ዛሬ ሰላትህ ላይ ጸንተህ መቆምህ ነገ አላህ ፊት ጸንተህ መቆምህን ያመላክታል!
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ይህ "የኢስላም ሁለንተናዊነት" የተሰኘዉ ፕሮግራም የክፍል3 ፕሮግራም ነዉ። ቪዲዮዉ እንዳይረዝም ግማሹን አሁን ያቀረብኩት ሲሆን ቀጣዩን የሰላት ርዕስ የመጨረሻዉ ክፍል ነገ የሚቀርብ ይሆናል።
በአላህ መሻት ቀጥሎም በእናንተ ብርታት ሌሎችንም ፕሮግራሞች ይዤላችሁ እንደምቀርብ አረጋግጣለሁ። ሌሎች በመጠቃማቸዉ አላህ ዘንድ አጅራችሁ ይበዛልና ሰብስክራይብ ሼር ላይክ በማድረግ ለሌሎች ተደራሽ ማድረግን አትርሱ። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወባረከላሁ ፊኩም። አመሰግናለሁ!
#hamudi #like #share #subscribe #youtube #ተከታታይ #ፕሮግራም #video #viral #entertainment #movie #motivation #motivational #psychology #islam #islamic #world #new #news #sports #art #nature #fashion #gaming #tiktok #facts #facebook #instagram #subscribe #humor #tv @hamudi1.
ሙስሊም እህት ወንድሞች ዬት ናችሁ ኑኑኑኑ ድናችሁን ተማሩ ዬጠቅማችኋል ወንድማችን በሰጠኸን /ባስተማርከን እውቀትን share ስላዴረክልን ጄዛከሏህ ኸይር❤
ጀዛከላሁህይረንአላህይጠብቅልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
እኔማ የረሳሁት ነገር ሁሉ ስላት ስቆም ትዝ የሚለኝ ነገር