Hamudi Psychologist
Hamudi Psychologist
  • Видео 101
  • Просмотров 32 517
መካሪ ተዉበት ለዘላቂ ለዉጥ! "አላህ በአንተ ተዉበት ከአንተ በላይ የሚደሰተዉ ለምድን ነዉ?" ረመዷን በአዲስ ማንነት እንቀበለዉ! #ኢስላም #ሳይኮሎጂ
ይህ "ረጀብና ሸዕባንን ለዘላቂ ለዉጥ" የተሰኘዉ ፕሮግራም ነዉ። የመጀመሪያዉን የለዉጥ መንገድ "ራስን መሆን" የሚለዉን ርዕስ ተመልክተናል። "ከራስ ጋር መታረቅ" የሚለዉን ሁለተኛዉን የለዉጥ መንገድም ተማምረናል። ሶስተኛዉን የለዉጥ መንገድ "ተዉበት/ንስሓ"ን "የተዉበት መንገዶች" የሚል አብይ ርዕስ ሰጥተን እየተመለከትን ሲሆንጸበቀደመዉ ፕሮግራም "ነጻነትና ተዉበት ምን አገናኛቸዉ?" የሚለዉን ንዑስ ርዕስ ዳሰሳ አድርገናል። እነሆ የዛሬዉን ፕሮግራም "አላህ በአንተ ተዉበት ከአንተ በላይ የሚደሰተዉ ለምንድን ነዉ?" የሚል ርዕስ ሰጥተነዋል።
ለወረት ተለዉጠን ወደ ኋላ የማንመለስበት እዉነተኛ፣ ተጨባጭና ዘላቂ ለዉጥ የምናመጣበት መንገዶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም-ነዉ። በዚህ ፕሮግራም የሚዳሰሱ ነጥቦችን በሙሉ ተግባራዊ ማድረግ ከቻልን የምንመኘዉን ዘላቂ ለዉጥ ማምጣት እንችላለን።
በዚህ የዩቲዩብ ገጽ ከስነ-ልቦናና ማሕበራዊ ጉዳዮች በተጨማሪ: ተከታታይ ኢስላማዊ ትምሕርቶች- ማለትም: ፊቅህ፣ ሐዲስ፣ የቁርአን ተፍሲርና ዓረበኛ ትምህርቶች በዚህ ቻናል ይለቀቃሉ። ሰብስክራይብ፣ ሼርና ላይክ በማድረግ ትምሕርቱ በ#youtube #imo #watsapp #facebook #messanger #telegram #tikto...
Просмотров: 1 481

