Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Mogachoch EBS Latest Series Drama - S05E116 - Part 116

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 май 2017
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Five Episode 116 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ አምስት ክፍል 116 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 725

  • @user-ee2gl8kq2k
    @user-ee2gl8kq2k 7 лет назад +125

    የ ራሄል ፎንቃ ነኝ እስዋ ባትኖር ድራማውን አላየውም ማንም አይደርሳትም በትወናው ውድድ💘💘💘💘

    • @user-tl9fz7sd8h
      @user-tl9fz7sd8h 7 лет назад +4

      መሲ የድንግል ልጅ በትክክል ማር እኔም እንዳንቺው ነኝ ለሪች ስል ነው የማየው

    • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
      @betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 лет назад +1

      መሲ የድንግል ልጅ Takekel

    • @user-ww3mq4gh5n
      @user-ww3mq4gh5n 7 лет назад

      እንኳንደህናመጣችሁ''ሞጋቹች

    • @user-bp3ru9gp5v
      @user-bp3ru9gp5v 7 лет назад +2

      መሲ የድንግል ልጅ በትክክክል

    • @frefre9918
      @frefre9918 7 лет назад

      መሲ የድንግል ልጅ ኘ

  • @messyimessyi9440
    @messyimessyi9440 7 лет назад +101

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኮመንታሮችም ሆናችሁ ሞጋቾች እንኲንለግንቦት ልደታ አደረሳች አቅፎ ደግፎ የአመት ሰው ይበለን

    • @user-rp3jt8yo4g
      @user-rp3jt8yo4g 7 лет назад +1

      Mesri sha Mesri
      Amen Amen Enkan salam koyesh mare

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 лет назад +1

      Mesri sha Mesri
      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @metamenlerasnowmetamenlera6270
      @metamenlerasnowmetamenlera6270 7 лет назад +1

      Mesri sha Mesri Amen Amen Amen Eht

    • @messyimessyi9440
      @messyimessyi9440 7 лет назад +1

      ውብተ እኔሰ አራፈም ድንግልን ይዤ ውብተ እኔሰአራፈም ድንግልን ይዤ አለው እግዚአብሔር ይመስገን እህት እኔ ሰላም ነኝ እናንተስ እንዴት ናችሁ

    • @user-dn9wq9fk1d
      @user-dn9wq9fk1d 7 лет назад +1

      Mesri sha Mesri አሜን አሜን አሜን የዛሬ አመት በሰላም ያድርሰን

  • @user-em1rg4ky3z
    @user-em1rg4ky3z 7 лет назад +37

    ለመጀመርያ ጊዜ አንኛ ሆንኩኝ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ በናታችህ እንኳን ለእናታችህ ልደታ ባእል በስላም አደርሳችህ

    • @user-eu1ij2kb4y
      @user-eu1ij2kb4y 7 лет назад +1

      መሲ ነኝ የአባቴ ልጅ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @minhaabdusherif1547
      @minhaabdusherif1547 7 лет назад

      +መቅደስ ውብሽት 0

    • @tegestchrain4479
      @tegestchrain4479 7 лет назад

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህቴ

    • @tegestchrain4479
      @tegestchrain4479 7 лет назад +2

      እንኩዋን አብሮ አደረሰን እህቴ

  • @meedalqassimi1452
    @meedalqassimi1452 7 лет назад +450

    እባካችሁ ሰላም ጊቢ በሉኝ 11 አመቴ ወደተቀደሰች አገሬ ልገባ ነው የስደት ስቃይ የሚያውቀው ያውቀዋል
    ሁሉ በርሱ ሆነ

    • @user-vu6qn1qh2f
      @user-vu6qn1qh2f 7 лет назад

      meed alqassimi በሰላም ግቢ መልካም ጉዞ

    • @fggg2232
      @fggg2232 7 лет назад +2

      meed alqassimi selam ግቢ ማር አቤት ስቃን እንኮን አስራ አንድ አመት ሁለት አመትም ሰለቸኝ እኛም ለሃገራችን ያብቃን

    • @user-kw8ew9oy7x
      @user-kw8ew9oy7x 7 лет назад

      meed alqassimi በስላም ከቤተስቦችሽ ተገናኝ

    • @user-sr7de7qo4h
      @user-sr7de7qo4h 7 лет назад

      meed alqassimi selam gebi mar Egzibeher kanchi ga yihun 😘😘😘😘

    • @hanaabate7063
      @hanaabate7063 7 лет назад +1

      meed alqassimi። ሰላም ግቢ የጭንቅ አማላጅቱ ትከተልሽ

  • @mesertyortodoxliji22
    @mesertyortodoxliji22 7 лет назад +15

    ውይይይይ ሞጋቾች ውስጤ ናቸው አሁን በሀረብ ቤት በስርቆት እያየሁኝ ከወራት በሃላ ከደሳሳ ጎጆየ ቁጭ ብየ እንደምከታተላችው ተስፋ አለኝ
    ውድ እህትና ወምድሞቸ በስደት ያላችው በሰላም ወደሀገራችው ወደ እምየ ጋዳ ለመግባት ያብቃችው

