Meleket Drama መለከት - Episode 83

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 249

  • @reess4006
    @reess4006 7 лет назад +78

    የሠርካለም ባል በጣም ደሥ የሚል ልጅ ነዉ በትዳር ላይ እናቴ ምናምን የለም

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-ጠ1ፀ

    ውይ የብሬክስ አባት ሲደሰቱ በጣም ደስ አለኝ እኔንም አባቶቻችን ሁሌም ይደሰቱልን። ብሬክስና ሉላዳይ ጭቅጭቃችሁ ያሥቃል ክክክክክ መልካም በአል የአገሬ ልጆች

  • @ሳምሪወሎየዋ
    @ሳምሪወሎየዋ 7 лет назад +12

    ለሠዉ መርዳት ሠዉ መሆናችን በቂ ነዉ ምን ዋጋ አለዉ ፊልም ነዉ፡፡አዚዛና አሌክሥ ንትርካቺሁ ዉሥጤ ነዉ፡፡አዚዛየ የኔ ቅናታም ከጆሮሺ ላይ ብሬክስ የሚል ጡሩባ ሥሠሚ ደም ግፊትሺ ጨመረ፡፡😂😂😂

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 7 лет назад +34

    ከዚህ ድራማ ከብርሃኑና ሉላዳይ አይነት ትዳር ፈጣሪ ይጠብቀን ሁል ጊዜ ጭቅጭቅ

  • @mihretabebe2919
    @mihretabebe2919 7 лет назад +12

    እንኳን አደረሳችሁ የ2009 የመጨረሻ እሁድ ነው አዲሱ አመት የሰላም የጤና የደስታ የፍቅር የብልፅግና በስደትም ያለነው ለዓመቱ በሰላም ለገራችን እንድገባ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን መልካም አዲስ አመት ይሁንልን አሜን፫

    • @user-zy4mz6zq5u
      @user-zy4mz6zq5u 7 лет назад

      mihret Abebe አሚን አሚን አሚን እህት

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ቸ2ተ

    እንኳን ደህና መጣችሁ መለከቶች እንኳን አደረሳችሁ 2010 የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ የተራበ የሚጠግብበት የታረዘ የሚብለስበት የታሰረ የሚፈታበት ምድሪቷ በበረከት የምትትረፈረፍበት ያድርግልን ውድ የአገሬ ልጆች በአገር ውስጥና ከአገር ውጪ የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት መልካም በዓል ይሁንላችሁ

  • @መብሪመብሪ
    @መብሪመብሪ 7 лет назад +54

    እንኳን አደረሳችሁ የyoutube ጎደኞቼ ዛሬ ሁሉም በአልን እያከበሩ ስለሆነ ማንም የለም 2010 የሰላምና የጤና ይሁንልን

  • @naniasefa2705
    @naniasefa2705 7 лет назад +36

    ልክ እንደ ብራኑ እኛም ለቤተሰቦቻችንን የምናስደስት ያድርገን ዘገየ ብለን እንኳን ተስፋ እንዳንቆርጥ ቤተሰብ ሁሌም ቤተሰብ ነው ማንም ጥሎን ይሄዳል ቤተሰብ ግን አይተወንም ስለዚ አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመቻቻል እንዲሁም የተቸገሩትን የምንረዳበት አመት ይሁንልን

    • @blenlove4501
      @blenlove4501 7 лет назад

      Nani Asefa tikkl ehitewa

    • @vdbbvv5515
      @vdbbvv5515 7 лет назад

      Nani Asefa አሜንን አሜን እኔምእኔም በጣም ተመኘዉ

    • @vdbbvv5515
      @vdbbvv5515 7 лет назад

      Nani Asefa አሜን እኔምእኔም በጣም ተመኘሁት

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    መለከቶች ሰላማችሁን ያብዛላችሁ የ ድንግል ልጅ ውድ የሃገሬ ልጆች ኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱ አመት ለሃገራችን ሰላም ለህዝባችን ደህንነት ያጣ የሚያገኝበት የታመመ የሚድንበት የተሰደድን ምንመለስበት ያርግልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @ላይወደኝእወደዋለው
    @ላይወደኝእወደዋለው 7 лет назад +2

