Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እነዚህን የመሳሰሉ እቃዎች ማዘዝ ሲፈልጉ👇👇📞0952353515
አድራሻችሁየትነው
ውይይይይይይይየ
አረጎደው ስያምረ
የት ነው ቦታው ይሄ ሱቅ
የትነው ማሻአላህ
😂😂😂😂😂አይ ኮሜታተሮች ውሰጤ ናቹሁ አስተያየታቹሁ አነጋገራቹሁ ያሰቀኛል ሰወዳቹሁ
ማሻአላህ በጣም ያምራል ከዚህ ከምንሸከም እዛው ሀገራችን እንገዛለን በተረፈ እህቴ ሀያእ ይኑርሽ ለወንዶች ፊትና እየሆንሺነው!!!
በስደት ላያላችሁ ሁሉ አላህ ስደት በቃብሎ ለሀገራችን ያብቃ ወቶተመቅረት አላህ ይጠብቀን የሰዉ ቤት የመረራችሁ እደኔ አላህ የምንሰራዉን በረካ ያብዛልን አላሁመ አሚን
አላሁመ አሚንን
በይ በነካ እጅሽ የአባቶችና የእናቶች ልብስና ጫማ የወንዶች ጀለብያ መስገጃ ሁሉንም የያዘ ሱቅ ጥራት ያላቸው ልብሶች ና ጫማ ዎች የሚሸጥበት አሣይን
ሀሊድ ክብሮም ትዝአለ አንዳንድሴቶች ስልክ ሲያናግሩ ሄሎው ይላሉ አለ
😂😂😂😂ወላ
በዴብ አሥተውሎናል አለህ ይጠብቀን
ክክክ
ሄሎው
ወላሂ.ትክክል.እኔም.ሀሊድ.ክብሮ.ያለው.ነው.ያሥታወሠችኝ.ሥብሀነላ.ክክክክክክክ
ማሻአላህ በጣም ያምራል በርቺ አሪፍ ነገሮች ነው የምታቀርቢልን
አዝረቁንን እፈልጋለሁ የትነዉ 5:54
የአለህ የልጁ አይን በልጁትዋ በመያት ትሰዊርወል አለህ ይጠቢቅን
ልጅቷ ምን ሼ ናት😊ልጁ ራሱ ልቡ አልተረጋጋም ሃሃ
እሷ ለምትለፍደደው የኔ መሳቀቅ ቱ ኧረ ተው ግን
ተመሰጠ ልጁ ያአላህ ወንድሞችን ከመፈተን ተተጠቀቁ😢
ሣህ እኔ ያየሁትን አይተሻል ኸረታው ሙስሊም እህቶቻችን ተሠተሩ በሂጃባችሁ በማጀታች ተቀመጡ
@@kunfeyekunsubhanallah 🌷🌷🌷
ማንን ነው የምንመርጠው እኔ እቃው አልታየኝም ok መፍ ሙሽክላ
ምንም አይወጣላት ልጅቷ. ምርጥጥ ንቀት ያለች ናት ቀንታችሁ ነው
አቡ አሚራ በቃ ሱቅ ክፈት አረብያ መጂልስ ጨምረህ
ሀገሬ አማረብሽ በጣም ደስ ይላል
ጎበዝ ልጂቶ ንቅት ያለች ለማስታወቂያ የምትሆን ናት በቃ ❤
እረ በአላህ የት ነው ቦታው ያምራል ደግሙ ፅድት ያለ ነው እፈልጋለሁ
እኔም እፈልግ ነበር ምን ዋጋ አለው ማሳየት ብቻ ስልክ አያስቀምጡ
ስልክ አስቀምጠዋል ወደ አልታየሺምመሰለኝ😂😂
ወይኔ ልጁኮ ልጅቷን በማየት ልቡ ተሰወረ😂
😂
😂😂😂
😂😂😂😂
ማሻአ ላህ ሀገረች ንግን ሁሉም አለ
ሀገሬ በስላም ልግባና እገዛችሇለሁ
የልብሱን መደርደሪያ ክፍለሀገር ላክልኝ አጀበኝ በጣም
ማሻአላህ ሲያምሩ ድሊቨር ታደርጋላችሁ ወይ
ማሻአላህ በጣም ያምራል
