Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

Mogachoch EBS Latest Series Drama - S06E137 - Part 137

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 ноя 2017
  • The Latest Episode of Mogachoch Drama, Season Six Episode 137 Enjoy !!!!!!!
    የሞጋቾች መሳጭ ተከታታይ የEBS ድራማ, ምዕራፍ ስድስት ክፍል 137 እነሆ!!!!!!!!

Комментарии • 720

  • @user-uc3ef1vx1x
    @user-uc3ef1vx1x 6 лет назад +260

    ዛሬ ግን በማረያም ስም አገሬ ናፈቀኝ እንባ ተናነቀኝ እናቴም ናፈቀቺኝ 😭😭😭😭አገረ ቤት ያላቺሁ ለኛ ስደተኞቺ ፀሊዩልን :እግዚአብነገሔር ለአገራቺን ያበቃን ዘንድ👏👏👏👏

    • @mariyamhadhaakoojijjiirise2920
      @mariyamhadhaakoojijjiirise2920 6 лет назад +2

      እኔን የሚየገባ ፮፪በ፬በ
      Amen ayezoshe hode Egizabher la hagerachin yabeqan amen enem sedat meronyal enaat enaat zelalam tinur amen 😚😚

    • @sheemamenneeza7994
      @sheemamenneeza7994 6 лет назад +2

      እኔን የሚየገባ ፮፪በ፬በ ayezosh achii becha aydelshem hulum sedetgna new

    • @tigestlata1836
      @tigestlata1836 6 лет назад

      እኔን የሚየገባ ፮፪በ፬በ Ayizoshe ehta engam yawu sawu hagrene nan Ayizoshe EGIZABAHERE kane Alwo

    • @buzuyemariyamilij2498
      @buzuyemariyamilij2498 6 лет назад

      እኔን የሚየገባ ፮፪በ፬በ Ayizosh igizahaber yixebiqen yisakal andi qeni yisakal

    • @kidisitabera967
      @kidisitabera967 6 лет назад +1

      እኔን የሚየገባ ፮፪በ፬በ አይዞሺ እመቤቴ ትርዳሺ

  • @user-wj7wi7rx3x
    @user-wj7wi7rx3x 6 лет назад +260

    ወይ ጉድ እኒህን ወንዶች ኩላሊታቸውን ለመስጠት ቸኮሉ ልብ መስጠት ሳይችሉ

    • @12nakedtruth
      @12nakedtruth 6 лет назад +1

      ዱዲ ፋንታው 🤣🤣🤣🤣😅😆

    • @user-go3eb2dm8h
      @user-go3eb2dm8h 6 лет назад +2

      በትክክል ማሬ. እኮ ንገርልኝ እማ

    • @yoj2773
      @yoj2773 6 лет назад +2

      ዱዲ ፋንታው kkkkkkkk
      Kkkkkkkkkkkkk 100 like

    • @ebromameshewa1717
      @ebromameshewa1717 6 лет назад +1

      ዱዲ ፋንታው kkkkkkkkkk

    • @rahwitlove5386
      @rahwitlove5386 6 лет назад

      ዱዲ ፋንታው tikikil yene wdu

  • @tiii7981
    @tiii7981 6 лет назад +7

    እንደ ተዘራ ያለ ትግስተኛ ወንዶችን
    እግዚአብሔር ያብዛልን

  • @user-rv1kb2ul7g
    @user-rv1kb2ul7g 6 лет назад +7

    ተዘራ በጣም መልካም ሰው ነህ

  • @arsemabele4322
    @arsemabele4322 6 лет назад +42

    በሊቢያ ምድር ለሚሠቃዩ ወንድሞቻችን መድሀኒያለም ይድረስላቸው😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓

  • @user-vd5je4ji7q
    @user-vd5je4ji7q 6 лет назад +12

    ቴዲ በጣም አሳዘነኝ እንደ ቴዲ አፍቃሪ ይስጣቹ ሴቶች አሜን በሉ😉😉😉

    • @tagaydojamo7326
      @tagaydojamo7326 6 лет назад

      የነገን ማን ያውቃል
      አሜንንንንንንንን

  • @zebibamohammed1131
    @zebibamohammed1131 6 лет назад +54

    ኮሜንቶች እደት ናችሁ እሁድ ዘመን ይጀምራል እንገናኛለን

    • @user-wr9lh2hx7j
      @user-wr9lh2hx7j 6 лет назад

      Zebiba Mohammed እሽ ቆንጆው

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      አስመረት ጥሌይ please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @tsigemekuria7928
      @tsigemekuria7928 6 лет назад

