Mogachoch EBS Latest Series Drama - S07E170 - Part 170

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Seven Episode 170 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ሰባት ክፍል 170 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 934

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 5 лет назад +286

    ሸቃሎች እኮ መመስገን አለባቸው ከምር እነሱ በይኖሩ ኖሮ ተመልካች አይኖርም ነበር እድሜና ጤና ለነ ሸቃሎች😍

  • @user-jl5hh3gu2q
    @user-jl5hh3gu2q 5 лет назад +146

    ዋው ገባገባ የራሄል አድናቂወች

  • @user-if7yn3zg4m
    @user-if7yn3zg4m 5 лет назад +64

    ብናዉቅ እኮ ፈጣሪ የሰጠን ሙሉ አካልና ጤና በገንዘብና በምንም የማይተመን ነው ሃብታምም ነን አሸብር ግን ባለማወቁ እንኩላሊቱን ሽጦ የእርጎዬም ሊጨምርበት ነው ካለምንም ክፍያ ሙሉ ጤና ለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад +1

      ሁሉም ያልፋል
      የኔዉድ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ

    • @user-if7yn3zg4m
      @user-if7yn3zg4m 5 лет назад

      @@bisrat-media እሺ ክክክክክክ አርጌሻለው ለፀባይሽ ብቻ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      ሁሉም ያልፋል
      እኔም ለመልስሽ አመሠግናለሁ

    • @beckytadesse711
      @beckytadesse711 5 лет назад +1

      Amennnnn Amen Amen

    • @emebetalemu2239
      @emebetalemu2239 5 лет назад

      @ ሁሉም ያልፋል ...እንኩላሊቱን... በጣም ተመችቶኛል!!!! kkkkkkkkk

  • @user-uk2rj4eb8l
    @user-uk2rj4eb8l 5 лет назад +7

    ወይኔ ኮኩ አሳዝነችኝ ወይ እናት እባዬን አስጨረስሽኝ እኩል አለቀስን እናት ልጅዋን በብዙ መከራ ነው ምታሳድገው ክብር ለእናቶቻችን ይሁን አሜን

  • @ronaldbatuse2359
    @ronaldbatuse2359 5 лет назад +14

    ዋውውው #ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣቹህ ሞጋቾች
    #እግዚአብሔር #አምላክ ሠላም #ለኢትዮጲያ
    ፍቅር ለህዝቦቾ ይስጥልን የምህረት እጁን ይላክልን አሜን

  • @user-mj3mg3gf3b
    @user-mj3mg3gf3b 5 лет назад +115

    አዋጅ አዋጅ ኑ አልሠማንም እዳትሉ
    የተዋህዶ ልጆች እኳን ለበአተ ለማርያም አመታዊ በአል በሠላም አደረሣችሁ

    • @user-jd7ct4rh8g
      @user-jd7ct4rh8g 5 лет назад

      ፂዮንነኝየአስማረ እህት አርሴማየወድሜን ነገር አደራ ሰምተናል ማማዬ እንኳን አብሮ አደርሰን

    • @user-of8hw2tx3y
      @user-of8hw2tx3y 5 лет назад

      Amen enkwan abro ederesen

    • @borhana1277
      @borhana1277 5 лет назад

      ፂዮንነኝየአስማረ እህት አርሴማየወድሜን ነገር አደራ amen.amen amen

    • @werkiybelaywerkiye4381
      @werkiybelaywerkiye4381 5 лет назад

      ፂዮንነኝየአስማረ እህት አርሴማየወድሜን ነገር አደራ amen amen

  • @jesusistheonlyway3005
    @jesusistheonlyway3005 5 лет назад +84

    ከታዘብኩት 🤦‍♀️ ❗️😞
    1,ኮከብ ልጇ ከጠፋች ጀምሮ አላለቀሰችም በርግጥ አንዳንድ ሰዉ በጣም ሲያዝን በዉስጡ ይዞ ዝም ሚል አለ ግን ማልቀስ የጀመረችው ሁለት ሚሊየን ብር አምጡ ከተባለ ጀምሮ ነዉ እና እስካሁን እንባ ሚባል ሳይወጣት አሁን እዬዬ ያለችዉ ለለታሪክ ነዉ ወይስ ለብሩ???እንደገና ከየትም ብር አመጣለሁ አለኝ ብቻ ለታሪክ ትመለስ ሲል የለታሪክ አባት እሺ እልል እንደማለት ከየት ታመጣለህ ብሎ ለብሩ መጨነቅ ይበዛብሀል ማለት ምንድነዉ እሱ ይልቅ እናት መሰለ እዚህ ጋር
    2,ኮከብ ልጇ ጠፍታ ማስካራዋን ሊፕስቲኳን ባጠቃላይ ሜካፗን ተለቅልቃ መስራቷ ያሳፍራል ጥበብ መስሎ ካልሰሩት ምኑን ጥበብ ሆነ??? ቢያንስ የቅንድቧን ማስለቀቅ አለባት ለመብላት ጊዜ የሌላት እንዴት ለመኳኳል ጊዜ ኖራት? ስራዋን ወይ በሜካፕ ምታገኘዉን መልክ መምረጥ ግድ ይላታል
    3,የኮከብ እናትም ጭራሽ እቃ እንኳን የጠፋባቸዉ አይመስሉም እንደዉም እኮ አያቶች በጣም ይጨነቃሉ ቤቱን ባንድ እግር ያቆሙታል የሳቸዉ ደሞ ጭራሽ ይባስ ጭራሽ ይዝናናሉ እንደ ጎረቤት አይዞሽ እያሉ ያፅናናሉ ምን አይነት ጉድ ነው?