Видео

የተዉበት መንገዶች "ነጻነትና ተዉበት ምን አናኛቸዉ?" ረመዷን በአዲስ ማንነት እንቀበለዉ! #ሳይኮሎጂ#ኢስላም #islam#psychology
Просмотров 1,8 тыс.14 часов назад
ይህ "ረጀብና ሸዕባንን ለዘላቂ ለዉጥ" የተሰኘዉ አዲስ ፕሮግራም ነዉ። የመጀመሪያዉን የለዉጥ መንገድ "ራስን መሆን" የሚለዉን ርዕስ ተመልክተናል። "ከራስ ጋር መታረቅ" የሚለዉን ሁለተኛዉን የለዉጥ መንገድም ተማምረናል። እነሆ በዚህ ዙር ሶስተኛዉን የለዉጥ መንገድ "ዉበት/ንስሓ" የምንመለከት ሲሆን "የተዉበት መንገዶች" የሚል አብይ ርዕስ ሰጥተን እንማማራለን። ለዛሬ "ነጻነትና ተዉበት ምን አገናኛቸዉ?" የሚለዉን ንዑስ ርዕስ እንዳስሳለን። ለወረት ተለዉጠን ወደ ኋላ የማንመለስበት እዉነተኛ፣ ተጨባጭና ዘላቂ ለዉጥ የምናመጣበት መንገዶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም-ነዉ። በዚህ ፕሮግራም የሚዳሰሱ ነጥቦችን በሙሉ ተግባራዊ ማድረግ ከ...
"ከራስ ጋር መታረቅ ለዘላቂ ለዉጥ!" #ረመዳን'ን ከወዲሁ ተለዉጠን እንቀበለዉ! #ሳይኮሎጂ#ኢስላም #ኢስላሚክ#islam#psychology
Просмотров 2,3 тыс.21 час назад
ይህ "ረጀብና ሸዕባንን ለዘላቂ ለዉጥ" የተሰኘዉ አዲስ ፕሮግራም ነዉ። ለወረት ተለዉጠን ወደ ኋላ የማንመለስበት እዉነተኛ፣ ተጨባጭና ዘላቂ ለዉጥ የምናመጣበት መንገዶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም-ነዉ። በዚህ ፕሮግራም የሚዳሰሱ ነጥቦችን በሙሉ ተግባራዊ ማድረግ ከቻልን የምንመኘዉን ዘላቂ ለዉጥ ማምጣት እንችላለን። የመጀመሪያዉን የለዉጥ መንገድ "ራስን መሆን" የሚለዉን ርዕስ ተመልክተናል። እነሆ በዚህ ቪዲዮ "ከራስ ጋር መታረቅ" የሚለዉን ርዕስ እንዳስሳለን። በዚህ የዩቲዩብ ገጽ ከስነ-ልቦናና ማሕበራዊ ጉዳዮች በተጨማሪ: ተከታታይ ኢስላማዊ ትምሕርቶች- ማለትም: ፊቅህ፣ ሐዲስ፣ የቁርአን ተፍሲርና ዓረበኛ ትምህርቶች በዚህ ቻናል ይ...
"ራስን ማወቅ ለዘላቂ ለዉጥ!" ረመዷን በመጣ ቁጥር ብቻ ስለለዉጥ ከማሰብ ከወዲሁ መዘጋጀት! #ሳይኮሎጂ#ኢስላም #ኢስላሚክ#islam#psychology
Просмотров 4,1 тыс.День назад
ይህ "ረጀብና ሸዕባንን ለዘላቂ ለዉጥ" የተሰኘዉ አዲስ ፕሮግራም ነዉ። ለወረት ተለዉጠን ወደ ኋላ የማንመለስበት እዉነተኛ፣ ተጨባጭና ዘላቂ ለዉጥ የምናመጣበት መንገዶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም-ነዉ። በዚህ ፕሮግራም የሚዳሰሱ ነጥቦችን በሙሉ ተግባራዊ ማድረግ ከቻልን የምንመኘዉን ዘላቂ ለዉጥ ማምጣት እንችላለን። በዚህ የዩቲዩብ ገጽ ከስነ-ልቦናና ማሕበራዊ ጉዳዮች በተጨማሪ: ተከታታይ ኢስላማዊ ትምሕርቶች- ማለትም: ፊቅህ፣ ሐዲስ፣ የቁርአን ተፍሲርና ዓረበኛ ትምህርቶች በዚህ ቻናል ይለቀቃሉ። ሰብስክራይብ፣ ሼርና ላይክ በማድረግ ትምሕርቱ ለሌሎች ተደራሽ እንዲሆን እናድርገዉ። አላህ መልም ምንዳችንን ያብዛልን። አሚን! ‎ @afri...
ሞት መድሓኒት ነዉ!? እንዳያመልጥዎ! የ#አዕምሮ እና #ስነልቦና ችግሮቻችን በተለይ #ድባቴና #ጭንቀት በስፋት የተዳሰሱበት ፕሮግራም ነዉ።
Просмотров 1,8 тыс.День назад
The issue is... You! Me! All of us! We do have the illness ! What could this illness be? We had an insightful conversation with Muhammad Awel, a psychology expert. Stay tuned! ጉዳዩ ... አንተም ! አንቺም ! እኔም ! ሁላችንም ... ይብዛም ይነስም የማንክደዉ ህመማችን ነዉ ! ህመሙ ምን ይሆን ? የስነ ልቦና ባለሙያ ሙሀመድ አወል ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገናል ። ተጋበዚልን ! ይህ #ስነ-ልቦናዊ-እና-አዕምሯዊ-ችግሮቻችንን-የሚዳስስ-ክፍል1-ፕሮግራም-ነዉተከታታይ ኢስላማዊ ትምሕርቶች- ማለትም: ፊቅህ፣ ሐዲስ፣ የቁርአን ተፍ...
ስነ-ልቦናዊ እና አዕምሯዊ ችግሮቻችን: ክፍል1