      Zebiba Mohammed esika mayaw aleminem

    • @user-ed5ts9gp9r
      @user-ed5ts9gp9r 6 лет назад

      Zebiba Mohammed እሽማሬ

  • @hanandame4662
    @hanandame4662 6 лет назад +14

    ትደር ዉበት ነው ማቅድዬ ዉብ ሆነሻል
    የ ማቅድዬ ዋዳጆች የት አላችሁ 👍👍

  • @zdtube2303
    @zdtube2303 6 лет назад +138

    ፐ ወንዶች ሁሉ ልክ እንደ ተዘራ ታጋሽ እና ፀባየተኛ በሆኑ

  • @chucheyeabulijnegn6985
    @chucheyeabulijnegn6985 6 лет назад +3

    ኮኪዬ ማር ስወድሽ እኮ ሁል ጊዜም ለሰዎች ጥሩ ነገር ተስቢያለሽ በጣም አሪፍ ነው ለሰው ልጅ ጥሩ የሚስብ የሰው ፍቅርም የፈጣሪም ፍቅር ይበዛለታል ሰላምሽ ያብዛልሽ የኔ ውድ

  • @user-oh8yy1mh1h
    @user-oh8yy1mh1h 6 лет назад +5

    ተዘራ በጣም ጥሩ ሰው ነው ትዕግስት ያለው ወንድ ዉስጤ ነው

  • @tigisttg3994
    @tigisttg3994 6 лет назад +2

    የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል ክፉ አይንካችሁ እህት ወንድሞቸ ከምንም በላይ ትግስዕቱን ያድላችሁ #ወይ ተዘራ ትግስዕትህ በስማም ይመችህ አቦ

  • @arsemabele4322
    @arsemabele4322 6 лет назад +8

    በደረቅ ለሊት ከፍቶኛል 😓😓😓😓😓😓😓😓
    እስኪ like ግጩኝ😂😂😂😂😂

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 6 лет назад +1

    ክክክክክ አይ መልካም አሳቅሽኝ። ተዘራ በእውነት ትዕግስትህ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ልክ እንዳንተ አይነቶችን ታጋሽ ሰዎች ያብዛልን

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 6 лет назад +30

    ዋው አሄራን አምስተኛ ወጣሁ like ግጩኝ ደስ እንድለኝ በናታችሁ ስወዳችሁ እሙሙሙሙሙሙዋ ዌል ብያለሁ ሞጋቾችየ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      ZEHARA Ahmed please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

    • @zeharaahmed8857
      @zeharaahmed8857 6 лет назад

      Salem k
      Ok mise you

    • @zebibamohammed1131
      @zebibamohammed1131 6 лет назад

      ZEHARA Ahmed አብሽሪ ፍቅር

    • @zeharaahmed8857
      @zeharaahmed8857 6 лет назад

      Zebiba Mohammed
      አላህ ያበሽርሽ ዜድዪ ማር ነገር miss

    • @Mona-sz3lj
      @Mona-sz3lj 6 лет назад

      ZEHARA Ahmed ዋውውው

  • @user-jg3kp4er1f
    @user-jg3kp4er1f 6 лет назад +3

    ውይ እንቅልፌ መቶኝ ተኝቼ ያቃዘዥኛል ለካ ሞጋቾችን ሳላይ ነው የተኛውት በሉ ሰላም እደሩ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @user-mq3vf4fo7s
    @user-mq3vf4fo7s 6 лет назад +4

    ራኤልዬ ሁሌም እንዳስደመምሽኝ ነው የኔ ልዮ ሆነሽ እንጂ መስለሽ የማትተውኚ ምርጥ አርቲስት ችሎታሽን ሳላደንቅ አላልፍም እወድሻለሁ

  • @bakkour6675
    @bakkour6675 6 лет назад +32

    ዘሬ የደአሞዜ ቀን ነው ለይክ ግይጩኘ

  • @user-jq2jk6xr3d
    @user-jq2jk6xr3d 6 лет назад +10

    አተ አልጫ እርምጥምጥ እሪሚጦ ክክክክ ወይኔ ስወዳችሁ

  • @sarahabebe1433
    @sarahabebe1433 6 лет назад +6

    ትርዕሲት በጣም እራስ ወዳድ ናት

  • @solomonassefa3521
    @solomonassefa3521 6 лет назад +1

    ሞጋቾች ተከታታይ ድራማ በጣም ነው የምወደው ተዋንያንቹ በተለይ ሁለቱ እናቶች እና መልካም ና አሸብር የበለጠ ከመጀመሪያ ጀምሮ እስከ አሁን እንድከታተለው እድርጎኛል በዚህ ቀጥሉ!!!!