    • @buzuneshsenkhut8571
      @buzuneshsenkhut8571 7 лет назад +1

      Mesert yOrtodox Liji አይዞሽማሬ እኔምእንዳንቺነኝ

  • @mekitadessem2887
    @mekitadessem2887 7 лет назад +21

    ዋው እራሒል ተኢትዮጵያ አደኛ ተዋናኚ ዋው ዋው

  • @yabub25
    @yabub25 7 лет назад +17

    የማእበል ዋናተኞችን አይቸ ወደዚህ ሩጨ ሩጨ ደረሥኩባችሁ ዛሬ50ኛ ወጣው ኮሜቶች ሥጠብቅ ነበር እቅልፌን አጥቸ እኮን በሠላም መጣችሁ ሞጋቾች እኔ እምለው ፍትሽ ያሠውየ ይደውላል አይ መከራ በራሄልና በዛ ወጠጤ ምክንያት ተሠቃየሽ ትርሢት

    • @user-vw5vv3lw6c
      @user-vw5vv3lw6c 7 лет назад +2

      ንጵህቲ ንጱሐን ቅድሠ ቅዱሳን እመቤቴ አች አትለይኝ ክክክክክክአልወደቅሽም ወይ ስሮጭ

    • @yabub25
      @yabub25 7 лет назад +2

      አልወደኩም ክብሩ ይሥፍ መድሀኒያለም እህቴ

  • @zedgeremew9266
    @zedgeremew9266 7 лет назад +55

    የኮኪ እናት አሪፍ አጣማጅ ነዎት። አይ #ሪቾ አንቺ ባትኖሪ ሞጋቾች ሞጋቾች አይሆንም ነበር♥እኔ የምለው ሞጋቾች ብዙ ታሪክ
    ዘላችኸል ያተኮራችሁት በህፃናቶቹ ዙሪያ ነው። #ማሪያና ከነልጅዋ የት ገባች?#ካሰችስ?#ዶ/ር ተክላይስ ከነ ፍቅረኛው?-የተደፈረችው ልጅስ መጨረሻ.....።???ይህ ሁሉ ታሪክን ልታዳፍኑት ነው???

    • @semiraali4684
      @semiraali4684 7 лет назад +1

      Zed Geremew thank you. That what I exactly said to myself all the time. u deserve 10k like for this comment.

    • @rinahabeshawit77
      @rinahabeshawit77 7 лет назад +1

      Semira Ali
      she deserve 10 like😂😂

    • @ethiotiktok325
      @ethiotiktok325 7 лет назад +1

      Zed Geremew አፌ ቁርጥ 10000 like ይገባሻል

    • @tigisworku7829
      @tigisworku7829 7 лет назад

      አናመስግናለን

    • @massimassimassimassi7060
      @massimassimassimassi7060 7 лет назад +2

      Zed Geremew
      Eko Enam lelaw Sel

  • @user-is1tv4fq2n
    @user-is1tv4fq2n 7 лет назад +24

    *እረ ማዘርዬ ተዘራን እኔ ወድጄዋለሁ ለኔ አጣብሱኝ በቃ ሁሉ ነገር በዘመድ ሆነ*

  • @user-tm5sk7he1r
    @user-tm5sk7he1r 7 лет назад +165

    ዛሬ 2 ነኝ እልልል ግን ለይክ አርጉኝ ስዎዳቹ

    • @user-ee2gl8kq2k
      @user-ee2gl8kq2k 7 лет назад +1

      በቱላ ብንት እስላም Moh enbi😂

    • @sarafenta9194
      @sarafenta9194 7 лет назад

      በቱላ ብንት እስላም Moh batilikwe like kkk ayikafilbite

    • @user-zp8py9pb6e
      @user-zp8py9pb6e 7 лет назад

      በቱላ ብንት እስላም Moh ዋውውው

    • @uaeas5768
      @uaeas5768 7 лет назад

      መሰረት የማርያም ልጅ

    • @destayeebegetamulunawhafte7666
      @destayeebegetamulunawhafte7666 7 лет назад