    መለከቶች እንኳን ደናመጣችሁ
    በባዕድ ሀገር ያላች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለዘመን መለወጫ በዓል በሰላም አደረሳችሁ 2010 የሰላም የጤና እንዲሁም የብልፅግናና ያሰባችሁት ሁሉ የሚሳካበት ዘመን ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይባርክልን!

  • @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ

    ዊል መለከቶች ስውዳችሁ በብአሉ አሳባችሁ ሳትቀሩ ደስ ብሎኛል ውድ የኢትዮጵያ እንኳን ለ2010 አዲስ አመት እደረሳችሁ አደረሰን መልካም ብአል

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ

    እንኳንደህናመጣችሁመለከቶች.እንኳንለአዲሱአመትዋዜማበሰላምአደረሳችሁ

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 7 лет назад +19

    መለኮቶች እንኳን ሠላም መጣችሁ እድሁም ኦል ኢትዮጵያ እንኳን ለአድሡ አመት በሠላም አደረሣችሁ አደረሠን

  • @kentwalmengede-krstosatenb1116
    @kentwalmengede-krstosatenb1116 7 лет назад +12

    yes 1 negn like yasfelgegnal ... ye 2009 yemecheresa like new please atnfegugn

  • @hananhh3331
    @hananhh3331 7 лет назад +2

    ውድ ጎድኛች እንኳን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት በስላም በጤና ይጠብቀን

  • @rshan1233
    @rshan1233 7 лет назад +16

    All of Ethiopia people HAPPY NEW YEAR

    • @meker1605
      @meker1605 7 лет назад +2

      Rshan 123 happy new year to you too

    • @susususuna1188
      @susususuna1188 7 лет назад

      Rshan 123 should persons mmmmm all of us

  • @seadijemalseadijemal7421
    @seadijemalseadijemal7421 7 лет назад +17

    ውድ ኢስላም እና ክሮስትና እህት ወድሞቸ 2010 የሰላም የፍቅር የደስታ ሀገሩም ላይ ያለ ሆነ ሰዋገር ያለነው የአላህ አላህ የሰብነውን ያሳካልን ያረብ ሰደት መሮናል ዛሬስ የመረረኝ እኔ ብቻ ሳልሆን ሁላችንም ነን አይደል እግዳውስ አሚን በሉ ከልባችሁ የኔ የኮሜተር ተከታታዮች እመወዳችሁ😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @የፍቅርእናትማርያም-አ9ዸ

    መልካም አዲስ አመት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @yamihabesha841
    @yamihabesha841 7 лет назад +1

    መለከቶች እኳን ደህና መጣችሁ እናመሰግናል… ውድ ያገሬ ልጆች እኳ 2010 ዓ,ም በሰላም አደረሳችሁ የፍቅር የሰላም አመት ይሁንልን አቦ ሁሉም ነገር በኛ ይብቃ…

  • @teminitdegu1569
    @teminitdegu1569 7 лет назад +1

    Meleket enameseginaln enantem ye youtebe gadegnoch enkan aderesachu adisu amet 2010 ሙሉ ቁጥር ነውና. ዘረኝነነት የምጠፋበት እትዪጲያዊንትና ሃበሻዊነት የምደምቅበት ፣ጥላቻን ጠፍቶ ፍቅር የምሰፍንብት. ብኣልና ዘመን ይሁንልን ቀጣይ ኣመትም የስደት ኑሮ ኣልቆ በእምዮ እትዮ ወላጆቻችን ጋ የምንውል ያድርገን እትዮ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @bezuneshbezunesh7546
    @bezuneshbezunesh7546 7 лет назад +2

