ትላንት ቢያታልለውም... ጀናዛውን ግን መካድ አቃተው!! | ኸሚስ ምሽት | ቢስሚከ ነህያ || Khemis Mishit
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #ኸሚስ_ምሽት #ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨👩👧👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Me...
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍RUclips 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com
ላይክ አርጉኝ ላይክ ፈንጌው ነው❤
ብችል ኖሮ 1000 ጊዜ ባረኩሽ ነበር
❤❤❤ኢንሻ አላህ ነስር የፍልስጤ ህዝብብብ።
اللهم انصر اخواننا في غزة وكن لهم عونا ومعينا يارب العالمين
አሰላሙ አለይኩም ሚንበር ቲቪወች ሁሉም ፕሮግራሞች እጂግ በጣም ተወዳጂና ገንቢ የሆኑ ናቸዉ ዛሬ ስለ ስነ - ምግባር ስታስተምሩ ሁሉም እናት አባት በተለይ ልጆቹን ከልጂነት ጀምረዉ መስመር አሲዘዉና በኢስላማዊ ስነ - ምግባር አንፀዉ እንዲሳድጉ ተከታታይ የሆነ አስተምሮትን ብትጨምሩልን በአሁኑ ሰዓት ካለዉ አንፃራዊ ሁኔታ ምግብ ወርዉሮ ብቻ የሚሄድ ወላጂ በዝቶል ልጆች ሆዳቸዉ መሙላቱን እንጂ አወዉሉን እማናዉቅበት ሰዓት ላይ ነን ስለዚህ እባካችሁ ትዉልድ እየመከነ ስለሆነ መላ በሉን አመሰግናለሁ
አሠላም ወአለይኩም አላህ ቀጥተኝወ መንገድ አንተ ምርራኝ ታርኩ ሰምተን ምንጠቀም ያድርገን
ያ አላህ ታራኩ ልቤን ነካው😢
ሞት ሁሉንም እኩል ያደረጋል ሁሉም ስራውን ይዞ አላህ ፊት ቀርቦ ይተሳሰባል😢
ልጆቹ እንኳን አንፈልግም አሉ ለአባታቸው ያልሆነ ለነሱም አይሆንም😢
በጣም ባሁኑ ሰአት በኛ በስደተኞች ሴቶች ላይ እየተሰራ ያለ ታሪክ ነዉ ሰረሀ ባል ወንድም አባት ይታመናሉ እያልን ስሩልን እያልን ብዙ እህቶቼ ተከድተዉ ደም እያለቀሱ ነዉ አንድ ቀን አላህ ይፈረዳል 😥😥
@@امينهامام-د8ل
አዎ በጣም ትክክል
ማሸአሏ ኡታዝየ
አላህ ይባርክለት ጤናውን እድሜውን ገንዘቡን ያረብ ለቅኑ የቡና ነጋዴው የምወደው ንግድ
🎉
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ።
ይህ ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ደረጃ ላይ ነው በተለይ ሙስሊሙ አካባቢ እየተከሰተ ያለው ኢማንን እየተፈታተነ ነው መሰጂድ አካባቢ መገኘትና መሰሎ መታየትን እንደ መሳሪያ በመጠቀም እርሰ በርስ እየተጎዳዳን ነው። አላህን እንፍራ መፍትሔ መፈለግ አለበት ሚዲያ ትልቅ አስተዋፅዖ አለው
ማሻአላህ እናተ በተናገራቹህት እኛ በሠማነው ተጠቃሚ ያድረገን ጀዛኩም አላህ ኸይር እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን❤❤❤
አላሁመ አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር🤲🤲🤲
Ustaz allah yitebkachu masha allah
ስለላህ አለይህ ወሰሊም ጀዛከላኸ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠብቃችሁ ❤ወይንኩም ያኡመት ሙሀመዳ ስለላህ አለይህ ወሰለም❤❤🎉🎉🎉
Alhamdulillah ❤❤❤
አህለን ቢኩም ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ ለአላህ ብየ እወዳችሀለሁ ከኔ በላይ አላህ ይውደዳችሁ
ኡስታዜ ለአላ ብዬ በጠምነው ሚወድህክ❤long life🙏🖤
Mashallah is good 👍
