የዘንድሮ ሚስት ባሏን ከልቧ የምታዳምጠው ባሏ ከሌላ ሴት ጋር በስልክ ሲያወራ ብቻ ነው😂😂

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии •

  • @الحمدللهعلىكلحاللله
    @الحمدللهعلىكلحاللله 4 года назад +434

    ታውቃላችሁ አላሃም ዱልላህ እኔ በትዳሬ በጣም ደስቴኛነኝ ባሌ ቤጣም ሌኔ ልዩ ክብር ቦታ አለው እኔ እዴዛው አንድም ቀን ተጋጭቴን አናውቅም አላህ እዴኔ አይንት ባል ይስጣችሁ የላገባችሁ

  • @ahmed-kk6is
    @ahmed-kk6is 4 года назад +221

    የኔ ባል የምርጦች ምርጥ ነው አላህ እሱን ስለስጠኝ ምስጋነ ይገባው የአላህ አላሀምዱሊላህ ሶሊህ ልጂ ይስጠን ያርብ ከስደት መልስ ኢኒሻላህ

    • @fatoomaahmed1354
      @fatoomaahmed1354 4 года назад +9

      ማሻአላህ እህት አላህ እስከመጨረሻ ያሳምርልሽ

    • @taweentawii5772
      @taweentawii5772 4 года назад +7

      ማሻአላህ አላይ ይጠብቅልሽ

    • @medinasayd4723
      @medinasayd4723 4 года назад +4

      ማሻ አላህ ታድለሽ

    • @badriahbadriah5758
      @badriahbadriah5758 4 года назад +5

      ማሻላህ ሴት ልጅ ባሏ ጥሩ ከሆነ ከዚ የበለጠ ምንደስታለ ማሻላህ ብዬሻለሁ እህት

    • @sitratube1193
      @sitratube1193 4 года назад +16

      እኔም ነበር ግን ምን ይደረጋል ሥደት ለያየን ህዳር ብደርሥ 5 አመታችን እህህህ ያረብ በሠላም ያገናኘን በዱአችሁ አትርሡኝ ያላገባችሁም አላህ ሷሊህ ባል ይሥጣችሁ ያረብ

  • @wollotube3458
    @wollotube3458 4 года назад +171

    እኛ ላጤዎች ከትዳር በፊት ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው።

  • @zeyadajamal6909
    @zeyadajamal6909 4 года назад +158

    እስቲ ላጤዎቹ ላይክ አርጉ ልያቹህ

  • @ጀናቢንትባባ
    @ጀናቢንትባባ 4 года назад +20

    አልህምዱሊላህ የኔ ባለ የዱዐአ እና የእናቴ ምርቃት ውጤት ነው ውላሂ እንደሱ አይነት ሰው በምድር ላይ ከሱ ውጪ ያለ እራሱ አይመስለኝም የኔ ንጉስ ለኔ ጀግናአ ነው እህቶቼ ለይል ሰግዳቹ ዱዐ አድርጉ አላህ ሷሊሁን ባል ይወፍቃቹ

  • @zinetamanu2330
    @zinetamanu2330 4 года назад +14

    የዚህ የልኽ ኮሜቶች ልብን ቀልብን የሚርሱ ትልቅ ትምርቶች ናቸው አላህ ይጨምርልህ ውድሜ ቴሌግራሙን ሊክ አስቀምጥልን

  • @ረሂማነኝየሀይቅልጂ
    @ረሂማነኝየሀይቅልጂ 4 года назад +6

    እዳተያለ አስተሳሰብ ያለው ባል ይስጠን። ጎበዝነህ👍👍👍

  • @فطمةفطمة-ع2م
    @فطمةفطمة-ع2م 4 года назад +41

    ኢንሻ አላህ ሷሊህ ትዳር ይሥጠኝ እጅ እኳን የትዳር ጓደኛየን ሀሣብ ማዳመጥ የሀረብ ሀገር ኑሮ ችየ እመራሁ ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ

  • @zmzamali1116
    @zmzamali1116 4 года назад +42

    የሴት ልጅ ክብር ያለው ያሚስቱ የሚያዝንና የሚረዳ ባል ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ ከሌላ ሴት አይጃጃልም ለከል ሀምድ

    • @madinam1217
      @madinam1217 4 года назад

      አዉዉዉዉዉ

    • @fafi1041
      @fafi1041 4 года назад +3

      አላህ ያማረ የሰመረ ትዳር ያድርግላችሁ እስከ መጨረሻው አለም

    • @zmzamali1116
      @zmzamali1116 4 года назад +1

      @@fafi1041 አሚን ያረብ

    • @selwamohamed7451
      @selwamohamed7451 4 года назад +5

      አልሀምዱሊላህ ሌለ ሴት ልያውራት ቀርቶ ቀነ ብሎ አያይም ሱማ አልሀምዱሊላህ አላህ ለሁላችንም ልጅ ይስጠን ለላጤዎችም ምልካም ትዳር ይስጣቸው

    • @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ
      @ኡሙአብደላህ-ጠ7ዐ 4 года назад

      ማሻአላ

  • @medin-fq6hg
    @medin-fq6hg 2 года назад +2

    ሱብሀን አላህ ስንት ሷሊህ ወንድ አለ ስንት ሷሊህ ሚስት አላች ግን አንዳንድ ሰወችም አሉ ጡሩ ስትሆንላቸው እነሱ ዝቅ አድርገው የማዩ እኔም ትንሺ ወራት በትዳር ኖሬ ነበር ግን እኔ በጣም እወደው ነበር ከአይኔ ሲርቀኝ ይናፍቀኛል እሱ ግን እኔንም ቤተሰቦቸንም አይወድም ነበር ከዛም አልፈልግም ብየ ተፈታሁ ተፈትቸም ግን ፍቅሩ ስላልወጣ ከውስጤ አለቅስ ነበር እራሴን መጎዳቴን ሳውቅ ግን ያረቢ አላህ የተሻለውን ስጠኝ የሱን ፍቅር በቃሺ በለኝ እያልኩኝ ሁልግዜም ዱአ አደርግ ነበር አሁን ግን አልሀምዱሊላህ ምንም ትዝ አይለኝም

  • @dooot4799
    @dooot4799 4 года назад +15

    ግንኮ ሠው ይቀያየራል እኔም ባለ ትዳር ነበርኩ ወላሂ ቤታችን ባዶ ነው ግን ውደታችን መተዛዘናችን ደስታችን ከማንም በላይ ነበረ በአላህ ይሁንብኝ አንዳችን ስንታመምኳን ህመሙን ለአንዳችን እንመኘው ነበረ ብቻ ከምነግራችሁ በላይ እምንዋወድና እምንደሠት ነበረ ግን ብዙ ጊዜ ለመቆየት አልታደልንምና በብተሠብ ሠበብ ተለያየን አሁንም ብንመላለስ ምኞታችን ነበረ አላህ ሞልቶታልና ረሣቂ የህነው ጌታችን ከይሩን ትዳር ይረዝቀን

    • @BdJd-fy7fb
      @BdJd-fy7fb 8 дней назад

      አላህ የማትጎዳዱ ከሆነ በድጋሜ እድል ይስጣችሁ ኢሻአሏ

  • @ዚነትመካነሰላምዩቱብ
    @ዚነትመካነሰላምዩቱብ 4 года назад +16

    ከባዲ ነው ብቻ እኔ የሚጮህ ዲምፁን ከፋ አረጎ የሚያወራ ሰው አልወዲም ቀሰ ብሎ የሚያወራኝ ሰው ነገሩ ከባዲ ቢሆን እንኩዋ አዲምጨ እሰከመጨረሻ ፈትህ እሰጣለሁ ግን ክፋ ፈት ማት እጂጉን ያመኛል ምክኒያቱም ሳቂታ ተጫዋች ሰለሆንኩ እና አላህየ አደራውን የተረጋጋ ጥሩ ቁምነገረኛ ባል ሰጠኝ ያረብ

    • @fatoomaasafa6419
      @fatoomaasafa6419 2 года назад

      ኢሻአላህ አላህይወፍቅሽ ሀያቲ

  • @keiryaaweraris4239
    @keiryaaweraris4239 4 года назад +74

    እስኪ ለወዶቺም ምከሩልን ግን ኡዝታዞቺ ሁሉም በሴት ይፈርዳል ለምድነዉ ስለሴት ክብር ስለ ሀቋ በደብ የማይናገረዉ ሀድስ ብለዉኳ የሴት ሞራል አይጠብቁም ግን እኔ ብዙ ግዜ ሳይ ወዶቺ ናቸዉ በብዛት መጥፎ የሚሰሩት ግን ሴት ናት የምትወቀሰዉ so ወዶቺን ምከርልን

    • @Tube-mh4ey
      @Tube-mh4ey 4 года назад +2

      ትክክል ወላሂ ሁሌም በኛ ለይ ነው የምየሩቱ እኔስ መደመጥም ደበርኝ

    • @nefisamohammed3414
      @nefisamohammed3414 4 года назад

      ትክክል ውላሂ

    • @fatumaseid3894
      @fatumaseid3894 4 года назад

      ትክክክል

    • @abbb9155
      @abbb9155 4 года назад

      ሰህ

    • @ሠላምለሀገሬ-ቸ1ገ
      @ሠላምለሀገሬ-ቸ1ገ 4 года назад

      ትክክል ሰት አዉቆ ጠፋአለ ሁሉንም እያወቁ ሆዲይፋጀዉብቻ የማያዉቅ ቢያጠፋይሻላል

  • @Mወለዬዋ
    @Mወለዬዋ 4 года назад +15

    ከከከከከከ ዛሬ ደሞ የኔ ጥሩ ነው የምትሉ ሤቶች በዝታችኋል ማሻ አሏህ።አድሥ ገሆነ ያገባችሁት አንሽ ጠብቁ

    • @SusuBaba-zw5vp
      @SusuBaba-zw5vp Год назад

      እ በዝተዋል አይደል ከወራቶች ቡሀላ😂😂😂እይእይ

    • @fanege8671
      @fanege8671 11 месяцев назад

      ክክክክክክ

    • @KadigahOmar
      @KadigahOmar 10 месяцев назад

      😂😂😂👍👍😃✅

    • @BdJd-fy7fb
      @BdJd-fy7fb 8 дней назад

      እስኪ ኸይር እንመኝላቸዉ መጥፎ እዳለ ሁሊ መልካምም አለ

  • @ወድሜለኔልዩነው
    @ወድሜለኔልዩነው 4 года назад +69

    በዚህ ዘመን ባል ሚሥቱን በደንብ የሚያዳምጣት ሥለደሞዟ ቀን ስታወራው ነው::

  • @LubabaLua
    @LubabaLua 5 месяцев назад +1

    እኔ አላህን ሁሌ አመሰግነዋለሁ ባሌን መርጦ ስለሰጠኝ አብሬዉ እንኳ ሁኘ ይናፍቀኝ ነበር
    ስለመልካምነቱ ሳስብ ደስታ ይሰማኛል

  • @official-kz4on
    @official-kz4on 4 года назад +74

    ላጤዎች ኑ እንማር ለብኋላ ይጠቅመናል😂

    • @lubababintseid8588
      @lubababintseid8588 4 года назад +3

      😂😂😂እሽ እንማራለን

    • @nnbbb8571
      @nnbbb8571 4 года назад +3

      በጣም ጆረሰተንአንሥማው

    • @ዘይነብውጅራ
      @ዘይነብውጅራ 4 года назад +1

      ከከከ

    • @shshsmashaallaha3927
      @shshsmashaallaha3927 4 года назад

      KKK😄

    • @susuti3339
      @susuti3339 4 года назад +2

      😂😂አው እየሰነጠልኩለት ነው አይገርምሽ ሆሆሆ አሁኑኑ ኮርስ መውስድ አለብን 😂😂😂👍👍👍

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 4 года назад +16

    ♥️ወዳጄ ህይወትህን ለማተካከል የመጀመሪያው እርምጃህ መሆን ያለበት ሁኔታህን ከስላትህ ጋር ማስተካከል ነው ...#ስላትህ በተስተካከለች ስአት ህይወትህም ትስተካከላለች♥️

  • @ፍርዶስዩቱብፍርዶስዩቱብ

    ወአለይኩም ሰለም ወረመቱለህ ወበረከቱ ሰያ ገና ሪእሱን ሰያው ነው ያሰኩት ጡሩ ምክር ነው ያመደም ምርኮኞች ገበ ገበ በሉና ስሙት😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👌

  • @MedinaSoalih
    @MedinaSoalih 9 месяцев назад +1

    አላህ ምርጥ ባሌ ይሰጠን ላላገበን እሻአላህ

  • @ኢክራም-ነ1ደ
    @ኢክራም-ነ1ደ 4 года назад +33

    ውድ ወንድሜ ከይቅርታ ጋር ወንዶቺንም በደንብ ደንበኛ ምክር ያለው ቪዲዮ መሰራት አለብህ ኢሻ አላህ።

  • @ዘይነባጀማል-መ8ጘ
    @ዘይነባጀማል-መ8ጘ 4 года назад

    ጀዛአክ አላህ ኸይር ኡስታዝ በትክክል እኛም አላህ በስማነው ተጠቃሚ ያስርገን

  • @zed9732
    @zed9732 4 года назад +8

    ወላሒ'ፍቅር'መሥጠት'ከቻልን!ባላችን:ወደውጭ'አያስብም!!!አልሐምዱሊላሕ!ፍቅርን'መሥጠትንም!መቀበልንም!አድሎኛል!በትዳሬም'ደሥተኛ!ነኝ!!!

  • @siklsilo8497
    @siklsilo8497 4 года назад +2

    😂😂😂😂እርሱ በጣም ነው ያሳቀኝ ሰያ ፈገግ አደረከን አላህ ትምህርቱን ሰምተን የምንጠቀምበት ያድርገን

  • @rahimarahima5871
    @rahimarahima5871 4 года назад +9

    ላይክ መቶ ግዜ ብቻል ላይክ አረግህ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው አንዱም በረካ ያርግልህ

  • @ከሪማቢንትአህመድየረሱልና

    ..ያአላህ‼️
    ...ያአዘል አርሸ መጅድ‼️
    ....የሀያዕውን ካባ አልብሰን ለኛም ማረን እዘንልንም‼️

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም

    😃😃😃😃እኔየለሁበትም ባለትዳሮች ኑ አዳምጡ ለኔም ይጠቅመኛል💪💪💪ለወደፊት

  • @SosoSoso-ob9yh
    @SosoSoso-ob9yh 4 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወድም በጣም ጥሩ ምክር ነው!!

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 4 года назад +11

    ወለሂ ገና ቢዲዮውን ከፊቼ ሰለያው ሪእሱን አይቼ በጠም ነው የሰቀኝ መነው እደኔ ሪእሱ ያሰቀው ??? ለይክ ይግጭኝ 👍👍👍👍

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 года назад

      Bantachu damirugni adds nagni abrtugni

  • @NajahNajah-oq3iu
    @NajahNajah-oq3iu 7 месяцев назад

    ኡስታዝ ለምክርህ ጀዛከላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥክ

  • @naeemanaemma258
    @naeemanaemma258 4 года назад +5

    ትክክክል
    ከመናገር ማዳመጥ መልካም ነው
    ያረብ ሷሊህ ሴት አርገኝ

  • @zharamolla3461
    @zharamolla3461 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ጥሩ ነው ቅዲመ ጥንቃቄ ሆኖልናል ቢያንገሸግሸኝም እስከመጨረሻው እጋተዋለሁ እሚናገረውን ኢንሻአላህ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +12

    *ዋሊኩም ስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱ ኧረ ስኢድ ሪዕሱን አይች በሳቅ አለኩኝ😄😁😁😁👍የFacebook ባልና ሚስት ሲፋቱ ቆጥረው የሚካፈሉት በጋራ ያፈሩትን ኮመንትና ላይክ ነው አሉ እውነት ነው ግን❓😜*

  • @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ
    @ፋፊወሎየዋ-ከ6ቨ 4 года назад +2

    አላህ ጥሩ ትዳር ይሰጠኝጂ እድሜ ለሠያ ይቱብ አልሃምዱሊላህ ብዙ ተምሪለሁ አላህ ረጅምእድሜ ይሰጥህ ወንድሜ🙏

  • @አይሻ-ኰ3የ
    @አይሻ-ኰ3የ 4 года назад +9

    ትክክል ላይክ ምክርህን እዳታቆርጥብን። ወላሂ ስናገባ ይጠቅመናል አደራ ስያ ወላሂ ምክርህን ቀጥልበት ወስኝ ነገር ነው ያነሳህው

    • @wowwow8176
      @wowwow8176 2 года назад

      ትክክል ኑ ላጤወች እናዳምጥ ይጠቅመናል

  • @wellrt4727
    @wellrt4727 4 года назад +1

    ወላሂ እኔ ብለዉ ብለዉ አልሠማኚ አለ በመሀከላችን ችግር ተፈጥሮ ዱአ አዲርጉልኚ ሁላችሁም የምወደዉ ባሌን እዳላጣ በዱአችሁ አትርሱኚ 😢

  • @ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ

    ፈገግታህ ይብዛልን ወንድም😍😂😂

  • @ሙስሊምነኝእኔሙስሊምሰውብ

    ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይር ምርጥ ዳእዋ👍👍👍

  • @ማረኝየአሏህs
    @ማረኝየአሏህs 4 года назад +7

    ስልጣን ተሰቶናል እያላችሁ ተልከስከሱ ወንዶቹ በጣም ነው ምታስጠሎት አራት አግባ ተብለናል እያላችሁ የሰው ህይወት እያበላሻችሁ እንደ ነብያችን መች ትሄዳላችሁ ሲጀመር !!

    • @zeintzeint6562
      @zeintzeint6562 4 года назад +4

      ኢተቂላህ ያኦክቴ ሁሉሠው አድ አይደለም

    • @Tube-mh4ey
      @Tube-mh4ey 4 года назад +1

      ትክክል

    • @habshihabshi2525
      @habshihabshi2525 4 года назад +1

      @@zeintzeint6562 ትክክል

    • @zente8496
      @zente8496 4 года назад

      ኢቲቂላህሁሉምአድነውማለትአይቻልምሁቤ

    • @ረሂማኢትዮ
      @ረሂማኢትዮ 4 года назад +1

      ሰላም እ ህ ት ደ ም ሪ ኝ

  • @ኑራነኝየረሡልወዳጅኑራነኝ

    አልሀምዱ ሊላህ ባሌ የኔም ማሻ አሏህ ነው አሏህንም ይፈራል በጣም ጥሩ ነው በሁሉም ነገር አሏህ ያላገባችሁም እህቶቸ አሏህ ሷሊሁን ባል ይወፍቃችሁ ለኛም አሏህ እስከ አኺራ ያድርግልን ውዶቸ በዱአ አንረሳሳ

  • @bd2971
    @bd2971 4 года назад +3

    ልክነህ በተለይ አዳድ ወዶች ሴት ልጂን ማዳመጥ ሀሳቧን መረዳት ሽፈት ይመስላቼዋል አላህ ይህዲኩም ይህዲና

  • @hadiyahadiya9941
    @hadiyahadiya9941 11 месяцев назад

    ግንኮ ኡሰታዝ ወዶችንም ብታነሳ ጡሩነው አላህ የባሎቻችንን ሀቅ የምንጠብቅ ያረንን

  • @md3284
    @md3284 4 года назад +8

    ዋለኪመሰላም ወርህመቱላህ ወበርካቱ ጀዛከአሏሁ ኽይር
    ያዳምጥንነውን ማስተዋል ይስጠን ያራብ

  • @amalali5368
    @amalali5368 4 года назад

    ጀዛ አህ ኸይረ እናመሰግናለን

  • @ያአሏህእዝነትሰፊነው
    @ያአሏህእዝነትሰፊነው 4 года назад +6

    አይ እህቶቸ መልካሙን ትዳር ይስጣችሁ እኔስ ካልሆነሰው አንድ ቆጅዬ ልጅ ወልጀ ተለያየሁ ዘጠኝ አመቴ ፈራሁ ለማግባት እሱም እንማለስ ይላል እሱም አላገባም እኔ ግን ሳስበው ከበደኝ እኔ ብከፋም ልጅ ይደሰት ይሆን ብየም አስባለሁ ብቻ አልሃምዱሊላህ

    • @ametullah-x1e
      @ametullah-x1e 4 года назад

      አብሽሪ እህቴ አላህ ይፈርጀን

    • @aA-ko3qq
      @aA-ko3qq 4 года назад

      እህቴዋ ለልጅሽ ካባቱጋ አሳድጊ ሌላም ብታገቢ ደስተኛ አትሆኝም እኔ በራሴ ያየሁትን ነው እምነግርሽ እኔለልጆቸ ስልየኔን ደስታ ወደጎን ትቸ እየኖርኩ ነው

    • @ያአሏህእዝነትሰፊነው
      @ያአሏህእዝነትሰፊነው 4 года назад

      @@aA-ko3qq እሺ የኔ እህት ይሸአላህ እሞክራለሁ

    • @gggf909
      @gggf909 4 года назад

      አላህ ይርዳሽ እህቴ ሁላችንንም ይዘንልን

    • @ashuka2899
      @ashuka2899 2 года назад

      እህቴ እኔምእዳችውነኝ ግንተመለሽ ባይነኝ ለልጅሽ

  • @nmzhda3637
    @nmzhda3637 4 года назад

    ሰያ ጀዘከለሁ ኸይራን

  • @سعادهسعاده-و9ت
    @سعادهسعاده-و9ت 4 года назад +3

    ያሁን ጊዜ ወንድ ከሴት ጥቅም እንጅ ትዳር አይፈልግም በተለይ የሳውዲ ወንድ ገደል ግቡ አቦ ምድረ ወነፈስ ጭራሽ የሴት ሀቅ የማያቁ ደነዞች ሰርታ ብር ካላመጣች አትታቀፍም ቱፍ አለይኩም

  • @aneenamoosa7272
    @aneenamoosa7272 Год назад

    ጀዛከሏሂ ኸይር መልካሙን ይወፍቀን❤❤

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 года назад +4

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤔🤔🤔🤔እውነት ነው አሳከኝ ወንድሜ 👌👍👍👍👍👍

  • @X697Infinix
    @X697Infinix 4 месяца назад

    ያረብ ሷሊህ አርገኝ ሷሊህ የሆነውን የህይወት አጋ ስጠኝ ላኢላሂ 🤲😥

  • @قالمااعدهالله
    @قالمااعدهالله 4 года назад +5

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته
    አህሌን ኡስታዝ ዛሬስ ፈገግ ያረጋል ኑ ተንጫጫ እስቲ 😂😂

    • @fatumaysufe7058
      @fatumaysufe7058 4 года назад

      السلام علةکمور حمه اللّم وبرکاته

    • @ረሂማኢትዮ
      @ረሂማኢትዮ 4 года назад

      ሰላም እ ህ ት ደ ም ሪ ኝ

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 года назад

      Bantachu damirugni adds nagni abrtugni

  • @Lነኝየቤተሰቦቼናፋቂ
    @Lነኝየቤተሰቦቼናፋቂ 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ወንድም አላህ ይጨምርል ምርጥ ትምህርት ነው እኔ በትዳር ትንሽ ቆይቻለሁ እና ባለመረዳዳት ብዙነገር አሳልፊያለሁ አሁን ያለፈውን ስተቴን አርሜና ተምሬበት አልፋለሁ አልሀምዱሊላህ ስዴት ብዙ አስተማረኝ አላህ በሰላም ለሀገራችን አብቅቶን በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ያረብ

  • @selimtube404
    @selimtube404 4 года назад +3

    ሁለተኛ ሚስት ሲባል የሚያንገፈግፈን አንዳንም መያዝ ስለማይችሉ ነው ሀቃን እንካን መጠበቅ አይችሉም ሁለት ሲባል ሀላል ነው ከሚለው ውጭ ግደታቸውንካን በቅጡ አያቁም ግን ጥቂት አሉ

  • @jfdhff9230
    @jfdhff9230 4 года назад

    ጀዛከአሏህ ኸይረ ትክክል ብለሀን ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @kalidyeeumi5409
    @kalidyeeumi5409 4 года назад +28

    وعليكم اسلام ورحمةاللّٰه وبركة 😅😅😅😅😅ርእሱ የሌለ ነው ፈገግ ያደረገኝ ሀቂቃ 😅የማዳም ቅመሞች ኑ አዳምጡ

  • @madinaahmed7151
    @madinaahmed7151 4 года назад

    አህለን ኡስታዝ ሰኢድ ጀዛከላህ ኸይር አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርን

  • @taweentawii5772
    @taweentawii5772 4 года назад +4

    ማሻአላህ ስለትዳር ስሰማ ባሌ ይናፉቀኛል ክክክ አልሀምዱሊላ የኔም ባል አመለ ሸጋ የባየ ሰናይ ነው አላህ ይጠብቅል በጣም ነው የምወደው መልካምን ዙርያ ያስጠንጅ ያረብ ላላገባችሁ እህቶቸ አላህ መልካሙን ትዳር ይስጣችሁ ያረብ ላገባነው ደግሞ አላህ ትዳራችንን ያማረ የሰመረ ያርግልን ኢንሻአላህ ውዱ ባለቤቴጋ ልገናኝ አላህ ከፈቀደልን 4 ወር ቀረኝ

  • @etupeyapriya3563
    @etupeyapriya3563 4 года назад

    ሲያ ጀዛከላህ ኸይር ሲጀመር አላህ የተስተካከለ ይወፍቀን እጂ ትዳር ማለት መተሳሰብና መደማመጥ ከሌለ እኔ ብቻ አቃለሁ የሚልና ሰወን የሚንቅ ሰው መቼም ቢሆን ችግሩን ሊያቅ አይችልም ቢቻ አልሀምድሪላ አለኩል ሃል አልሀምድሪላ ከማለት ውጭ ምንም ማለት አይቻልም ከባድ ነው

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 года назад +4

    አላገባሁም ግን ባሌን የማከብር ይመስለኛል

  • @FatimaKilling
    @FatimaKilling 6 месяцев назад

    ሳህ ጀዛከላኸይር ወድሜ 🎉🎉🎉

  • @ጥቁርአዝሙድነኝ
    @ጥቁርአዝሙድነኝ 4 года назад +3

    _አህለን ሰያ እርዕሷ በጣም ፈገግ አድርጋኛለች ግንኮ እውነት ነው አይደል ሴቶችዬ😃_

  • @kedhabshawet2749
    @kedhabshawet2749 4 года назад

    ጠቃሚ ምክር ነዉ። በርታ ግን ለመረዳት ሳይሆን ለመመለስ ነዉ የምንቸኩለዉ አላህ ትግስት ይስጠን

  • @nuruendris9943
    @nuruendris9943 4 года назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏህ አህለን ሰያ እውነት ነው ማዳመጥ የአስተዋይ ሰወች ባህሪ ነው

  • @MoMo-xm3lu
    @MoMo-xm3lu 2 года назад

    ጀዛኩሙሏሁኸይር ሰያ በጣም ጡሩምክር በርታ

  • @ስላምለሀገሬፍቅርለወገኔ

    ዋሊይኩምስላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ እረ በሳቅ
    ሳገባ እነገራችሁ አለሁ
    ላሁኑ ትምህርቱን ለውሰድ

  • @طيبهإدريس-د2ن
    @طيبهإدريس-د2ن 4 года назад

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ የዛሬው ፈገግም ያረገል ሰምተን የምንጠቀም የምንሰራ ያርገን

  • @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ
    @የመዳምታክሲነኝ-ቀ5ኀ 4 года назад +4

    ተምሬ ተምሬ በትዳር ድግሪይ ልመረቕ ነው
    ከምርቃቴ አበባ ይዛችሁ እንድመጡ😎

  • @الحمدالله-ع9ب5ف
    @الحمدالله-ع9ب5ف 4 года назад

    በርታልን ኡስታዙና አሏህ ይጠብቅህ አሏህ ሁላችንንም በሀቅላይ ያፅናን

  • @memememe3166
    @memememe3166 4 года назад +6

    እህቶቼ ወንዶች ሢናደዱ እናተሥሜታችሁን ዋጥአዲርጉ

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад

      እሸ

    • @SusuBaba-zw5vp
      @SusuBaba-zw5vp Год назад

      እረ እስከመቼ ደከመኝ ወላሂ ተፈጥሮ ነው ይለኛል የኔውስ እፍፍፍፍ

  • @ኡሙለያንነኝቤተሠቤንናፋቂ

    ማሻአለሕ ሰያው የተደበቁ ጥሩ ጥሩ ትምሕርቶችነን በጣም የሚጠቅሙን በጣም ልናሥተካክላቸው የሚገቡ ትምሕርቶችን እያሥተማርከን ነው በርታ ጠንክር አለሕ ያግዝክ አንተ በተናገርከው እኛ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም

    ቆይ ኡዝታዝ ጥያቄ አለኝ ሁሌ ስለኛስለሴቶች ይወራል እስኪ ስለወዶችም አዉሩ🙄🙄🙄 እኛኮ የማዳም ቅመሞች ብዙም አናስቸግርም

  • @saadamohammed5481
    @saadamohammed5481 4 года назад

    ጀዛከላህ ሰይድ ምክሮችህ በጣም ጠቃሚናቸው

  • @bintebrahimmylordincreasem5812
    @bintebrahimmylordincreasem5812 4 года назад +4

    .....in the name of Allah
    ..... peace, mercy and blessing of allah are on you.
    ..... my Allah reward you. Ustaz Seya ...
    ... ✏ " O Lord! Give us in this world that which is good and in the here after that which is good, and save us from the torment of the fire!"
    ... ✏ " Our Lord! Pour forth on us patience and make us victorious over the disbelieving people. "

    • @amrankan2403
      @amrankan2403 Год назад

      መሻላሕ ወድማችን አላሕ ይጨምረልሕ

  • @lubabareshad5360
    @lubabareshad5360 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይረን ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳኸው
    አላህ ሂዳያ ይስጠን

  • @turkeyturkey6598
    @turkeyturkey6598 4 года назад

    አልሃምዱሊላህ አግብቻለሁ አንድ ልጅም ወልጃለሁ አልሃምዱሊላህ መጨረሻየን አያሣምርልኝ ኢሻአላህ በሀላሌ አልደራደርም ኢሻአላህ

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 2 года назад

    ማሻአላህ ጀዛክላ ለባሌ አራት ፈቅዳለሁ እሻአላህ አላህ ይወፈቀዉ ያረብ

  • @saraayalew4013
    @saraayalew4013 3 года назад +1

    ጃዛካሏሁ ህይር ያ ኡስታዝ

  • @hgbzb7344
    @hgbzb7344 4 года назад

    ትክክል ነህኮ እኔስ አልሀምዱሊላህ አላህ የመረቀዉ ነዉ ባሌ በምንም ነገረ አያነቅፈኝም ለላቺሁም አላህ የመረቀዉን ይወፍቃቺሁ እኔመቸም ሁሌም ደስተኛ አረጎ ነዉ የያዘኝ 8አመታቺን ነዉ ከተገናኘን ክፉ ነገረ አይቼበት አላዉቅም እኔም አከብረዋለሀ ከሱ ሌላ ወንዲ ያለ አይመስለኝም ስወደዉ ወንዲሜ ሰይዲ ጀዛኩምላ ህይር ያንተን ምክር ሳዳምጥ በተለይ ለባሌ ትልቅ ቦታ እየጨመረልኝ ነዉ

  • @Hdhdu-m7g
    @Hdhdu-m7g Год назад

    አይ ወድሜ ጀዛ ከላህ ህይር የኔማ ከፀባይ የለ ከዲኑ የለ ከወቀት የለ ከመልክ የለ እደዉ ዝም ብሎ ጀግና ጀግና ይሰራራዋል ሰዉንም ሆነ እኔን አይሰማም የተማር ሰዉ ይግደለኚ ግን ምን እደማረግ ግራ ገብቶኛል ይህዉ6አመታችን ጪራሺ ለኔ ብር ሰሜት አያሰብም ባጪሩ ጨቆኛል

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 4 года назад +1

    ጀዛከላህ ሰያዉ አላህ ይጨምርልህ ለኛም ሰምተዉ ከሚጠቀሙት ያድርገን ያረብ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 8 месяцев назад

    ጀዛክ አላህ ኻይር ወንድመችን አላህ ይጠብቅክ

  • @allahisoneallahisone7689
    @allahisoneallahisone7689 4 года назад +1

    ዋአለይኩም ሰላም ውርህመቱ ላሂ ውብርካቱሁ ሰእያው አበሺር ትምህርቶቸህ ማሻአላህ በጣም ድሰ የላል እሱ ቸግር ክኒ ቤት ውሰጠ አለ ሁሉም የትናግርክው ሁሉ አላህ ያሰትካክልልኝ ድአዋ አድርጎልኝ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 10 месяцев назад

    ጀዛከላህ ኸይር መንድማችን

  • @ሀዊነኝየናቴናፋቂ
    @ሀዊነኝየናቴናፋቂ 4 года назад

    ማሻ አላህ ለሠጠህን ምከር ኡስታዝ ጀዛከ ላህኽይርነ

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 года назад +1

    አልሀምዱሊላ ባለቤቴን ከልቤ አዳምጠዋለሁ አከብረዋለሁ ያዳምጠኛል የምለው በስረአት ያከብረኛል አልሀምዱሊላ አላህ ይጠብቀን ሰያው ጀዛከላሁ ኸይረን ሠያው ማሻ አላህ ወላሂ ባሎች ምንም አይፈልጉ እሚሉንን አዳምጠን ቦታ ሠተን ከዛ እሺ ብለን ወደ ተግባር ከቀየርን ከዛ ፍቅር ከሰጥናቸው ይስተካከላሉ የኛ መበላሸት ባሎቻችንንም ያበላሻል እህቴ ምርት የትዳር አጋር ለመሆን ሞክሪ ወንድሜም እደዛው ያገባን ትዳራችንን አላህ ይባርክልን ያላገባችሁ እህት ወንድሞች አላህ ምርጡን ምርጧን ይወፍቃችሁ ያረብ

  • @lixmony3770
    @lixmony3770 4 года назад

    ትክክ አሏህ በሠማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ ጀዛከሏህ ኸይረን ወንድማችን

  • @naela9429
    @naela9429 4 года назад

    ጀዘከለህ ከይር ሰያ በርተልን አሪፍ አሪፍ ፕሮግራም እያቀረብከልን ነው 👍👍

  • @kalokalo1263
    @kalokalo1263 2 года назад

    ትክክልእናመሰገናለን ጥሩትምረትነው

  • @ዩሥራyusriYouTube
    @ዩሥራyusriYouTube 4 года назад

    ሰያ ጀዛኪላ ኽይር ለምክርህ እኔስ አልሀምዱሊላህ እሱን ለሰጠኝ ጌታ ምስጋና ይገባዉ ያላገባችሁም ሷሊሁን እድሰጣችሁ ምኞቴ ነዉ

  • @yasminahmed-wm7cj
    @yasminahmed-wm7cj 4 года назад

    ትክክል ነዉ ወንድሜ ጀዛከላህ

  • @ፈትያጉራጌ
    @ፈትያጉራጌ 25 дней назад

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ስያ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ሳሊህን ትዳር ይስጣችሁ እህቶቼ የሚያቃጥለን ሳይሆን የሚያሳርፈን የሚወደን

  • @sofiatubesofiatube2110
    @sofiatubesofiatube2110 4 года назад

    አው ብዙ ሰዎች አሉ ኡስታዝ ሰያ ትክክል

  • @كونفيكون-د9و
    @كونفيكون-د9و 4 года назад +1

    ሰየዉ መጣህልን እንኮን በሰላም መጣህ አረ የሳዉዲ ንሮ አላህ መርጦ የሰጠዉ እደሆነ እንጂ የምን ትዳር ያስብላል አረ. አላህ የመረጠዉን ይስጠን. ያረብ እዉነት. ሳዉዲ ባል ብለሽ እዳታስቢ ነዉ የሚሉኝ እኔም ወዶቹን እዴት አጥምጂ እደያዝኮቸዉ እዴት እደጠለሆቸዉ.

  • @ያረብመጨረሻየንአተአሳምር

    ማሻአላህ ውብ የሆነ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቅህ ጅዛከላህ

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ

    ሰያ ጀዛከላህ ኸይረን ጥሩ ምክር ነዉ በርታ ጀግና

  • @amrankan2403
    @amrankan2403 Год назад

    መሻላሕ ወድማችን አላሕ ይጨምረልሕ ወላሒ ደዋወችሕ በጣም ነዉ እምወዳችወ እንዳተ ያለ ወድም ያብዛልን

  • @Fatma-yw7ye
    @Fatma-yw7ye 4 года назад

    ሰይድ ምርጥ ትምህርት ነው ጠንክረ ወንድሜ

  • @saifkatri5838
    @saifkatri5838 4 года назад

    ትክክልነህ አላህይጠብቀን ከሃራም

  • @hawahassan9677
    @hawahassan9677 3 года назад

    አረ ወድም አላህ ይጀዛህ ትምርትህ በጣም ማራኪነዉ ቀጥልበት ለቤትህ አድስ ነኝ

  • @radyiatube1266
    @radyiatube1266 4 года назад

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ጀዛከሏሁ ኸይር