    • @user-jd7ct4rh8g
      @user-jd7ct4rh8g 5 лет назад +2

      Jerusalem Gurl ክክክክክክክክ ተመቸሽኝ

    • @sofifamily
      @sofifamily 5 лет назад +1

      😂😄liknewu

    • @aziza7702
      @aziza7702 5 лет назад +6

      ይመስለኛል ለምን ታለቅስም ተብላ ኮምፕሌን ስለቀረበባት ዛሬ ማልቀስ ጀምራ ነው ቅቅቅ

    • @hanayemariyamlijhanayemari1355
      @hanayemariyamlijhanayemari1355 5 лет назад +5

      ትክክል ማር ምን አባቴ ላድርግሽ ለኮኮብ የሚከፈለው ብር ላአንች እንዲሆን ብያለሁ

    • @samm5903
      @samm5903 5 лет назад

      Men tenetena tabeziyalesh zem beleshe atayem

  • @user-ro3pr9mg1l
    @user-ro3pr9mg1l 5 лет назад +43

    በሥደት ያላቹ እህት ወድሞቼ እዴት ዋላቹ በሠላም ያዋለን ፈጣሪ በሠላም ያሳድረን አሜን በሉ አይከፈልበት😍 ምርጦች

  • @ethiopiainme23
    @ethiopiainme23 5 лет назад +17

    እዚህ ድራማ ላይ ብዙ ነገር እይገረመኝ አልፉል😳የዛሬው ግን ከሽማግሌወቹ አንፃር እድሜ ማለቴ ነው!!!ዘሩ ምንድን ነው??ብላ እናታችን መጠየቁ አዲሱን ትውልድ መርዞ የሚያልፍ ስህተት የሆነ ቃል ነው 😭😭😭😭😭😭

    • @jameilaseid9501
      @jameilaseid9501 5 лет назад

      ትክክል

    • @koomoo4631
      @koomoo4631 5 лет назад

      Ethiopia Addis Ababa
      ማፈሪያ ናት ዘሩን የጠየቅሽዉ።

  • @user-su1yz8fs5n
    @user-su1yz8fs5n 5 лет назад +49

    እግዚአብሄር በወጀብና በዐውሎ ንፋስ ውስጥ መንገድ አለው።
    (ቲንቢተ ናሆም1:3)
    አምላክ የኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ♥

  • @semirasultansemira845
    @semirasultansemira845 5 лет назад +235

    ልውልድ 15 ቀን ቀርኝ3አምላክ ክአለ ላይክ አሩጉኝ

    • @meklitniguse269
      @meklitniguse269 5 лет назад +1

      beselam yegelagilish wude

    • @meseretteshome1714
      @meseretteshome1714 5 лет назад

      Emebrhen keanh gar thun

    • @adisshambel7510
      @adisshambel7510 5 лет назад +1

      semira sultan semira በሰላም ይገላግልሽ ውድዋ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад +1

      semira sultan semira
      የዉነትሽንነዉ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ዉዴ
      በይ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ እድጠይቅሽ እሽ ማር

    • @user-jt8mq4uh8x
      @user-jt8mq4uh8x 5 лет назад

      እመብርሀን ትርዳሽ

  • @አሀዱአሀድጀሀድንናፋቂ

    መጣችሁ እየጠበቋችሁ ነበር ደሞ እራሤን አሞኛል ዱአ አርጉልኝ የስደት እሕቶች የስደት ላይ በሽታ አይሻ ነው so الحمدالله

    • @fatumaali9223
      @fatumaali9223 5 лет назад +1

      አይዞሽ እህት አለሜ አላህ አፊያ ያድርግሽ ለሱ የሚሳነው የለም

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      መዲ ነኝ ወሎየዋ።
      መዲ ፎቶየን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጊኝ እማ

    • @አሀዱአሀድጀሀድንናፋቂ
      @አሀዱአሀድጀሀድንናፋቂ 5 лет назад

      Fatuma Ali አሚን እሕት

    • @አሀዱአሀድጀሀድንናፋቂ
      @አሀዱአሀድጀሀድንናፋቂ 5 лет назад

      ባለኝ ሣመሠግን ይጨምርልኛል አላሀምዱልላህ አሚን እሕት

    • @sebleyemaryamlij1168
      @sebleyemaryamlij1168 5 лет назад +1

      አረ እኔም በጣም አሞኛል እህቴ አንች ብቻ አይደለሽም

  • @user-bn8ge8df5l
    @user-bn8ge8df5l 5 лет назад +12

    ሰላም ለእናንተ ይሁን ወደቸ እንኳን በሰላም መጠቸሁ ዉብች ሰእዉድቸዉ እካ ዉድድድ ዛሬ አንድኝ ነኝ ለከ ገጨሁ
    😍Like

  • @user-tb1jo8qc5u
    @user-tb1jo8qc5u 5 лет назад +9

    ራሄልየ የኔ ፍልቅቅ እፍፍፍፍ ስወድሽ ኮኪ እባዋ አሳዘነኝ እፍፍ

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 5 лет назад +16

    እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶች ላይክ አድርጉኝ ደብሮኛል ደግሞም 1ኛ ነኝ የአሸብር አድናቂዎች የሆናችሁ እጃችሁን አውጡ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Mesi Abrham
      ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ መሲ