ኧር ወዮ አቡ አሚራ ልጅ እኮ ስራው እይሰራ አደለም ልጅትዋነው ሚያው ክክክ
ችግሩ ከልጁ ሳይሆን ከልጅቱ ነዉ።ሱባሃን አሏህ እንድህ መቅለብለብ ምን ይሉታል
በሜትር የሚሸጥ አንድ ሜትር ሰንት ነው
አይዋ የምን ካርጎ ብሬን ይዠ አገሬ እገዛለሁ
🤣🤣🤣እረ ልጁ ተመስጦብሻል አቤት ደሞ ከማማሩ የተነሳ ቤት የመያዝ ፍላጎቴ ጨመረ ምን ትመክረኛለህ ትለዋለች
ምን አገባሽ 😂ምቀኛ
ቦታዉ የትነዉ
ስልክ የዋትሳፕ ላኩልኚ
ተቆራጩ በካሬ ሰንት ነው ለሳሎን ፈልጌ ነው
አንችን እናይ ወይንስ እቃውን ሆሆሆሆሆ ቅብጥብጥ ያለች ጉድ❤
የኔም ጥያቄ😂😂😂
ክክክክክክክ
ከከከከከ ምን አልገባኝ እኔም
በጣም የሚገርም ነዉእቃዉ ሳይሆን እሷ ለትዉዉቅ የቀረበች ይመስላል አኡዙቢሏህ
ሳህ ወላ አላህ ይስቱር አቡአሚራን በውስጥ ማናገር የሚችል አናግሩት ጋዜጠኛ ወድ ይቅጠር
ወይይይልጁአሳዘነኝ የስራሽንይስጥሽ መጀመሪያላይ ደህናነበር ኅላነው እየሳበችው ያስገባችው😢
የትነው አድራሻችሁ
ማሻአላሂ
የት ነው ግን ማዘዝ እፈልጋለሁ
ተቆራጩ ስንት ነው
3በ4 እፈልግ ነበር ስንትነው
ማሻአላህ ሀገራችን ግን ሁሉም አለ ጫማ መደርደሪያውና ልብስ መደርደሪያው ይኖራል ብየ አላሰብኮም ነበር ኢትዮ ደስ ይላል
የሌለ የለም ብር ብቻ
ልጁ እሷን ሲያይ ፈርሻወቹን በትኖ ጨረሳቸው
አቡአሚራ የስራ ቁጥርህን ፈልጌ ነበር
ልጅቱ እቃዉን አላሳየችንም ማርካዋለች so 😂ለሽያጭ ቀራቢዋ ልጁቱ ናት
😂😂😂😂 እሱ አይኑ ከሷላይነው አላህየስቱር ኢትዮጵያ በስ ይመስለኛል የሱነች ኢሻአላህ ባለቬቱ😂
ሰህ ልጂቱ አለቅጥ ሳቅ ታበዛለች አረሴትልጂ ሰተር ኮፍተር ሲል ነው ጥሩው ምናለ አቡ አሚራ ወዲ ጋዜጠኛ አጣህደ አለዛ ሂጃቧን እና ኒቃብ ብትለብስ አራፍነው
😂😂😂😂ቱ አይ ወንዶች
😂😂😂😂ግን ሰው ይሸጣል?😢
የት አከባቢ ነው ቁጥር ላኩልኝ
አቡ አሚራ😂😂😂😂 የትነው ዛሬ አቡአሚራን የምር አላህይጠብቀው ጀግናችነው🎉
ዋጋስትነውብርዲልብስ6ኪሎ
ባሁንሰንትነዉ
ወዶቹ አቅለኛናቸው ብሏል ኡስታዝ ሴቱነው የበጠበጠው አባቶች ልጆቻችሁንጠብቁ ባሎችም ሚስቶቻችሁን አደብ አስይዙ ወድሞቻችን እህቶቻችሁን ጠብቁን ኧረተው ተመልካች ይፍረድ እኔ እራሱ ምንምአላየሁ አመለካከቱ ልቡ እደተሰበረ ይገባናልና አንቺ ስረአትብትይዥ ለድጋሜ ወድሞችሽን አትፈትኒ ከአላህም ከሰውም ጥሩአደለም 😅
አላህ. ይህዳችው
ወላሂ ምንም ነገር አትግዙ ከዉጪ ሀገር ሀገራችን ሁሉም አለ ትርፉ ኪሳራ ነዉ
ሳህህ
እናመሰግናለን ኮረዳዋ
ክክክክክ