بارك الله فيك وجزاك الله خيرا أستاذ
سبحان الله 😢😢😢በጣም ያሳዝናል
صلى الله عليه وسلم جزكم الله خيرنا🇪🇹🇪🇹🫡🫡🫡🥰🥰🤲🤲🤲🤲
ጀዛካላሁ ኸይርን አላህ ይጠብቃችሁ
ጀዛኩሙላህ ኸይር
አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊ ሀል
جزاك الله خير على ماتقدم لنا 🎉🎉🎉
ماشاء الله يحفظكم الله
🎉🎉🎉🎉
አሏህይጠብቅ❤ውዱአዝታዛችን❤እናተንአሏህይጠብቃችሁ❤
ሳልጠግበው አለቀ ጀዛኩምላህ ኸይር ውዶቸ
اللهم صلى الله عل نبينا محمد تسلمنا كثير
جزكم الله خيرنا .امنننننننا يرب
Mashallah ❤❤❤
ሱለ ላህ አለይሂ ወሰለም
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Walekumi aslmi woramatulhi wobarkatu ameni yarbi jazaki allha kayri inshallah ❤❤❤
ጎበዝ ሰውን መርዳት ባንችል አንጉዳ ሰይጣንን በለጥነው እኮ
اللهم صل وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين ❤❤❤
اللهم صل وسلم الى نبينا محمد وعلى اله وصحبه وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين 🍓
ሚንበሮች አላህ ምንዳቹን ከፍ ያድርገው ከተጠቃሚዎች ያድርገን
ሡብሐን አለህ
MashaAllh TabrkAllah 🎉
ሞትሁሉንምእኩልያደርጋል ሁሉምሠዉሥራዉንይዞ አላህፊት ይቀርባል የአላህ
ክላሲካሉን ውድድድደ ነው የማደርገው ግን ጨረቃው ላይ የሚፈሰው ነገር ከአንጀት የሆነ ነገር ሚክስድ የሚሆን ነው የሚመስለው 😂
Aselamualykum Ustaz Bedru Hussen Wellahi Bemtastemren Nger Beydeqiqa Lmifeteru Hunetawoch Rasen Endakm Adrgongal Ena Bgugut Nw Mitebqew Bete West Tv Ylngm Nger B RUclips nw Miketatelw Ena Algebawum Dua Adrguling Beallh Betsebochen Masdeset Eflgalew Ena Husen Ena Mame Hulachum Allh Yaqoyachu
ሱበሃን አላህ 🙄
አለሀ ቀብሩን እንድየሰፈለት
ኡስታዝ በድር ከቢስመከነህያ ወደ ኢህያኡሉሙዲን እስክትመጣ በጉጉት እየጠበኩ ንው።የዘመናችን غازالى
Allah edmeyachun yarzemelen be hayat yakoyelen le allah belachu be duachu atersugn amana le allah beye wadachuhalew
አህለን ሀባይቢ❤❤❤❤❤ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤ አልሃምዱሊላህ አለክልሀል አለኩልሺ🙏🙏🙏
amiiiiin Allahumma Amiiiiin 🤲
WA AS WB
ለአበቴ ዱአ አሪጉልኝ በጠም ነፍቆኘል
Jzk ustazena
JzK🎉🇪🇷🎉🇪🇷🎉🇪🇷🇪🇷
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤❤❤
Salallahu aleyhi wasallam amiiinnn yaa rabbii 😢
❤❤❤🎉🎉🎉
መሐመድ፡የምትስቅበትን፡ብታ፡እወቅ
መሐመድ፡የምትስቅበት፡ቦታ፡እወቅ
❤❤🌹🌹👍
❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የልጆቹ አቋም በኔ አስተሳሰብ ተቀብየዋለሁ
ግን ተሳሙህ ይባላል ህ
አረ ባካችሁ ክላሲካሉን ተውት 😢ሀራም አይደለም እንዴ
ሃዲሱን ስሚ ሁሉ ነገር ሃራም ብሎ መዘመር አይከብድም እስኪ ከቁም ነገሩ ተጠቀም ተጠቀሚ