    እግዚያብሔር ሆይ ቤተሰቦቼን የምርዳ አድርገኝ ብራሃኑ ለአባቱ ያደርገው እዴት ደስ ይላል

  • @ሀኒቆንጆ-ጀ3ጐ
    @ሀኒቆንጆ-ጀ3ጐ 7 лет назад +1

    እንኳን አደረሳቹ ያገሬ ልጆች መልካም አዲስ አመት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 7 лет назад

    እናመሰግናለን መለከቶ እግዚአብሔር ፍቅር ነው አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቆንጂዬ ተባረኪልኝ

  • @mahletmoges7457
    @mahletmoges7457 7 лет назад +1

    ውይ መጨረሻው ሲያሳዝን ውይ ብርሽ እዳ ገባህ እንደው እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እደራህን ጨቅጫቃ እና ቀናተኛ እንዳታደርገኝ

  • @mulugebereziher4486
    @mulugebereziher4486 7 лет назад +29

    ምነው አባቴ ከርታታዋ ልጅህ እንዲህ ባስደስትህ

    • @ሀለዉያፍቅርየደሴልጂ
      @ሀለዉያፍቅርየደሴልጂ 7 лет назад +3

      ሙሉ ገብረእግዜብሔር አይዞሽ እህቴ አንደቀን ታስደተቻዋለች

    • @mulugebereziher4486
      @mulugebereziher4486 7 лет назад

      ሀለዉያ ፍቅር የደሴ ልጂ
      እሺ የኔ ማር

    • @zinasheski6155
      @zinasheski6155 7 лет назад

      enem temegnehu le abate uufff

    • @mulugebereziher4486
      @mulugebereziher4486 7 лет назад +7

      Netabe EYESUS honku
      የግድ ቤትና መኪና መግዛት አይጠበቅብንም ብቻ ከስደት ገብተን ባለን አቅም ለወሎጃችን ምናስደስትበት ጊዜ ይስጠን ፈጣሪያችን

    • @richoeshetu3060
      @richoeshetu3060 7 лет назад +1

      +ሙሉ ገብረእግዜብሔር amen

  • @Zero-os7xv
    @Zero-os7xv 7 лет назад

    እንኳን ደና ንጣችህ መለክቶች እንኳን ለ 2010 ብስላም አድርሳችህ. አዲሱ ዘመን የስላም የፍቅር የጤና የመትሳስብ ያርግልን

  • @elsa4726
    @elsa4726 7 лет назад

    እኳን ደና መጣችሁ መለከቶች እኳን አደረሳችሁ ለመላው ለኢትዮጵያውያን በሙሉ አዲሱ አመት የሰላም የጤና የፍቅር የመተሳሰብ የምንስማማበት የገራችንን ሰላም የሚወርድበት ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @ሀኒየወሎልጅ
    @ሀኒየወሎልጅ 7 лет назад +1

    እንካን ደህና መጣችሁ መልካም ባል ውድ የሀገሬ ልጅች በውጭ አገርሆነ በገር ውስጥ የምትኖሩ እንካን 2100-ዐ.ም በሰላም አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር የጤና የመተሳሰን ዘመን ይሁንልኝ

  • @hayatloveenders3360
    @hayatloveenders3360 7 лет назад +7

    2ተኛ ናኝ እንካን ደህና መጣችሁ .መለከቶች ግን lilke አልፈልግም.ክክክክክ

    • @እማተስፍየነሽ
      @እማተስፍየነሽ 7 лет назад +1

      HAYAT LoveENDERS እኔም አልፈልግም እያንዳድሽ ቀስእያልሽ ሰውእዳገጭ

    • @hayatloveenders3360
      @hayatloveenders3360 7 лет назад +2

      Kokobe Ahmad .እር እኔ እገጭሽለሁኝ አልከፍልበትም

  • @ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ

    እንኳን ደና መጣቹ መለከቶች በመቀጠል በመላው አለም ላይ የምትገኙ እህት ወድሞቼ ለ2010 በሠላም አደረሣቹ አዲሱ አመት የሠላም የፍቅር የጤና የብልፅግና የመተሣሠብ የአድነት ያድርግልን አሜን፫

