ለቤታችን የወለል ምንጣፍ የቱርክ፣የኢራን፣የዱባይ በካሬ ስንት ብር ይሸጣል ሙሉ መረጃው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 мар 2024
  • ለቤታችን የወለል ምንጣፍ የቱርክ፣የኢራን፣የዱባይ በካሬ ስንት ብር ይሸጣል ሙሉ መረጃው#መጅሊስ#ምንጣፍ#ፍራሽ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 78

  • @-ahadutube
    @-ahadutube  4 месяца назад +11

    የትኛውንም ትዛዝ ማዘዝ የምትፈልጉ በቴሌግራም፣ኢሞ 0913720988 ማናገር ትችላላችሁ

    • @kunfeyekun5719
      @kunfeyekun5719 4 месяца назад

      ዋትሳፕ አይሠራምደ ቁጥርህ? ፅፌልህ ነበር

    • @user-zn5cj2ft6m
      @user-zn5cj2ft6m 4 месяца назад

      ቁጥርህ አይሰራም፣በመስመር፣በዋሳብ፣በቴሌግራም፣በኢሞ

    • @user-zn5cj2ft6m
      @user-zn5cj2ft6m 4 месяца назад

      ትክለኝ ቁጥር አስቀምጥ

    • @user-zn5cj2ft6m
      @user-zn5cj2ft6m 4 месяца назад

      በጣም ፈልጌህነበር፣ምክንያቱም፣ውሀ የሚአመጣ፣መኪና አለ ስላልከኚ፣ትክለኝ ቁጥር አስቀምጥ ፣በቀጥታ ልደውልልህ፣

    • @mariamaldhaheri600
      @mariamaldhaheri600 2 месяца назад

      ዋውውውውውው ያምራል

  • @user-jp7hb5ru8n
    @user-jp7hb5ru8n 4 месяца назад +9

    ወንድም ሰለመረጃህ በጣምእናመሰግናን፡ግን፡እሰኪ፡ቀለል፡ቀለልያለ፡ምንጣፍ፡ኮረኒሰዴሞ፡የኬሻ፡አቅረብልን፡ሰው፡መቸም፡እናዳቅሙነው፡መቸም፡እኔሰችኮኛን፡እዛላይመጠራራት፡አልፍልግም፡በሰውቤት፡ያለንውሁላ፡አላህይረዝቀን፡ባገራችንላይ፡

    • @rehima4916
      @rehima4916 4 месяца назад

      በቂሽ ነው ውደ ለየትኛው እድሜ

    • @jamila3850
      @jamila3850 4 месяца назад

      አብሽሪእህቴ ቅድሜእራስሽን ሁኒ ሰውየሆነውአትሁኚ ደግሞገዢሳንሆን የራሳቺን ፍብሪካይኖረናን ኢንሽአላህ

    • @sgsgdhhddbhddh341
      @sgsgdhhddbhddh341 4 месяца назад

      እኔንም ደምሪኝ ውዴዋ

    • @user-bh3w7
      @user-bh3w7 4 месяца назад

      እደኔ ነሽ ውደ አላህ ያግዘን አብሺሪ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 4 месяца назад +2

    ቀላሎቹን አቅርብልን እንግዛህ አራት በስድስት ሁለትበሶስት አደዚህ 10ሽ በታች ያሉትን ሌላውን አትልፋ ለቤተሰብ ሰብራይዝ ላርጋቸው አሳየኝ ማለቴ በአቅሜ ነው ስለየሁትምነው አራትሽ የተገዛው ማሻአላህነው

  • @sasasaath1198
    @sasasaath1198 4 месяца назад +2

    ማሻ አላህ ጎበዝ በርታ ወድማችን አብደሏህ

    • @sasasaath1198
      @sasasaath1198 4 месяца назад

      እሲ የቤት መስሪያ ማቴራሎች ዝርዝር ንገረኝ
      እነ ቢስማር ቆርቆሮ ሙሉ ፈንክስን

  • @saadasaada-uy5nf
    @saadasaada-uy5nf 7 дней назад

    ማሻአላህ

  • @user-bb8rq7cz7s
    @user-bb8rq7cz7s 4 месяца назад

    መሻአላህ ያምራል

  • @salihatube8511
    @salihatube8511 4 месяца назад

    ወኡይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጎበዝ አበረታቱት ውዶች

  • @user-hy5je6ld2q
    @user-hy5je6ld2q 4 месяца назад

    ወአለኩም ሰላም ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ በርታ

  • @seadiabdu
    @seadiabdu 3 месяца назад

    ሀሪፍ ነው በጣም በርታ

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 4 месяца назад

    ማሻአላ በጣም ሀሪፍ ናቸው ሜትር ስት ነው

  • @jamila3850
    @jamila3850 4 месяца назад +3

    መርጃህጡሩነው ግንእደት እራሳቺንንእንሁን ገዢብቻአታርጉን ስራእደትመፍጠርእዳለብን ንገሩን የራሳቺንንስራእድንከፍ መርጃህቆጆነውግንደግሞ ግዙከሚለውባሻገር ተደራጂተንእንስራቅመሞቺ ለውጥበሀገር እስከመቸስደት እስከመቸገዢ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 месяца назад

      ሀሪፍ አስተያዬት ነው ተቀብያለሁ

    • @jamila3850
      @jamila3850 4 месяца назад

      @@-ahadutube ይቅርታ እድሜ አፉበል አተንልቃወምአይደለም ስደትስለሰለቸነው

  • @user-cc9im9ob5k
    @user-cc9im9ob5k 3 месяца назад

    መሸአላህ በርታ ወድም አብደሏህ

  • @semiraebrahiml987
    @semiraebrahiml987 4 месяца назад

    መሽ አላህ

  • @user-rv2rq8el9j
    @user-rv2rq8el9j 4 месяца назад

    ማሻአላ

  • @user-xq6yb6xh4h
    @user-xq6yb6xh4h 4 месяца назад +1

    አላህ ያቆይህ እኔ የምፈልገው መረጃ ነበር ወላሂ❤❤❤❤

  • @user-qp3lm3xm7x
    @user-qp3lm3xm7x 2 месяца назад

    በርታ ማሸአለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ci8ru7iu6z
    @user-ci8ru7iu6z 4 месяца назад

    ❤❤

  • @user-ci8ru7iu6z
    @user-ci8ru7iu6z 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 4 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም. ወድማችን እኳን ሰላም መጣህ. ለመረጃህ ጀዛክ አላህ ኽይር. ግን. የት ነው. ውርጌሳ አለድ

  • @MekiyAli
    @MekiyAli Месяц назад

    ስልክህ አይሰራም ለአስቸኳይ ፈልጌው ነበር

  • @ademhussen9872
    @ademhussen9872 4 месяца назад

    መሸአላ የቲቪ ዋጋአቅረብልን የLg&samsung

  • @JemalHesen-yn7vq
    @JemalHesen-yn7vq 3 месяца назад

    የት ነው የሚገኘው

  • @yeshiyesuf9494
    @yeshiyesuf9494 4 месяца назад

    🎉

  • @user-gp9sf9cn7g
    @user-gp9sf9cn7g 4 месяца назад

    4/3ስንት ይሆናል ማይቆረጠው

  • @abduytube8052
    @abduytube8052 4 месяца назад

    አስ ወረ ዉብ
    ቤተሰብ አድርገኝ አድርጌሀለዉ በጣም የማምር ምጣፍ ነው

  • @khulayusef
    @khulayusef 3 месяца назад

    Hi

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj 4 месяца назад +1

    ደሴ የትአካባቢነዉ አብደላ በቅርብ ወደሀገር እገባለሁ ኢንሻአላህ

  • @user-je9cm1ok6k
    @user-je9cm1ok6k 4 месяца назад

    ትቤ ሥራልን ወድም

  • @user-pu5ow2ql8d
    @user-pu5ow2ql8d 4 месяца назад +1

    ቀጣይ የፕላስትኩ ኣቅርብልን

  • @zheinambazheinamba1345
    @zheinambazheinamba1345 4 месяца назад

    የግርግዳ የለም ወይ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 4 месяца назад

    ሁለት በሶስት አሳየን በከለር ዝም ብለህ አራትሽ አምስትሽ የሚሸጠውን ወድሜ የሰውቤት ደክሞናል

  • @user-zn5cj2ft6m
    @user-zn5cj2ft6m 4 месяца назад

    መልስልኚ አብደላህ ፣ውሀ የሚአመጣ አመጣ መኪና ታቅተሆኔ

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 месяца назад +1

      አለ በውስጥ አናግሪኝ

    • @user-ff9xr1sz4l
      @user-ff9xr1sz4l 4 месяца назад

      በአላህ ስልክህን አስቀምጥልኝ ውሃ የሚያመጣ መኪና እኔም ማናገር እፈልጋለሁ

    • @user-zn5cj2ft6m
      @user-zn5cj2ft6m 4 месяца назад

      እሽ በቀጥታ ይሰራል ቁጥርህ ልደውልልህ ፣ይህ አይሰራምመሰል

    • @user-de2yb3kx9b
      @user-de2yb3kx9b 4 месяца назад

      ውሀ የሚያመጣ መኪና ማለት ምን ማለት ነው አልገባኝም

    • @user-zn5cj2ft6m
      @user-zn5cj2ft6m 4 месяца назад

      ምነ

  • @me-ws7cm
    @me-ws7cm 4 месяца назад

    የፕላስቲኩ ምንጣፍ አቅርብልን. ባለሳንቴቡን

  • @ameeenamuhammmad6894
    @ameeenamuhammmad6894 4 месяца назад

    ቁጥርህ አይሰራም እኔ የፈለኩት ነበር.

    • @-ahadutube
      @-ahadutube  4 месяца назад

      በቴሌግራም ወይም ኢሞ

  • @user-io9de4uu5psubscribe
    @user-io9de4uu5psubscribe 4 месяца назад

    የትነው ገዝተህ ቤተስብን ስብራይዝ አድርግልኝ

  • @aynadiskassaw5580
    @aynadiskassaw5580 4 месяца назад

    አረተው 90ሽ ነው ተመጣጣኝ ዋጋ

  • @user-bb8rq7cz7s
    @user-bb8rq7cz7s 4 месяца назад

    ለምጣፍ 90ሺብር ሆ

  • @AbcAbc-kn1ek
    @AbcAbc-kn1ek 4 месяца назад

    የት ነው

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 4 месяца назад +1

    90 ሺ ምነው ከሰው ቤት አርጁ አላችሁ እኛ ሰልችቶናል የሰው

    • @user-nv2tv5bc8t
      @user-nv2tv5bc8t 4 месяца назад +1

      ዝም ያነ ነጃወጣ አሉ ውዱ ነብይ ሆይ ያረብ የሰውቤት ምርርር ያለን

    • @aminaemuTube
      @aminaemuTube 4 месяца назад

      ሳህ❤❤

    • @rehma-oj5rg2fb
      @rehma-oj5rg2fb 4 месяца назад

      ሰለሏህ አለሂ ወሰለም❤❤❤

    • @jamila3850
      @jamila3850 4 месяца назад

      ውድ እህቶች እደግያለውበትንሽያድጋል የመዳም ም ቅመሞቺ ተደራጂተን የራሳችን ፍብሪካእንግፍት እስከመቸገዢ እስከመቸእሰውቤት እህቶቸእራሳቺሁንሁኑ

  • @Seadayemam-dr7ln
    @Seadayemam-dr7ln 4 месяца назад

    እኔም ይህ ምንጣፍ ነው የምፈልገው ግን የት ነህ አንተ

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Месяц назад

    በለ 1400 ከስር አይፈረፈርም

  • @ZeharHasan-wb4xj
    @ZeharHasan-wb4xj 4 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @MominaAli-ge4mk
    @MominaAli-ge4mk 4 месяца назад

    ማሻአላህ

  • @hayattube4240
    @hayattube4240 4 месяца назад

    ማሻአላህ