"አላህ ወዶልን እና ደስ ብሎት የሚቀበለን ሰላት እንዴት ያለ ነዉ?" ይህ የኢስላም ሁለንተናዊነት ከተሰኘዉ ክፍል ሁለት ቁጥር1 ፕሮግራም ነዉ።
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- ዉድ ተከታታዮቼ! ይህ "የኢስላም ሁለንተናዊነት" የተሰኘዉ ፕሮግራም የክፍል2 ቁጥር1 የ "አላህ ወዶልን የሚቀበለን ሰላት እንዴት ያለ ነዉ?" በሚል ርእስ አቅርቤዋለሁ። ገንቢ ሀሳብና አስተያየቶቻችሁን በቀናነት እየተቀበልኩኝ ሁሌም ዘርፈ ብዙና አዳዲስ ፕሮግራሞችን ይዤ ወደ እናንተ እቀርባለሁ ባልኩት መሰረት እነሆ ዛሬም ከዚህ በፊት የጀመርኩትን ፕሮግራም ቀጣይ ክፍል ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ። በዚህ መልኩ "የኢስላምን ሁለንተናዊነት" ቀጣይነት ባለዉ መልኩ አብረን የምናይ ይሆናል። በአላህ መሻት ቀጥሎም በእናንተ ብርታት ሌሎችንም ፕሮግራሞች ይዤላችሁ እንደምቀርብ በድጋሜ ቃሌን አሳልፋለሁ። ዩቲዩቤን ሰብስክራይብ ከማድረግ ጀምሮ ቪዲዮቼንም ሼር ላይክ በማድረግ ለሌሎች ተደራሽ አድርጉልኝ። ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ወባረከላሁ ፊኩም። አመሰግናለሁ!#hamudi #like #share #subscribe #youtube #ተከታታይ #ፕሮግራም #video #viral #entertainment #movie #motivation #motivational #psychology #islam #islamic #world #new #news #sports #art #nature #fashion #gaming #tiktok #facts #facebook #instagram #subscribe #humor #tv @hamudi1.