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 5 лет назад

      @@bisrat-mediaእሺ ላይክ ከዚያስ አድርጌሻለሁ ማማየ

  • @user-jz8rf8kz5e
    @user-jz8rf8kz5e 5 лет назад +28

    እርጎየ ግን ብርሌውን ልጠብስ አስባለች መሰል እእ ፍራ ጠርጥር ያ ቀውላላ ጉድሽን በሰማልሽ በባጃጅ ድጦ ይደፋልሽ ነበር

  • @samritom9775
    @samritom9775 5 лет назад +23

    የኔ ማሮች ዛሬ እንዴት እንደከፋኝ ምርር ነው ያለኝ በዛ ላይ እናቴ በጣም ነው የናፈቀቺኝ መቼ ይሆን ሞልቶልኝ ሀገሬ ምገባው

    • @user-zs3ff4bn7p
      @user-zs3ff4bn7p 5 лет назад

      አይዞሺየኔህትአብሺሪ

    • @user-wt7rr5ue5d
      @user-wt7rr5ue5d 5 лет назад

      አይዝሽ እኔም መሮኛል ማሬ

    • @ቀመርያዳውድ
      @ቀመርያዳውድ 5 лет назад

      ተይው በይ አሁንስ እየባሰ መጣ ይህ ስደት አይዞሽ ብዙ ነን

    • @sababery2714
      @sababery2714 5 лет назад

      አይዞሽ ውዴ

    • @Max-vc5gs
      @Max-vc5gs 5 лет назад

      samri tom የኔ ውድ አይዞሺ

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 5 лет назад +1

    መቅደስ አታለቅስም እያላችሁ
    ዛሬ አለቀሰችላችሁ ደስ ይበላችሁ

  • @user-mf6gr4gh7h
    @user-mf6gr4gh7h 5 лет назад +13

    ዘር አትቁጠሩ ዘር ለገበሬ አርሶ ሜያበላ እያለ ሀገሬ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      ታሞልሀል ልቤ
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ድወሎአንም ተጫኛት እሽ ማር ፎቶዉን ተጭነሽ ታገኝኝ አለሽ

  • @user-ox5gf9up4d
    @user-ox5gf9up4d 5 лет назад +4

    እንኳም በስላም መጣችሁ የአገሬ ልጇች በያላችሁበት የልዑል እግዚአብሔር ስላም ይብዛላቹሁ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      እግዚአብሔር ይመስገን እመብርሀን ምስጋናሽ ይብዛልኝ
      አሜን ያገሪልጅ
      ግን ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ካላደረግሽ ፎቶዉን ጫን አድርገሽ አድርጊኝ እሽ ዉዴ

  • @ሜላትአዲስ
    @ሜላትአዲስ 5 лет назад +15

    እናት በልጆ መስቀየት ከባድ ነው እፍፍፍፍፍ

  • @user-ze8jx3bn1x
    @user-ze8jx3bn1x 5 лет назад +107

    በናታችሁ ወደ ሀገሬ የገና ገቢ ነኝ እስኪ በላይክ ሰላም በሉኝ እህት ወንድሞቸ

    • @zolazola3198
      @zolazola3198 5 лет назад +2

      Yena konjo slm gebe

    • @user-ze8jx3bn1x
      @user-ze8jx3bn1x 5 лет назад

      @@zolazola3198 አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ አመሰግናለው

    • @rozizayed6202
      @rozizayed6202 5 лет назад +1

      ውሸታም

    • @user-uh8mx9qe1r
      @user-uh8mx9qe1r 5 лет назад +1

      ሰላም ግቢ እህታለም

    • @user-ze8jx3bn1x
      @user-ze8jx3bn1x 5 лет назад

      @@rozizayed6202 ክክክክክክ እንዴ ምነው አትሂጅ ነው ወይስ አትሄጅም ነው ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ አዋላጅ ነርስ መሰልሽኝ እህቴ

  • @user-if7yn3zg4m
    @user-if7yn3zg4m 5 лет назад +43

    "ዘሩ ምንድነው"?? እሄ የዘር ነገር ያልገባበት ቦታ የለም እግዚአብሔር ዘረኛን ከምድረገፅ ያጥፋልን

    • @user-if7yn3zg4m
      @user-if7yn3zg4m 5 лет назад

      @@user-tt7zn4oi5s እህት እኔን ነው ሴትዮዋን ነው ምትሳደቢ ብሄሩን ማለቷ ነው ምን አስጠየቃት

    • @sameyu8552
      @sameyu8552 5 лет назад

      @@user-if7yn3zg4m awo

    • @user-eo8us9gy9u
      @user-eo8us9gy9u 5 лет назад

      አሜን

    • @heleybabey99
      @heleybabey99 5 лет назад +4

      ሁሉም ያልፋል ዘረኝነትን የሚጠይቅ ትንሽ አይምሮ ያለው ነው:: ሰው በሰውነቱ እንጂ በዘር አትውደደው::