መሻአላህ ምጣፉ ያምራል
የሀቢብቲ እኔ ያየሁት አቺን ነው እደገና አስተዋውቂን😂😂😂😂😂
በምን የምናገኛቹ ስልክ ,,,,
ማሻአላህ በጣምያምራል
መሻአላህ እዴት እደሚያምረ
ያሠላማ በጣምምም ያማምራል ዋው❤
በጣም ነዉ የሚያምረዉ ማሻአላህ
masha allah
Mashaa allaah ❤❤
ሐዋሳ ብራንች አላችሁ?
ከምላሶ የልብሶመወጣጠር አኡዙቢላህ. ሀያዕ. ምናለ ቢኖርሽ
ሰላም ይብዛላችሁ ዋው ያምራል ግን ዋጋው ዋጋው 😮
ቀጥር አሥቀምጪ የልጁን🥰ምንጣፍ ልገዛዉ በአላህ13ሺብሩን እፈልገዋለሁ
ሀረብ ሀገር የምንገዛበት ዋጋና እሄ አንድ ነዉ ሲመነዘር የምር ተበልተናል ከዚህ ገዝተን የምንልክ ሰወች
ደሴ ነው?
እ🤣 አልሃምደሪላ?የምን ጉድ ነሽ ባክሽ ?
ሻጩ እራሱ አይኑ ካች ላይ አልነቀል አለ አይ መከራ
አረንጓዴው ምንጣፍ❤😢
እኮእኔራሱአምሮኛል😂
ቆንጆ የሙስሊም ቀሚሶች አሳይን
ዋዋዋዋዉዉዉ
እቃቸው ፅድት ያለ ነው❤❤❤
የትነው
በርቺ 🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ማሻአላህ
እቃ እያስተዋወክ ነው ወይስ የስራሽ ይስጥሽወላሒ አቡ አሚራ ትደየቅበታለህሴትን አደባባይ አውጥተኸ ወዶችን ፊትና ትጥላለክ እረ ባአላአህ ወድሜ ወድ ቅጠረ እሱዋ ደሞ ተሰትራ ምሰራ ነገረ ይሁንላት😢😢😢😢
ማሻአላህ
ምነው ደጁ ነው እንዲ ምትኑሬው አቤት አሰማማው ሰታታለን እኮ ነው የማዳም ቅመሞችዩ ብራቸንንን ሊያሰፈጁን አሰበው ነው በሉ እንግዲ አሰብበት
Ok ok አትበይ አሁንም አሁንም ምን አሰፈለገ ሀበሻ አይደለን
ዉሎ የሚህድ ነው
ለቀጣይ ብርድ ልብስ አሳይን
Masha Allah dse ylale
እረ ቀስ በይ በአሏህ ሤት ረጋ ስትል ነው😢
Yet skebabi nw merkato nw selkachehun asekemetu
ፈጣሪዬ ሆይ ትግስቱን ስጠኝ አይኑ እኮ ከሷላይ ነው በቃ በህልሙም መምጣቷ አይቀር 🤣🤣🤣🤣🙈🙈🙈😂😂😂😂
እኮ😂
አይኑን ጨፍኖ ያወራ ጉድ እኮ ነው😂😂😂
@a😂😂😂ishataha2657
Wwwwwwwwooo ❤❤❤❤
መሸአለ
ድምጥየለም
😂😂😂የልብስመቶኮሻውን የጫማመደርደርያብላቹነውምታስተዋውቁንያውም ለቅመሞች
ፎቃ ይዞታል😉😅😅😅ቅብጥ ያለች ነት😂❤
❤❤❤❤❤
አህለን አህለን 👍👍👍👍👍
መተኮሻና ማስጫ ለይመጀመሪያ😂😂😂
OK OK OK OK yedeberale😮
😂😂😂34😮ገዝቸ ልተኛበት
ማሻአላህ 👏👏👏👏❤🌹🌹🌹🌹
ማሽላም እንዲ አይጣጣም
ወይኔ ኮሜንታተር ከኔም ጭምር እቃ ግዙን ነው የተባልነው 😂😂😂
እወ ከኔ ወጪ😂😂😂😂
Yet new?
