назад +272

    እኔ በታማኝነት ለራሴ ቃል ገብቼ ይሄ ሰው ክፉ ነገር ሊያጋጥመው አይገባም ብዬ ጸልዬልህ ነበር ጌታ ይመስገን በዚህ መልኩ ስላየሁህ።

    • @mihret-hh7ny
      @mihret-hh7ny 5 месяцев назад +7

      በእውነት እኔም
      አንተም ተባረክ

    • @omg7745
      @omg7745 5 месяцев назад

      ተባረክ​@@mihret-hh7ny

    • @TinsaeAlemayehu-t8w
      @TinsaeAlemayehu-t8w 4 месяца назад

      Yewnet betselot asbewal?

  • @azebgizaw180
    @azebgizaw180 5 месяцев назад +189

    መቅዲ መታመሙን ስሰማ በጣም አዘንኩ እና ተክለሃይማኖት ቤተ ክርስቲያን አጠገባችን ስለነበረ ስሔድ ተሳልኩለት ልመናዬን ሰምቶኝ ተሽሎት ስላየሁ ህ እግዚአብሔር ን አመሠግናለሁ እንኳንም ድነህ አየሁህ

    • @awetbirhane
      @awetbirhane 5 месяцев назад +5

      የማሽቃበጥ ጥግ😂

    • @habeshanstoner4339
      @habeshanstoner4339 5 месяцев назад +4

      ስለቱን አስገባሽ ግን😂

    • @rahinahussen8783
      @rahinahussen8783 5 месяцев назад

      😂😂😂😂​@@habeshanstoner4339

    • @efesontube2633
      @efesontube2633 5 месяцев назад +32

      ​@@awetbirhane ለሰው ጤንነት መጨነቅ ማሽቃበጥ አይደለም ሰው ሰውን ለማጥፋት እንቅልፍ አጥቶ በሚሰራበት ሰአት እንደዚች አይነት መልካም ሰው ልትመሰገን ይገባታል

    • @zelekashlulseged9795
      @zelekashlulseged9795 5 месяцев назад +13

      መልካምነት ለራስ ነው ተባረኪ

  • @ruthmekonen8057
    @ruthmekonen8057 5 месяцев назад +89

    ነፃነት እንዲህ ሆነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል ታላቁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sofiyamohammed2184
    @sofiyamohammed2184 5 месяцев назад +590

    ነጻነት አይቶ ያማጣ ማነው ላይክ ግጩ እስት

    • @BayanJordanBayan
      @BayanJordanBayan 5 месяцев назад +4

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Mihretbayissa
      @Mihretbayissa 5 месяцев назад +1

      እኔ 👆

    • @anahiyab7211
      @anahiyab7211 5 месяцев назад +7

      እስኪ የፃፍሽውን ግልፅ አድርጊልኝ በቅንነት

    • @Yoni_goat
      @Yoni_goat 5 месяцев назад +4

      አይ ወሎዬ😂😂😂 እስኪ መፃፍ ተማሩ ሁላችሁም ግም መሀይም 😢

    • @Munababa507
      @Munababa507 5 месяцев назад +1

      አይ አማረኛ 😂😂😂

  • @fasilabraham3988
    @fasilabraham3988 5 месяцев назад +53

    "ሁሉም ሰው መካሪ ሊሆን አይችልም" ትልቅ አባባል ! እንፈልግሀለን ነፂ ምርጥ ሰው ልዩ ነህ

  • @merertuabera2765
    @merertuabera2765 5 месяцев назад +63

    እሰይ ተመስገን ጌታዬ ፍፁም ጤናህ ተመልሶ ስላየንህ በጣም ደስ ብሎኛል ♥️❤️

  • @SamsonAliy
    @SamsonAliy 5 месяцев назад +61

    ነጽዬ በጤናህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ አፍያህን ይስጥህ በጣም ነው የምንወድህ ❤❤❤❤❤❤

  • @menenbayou4930
    @menenbayou4930 5 месяцев назад +91

    ደህና ሆነህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @EyuelTarik
    @EyuelTarik 5 месяцев назад +131

    ነፃነት ከነዳኒ ጋር ከሉላ ከመቅዲ ጋር ሳይ ደስ ብሎናል እግዚሐቤር ይመስገን እመብርሐን የክርስቶስ እናት ትጠብቅሕ የሰይጣን ስራ ይሰበር