Просмотров 6 тыс.14 дней назад
The issue is... You! Me! All of us! We do have the illness ! What could this illness be? We had an insightful conversation with Muhammad Awel, a psychology expert. Stay tuned! ጉዳዩ ... አንተም ! አንቺም ! እኔም ! ሁላችንም ... ይብዛም ይነስም የማንክደዉ ህመማችን ነዉ ! ህመሙ ምን ይሆን ? የስነ ልቦና ባለሙያ ሙሀመድ አወል ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገናል ። ተጋበዚልን ! ይህ #ስነ-ልቦናዊ-እና-አዕምሯዊ-ችግሮቻችንን-የሚዳስስ-ክፍል1-ፕሮግራም-ነዉተከታታይ ኢስላማዊ ትምሕርቶች- ማለትም: ፊቅህ፣ ሐዲስ፣ የቁርአን ተፍ...
ዛሬ ሰላትህ ላይ ጸንተህ መቆምህ ነገ አላህ ፊት ጸንተህ መቆምህን ያመላክታል!
Просмотров 45110 месяцев назад
ይህ "የኢስላም ሁለንተናዊነት" የተሰኘዉ ፕሮግራም የክፍል3 ፕሮግራም ነዉ። ቪዲዮዉ እንዳይረዝም ግማሹን አሁን ያቀረብኩት ሲሆን ቀጣዩን የሰላት ርዕስ የመጨረሻዉ ክፍል ነገ የሚቀርብ ይሆናል። በአላህ መሻት ቀጥሎም በእናንተ ብርታት ሌሎችንም ፕሮግራሞች ይዤላችሁ እንደምቀርብ አረጋግጣለሁ። ሌሎች በመጠቃማቸዉ አላህ ዘንድ አጅራችሁ ይበዛልና ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ለሌሎች ተደራሽ ማድረግን አትርሱ። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወባረከላሁ ፊኩም። አመሰግናለሁ! #hamudi #like #share #subscribe #youtube #ተከታታይ #ፕሮግራም #video #viral #entertainment #movie #motivation #mot...
ነገ የዉመልቂያማ አላህ ፊት ስትቆም እግሮችህ እንዲጸኑ ዛሬ በዱንያ ላይ ሰላትህ ላይ ጽና!
Просмотров 25111 месяцев назад
ይህ "የኢስላም ሁለንተናዊነት" የተሰኘዉ ፕሮግራም የክፍል3 ፕሮግራም ነዉ። ቪዲዮዉ እንዳይረዝም ግማሹን አሁን ያቀረብኩት ሲሆን ቀጣዩን የሰላት ርዕስ የመጨረሻዉ ክፍል ነገ የሚቀርብ ይሆናል። በአላህ መሻት ቀጥሎም በእናንተ ብርታት ሌሎችንም ፕሮግራሞች ይዤላችሁ እንደምቀርብ አረጋግጣለሁ። ሌሎች በመጠቃማቸዉ አላህ ዘንድ አጅራችሁ ይበዛልና ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ለሌሎች ተደራሽ ማድረግን አትርሱ። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወባረከላሁ ፊኩም። አመሰግናለሁ! #hamudi #like #share #subscribe #youtube #ተከታታይ #ፕሮግራም #video #viral #entertainment #movie #motivation #mot...
ነገ አላህ ፊት ስትቆም እግሮችህ እንዲጸኑ ዛሬ በዱንያ ላይ ሰላትህ ላይ ጽና!
Просмотров 7411 месяцев назад
ይህ "የኢስላም ሁለንተናዊነት" የተሰኘዉ ፕሮግራም የክፍል3 ፕሮግራም ማስታወቂያ ነዉ። ሙሉዉ ፕሮግራም ነገ ይለቀቃል ኢንሻአላህ። በአላህ መሻት ቀጥሎም በእናንተ ብርታት ሌሎችንም ፕሮግራሞች ይዤላችሁ እንደምቀርብ አረጋግጣለሁ። ሌሎች በመጠቃማቸዉ አላህ ዘንድ አጅራችሁ ይበዛልና ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ለሌሎች ተደራሽ ማድረግን አትርሱ። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወባረከላሁ ፊኩም። አመሰግናለሁ! #hamudi #like #share #subscribe #youtube #ተከታታይ #ፕሮግራም #video #viral #entertainment #movie #motivation #motivational #psychology #islam #islamic #...
የኢስላም ሁለንተናዊነት ክፍል2 ሰላት (ተቆራርጦ በ3ክፍሎች የቀረበዉን በአንድ ላይ ለማድመጥ የሚፈልግ ካለ ይህ ሙሉ ፕሮግራም ነዉ)
Просмотров 353Год назад