      በቱላ ብንት እስላም Moh kkkkkkk demo le like

  • @user-so8lp8rt4p
    @user-so8lp8rt4p 7 лет назад +28

    አጥሌ አያልቅብህ የምትገርም ሰው ነህ ግን ደግሞ ውስጤ ነህ lol😂😂😂😉

    • @fadakuda5220
      @fadakuda5220 7 лет назад

      እኮ አጥሌ ውስጥሽነውሆሆ

    • @user-wx4gr8io8p
      @user-wx4gr8io8p 7 лет назад +2

      ከርታታዋ ስደተኛ ነኝ hiii

    • @user-tg6zf5tl3r
      @user-tg6zf5tl3r 7 лет назад

      እናመሰግናለን

    • @ramizarwi9785
      @ramizarwi9785 7 лет назад

      እቴነሽ ከሳውዲ አረቢያ እናቴ እሩጫዬ ላንቺ ነው

    • @senimar183
      @senimar183 7 лет назад +1

      ከርታታዋ ስደተኛ ነኝ ።

  • @ethiolove5354
    @ethiolove5354 7 лет назад +6

    ሞጋቾቹ እዚህ ያሟግተናል
    እዛ ያገር ዉድነት ያሟግተናል
    ናፍቆት ያሟግተናል
    የራሄልና የአጥላባቸዉ ነገር ያሟግተናል ኧ ኡ ኡ

  • @user-ee8yv3lc8b
    @user-ee8yv3lc8b 7 лет назад +115

    ሞ ጋ ቾ ች በየሳምንቱ ስትሟገቱ እኛንም ስታሟግቱ ሳምንት አልፎ ሳምንት ሲመጣ እናንተ አዲስ ነገር ይዛችሁ ስትመጡ እኛ እዚሁ የyou tube በር ጠባቂ ሆነን ቀርተንላችኃል

    • @mitukebed1363
      @mitukebed1363 7 лет назад +2

      😀😁

    • @Tomas-tk7ye
      @Tomas-tk7ye 7 лет назад +3

      2 ኣመት ኣደረገ ልጀይ ሳይወለድ ነው የጀመረው ኣሁን ልጀይ በእግር መራበድ ጀመረ

    • @user-bb1vy4hh8n
      @user-bb1vy4hh8n 7 лет назад +2

      መብሪ የሽሜ kkkk...like አርጌዋለሁ

    • @hanahana6635
      @hanahana6635 7 лет назад

      Daniel Tomas wowww congr Danie

    • @hanahana6635
      @hanahana6635 7 лет назад +1

      መብሪ የሽሜ kkkkkk like arigelew agelelesin

  • @memihertarikugfdsawelalash8078
    @memihertarikugfdsawelalash8078 7 лет назад +23

    እንኲን በሰላም መጣቹ የኔ ምርጦች ስጠብቃቹ ነበር መጣቹ ዘሬ ልደቴ ነው እስኪ መልካም ልደት በማለት ልይክ አርጉኝ የሀገሬ ልጆች በጣም እወዳቸዋለሁ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ ውድድድድ ነው ማረጋቹ

    • @user-mb5tt2tl4s
      @user-mb5tt2tl4s 7 лет назад +3

      memiher tariku Gfdsa welala shibeka ግርግዳላይ ልግጭሽ ክክክ

  • @user-pl9un9er1w
    @user-pl9un9er1w 7 лет назад +5

    ዋዉ ዛሬ 1ኛ ነኝ ደሥ ሢል መጎቶች እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @batea9335
      @batea9335 7 лет назад

      ድንግል ሆይ እወድሻለሁ እሥክት ወጣ ነፍሤ .sitasexayi

  • @yeruyenta1830
    @yeruyenta1830 7 лет назад +6

    አጥሌ ምችት ይበልህ ድራማ አስመሰልክላቸው የኔ ቅመምም

  • @yeshihana1876
    @yeshihana1876 7 лет назад +10

    እራሄልዬ የእኔ እናት ጎበዝ እና ጀግና ሴት ነሽ እድሜ ይስጥሽ እናቴ እወድሻለሁ ትርሲት ደሞ አትልፈስፈሽ ከእህትሽ ባል ላይ ወረድ በይ እራሄል መናገር ከምችለው በላይ አድናቂሽ እና አክባሪሽ ነኝ
    ሀና ነኝ ስደተኛዋ

    • @mrs.frazierfrazier5523
      @mrs.frazierfrazier5523 7 лет назад

      Yeshi Hana , anchi damo dramawen tektatey bedanb comment lay kemroteshi befit, zem belshi Yale tewenaw tagabiyachiwalshi endi,

  • @tureendalech6869
    @tureendalech6869 7 лет назад +6

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች ኮሜንተሮች ሰላማችሁ ይብዛልኝ ላይክ አምሮኛል