    • @bazagoorg6392
      @bazagoorg6392 5 лет назад

      ዘርማለት ሀገርጎሳ ብቻ አይደለም ዘር ማለት ደም ዘምድናንም ይጨምራል

  • @hiruaynebirhane8666
    @hiruaynebirhane8666 5 лет назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኮኪ ትንሽ እናትነቱ የተዋጣልሽ አይመስልም በተረፈ በርቱ
    እስኪ የጭንቅ አማላጅቱ ከአንቺ ጋር ትሁን በሉኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @user-we7wy2wt8e
    @user-we7wy2wt8e 5 лет назад +19

    ሰላም ጓደኞች ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹሁ እንዴት ናችሁ/?
    ከጤና ሙሉ ጤና
    በስራችሁ ታማኝ
    በገንዘባቹሁ በረከት
    በእምነታቹሁ ጠንካራ
    ለቤተሰብ ሰላም ያድርግልን
    የንሰማውና የምናየው ሁሉ መልካም ያድርግልን
    ለሃገራችን ያብቃን
    ዋናው የውስጥ ( የአይምሮ ) እርፈት ነውና የውስጥ እርፈት ይስጠን
    ለሃገራችን ፍቅርና ሰላም ይስጥልን
    በሄድነበት ሁሉ ወላዴት አምላክ ትከተለን

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад +1

      ሳሃሊለነ ቅድስት ኦ ምልእክት ፀጋ
      አሜን ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶዉን ተጭነሽ እሽ ማር

    • @Max-vc5gs
      @Max-vc5gs 5 лет назад +1

      ሳሃሊለነ ቅድስት ኦ ምልእክት ፀጋ አሜን

    • @user-uh8mx9qe1r
      @user-uh8mx9qe1r 5 лет назад +1

      አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን አሜን 👐

    • @user-we7wy2wt8e
      @user-we7wy2wt8e 5 лет назад

      @@bisrat-media እሺ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад +1

      ሳሃሊለነ ቅድስት ኦ ምልእክት ፀጋ
      አመሠግናለሁ ዉዴ

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 лет назад +60

    *ውይ ኮኪ ገና ዛሬ እንባ ወረደሽ በስንት ጊዜሽ*

    • @fatumaali9223
      @fatumaali9223 5 лет назад +5

      ወላሂ እውነትሺን ነው እስከዛሬ እንኳን ልጅ በግ የጠፋበት እረኛ እንኳን አትመስልም ነበር እኮ ሆሆይ ዛሬስ እንባ ወጣት

    • @AaaBbb-ro4zq
      @AaaBbb-ro4zq 5 лет назад

      በርብሬጨመርሺእንደኮኪ

    • @sameyu8552
      @sameyu8552 5 лет назад

      @@fatumaali9223 😂😂😂😂😂

    • @fatumaali9223
      @fatumaali9223 5 лет назад +3

      @@sameyu8552 ይምር እውነቴን እኮ ነው ሁሌም ስለሚገርመኝ ነው የከብት መንጋ የሚጠብቅ እረኛ እንኳን እኮ ከመንጋወቹ ውስጥ አንዱ ቢጠፋበት አለቃዬ ይቆጣኛል ሲል በጣም ያነባል ኮከብ ግን በኩርፊያ ነበር የከረመችብን ተመስገን ዛሬ እንባ አሳየችን ምናልባትም የተመልካች ወቀሳ ሆድ አስብሷት ይሆናል ዛሬ ያለቀሰችው 😃😃

    • @user-fs3tt7bb2h
      @user-fs3tt7bb2h 5 лет назад

      ክክክክክክክክክክ

  • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
    @ኢቶጳዊቷቀብራራ 5 лет назад +9

    ሚሻዬ በዲራማዉ ሳይሆን በሆነ ነገር ሆድ ብሶሻል እንጂ በዲራማዉ አደለም ክክክክክክክክክክ

    • @hanatgt1325
      @hanatgt1325 5 лет назад

      እነደውም ከዚህ በላይ ማዘን ነበረባት

    • @rrogya8339
      @rrogya8339 5 лет назад

      ክ ክ

    • @hxgvdfzfhsghs5889
      @hxgvdfzfhsghs5889 5 лет назад

      አቤት አበሻ ሠው ሢያለቅ ሢወዱ

  • @sdetegnawa4385
    @sdetegnawa4385 5 лет назад +9

    እስቲ ስለፈጠራችሁ ድራማው ለማነው የተለቀቀው?አንደኛ ምናምን የምትሉት አረ እንይበት አትንጫጩብን። ኮኮከብ አለቀስሽ አይዞሽ ጠላታችሁ አጠገባችሁ ተቀምጦ ሊበላችሁ ነው ።አይ ሠው ግን ወንድም በወንድሙ :ወዳጅም በወዳጁ:እህትም በእህቷ :የተጨካከንንበት ዘመን አይ ጊዜ !
    ምነው ባልተፈጠርኩ እንዳልል ተወለድኩ:
    የዘጠኝ ወር ቤቴን እናቴን እረገምኩ።
    ማለት ያለብን የአሁኑ ዘመን ፍጥረቶች ነን።

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Meazi sdetegnawa
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶዉን ተጭነሽ እሽ ማር

    • @sdetegnawa4385
      @sdetegnawa4385 5 лет назад

      @@bisrat-media ሰብስክራይብ ተደርገሻል(ሀል)ግን ለኛ የሚያስተምርበት ነገር ፖስቱ ።ከዘር ቆጠራ 'ከሀይማኖት ማንቋሸሽ የፀዳ ይሁን ።እባካችሁ አኛ ለእኛ እንዋደድ !!