  • @user-vs6tj6kp7d
    @user-vs6tj6kp7d 6 лет назад +1

    ውይ ራሄልየ የእውነት ነው እንዴ የታመመቹ ግራ ገባን እኮ እና ራሄል መሞት የለባትም የሰው ይሁን የእንስሳ ኩላሊቱን ተቀብላ መቆም ኣለባት .ቴድየም ኣልቅሶ ኣስለቀሰኝ ኣሳዘነኝ እናም ተዘራ ጥሩ ሰው ነው .. መልካምየ መልካም እኮ ነሽ እንደስምሽ እና በሩ ያንካካቹ ኮኪ ከሆነች ኣለቀልሽ እናመሰግናለን ሞጋቶችየ..

  • @user-eq4dm6qs3p
    @user-eq4dm6qs3p 6 лет назад +2

    ውድየኢትጵዮያ ልጅች በያላችሁበት ስላማችሁይበዛ

  • @queensheba3792
    @queensheba3792 6 лет назад +6

    Rahel what a Talented Actoress you're! I hope one day you will be known Internationally 👍❤👌Hollywood style. BERCHI 🙏🙏

  • @salmali1997
    @salmali1997 6 лет назад +1

    ዛሬ ደሞ ደስ ይላል እደኮሜዲም ጨምር አርጉዋል የልጅቷ ወንድም ባለጌ። በጣም እንዴት። እንዲህ። ያስባል

  • @user-jx6ig6zb1d
    @user-jx6ig6zb1d 6 лет назад +51

    -ቴዲ ወርቅ በእሳት እንደሚፈተን ሁሉፍቅርም እንዲ ተፈትኖ ሲያልፍ የፍቅር ሀያልነት ያሳያል መስከርህ ባያስደስትም ፍለጋህን ወደድኩልህ
    -ራሄል በህይወት የምትኖሪ ይመስለኛል እሱም ኮኪ በምትለግስሽ ኩላሊት ያኔ ሙሉ ለሙሉ ጥላቻሽ ወደ ፍቅር የሚቀየር ይመስለኛል
    -ጆኒ ራስህን ለመሆን ሞክር ኮኪ ከማንም በላይ እንደምትወድህ ያስታውቅባታል አትቸኩል
    -ለታሪክ ቅመም የሆንሽ ልጅ ፈጣንነትሽ ደስ ይላል
    -ትርሲት ግን የምትገርሚ ነሽ ለህትነቱ እንቺ ነበር የምትቀርቢው
    -ኮኪ ወንዶቹን አፍጀሻቸው lol እረ ወስነሽ ገላግያቸው ሌላ ችግር ውስጥ እንዳይከቱሽ
    -ተዘራ እርጋታህ ትዕግስትህ ይገርማል
    - በተረፈ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ የሳምንት ሰው ይበለን

    • @user-te3mf5tg1f
      @user-te3mf5tg1f 6 лет назад +3

      ማኪ ማኪ ጎበዝ ትክክለኛ የድራማው አስተያየት ዋው👍👍👍👌👌👌

    • @mesimarfromgonderamehra9194
      @mesimarfromgonderamehra9194 6 лет назад +2

      ማኪ ማኪ like 👌tank you so much

    • @teyehonja5638
      @teyehonja5638 6 лет назад +1

      ማኪ ማኪ ምርጥ ኮመንት

    • @user-rm4qu2fp7i
      @user-rm4qu2fp7i 6 лет назад +1

      ማኪ ማኪ ይመችህኮመንት አሰጣጥ በጣም ይደላል

    • @selamtariku6309
      @selamtariku6309 6 лет назад +1

      ማኪ ማኪ waw.gobez👍👍👍👍👍👍

  • @burkana.ethopaburkana9101
    @burkana.ethopaburkana9101 6 лет назад +2

    ሞጋቾች እንኳን ደና፡መጠቹ
    ኡሩጎያና ገሸዉ። ስዎደቹ በረቱ

  • @user-wq9ie4yv1d
    @user-wq9ie4yv1d 6 лет назад +5

    ኤጭ ትርሢት በጣም እራሥ ወዳድ ነሽ ተዘራ ውሥጤ ነህ😘

  • @user-wr9lh2hx7j
    @user-wr9lh2hx7j 6 лет назад +3

    ወይ ራሔል የመቀበሪያ ሳጥን ዋጋ መጠየቅሽ በጣም ነው ያሳቀኝ ስውድሽ ደግሞ ጥሩ ትምህርት ስጭይ ነው

  • @user-vu6qn1qh2f
    @user-vu6qn1qh2f 6 лет назад +1

    የተዘራ ትግስት እጅግ በጣም ደስ ይላል ቴዲ ከልብ ትርሲትን ይዳታል አንድቀን በሰራው ስተት ብዙ ተጎዳ ትርሲት በጣም እራስ ወዳድ ነች ለእህቷ ያላት ፍቅር በአፍ ብቻ ነው

