ባለ ትዳሮች ይህ ነገር እንደሚበቃላቸው ታውቃለህ???

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 2,6 тыс.

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  4 года назад +973

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ
    በረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ላይ ሷለዋት አውርድ።

    • @smuhtube9287
      @smuhtube9287 4 года назад +8

      ዋሊኩም አስላም ውራህመቱላሂ ውብርካቱሁ ብርታ ውንዲሚ ሼር አርገልኝ

    • @hikemasamesadin4804
      @hikemasamesadin4804 4 года назад +5

      ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከ አላህ ህይረን ወንድም ስለላሁ አልይሂ ወሰለም በሰማንው የምንጠቀም ያርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

    • @ሷሊሀነኝየአላህባርያየረሱ
      @ሷሊሀነኝየአላህባርያየረሱ 4 года назад +18

      ሰለሏ አለይሂ ወሰለም
      ሰለሏ አለይሂወሰለም
      ሰለሏአይሂ ወሰለም
      ሰለሏ አይሂ ወሰለሞ
      ሰለሏ አይሂ ወሠለም
      ሠላምና እዝነት በነሱ ላይሁን የኛ ውድ ነብይ

    • @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ
      @ላታህዘንኢነላሀማአና-ረ5ሰ 4 года назад +3

      ሰለላሁ አላሂይ ወሰለም አልህምድሊላሂ(***

    • @sumeyadiltataslitewa5357
      @sumeyadiltataslitewa5357 4 года назад +4

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰልም

  • @sadhasadha7300
    @sadhasadha7300 4 года назад +730

    ወደ የሙስሊም ልጆች ለአላህ በላችሁ ዱዓ አረጉልኝ አለህ ቁርንን እነደአገረልኝ

  • @ከገጠር.እስከ.ከተማ
    @ከገጠር.እስከ.ከተማ 4 года назад +138

    እኔ.ክርስትያን.ሴት.ነኝ.ግን.ይህ.ነውር.ይመስለኝ.ተምሬበታለሁ.አመሰግናለሁ. ወንድሜ

    • @gehehdhd5072
      @gehehdhd5072 4 года назад

      m.ruclips.net/channel/UCvsmb5uAG23svgxshlxngiQ በዚች ሊንክ ጎራ ይበሉ

    • @zehramahemmdehussin7207
      @zehramahemmdehussin7207 3 года назад +1

      በናንተ እምነት ሊከለከል ይችላል ጠይቂ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 11 месяцев назад

      ​@@zehramahemmdehussin7207😂😂ምኑነውየሚከለከለው ለባሎቻቸውከሆነ

    • @الحمدالله-ش8م5ي
      @الحمدالله-ش8م5ي 6 месяцев назад +4

      አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራሽ ወገናችን

    • @SadSad-e3p
      @SadSad-e3p 6 месяцев назад +1

      አላህቀጥተጘምንገድይምራሽ

  • @saudisaudi862
    @saudisaudi862 4 года назад +233

    እኔ ባለ ትዳር ነኝ አልሀምዱሊላህ ባሌ ፊት አንድም እፍረት የሚባል። ነገር የለም ሽዋርም አብርን ነበር የምንወስደው ወላሂ አሁን ግን ሾርጣ ነጠቀኝ። በስላም እንድንገናኝ ዱአ አድርጉልኝ በጣም ነው እምወደው

    • @ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ
      @ስደተኛዋቤተሰብናፋቂስደተ 4 года назад +5

      አላህ በሰላም ያገናኝሽ ውደ

    • @ኡማርዩቱብ
      @ኡማርዩቱብ 4 года назад +6

      ክክክክ አይ ሾርጣ አይ ሳኡድ

    • @سميرةبنتيمام
      @سميرةبنتيمام 4 года назад +7

      እህቴ አብሽሪ ለኸይር ነው አላህ በሠላም ያገናኛችሁ
      እስኪ ምክር ስጡኝ ውድ እህቶች እኔም ባለትዳር ነኝ ግን ባሌን በጣምምም ነው የማፍረው ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም እኔ ልክ እንደ ኡስታዝ ጓደኛ ሚስት ነኝ