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад +1

      Meazi sdetegnawa
      እሽ ዉዴ እኔም እዳችዉ ነኝ

  • @onetouch5649
    @onetouch5649 5 лет назад +3

    እውነቱን ልንገራችሁ ይሄ ድራማ ቶሎ ባለቀ በጣም ነው የሰለቸኝ

  • @user-us4tz1oz7b
    @user-us4tz1oz7b 5 лет назад +4

    አንዳንዶች አንተን ይጎዱክና
    ልክ እንደጎዳካቸው ያስመስላሉ
    ቢሆንም አትጨነቅ ጨው የቱንም
    ያክል ነጭ ቢሆንም ስኳር መሆን ግን አይችልምና

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 5 лет назад +15

    አቶ፣ደበሩን፣አምጡልን፣እምትሉ

  • @ebromameshewa1717
    @ebromameshewa1717 5 лет назад +1

    ላገባ ሁለት ቀን ነው የቀረኝ አልደርስ ብሎኛል😍😍😍😍😍😍😝😝

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 5 лет назад +3

    _እናመስግናለን የኔ ፍልቅልቅ ራሄልየ ዛሬ ሀዘን ገባት ኮኪ ዛሬ አስልቀሰችኝ_

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      እፀህይወት አለሙ Ebabu
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶዉን ተጭነሽ ማር

  • @mesikonjo5965
    @mesikonjo5965 5 лет назад +1

    ኮኪዬ በጣም ውስጤን ነካችኝ ኡፍፍፍፍ ስቃይ በዛብሽ

  • @ሉሉሻየa
    @ሉሉሻየa 5 лет назад +4

    ወይ ሚሻየ ይህን የደለበ እንባ አጠራቅመሽ ዛሬ ጨረሽው አይ

  • @desertlumi1420
    @desertlumi1420 5 лет назад

    I love mogachoch ! The only Amharic drama that i have subscribed so far

  • @Smashville3
    @Smashville3 5 лет назад +9

    እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤
    በእርሱም ደግሞ ወደ ቆምንበት ወደዚህ ጸጋ በእምነት መግባትን አግኝተናል፤ በእግዚአብሔር ክብርም ተስፋ እንመካለን።
    'ወደ ሮሜ ሰዎች 5:1-4

  • @helentolosea6192
    @helentolosea6192 5 лет назад

    መልካምና አሸብር የድራማው ድምቀት ናቸው እናመሰግናለን ሞጋቾች

  • @andnet2276
    @andnet2276 5 лет назад +20

    *ኮኪ ዛሬ እኔንም አስለቀሽኝ*

    • @torttxt8818
      @torttxt8818 5 лет назад

    • @user-hv2lm3gl1m
      @user-hv2lm3gl1m 5 лет назад

      እነንም እውነት

    • @user-oc5gr6dd2d
      @user-oc5gr6dd2d 5 лет назад

      ለብሩ ነው ያለቀሠችህ😃😂

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 5 лет назад

      @@user-oc5gr6dd2d wore alebish eshi? bebiru mikiniat lijuan endatata ferta new yalekesechiw, wore

    • @user-cd1jd9mx6z
      @user-cd1jd9mx6z 5 лет назад

      ከታገሱ ሁሉም ያልፋል

  • @tsegenetyemariyamlji2070
    @tsegenetyemariyamlji2070 5 лет назад +1

    እንኩዋን ደና መጣችሁ ሞጋቾች 💚💛❤ ወይ የዘድሮ ሽምግልና

  • @jirramedia1
    @jirramedia1 5 лет назад +3

    welle mogachoch😍👈

  • @gj1093
    @gj1093 5 лет назад

    አፍሰሀታል አለ kkkkkkkkkkkkkkkkkkk በጣም ደስይላል

  • @user-wo9io1we4w
    @user-wo9io1we4w 5 лет назад +19

    ለምሆኑ ሰንት ሰው ነው አንደኛ ይመሆነው

  • @hayathussian2818
    @hayathussian2818 5 лет назад

    Yrahele adenaki ngni ebakachu like adergugni

  • @ayeshaahmad411
    @ayeshaahmad411 5 лет назад +7

    ዋሉ ዛሬ ማንም አልቀደመኝም

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Ayesha Ahmad
      ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ። እሽ

  • @mnegn9913
    @mnegn9913 5 лет назад

    ሚሻዬ የኔ ቆንጆ የእውነት አስለቀስሽኝ፤ አይዞሽ የኔ እናት ልጅሽን ፈጣሪ ለቤት ያብቃት፡፡

  • @user-jl5hh3gu2q
    @user-jl5hh3gu2q 5 лет назад +3

    ዛሬ አደኛነኝ ዋው

  • @unitedethiopia1348
    @unitedethiopia1348 5 лет назад

    Nice kalejachen aybelete am proud of you bro 😍🙋‍♂️

  • @merilove7421
    @merilove7421 5 лет назад +4

    አረ mogachoch ባዘዘውና ኣጥላባቸው እኮ የዚህ ድራማ ድምቀት ናቹ so ይምጡልን

    • @helinaasrat3186
      @helinaasrat3186 5 лет назад +1

      Meri Love ካልሰማሽ የአጥላባቸውን መሞት ላርዳሽ እንግዲ

    • @merilove7421
      @merilove7421 5 лет назад

      Helina Asrat አረ ይሄ ኣላምንም ቆይ መቼ እንድየት ማን ገደለው ስንት ክፍል ነው የሞተው ??