  • @bsnnsbsbsnnsnsnn8429
    @bsnnsbsbsnnsnsnn8429 6 лет назад

    እራሄልዬ የሳጥን ነገር አሳሰበሽ እዳትሞችብን የድራማው ድምቀት ነሽ ወይኔ ትርሲት ጭካኔሽ አያድርነው እርጎዬና ጋሼ ደስ ስትሉ አዴ ትሳደባላቹ እዴ ትዋደዳላቹ የድራማው ድምቀቶች ብያቹሀለው

  • @fitsumk9592
    @fitsumk9592 6 лет назад +5

    ጉድ ፈላ ወንዱ ሁሉ ኩላሊት ሰጭ ሆነ እሳ የበግ ነው እንዴ 😂

  • @adenmm3660
    @adenmm3660 6 лет назад

    ወይ ፈጣሬ በረዳቸው ዘመን ውስጤነው ምክንያቱም ስደት ምናይነት ጥቅምና ጉዳት ያስተምራሉ የማዕበልተኞች ድራማ እነኮኪ ዘመን ውስጤናቸው ሁለቶችን በማጣቴ አዘንሁ ሞጋቾች ፈጣሬ ያበርታችሁ ውስጤናችሁ

  • @user-eo8hm5im7k
    @user-eo8hm5im7k 6 лет назад +1

    ሀተሬ ልገባ ነው ላይክ ግጩኝ ሐዋላ ሢጨምር ተፍቲሽም ጨምሯል ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ

  • @LoveYourself-vc6cj
    @LoveYourself-vc6cj 6 лет назад +5

    እኔምለው ቆይ ይች ትርሲት ተብየዋ እንዴት ነው የምታስበው ለገዛ እህቷ መስዋዕት ያልከፈለች ይቺ ለማንም አትሆንም እራስ ወዳድ ናት ኮኬ ግን በእውነተኛ አለም ውስጥም ባህሪሽ እንደዚህ ከሆነ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ባታደርጊው እንኳን ማሰብሽ በራሱ በቂ ነው ያቺ ትርሲት ተብየዋ እንኳን ለአፏ ያህል እሽ አላለችም ብር ተከፍሎት ኩላሊቱን የሚሸጥ የለም ወይ አላለችም የሆንሽ በቃ ምን ልበልሽ ለማንኛውም የወንዶቹ ፉክክር ግን ይገርማል ሰው ፍቅርን ልብን ሰጥቶ ፍቅርና ልብን ይቀበላል እነኝህ ግን ኩላሊትን ሰጥተው ልብን ወይም ፍቅርን ለመቀበል ይሮጣሉ ከሁሉም የሚቀድመው ፍቅር ነው ከዛ ሁሉም ነገር በግዜው ይሆናል ብቻ ናፈቀኝ ነገር ማን ኩላሊቱን እንደሚሰጥ ነው ኮኬ ወይስ ባዘዘው ወይስ ጆን ፍርዱን ለሰጫዎቹ ትተናል እናመሰግናለን

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      Love Yourselfየሸንኮራ ዮሐንስ ልጅ ነኝ please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-ts4fe8ic7h
    @user-ts4fe8ic7h 6 лет назад +2

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    በነገራችን ላይ እማንኛውም ድራማ ላይ ላይክ ብየ አላውቅም ቦታ ለቅቅ ስላክብሮቴ Like tegbagalche

  • @user-zh2fi2wo4z
    @user-zh2fi2wo4z 6 лет назад +1

    እናመስግናለን መልካምና አሸብር ውስጤናቸው

  • @user-zy9jb2cy1b
    @user-zy9jb2cy1b 6 лет назад +2

    እንኲን በሰላምመጣችሁ ሞጋቾች ውይይይ የኮኪእናት ምኒቱ ድንጋይና እራስወዳድነሽ እንግዜን ኮኪ ታማቢሆን ህይወትሽን ትስጫትነበር ራሄል ምስኪን አሳዘንሽይ ትርሲት ጨካኝ እራስወዳድነሽ እህቴእህቴ ማለትብቻነውየምታውቂ አንዴም ኩላልቴን እሰጣለሁ አላልሽም ሸሸት ነው ያልሽ ጆኒ አረባክህ አትልፍስፍስ ምን በሆነውባልሆነው መርበትበትነው እንደወንዶች ኮፍተርበልጅ በተረፍ በርቱ

