Meleket Drama መለከት - Episode 82

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 239

  • @tehaytouryaaway9043
    @tehaytouryaaway9043 7 лет назад +82

    እንኳን ደህና መጣችሁ መለከት ድራማ እንዲሁም ውድ ያገሬ ልጆች በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ መጭው ዘመን የተባረከ ይሁንልን 2010 የሰላሙ የፍቅር ይሆንልን ልዑል እግዚአብሔር ሃሳባችንን ሞልቶልን ለሐገራችን ያብቃን።

  • @alemtekle4135
    @alemtekle4135 7 лет назад +12

    እንካን ለአዲስ አመት ዋዜማ አደረሳችሁ በሰላም ለአገራችን ያብቃን አመቱ የሰላም የፍቅር ያድርግልን ዘረኛነትን እንደ ዳይኑሰር ያጥፋልን አሜን አሜን

  • @ያዳነኝኢየሱስነው
    @ያዳነኝኢየሱስነው 7 лет назад +12

    የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ
    እናመሰግናለን መለከቶች

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 7 лет назад

      ያዳነኝ ኢየሱስ ነው እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @emuyi4847
    @emuyi4847 7 лет назад +18

    welcome meleket እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን ለ በለወልድ ወርሀዊ በአል በሠላም አደረሣችሁ like ግጩኝየምትሉ እባካችሁ አርፋችሁ እዩ 2010 የሠላም የጤና የፍቅር ይሁንልን

  • @tesfaneshmilashu4450
    @tesfaneshmilashu4450 7 лет назад +12

    ይህን ድራማ የማየው ለ ፊሽ እና ኤፊ ነው ስወዳችሁ የእውነት ፍቅረኛ ነው የምትመስሉት

  • @ahmsh2183
    @ahmsh2183 7 лет назад +4

    መለከቶች በጣም ነው የምወዳችሁ በርቱ እጂግ በጣም አሪፍ ነው

  • @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
    @እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 7 лет назад +17

    ማፊ እና ፊሺ ደስ ሲሉ እናመሰግናለን

  • @aloor2902
    @aloor2902 7 лет назад +6

    ፍሺ እንዳንተ አይነት ፍቅረኛ ቢኖረኝ እንደት ደስ ባለኝ

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    መለከት እንኳን ደና መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን 2010 አደረሣችሁ

  • @ኢትዮጵያኢትዮጵያ-ሸ9ሠ

    የልጁ እናት(ነገረኛዋ ሴትዬ) የለበሱት የባህል ልብስ እንዴት ያምራል

  • @መካለያዉብሸት
    @መካለያዉብሸት 7 лет назад +13

    ይሄ ፊሊሞን የሚባል ሰዉዬ ጤናውን እጠራጠረዋለሁ

  • @ሰላምጎንደሬዋሰላምጎንደሬ

    እንኲን ደና መጣችህ #መለእከቶች #እናመሰግናለን

  • @yeshkidanye4507
    @yeshkidanye4507 7 лет назад +4

    ፊሽ እና ኤፊ ስወዳችሁ የኔ ማሮችችችችች

  • @asdfgasdfg7854
    @asdfgasdfg7854 7 лет назад +2

    እናመሰግናለን

  • @yesemgnlijehanamesganaw9378
    @yesemgnlijehanamesganaw9378 7 лет назад +2

    እንኳን ደና መጣችውልኝ

  • @huggugg1045
    @huggugg1045 7 лет назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-መ9ጀ

    አመሰግናለሁ በጣም በረቱቤት መለኮቶች

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 7 лет назад +2

    ዋውው ያምራል

  • @yetmwoorkdelsso1250
    @yetmwoorkdelsso1250 7 лет назад +4

    ስለሁሉም ነገር የእስራኤል አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በመቀጠል እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አመቱ የሰላም የፍቅር የደስታ የታመመ የሚድንበት የታሰረ የሚፈታበት የተሰደደ ወደ ሀገር የሚገባበት ዘመን ይሁንልን አሜን በድጋሚ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች

    • @rahwashikor8357
      @rahwashikor8357 7 лет назад

      yetmwoork delsso Amen Amen Amen yena ehtie

  • @saraqwe8585
    @saraqwe8585 7 лет назад +1

    በርቱ ቆንጆ ነው

  • @lilajamal1978
    @lilajamal1978 7 лет назад +8

    እደ ፊሽ አይነት ፍቅረኛ አላህ ቢስጠኝ ምን አለ

  • @nuraabesinia1574
    @nuraabesinia1574 7 лет назад +3

    በርቱ ብርሽ ሥንቶቻችን ነን በተመቻቼ በተንጣለለ ኑሮ እየኖርን ቤተሠቦቻችንን ረሥተን ነው ያለነው

  • @nibertetsgeyae2324
    @nibertetsgeyae2324 7 лет назад +2

    ውይ የመሳፍንት እናተ አቃጠለችኝ እኮ

  • @yeshiweloyewu8530
    @yeshiweloyewu8530 7 лет назад +1

    እኳን ደህና መጣችሁ
    ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በስደትም ያላችሁ አገር ቤትም ያላችሁ ለ 2010 ያሰባችሁት ሀሉ የሚሳካበት ዘመን ይሁንላችሁ ይሁንልን

  • @ላይወደኝእወደዋለው
    @ላይወደኝእወደዋለው 7 лет назад +2

    እንኳን ደና መጣችሁ

  • @sitiiahmed8597
    @sitiiahmed8597 7 лет назад

    Wwwww betam betam turi new unkan beselam metachu wid meleket enamsiginalen lelam unkan beselam aderesen le Eid Arafa Hulachum Muslimoch 💖🌷☝

  • @semiraayezoshberchhulumyal7597
    @semiraayezoshberchhulumyal7597 7 лет назад +1

    Wow Arif new bertu Thanks

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች ስጠብቃችሁ ነበር እናመሰግናለን

  • @tgtk7942
    @tgtk7942 7 лет назад +3

    ይህን ድራማ ባለመከታተሌ ይቆጨኛል

    • @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም
      @ታሜየቁርጥሆነእኔኣላምንም 7 лет назад

      ትግስት ከናዝሬት። ለምን ይቆጭሻል ኣሁንም መተው ትችያልሽ

    • @tgtk7942
      @tgtk7942 7 лет назад

      እናቴ ውስጤነሽ ኑሪልኝ። እማየየየ የኔ ናፍቆት
      እሺ ተውኩት አሁን ክፍል ስንት ነው?

  • @weynshetmekoya2506
    @weynshetmekoya2506 7 лет назад +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ታድየ ከአንድ እስከ አስር ባሉት ገና ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ስሰጥ አራተኛ ሆኘ

  • @yeshenegeow7286
    @yeshenegeow7286 7 лет назад +2

    መለክት ድራማላይ አሮሜን አወዳታለሁ አሮምየ ገተያየን ብዙ አመት ሆነን

  • @telefishemales3139
    @telefishemales3139 7 лет назад +2

    አቤት የነፊሺ ፍቅር ሲያስቀና

  • @Murad-cb1pu
    @Murad-cb1pu 7 лет назад +1

    አሪፍ ነው

  • @helengaleni9506
    @helengaleni9506 7 лет назад +1

    እንካን ደህና መጣችሁ መለክቶች እር መጨርሻ ሏይ ስታናደደ በእመቤቴ የስዉ ባል ብሬክስ ያለች ከሚስቱ ጀሮ ላይ ትጮሃለች እንዴ ሆሆሆ

  • @ethiopia9725
    @ethiopia9725 7 лет назад

    Ke part 1 jemeriy badi samet wust ejeh derseku bravo fasika

  • @ሩታአስፋው
    @ሩታአስፋው 7 лет назад +43

    ፊልሞን ግን ፍቅር ሳይሆን ልክፍት ነው መሰለኝ የያዘህ

  • @haleluyatube19
    @haleluyatube19 7 лет назад +1

    Hahahaha ጆሮዋ ላይ ብሬክስ ትከሰክስባታለች ወይ ጉድ

  • @ሀዩወለየዋየዶአብይአህመዲ

    ውይይይ መለከቶች ስወዳችሁ

  • @mahletmoges7457
    @mahletmoges7457 7 лет назад +1

    ሰላም ለናተ ይሁን ነጣም ደስ ይላል አረ ተው ፊሊ በልክ ሁን

  • @toyibiyebaherdarlejiemayee2096
    @toyibiyebaherdarlejiemayee2096 7 лет назад +1