Yatee nahuu
እናቱ አትፈታተኚ ምጣፉ አሪፍ ነው ግን....
😅😅😅😅
ማቀፋ ነዉ የቀረዉ ሀሀሀሀሀ
እነዚህን የመሳሰሉ እቃዎች ማዘዝ ሲፈልጉ👇👇
📞0952353515
አድራሻችሁየትነው
ውይይይይይይይየ
አረጎደው ስያምረ
የት ነው ቦታው ይሄ ሱቅ
የትነው ማሻአላህ
😂😂😂😂😂አይ ኮሜታተሮች ውሰጤ ናቹሁ አስተያየታቹሁ አነጋገራቹሁ ያሰቀኛል ሰወዳቹሁ
ማሻአላህ በጣም ያምራል ከዚህ ከምንሸከም እዛው ሀገራችን እንገዛለን በተረፈ እህቴ ሀያእ ይኑርሽ ለወንዶች ፊትና እየሆንሺነው!!!
በስደት ላያላችሁ ሁሉ አላህ ስደት በቃብሎ ለሀገራችን ያብቃ ወቶተመቅረት አላህ ይጠብቀን የሰዉ ቤት የመረራችሁ እደኔ አላህ የምንሰራዉን በረካ ያብዛልን አላሁመ አሚን
አላሁመ አሚንን
በይ በነካ እጅሽ የአባቶችና የእናቶች ልብስና ጫማ የወንዶች ጀለብያ መስገጃ ሁሉንም የያዘ ሱቅ ጥራት ያላቸው ልብሶች ና ጫማ ዎች የሚሸጥበት አሣይን
ሀሊድ ክብሮም ትዝአለ አንዳንድሴቶች ስልክ ሲያናግሩ ሄሎው ይላሉ አለ
😂😂😂😂ወላ
በዴብ አሥተውሎናል አለህ ይጠብቀን
ክክክ
ሄሎው
ወላሂ.ትክክል.እኔም.ሀሊድ.ክብሮ.ያለው.ነው.ያሥታወሠችኝ.ሥብሀነላ.ክክክክክክክ
ማሻአላህ በጣም ያምራል በርቺ አሪፍ ነገሮች ነው የምታቀርቢልን
አዝረቁንን እፈልጋለሁ የትነዉ 5:54
የአለህ የልጁ አይን በልጁትዋ በመያት ትሰዊርወል አለህ ይጠቢቅን
ልጅቷ ምን ሼ ናት😊ልጁ ራሱ ልቡ አልተረጋጋም ሃሃ
እሷ ለምትለፍደደው የኔ መሳቀቅ ቱ ኧረ ተው ግን
ተመሰጠ ልጁ ያአላህ ወንድሞችን ከመፈተን ተተጠቀቁ😢
ሣህ እኔ ያየሁትን አይተሻል ኸረታው ሙስሊም እህቶቻችን ተሠተሩ በሂጃባችሁ በማጀታች ተቀመጡ
@@kunfeyekunsubhanallah 🌷🌷🌷
ማንን ነው የምንመርጠው እኔ እቃው አልታየኝም ok መፍ ሙሽክላ
ምንም አይወጣላት ልጅቷ. ምርጥጥ ንቀት ያለች ናት ቀንታችሁ ነው
አቡ አሚራ በቃ ሱቅ ክፈት አረብያ መጂልስ ጨምረህ
ሀገሬ አማረብሽ በጣም ደስ ይላል
ጎበዝ ልጂቶ ንቅት ያለች ለማስታወቂያ የምትሆን ናት በቃ ❤
እረ በአላህ የት ነው ቦታው ያምራል ደግሙ ፅድት ያለ ነው እፈልጋለሁ