  • @SelamNatiselam
    @SelamNatiselam 6 лет назад +1

    አቶ ተዘራ የሚገርም ሰው ነው ያለው ስብዕና .ደስ ይላል በተረፍ ጥሩ ላይ ናቹ

  • @user-ic1zx4bu7l
    @user-ic1zx4bu7l 6 лет назад

    ዋውውው ዛሬ 27 ተኛ ነኝ
    ግን ከምኔው አይታችሁ ነው ውይ ያገሬ ልጆች ሰው አይጠበቅም ማለት ነው
    ምን ታደርጉ ብቻ መብላት ለመደባችሁ አይደል ኑሮ ስለተወደደ እኮ

  • @hawamohamed6170
    @hawamohamed6170 6 лет назад

    ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ አይይ መልካምና አሸበር ክርክራችሁ እደት ያሥቀኛን ደኩተር ኮኮብ እደት እደምወድሽኮ ራሄል አይዞሽ አትሞችም ምክኒያቱም አች ከሞትሽ ድራማው አያምርም አጎቴ ባዘዘው እኮ ውሥጤ ነው ቴድየ አይዞህ ትርሢት አንድ ቀን ሢገባት ትመጣለይ በራሷ ቴድየ አታልቅሥ ለታሪክየ ቅመም እኮነሽ ኮኪየ የኔ አድኛ አድናቂሽም ነኝ ውድድ ነው የማረግሽ መልካም ሣምንት

  • @user-zd4vy9jy6g
    @user-zd4vy9jy6g 6 лет назад +1

    እንኳን ሰላም መጣቹ ሞጋቾቼ ሁሌም ውድድድድድድ

  • @user-hb9lc9xy1c
    @user-hb9lc9xy1c 19 дней назад

    Yewunet ye Jon enati betam yichilubetal ❤❤❤❤

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 лет назад +5

    ከሞጋቾች #ራሄል
    ከወላፍን ሳምራዊት (ሄለን በድሉ)
    ከመለከት #ኤፍራታ
    ከሰንሰለት ሰላም
    ከዘመን #ሶስና
    ምርጥ የኔ የሴት ተዋንያኖች ናቹ ትወናን በደን ሆናቹ የምትሰሩ ምርጦች

  • @user-db5yz4xe9s
    @user-db5yz4xe9s 6 лет назад +6

    ሆዴ ውስጥ የወሸከው አለች መልካም ክክክ

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 6 лет назад +1

    ዋው!! ደበሽ ተመስገን የበለጠ አሳመረው

  • @hima406
    @hima406 6 лет назад

    Thank you mogachoch

  • @user-hi9io9ng2y
    @user-hi9io9ng2y 6 лет назад +3

    እናያለን ኩላሊት ፍቅረ የሚመልስ ከሆነ ትሪሲት ግን ለመቼ ነዉ እህትነትሽ ራሄል አይዞሽ ነገረ መብላትሽ ከተዉሽ ደህና ትሆኛለሽ ቴዲ የፈሰሰ ዉሃ አይታፈስም ወንዶች ድሮም የጣላችሁት ነገረ መልሰዉ ሲያነሱባችሁ ትንገበገባላችሁ ተዘራ ግን በጣም ወድጄልሃለሁ አስተዋይነትህ በተረፈ ጥሩ ነዉ ሞጋቾች ሁላችሁም እወዳችኻለሁ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      ፍቅረ እየሱስ ነዉ። please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @user-zk7ru9vl2r
    @user-zk7ru9vl2r 6 лет назад +1

    ወይኔ ተዘራ መልካም ታጋሽ ሰው
    አጥለው እና እራሄል እራስ ወዳድ
    ባዘዘው አረመኔ
    ኮከብ ቀጥተኛ
    ዮሀንስ ቀናተኛ
    ያስተምራል እማመሰግናለን

  • @user-bh5zn1rf4l
    @user-bh5zn1rf4l 6 лет назад +2

    ወይኔ ሳጥን ስንት ገባ አለች አይ ተስፋ መቁረጥ ከሞተች እች ልጅ ድራማይ ይቃረጥ አንፈልግም😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-ib8so1lz6f
    @user-ib8so1lz6f 6 лет назад