    • @KidstMesele
      @KidstMesele 5 месяцев назад

      Amen

    • @Robelataklti-r7m
      @Robelataklti-r7m 4 месяца назад

      ኣሜን

    • @henokkebe2883
      @henokkebe2883 3 месяца назад +1

      ዝም በል ጠባቂ ኢየሲስ ነው።ቅድስት ማሪያም ሞታለች አሁን ህያው አይደለችም።የሞተ አካል ደግሞ ያልሞተውን ሊጠብቅ አይቻለውም።በቅዱሱ መጽሐፍ ላይ ስለ ኢየሱስ ህያውነት እና ጠባቂነት ነው እንጂ የተጻፈው ማርያም ትጠብቀን የሚል አንድ የለም።

  • @beselfuazewude7995
    @beselfuazewude7995 5 месяцев назад +95

    ለማንኛውም እኛ የምንፈልገው የአንተን ሰላምና ደህንነት ነው ጌታ ኢየሱስ ይወድሀል ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አሜን

  • @sonymax9699
    @sonymax9699 5 месяцев назад +10

    ነፃነት መልካምና ቅን ሰዉ በሙሉ ጤንነተ ላይ ሆነህ ሰላየንህ ደሰ ብሎናል ፈጣሪ አሁንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @genetmk468
    @genetmk468 5 месяцев назад +17

    ውድ ወንድማችን ነፂ በጣም ደስ ብሎናል ።ከአንተ ብዙነገር ተምረናል ገና ብዙ የምንማረዉ አለ ።ኑርልን

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 5 месяцев назад +23

    ኦ ነፂ ስላዬንህ በጣ ደስ ብሎናል ነፂ ነፂ ነፂ ምርጡ ጤንነትህ ሰለተመለሰ እግዚአብሄርን እናመሰግናለን ሟርተኞች አንገታችሁን ድፍ ነፂ በሰላም በጤና ተመልሷል

  • @zelalemhailu9071
    @zelalemhailu9071 5 месяцев назад +38

    ነፂ በጣም ነው የምወድህ ብዙ ዝብርቅርቅ ያለ ወሬ ነው የሰማሁት ተወውና ይህንን ህዝብ ታከም ጠበል ጠጣ። እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ!!

  • @TanaworkPetros
    @TanaworkPetros 5 месяцев назад +35

    ነጻነት ረጂም እድሜ የተሟላ ጤና ይስጥኽ ይኑርህ እንደወሬዉ ሳይሆን እንደግዛብሔር ፍቃድ

  • @elsatarikuelsatariku9133
    @elsatarikuelsatariku9133 5 месяцев назад +70

    ከመዳኒቱ ጎን ለጎን ፀበል መጠጣት መጠመቅ አትርሳ እኔ እመቤቴን በጣም ነዉ የምወድህ ያንተን መታመም ላለማመን የድሮ ፌልምህን እያየዉ እዝናና ነበር የጠላህ ይጠላህ በክፋት ያየ ሁሉ አይኑ ይጥፋ ፀበል አታቋርጥ ባባን እግር ለግር እየተከተሉ ነዉ ያጠፍት ምድረ ሆዳም

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 5 месяцев назад +1

      ቀኑ ደርሶ ነዉ የሞተዉ ከተፃፈለት ቀን ሚያመልጥ ማንም የለም😢

    • @senaitnegash-h5c
      @senaitnegash-h5c 5 месяцев назад

      የኔ ፍቅር

  • @EyuelTarik
    @EyuelTarik 5 месяцев назад +63

    በአጠቃላይ ኢቢኢሶችን እወዳችዋለው ጤና ሰላማችሁ ይብዛ

  • @Mom2023new
    @Mom2023new 5 месяцев назад +6

    እንኳን በሰላም ተመለስህ! እነዚህ ልጆች ካጠፉ በኋላ የሚጸጽታቸው ይኖራሉ ብዬ አስባለሁ! ከሁሉም የቤተሰብ ሃላፊ መሆንህን መዘንጋት የለባቸውም ነበር፣ እንኳነስ ለሀገሩ ልጅ ይቅርና ለማንም ሰው ሞት መመኘት አላዋቂነት ነው!!, ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው! ሊሰማህም አይገባም፣

  • @TsehayLemma-lp7mm
    @TsehayLemma-lp7mm 5 месяцев назад +11

    ነፂ ስላየሁህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የስው ፍቅር ያልህ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ክፉህን አያሰማን ያገር የህዝብ ፍቅር ያለህና ባለውለታ ነህ እንኳን ደህና ሆንክ

  • @RashaQatamen
    @RashaQatamen 5 месяцев назад +31

    ነፃየ ሥወድህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኘሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielbekele5273
    @danielbekele5273 5 месяцев назад +16

    ኑርልን ወንድማችን.....ክፉ ምናባቱ....ዘራፍ ነጺን....የጥንት የጠዋቱ ያራድዬው ልጅ....ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ....ለሚወዱህ ለምትወዳቸው ልጆችህ ያኑርህ....እኛስ ማን ያዘሰናናን ......long live Berather.....