    • @fatimahahmad7388
      @fatimahahmad7388 4 года назад

      ክክክክክክሁላችንምነንየሣኡዲሸርጣየስራህንይስጥህ

    • @Denametube
      @Denametube 4 года назад +2

      ruclips.net/video/0nU4ciJbPP8/видео.html😒😒😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @ፊርዶዉሥሁሴን
    @ፊርዶዉሥሁሴን 6 месяцев назад +7

    ሱብሀን አላህ ይህ ታሪክ የኔ ነዉ 1ልጂም አለን በዚም ጉዳይ ነዉ የተለያየነዉ ከምወደዉ ባሌ እድስተካከልለት ብዙ ጥሯል እኔ ግን ምንም አለቀኚ አለ ፍራሀቱ ወልጄኳ አልተቀየርኩም ነበር !!!ግን ይታገሰኛል የሚል ተስፋ ነበረኚ አልፈርድበትም በትዳር መካከል ፍራሀትራት አይናፋርነት አያስፈልግም ወላሂ ወድም ሰኢድ ጀዛከ አሏሁ ህይራ ቀጥልበት የብዙዋቹ ትዳር እደሚስተካከል ተስፋ አለን ኢሻ አላህ ።

  • @zemzemali6928
    @zemzemali6928 4 года назад +185

    አህለን እስኪ ላዳምጥ እና እመጣለሁ እደኔ ሳያዳምጥ ላይክ የሚያረግ ማነው

    • @fatumamohamad2404
      @fatumamohamad2404 4 года назад +2

      አንዳዴ

    • @saydajibril8003
      @saydajibril8003 4 года назад +1

      Ene seyan gena saladamtew new like emaderg

    • @ወድሜለኔልዩነው
      @ወድሜለኔልዩነው 4 года назад +1

      ሙሥሊሞች ሁሌም ቆንጆነገር ስለሚያቀርቡ እኔ መጀመሪያ like ነው የምሠጣቸው

    • @tube379
      @tube379 4 года назад

      @@fatumamohamad2404 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት

    • @tube379
      @tube379 4 года назад

      እሩቅ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት

  • @kareemas7302
    @kareemas7302 4 года назад +44

    የምር ጥሩ ትምህርት ነው ከነዚህ ከገለፅካቸው ትምህርቶች ውስጥ ኔምጋ ያለ ችግር ነው አልሀምዱ ሊላህ ግን ኢስላም ምንኛ የፀዳ እና ያማረ ዲን ነው ጥራት ይገባው የአለማት ጌታ
    وجزاك الله خير ربي يحفظك يا اخي اللهم افتاح لنا ابواب رحمتك يا الله ياربي

  • @enenenen135
    @enenenen135 4 года назад +532

    እሥኪ በላይክ ጥሩ ባል ይሥጥሽ በሉኝ

    • @gehehdhd5072
      @gehehdhd5072 4 года назад

      m.ruclips.net/channel/UCvsmb5uAG23svgxshlxngiQበዚህ ሊክ ጎራ ይበሉ

    • @MOhamad-vp6em
      @MOhamad-vp6em 4 года назад +1

      ♥♠♥♥♠

    • @niahseniah996
      @niahseniah996 3 года назад +12

      ያረብ ለሁላችንም ይስጠን

    • @amaamm3152
      @amaamm3152 2 года назад +10

      አላህ ይወፍቀን ለሁላችንም

    • @هلاغلا-ط5ض
      @هلاغلا-ط5ض 2 года назад +4

      ጀዛከላህ ከይር🌹

  • @motherslovey8991
    @motherslovey8991 4 года назад +15

    በሀላል እንደ መደስት ልዩ ነገር የለም ያኢላሂ ድምፅ እንኳን ሲጠፍ ኩሽና ገብቸ ይጨንቀዋል ኩሽና መግባት ሲደብረው ስልክ እያወራሽ ስሪ ድምፅሽን እኔ እስማለሁ ካልሆነ ዝም ስትይ ይጨቀኛል ይላል የአላህ ያየን የሰማን ሁሉ የእናንተን አይነት ፍቅር ይስጠን ብለው ይመኛሉ ሀቢቢዬ ከመውደደ በላይ እወድሀለሁ!!!!!!!!!!!!!
    እስኪ አላህ በሰላም ያገናኝሽ በሉኝ።።።።