  • @asi4831
    @asi4831 7 лет назад +2

    እንካን አደረሳችሁ የሀገሬ ህዝብ በሙሉ

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    መለከት እንኳን ደና መጣችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለአዲሡ አመት አደረሣችሁ የሠላምና የፍቅር ያድርግልን

  • @እማምላክአድኝኝስድተኛልጅ

    እንኮን ሰላም መጣቹህ ውዶች እፍፍፍ ብሪሽ ካባቱ ጋር ድስ ሲሉ አምላኬ እኔም ለቤተሰቦቸን እንድህ ድስ የሚያሰኝ ነገር ሳልሰራ ከኔም ከነሱም ክፉ ነገር እንዳታመጣ እውነት ድራማ አልመሰለኝም ያባትዩው ድስታ

  • @danielnguse756
    @danielnguse756 7 лет назад +5

    ዎ ጎይታ ከም ብዝሂ ምሕረትካ እንበር ከም ሓጥያትና ኣዩኩን፡ ሩሑስ ባዕል ሃንሰ መስቀለ ይግበረልና ደቂ ተዋህዶ ኣሕዋተይ

  • @alfiaamasalallhyabrklkkama3123
    @alfiaamasalallhyabrklkkama3123 7 лет назад +14

    በቴሌቭዥን ከማየት እዝ ይቀለል
    መስተወቅየቻው የደክማል

  • @reess4006
    @reess4006 7 лет назад

    ዋዉ አሊሥክሥ ለአባትህ እደዝህ ክብር በጣም ነዉ ደሥ የሚለዉ

  • @meseretbekele5183
    @meseretbekele5183 7 лет назад +5

    Enkuan beselam metachu yene mrtochi enkuan aderesachu melkam Adis amet yhunlachu bagerm besdetm yalachu yagere ljochi

  • @ማርያምእናቴተዋህዶእምነቴ

    ሠላው የሀገሬ ልጆች በውጭም በሀገርም ያላችሁ በሙሉ እንኳን ለ 2010 አ/ም በሰላም አደረሣችሁ ♥♥♥ መለከቶች እናመሠግናለን

  • @helusweet3112
    @helusweet3112 7 лет назад +1

    እንኳን አደረሳችሁ ውድ የyoutube ጓደኞቹ በሙሉ 2010 ሰላም የጤና የፍቅር ይሁንልን 😘 😍 💘 💖

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 7 лет назад +9

    ውይ አርቲስቶች ቂጣቼውን ጭራሽ ማሳየት
    በግእኳን ላቷን ሲይዟት ትሮጣለች ነውር መሆኑን ስለምታውቅ

  • @tdenektbebu5082
    @tdenektbebu5082 7 лет назад

    Betam enamesegenalen asitmari new set ayenet sew Ale aretisetoch betam new yemadekachu yetsetachun betcecel new yetwenachu Egeziabehr yebarcachu edemen tena yesetachu beteref enamesegenalen

  • @kukuyekukusha8732
    @kukuyekukusha8732 7 лет назад +1

    well come melktoch እንኳን ለ 2010 ዓ.ም በሰላም አደረሳቹ የሐገሬ ልጆች እኔ ምለው ዳና ድራማ የት ጠፋ

  • @mazaaeschale4102
    @mazaaeschale4102 7 лет назад

    እንኳን አደረሳችው አዲስ አመት የሰላም የደስታ የፍቅር የስኬት ዘመን ይሁንላችው

  • @ጥሩየብድሬ
    @ጥሩየብድሬ 7 лет назад +4

    ውይ ዛሬስ አስለቀሳቹህኝ።ብርሽ አባትህን ስታስደስት አለቀስኩ አምላኬ ሆይ እኔንም ቤተሰቦቸን አቋጣሪ አደርገኝ የእኔ ደስታ እነሱ ናቸው።
    ለመላው ኢትዬጵያውያን በሙሉ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን።ስደት ሚያበቃበት አገራችን በዘር በሀይማኖት ሳንከፋፋል አንድ ምንሆንበት ዘመን አድርግልን።