ይህ "የኢስላም ሁለንተናዊነት" የተሰኘዉ ፕሮግራም የክፍል2 ሙሉ ፕሮግራም ነዉ። በቀጣይ የኢስላም ሁለንተናዊነት ክፍል3 የሰላትን ርእስ የምናይ ይሆናል። በአላህ መሻት ቀጥሎም በእናንተ ብርታት ሌሎችንም ፕሮግራሞች ይዤላችሁ እንደምቀርብ አረጋግጣለሁ። ሌሎች በመጠቃማቸዉ አላህ ዘንድ አጅራችሁ ይበዛልና ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ለሌሎች ተደራሽ ማድረግን አትርሱ። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወባረከላሁ ፊኩም። አመሰግናለሁ! #hamudi #like #share #subscribe #youtube #ተከታታይ #ፕሮግራም #video #viral #entertainment #movie #motivation #motivational #psychology #i...
የኢስላም ሁለንተናዊነት ክፍል2 ሰላት (ሰላትና የአአዕምሮ ጤና)
Просмотров 258Год назад
ዉድ ተከታታዮቼ! ይህ "የኢስላም ሁለንተናዊነት" የተሰኘዉ ፕሮግራም የክፍል2 ቁጥር3 ፕሮግራም ነዉ። "ሰላትና የአዕምሮ ጤና" በሚል ርእስ አቅርቤዋለሁ። ገንቢ ሀሳብና አስተያየቶቻችሁን በቀናነት እየተቀበልኩኝ ሁሌም ዘርፈ ብዙና አዳዲስ ፕሮግራሞችን ይዤ ወደ እናንተ እቀርባለሁ ባልኩት መሰረት እነሆ ዛሬም "የኢስላም ሁለንተናዊነት" የሚለዉን ክፍል ሁለት ቁጥር3 ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በቀጣይ የኢስላም ሁለንተናዊነት ክፍል3 አዲስ ርእስ የምናይ ይሆናል። በአላህ መሻት ቀጥሎም በእናንተ ብርታት ሌሎችንም ፕሮግራሞች ይዤላችሁ እንደምቀርብ አረጋግጣለሁ። ሌሎች በመጠቃማቸዉ አላህ ዘንድ አጅራችሁ ይበዛልና ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማ...
ሰላትና አዕምሯችን። ይህ የኢስላም ሁለንተናዊነት ከተሰኘዉ ክፍል ሁለት ቁጥር2 የቀጠለ ፕሮግራም ነዉ።
Просмотров 151Год назад
ዉድ ተከታታዮቼ! ይህ "የኢስላም ሁለንተናዊነት" የተሰኘዉ ፕሮግራም የክፍል2 ቁጥር2 ፕሮግራም ነዉ። "ሰላትና አዕምሯችን" በሚል ርእስ አቅርቤዋለሁ። ገንቢ ሀሳብና አስተያየቶቻችሁን በቀናነት እየተቀበልኩኝ ሁሌም ዘርፈ ብዙና አዳዲስ ፕሮግራሞችን ይዤ ወደ እናንተ እቀርባለሁ ባልኩት መሰረት እነሆ ዛሬም ከዚህ በፊት የጀመርኩትን ፕሮግራም ቀጣይ ክፍል ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በዚህ መልኩ "የኢስላምን ሁለንተናዊነት" ቀጣይነት ባለዉ መልኩ አብረን የምናይ ይሆናል። በአላህ መሻት ቀጥሎም በእናንተ ብርታት ሌሎችንም ፕሮግራሞች ይዤላችሁ እንደምቀርብ በድጋሜ ቃሌን አሳልፋለሁ። ዩቲዩቤን ሰብስክራይብ ከማድረግ ጀምሮ ቪዲዮቼንም ሼር ላይክ...
"አላህ ወዶልን እና ደስ ብሎት የሚቀበለን ሰላት እንዴት ያለ ነዉ?" ይህ የኢስላም ሁለንተናዊነት ከተሰኘዉ ክፍል ሁለት ቁጥር1 ፕሮግራም ነዉ።
Просмотров 158Год назад
ዉድ ተከታታዮቼ! ይህ "የኢስላም ሁለንተናዊነት" የተሰኘዉ ፕሮግራም የክፍል2 ቁጥር1 የ "አላህ ወዶልን የሚቀበለን ሰላት እንዴት ያለ ነዉ?" በሚል ርእስ አቅርቤዋለሁ። ገንቢ ሀሳብና አስተያየቶቻችሁን በቀናነት እየተቀበልኩኝ ሁሌም ዘርፈ ብዙና አዳዲስ ፕሮግራሞችን ይዤ ወደ እናንተ እቀርባለሁ ባልኩት መሰረት እነሆ ዛሬም ከዚህ በፊት የጀመርኩትን ፕሮግራም ቀጣይ ክፍል ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በዚህ መልኩ "የኢስላምን ሁለንተናዊነት" ቀጣይነት ባለዉ መልኩ አብረን የምናይ ይሆናል። በአላህ መሻት ቀጥሎም በእናንተ ብርታት ሌሎችንም ፕሮግራሞች ይዤላችሁ እንደምቀርብ በድጋሜ ቃሌን አሳልፋለሁ። ዩቲዩቤን ሰብስክራይብ ከማድረግ ጀምሮ ቪ...
hamudi ሐሙዲ ቲዩብ በየጊዜዉ በልዩ አቀራረብ ወደ እናንተ ይደርሳል። Subscribe like እና share በማድረግ አብራችሁኝ ስለምትሆኑ አመሰግናለሁ!
Просмотров 23Год назад
hamudi ሐሙዲ ቲዩብ በየጊዜዉ በልዩ አቀራረብ ወደ እናንተ ይደርሳል። Subscribe like እና share በማድረግ አብራችሁኝ ስለምትሆኑ አመሰግናለሁ!