  • @user-po9ev6zx4o
    @user-po9ev6zx4o 7 лет назад +61

    እኔን የናፈቀኝ ሀገሬን ገብቼ እግሬን ፈትቼ ምቀመጥበት ቀን ነው

    • @user-dn9wq9fk1d
      @user-dn9wq9fk1d 7 лет назад +1

      እሥላም ነው ሂወቴ አይዞሽ ማሬ አንድ ቀን እውን ይሆናል

    • @mominayimam6672
      @mominayimam6672 7 лет назад

      እሥላም ነው ሂወቴ ...ayezoh konjo ENSAHALLAH ande kan tekamhalh

    • @zaratube608
      @zaratube608 7 лет назад +1

      ነገረችክ ነገረችክ

    • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
      @betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 лет назад +2

      እሥላም ነው ሂወቴ 1ken,Ayzose

    • @aminahamza8043
      @aminahamza8043 7 лет назад +4

      አብሽሪ አላህ ባለው ቀን ሁሉም ይሆናል

  • @soso.al742
    @soso.al742 7 лет назад +16

    ወላሂ ድራማውን እየሰሩ ያሉት አጥሌና እራሄል ናችው
    ቀጥሉበት በየሳምቱ ልብ አጠልጣይ ነው ።

    • @asterayoob7016
      @asterayoob7016 7 лет назад +2

      ትእግስትና አበበ በደንብ ተውነውታል ተመቻችሁኝ

  • @hayata9559
    @hayata9559 7 лет назад +3

    ♥አላህ♥ ይከተልሽ ስላም ግቢ .ስደተኞች ሁሉ አላህ ♥ስላም አገራችን ይመልስን

  • @hiwotsisay7182
    @hiwotsisay7182 7 лет назад +1

    koy ene yemelewu yihn like gichugn man Jemerew Ai .mogn yeyazew felet wusha yelasew let yilal ye hager sew.dero dero ke deramaw kedeme comment neber yemeyaguaguagn ahun gn be like alekachhu

  • @mohamadmashmoushi9321
    @mohamadmashmoushi9321 7 лет назад +4

    አጥሌ እና እራሄል ውስጤ ናቸው አጥሌ ይሄ ፍራካ መስብስብ እቅልፍ ነሳን ክክክክክክክ. እናንተ ባትኖሩ ድራማው አያምርም ነበር 8 ነጥብ

  • @abdeloo4886
    @abdeloo4886 7 лет назад +4

    አጥሌና ራሄልን ስወዳቸው እነሱ ባይኖሩ ድራማው ድራማ አይሆንም ነበር።

  • @sdfgjertyu2967
    @sdfgjertyu2967 7 лет назад +10

    ሁፍ አሁንማ አገሬ ገብቼ ነው የማይው ብቻ የዛሬ ሳምንት ብቻ ነው የማይው ሰው አገረ አሁንማ ከአረት አመቴ በዋላ ነው ኢትዮጵያ የማያት

    • @mesiyene56
      @mesiyene56 7 лет назад +1

      sdfgj ertyu ena min yetebes gud eko nw

    • @semiraomer4570
      @semiraomer4570 7 лет назад

      zbint islam hahaahhaah 🙊🙊🙊

    • @user-it3tq8no4t
      @user-it3tq8no4t 7 лет назад +2

      sdfgj ertyu ...ብርቅ ነው እንዴ ከ4 አመት በኋላ ሀገር ማየት ....

    • @sdfgjertyu2967
      @sdfgjertyu2967 7 лет назад

      ምን ጭንቅሽ አንቺ የሄኔ በወር በወር ነው የመቴሄጂው

  • @weinshetlove1629
    @weinshetlove1629 7 лет назад +5

    ዌል ከም ሞጋቾች ኮመንተሮችም ዘና ፈታ በሉ

  • @madinagetachew5421
    @madinagetachew5421 7 лет назад +7

    ዛሬ የመጀመርያ አደኛ ስሆን

  • @jemilahussen9228
    @jemilahussen9228 7 лет назад +2

    ራሄልዬ ውድድድ ነው የማረግሽ ሞጋቾች ያላንችይ ደስ አይልም

  • @hayatm2612
    @hayatm2612 7 лет назад +5

    ቆይ ግን እኔ ምለው ይሄ 1ነኝ ማለትና ላይክ ግጩኝ የሚባል ነገር አልገባኝም ሲቀጥል ሀገር መግባት ብርቅ አይደለም። አገሬ ልገባ ነው ምናምን አበዛችሁት ኤጭ

  • @belitugalaw7336
    @belitugalaw7336 7 лет назад +1

    ወይ ስታሳዝኘ እርሔል አጥላባቸው ጉድ አርገሺ ያመኑት ፈርስ ይጥላል በደንደስ አሉ። እናመሰግናለን የኮኪ እናት ግን በጣም ቸኮሉምነው ወጠጤ ምንምናምን ነገር እርሼም ነው

  • @FM21ET
    @FM21ET 7 лет назад +2

    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም አለች በርበሬ kkkkk ...ሁሉም የእጁን ያገኛል.

  • @ManafsKban
    @ManafsKban 7 лет назад

    የእውነት አጥላባቸው ና እራሄል የሚባሉ ሠወች ደሜን አፍልተው ገደሉኝ ከማዳም ሥራ በላይ በነሡ ሥራ ትክን ቅጥል አልኩ ከርቸሌ ገብተው ማየት ጏጏሁ

  • @hikmubintislam9076
    @hikmubintislam9076 7 лет назад

    Thanks you Mogachoch drama

  • @eman8597
    @eman8597 7 лет назад

    ወይኔ እሄ ድራማ እደቱርክ ድራማ ሰው መገዳደል እዳይኖር ግን በጣም ነው ያመረው በጣም ያጓጓል ራሄልየ ምርጥ ተዋናይ ነሽ

  • @adanech.endashaw7134
    @adanech.endashaw7134 7 лет назад +1

    ere yezare degimo temechegn.አጥላባቸው እና እራሄል ሰራቹት ዋው

  • @saraabebet1750
    @saraabebet1750 7 лет назад

    ውይይይ በስማም በጣም የማያዛዝን ነው እግዚአብሔር ፍቅዶ ካልስጠ ልጂ መዘዙ ብዙ ነው አሪፍ አስተማሪ ነው እናመስግናለን

  • @abcdabcd3678
    @abcdabcd3678 7 лет назад

    በሰላም ግቢ እማምላክ አትለይሺ፡አይዞሺ እሕቴ፡ደግሞ እግዚአብሔር ካችጋነዉ።መልካም ጉዞ በፆሎት አስቢን።

  • @messyimessyi9440
    @messyimessyi9440 7 лет назад +6

    የት ገባችሁ ኮመንታሮች የለናንተ አያምርም ድራማው ኑ አብረን እንየው ነው ተኛችሁ መልካም ሌሊት ይሁንላችሁ

  • @yeneneshtesfaye8899
    @yeneneshtesfaye8899 7 лет назад

    Woow arfi like በርቱ አይ አጥሌ ስራ ውይ ደፋር አይባል ፈሪ በጥቅሉ ሞጋቾች የኔ ምርጦች

  • @meserettilahun6493
    @meserettilahun6493 7 лет назад

    እራሄል ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ ምርጥ ነሽ እኮ እንቺ ስንት ነገር እላብሽ እሱ እሸማግኝ ይላል ይዙርበትና....

  • @user-dn9wq9fk1d
    @user-dn9wq9fk1d 7 лет назад

    እንኳን ደህና መጣቹህ ለአስተያየቱ አይቸ እመለሳለሁ

  • @sdfgjertyu2967
    @sdfgjertyu2967 7 лет назад +29

    እኔ ግን ይቅርታ አደረጉለኘ እና የኮከብ ስራ መኑም አያምርኝም

  • @milionhailab1604
    @milionhailab1604 7 лет назад

    ኣጥሊ ብረቱ የጥንት የጠዋቱ እኛሰርቶ ኣዳሪዎች ኣይሁንልንም ነው ያልከው በርታ ክፋትን ቀጥልበት የዘራህውን ታጭዳለህ ይመችህ

  • @meskerembekele2480
    @meskerembekele2480 7 лет назад

    እራኤልዬ የኔ 1ኛ እንዳትሸነፊ በዮዲት ታገይ እጅ እንዳሰጪ lemanegnahum yesamint sew yibelen selammun yabizalachu be yalachubet!!

  • @amyamenbiruh173
    @amyamenbiruh173 6 лет назад +1

    I like you Mekedy you so sweet & D.r Fanuel too , I like you both 😍😍

  • @hima406
    @hima406 7 лет назад

    thank you mogachoch

  • @fitsuma8023
    @fitsuma8023 7 лет назад +3

    weyy አጥሌ super Actor

    • @user-tj7ex9rz4v
      @user-tj7ex9rz4v 5 лет назад

      Eneni Yemasikugna Gasha Atilabachew Nachew beEwneti Nigigirachewumi Negere Sirachewumi Yasikegnali Hulachunimi Ewodachuhalew Mogachochilayi Yemiserutini Bemulu 😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-wq4zw6nr7b
    @user-wq4zw6nr7b 7 лет назад +1

