ነገ የዉመልቂያማ አላህ ፊት ስትቆም እግሮችህ እንዲጸኑ ዛሬ በዱንያ ላይ ሰላትህ ላይ ጽና!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ይህ "የኢስላም ሁለንተናዊነት" የተሰኘዉ ፕሮግራም የክፍል3 ፕሮግራም ነዉ። ቪዲዮዉ እንዳይረዝም ግማሹን አሁን ያቀረብኩት ሲሆን ቀጣዩን የሰላት ርዕስ የመጨረሻዉ ክፍል ነገ የሚቀርብ ይሆናል።
    በአላህ መሻት ቀጥሎም በእናንተ ብርታት ሌሎችንም ፕሮግራሞች ይዤላችሁ እንደምቀርብ አረጋግጣለሁ። ሌሎች በመጠቃማቸዉ አላህ ዘንድ አጅራችሁ ይበዛልና ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ለሌሎች ተደራሽ ማድረግን አትርሱ። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወባረከላሁ ፊኩም። አመሰግናለሁ!
    #hamudi #like #share #subscribe #youtube #ተከታታይ #ፕሮግራም #video #viral #entertainment #movie #motivation #motivational #psychology #islam #islamic #world #new #news #sports #art #nature #fashion #gaming #tiktok #facts #facebook #instagram #subscribe #humor #tv @hamudi1.

Комментарии • 4