እስልምና እና ሳይኮሎጂ(ስነ-ልቦና) ክፍል10(የመጨረሻዉ ክፍል) በኡስታዝ ሙሐመድ አወል(ሳይኮሎጂስት)
Просмотров 2,1 тыс.Год назад
እስልምና እና ሳይኮሎጂ(ስነ-ልቦና) ክፍል10(የመጨረሻዉ ክፍል) በኡስታዝ ሙሐመድ አወል(ሳይኮሎጂስት)
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል9 በኡስታዝ ሙሐመድአወል(ሳይኮሎጂስት)
Просмотров 131Год назад
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል9 በኡስታዝ ሙሐመድአወል(ሳይኮሎጂስት)
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል8በኡስታዝ ሙሐመድአወል(ሳይኮሎጂስት)
Просмотров 225Год назад
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል8በኡስታዝ ሙሐመድአወል(ሳይኮሎጂስት)
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል7 በኡስታዝ ሙሐመድአወል(ሳይኮሎጂስት),
Просмотров 407Год назад
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል7 በኡስታዝ ሙሐመድአወል(ሳይኮሎጂስት),
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል6በኡስታዝ ሙሐመድአወል(ሳይኮሎጂስት)
Просмотров 424Год назад
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል6በኡስታዝ ሙሐመድአወል(ሳይኮሎጂስት)
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል5
Просмотров 148Год назад
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል5
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል4
Просмотров 127Год назад
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል4
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል3
Просмотров 119Год назад
እስልምና እና ሳይኮሎጂ ስነ-ልቦና ክፍል3
ሕይወታችንን የሚጎዱ ሶስት ዋና ስሜቶች #hamudi #ሕይወት #like #share #subscribe #youtube
Просмотров 158Год назад
ሕይወታችንን የሚጎዱ ሶስት ዋና ስሜቶች #hamudi #ሕይወት #like #share #subscribe #youtube
"የኢስላም ሁለንተናዊነት" በዛዉያ ቲቪ የሚቀርብ ተከታታይ ፕሮግራም ነዉ።
Просмотров 100Год назад
"የኢስላም ሁለንተናዊነት" በዛዉያ ቲቪ የሚቀርብ ተከታታይ ፕሮግራም ነዉ።
ሳይኮሎጂና ኢስላም ክፍል2
Просмотров 89Год назад
ሳይኮሎጂና ኢስላም ክፍል2
12 January 2024
Просмотров 78Год назад
12 January 2024
ሳይኮሎጂና ኢስላም ክፍል1
Просмотров 206Год назад
ሳይኮሎጂና ኢስላም ክፍል1
#የኢስላም ሁለንተናዊነት#ክፍል1 ቁጥር3 ተከታታይ #youtube #ፕሮግራም ነዉ #ሐሙዲ ቲዩብ #Hamudi #tube #subscribe #share እና#like
Просмотров 146Год назад
#የኢስላም ሁለንተናዊነት#ክፍል1 ቁጥር3 ተከታታይ #youtube #ፕሮግራም ነዉ #ሐሙዲ ቲዩብ #Hamudi #tube #subscribe #share እና#like
በንጹሕ የመጠጥ ዉሃ እጥረት ለጉዳት፣ ለሕመም፣ ለሞት የሚጋለጡ ወገኖችን እንርዳ!
Просмотров 33Год назад
በንጹሕ የመጠጥ ዉሃ እጥረት ለጉዳት፣ ለሕመም፣ ለሞት የሚጋለጡ ወገኖችን እንርዳ!
ይህ #የኢስላም ሁለንተናዊነት የተሰኘ #ተከታታይ #youtube #ፕሮግራም ነዉ። #ሐሙዲ ቲዩብ #Hamudi #tube #subscribe #share እና#like
Просмотров 81Год назад
ይህ #የኢስላም ሁለንተናዊነት የተሰኘ #ተከታታይ #youtube #ፕሮግራም ነዉ። #ሐሙዲ ቲዩብ #Hamudi #tube #subscribe #share እና#like