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 5 месяцев назад +31

    ነፂ ንግግርህ እራሱ አይጠገብም ጌታ እንኳን ምህረቱን ላከልህ እንወድሀለን

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 5 месяцев назад +26

    ላንተ ሞትን የተመኘ በቁሙ የሞተ የህሊና ቢስ የሆዳም ሰዉ ምኞት መቼም አይሳካም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጨርሶ ይማርህ ነፂዬ ለቤተሰብህ ለልጆችህ አባት ያድርግህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @yoseftakele3529
    @yoseftakele3529 5 месяцев назад +10

    ነፂዬ በጣም ነው ያዘንኩ አንተን እማ ክፉ አይንካብን የሳቃችን ምንጭ። ፈጣሪ ደሞ ምህረቱን ይላክልህ። እመቤቴ ትጎብኝህ ወንድሜ።

  • @HanaGmedhin
    @HanaGmedhin 5 месяцев назад +23

    በጣም ነው ደስ ያለኝ እግዚያብሄር ይመስገን

  • @አዜብተሰማ
    @አዜብተሰማ 5 месяцев назад +2

    ተመስገን የእግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ሰው ግን ይገርማል በጣም ታማል ሲባል እዲህ የማየው አልመሰለኝም ተመስገን ነው ልቦና ይስጠን

  • @mehubajuhar
    @mehubajuhar 5 месяцев назад +11

    ነፂ ወላሂ እረፍት አርገህ እራስህን ጠብቅ በጣም ነው የምሳሳልህ የምር ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ታክመህ እስትመጣ በጉጉት ነበር የጠበኩት ❤❤❤❤

  • @Bara577
    @Bara577 5 месяцев назад +40

    ታመመ ተብሎ ሞተ የሚባል ዜና በበዛበት ዘመን ዳነ ሲባል መስማት እንዴት ደስ ያሰኛል። ጌታ ይመስገን! welcome Nesi

  • @solomongessesse5854
    @solomongessesse5854 5 месяцев назад +8

    ነፂ!!! ገና ብዙ ትሠራለህ! ... ለቤተሠብህ ይልቁንም ለልጆችህ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ። ሁሉም የሚሆነው ፍፁም ጤነኛ ስትሆን ነውና ከሥራህ በፊት ጤንነትህን አስቀድም። በፍፁም ፀሎት ለራስህ ጤንነት ጊዜ ስጥ። እወድሃለሁ። በፀሎቴ ሁሉ አስብሃለሁ ነፂዬ!!!

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 5 месяцев назад +36

    ነጻነት እኳን አላህ ጤናህን መለሰልህ እናቴ ትወድሀለች እኔም እደሷ በርታ❤❤

  • @emanbeyan6801
    @emanbeyan6801 5 месяцев назад +10

    ነጻነት አላህ ጨርሶ ደህና ያርግህ በጣም ደንግጬ ነበር አልሀምዱልላህ

  • @MuhamedAdem-j8s
    @MuhamedAdem-j8s 5 месяцев назад +1

    ነፂ እንኳን ድነህ አየዉህ በጣም ደስ ብሎኛል ሙሉ ቤተሰቤ ባንተ አይደራደርም:: የኢትዬጲያ ህዝብ ደግሞ ከፍሎ የማይጨርሰው ያንተ እዳ አለበት ሁሉም ይወድካል ብየነው የማምነዉ::እነዛ ስላንተ ሲያስተላልፉ የነበሩት እኮ ምንያህል ህዝቡ ስላንተ እንደተጨነቀ ስለሚያቁ እይታ ለመሳብ ነዉ::ሳይበላው ለማክ ሰዉ ቦታ አትስጥ ሺ አመት ኑርልን የኢቶ ንጉስ

  • @enatebekelenegatu
    @enatebekelenegatu 5 месяцев назад +9

    አንተን በጤና ማየት በጣም ደስ ይላል አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አሁን ከሚዲያው እርቀህ እረፍት አድርግ!!

