سبحان الله عدد ماخلق سبحان الله مل ماخلق سبحان الله عدد مافي السماوات والارض سبحان الله من له ما في السماوات والارض سبحان الله عدد ما احصى كتابه سبحان الله ملء ما احصى كتابه سبحان الله عدد كل شيء سبحان الله من له كل شيء اخواتي واخواني احفظ هذا الحديث اجره عظيم ورد على رسول الله صلى الله عليه
አንደኛነኚ ዛሬ የስኢድ ት/ት የምትወዱ ላይክ ግጩኚ👍
ግጭኝ 👍👍👊👊
ገጨሁሺ😜
@@gosgsgs9us9s69 ሹክረን
@@ዙዙነ ማርዴምሪኝ
@@ዙዙነ ዴምሪኝ ውዴ
ይቺ ነች የኔ እህት ተዋወቋት
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
በጂልባብ ተውባ በአቂዳዋ ታጋይ፡
ምርጥ የሱና ወጣት የኢሥላም አገልጋይ፡
ኢሥላም ያሣደጋት ከመጥፎ ጠብቆ፡
በመልካም ያነፃት ከወንጀል አርቆ፡
ጌታችን ያራቃት ፣ከቢድዐ ከሽርክ ማዕበል፡
በመረጃ ታጥቃ ሀቅ የምትቀበል፡
እርሷ ነች እህቴ የተውሒዷ ጀግና ፡
በቀደምቶች ፈለግ የቆመች በሱና፡
ይህች ነች እህቴ እሥከመጨረሻ
የሰለፎች ወራሽ የኸድጃም የአዒሻ ፡
ሱና እንዳይደፈር የሆነች ጠበቃ፡
ወንድሟ ሲደክም የምትለው ንቃ፡
ይህች ሱኒ ወጣት እህቴ ነች በቃ፡
የጠራ እንደ ውሀ የተውሒዷ ፅዳት፡
የሱናዋን ጀግና በጣም ነው ምወዳት፡
የምወዳት?
አይደለም ለመጥፍ ለሀራም ሰፊና፡
ለአቂዳዋ ነው ለተውሒድ ለሱና፡
የሰለፎች ወራሽ ሀቅ ተናጋሪ፡
በግልፅም በሥውር ፈጣሪዋን ፈሪ፡
ተውሒድን ለማድረሥ ሽርክን ለመገርሠሥ ታጋይ ተቆርቋሪ፡
አላህ አቅሙን ይሥጥኝ የሱናዋ እህቴ አቂዳን ተማሪ፡
ከዚያም ለዕህቶችሽ አርዐያ ሁኛቸው፡
የነ አኢሻን ፈለግ ሀቁን አሣያቸው፡
የቢድዐ ሰወች እንዳያምታቷቸው፡
አብሽሪ
እንዳትፈሪ
አለን ወንድሞችሽ በተቻለን አቅም ከጎንሽ ቆመናል፡
አይዞሽ የኛ ሥሥት ሀያሉ ፈጣሪ አግዟት ብሎናል፡
ሀቅ ላይ እሥካለን የዐርሹ ባለቤት አላህ ይረዳናል፡
በጧትም በማታ ሱናን አሰራጪ ተውሒዱን አሥፋፊው፡
በመረጃ ታጥቀሽ በእውቀት ታንፀሽ ቢድዐን ግረፊው፡
በሱና ላይ ጉዞ መናገር ሥለ እውነት፡
አብሽሪ የኔ እህት ቀጥ ብለሽ ቁሚ ይሔ ነው ጀግንነት፡
ጀግናየ ነች ለኔ ቆራጥ ልበ ሙሉ፡
እምነቷን ጠባቂ ያልወጣች ከቃሉ፡
የአንች አይነቶቹ ምን አለ ቢበዙ፡
ከመጥፍ ከልክለው በመልካም የሚያዙ፡
ሥሜት በመከተል ማዕና እማይፐውዙ፡
አንዷን ሀቅ ብቻ አጥብቀው የያዙ፡
ቢድዐ ተሥፋፍቶ ሽርኩ ተጎልቶ፡
መጥፎ ነገር ሁሉ በአለም ተሰራጭቶ፡
ተንጋለህ አተኛ በይው ተነሥ ንቃ፡
የሽርክ የቢድዐ ጊዜው እንድያበቃ፡
ቆሻሻው ቢድዐ በሱና እንድተካ፡
የነብያት ፈለግ ያለበት በረካ፡
አወ………………
የት ነበርክ በይው ሲደፈር እምነቴ፡
አቦ ተነሥ በይም አንች ጀግና እህቴ፡
የነ አአሻ ፋና ያለባት ምልክት፡
ያች ጀግና ወጣት እርሷ ነች የኔ እህት፡
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ተባረክ አረህማ
👌🏼👌🏼👌🏼😍😍😍👈
መሸአለህ ተበረክአለህ ተክብር አለህ ይጨምርልሽ
ጀዛክልህ ኸይርን
👍👍👍👍👍👍
ማሻአላህ ወድሜ አላህ ይጨምርልህ
ሰያን እንደኔ የሚለቃቸዉንደርሶች በፍቅርእምትከታተሉ 👍👍👍👍👍 እስኪልያችሁ
ግጭኝ ውዴ 👊👊👊👊👈
@@ዙዙነ ማሻአላህ
ውዶችየ ከቤቴ ጎራ በሉሥኪ
👍👍👍👍👍👍እኔ
@@መሪየምያአላህባሪያአላሀም መአሸህአለ
ያረብ እኔም ሙስሊም እህቶቸን ሷሊህ ሴት ያርገን ያከረም