እኔም እፈልግ ነበር ምን ዋጋ አለው ማሳየት ብቻ ስልክ አያስቀምጡ
ስልክ አስቀምጠዋል ወደ አልታየሺም
መሰለኝ😂😂
ወይኔ ልጁኮ ልጅቷን በማየት ልቡ ተሰወረ😂
😂
😂😂😂
ክክክ
😂😂😂😂
ማሻአ ላህ ሀገረች ንግን ሁሉም አለ
ሀገሬ በስላም ልግባና እገዛችሇለሁ
የልብሱን መደርደሪያ ክፍለሀገር ላክልኝ አጀበኝ በጣም
ማሻአላህ ሲያምሩ ድሊቨር ታደርጋላችሁ ወይ
ማሻአላህ በጣም ያምራል
ኧር ወዮ አቡ አሚራ ልጅ እኮ ስራው እይሰራ አደለም ልጅትዋነው ሚያው ክክክ
😂😂😂
ችግሩ ከልጁ ሳይሆን ከልጅቱ ነዉ።
ሱባሃን አሏህ እንድህ መቅለብለብ ምን ይሉታል
በሜትር የሚሸጥ አንድ ሜትር ሰንት ነው
አይዋ የምን ካርጎ ብሬን ይዠ አገሬ እገዛለሁ
🤣🤣🤣እረ ልጁ ተመስጦብሻል አቤት ደሞ ከማማሩ የተነሳ ቤት የመያዝ ፍላጎቴ ጨመረ ምን ትመክረኛለህ ትለዋለች
ምን አገባሽ 😂ምቀኛ
ቦታዉ የትነዉ
ስልክ የዋትሳፕ ላኩልኚ
ተቆራጩ በካሬ ሰንት ነው ለሳሎን ፈልጌ ነው
አንችን እናይ ወይንስ እቃውን ሆሆሆሆሆ ቅብጥብጥ ያለች ጉድ❤
የኔም ጥያቄ😂😂😂
ክክክክክክክ
ከከከከከ ምን አልገባኝ እኔም
በጣም የሚገርም ነዉ
እቃዉ ሳይሆን እሷ ለትዉዉቅ የቀረበች ይመስላል አኡዙቢሏህ
ሳህ ወላ አላህ ይስቱር አቡአሚራን በውስጥ ማናገር የሚችል አናግሩት ጋዜጠኛ ወድ ይቅጠር
ወይይይልጁአሳዘነኝ የስራሽንይስጥሽ መጀመሪያላይ ደህናነበር ኅላነው እየሳበችው ያስገባችው😢
የትነው አድራሻችሁ
ማሻአላሂ
የት ነው ግን ማዘዝ እፈልጋለሁ
ተቆራጩ ስንት ነው
3በ4 እፈልግ ነበር ስንትነው
ማሻአላህ ሀገራችን ግን ሁሉም አለ ጫማ መደርደሪያውና ልብስ መደርደሪያው ይኖራል ብየ አላሰብኮም ነበር ኢትዮ ደስ ይላል
የሌለ የለም ብር ብቻ
ልጁ እሷን ሲያይ ፈርሻወቹን በትኖ ጨረሳቸው
አቡአሚራ የስራ ቁጥርህን ፈልጌ ነበር
ልጅቱ እቃዉን አላሳየችንም ማርካዋለች so 😂ለሽያጭ ቀራቢዋ ልጁቱ ናት
😂😂😂😂 እሱ አይኑ ከሷላይነው አላህየስቱር ኢትዮጵያ በስ ይመስለኛል የሱነች ኢሻአላህ ባለቬቱ😂
ሰህ ልጂቱ አለቅጥ ሳቅ ታበዛለች አረሴትልጂ ሰተር ኮፍተር ሲል ነው ጥሩው ምናለ አቡ አሚራ ወዲ ጋዜጠኛ አጣህደ አለዛ ሂጃቧን እና ኒቃብ ብትለብስ አራፍነው
😂😂😂😂ቱ አይ ወንዶች
😂😂😂😂
ግን ሰው ይሸጣል?😢
😂😂😂😂
የት አከባቢ ነው ቁጥር ላኩልኝ
አቡ አሚራ😂😂😂😂 የትነው ዛሬ አቡአሚራን የምር አላህይጠብቀው ጀግናችነው🎉
ዋጋስትነውብርዲልብስ6ኪሎ
ባሁንሰንትነዉ
ወዶቹ አቅለኛናቸው ብሏል ኡስታዝ ሴቱነው የበጠበጠው አባቶች ልጆቻችሁንጠብቁ ባሎችም ሚስቶቻችሁን አደብ አስይዙ ወድሞቻችን እህቶቻችሁን ጠብቁን ኧረተው ተመልካች ይፍረድ እኔ እራሱ ምንምአላየሁ አመለካከቱ ልቡ እደተሰበረ ይገባናልና አንቺ ስረአትብትይዥ ለድጋሜ ወድሞችሽን አትፈትኒ ከአላህም ከሰውም ጥሩአደለም 😅
አላህ. ይህዳችው
ወላሂ ምንም ነገር አትግዙ ከዉጪ ሀገር ሀገራችን ሁሉም አለ ትርፉ ኪሳራ ነዉ
ሳህህ
እናመሰግናለን ኮረዳዋ
😂
ክክክክክ
መሻአላህ ምጣፉ ያምራል
የሀቢብቲ እኔ ያየሁት አቺን ነው እደገና አስተዋውቂን😂😂😂😂😂
በምን የምናገኛቹ ስልክ ,,,,
ማሻአላህ በጣምያምራል
መሻአላህ እዴት እደሚያምረ
ያሠላማ በጣምምም ያማምራል ዋው❤
በጣም ነዉ የሚያምረዉ ማሻአላህ
masha allah
Mashaa allaah ❤❤
ሐዋሳ ብራንች አላችሁ?
ከምላሶ የልብሶመወጣጠር አኡዙቢላህ. ሀያዕ. ምናለ ቢኖርሽ
ሰላም ይብዛላችሁ ዋው ያምራል ግን ዋጋው ዋጋው 😮
ቀጥር አሥቀምጪ የልጁን🥰ምንጣፍ ልገዛዉ በአላህ13ሺብሩን እፈልገዋለሁ
ሀረብ ሀገር የምንገዛበት ዋጋና እሄ አንድ ነዉ ሲመነዘር የምር ተበልተናል ከዚህ ገዝተን የምንልክ ሰወች
ደሴ ነው?
እ🤣 አልሃምደሪላ?የምን ጉድ ነሽ ባክሽ ?
ሻጩ እራሱ አይኑ ካች ላይ አልነቀል አለ አይ መከራ
አረንጓዴው ምንጣፍ❤😢
እኮእኔራሱአምሮኛል😂
ቆንጆ የሙስሊም ቀሚሶች አሳይን
ዋዋዋዋዉዉዉ
እቃቸው ፅድት ያለ ነው❤❤❤
የትነው
በርቺ 🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤ማሻአላህ
እቃ እያስተዋወክ ነው ወይስ የስራሽ ይስጥሽ
ወላሒ አቡ አሚራ ትደየቅበታለህ
ሴትን አደባባይ አውጥተኸ ወዶችን ፊትና ትጥላለክ እረ ባአላአህ ወድሜ ወድ ቅጠረ እሱዋ ደሞ ተሰትራ ምሰራ ነገረ ይሁንላት😢😢😢😢