Комментарии

  • @AmtleF
    @AmtleF 9 часов назад

    Allah yechemrlh Allah yetewubet ber yekfetlne

  • @hayahaya3109
    @hayahaya3109 10 часов назад

    አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ልዩ ፕሮግራም ነው ካንተጋ ነኝ ባለፈው በመስኮት ቲዩብ ያቀርብከውን አይቼ በዛ ነው ያወኩህ የሚገርም ትምህርት ነበር ❤

  • @AnwarNuru-e6n
    @AnwarNuru-e6n 21 час назад

    bereta

  • @Sdeesum
    @Sdeesum День назад

    ማሻላህ አላህ ይጨምረልህ🎉

  • @rizkamohammedaman9281
    @rizkamohammedaman9281 День назад

    MashaaAllah tebarekellah, knowing your self is a base for dynamic change on character, I really like the lessons. Please keep it up. Jezakellah kheyer!

  • @NuruJemal-n5r
    @NuruJemal-n5r 2 дня назад

    ጃዛክአላው ዎከርአን

  • @RamisMobile-v6n
    @RamisMobile-v6n 2 дня назад

    Masha Allah ❤❤❤❤❤❤

  • @MeryemYesuf
    @MeryemYesuf 2 дня назад

    በርታ

  • @neimashemsu1535
    @neimashemsu1535 2 дня назад

    Mashallha allha yechemerele

  • @ጠጀጀጀከደ
    @ጠጀጀጀከደ 2 дня назад

    አሏህ አሏህ አሏህ ጀዛከሏህ ኸይር ምን ያማረ ምክር ነወ አቦ اللهم انت ربي الاإله إلا الله انت سبحانك إني كنت من الظالمييين

  • @MeryemYesuf
    @MeryemYesuf 2 дня назад

    ማሻ አላህ ምርጥ አገላለፆ

  • @AhmedMohammed-uw1ss
    @AhmedMohammed-uw1ss 2 дня назад

    Subahan Allah jezakellah habibie

  • @AhmdNurt
    @AhmdNurt 2 дня назад

    የሚገርም ንግግር 👌👌👌👌

  • @حياةامعبدالمجيد
    @حياةامعبدالمجيد 2 дня назад

    جزاك الله خيرا يارب

  • @ZeinebaAbate
    @ZeinebaAbate 3 дня назад

    መርሀባ ወንድማቸወን

  • @imanabdellah8126
    @imanabdellah8126 3 дня назад

    👍👍

  • @toybatube
    @toybatube 3 дня назад

    እኔን ግን ቅር ያለኚ ነገር ቢኖር የህን የመሠለ ትምትት እየተሰጠ እይታ የለዉም ግን ለምን????የማይረባ ነገር የሚለቁት በመቶሽ የሚቆጠር እይታ አላቸዉ

  • @toybatube
    @toybatube 3 дня назад

    ጀዛከላ ከይር

  • @SudiHase
    @SudiHase 3 дня назад

    😢😢😢

  • @KelsumBentBaba
    @KelsumBentBaba 3 дня назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @KelsumBentBaba
    @KelsumBentBaba 3 дня назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ በሰላም ለረመዳን ያድርሰን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ በርታልን አላህ ይጠብቅህ

