በተዉበት ላይ መጽናት አቃተህ? ይሄዉና መፍትሄዉ! እስከ መጨረሻዉ ከልብ ሊደመጥ የሚገባ!
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- ይህ "ረጀብና ሸዕባንን ለዘላቂ ለዉጥ" የተሰኘዉ አዲስ ፕሮግራም ነዉ። የመጀመሪያዉን የለዉጥ መንገድ "ራስን መሆን" የሚለዉን ርዕስ ተመልክተናል። "ከራስ ጋር መታረቅ" የሚለዉን ሁለተኛዉን የለዉጥ መንገድም ተማምረናል። እነሆ በዚህ ዙር ሶስተኛዉን የለዉጥ መንገድ "ተዉበት/ንስሓ" የምንመለከት ሲሆን "የተዉበት መንገዶች" የሚል አብይ ርዕስ ሰጥተን እንማማራለን። ለዛሬ "ተዉበት እንቢ አለህ!? መጽናት አቃተህ!?" የሚለዉን ንዑስ ርዕስ እንዳስሳለን።
ለወረት ተለዉጠን ወደ ኋላ የማንመለስበት እዉነተኛ፣ ተጨባጭና ዘላቂ ለዉጥ የምናመጣበት መንገዶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም-ነዉ። በዚህ ፕሮግራም የሚዳሰሱ ነጥቦችን በሙሉ ተግባራዊ ማድረግ ከቻልን የምንመኘዉን ዘላቂ ለዉጥ ማምጣት እንችላለን።
በዚህ የዩቲዩብ ገጽ ከስነ-ልቦናና ማሕበራዊ ጉዳዮች በተጨማሪ: ተከታታይ ኢስላማዊ ትምሕርቶች- ማለትም: ፊቅህ፣ ሐዲስ፣ የቁርአን ተፍሲርና ዓረበኛ ትምህርቶች በዚህ ቻናል ይለቀቃሉ። ሰብስክራይብ፣ ሼርና ላይክ በማድረግ ትምሕርቱ በ#youtube #imo #watsapp #facebook #messanger #telegram #tiktok እና ሌሎችም የማሕበራዊ ሚዲያዎች ለብዙሀን ተደራሽ እንዲሆን እናድርገዉ። አላህ መልም ምንዳችንን ያብዛልን። አሚን!
@africatv1 @minbertv1 @as-sunnahtvofficial-1 @HarimaTv @daewa_tv @nesihatv @nejahmedia @Ismail_Tekle @fanabroadcastingcorporate @ebstvWorldwide @manyazewaleshetu @comedianeshetu @AbelBirhanu @tateqmedia #USA 🇸🇦#saudiarabia #dubai #Germany #norway #Canada #Australia • Brex habeshawi • አፍሪካ ቲቪ • donkey youtube • ድንቅ ልጆች • Ethiopia viral video • New wollo tube • New Amharic • ነሺዳ • መንዙማ #ቁርአን
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته.
እንደምን አላችሁ ወዳጆቼ?
በቅድሚያ ይህ ፕሮግራም በተዉበት ጉዳይ የመጨረሻዉና በተዉበት ለመጽናት ወሳኝ ምክረሀሳብ የተካተተበት በመሆኑ ሳትሰለቹ እስከ መጨረሻዉ በትዕግስት ብትሰሙት የማትጸጸቱበትና እጅጉን የምትደሰቱበትን ቁም ነገር እንደምታገኙበት ላስታዉሳችሁ እወዳለሁ።
💚ከኔ ጋር ስለሆናችሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን! ይህ ፕሮግራም ረመዷን ከመምጣቱ በፊት ከራሳችንም ከአላህም ከዙሪያችንም ጋር እንድታረቅና ረመዷን ከወዲሁ ቀደም ብለን ተለዉጠን ተቀብለነዉ ወሩን በአስደናቂ የዒባዳ ጊዜ እንድናሳልፍና አላህ ዘንድ የተመሰገነ ማንነት እንድንገነባ የሚያስችለን ፕሮግራም ነዉ።
በተነጋገርነዉ መሰረት የተለያዩ ስነ-ልቦናዊና ማሕበራዊ ርዕሰ ጉዳዮችን፣ የዲን ትምህርቶችን(ፊቅህ፣ ሐዲስ፣ ሉጋ፣ ዓቂዳ፣ ሲራናሌሎችንም)፣ እንዲሁም በእናንተ ሀሳብና አስተያየት የተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ ፕሮግራም አቀርባለሁ ኢንሻአላህ። በቅርቡም በላይቭ ፕሮግራም የማማከር ስራ እጀምራለሁ። እናንተም ቀጥታ ጥያቄያችሁን እያቀረባችሁ ተራበተራ መልስ እሰጣለሁ። በተለያዩ ጉዳዮች ላይም አብረን እየተመካከርን ችግሮቻችንን እንፈታለን ኢንሻአላህ።
እናንተም ይህን ገጼን ሰብስክራይብ፣ ላይክ እንዲሁም ኢሞ፣ ዋትስአፕ፣ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ሚሴንጀር፣ ቴሌግራምና ሌሎች ዩቲዩብ ላይ(በኮመንት መልኩ) ሼር በማድረግ:
1. አጅራችሁን አብዙ
2. ሌሎች እንዲጠቀሙ 🎉ሰበብ ሁኑ
3. እኔም እንድበረታ አግዙኝ
ባረከላሁፊኩም💚
ያጀማዓ አይታችሁ አትውጡ ላይክ አርጉ እደዝሁም ሼር እናርግ እናበረታታው ምርጥ ትምርት ነው 👈
ሣህ❤
ዋአሌኩምሰላም ወራህመቱላህ እ አህለን ኡስታዝ እሚገርም ትምህርት ነበር አላህ እምንጠቀምበት ያድርገን እሚገረመው ያነሰሀቸው ነገሮ እኔን እሚመለከቱ ናቸው ያአላህ ያግራልን እኔም የመተግበር እሞክራለሁ😢 እንሻ አላህ🎉🎉
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አህለን ጀዛከላህ ኸይረ🎉🎉
አላህ ይሥጥልን
ዋአለይኩ እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወድማችን ጀዛካሏህ ኸይረን
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላህ ኢንሻአላህ ጄዛክ አላህ ኸይር
Mashaa allaaah barakallahu fika jazakallah kheyran
❤❤❤❤
مشءللللله
እባክህ እረዘምአድርገው ይህንንጣፋጭየሆነዳአዋ