    • @ٱممريم-ن7ظ
      @ٱممريم-ن7ظ 4 года назад

      አላህ በሠላም ያገናኚሽ ሀያቲ አብሽሪ ትገናኛላችሁ አብሽሪ ውዴ መለየት በጣም ከባድ ነው

    • @መኪነኚወሎየዋ
      @መኪነኚወሎየዋ 2 года назад

      አላህ በሠላም ያገናኚሽ የኔዉድ

  • @tube3052
    @tube3052 4 года назад +42

    ከዚና እራቁ። በሀላል ተጀወዙ ተጋቡ ዚና ትልቅ ከባድ ወንጀል ነው። ያላገባችሁ ሀላል ትዳርን ይወፍቃችሁ

  • @fafeyutubfafeyutub4026
    @fafeyutubfafeyutub4026 4 года назад +131

    as wr wb
    በጣም ጥሩ ምክር ነዉ እንጠቀምበት እኔ አላገባሁም ኢሻአላህ የወደፊት ባሌን ለማስደሰት እሞክራለሁ አላህ ኸይረኛዉን ይወፍቀን

    • @tube379
      @tube379 4 года назад +1

      በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት

    • @hayatmuhammad64
      @hayatmuhammad64 4 года назад +2

      Allha yewofikèshi yan wed

    • @fafeyutubfafeyutub4026
      @fafeyutubfafeyutub4026 4 года назад +2

      @@hayatmuhammad64 አሚን የኔ ቆንጆ

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 4 года назад

      ያ ጀመዐ ጠቃሚ ኘሮግራሞች እንዲሁም ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉ ትደሰታላቹ😍😍

    • @leenmka8830
      @leenmka8830 4 года назад

      Amen amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein amein Love Love love Love

  • @rahmayoutube9251
    @rahmayoutube9251 4 года назад +44

    ማሻ አላህ ሰያ ምርጥ ትህርት ነው እኔ እንኳን አላገባሁም ግን ብዙ ትምህርት እየወሰድኩ ነው አልሀምዲሊላህ አለማግባቴ ማለት ብዙ ነገር ይቀረኝ ነበር አላህ ሷሊሁን ይስጠኝ እንጅ ሁሉን ለማረግ ዝግጁ ነኝ

    • @hshsgbsns3037
      @hshsgbsns3037 4 года назад

      ኧረ አንቺስበየትበተገኘሽ

    • @aminatadem7755
      @aminatadem7755 4 года назад

      ማለተት

    • @aminatadem7755
      @aminatadem7755 4 года назад +1

      ማለት አሉ አላህ መልካም ሚስት ይስጠኝ በል

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ 4 года назад

      አላህ ይወፍቀን ያረብእኔሥብዙተማርኩ በሥደትሥበብ እሱን አላህሷሊህያርግልኝጅ🌹

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 4 года назад +1

      ያ ጀመዐ ጠቃሚ ኘሮግራሞች እንዲሁም ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉ ትደሰታላቹ😍😍

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +117

    *#ሴት** ልጅ የባሏን ሀቅ እስካልተወጣች ድረስ* *የእምነትን ጣእም ልታገኝ አትችልም።*
    *(ረሱል ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም)*
    *እህቴ ባለሽ*
    *ነገር ሁሌም ደስተኛ ሁኚ የተብቃቃሽ ሁኝ*
    *ባሉሽ ነገሮች ለመዋብ ሞክሪ ሴት ልጅ ስትዋ* *የበለጥ ታምራለችና💎 አሏህ ሲፈጥርሽ ውብ ነሽ* *ከወበትሽ ላይ ሀላል በሆኖ ነገሮች ራስሽን አስውቢ 💎*

    • @امخالد-ن3ث8خ
      @امخالد-ن3ث8خ 4 года назад

      በጣም አዘንኩ ታሪኩን ስለ ቀመስኩት ከወንድም አለ በጣም ያማል
      አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
      ወንድማችን جزاك الله يا ورده قلب