    እንካን ደና መጣቹህ ምርጦች እኮ ናቹህ ምጋቾች

  • @melimelatyedingillij9897
    @melimelatyedingillij9897 6 лет назад

    ሀፍፍ የተዘራ ትግሥት ደሥ ሢል ክክ የነ መልካም ደሞ እንዴት ያዝናናል ሁላችውም ታምራላችው በርቱ

  • @alimazamerga29
    @alimazamerga29 6 лет назад

    ሞጋቾች ትምት ባዘለ ድራማቹ ፈታ ዘና አረጋቹን በስራ የደከመ አይምሮአችን እናመሰግናቸዋለን ? መቅዲ ዛሬ ገጿ አምሮባታል በውነት ነው ምላቹ ፍቅር ናት በፍፁሜ ቅን ልብ በሚለው ፕሮግራም እግዳ ነበርች ብትሰሟት እደኔው ከሳ በቀር ሰው እወዳት አለሁኝ

  • @tesfawkassaw6119
    @tesfawkassaw6119 6 лет назад +1

    ምናለ ወንዶቻችን በሙሉ እንዳለ እንደ ተዘራ ቢሆን የአላህ

  • @manasalovebako5772
    @manasalovebako5772 6 лет назад +8

    wow andenya neny la fixnate like gicuny

  • @zuzulove7942
    @zuzulove7942 6 лет назад +1

    ወይ አሁንስ ኮሜንት መስጠት አስጣለኝ ስላ ቀደማቹኝ ክክክክክክ ቀስ ብትሉ ምን አለበት አጭ 118 ነኝ አይገሪምም ያመዳም ቤት ስራ እንድ መጨረሻ ይሁን አሚንን በሉ እስክ😃😃😃😃😃😍😍😍😍😍😘😘😘😘👍👍💤💤

  • @tesfayederrese5329
    @tesfayederrese5329 3 года назад

    Rachel please do not loose hope. Feel strong .Everything will be alright.

  • @foziyaetp3552
    @foziyaetp3552 6 лет назад +2

    kikiki አረ ወንዶች እንዴት ነው እንደዚ ኩላሊት ለመስጠት የተሯሯጡት😀wow ራሔል ከልቧ ነው የሰራችው👌👌ውይ ትርሲት ግን በጣም ራስ ወዳድ ነሽ ያውም ለእህትሽ ::ቴዲ ገደብክን አለፍክ

  • @AnelleTube
    @AnelleTube 6 лет назад

    የ ዲያስፖራው እርጋታ ና ጥልቅ ኣዋቂነቱን በጣም ደስ ይላል።

  • @mulu5584
    @mulu5584 6 лет назад

    ሞጋቹች እኮን ሰላም መጣችሁ
    አረ አጋሬዴና የሆንሴ ሀሀሀሀሀ ስታምር አረ አግባት የሆንሴ አቤት ኮክዬ ማንኛውን ታገቤ ይሁን እጣ አውጭ

  • @user-ek4ds6io2z
    @user-ek4ds6io2z 6 лет назад +4

    አሁንስ የቴዲ እና የጆሲ ፍቅር አስጠላኝ

  • @sikucin2430
    @sikucin2430 6 лет назад

    እንኳን በሠላም መጣችሁ ልየውና እመለሣለሁ

  • @user-rq5bd8xj7z
    @user-rq5bd8xj7z 6 лет назад

    እናመሰግናለን የኔ አንደኛ

  • @user-kj8gs2qw6f
    @user-kj8gs2qw6f 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ መርጡች

  • @rahelbelay3506
    @rahelbelay3506 6 лет назад

    my best of best. movie thumb up.