  • @helenhelen2302
    @helenhelen2302 7 лет назад +2

    ምነው ጭር አለ ኮመንቶች ሥትጠፉ ደሥ አይለኝም ለማንኛውም እንኳን አደረሣችሁ ? ለመላው ኢቶጲያ መልካም አዲሥ አመት ይሁንላችሁ

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 7 лет назад +3

    happy Ethiopia new yera guys

  • @elsabetlemagorume4075
    @elsabetlemagorume4075 7 лет назад

    Wee betam aszagn new yhe sewye mechereshaw yhe hone luladay Degimo mindinew endezhi mehon ebakish teregagi lemangnawm enamesginalen. Meeketoch

  • @reess4006
    @reess4006 7 лет назад

    እናመሠግናለን መለከት

  • @እመንእጂአትፍራ-ጘ1ረ
    @እመንእጂአትፍራ-ጘ1ረ 7 лет назад +11

    እኔ ምለው ጏደኞች ዳና ድራማ ለምን በየሣምቱ አይታይም ወይሥ ለኔ ብቻ ነው ማይመጣልኝ

  • @sally-de7xt
    @sally-de7xt 7 лет назад

    እንካን አዳራሰችሁ መላክቶች አዱስ አመት የሰላም የፍቅር የብፂኑና ይሁንልችው

  • @ekruwolloyewa3032
    @ekruwolloyewa3032 7 лет назад +1

    አይይ ምነው አባቴ አንደየ እንኮን ሳላስደስትህ ላትመለስ ትተኸኝ ሄድክ😭😭

    • @ppplll6403
      @ppplll6403 7 лет назад

      አብሽሪ እህትልክእዳችውነኝ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት

    ወንደስን አምሮብሀል ኤዶም ሜካብ አታብዥ እጭ

  • @hayatahmed699
    @hayatahmed699 7 лет назад

    Chersew rasihn kifu abat samnt endalayh ergum sekaram brhanu le abatu yadrgew hahaha arif srprais nw edom mrt afkari alesh enameseginalen 👍

  • @noorhabchy650
    @noorhabchy650 7 лет назад

    እግዚአብሔር ፍቅር ነውው
    አሜን አሜን አሜን

  • @yesalmoysalemoashaber7717
    @yesalmoysalemoashaber7717 7 лет назад

    ekuwan lehulet she aser beselam betena aderesahuh💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @dalyfurno2964
    @dalyfurno2964 7 лет назад

    አሪፍ ነው

  • @asdfgasdfg7854
    @asdfgasdfg7854 7 лет назад

    እናመሰግናለን መለከቶች

  • @nohemitebarkenana4185
    @nohemitebarkenana4185 7 лет назад

    Enamsgnaln betame tebarku

  • @ahmsh2183
    @ahmsh2183 7 лет назад

    Wow Betam des yemil new bertu

  • @sitiiahmed8597
    @sitiiahmed8597 7 лет назад

    betam betam turu new enamsiginalen hulachum unkan le addis amet aderasachut 2010 wid hagere 💖👫👬👭 Ilove You All Ethiopian 💚🙋😿