አሚንንን ያኦክቲ
አሚን
Amiiiinnnnnnnnnnn yarabe
Amiin
Amiin
አንድ ወንድ ልጅ ሴት ልጅ እንደምታሳድደው ልታገባው እንደ ምትፈልገው ካወቀ እመኑኝ 90%ይርቃታል ወንዱ ልጅ ይሄንን ፈልጎት አይደለም ወይም ጠልቷት አይደለም ይህ የወንድ ልጅ ባህሪይ ወይም ( instinkt )ነፍስያው ነው ካንቺ እንዲርቅ የሚያደርገው ወይም ሚያዘው እሷም መጠየቋ ይሄንን ነገር ማድረግዋ ሀፅያት አይደለም ግን መሆን የለበትም
አንድ ወንድ አንቺ ስለፈለክሽው ሳይሆን ስለፈለገሽ ነው ካንቺጋር ሚሆነው አንችን ከወደደ እኔ አንችን ለማግኘት ከፈለገ የማይቧጥጠው ተራራ የለም ሞትም ቢመጣበት አይፈራም ስለዚህ ተፈላጊ እንጂ #ፈላጊ አትሁን ተለማኝ እንጂ #ለማኝ አትሁኚ
የሚለማመጡሽ እንጂ #ተለማማጭ አትሁኚ ቁጥብና ውድ ስትሆን በራስ መተማመን ሲኖርሽ ምትፈልጊው ነገር በእራሱ ጊዜ ይመጣልሻል።
ያንቺ የሆነውን #ሪዝቅ ማንም አይበላውም አንቺ ስለቸኮልሽ ወይም ስለፈለክሽ ብቻ ሚሆን ነገር የለምና እራስሽን ጠብቂ የሴት ልጅ ልብ ከተሰበረ እስኪመለስ ይቆያልና ሳይሰበርበሽ በርሽን በሶብር ዘግተሽ ጠብቂ ውድ ሁኚ
ልዩ ጠቃሚ ትምህርት ነዉ ማሻአላህ. ጄዛኪአላህ ህይረን. ምክርሺ ይጠቅመኛል ለኔ
ትክክል አላሁ ሡበሐነው ተአላ ለኛ ምርጡንና በሀቅ የሚወደንን ይወፈቀን ሀቃችንንም ጠበቂ ያድረገን የአላሕን ፈቅር ለሠው ብሎ ተማጣት በራሕመቱ ይጠብቀን ጀዛኩሙላሕ ኸይረ
የኔዉድ
አለይሂ ወሰለዋቱ ወሰላም አላህን እምንፍራ ያርገን ምርጥ ትምህርት ማሻ አላህ ወንድማችንንን ጃዛክ አላህ ኽይር
የረበና ሠላምና እዝነት በረካ ይውረዲላችሁ እህት ወንዲሞቸ ከልብ የመነጨ ዱዓ አዲርጉልኝ እኔም አረሣችሁ ኢንሻዓላህ መልካም ሚስት አላህ እንዲወፍቀኝ
አሏህይወፍቅህ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱሁ
ፍቅር ማለት ፦
ፍቅር ማለት....ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ ነብዩ صلى الله عليه وسلم ከሞቱ በኋላ አዛን ማድረግ ማቆማቸው ነው ፤
ፍቅር ማለት .....ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ ነብዩ
صلى الله عليه وسلم ከሞቱ በኋላ መዲና መኖር አለመቻላቸው ነው ፤
ፍቅር ማለት......ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ የነብዩ صلى الله عليه وسلم መስጅድ ከዘየሩ ግዜያት ተቆጥረው የአሏህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم በህልማቸው መጥተው አንተ ቢላል ምነው አስቻለህ ? ሲሏቸው እያለቀሱ ለዘያራ መዘጋጀታቸው ነው ፤
ፍቅር ማለት.....ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ ወደ መድና መጥተው ሀሰንና ሁሴን የሱብሂን አዛን እንዲያደርጉ አዘዋቸው የመዲና ህዝብ አዛናቸውን ሲሰሙ በእንባ መራጨታቸው ነው ፤
ፍቅር ማለት.....ቢላልን ኡመር አልፋሩቅ ረዲየሏሁ አንሁ "ሻም " ላይ አዛን እንዲያደርጉ አዘዋቸው በማልቀስ ብዛት "አሸሃዱ አንነ ሙሀመድ ረሱሉሏህ " ማለት ተስኖቸው ሁሉንም ማስለቀሳቸው ኡመርም ይበልጥ ማልቀሳቸው ነው ፤
ፍቅር ማለት......ቢላል ረዲየሏሁ አንሁ ሊሞቱ እያሉ " ነገ ወዳጄን ሙሀመድንና ባልደረቦቹን እገናኛለሁ ማለታቸው ነው ፤
ምርጥ ሕዝቦች አልፈዋል እኛም የነርሱ ተከታይ ያድርገን !
ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም ሀቢቢና
☝️😢
አሚን አሚን አሚን አሚን
😭አሚን
Aamiin
እንዛመድ
S A W
S A W
S A W
Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin Amiiiiiiiin yareb Jezaki 'allah kiyer jeza
ማሻ አሏህ ኡስተዚተዘችን ሰዩ አሏህ ይጠቢቅክ ጄዘኪሏህ ከይር👍👍🌹🌹
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላቺሁ
ጀዛከላሁ ኸይረን አኼ እውነት ነው ይሄ ሀቅ ነው አላህ ትክክለኛው ውዴታ ይስጠን ያረብ
ደምሪኝ እህት
ስያ ውስጤ ነው ምትሉ እስኪ በአላህ ስብስክራይብ አርጉኝ
በሁለቱም ሰልኪ አረግሻለሁ
ደምሬሽ አለሁ ሁቢዋ
ትምርቶችህ ሁሉ ልብን ያረጥባሉ አላህ ይጠብቅህ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
3ኛ ነኝ ላይክ ግጩኝሲ ጥሩ ጓደኛና ላይክ አይወጣልኝም በሉ ላይክ ከከከ
ከከከከ እኔም አለሑሺ ጎደኛ እኔም አይወጣልኝ
አላህ ከሪም እኔ ክክክክክ
ሙዛዛ ሷሊህ ሴት ሁኚ እሺ ደሰ ይበልሺ ገጨሁሺ
3 ኛ ሚስት ነው ኪኪኪ
@@rhamasaedhbibiri5477 አሽ ገልቢ ጀዛኩም አላህ ኽይር ቅኖቸ ቀናችሁ ሀያታችሁ የቀና ይሁን..ያረብ።
እኔ ለባሌ ሶሊህ ነኝ ኢሻአላህ በሚከፋዉነገር አቀዋለሁ በሚደሰትበት ነገር አቀዋለሁ አለሀምዱሊላ እሱም ፊቴን አይቶ ይረዳኛል ወላሒ አላስቸግረዉም ግን እሱ ለኔ ይቸገርልኛል የፀጉሬ ቅባት ሎሽን ክሬም አለቀብኝ ብየ ጠይቄዉ አላቅም ወላሒ ግን እቃዉን አይቶ ማለቁን ካወቀ ይገዛልኛል ወላሒ ድጋይ ፈልጦ ለኔነዉ ብሩን አምጥቶ የሚሠጠኝ ወላሒ ገንዘቡንም ይሁን ምኑንም ከሱ ይልቅ እኔ እደምጠብቅለት 100%እርግጠኛነዉ አለሀምዱሊላ ለጌታየ ዱአ አድርጌለሁ ጌታ ባሌን በሠላም እንዳገናኜኝ ሁልጊዜም ዱአየ ነዉ አላህ ከሱ ሀቅ ይጠብቀኝ
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ
በጣም የማፈቅረውና የምወደው ባል አለኝ ሀቁን ማሟላት አልችልም ሀቂቃ በጣም ቲቢት አለብኝ ካለፈ ጥፋተኛ እደሆንኩ ይገባኛል ለሱ ሷሊህ መሆን እፈልጋለሁ ግን አልሸነፍም ውድ እህቶቸ ሷሊህ እድሆን ዱዐ አድርጉልኝ💋💋💋💋
ለባልሽ ታዛዠ. ሁኝ እህቴ. አላህ እንዳይቀጣን. እፈራለሁ
አቢሺር ረሢሺኒ ለመቀየር ሙኪር በሊሺ ሚዉደዉኒ ኢነ ሚጠለዉኑ ለይተሺ ለመዉቂ ሙኪር አኘ ሤቶቺ ሚለሠቺኒ መቆጠቢ አነ ፊቂር መሢጠቲ መቸሊ አለቢኒ ኢሂቴ ኢኔ ደሞ በጠሙ ሚዉደዉ በሊ አለኚ የከቢረወለዉ ኢሡ መይፈሊገዉ ነገር አሊሠረሚ ኢሡ ጊኒ አኔ ሚኒ አደ ሚየሢከፈኚ አየዉቂ ሊኚሙ ኢኔ ተሢፈ አሊቆርጢሙ ሁሌሙ ኢዉደወለዉ የኔኒ ነገር የጠቀሢኩሊሸ ለቺነዉ አለሀ በዘዘኒ መገዲ ተዘዢለቲ አለሀ የጊረሊሺ
@@علياكرم-م7ز አሺ ሁቢ
ለኔም ምርጥ ረገ የለ በል አለኝ አልሀምዱልላህ ግን ልጅ ዬለኝም ዱአ አድርጉልኝ የበናት አላህ ይከልኩም
ትቀልጃለሽ ነብስያሽ ጌታ ሆናብሻለች ለባልሽትቢተኛ ከሆንሽ አላህን ፍሪ ምንም ውረደት አይደለም ለሱ ዝቅ
ብለሽ ብትታዘጅ
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም 🌹
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም 🌹
ሰለሏህ አለይሂ ወሰለም
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱ ሊላሂ ወበረካቱሁ አህለን ውሳህለን ጀከላህ ከይር
እንደማመር
ስለላህአለይሂወሰለም
@@kedyetube48473:
አሏህ ጡሩያድረገን ያረብ አሏህሆ ሷሊህ ሴት አድርገኝ ሷሊሁንም ባልስጠጭ ኢላሂ ምንይጀግርሀል
አሁን ዘንም እኮ ገንዘብ ያላትን ነው የሚፈልጉት የአላህ የምትታዘዝ እና እራሶን የምትጠብቅ ሴት ልክ እንደ እቃ ነው የሚቆጥራት አልሀምዱሊላህ አለ ኩል ሀል
ላ ግንዘም ምንም አያደርግም
ላ ክብርያላት ሷሊሆናት
ልክ ነሽ እህቴ እኔተሸፋኚ ነኚ. ባሊግን አሁላይ ተቀይሮል. እኔ አላህ ፍራእላለሁ. ሁለትአመት አብረን ኖርን ስደት ላይ ነን አሁላይግን ተለያ የን. እሱተቀየረ. እኔደሞ አላህን የሚፋረነው የምፈልገው እሱ ግን አሁላይ አላህን መፍራቱን. ትቶል
ብቻ የመጀመሪያ የባልነበር. ተሱበፊት አግብቸም አላቅም አሁላይ. ሁሉምእደሱ ይመስሉኛል
አላህ. ከሚቀያ የርሰወቺ ይጠብቅልን ቀን ኢሸአላህ
የኔ ባልኮ ከሁሉም ይለያል ቃላት ያጥረኛል አልሀምዱሊላህ
ማሻ አላህ
ማሻአላህ
😥😥😥😥😥። እረስትባልአለ
ማሻአላህእድለኞነሺጡሩባልስላገኘሺ
ማሻአላህ
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ
አወ መልካም ሴት መልካም ናትና
ቤት ብትሠጣት መልካም አድርጋ ትሠጥሀለች
ባልነትን ብትሠጣት መልካም ልጆችን የአይንክ ማረፊያ ትሠጥሀለች አትክልት ገዝተህ ብትሠጣት ጣፍጭ ምግብ ሠርታ ትሠጥሀለች
አላህ ሷሊህ አድርጎ ሷሊህ የሆነው ትዳር ይወፎቀን
ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድም ሠያዉ
ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም
ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም
ጀዛከላህ ኸይረን ይጠዉል ኡምሪህ
መሰሎችህን ያብዛልን ያረብ
ለወንድ ብለን ሳይሆን በምድር ላይ አላህን ሱባን ወታላን ማይወድ የለም እርሱም ለተፈጠር ንለት አላማ አንድ እና አንድ ነዉ በጥራት ሊመለክ አላሀምዱሊላሂ ሙሲሊም ላደረከን ጀባር ጥራት ይገባክ
ማሻአላህ በጣም ወሳኝ ትምህርት ነው ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ጥበቃውም ወደታውም አይለይህ በዚሁ ቀጥልበት ጀዛኩሙላህ ኸይር ወባረከላህ ፊክ!
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ኡዝታዝና ሁላችንም አሏህ ሷሊህ ያድርገን ግዜዉ በጣም ከፍቷል
🌹🌹
አሰላሙአለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበርካትሁ ትምህርት በጣም ደስ ይላል ሰያ
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኪላህ ኸይረን ኡስታዝ
እንዛመድ
@@kedyetube4847፧ሀ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋለይኩም ሰላም አህለን ሰያው
ጀዛከላህ ኸይረን ለምሰጠን ትምህርት በጣም ጥሩ ጥሩ
ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሄ ወበረካተሁ ሽኩረን ስያህ በስማነው የምንጠቀም ያረገን
ኡሥታዜ አላህ ሱበኸነሁ ወተአላ በእውቀትክ ላይ እውቀት ይጨምር አላህ ወዶ ያሦድድህ አምሣያችሁንም ያብዛልን ወላሂ ወንድሜ ምንግዜም ያንተን ዳእዋ ስሰማ እደደመማለሁ አላህ ረጅም እድሜ ይሥጥህ አላህ ከአዱኒያም ከአኪራም ፈተና ሁሉ ይጠብቅህ
ሰያ በቴሌ ግራም የምትልክ ልን አዉዶ ቢሆን ደስ ይላል ብዙ አገር ስገባ ትምህርቱ አይቋረጥም
Masha allh jzakelahe kayrn
በቴሌግራም እደትነዉ እሚላከዉ ሁቢ እስኪ ንገሪኝ
ወዓለይኩ አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከሏሁ ኸይር ወንድማችን አላህ ያስተካክለን ያስተካልልንም ያረብ
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሷሊህ ባልአሏህ ይወፍቀኝጂ ሰያ አሏህ ያዘዘኝን ሁሉ እተገብራለሁ ኢሻአሏ ባሌን ለማስደሰት እማላደረገዉ ነገረ የለም ሀላል በሆነ መልኩ ኢሻአሏህ ለአሏህ ቃል ገብቻለሁ ዉድ የኢሥላም ልጆች ከልባችሁ ዱአ አድረጉልኝ አተም ሠያ ባአሏህ በምሠግድ ሠአት ዱአ አድረግልኝ ሷሊህ የሆነ በቃ ለትዳሩ ደፋ ቀና የሚል ባል አሏህ እድወፍቀኝ ዱአ አድረጉልኝ አማና ዉድ እህት ወድሞቼ ሷሊህ ባል ይስጠኝ ብቻ ብለን መመኘት ብቻ ሳይሆን እኛም ሷሊህ ሚስት ሁነን መገኘት አለብን ባረከሏሁ ፊኩም ።።
አሏህ ይወፍቅሽ ለኔም
አሜንንን ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን እኛንም ሷሊህ አላህ ያድርገን ያረብ
በአሁኑ ጊዜ ማአሻ አሏህ ሴቶቹ በጣም በዲናቸው ጠንካሮች ናቸው በኢልሙ ገበታ በግንባር ቀደም የሚገኙ እነሱ ናቸው አማ ወንዶች አሏህ ከአዘነለት ውጭ ወደሗላ ቀርተዋል ከመሆኑም ጋ ሷሊህ ሚስት ሲሉ እሚሰሙት እነሱ ናቸው ታዳጊ ወንድሜ አንተ ሷሊህ እደምትፈልገው እኮ እህትህም ሷሊህ ከሷ በላይ ነገ የልጆቿ ጡሩ ተምሳሌት የሚሆንላት ነው የምትፈልገው
ድስ ላይክ የምታደርጉ ሷሊህ አትፈልጉም ድስላይክ እምትለውን ማበብ ካልቻልሺ ወደታች የዞረችውን አትጫኗት ወደላይ ያለችውን
ክክክክ እስኪ እንደዚህ ንግሪያቸው
አያቁም መሰለኚ ወይም ካፊሩች ይሁናሉ
ወላሂ እንዴት እንደሚያናድድኝ
😆የጤናቸውነገርያሳስባል
ድስላይክ የሚያደረጉት
ክክክክክክክ አሳቅሽኝ
ማሻ አላህላህ ኡስታዛችን ጀዛ ከላሁ ኸይረን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላ ኸይር ሰያው
ዋለይኩመሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ሰለሏሁ አለይሂወሰሊም ትክክል ኡስታዙነ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረቢ
ማነው እስኪማግባት ያሰበ ላይክ ግጩኝ
ከአሰራ አምሰት ቀን በሆላ እዘውጫለሁ የዛሬ ሳምት ላሺ አገሬ ባይሁን አንድኛ ሚዚ አረጊሻለሁ
@@rhamasaedhbibiri5477 መብሩክ እህቴ
@@rhamasaedhbibiri5477 ትዳርሽ ያማረ የሰመረ ይሁንልሽ ኢንሽ አላህ
እኔአስቤነበር፣ግንበኮሮናምክንያት፣እስካሁንላጤነኝ
ሥለ ላሁ አለይሂ ወሠሉም
ስለ ላሁ አለይሂ ወሠለም
ስለ ላሁ አለይሂ ወሠለም
ስለ ላሁ አለይሂ ወሠለም
ዉአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
ጀዛኪላሁ ኸይር
ዋአለይኩም አሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረካቱ ሱብዓነ አላህ ማሻ አላህ ትምህርት ህ በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ጀዛከ ላህ ኸይረን
አብሽሩ ሁላችንም አንደኛ ነን፣ሠዬው ጀዛከሏህ ኸይር ኸይረን ጀዛ አላህ ይጨምርልህ
አሰቀድሞነዉ አለዛ መቃጠል ነዉ
ውዴ ደምሪኝ በአላህ አዲስ ነኝ
ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አሏህ እኛን ሷሊህ አድርጎ ሷሊሁን ይወፍቀን
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸ ይር
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንዲማችን ጀዛ ከሏህ ከይረን
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ኡስታዝ ሰያ እንኳን በሰላም መጣህልን
ውዴ ደምሪኝ በአላህ አዲስ ነኝ
ዋሌኩም ወራህመቱላ ወበረከተሁ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ጄዛኸር በጣም ጥሩ ነዉ እናመሠግናለን እሡታዛችን 👍👍👍👏👏👏💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅💯💯💯💯✅✅✅🤝🤝🙏🙏
አህለን ሰያ ጀዛኩመላህ ኸይረን አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድረገን አገረቺንን ሰላም ያድረገልን
መሻእላሕ ጀዛክ አላሕ ኸይርን ወድማችን ጥሩትም ሕርት ነው ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን ያርብ አላሑም እሕድነያርብ
ሶለላህ አለሂ ወስለም
ሶለላህ አለሂ ወሰለም
ወአለይኩም ሰላም ወራህሠቱላሂ ወበረካተተህ ጀዛከላህ ኸይራ ወንድም አትን
ጀዛከላህ ኸይር ኡዝታዙና 100%ትክክል
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድም ሰኢዲ 🌹🌹🌹
ስለላሁ አለይሂ ወሰሊም❤❤ ጃዛ ከአላህ ኸይር
ዋሊኩምሰላም ወርህመቱላወበርካቱ ሰላም ወድማችን አላህ ከጥሩወች ያድርገን ያርብ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ አላህይጠብቅህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
ዋአለይኩሙሠላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ሠያ ጀዛአከላሁ ኸይረን
ሡለላህ አለይህ ወሠለም
ሡለላህ አለይህ ወሠለም
ሡለላህ አለይህ ወሠለም
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻ አላህ ጀዛህ አላህ ኸይር ወንድም አላህ ይጨምርልህ
ወአለይኩም ወሰላም ወረክመቱላሂ ወበረካተሆ ጀዛክ አላህ ኸይር ሰያው
በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዳው ስለትዳር ሲነሳ አስብና የምፈልገው አይነት ሰው ሳይመጣ እያልኩ ዛሬም በተስፋ እኖራለሁ አላህ ሷሊህ ይስጠን ከሷሊሆችም ያድርገን
አሚንንንያረብ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወንድም ሰያ ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ በውስጥ ምጠይቅህ ነበር ምላሽህን ብታሳውቀኝ
ኡሥታዝ አሠላም አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ኡሥታዝ ዳአዋህ በጣም ልብ ይገባል ኡሥታዝ ጥያቄ አለኝ ግን ይሄንን መልሥልኝ ባየህው ሠአት ሥለ ነቃብ ዳአዋ አድርግልን የሆነ ኡሥታዝ ጋ ተጣልቼ ነው አራ እድትመልሥልኝ ግን ከኡሥታዝ ጋር የተነጋገርንበት ስለ ነቃብ እና ሥለ ሂጃብ ነዉ አድ ሤት ንቃብ ብትለብሥም ባትለብስም ችግር የለውም ደሞም ነቃብ ለብሣ ብትገለጥም ምንም ችግር የለውም ብሏል ኡሥታዝ ይሄ ማለት በሸሪአ እዴት ይታያል ይሄ እማ ከሆነ የአላህት ቃል እየናቀች ነው ብየ ተከራክሬው ነው እኔ ግን ሂጃቤም ኒቃቤም ወሏሂ ሸሀዳየ ነው አለሀምዱሊሏህ ለአላህ ሽኩር ይገባው ግን አዴራ እድትመልስልኝ ዩቱብ ሠርተህ
ውደ እኔም እማቀው እደማይቻልነው ከመለሰልሺ ንገሪኝ
سبحان الله عدد ماخلق سبحان الله مل ماخلق سبحان الله عدد مافي السماوات والارض سبحان الله من له ما في السماوات والارض سبحان الله عدد ما احصى كتابه سبحان الله ملء ما احصى كتابه سبحان الله عدد كل شيء سبحان الله من له كل شيء اخواتي واخواني احفظ هذا الحديث اجره عظيم ورد على رسول الله صلى الله عليه
ወአለይኩ አሰለም አህለን ኡስታዝ ሰ ዐ ወ ጄዘክለሀክ ኸይር
ዋለይይኩም እሰላምውራህመቱላሂ ውበረካትሁ ስያአህለን ውድ ማን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወንድማችን ዱዐ አድርጉልን ላላገባኖች እኛንም ሷሊህ አላህ ያድርገን ሷሊሆችንም አላህ ይዘውጀን ያረብ
ሰ አ ወ
ትክክል ጀዛክ አላህ ከይር ወድም
ጀዛከላኸይር ☝️ሱባሀነአላህ 🌺🌺🌺
ወአለየኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክአላህ ኸይርን ወድማችን
ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ እህቴን በትምርት ድግምት ተሰራቶባት ነበር እናም ኡስታዝ ድግምት በጣም ያስጮዋታል በጣም ይጨነቀታል ፊት ነበር ያየዘት አሁን ግን ባሰባት ምን ማርግ አለብን ድግምት የሚያወጣ ሰው ከለ ነገሩኝ ኡስታዝ
ውአለይኩም ስላም ውርህመቱላሂ ውበርካትሁ
ውድሜ ጂዛክ ክላሁ ክይርን አላህ ይጭምርልህ
ዋሊኩምሰላም ወረአህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻ አላህ ኡስታዝ ሰያው ጀዛክ አላህ ኸይርን 👍💐
ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ አህለን ሰያው
ማሻአላ ኡስታዛችን ሰምተን የምንጠቀም ያርገን
ዋለይኩም ወሰላምምምወ
ወራህመቱላሂ
ዛሬ ኮሮና. ምርመራ. ሄጄ ነበር. የሚከፈለው. በድባይ. 250/ደርሀም ይከፈላል. ላማታውቁ. ነው
ሀገር ለመግባት. ያባቹህ. ሰላማቹህህ. ይብዛ
እኔም. በ10/አመቴ. ሀገሬ. ሰኞ ልሄድ. ነው. እናቴ. አላህ. ወስዶብኛል. አላህ. በጀነት. ያሳኝ. ድዋ አርጉልኝ
በሰላም ለሀገርሽያብቃር 😍😗😗
ማሚ በሰላም ያስገባሽ እናትሽንም አላህ የጀነት ይበላቸው
አላህ በሠላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እና እኛነንእንዴ የምንከፍለው?
@@ፊዳከአቢወኡሚያረሡላለህ አው
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ጀነትን ፈረዱሰ ይውፈቃት ማረየ ላችም አላህ ሱብሩን ይሰጥሺ በሰላም ላገረሺ ያብቀሺ እኔም የዛሬ ሳምት ነው ትኪት የማሰቁረጠው 350 ድራሀም ነው ብለውኚ ነበረ ጀዛክልህ ኸይርን ሀያቲ
ማሻአላህ ኡስታዝ ሰኢድ ጀዛከለህ ኸይር አላህ በሰማነዉ ተጠቃሚ ያድርገን
ኡዝታዝ ጥያቄነበረኝ በግሌ የምጠይቅህ በምላግኝህ??
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሳሂሂ ጀዛክላህ ክረንጀዛ ግን ባሁኑ ስአት ድን ሳሆን ገዝብ ነው የሚሉት ድሩ ቀረ አላህ ሶሊሀት ለሶሊሀት ያገናኘው ይሻአላህ ሌሎችንም ሶሊህ ያርገን ያረብ
ማሻአላህ ኡስታዛችን አላህ ይጨምርልህ ለምክርህ ጀዛከላ ከይር
ዋአለይኩ ሰለም ወረህመቱለህ ወበረካቱሁ አህለን
السلام وعليكم ورحمة الله وبركاته
እኔ የማላቀዉ የ ወደ ፊት ባለ የ ሂዎት አጋረ ሁሉ ነገሬ የ ልጆቼ አባት የት እንዳለ ምን
እደሚያስብ አላቅም ሁኖም ግን በጣም ናፍቆኛል ሁለም ዱአ አደርጋለሁ ባለበት አላህ እንድጠቅልኝ ከየትም እንደትም አርጎ እንደያቃሪበን እንዳገናኜን እስኪ ለ አላህ ብላቹ ዱአ አርጉልኝ አላህ ከ ሀላለ ጋ እንዳገናኜን እኔንም እሱ በሚሰጠኝ ደስተኛ እንሆን ሙስልም እህታቹ ነኝ
የምር ሰያው አሁን ያልከው እኔላይ አለ ሰለዚህ ጥሩ ሚሰት እሆናለሁ ማለት ነው አላህ ይወፍቀኝ ያረብ
ጀዛከላህይርኡሥታዜ
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዜ የኛ ትሁት በእወቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ መሠሎቺህን ያብዛልህ
ዋልኩምሠላምእራህመቱላሂወበረካቱ
አህለንሠያዉወድሜ
ወአሌኩም እሰላም ወረህመቱላሂ ወባርካቱ ዉድ ወንድማችን ጀካላሁ ኸይረን የምታቀርባቻው ነገሮች ሁሉ ጠቀሚ ና እኛን ወደ ተሻላ ደረጀ የሚለውጥን ነገር ነው አላህ ጀዛሀን እጥፍ ድርብ የድርግልህ ሀቂቃ ብዙ ሰዎች የሚሻወዱበትን ነገር ነው የቀረብከልን ጀዛከሏህ ኸይርን አላህ ሱብሀነውተላህ ልባችብንን በአላህ ዉዴታ በነዩ ሶ ዐ ወ ዉዴታ ልባችንን ይክፈትልን ባርታ አላህ ይገዝህ እኜም በሰማነው ተጠቃሚ የድርገን 🌹🌹🌹📚📚📚📚
ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን
ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅሀረ ኡስታዝና አህላቃችን አላህ ያሳምርልን
አላይ ከመልካሞቹ ሴት ያድርገን
አላይከመልካሞቹሴትያድርገን
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ ስያ
አህለን ወአለይኩም አሰለም ወራህማቱላሂ ወበራካቱ
ማሻአላህ ወዲም ሰኢድ አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ያርብ ምክርህ ሁሉ በጣም ብዙ ትምህረትን ያሰተምራል አላህ ይጨምረልህ
اللهم اغفر للمؤمنين والمؤمنات والمسلمين والمسلمات الاحياء منهم والاموات
ኡስታዜ ስያ ጀዛክላህ ህይር በውቀትላይ እውቅት ይጨምርልክ ያረብ
سبحان الله وبحمده عدد خلقه ورضا نفسه وزنه عرشه ومداد كلماته
ባለህበት አላሁሱበሀነወተአላ ይጠብቅህ ይጠብቀን ያረብ
ሀባይብ በቅንነት ቤተሰብ ሁኑኝ ወደ እኔ ቤት ጎራ በሉ
Waleykumusallam warhmatullahi wabarakatuu salallahu aleyhii wassallam jzk barkallahu fikum ustaze.....
ماشا الله
ماشا الله ጠክሩ ግን ደግሞ ስለ ተውሂድ አስተምሩን በሀገራችን በጣም ብዘ ሽረኮች ቢዳአ እየተስፋፋ ነው
አሠላ ማሊይኩም እራህ መቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ኽይራ አላህ ሠምተን እምንጠቀምበት ያራገንያረብ እሥኪ ድአ አራጉልኝ አገርልገባ አሥቢ አለሁ ጥሩባል እንዴሰጠኝ
ኑሩልን ላላህብዬ ዉድድድድድ ቀ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡ አ ወ ሠያ ጀዛኸላህ ኸችር ሣዱላው ሁላ አዳምጡ በደንብ አላህ ከኸይረኛው አላህን ከሚፈራው ይዘውጃችሁ እኔም ባሌን አላህ የሚፈራ ያድርግልኝ ሁሌም በዚሁ ቀጥልበት ሀቢቢ
ችገሩ መልካም ስንሆን ጂል እያደረጉ ተጫወቱብና ኡስታዝና ወንዶች ልብ ይስጣችሁ ሴቶችም መልካም ሚስት ያድርገን
ኢ ወላ ልክ ነሽ ማማየ
ወዓለይከሰላምወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ጀዛከሏህ ኸይረን
ማሺአላህ አለይህ ውድሜ ለአለህ ብለህ ዱአ አድረገልን እኛም ሶሊህ ውድ ሰንል አረጀን ሰኒገባ። አታ ክምትለቸው ውድ ካለገኘሁ እጠብቃለሁ በትሰፋ።
ጂዛአላሁም ኸረን ኡሥታዝ