    • @ahmedali-wb7lq
      @ahmedali-wb7lq 4 года назад

      አላሕ ይጨምርልሽ

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 4 года назад +1

      ሰ አ ወ

  • @umuneg
    @umuneg 4 года назад +57

    ትዳር ውስጥ እፍረት አይሰራም 😍ilove you bale❤

  • @mdhasinamdhasina7465
    @mdhasinamdhasina7465 2 года назад +1

    እኔ ገና አላገባሁም ግን አልሀምዱሊላህ ትምርትህ መውሰዴ በጣም ተጠቅሜያለሁ እፍረት ካአሁኑ ይዘኝ ነበር አገቴ እየደፋሁ እየሄድኩ እንዴት ነው የማናግረው ካገባሁ እያልኩ ትዳር በጣም እፈራ ነበር አሁንም ያው ነኝ ግን አልሀምዱሊላህ ያንተን ሁለት ሀዲስ እሄም. እንዲሁ በምርጫ ላይ ስሰት እንዳለ ሁሉ አዳመጥኩህ አመድፈር እየሞከርኩ ነው መጨረሻ እራሴው እንደ ሚጎዳ ተመለከትኩ ጌቴዬ ለኔ ያስቀመጠው በራህመቱ ያሳውቀኝ ኢሻአሏህ እኔ እንደኔ ሀሳብ ተምታታብኝ የቱን ማን እንደሆነ መምረጥም አልቻልኩም ነበር ነገርግን ያዘገኝ ምክኛት አለው እኔን ልያጠነክር መሆኑ ተረዳሁ

  • @zakiyazakiya5727
    @zakiyazakiya5727 4 года назад +15

    ጀዛክ አላህ ኸይር ውስታዙና ሀቂቃ በጣም ከባድ ትምህርት ነው ውድ እህቶች ልብ ብላቹ አዳምጡ ለትዳራችን ስኬታማ የሚያደርግ ትምህር ነው

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቘ2ዸ 4 года назад +73

    1000 ግዜ ሠብ። ማረግ ብችልአረግህነበር ጀዛከላህ ኽይርወድሜ

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +253

    🤔➧ብልኋ ሚስት!👈
    በባልና ሚስት መሀከል አለመግባባት ተፈጥሯል፤ ሚስት በተፈጠረው አለመግባባት ተበሳጭታ እያለቀሰች ነው። በዚህ ሁኔታ ላይ ሳለች ድንገት የቤታቸው በር ይንኳኳል፤ ታድያ በሩን ስትከፍት ከበር ቆመው የነበሩት የምትወዳቸው ቤተሰቦቿ ነበሩና ወዲያው ፊቷ በደስታ ተሞላ እምባዋን ትጠራርግም ጀመር ! አይኗ በእምባ መታጠቡን ያዩ ወላጆቿም ምነው ልጄ ሰላም አይደለሽም እንዴ !? ምን ሆነሽ ነው የምታለቅሽው !? በማለት ጥያቄያቸውን ይደረድሩ ጀመር፤ ብልኋ ሚስትም ለወላጆቿ ፦ "ኸረ ምንም ችግር የለም እንደው እናንተን እያስታወስኩ ናፍቆታችሁ እያቃጠለኝ እኮ ነው የማለቅሰው። ሱብሀነሏል ! አሁን እያሰብኳችሁ መምጣታችሁ ገርሞኛል" ትላቸዋለች። ( በርግጥም ክፍት ብሏት ስታለቅስ በሀሳብ ቤተሰቦቿ ዘንድ ሄዳ ነበር) የሚስቱን ምላሽ ከውስጥ ሆኖ ያዳምጥ የነበረው ባሏ ለወላጆቿ በሰጠችው ምላሽ እጅግ ተገርሞ በደስታ ተዋጠ ፤ የቤት ውስጥ ሚስጥራቸውን አሳልፋ አለማውጣቷ እርካታን ሰጠው። ቤተሰቦቿ ከወጡ በኋላም በምላሿ በጣም እንዳስደሰተችው ነግሯት ይቅርታ ጠየቃትና ታረቁ።
    ♦በባልና ሚስት መሀከል ለሚፈጠሩ አለመግባባቶች ዘሎ ሶስተኛ ሰው እንዲገባ ማድረግ ተገቢ አይደለም።
    ♦የቤት ውስጥን ሚስጥር እቤት ውስጥ መታፈኑ ለትዳር ስኬታማነት መሰረት ነው።
    ♦በትዳር ህይወት ይቅርታ መባባል ፍቅርን የሚያዳብር ከመሆኑም በተጨማሪ በፍቅር የተገነባው ቤት በቀላሉ እንዳይፈርስ ምክንያት ነው።
    ✒️

  • @ziyadaethio4773
    @ziyadaethio4773 2 года назад +1

    እኔ እኮ ባለ ትዳር አይደለሁም ግን በጣም ወሳኝ ነገር ነዉ የተናገረዉ ኡስታዛችን አላህ በሰማነዉ የምንጠቀም ያርገን

  • @እረህመትሀበሻዊት
    @እረህመትሀበሻዊት 4 года назад +32

    ምክርህ አሪፍ ነው ሰበቡን ነው እንጅ አላህ ካልቀደ የፈለገውን ብትሆንለት ከመሄድ አይቀርም

  • @munajaseicho8632
    @munajaseicho8632 4 года назад +73

    ጨምርልን በደንብ ማወቅ እፈልጋለ ን ጠቃሚ ነገር ስለ ዲን

    • @ፋጡማ-ኰ3ቈ
      @ፋጡማ-ኰ3ቈ 4 года назад

      👍👍ትምህርትህ ጥሩ እኔ አላቅምነበር አሁን እረዳለሁ

  • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ

    ጀዛክ አላህ ኸይር ይሄ የሚመጣው በመሀይምነት እና የሆነ ችግር ካለባት ወይም ከለበት ነው እንጂ ከባል ወይም ከሚስት የሚደበቅ ነገር የለም የምን ማፈር ነው እኔ ከውዱ ባሌ ጋር ካልታጠብኩ ደስ አይለኝም እንደውም እንተጣጠባለን ፍቅር ይጨምራል ሞክሩት ጃሂል አትሁኑ
    ሱብሀነክ የአላህ ስራ እናት አባት ወንዲም ፊት መግለፆ የሌለብን ነገሮች ባል ወይም ሚስት ጋር ያለ ፍርሀት ነው

    • @zizumohammed3065
      @zizumohammed3065 4 года назад +1

      ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @aminatadem7755
      @aminatadem7755 4 года назад

      ማሻ አላ አላህይጨምርላችሁ

    • @hayatmuhammad64
      @hayatmuhammad64 4 года назад

      Batikikil balane kafarekuma menune bala hona ara lanan wedu bala hulu nagara new allha yetabikelig😍😍😍

    • @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ
      @የአልፍሩቅባለቤትነኝኡምሙ 4 года назад

      @@hayatmuhammad64 ሳህ እውነትም ካፈርኩ ምኑን ባሌ ነው አልሺ ፈገግ አደረግሺኝ ትክክል
      ካፈሩ ለምን አገቡ ከከኪ
      ማፈር እና ማክበር ተደበላልቆባቸው ነው የመጀመሪያ ቀን ሀቂቃ ያስፈራል እኔ ተብረክርኬለሁ በፍርሀት ከከክ ግን ከዛ ቡሀላ ፈራሁ ምናምን የሚለው አያስኬድም

    • @WELCOMES-1560
      @WELCOMES-1560 4 года назад

      አሏህ ይጨምርልሽ ሁቢ

  • @sumeyadiltataslitewa5357
    @sumeyadiltataslitewa5357 4 года назад +174

    አላህ ዘለቂ ያሆነ ትዳር ለሁለችንም ይወፍቀን እህት ወንድሞቼ እስቲ ዱዋ አድርጉልኝ ያምወደቹ

    • @Fadu874
      @Fadu874 4 года назад +1

      Amiin aminn

    • @marditube1775
      @marditube1775 4 года назад +1

      አሚን ውዴ አላህ ይወፍቀን

    • @ሮቢት
      @ሮቢት 4 года назад

      አሚንንንንያረብ

    • @hayunamama3216
      @hayunamama3216 4 года назад

      Allahum ameen

    • @tube379
      @tube379 4 года назад

      @@Fadu874 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት ፈድላ

  • @ሱሱቢትባባቲዩብ
    @ሱሱቢትባባቲዩብ 2 года назад +4

    ወንድም ሠያ ጀዛከላህ ኸይር ወላሂ ምርጥ ምክር ነው እኔ ባሌን በጣም እወደዋለሁ እሡም ይወደኛል እሱ ማሻአላህ በጣም ቆንