ሞት መድሓኒት ነዉ!? እንዳያመልጥዎ! የ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 янв 2025

Комментарии • 22

  • @ጠጀጀጀከደ
    @ጠጀጀጀከደ 4 дня назад +1

    ደጋግሜ አዳምጠዋለሁ ከመስማቴ የተነሳ ሸምድጀዋለሁ እስኪ አንዳንድ ነገር ቀልብን የሚያሰክን ምክር ልቀለቅልን ምክር በጣም ነው የምወደው።
    በማይመክርም ሆነ በማይመከርም ላይ ኸይር ነገር የለም ይላሉ የኛ ውድ ነብይ صلى الله عليه وسلم

  • @ሶፊመሀመድ
    @ሶፊመሀመድ 4 дня назад +1

    እህት ወንድሞች እናበርታው እንጠቀምበት ምጡቅ ነው ማሻአላህ ሌላው እንርዳውና ቢያንስ ኡምራ ያድርግና ናፍቆቱን ይወጣ ልቤን ነክቶኛል መካን ማየት መናፈቁ ኢንሻአላህ ታየዋለህ በዱአም በብርም እንርዳው

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  4 дня назад

      @@ሶፊመሀመድ
      ሹክረን እህቴ💚

    • @wesilaawel2903
      @wesilaawel2903 4 дня назад +1

      Ensha Allah chigr yelewm

  • @KeremaHusen
    @KeremaHusen 2 дня назад

    ما شاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا

  • @KeremaHusen
    @KeremaHusen 2 дня назад

    سبحان الله اجيب الله الله يسعدك يا اخي والله هذه الرساله كل الشباب يسموها احسن الله اليك جزاك الله خيرا الله يحفظك

  • @ShimlesbelachewShimles
    @ShimlesbelachewShimles 3 дня назад

    ማሻ አላህ ትምሕርቶችህ ልቤን አሳረፈልኝ ፈዝዤ ነው አዳምጬ የጨረስኩት ሽኩረን!🙏❤👏

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  3 дня назад

      @@ShimlesbelachewShimles
      ሹክረን ወንድሜ💚

  • @nuramohamedsalh7915
    @nuramohamedsalh7915 17 часов назад

    ma sha allah wendme...allah yitebkeh😊

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 3 дня назад

    ብዙ ነገሪን ነው የነካህው ጭቀቴን ውድቀቴን ጀዛ ከሏሁ ኸይር😢😢😢😢

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  3 дня назад

      @@PeacefulDaffodils-vd1fs
      ሹክረን ወንድሜ

  • @wesilaawel2903
    @wesilaawel2903 4 дня назад

    Selelahualeyhi weselem

  • @Iqtwy
    @Iqtwy День назад

    سبحان الله سبحان الله سبحان الله

  • @hamudi1.
    @hamudi1.  4 дня назад +5

    ወዳጆቼ በጣም ይቅርታ💚
    ጠዋት የለቀቅኩት ፕሮግራም ድምጽ የለዉም ስላላችሉኝ ዲሌት አድርጌዉ ይሄዉ እንደገና በድጋሜ ጭኜዋለሁ።
    ከኔ ጋር ስለሆናችሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን! ከዚህ በኋላ የተለያዩ ስነ-ልቦናዊና ማሕበራዊ ርዕሰ ጉዳዮችን፣ የዲን ትምህርቶችን(ፊቅህ፣ ሐዲስ፣ ሉጋ፣ ዓቂዳ፣ ሲራናሌሎችንም)፣ እንዲሁም በእናንተ ሀሳብና አስተያየት የተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ፕሮግራም አቀርባለሁ ኢንሻአላህ። በቅርቡም በላይቭ ፕሮግራም የማማከር ስራ እጀምራለሁ። እናንተም ቀጥታ ጥያቄያችሁን እያቀረባችሁ ተራበተራ መልስ እሰጣለሁ። በተለያዩ ጉዳዮች ላይም አብረን እየተመካከርን ችግሮቻችንን እንፈታለን ኢንሻአላህ።
    እናንተም ይህን ገጼን ሰብስክራይብ፣ ላይክ እንዲሁም ኢሞ፣ ዋትስአፕ፣ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ሚሴንጀር፣ ቴሌግራምና ሌሎች ዩቲዩብ ላይ(በኮመንት መልኩ) ሼር በማድረግ:
    1. አጅራችሁን አብዙ
    2. ሌሎች እንዲጠቀሙ ሰበብ ሁኑ
    3. እኔም እንድበረታ አግዙኝ
    ባረከላሁፊኩም💚

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ 4 дня назад

      ቴሌግራምክን አጋራን አልሃምዱሊላህ ለካ እንዳንተ ያለ ስነልቦና እና እስልምናን የሚያማክር አለን እነቸሬን ትእግስት ዋልተንጉስን ወዘተ ከምንሰማ አንተ ጋር ሁለት ነገር እናገኛለን እስልምናንም ምክርም እንማራለን ሌላው ሱስ ውስጥ ጫት ሲጋራ ሺሻ ውስጥ ያሉ ባልም ወንድሞችንም እህቶችንም የሚያስተምርና የሚወጡበትን መንገድ ብታስተምር ሹክረን

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  4 дня назад

      @@ሶፊመሀመድ መርሐባ ኢንሻአላህ💚

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 3 дня назад +1

      ​@@ሶፊመሀመድየኔም ሀሳብ ነዉ ዉደ

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ 2 дня назад

      @@fatmah6936 ይሁላዥንንም ያስማማል

    • @ሶፊመሀመድ
      @ሶፊመሀመድ 2 дня назад

      አካውንት ያስቀምጥና እናግዘው

  • @wesilaawel2903
    @wesilaawel2903 3 дня назад

    Wendmachen sle law of attraction ena sle motivation ngegr sralne ke eslam anstar endet ytayal

    • @hamudi1.
      @hamudi1.  3 дня назад

      @@wesilaawel2903 insha'Allah

  • @Jafer-d9l
    @Jafer-d9l День назад

    ደምሩኝ❤❤❤