  • @selamt200
    @selamt200 7 лет назад

    መለከት ውስጤ ነው

  • @amirkasse6911
    @amirkasse6911 7 лет назад +1

    I like today's episode

  • @mazayemazaye8803
    @mazayemazaye8803 7 лет назад

    Meleket dram betam yemiwedew new dess yilal ketulubet

  • @መስረትእግዛብሄርፍቅርነው

    እናመስግናለን መለከቶች

  • @erihanaerihana23
    @erihanaerihana23 7 лет назад

    Betam arif new

  • @ሳራኢትዮጵያዊት
    @ሳራኢትዮጵያዊት 7 лет назад

    ሰላም ለናተ ውዲ ኢትዮጵያኖች እኳን 2010 ዓ.ም በሰላም አደረሳችሁ አምላክ የከርሞ ሰው ይበላችሁ

  • @ሩታአስፋው
    @ሩታአስፋው 7 лет назад +2

    ምናለ የኔ አባት በህይወት ኖሮ ዘላለም አለሜን ያረብ ገረድ ሆኜ በጦርኩህ እህህህ ነብስህን ይማርልኝ አባቴ ለፍተህ አሳድገከኝ እኔ ሳልጦርህ ሞትክብኝ

  • @samirahussen6844
    @samirahussen6844 7 лет назад +2

    እካን መጣችሁ ውድ መለከቶች

  • @yeseidendresseadilove9173
    @yeseidendresseadilove9173 7 лет назад

    le mulaw cirstina tektya melkm bale yuhnlach happy new year

  • @ሰላምጎንደሬዋሰላምጎንደሬ

    #መለከቶች እናመስግናለን #ምርጦች

  • @tesfaneshmilashu4450
    @tesfaneshmilashu4450 7 лет назад +1

    እራስን ማጥፋት ሰውን መግደል ለምንድነው የምታሳዩት ግን ለሰው መንገድ እንደመምራት መሆኑን አታውቁም እንዴ ሁሌ ፊልም ላይ ከማየው የሚያበሳጨኝ ሰው ሲናደድ መጠጣት እርስበርስ ሲጋጩ መገዳደል ብቻ እረ ምኑ።

  • @abaydagg6265
    @abaydagg6265 7 лет назад

    ኡንከን ደህነ መጠቹ

  • @nasrtube1058
    @nasrtube1058 7 лет назад

    woow thank u melketoche

  • @zinashfeleke9676
    @zinashfeleke9676 7 лет назад

    Enamsegnalen meliktoch

  • @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣቦይ ማኣርይ ስደት ሑሱም ኣይኑ ይጥፍዕ

  • @rahelyemama7607
    @rahelyemama7607 7 лет назад

    እንኳን አደረሳችው ተወዳጆች 🌻🌻🌻

  • @yedengelmariamlijhabtish2428
    @yedengelmariamlijhabtish2428 7 лет назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ!!!!ያገሬ ልጆች እንኳን ለ 2010 በሰላም አደረሳችሁ መጭውን ዘመን የሰላም ያርግልን....

  • @ebrahem11isam92
    @ebrahem11isam92 7 лет назад

    መለከቶች መልካምአድሥአመት

  • @azAaaaaa-wc1yi
    @azAaaaaa-wc1yi 7 лет назад

    አባትናልጅበጣም.ደስትላላችሁ

  • @habimar7961
    @habimar7961 7 лет назад

    We'll thank u

  • @tig4420
    @tig4420 7 лет назад

    Wooow arif new bertu

  • @elhamkbret7198
    @elhamkbret7198 7 лет назад +22

    እያንዳንድሽ ሰልፍሽን ያዥ ተቀድማችኋል

    • @Hanan-yg2yd
      @Hanan-yg2yd 7 лет назад +1

      Elham Kbret kkkkkk eshi

    • @elhamkbret7198
      @elhamkbret7198 7 лет назад +1

      Hanan 99 😜

    • @tizitatizita4651
      @tizitatizita4651 7 лет назад +1

      Elham Kbret kkkkkkkk ማር እና እሪከርዱን ሰበርሽዉ ማለት ነው

    • @elhamkbret7198
      @elhamkbret7198 7 лет назад +2

      Tizita Tizita ቀላል በአድሱ አመት ሪከርድ መስበር ነበር እቅደ ይሄው ተሳካልኝ

  • @ፍቕሪዩመንገደይ-ፀ9ቨ

    እንካን 2010 በሰላም ኣደርሳችሁ ውድ ያገሬ ልጆች

  • @lucyasfaw7835
    @lucyasfaw7835 7 лет назад

    mndn nw ye branu abat mejemeriya segenagnu sekro alneber ende?