    • @helinaasrat3186
      @helinaasrat3186 5 лет назад +1

      😆😆😆

  • @habtamelegasa1698
    @habtamelegasa1698 5 лет назад +1

    ኩኪዬ አይዞሽ ከምር የእዉነት በጣም አሳዘንሺኝ እኔ ወደ አረብ አገር ስሄድ እናቴ እንዳች ነው ያለቀሰችው እናቱን የሚወድ እና ኩኪዬን የሚወድ ላይክ ግቡልኝ እናቴ በጣምነው የናፈቀችኝ 3 አመት ሆነኝ እናቴን ሳላይ ግን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ቀን አያታለሁ

  • @selamawityegif9435
    @selamawityegif9435 5 лет назад +3

    😎ተጠብቃችኃል

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад +1

      Selamawit yegif
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ፎቶየን ተጭነሽ ማማየ

  • @user-bh8ve3tw7y
    @user-bh8ve3tw7y 5 лет назад +1

    እርጎዬና አሸብር ውስጤ ናቸው ላይክ ለነርጎዬ😍😍😍😍😍😍

  • @ayeshaahmad411
    @ayeshaahmad411 5 лет назад +3

    መቅዲዬ ትንሽ የእናትነትን ገፀባህሪይሽን ሀይል ጨምርበት በተረፈ እወዳችሁዋለሁ

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 5 лет назад

    Kuki ye lijshn libs yizesh stalkshi😢ye enatinetn anjet asayeshin tnx mogachoch enameseginalen 👍

  • @alammehader2553
    @alammehader2553 5 лет назад +17

    እኳን ደና መጣቹህ ሞጋቾች
    ዉዶቸ እኳን ለበአታማርያም አመታዊ ክብረ በሀል አደረሣቹሁ አሜን በሉ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Alam Mehader
      አሜን አሜን
      ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ። እሽ

  • @semasema63
    @semasema63 5 лет назад

    እንኳን በሰላም መጣችሁ በስዓታችሁ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን

  • @sarahana7929
    @sarahana7929 5 лет назад +15

    አንዳንድ ሰዎች ግን ጠነኞች አትመስሉኝም ምን ማለት ነው like አድርጉኝ በዛ አስወጡኝ በዚ መልሱኝ ማለት እረ የሚዲያ አጠቃቀም እንወቅ አስተያየት ልንሰጥ ነው እሚገባው እንጂ ያልተፃፈ አታንብቡ ከቆመ መኪና ጋር ያጋጫችውና ግጩን ቅብጥርሶ አትበሉብን

    • @ahabte
      @ahabte 5 лет назад

      # aydel, sianadedeu😐 gelbach yigchachewna 😁😁

    • @user-ps1bp4tq4j
      @user-ps1bp4tq4j 5 лет назад

      😅😅😂🤗

  • @marthahailu8989
    @marthahailu8989 5 лет назад

    Welcome mogachoch eske banatachu ka zemen deram ena mogachoch wice arife astemari deram yemtelutin negerunge eski semotilachu

  • @rtrt1943
    @rtrt1943 5 лет назад +4

    እንኩዋን መጣችሁ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад +1

      Rt Rt
      ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ። እሽ ማር

  • @banchu3147
    @banchu3147 5 лет назад +1

    ሚሻየ እረ አስለቀሽኝ የኔ ጀግና እራሄል የኔ አፀናኝ እረጎየ ማር ስታምሩ እኮ በርቱ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      ባንቹ ያዱ ሚስት ፍቅር ያሸንፉል
      ዉዴ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ማር

  • @lovelove-en3rn
    @lovelove-en3rn 5 лет назад +12

    እረ ለታሪክን ያየ ቤተሰቡን ሀዘን በሀዘን አደረጋችሁት ኮኪዬ እኔ ጭብጥ ልበልልሽ አሳዘንሽኝ ዛሬስ የእናት አንጀት እንዲ ነው
    ራሄልዬ የኔ ድንቡሽቡሽ ስወድሽ እኮ ጣጣ የሌላት ልጅ

    • @user-oc5gr6dd2d
      @user-oc5gr6dd2d 5 лет назад

      ያለቀሠችው ለልጁዋ ሣይሆን ለተጠየቀችው ገንዘብ ነው

  • @user-nb2vt5br2o
    @user-nb2vt5br2o 5 лет назад

    እሪችዬ ስወድሽ
    ከሽማግሎቹ ፍኑኤል በዛሬ ግዜ ዘር ይጠየቃል እንዴ kkkkkkk

  • @noofacool8614
    @noofacool8614 5 лет назад +11

    ኮኪ ቃሪያ ባልተሻለ መሰለኝ ተነኋረጥሽ ንፍጡም እባውም መጣ ቅቅቅ

  • @user-ko7eu2ei7b
    @user-ko7eu2ei7b 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @user-rv2vc6rt8b
    @user-rv2vc6rt8b 5 лет назад +3