  • @benalfewatnafu8087
    @benalfewatnafu8087 4 месяца назад

    ነፃነት ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን ሺ ዓመት ኑርልን፡፡

  • @heluethiopia5482
    @heluethiopia5482 5 месяцев назад +8

    ንፂዬ እንኳን ለአገርህ ለልጆችህ ለትዳርህ ለቤተሰብህ ለሚወዱህ ሁሉ እግ /ር እንኳን አበቃህ እንኳን ማረህ ጌታ እየሱሰ በደሙ ይሸፍንህ ተባረክ

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 5 месяцев назад

      😘😘😘👍👍👍

  • @HirutKidane-xm7bw
    @HirutKidane-xm7bw 5 месяцев назад

    ነፃነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ የልጆችህ አምላክ ይርዳህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ስላየንህ ከነቤተሰቤ ደስ ብሎኛል ።

  • @WibitDemeke
    @WibitDemeke 5 месяцев назад +24

    እንኳን ዳንክ የጠላት ወሬ አትስማ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ፍፁም ጤነኛ ሁን ክፋ አያግኝክ በሽታ አያግኝክ ጤናክ ለዘላለም ይባረክ ጠላት ዳቢሌስ ይሙት

    • @senaitnegash-h5c
      @senaitnegash-h5c 5 месяцев назад

      አሜን ደስ የሚል ምርቃት💪

  • @Herculesant
    @Herculesant 5 месяцев назад +1

    እንኳን በጤና ወደ መድረክ ተመለስክ። ስፖርት ሥራ፣ አመጋገብህን/ ካለም አጠጣጥክን አስተካክል።

  • @haiymanotmolla1166
    @haiymanotmolla1166 5 месяцев назад +18

    ነፂ እንኳን የድንግል ማሪያም ልጅ ማረህ ደሰ ይላል ክፊ ለተመኙት ልቦና ይሰጣቸው ።

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 5 месяцев назад +6

    ስለምወድህ ታመመ ሲባል በጣም ደንግጬ ነበር እንዲህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 месяцев назад +7

    ነጺዬ ኑርልን ደግነቱ የተሟረተበት ሰው እረጅም እድሜን ይኖራል እንወድሀለን ፈጣሪ እረጅም እድሜን ይስጥህ።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 5 месяцев назад +12

    የደስታና የሳቅ ምንጭ እንኻን እግዚአብሔር ማረህ ደግመህ በሰላም ለማየት አበቃህ ፈጣሪ ሙሉ ምህረቱን ይስጥህ

  • @beki6496
    @beki6496 5 месяцев назад +12

    እንዲህ በሳምንቱ አነጋጋሪ የሆኑ ነገሮችን ብታቀርቡልን ደስ ይለናል እንደሁሌው በርቱልን

  • @saroneshete231
    @saroneshete231 4 месяца назад

    እንኳን በሰላም ተሠለስክ እግዚአብሔር ፈጽሞ ይማርህ የተሰማህን መናገርህ ጥሩ ነው የሰውን ሞት ሁሌም የሚመኘው ክፉ ሰይጣን ነው መግደል ማረድ መጥፋት ስራው ነው እየሱስ የዘላለምን ሕይወት ሊሰጠን መጥቶል እረሱን ጌታ አዳኝ አድርገን ተቀብለን ከዘላለም ሞት ማምለጥ ነው ሰይጣን ስለ ዘላለም ሞት በደን ስለሚያውቅ ነው ሰዎች በሕይወት እያሉ ሞትን የሚያውጅ ስለዚህ ወደ እግዚአብሔር ቃል እንጠጋ ጌታነ እንደ ግል አዳኝ መድሐኒት አምላክ አርገን እንቀበል ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው እርሱን አምነን ከዘላለም ሞት እናምልጥ ነጺ ጌታ እግዚአብሔር መንፈስን ነፍሰህን ስጋህን ይፈውስ አሜን አሜን!!!!

  • @UmuAbuketubeኡሙአቡ
    @UmuAbuketubeኡሙአቡ 5 месяцев назад +4

    ነፃነት ሰላየሁህ ደስ በሎኛል በሳቅ ቁምነገር የምታሲዝ ሰው ነክ አላህ ይጠበቅህ

  • @jemalulhabeshi
    @jemalulhabeshi 4 месяца назад

    ነፂ በተፈጥሮው ምንም ባይቀልድ ስናየው የሚያስቅ መልካም ሰው ነው አሏህ ያሽርህ

  • @kukuberhane
    @kukuberhane 5 месяцев назад +7

    ነፂ እንኳን ለዚህ አበቃህ ዋናው የአንተ ጤና ነው።

  • @YesunehLegesse
    @YesunehLegesse 4 месяца назад

    ነፂ ሰላአንተ በጣም ደሰ ብሎኝ እግዚአብሔር የመሰገን

  • @rodasgirma6471
    @rodasgirma6471 5 месяцев назад +2

    ነጺ የኢትዬጲያ ውድ ልጅ ክፉህን ለኔ ያርገው የደስታችን ምንጭ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን

  • @ygfnbg9190
    @ygfnbg9190 5 месяцев назад

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ነፃነት ወንድማችን
    የህዝብ ልጅ ነህኮ

  • @LubabaIbrahim-pc4xy
    @LubabaIbrahim-pc4xy 5 месяцев назад +4

    ነፂዬ እንኴን አላህ ማረህ ነፂ እኔ በጣም ነዉ ዱሃ ያደረኩልህ ለምን ሁለ ልጆችን ስታናግር ደስ የምል ነገር አለህ ያም ቁርሃን የምታዳምጠዉ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ስለዝህ በጣም ዱሃ አደረግንልህ አላህ ሙሉ አ
    ፊያህን ይመልስልህ ህዳያም ይስጥህ❤

  • @netsanetdiro
    @netsanetdiro 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን። እንኳንም እግዚአብሔር ቀላል አደረገልህ።

  • @selamawitfisseha6292
    @selamawitfisseha6292 5 месяцев назад +5

    እንኳን እግዚአብሔር ማረህ ወንድሜ፣ የሚያሟርቱትን ሰዎች ተዋቸው በእምነትህ በርታ ትፈወሳለህ❤

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha 5 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን 🙏
    ጠላት አፍሮ ይመለስ 🙏
    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ፈውሱን ይስጥህ 🙏 በአዳኝ እጆቹ ዶስስ የአዶሮግህ 🙏😍❤

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 5 месяцев назад +5

    ነፂዬ የሳቅ ምንጫችን የፈጣሪ ጥበቃው ሁሌም አይለይህ ጨዋው ወንድሜ❤❤🙏🙏

  • @ethio4sweets529
    @ethio4sweets529 5 месяцев назад +1

    ነፂያችን እንኳን እግዚአብሔር በምህረት እጁ ጎበኘህ በእውነት ደስ ብሎኛል

  • @Asteralem-m1g
    @Asteralem-m1g 5 месяцев назад +3

    ጌታ እንኳን ምህረት አረገልህ ነፂ ደስ ብሎኛል

  • @abdihabesha12
    @abdihabesha12 5 месяцев назад

    ነፂ ምርጥ ሰው የቤተሰብ ጨዋታ ከለንተ ደስ አይልም እንኳን በሰላም በጤና ተመለስክልን❤

  • @LiyaGossay
    @LiyaGossay 5 месяцев назад +6

    ውይ ነፂዬ ፈጣሪ እንኳን ላገርህ አበቃህ በጣም ነው የምንወድህ እረጅም ጤና እና እድሜ ይስጥህ😍😍😍😍

  • @mh-io3zk
    @mh-io3zk 4 месяца назад

    ነፂዬ እንካን እግዚያብሄር ማረህ! ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እግዚያብሄር ይመስገን!!

  • @kidu_media
    @kidu_media 5 месяцев назад +6

    ነፅየ ክፉ አይንካህ ለቤቴሰብህም ለኛም ታስፈልገናለህ ኑርልን

  • @asterbasaznew2694
    @asterbasaznew2694 5 месяцев назад +3

    ሰው ሁሉ ይታመማል በየትም በኩል በምንም ሁኔታ እንስማው ፀልየናል ድነሀል ደስ ይበልህ❤እ/ር ይመስገን❤ ሁላችን ማለፋችን አይቀርም የቀረ ዘመናችንን በይቅርታ በፍቅር እንኑር❤

  • @bertukan3934
    @bertukan3934 5 месяцев назад +1

    ወደ ኢየሱስ ተመለስ ክብርና ዝና ምድራዊ ነው የሰው ጭብጨባና አድናቆት ሃላፊ ነው። ለዘላለም የሚኖረውን ከሓጥያት ሁሉ የሚያድን ለተቀበሁት ሁሉ የዘላለም እረፍትና ህይወት ያለው አንድ ብቻ ነው እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው የመናን ቀን ዛሬ ነው አለም ኣታላይ ናት
    አስቡበት ቃሉን አንብቡ የመጨረሻ ዘመ ላይ ነው ያለነው

  • @TewodrosAbush-if1yu
    @TewodrosAbush-if1yu 5 месяцев назад +8

    እባክህን ነፂ ስፖርት ስራ እኔ ከብዙ አመት በፊት ሀገር ፍቅር ልጅ ሆነህ ነው ማውቅህ፣ እንደምንም ብለህ ያ የልጅነት ሰውነትህን መልሰው። ያኔ ጤንነትህም ሙሉ ለሙሉ አብሮ ይመለሳል፣ በርታ ወንድማችን!

  • @filimonamekuria6917
    @filimonamekuria6917 4 месяца назад +1

    እግዚአብሄር ይመስገን ነፂ ተሽሎሃል።

  • @Hanan9628
    @Hanan9628 5 месяцев назад +4

    እንካን፡ጌታ፡ቀላል፡አረገልህ ጌታ፡ጨርሶ፡ይማርህ፡ተባረኩ

  • @gullilateshetu379
    @gullilateshetu379 5 месяцев назад +1

    ነፃነት በጣም ደሥ ብሎናል።ጨርሦ ዳንልን።ፈጣሪ ይመሥገን።በጣም fun የሚፈጥርልን ሠው።ምርጥ ኮሜዲያችን

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 5 месяцев назад +5

    ናፂ ሰላየሁህ እጅግ በጣም ደሰ ብሎኛል❤❤❤

  • @bzuwerkgadissa1483
    @bzuwerkgadissa1483 4 месяца назад

    ነፂ ፈጣሪ ካነት ጋ ይሁን የልጅ ልጆች እነድታይ ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ አቅራቢዎችንም እድሜ ይስጣቹ እውነቱን ስላቀረባቹልን ነፂ እያሳቀን ለኛ ዘና እያደረከን ሁሌም ኑርልን መልካም ሰው ነክ እድሜ እነደ ማቱሳላ እመኝልሀለው

  • @alex-qn2jk
    @alex-qn2jk 5 месяцев назад +6

    ሰላም ሁነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል
    ምን አይነት በሽታ እዳመመህ ብትነግረን በጣም ሐርፍ ነበር ምክናየቱም እዳንተ አይነት ህመም የታመመ ሰው ካለ እና መድሃኒቱ ወይም መፍትሄ ሕድ አገር ካለ እዛ ሂደው እድታከሙ ወይም እዳንተ መፍትሄ እዳገኙ ብትናገር ለሰው ወይም ለ ኢትዮጵያ ህዝብ ጥሩ ነበር
    እና ካልደበረህ ብትናገር ጥሩ ነዉ

    • @sabameasho4170
      @sabameasho4170 5 месяцев назад

      He said “sib bezto gubetun techanew” ahun gin takmo dane

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 5 месяцев назад +2

    ውዱ የኢትዮጵያ ልጅ ነጻነት እንኳን እግዚአብሔር ማረህ አሁንም ጤናህ የተሟላ ይሁን 🙏🏾❤️

  • @nebiyutibebu
    @nebiyutibebu 5 месяцев назад +4

    ለማንኛውም ሰው መልካም መመኘታችንን አይንጠቀን ለሁሉም መልካም
    ጤንነት
    ነገር

    • @KibatuBereda
      @KibatuBereda 5 месяцев назад

      እንኳን እግዚአብሔር ማረህ! ህመም ክትትል ይፈልጋልና አትዘናጋ።

  • @TsigardaYednglmaryam
    @TsigardaYednglmaryam 5 месяцев назад

    ነፂ ውፍረት ቀንስ ለጤናህ ስትል በተረፈ እንኳን ደና መጣህ ኑርልን

  • @MeseretDebebe-k7n
    @MeseretDebebe-k7n 5 месяцев назад +3

    ነጸነትዬ አንኩአን በሰላም መጣህ ፈጣሪ ጨርሶ ጨርሶ ይማርህ ሁሌም ደህና ሁንልን እንወድሀለን❤❤❤

    • @yosephbeka4321
      @yosephbeka4321 5 месяцев назад

      ❤❤❤ እንኳን ተሻለህ የተወደድክ ነጻነት እግዚአብሔር ከክፉው ሁሉ ይጠብቅህ

  • @Gebrela-f9l
    @Gebrela-f9l 5 месяцев назад +1

    ዝብርቅርቅ ያለ ወሬ ነው የምታወራው ከሰውላይ ውረድና ያዳነህን አምላክ አመስግን በጤናህ ጉዳይ መምከር ያለብህ ነገር ካለ ምከር ትኩረትህ ዛቻህ ሰውላይ ሆነ አብዛኛው ህዝብ ምህረት ነው የለመነልህ የሳንቲምም ችግር ካለ እንርዳው ንገሩንም ያለ ነበረ ደግደጉ ይታይህ ወንድማችን ድምቀታችን ነፂዬ መታመም ባንተ አልተጀመረም መሞትም ባንተ አያበቃም አዲስነገር የለም ለልጆችህ ለቤተሰቦችህ እንዲሁም ለኛ ለምንወድህ እረጅም እድሜ ይስጥህ ስለሰው ስታወራ ስላንተየጤና ሁኔታ በቅጡ ሳትነግረን ቀረህ😮🥰🥰🥰

  • @ephremgebre50
    @ephremgebre50 5 месяцев назад +4

    ለሠዉ ልጆች መርዶ የምትናገሩ፣ ሞቶል እያላችሁ የምትቀባጥሩ፣ ትክክለኛዉን ነገር ሣታዉቁ የዘገባችሁ እድሜያችሁ 150 አመት ገብቶ የሠዉ መሣቂያ ያድርጋችሁ

  • @WastenaFdre
    @WastenaFdre 4 месяца назад

    ነፂ የተወራው ብዙ ነው ሰላየውህ ደስ ብሎኛል እንኳን ተሻለህ

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ 5 месяцев назад +3

    አላህ ጨርሶ ይማርክ ነፂዬ ክፉውን ያርቅልህ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @eyuayele7610
    @eyuayele7610 5 месяцев назад +1

    ነፂዬ የኔ ፍልቅልቅ የእውነት ደና ሆነ በማየቴ የድንግል ልጅን አመሰገንኩት የኔ ተጫዋች እመብርሀን ሁሌም ከክፉ ነገር ትጠብቅህ🎉🎉❤❤❤

  • @tadesseabush
    @tadesseabush 5 месяцев назад +3

    እምነት ይኑርህ
    እምነት ካለህ
    የሰው ሀሳብ አይጥልህም
    የፈጠረህ እሱ ሳይሆን (( (ወሬኛው)))
    የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒተአለም
    እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው 🙏🙏

  • @Helen-z4n
    @Helen-z4n 5 месяцев назад

    ሔለን።ከዱባይ።ሕግዚሐቤር።የመስገን።በጣምም።አዚኝ።ነበረም።በጣምም።አልቅሼ።ነበር።በጣም።ስለምወደው።እንኳን።ነፃነት።ወርቅነክ።ሕግዚሐቤሔር።ይመስገን።

  • @genetgashawabebe8768
    @genetgashawabebe8768 5 месяцев назад +3

    ነፃነት ጌታ እየሱስ ስጋህንም ነብስህንም የሚያድን አምላክ ነው እባክህን ና ወደ እግዚአብሔር ልጅ ወደ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ይወድሀል።

  • @ShewayeBetemariam
    @ShewayeBetemariam 5 месяцев назад

    ነፂ አዝኜ ነበር በአካል ቀርበህ ድምፅህን በመስማቴ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @zufantessam
    @zufantessam 5 месяцев назад +3

    ነፂዬ እንኳን አምላክ ማረህ ለቤተሰቦችህ እንኳን ማረህ እወድሃለሁ በጣም ነው የምታስቀኝ ❤❤❤

  • @Kitchen884
    @Kitchen884 5 месяцев назад +1

    He just looks like my brother when he talks, that's why I love him

  • @MahiderMahdi
    @MahiderMahdi 5 месяцев назад +3

    ነፂዬዬዬዬዬ ስላየውክ ደስ ብሎኛል ❤❤❤
    እረጅም እድሜ እና ጤና 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AsamaraBelete
    @AsamaraBelete 5 месяцев назад +1

    ነጻነት እንኳን ደህናመጣህ ስላየሁህ ደስብሎኝል እግዚ አብሔር ጨርሱ ይማርህ🙏🙏🙏

  • @user-Nezhia
    @user-Nezhia 5 месяцев назад +3

    የምር ድነህ ስላየሁህ ደስስ ብሎኛል፣የስድስት አመት የእህቴልጅና ወንድሜ በጣም ነው የሚያደንቁህ እኔም እንደዛው፣እንወድሀለን ነፂ፣❤❤❤እረጅም እድሜ፣ከአፊያ ጋር ተመኘሁልህ።❤❤❤

  • @yewulsewamare673
    @yewulsewamare673 5 месяцев назад

    አንተን በጤና ማየት በጣም ደስ ይላል አሁንም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 5 месяцев назад +4

    ነፃነት አይዞህ አላህ ሙሉ አፍያህን ይመልስልህ ነፃነት በጣም ፊልሙ የሚመቸኝ ሆድ ቁስል ነው የምታደርገኝ የኔ አዝናኝ😂😂❤❤❤❤❤

    • @hussenyesuf-ve2he
      @hussenyesuf-ve2he 5 месяцев назад +2

      😂😂 አላህን ያውቀዋልን መጀመሪያ የምትናገሩትን እወቁ ስለዲንሺ ተማሪ እህት

  • @GbBh-wy5um
    @GbBh-wy5um 5 месяцев назад

    ነፅዬ እንኳን አላ ለዚህ አበቃህ ምቀኞች ይፈሩ ለአንተ ይሄ አይገባህም አላህ ህዳያውን ይስጣቸው አይመልስብህ መቶ አመት ኑር

  • @sabiralemayehu6569
    @sabiralemayehu6569 5 месяцев назад +3

    ነፂ please እራስህን ከአልኮል ማራቅ አለብህ። ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ!

  • @ConfusedHat-vz6ob
    @ConfusedHat-vz6ob 5 месяцев назад +2

    እኔ ግን ወረኞች ያውሩ ስራቸው ነው አልኩኝ ሳይሞት የገደሉት አርቲስት ታዋቂ ሰው ብዛቱ የመጀመሪያ ቀን ደነገጥኩ ግን ትምህርት ሆንኝ እንኳን ደና መጣህ ነፂ ሁሌ ሳቂታው ወንድሜ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 5 месяцев назад +4

    ነፃነት ዛሬ ስለኮፒራይት መቆም አለበት ዝም ብሎ ሁሉም ጋዜጠኛ ነኝ ባይ ነው ደግሞ ሁሌ ስታወራ በመቀልድ የሚትናገር ስለሚመስላቸው መከባበር አለብን ለአልከው ትክክል ነህ ነጥብ በነጥብ ትክክል ናችሁ ሶስታችሁም በነገሮች መብሰል አልባችሁ የማይረባ ሚዲያ እንዳትባሉ በርቱ በርቱ

  • @gashawfiseha2491
    @gashawfiseha2491 5 месяцев назад

    አቦ ነፅቲ የቸምሽ!አድናቂሽ ነኝ።እድሜህ ይብዛ!ፈጣን አርቲስት brainful!
    10 አርቲስቶኝ(አክትረስ በተለይ ከአሁኖቹ ከዳኒ ውጪ)አንተን አይሆኑህም!!!ሁለመናህ ይመቹኛል!!!

  • @SfgFgh-r2d
    @SfgFgh-r2d 5 месяцев назад +5

    ነፃነትን በጣም ነዉ የምወደዉ አላህ ይጠብቅህ

  • @yemareyam21
    @yemareyam21 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና ሆንክ የድንግል ማርያም ልጅ ጨርሶ ይማርክ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 5 месяцев назад +4

    አንድ አንድ ሰዉ ያልበላዉን ያካል የራሱሱን ኑሮ መኖር ያልቻለ ኑሮህን ልኑርልህ !! አረ ጎበዝ እንከባበር ከ ነፂ 👍

  • @makiyemakiye8942
    @makiyemakiye8942 5 месяцев назад

    ነጽዬ ነጹካ ነጽሻ የኔ ዉድ እንኳን ደህነ ሆንክልን እኔ በጣም ነዉ ምወድህ አላህ እድሜ እና ጤነ ይስጥህ ሀቢቢ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ועח
    @ועח 5 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላየንህ በጣም ደስ ብሎናል 🙏❤️🇪🇷