  • @Dyyggy
    @Dyyggy 3 дня назад

    ጀዛከለሕ ሐይር ወድማችን

  • @Dyyggy
    @Dyyggy 3 дня назад

    እሻላሕ ለኛም ድዋ አድርጉልኝ

  • @Dyyggy
    @Dyyggy 3 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KelsumBentBaba
    @KelsumBentBaba 3 дня назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ያተን youTube ስላገኘሁ ደስብሎኛል አልሀምዱሊላህ

  • @SadaaNguseee
    @SadaaNguseee 3 дня назад

    🤲🤲🤲🤲🤲😢😢😢

  • @SadaaNguseee
    @SadaaNguseee 3 дня назад

    🤲🤲🤲😢😢😢😢

  • @Rosa-t2l
    @Rosa-t2l 3 дня назад

    Muha. Enkuwane. Dena. Maxake. Setasemer. Endate. Endamexafexe. Yareb. Erregata. Ka masetwali. Seone. Menegha. Dase. Yelale

    • @hamudi1.
      @hamudi1. 2 дня назад

      Shukren ehete Roza

  • @ShashaRamato
    @ShashaRamato 3 дня назад

    እንሻአላ ❤

  • @ጨአጨጨ
    @ጨአጨጨ 3 дня назад

    ጀዛ ከላ ኸይር

  • @Sofia-y4d8u
    @Sofia-y4d8u 4 дня назад

    ጀዛ ካላህ ኸይርን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kwesrmediya
    @kwesrmediya 4 дня назад

    ጀዛከሏህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ቀጥልበት ጥሩ ትምህርት ይዛሃል

  • @RukiyaAhmed-y4y
    @RukiyaAhmed-y4y 4 дня назад

    masha allah

  • @አልሀምዱሊላህህ
    @አልሀምዱሊላህህ 4 дня назад

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እናመሠግናለን ውዱ ወድሜ ❤❤🎉🎉

  • @ማሂር.ቲች
    @ማሂር.ቲች 4 дня назад

    Amin ya allah jezakumulah keyr barakaluh fikum

  • @SemiraSM-n8f
    @SemiraSM-n8f 4 дня назад

    አሚን አላሁም አሚን ያረብ ጀዛከላህ ህይር

  • @habibabdu249
    @habibabdu249 4 дня назад

    Life Chabge Today Inshallhe 02/02/2025 Sunday Thankyou

  • @UUi-v3t
    @UUi-v3t 4 дня назад

    ጀዛካላሕኸይረ

  • @khalidmogesnuru3553
    @khalidmogesnuru3553 4 дня назад

    ጀዛከእሏሁሀይረን ወንድማችን ለምታደርገው ጥረት እናመሰግናለን

  • @Meymunayoutube-r8m
    @Meymunayoutube-r8m 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @ahlamhayredin6729
    @ahlamhayredin6729 4 дня назад

    jazakallah khair!!🤍

  • @የእኛሚናTube
    @የእኛሚናTube 4 дня назад

    ruclips.net/video/SUlL6KKLnAg/видео.htmlsi=9NUFdOA1XJ2agYdd

  • @የእኛሚናTube
    @የእኛሚናTube 4 дня назад

    🎓🎓🎓🎓💐💐💐

  • @የእኛሚናTube
    @የእኛሚናTube 4 дня назад

    💐💐💐💐🎓🎓🎓🎓🎓

  • @MisrakGirma-d4z
    @MisrakGirma-d4z 4 дня назад

    Amiin wendme jezak Allha

  • @Alhamdulilaabc
    @Alhamdulilaabc 4 дня назад

    ስብሃን አላህ እንዴት ደስ የሚል አነጋገር ነው በአላህ አላህ ይስጥህ አቦ ወንድሜ አንተም በተናገርከው እኛም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያርገን ያረብ ጀዛክ አላህ ኸይር ❤❤❤❤ ወንድሜ

  • @merimanasser646
    @merimanasser646 4 дня назад

    Ya Rebb besemanew yemenetekem adergen.wedesu yimelesen yareb.enanem batesebatem muslimun welmuslimat Ameeeen

  • @ASss-q6y
    @ASss-q6y 4 дня назад

    SubhanAllah agerehn Allah yabzaw wendeme