  • @user-xz5ev4tp7s
    @user-xz5ev4tp7s 4 года назад

    እርጎየ አሸብር ታዝናኑኛል ደሞ መዋደዳየዉን ደሥየ ይላል

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 лет назад

    ወይኔ ኩኪ ኩላሊት ስጪው በዛ ክክክክክክ ጆኒም ልስጥ አለ ሆ ይገርማል ለሴት ሲሆን ይሯሯጣሉ ለደሀ ስጡ ቢባሉ አይስጡም አይይይ

  • @user-xs7gm4bu1w
    @user-xs7gm4bu1w 6 лет назад

    ራህልዬ ሚሻዬ የመሰለች እህት እያለችሽ አትሞቺም እንኳን ላቺ የሌላም ትሆናለች።

  • @natsnetnatsnet4370
    @natsnetnatsnet4370 6 лет назад

    ጆኒ ምርጥ ፡ ሰላማቹ ይብዛ ሞጎቸች

    • @naniababa5925
      @naniababa5925 6 лет назад

      መጋቾች ሰላምቹሁ ይብዛ

  • @user-br8mk5fr1o
    @user-br8mk5fr1o 6 лет назад

    ራሄል.አይዞሽ.ትርስትግንእራስወዳድነሽ.የተዘራትግስት.በጣምአሪፍነው.በርቱድራማውአሪፍነው

  • @user-lz6sn9qr4h
    @user-lz6sn9qr4h 6 лет назад

    ውይ ትርሲት ምርጥ እራስ ወዳድ ነሽ። ኮኪ የዋህነትሽ። ያስደስተኛል

  • @lubabalubaba4361
    @lubabalubaba4361 6 лет назад +1

    ውይ፡ተዘራ እሚባል ሰው ደስ ይላል
    ትግስቱ

  • @meseretteshome1714
    @meseretteshome1714 6 лет назад +4

    ተዘራ በጣም ትሁት እና በጣም ታጋሽ ነክ ለቴዲ በምታደርገው ነገር

  • @user-ru9qx9cn5g
    @user-ru9qx9cn5g 6 лет назад

    በእውነት የርጎዬ እና የአሸብር ፍቅር ሲያስቀና ደስስስስ ሲሉ እውነቴ ነው እንደዚህ ግን አለ እንጃ

  • @kaleabebe130
    @kaleabebe130 6 лет назад +13

    እስኪ ተዘራን የምትወዱ ላክ

  • @hanankonjoo2073
    @hanankonjoo2073 6 лет назад

    መልካም እና ባሉ በሳቅ የኔ አልጫ ቴዲዬ ፍቅር እንዲህ ያድርጋል

  • @salamalz8112
    @salamalz8112 6 лет назад

    ዋው እንኳን ደናመጥችሁ ደስሥትል ተዘራ ትግስትህ በጣም ይመቻል

  • @Genet747
    @Genet747 6 лет назад +5

    Welcome marochiye #Berelay neberku😛እንቅልፍ እቢአለኝ#like ግጩኝ እንዲወስደኝ😴😴😆😕

  • @user-li9jf5uy9i
    @user-li9jf5uy9i 6 лет назад +4

    ወይኔ ተዘራምርጥ ታጋሽነህህህህህ

  • @user-vu6qu1qc8i
    @user-vu6qu1qc8i 6 лет назад +3

    30 ዋው ደስ ብሎኛል 2010 የመጀመራው እቅዴ ታዋቂ አርቲስት ማግባት ነው እናተስ😃😃😃😃😃

    • @user-ui4xt9gt9b
      @user-ui4xt9gt9b 6 лет назад

      اا ክብሬነሽ ኢትዮጽያ 😂😂😂enen agebegn

    • @apkapps2244
      @apkapps2244 6 лет назад

      اا ክብሬነሽ ኢትዮጽያ. ክክክክክክክክክ ያሳካልሽ

    • @user-ed5ts9gp9r
      @user-ed5ts9gp9r 6 лет назад

      اا ክብሬነሽ ኢትዮጽያ ጉድ ነው

    • @sofaymehammd3325
      @sofaymehammd3325 6 лет назад

      ክክክክክክክክክክ እኔ ደግሜ ድያስቦራ ማግባት

    • @user-vu6qu1qc8i
      @user-vu6qu1qc8i 6 лет назад

      Muhammad Khan አይሻልም ላሜ ቦራ😃😃😃😃😃😃

  • @user-te3mf5tg1f
    @user-te3mf5tg1f 6 лет назад +1

    ዩቱብ በር ላይ አፍጥጬ ነበር😃😃😃 መጣችሁልኝ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      እንዴት ብየ ልርሳህ please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @firdousfasika6207
    @firdousfasika6207 6 лет назад

    የዶክተር ፈላጊ በጣም።ብዙ ናቸው በሷ ምክንያት ለራሄል ከህመሟ እንደምትድን አልጠራጠርም ግን ወንዶች ልብ መስጠት ያልቻላቹ ያክል ለኩላሊት መስጠት ስትሯሯጡ ተገርማለሁ። ሲቀጥል ቴዲ። ለትርሲት ያለው ፍቅር ልዩ ነው እሷ ግን ተዘራን ያፈቀረቺው ሀብታም ስለሆነ ነው። ራሄል እና የጆን እናት የድራማው ድምቀት ናቸው ....እናመሰግናለሁ ሰላማቹ ያብዛላቹ

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      Firdous fasika please subscribe me please🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 6 лет назад