    እነኚህ መለከቶች የኢትዬጲያን ህዝብ ማሳተፋቸው አልቀረም

  • @حسينالعبار-ل6ض
    @حسينالعبار-ل6ض 7 лет назад +7

    እስኪ እዚ ድራማ ውስጥ እንደኔ ፎንቃ የጠለፈው 1ሰው ካለ ላይክ ይግጨኝ D

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ

    እንኳንደህናመጣችሁማሮች

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 7 лет назад +1

    መሊወች እንኳን በሠላም መጣቺሁ

  • @maronmaron3859
    @maronmaron3859 7 лет назад +1

    አሪፍ ነው በጣም ነው የምወዳቹ

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 7 лет назад +1

    እናመሰግናቸዋለን በጣም

  • @toyibiyebaherdarlejiemayee2096
    @toyibiyebaherdarlejiemayee2096 7 лет назад +3

    ብርሽ ያባቱ ልጅ ከከከከከ

  • @ድግልእነቴድግልእናቴ

    እናመሠግናለንማሮች

  • @mulukaemian3963
    @mulukaemian3963 7 лет назад +4

    አ አ ወ ወ መለከቶች እንኳን ደህነ መጠችሁ እንኳን 1438 ለኢድ አልአድሀ አረፈ በአል በሠለም አደረሠቹ

  • @seadim.d4443
    @seadim.d4443 7 лет назад +2

    መሳፍቴ ስወድክ አቦ ይመችክ

  • @onelove809
    @onelove809 7 лет назад

    Brex antena ye alemyo family betm des dlrmlign nw ymyew tnx bertu

  • @ላይወደኝእወደዋለው
    @ላይወደኝእወደዋለው 7 лет назад +1

    እስኪ ሰዓቱን እከል አደርጉበት በጣም አሳጠራችሁት ኡፍፍ

  • @ጥሩየብድሬ
    @ጥሩየብድሬ 7 лет назад +1

    ውይ ሄዋን እንኳን ሉላዳይን እኔን አቃጠለችኝ ጭራሽ አገናኝይ ትላላች

  • @ManafsKban
    @ManafsKban 7 лет назад +10

    ፍቅር ማለት ልክ እንደ ፊሽ ና ፍቅረኛው f ነው አድናቂያችሁ ነኝ f&f ውድድ ነው የማደርጋችሁ !!!!!

  • @balayneshalebe3426
    @balayneshalebe3426 7 лет назад +3

    መለከት ሥወዳችሁ

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 2 года назад +1

    ይሔሠውየግን የመንፈስ ችግርአለበትልበል ግደታ ከሠውሚስትምን አለው ወይጉድ

  • @brhan826
    @brhan826 7 лет назад +6

    በህውቴ ለመጀመርያ ግዜ ነው የዩቲብ የዘበኞች ሳይገቡ የገባሁት በስማም ብቻውን የበላ ብቻውን የሞታል ነውና ኮሜታተሮች ስትገቡ እመለሳለሁ መልክቶች እንኳን ደና መጣችሁ

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 7 лет назад +1

    hewan gin mn aynet fetata nat luladay ye filmon fikr gif honobsh haha trit adrgiw mesafnt 👍enameseginalen

  • @halema4135
    @halema4135 7 лет назад

    ዋው

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 7 лет назад +1

    አይ ጉድ ሴት ሥንባል ብሬክሥ 😂😂😂

  • @es-iq3hn
    @es-iq3hn 7 лет назад +1

    wey filimon lekefet new ende yeyazew hoy aziza betam new yemewedesh

  • @niyamaawol7035
    @niyamaawol7035 2 года назад

    ❤💖❤💖❤❤ዋዋዋውው

  • @ሰላሜነሽድንግል-ጰ7ሠ

    ወዋ ደስ ሴል

  • @habimar7961
    @habimar7961 7 лет назад

    Tnx

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 лет назад +1

    ፊሊሞን በሶህን ጠጣ ብቻ ተቀማጥ ይህ እዳይሄድ ክክክክክክ

  • @ethiopiyawinetkezerbelayne5727
    @ethiopiyawinetkezerbelayne5727 7 лет назад

    Enamesegnalen

  • @faimaibrahim1607
    @faimaibrahim1607 7 лет назад

    ጥሩነው.በርቱ

  • @tigsetasefa366
    @tigsetasefa366 7 лет назад +1

    wowwwwwww yameral

  • @diamondmedia5297
    @diamondmedia5297 7 лет назад

    Well meleketoche nafkachehug neber😘

  • @ፍቅርስደትአይኑይጥፋ

    thanks

  • @ቲጂየተስፋየልጂ
    @ቲጂየተስፋየልጂ 7 лет назад +2

    ከከከከ ሂዋን ብሬክስ በርበሬ ማጠን ነበር።

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 лет назад

    Wawa wawa amen 3x sis

  • @chaltuchaltu4625
    @chaltuchaltu4625 7 лет назад

    well come.

  • @samitv6159
    @samitv6159 7 лет назад

    Is it summer or winter in Ethiopia

  • @saraetho1249
    @saraetho1249 7 лет назад +1

    Arfe New enamesgnalne betam

  • @አፀደጎንደሬዋ
    @አፀደጎንደሬዋ 7 лет назад +1

    enamsgenalene yesamnte swe yebelene

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 7 лет назад

    Betam enamesegenalen tecetatayeun laculen

  • @hanankassahun4367
    @hanankassahun4367 7 лет назад +1

    ጎበዝ መሳፍንት ይችን አሮጊት አቃጥላት እማ

  • @merihagos6554
    @merihagos6554 7 лет назад

    Wellcome

  • @ሀዩነኝተወከልቱአለሏህ

    እር ኮሜንት ምን ጊዜ አያችሁት ይገርማል

  • @Inetmsfin
    @Inetmsfin 6 лет назад

    Wawi wawi amen3x sis

  • @ኢማንያአላህባሪያ-ሰ1ረ

    ብርሽ ሥወደው

  • @zedosema866
    @zedosema866 7 лет назад

    Enkan dahena matachu abet sewdachu ♥♥♥

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ7ወ

    Well mirtoch💟💖💔💖💟👌👌👌

  • @zuzuh1766
    @zuzuh1766 7 лет назад +1

    ይች ልጂ ግን ከብርሀኑ ምን ድን ነው የምትፈልግ ከዛም ብሶ ከሉላዳይ ጋር እልህ ተጋብታለይ ደግሞ ያው ፍሽ እና ኤፊ እንደምውዳችሁ ታውቃላችሁ እናተን እያየሁ ፍቅረኛየን እንደዚህ ካልሆንክ እያልኩ በገዛጂ ፍቅሬን ላጣ ነው ውይ ጉድ

  • @helanhelan4055
    @helanhelan4055 7 лет назад

    ምራጥ ሰአትእ

  • @elsa4726
    @elsa4726 7 лет назад

    እኳን ደና መጣችሁ መለከቶች

  • @ሳምሪወሎየዋ
    @ሳምሪወሎየዋ 7 лет назад +1

    ፎንቃዎቼ የነ ታሜ ቤተሠብ አዉይ😘😘

  • @kasechtsega476
    @kasechtsega476 7 лет назад

    enamesgenaln!!

  • @seadakonjo2460
    @seadakonjo2460 7 лет назад

    ኧረ እንደት ነው ዛሬሥ ብዙ ኮሜንት የለም

  • @mahletytbarek9264
    @mahletytbarek9264 7 лет назад +1

    well❤😘😘

  • @honeylove6285
    @honeylove6285 7 лет назад +5

    አልፎ አልፎ የድምፅ ጉድለት አለበት ወይስ ስልኬ ነው? የዛሬው ፓርት

  • @sawa8227
    @sawa8227 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እኔየማረያምልጅነኝ
    @እኔየማረያምልጅነኝ 7 лет назад +2

    የነፌሽ ገፀ ባሀሪ ብቻ ነው ደሰ ሚለኝ እና ብርሽ ሲሰክር

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 года назад

    ፊሊ ግን ሼም ነው ሉላዬን ተዋት

  • @አተ.ታውቃለህ.አምላኬአተ

    ክክክክክክክክክ
    አይ.ፍሊሞን.ለሆድ.እመም.በሶ.በል.ጠጣና.ቅዘን

  • @marryhassan5559
    @marryhassan5559 7 лет назад

    yenee marocha sewedachuuuu wedddd

  • @hulumyalfal7692
    @hulumyalfal7692 7 лет назад

    Waaw fish and Efi fiqrachu

  • @tig4420
    @tig4420 7 лет назад

    Fishe yene panadole😘😘😘😘😘😘😘

    • @ابومحمد-ي2ذ3ز
      @ابومحمد-ي2ذ3ز 7 лет назад

      እማ ሩጫዬ ላንቺው ነው አንድ ቀን አኮራሻለው ለእሞሩጫዩዩላንቲው

  • @afyamokhtar8351
    @afyamokhtar8351 7 лет назад

    welcome

  • @serraalmaazmi7133
    @serraalmaazmi7133 7 лет назад

    waw welcome