  • @lubabalubaba4361
    @lubabalubaba4361 7 лет назад

    ኤደን ሜካፕ፡ አታብዥ፡ ያለሜካፕ
    ታምሬ አለሽ እናመሰግናለን

  • @hananhh3331
    @hananhh3331 7 лет назад

    እፍፍፍፍ እኔምለው መቼ ነው አንደኛ የሚሆነው

  • @aliajami9108
    @aliajami9108 7 лет назад +4

    ተመስገን 25 ተኛ ነኝ ስጠብቅ ውሌ እደዘበኛ እቅልፍ ሼለብ አርገኝ

  • @gM-pj2ip
    @gM-pj2ip 7 лет назад +2

    ere Ychi Edom Mn Meselechi?

  • @asemamewuademasu7401
    @asemamewuademasu7401 7 лет назад

    እናመሰግናቸዋለን

  • @gM-pj2ip
    @gM-pj2ip 7 лет назад +3

    please borma Lay Yalewun Skay Bekachihu Endilachewu Allahv Dua Adrgu Please

    • @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ
      @ለእናቴየደስታዋምንጭአርገ 7 лет назад +1

      g M እግዚአብሔር ይድረስላቸው በጣም በጣም ነው ያዘንኩት ፈጣሪ አለሁ ይበላቸው እኛንም ከደዚህ አይነት ምአት ይሰውረን አሜን

    • @gM-pj2ip
      @gM-pj2ip 7 лет назад +1

      Mahlet Yitbarek betam Yasaznalu Hudi SEwu Hono Endezih Mechekaken Offffffff

    • @remlitube1684
      @remlitube1684 7 лет назад

      Allah yedereselachew betam yasazenalu

  • @mersymasrisha4438
    @mersymasrisha4438 7 лет назад

    እግዚእብሔር።ፍቅርነው
    ማስርሻ

  • @es-iq3hn
    @es-iq3hn 7 лет назад

    arif new enamesegenaln

  • @nibertetsgeyae2324
    @nibertetsgeyae2324 7 лет назад +5

    ዛሬ ደስ ብሎኛል ላይክ ግጩኝ ማለት እሁድ መሆኑን አለውኩም ነበር

  • @yenefetashow7322
    @yenefetashow7322 6 лет назад

    Wyyy breks des slegn betam abatun mekasu

  • @saraabo1516
    @saraabo1516 7 лет назад +1

    እኔም ለአባቴ እንደዝህ አድርጋ ደስታውን ማየት ነው የምመኝው

  • @meker1605
    @meker1605 7 лет назад

    16:37 Omg that is so romantic 😍😍

  • @femer1430
    @femer1430 7 лет назад +4

    እንኳን ደና መጠቹ መለከቶች ለሞላው ኢቲዮጺያ ህዝብ በስደትም ይሁን ሀገር ላላቹ እንኳን ለ አዲሱ አመት መሰላም አደረስን 2010

  • @ቡሩክገብረየስ
    @ቡሩክገብረየስ 7 лет назад +1

    "የግራ እጆችሽን ልትሰጪኝ ፍቃደኛ ነሽ?" ሲል ምን ማለቱ ነው ? ስንት የግራ እጅ ነው ያላት እንዴ?

  • @እሙየፈንታሁን
    @እሙየፈንታሁን 6 лет назад

    አሌክስ በፍቅርህ ልምት ነው የኔ ምርጥ

  • @medenakonegu9040
    @medenakonegu9040 7 лет назад

    ጤና ይስጥልኝ