    ወይኔ ሞጋቾች እረ በናት መግት ልብ ድካም ያዘኝ ኡፍፍፍ ራሄል እግዜር ይሁንሽ

    • @monicam8329
      @monicam8329 7 лет назад

      wey😗😗😗😗🤔🤔

  • @smartraya1047
    @smartraya1047 7 лет назад +4

    አሰልችው የሰራተኛዋ የመልካምና የባሏ ፓርት በዚህ ፓርት ባለመካትቱ ደስ ብሎኛል

  • @user-pm5jf9gs1p
    @user-pm5jf9gs1p 7 лет назад

    እደየ ምነካት የ ኮኬ እናት ልጆቿን አግቡልኝ ትላለች

  • @lilimagnaadwa6333
    @lilimagnaadwa6333 7 лет назад

    ሱስ ያዘኝ እኮ ኮሜንት መስጠት ለኔ ደሞ እናንተ ላይክ

  • @ethiopiatekdem1513
    @ethiopiatekdem1513 7 лет назад

    wey ራሄል ነገረችህ። ቴዴ ደግሞ ነገርሻት ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም። ይላል ያገሬ ሰው። lemanegnawm enamsegnalen

  • @user-ow7ef4cy1g
    @user-ow7ef4cy1g 7 лет назад

    ወይ ራሄል እኔ እኮ እንዴት ትውን እንደምታደርጊው አንበሳ ነሽ
    ጥሩ ተገናኝተሻል ከአቶ አጥላባቸው ጋር
    ግን መጨረሻሽ ይናፍቀኛል
    በተረፈ እናመሰግናለን ሞጋቾች ሁላችሁንም። መልካም ሳምንት።

  • @gemechuguye8908
    @gemechuguye8908 7 лет назад +10

    አጥሌ ስወደው ምርጥ ስው

  • @magicglass4533
    @magicglass4533 7 лет назад

    አጥሌ አኔተኮ በጣም ምርጥ መሪ ነህ ማለቴ የተኮል አባት ሁላችሁም ምርጥ ነው በርቱ

  • @bfghfhji2040
    @bfghfhji2040 7 лет назад

    እናመሰግናለን ሞጋቾች

  • @daren8595
    @daren8595 7 лет назад +1

    ፓስማምምምም ዋውዋው ሞጋቾች ጉዱ ፈልትዋል

  • @user-xd1lw8jd3b
    @user-xd1lw8jd3b 7 лет назад +1

    አጥሌ እና ራሄል ምርጡ ስዋች ናቸዉ በጥም ቆንጆ ነው

  • @mimigonba4610
    @mimigonba4610 6 лет назад +1

    አታፍሩም እኮ እናንተ በሞግዚቷም ትጨክኑ ይሆናል እስኪ ምን ይሆን ቀጣዩ

  • @user-vx6kv8yb3s
    @user-vx6kv8yb3s 7 лет назад

    ፍስፍስ ሊጀመር ነው ሞጋጆች ዋው ራሔልዬ እንዳይወግሩሽ ብረት ያሳበጣቸው

  • @mimihappy3576
    @mimihappy3576 7 лет назад

    ዋውውውው ልቤ ተንጠለጠለ በጣም
    ምን ይሆን ሳምንት

  • @saronsaron2677
    @saronsaron2677 7 лет назад +56

    ዛሬስ አልፎልኝ 1ኛ ሆንኩኝ እስኪ ላይክ ግጩኝ ስወዳቹ

    • @markchaoul7112
      @markchaoul7112 7 лет назад +9

      saron saron
      ክክክክክ ለማንኛውም እንኳን አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም

    • @betty.ilvoeuyouzmelka4921
      @betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 лет назад +1

      Mark Chaoul EkonAbero,Adersan,yankojo

    • @user-bp3ru9gp5v
      @user-bp3ru9gp5v 7 лет назад +4

      saron saron ግድግዳ ይግጭሽ

    • @saronsaron2677
      @saronsaron2677 7 лет назад

      Nemat Hana እሺ እህቴ ተባረክ

    • @SaraSara-bm5es
      @SaraSara-bm5es 7 лет назад

      saron saron hahahahaha balew

  • @user-kf5ny8xp9w
    @user-kf5ny8xp9w 7 лет назад

    ሞጋቾች እናመሰግናለን

  • @user-xz6iq2pz2x
    @user-xz6iq2pz2x 7 лет назад

    ፋንቲሽ የባልቴት አቃጣሪ ውይይይይ አጥሌ እና እራሄል እንድው ስትስሩ ትውና ዋው ክክክክክ ውይይይ መጨርሻ ላይ ልትገሎት እንዳይሆን እራሄልን ሳምንት እስኪድርስ ቸኮልኩ እራሄል ከሞተች ምንም አያምር ድራመው ሁሉ እራሄል እንዳትሞት

  • @muhibabidiwi3463
    @muhibabidiwi3463 7 лет назад

    ዋው በጣም አሪፍ

  • @adanech.endashaw7134
    @adanech.endashaw7134 7 лет назад

    ዋው ትርሲት vidio asayi le polic.or le Dr kokob

  • @samrawitabera9029
    @samrawitabera9029 7 лет назад

    እራሄልየ ልክ ነሽ አንች ለራስሽ ከእግር ጥፍርሽ እስከ እራስ ፀጉርሽ 🤗ጉድ ተሸክመሻል እንኳን ልታስታርቂ አንች እራሱ ከእራስሽ ጋር የሚያስታርቅሽ ሰው ያስፈልገሻ

  • @susulove2846
    @susulove2846 7 лет назад

    ዋዉ ፋትሺ ጥሩ ዴላላ ዉቶሻል በይ በረች÷… እሪችዬ የኔ ዲብልብል እኔ \ ካች ፉቃ ነገረ ሣይጠልፈኝ አይቀረም
    ካልሆነ እሠይፉ ጋረ ልዴዉል
    መሠል: በተረፈ ሀሪፈ ነዉ በረቱ
    የሣምት ሠዉ ይበለን

  • @user-hb8cc4rt7c
    @user-hb8cc4rt7c 7 лет назад

    ወይኔ ራሄሌይ ከጨዋታ ዉጭ አደረጉሽ አኮ ግን አድናቂሽ ነኝ ደራማዉን ያደመቅሹ አንቺ ነሽ።

  • @user-by2tu7fj7u
    @user-by2tu7fj7u 7 лет назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀ ውይ እራሂል አቺ ንፍጣም ሀሀሀሀአልሽ የኔ ቆጆ ስወድሽ

  • @alekfkr8648
    @alekfkr8648 7 лет назад

    ውይ አንደኛ ነኝ ደሰ ሲል

  • @genetmelaku8795
    @genetmelaku8795 7 лет назад

    ክክክክክክክ እራህል በጣም ታሰቀኝ አለች የኔ ማር

  • @adanechmatiwos807
    @adanechmatiwos807 7 лет назад

    tebareku hulachum

  • @abdulove4832
    @abdulove4832 7 лет назад

    አጥሌ ምርጥ ስው

  • @slamslam966
    @slamslam966 7 лет назад +2

    ማንም አልቀደመሽም ደሥ ይበልሽ

  • @user-rs3em9vg8v
    @user-rs3em9vg8v 7 лет назад

    እራሄልዬ ትወናሽ እሚገርም ነው ።ሞጋቾች ውስጥ ካሉት አንዷ አድማቂ ነሽ።ራሄል መጨረሻሽ ግን ያሳዝነኛል ።ትርሲት እንደ እህት አታቀርቢያትም አባብሎ ሳይሆን ሁሉንም በቁጣ በኩርፊያ ታገሊያታለሽ ራሄልን ።ቁጡና ግንፍል ብትሆንም የዋህ ነበረች ።ራሄል ምን ዋጋ አለው ከድጥ ወደ ማጡ የሆነ ወንጀል ውስጥ ተዘፈቀች ።እንደ ራሄል በእውነታው አለም በዚህ ስራ ውስጥ ያላችሁ እራሳችሁን ከህሊና ፀፀት አድኑ ከክፉ ተግባራችሁ ታቀቡ

  • @user-ic1zx4bu7l
    @user-ic1zx4bu7l 7 лет назад

    ወይይይይኔ የራሄልን ስቃይ ያየ አሁንስ በጣም ነው እያሳዘነችኝ የመጣችው
    ለገንዘን ብላ ትልቅ ውድቀት ውስጥ ገባት ስታዛዝን ነፍሷ
    አጥላባቸው ደሞ እስስት ማለት አንተን ነው የሰው እስስት በቃ በሁሉም ቦታ ጥልቅ ጥልቅ ማለትህ አይይይይይመጨረሻህ ነው የናፈቀኝ..,.,.

  • @user-ws4yc1ei2i
    @user-ws4yc1ei2i 7 лет назад

    እናመሰግናለን ምረጦች

  • @user-ht7jz1ch5f
    @user-ht7jz1ch5f 7 лет назад

    እኔ ተወንዋኘ በሁን የራህልን ገፀ በህረ ነበረ የምሠራዉ ጀግና

  • @user-yn9td3jb4p
    @user-yn9td3jb4p 7 лет назад

    የእኔ ቆንጆ እራሄል ስወድሽ እኮ ውይይይ አንች እርጉም የአቶ ደበሩን ሚስት እና ቸርነትን አባ አጥላባቸውን እንደው ከአንድ ሜት ቆልፎ በጋዝ ማቃጠል ነበር የማትረቡ አለ ኩዚ ይድፋችሁ አቦ

  • @christianmsgana2580
    @christianmsgana2580 7 лет назад

    OMG rhahel you have amazing talents.keep it up

  • @beminetbeminet8011
    @beminetbeminet8011 7 лет назад

    እንኩዋን አደረሻችሁ የሀገሬ ልጆች

  • @user-gn7pu3hf1n
    @user-gn7pu3hf1n 7 лет назад

    ዋው ሞጋቾቹ ኣሁን ወደ ዋና ጦርነት ሊገባ ነው በ ኣራቱም መስመር ሁሉም የሚፋለሙበት ግዜ ደርሰዋል የ ሳምንት ሰው ይበለን

  • @hayatlovelove9920
    @hayatlovelove9920 7 лет назад

    እንኮን። ደህና መጣችሁ እናመሰግን አለን

  • @aileshsss5607
    @aileshsss5607 7 лет назад +1

    ወይ እማማ ማጣበስ ይችላሉ ክክክክክክ

  • @user-gc3rz4bg8s
    @user-gc3rz4bg8s 7 лет назад

    Ke Atlabchew. Aynet sew ytbkeen Amen

  • @user-gf6ye8no7i
    @user-gf6ye8no7i 7 лет назад

    እናመስግናለን ጥሩ ነው

  • @haregayinadis5744
    @haregayinadis5744 7 лет назад

    እረ ቲጅየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምወድሽ እማደንቅሽ ከልቧ ነው ገፀ ባህሪይቱን እምትሰራው

  • @astertarikuwolidemariyam7873
    @astertarikuwolidemariyam7873 7 лет назад

    ye mogachoch mecheresha new yenafekegn afitinuti inezi mozazochi

  • @christinaabera3654
    @christinaabera3654 7 лет назад +4

    fanitish lanem bali faligilin ebakishin😭😭😭😭😭😭

  • @hanahana6635
    @hanahana6635 7 лет назад

    Migeremi Drama beritu mogachoche wowwww ene kelite yeteregneli gin hedachu hedachu endatebelishute enji awen P P new

  • @meetiayanaalovearisemaa9025
    @meetiayanaalovearisemaa9025 7 лет назад

    wow Erahal Ekuan Nuesh Yehen Derama Betam Serteshewl

  • @user-mg6kt6hy8i
    @user-mg6kt6hy8i 7 лет назад +4

    እናትየው ግን ያማቸዋል እንዴ ልጃቸውን አስገድዶ ለደፈረ ሰው እንዲህ የሚንገበገቡት ሲያስጠሉ😡

    • @mrs.frazierfrazier5523
      @mrs.frazierfrazier5523 7 лет назад +1

      yared asmare errrrr befetari men honachiwale zem belachihu nw endi emtawerut? saweyew yeltarik abat endalehone yetregaget meselgni

    • @user-mg6kt6hy8i
      @user-mg6kt6hy8i 7 лет назад +1

      haymi ayhuna mekdesen le hulet endedeferuat endatereshi wey esu wey wendemu selezih betezewawari godetewatal malet new esua betesema mn lifeter endemichil gemechi

    • @user-vq7mm8ew3z
      @user-vq7mm8ew3z 7 лет назад

      yared asmare እምዬ አማሪካ ነቻ

  • @trhashagos9383
    @trhashagos9383 7 лет назад +33

    ያስጠላኝ ነገር ቢኖር ላይክ ግጩኝ ስለ ማዳም ማዉራት ነው

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 7 лет назад +1

      Rush Rush ere enem bezi yetenesa tekatyalehu diro comment yemanbeb sus neberebgn ahuni gin ye like lemagnoch astelugn

    • @cherrycherry7442
      @cherrycherry7442 7 лет назад +1

      Rush Rush ክክል እኔም

    • @sadicall2135
      @sadicall2135 7 лет назад

      +Cherry Cherry endew.kokebes leka atamrem afnchawa dfles yale.new

    • @ferahyoutube183
      @ferahyoutube183 7 лет назад

      tekekel mrder zegxa hula enama You Tube megbat bensu yemeta astelagn kemer

    • @trhashagos9383
      @trhashagos9383 7 лет назад

      Titt

  • @merrynigussie3841
    @merrynigussie3841 7 лет назад

    ENkune dena metachew yemeedchew selamchew bezte.yebellghe😘😘😘😘

  • @grmawitgizcaew4214
    @grmawitgizcaew4214 7 лет назад +2

    አረ በፈጠራቹ ባዘዘው አምጡት አረ ውውው ኡኡኡኡ አረ በባዶ ሜዳ እየጨኩ እሚሰማኝ ሰው አጠው ተው ግን ተው

  • @user-ge6tn1md7d
    @user-ge6tn1md7d 7 лет назад

    ራሄልዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጅሽ እጅ እንድትገባ ፀሎት አደርጋለሁ

  • @tsehayabate4920
    @tsehayabate4920 7 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሞጋቾች

  • @seadamdgalib7889
    @seadamdgalib7889 7 лет назад

    አንደኛ ነኝ ዛሬ

  • @user-is1tv4fq2n
    @user-is1tv4fq2n 7 лет назад

    እንኳን በ ሰላም መጣቹ ሞጋቾች ውስጤ ናቹ ♥♥♥♥♥♥♥