    እልልል ዛሬስ አንደኛ ሆንኩ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      ሀይሜ ነኝ የጎጃሟ 65
      ዉዴ የጎጃሙአ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ካላደረግሽኝ እሽ ማር

  • @tejitukesks7951
    @tejitukesks7951 5 лет назад

    እሄን ድራንማ እያዩ ብዙ ሰወች እሄን ያህል ብር ክፈሉ ሰው እያገዱ ነው ያሉ እያስከፈሉ ነው ያሉ ማርያምን አንድ ምስኪን ልጅ አግደው አስከፈሉት ምንም ነገር የለውም

  • @LucyEthiopiatube1
    @LucyEthiopiatube1 5 лет назад +3

    ሰላም ብያለው ሁላችሁንም ተመልካቾች

  • @kiyakiya9278
    @kiyakiya9278 5 лет назад +1

    ቃልኪዳን።አበራ የኔ ማር ትወና ሲያምርብሽ

  • @nuraabesinia1574
    @nuraabesinia1574 5 лет назад +5

    ዛሬ ኬኪ ተውናለች ኮመሜት አንብባችሁል ማለት ነው

  • @aa6750
    @aa6750 5 лет назад

    መጣችሁ ውዶች እኮን በሰላም መጣችሁ
    ሰላም ለናተ የልኡል እግዚአብሔር ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ

  • @muazmuaz5765
    @muazmuaz5765 5 лет назад +4

    Wud yehagere lijoch selamun lehagerachin yabzaln amin belu

  • @zzzabate7275
    @zzzabate7275 5 лет назад

    ቲጅዬ ማርር ሰወዳትኮ ዶክተር ኮከብም አይዞሽ ማማዬ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 лет назад +3

    ወይ መልካምዬ እንደግስላ ያደርግሻል? አሸብርና ብርሌን ደሞ ልታገዳድይ ነው:: ብርሌውን ፈለግሽ መሰለኝ? ብቻ ድራማውን በደንብ ተጫውተሽዋል::

  • @mimiethiopia9628
    @mimiethiopia9628 5 лет назад

    እድሜለዩቱዩ. ተከታታይ. እናያለን. ከማዳም. እረት. ስናገኝ. በነሱእንደሰታለን. ሁላችውም. ለኔ አደኛ ናቸው. ይሄ አይችልም ሚባልሰውየለም. ያገርልጃች ጀግኖች ጎበዛች በርቱልን

  • @marthaabay2598
    @marthaabay2598 5 лет назад +5

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @user-uj3de4iz5z
    @user-uj3de4iz5z 5 лет назад

    እረረረረ ዛሬ።ሚሻ የምር አለቀሰች እንዲህ ነው እናት ዘግየት ባይል
    በርቱ ለማንኛውም ውድ ሞጋቾች

  • @brightdreamtube7423
    @brightdreamtube7423 5 лет назад +14

    Kokky yee anjten balshign zare iski kokin mitoduwat

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 5 лет назад +1

      betam new miwodat mare

    • @brightdreamtube7423
      @brightdreamtube7423 5 лет назад

      Inem yene konjoo makdiye mit wadad lij nat makbad ayhunina

    • @mnegn9913
      @mnegn9913 5 лет назад +1

      @@brightdreamtube7423 lik nesh mare, mekdiye nurilin, gena bizu entebkalen kanchi

  • @fudhdggdgjdfgh5374
    @fudhdggdgjdfgh5374 5 лет назад

    ዉዶቸ ያምራን ኮኪዬ አሣዘሽኝ ማር አይዞሽ ሣምት ልጂሺን እምታገኝ ያርግሽ ዉዴ ፋኑኤል ዉሥጤ ነዉ ያተም ሽምግልና አላህ ያሣካልህ ኮኪ ልጇን በሠላም ታግኝ እርጎዬ አሸብርን ደግ አረግሺዉ ብር የሚፈልግ ባል አሣት ይብላዉ በተረፈ የሣምት ሠዉ ይበለን

  • @alizemir7135
    @alizemir7135 5 лет назад +3

    አቤት መሰልቸት! ኧረ እባካችሁ ጨርሱት። ስታስጠሉ። ኃይሉ ፀጋዬ ከለቀቀ በኋላ እኮ ወዙ ጠፋ::

  • @user-vt4ds8ki8d
    @user-vt4ds8ki8d 5 лет назад

    ተዘራ እና ከኮብ ተጋቡ
    ቲጅየ ውድድ

  • @MohdAalam-kd1bk
    @MohdAalam-kd1bk 5 лет назад +4

    ወይ ሚሻየ አይዞሽ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад +1

      Mohd. Aalam
      ዉዴ ፎቶዉን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ማር

    • @MohdAalam-kd1bk
      @MohdAalam-kd1bk 5 лет назад +1

      የእኔ ወይስ ያንች አገሪ ኢትዮጵያ የኔው

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад +2

      Mohd. Aalam
      ኢትዮጰያ ናት የሁላችንም ናት

    • @MohdAalam-kd1bk
      @MohdAalam-kd1bk 5 лет назад +1

      ማር ክክክክ

  • @nianaban2204
    @nianaban2204 5 лет назад

    መጋቾች ይመቻቹሁ

  • @ለምለምጋልትግራይጋልቶምሰ

    Marochye metchalehu eko

  • @user-vd7md6dm8r
    @user-vd7md6dm8r 5 лет назад

    እናመሠግናለን ሞጋቾች ሠላማቹ ብዝት ይበልልን

  • @Mohamad-kv2lz
    @Mohamad-kv2lz 5 лет назад +3

    አይ ኮኪ ለብር ያለቀሺውን ልጅሺ ስጠፋ
    አላለቀሺም

  • @user-hq9jt5ut1r
    @user-hq9jt5ut1r 5 лет назад

    Thank you

  • @hijerak5737
    @hijerak5737 5 лет назад +9

    ኮኪ አታለቅስም እያላቹሁ ዛሬ አለቀሰች

    • @salemamen7170
      @salemamen7170 5 лет назад

      Minuwam ayitimim Matewen atichilim

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t 5 лет назад

    ሰላማችሁ ይበዛ የሀገሬ ልጇች በያለንበት ድንግል ትጠበቅን አሜን ያዕቆብ ለሊት

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 5 лет назад +25

    እስከዚህ ብዙ ብር አይደለም አንቺ ለሰርግሽ ያወጣሽው ሁለት ሚሊየን ብር ማለት ነው አየሽ ዛሬ ነው ብዙ መሆኑ የገባሽ ያኔ ግን ቀላል አርገሽው ነበር ።

  • @ggalaxys2010
    @ggalaxys2010 5 лет назад

    እር ኩኪ የመቸውንም ቀን ዛሬ ተወጣችው አታለቅሽም ስንል ነበር እደዚህ ስታለቅሺ ነው. ደስ ይሚለው እኔም አብሬ ነው ያለቀስኩት

  • @wollotube1
    @wollotube1 5 лет назад +11

    *1ኛ ነኝ like subscribe አድርጉኝ በጣም ተወዳች የሆኑ አፖችን ስልኮችን በቻናሌ የገኛሉ*

  • @user-fb1wd6eh5e
    @user-fb1wd6eh5e 5 лет назад +4

    ሰላም ያገሬ ልጅች ሳምቱ እንደት አለፈ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ። በሉ ዱባዬች ተኝ ነገ እናየዋለን። ሌሎቻችሁ እዩት።ለሽ ልል ነው 😉

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      ሮዛ የደሴዋ
      ተኛሽ እዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ብየ ነበር
      ከቅልፍሽ ስትነሽ ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ዉዴ

    • @ggghhg6305
      @ggghhg6305 5 лет назад

      M

  • @ttthhhh5563
    @ttthhhh5563 5 лет назад

    በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነው

  • @hudamohammedmohammedhudamo3758
    @hudamohammedmohammedhudamo3758 5 лет назад +3

    ደብሮኝ እያለ ከች አላችሁ

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      Huda Mohammed Mohammed Huda Mohammed Mohammed
      ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ። እሽ ማር

  • @user-sg5qw4vh3o
    @user-sg5qw4vh3o 5 лет назад

    ያምራል

  • @ሀያትቢንትሁሴን
    @ሀያትቢንትሁሴን 5 лет назад +8

    አንድ ነገር ልገራችሁ የገጠር ሰው ሁነው የሚተውኑት በጣም ያስጠላሉ በእውነት
    የገጠር ሰውች እንደዚህ ነው የሚያውሩት እያላችሁ ነው ኮተት ሁላ አሁንስ አበዛችሁት

  • @facegibera1205
    @facegibera1205 5 лет назад

    ከዚህ ድራማ ሚመቸኝ እርጎየ እነ ፉንትሽ

  • @user-ud3ib7ob7m
    @user-ud3ib7ob7m 5 лет назад +11

    ዋው አንደኛ ነኝ ዛሬ የማይታመን 😃ላይክ ግጩኝ በፋንትሽ ሞት 😜

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      እኔው እራሴ ነኝ
      ዉዴ እኔንም ሰብስክራይብ ግጭኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ

    • @user-ud3ib7ob7m
      @user-ud3ib7ob7m 5 лет назад

      ምን ታስተምሪያለሽ መጀመሪያ ንገሪኝ ቤትሽ ከመግባቴ በፊት 😃 ብድር ኖ ማለት ነው 😜

    • @sameyu8552
      @sameyu8552 5 лет назад

      @@user-ud3ib7ob7m hahahah bedr aydelem😂

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      እኔው እራሴ ነኝ
      ገና ጀማሪነኝ አሁን አዳድ ነገሮችን ጀምሪ አለሁ ነይና እይኝ እስቲ ዉዴ

    • @shewaregedmengesha6762
      @shewaregedmengesha6762 5 лет назад

      .

  • @user-nv8qk9qo6p
    @user-nv8qk9qo6p 5 лет назад

    Weyy koki asazenshegn😢tige fiker wedddd😍😍😗😗

  • @user-sy7pz4xz5e
    @user-sy7pz4xz5e 5 лет назад +11

    1 ኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ 😊

    • @bisrat-media
      @bisrat-media 5 лет назад

      guderewa ngi
      የኔዉድ እኔንም ፎቶየን ተጭነሽ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ

    • @halimayeequn6872
      @halimayeequn6872 5 лет назад

      guderewa ngi kah madmishe gah tagace

    • @user-sy7pz4xz5e
      @user-sy7pz4xz5e 5 лет назад

      @@halimayeequn6872 ምን?????