    Weyyyyiiiii atoo tezera sewu hulu ende ante bihon des sili yimechachu 😍😍😍

  • @user-lx1qh3gw4c
    @user-lx1qh3gw4c 6 лет назад

    ሰላም ኮመተሮች እንደት ናችሁ ሞጋቾች እንኳን ደህና መጣችሁ ውይይይ ተዘራ ምርጥ ዘመናዊ ሰው ቴዲ አትነፋረቅ ንፍሮ

  • @nejatkedir2349
    @nejatkedir2349 6 лет назад +1

    Are Are tezeran wededkut 😙😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @user-kp6tj5nq8x
    @user-kp6tj5nq8x 6 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @user-gz9mz8xp4y
    @user-gz9mz8xp4y 6 лет назад

    እናመሰግናለን ከልብ

  • @user-vh8wo9zz3f
    @user-vh8wo9zz3f 6 лет назад +2

    እስኪ ልሹፈው ደብሮኝ ነበር

  • @user-wb8qj5id4l
    @user-wb8qj5id4l 6 лет назад +3

    ክክክክ ውይ ዶክተር አጥሚት አልወድም አልክ ብረድስቴን የቀደደው ማን ሆነና

  • @user-ed5ts9gp9r
    @user-ed5ts9gp9r 6 лет назад +4

    ውድየኦርቶዶክሥ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአልአደረሣችው ማሮችወይትርሢት ይገርማል እኮ

  • @eman8597
    @eman8597 6 лет назад +3

    እጭ ቴዲ ምን ሆኖ ነው በጣም አበዛው ተዘራ ግን ትግስቱን ወደድኩለት እደዛ እየሆነበተ ልክ እደወድም ሲያቅፈው ደስ አለኝ ግን በርቻለሁ ያጥቁር ሰውየ ቴድን ወደ መጥፎ ነገር እዳይወስደው ምክንያቱም ተዘራን መጉዳት ስለሚፈልግ ትርስት ተመጀመሪያው እስከመጨረሻው ምኑም አልገባትም ወደኛ አልደረሰም ይላል ፍፃ ትወና ገና ይቀረታል የማለዳ ኮኮቦች ገብታ ትፈተን ከዛ ታፈች ትቀጥላለች ኮኪ ታዲለሽ ሁዱ ሁሉ ተቃላ ግን የሚወዱሽ ሁሉ የማይረቡ ናቸው ያው ጆኒ ይሻልሻል ጥሬ ነው ፍቅሩን መግለፅ ባይችልም ከልቡ ይወድሻል እሱን ብታገቢ ደስ ይለኛል እማማና የጂኒናት አጥሚትጋር አጋተሩት እኮከከከከከከእደት እዳሳቁኝ

  • @loveandlove5064
    @loveandlove5064 6 лет назад +1

    ክክክክክክ እርጎየና ባሏ ስወዳችሁ

  • @user-gr8hi3om1q
    @user-gr8hi3om1q 6 лет назад +3

    የቴዲ ፍቅር ተጋነነ ከእውነት የራቀ……

  • @user-ki3gw4rj5n
    @user-ki3gw4rj5n 6 лет назад

    ዋው ተዘራ ምርጥ ሰው ትግስትክ ይገርማል እራሄል ታሳዝናለች በጣም ትርሲት ደሞ እራስ ወዳድ ናት በጣም የራሄል እናት አሽቃባጭ ናት

  • @haytehayte2458
    @haytehayte2458 6 лет назад

    ሞጋቾች እንኳን ደህናመጣችሁ

  • @bbbbhnb2754
    @bbbbhnb2754 6 лет назад

    ዋው በጣም ደሥይላል ቀጥሉበት አናመሠግናለን

  • @bayushawo3924
    @bayushawo3924 6 лет назад +1

    Ekan Dena Metachu Enamesegnalen Bertu

  • @user-ye3is8um6b
    @user-ye3is8um6b 6 лет назад

    ወይኔ ጉዴ ራሄልየ አስለቀሰችኝ ለካ ሞት እንደዚህ ያስፈራል በስማም ቴዲ ደሞ የፍቅሩ መጠን ልክ አለፈ የምር እንዴ በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ፍቅር ኧረ ወፍ የለም ተዘራም ትግስቱ በዛ በተረፈ ምረጥ ናችሁ ኮኪ ልጅሽን ስወዳት♥

  • @ethiopiaethiopia1157
    @ethiopiaethiopia1157 6 лет назад

    እካን ደህና መጣችሁ ልይና እመለሳለሁ

  • @omanibru936
    @omanibru936 6 лет назад

    እንኳን ደና መጣችሁ ማሮች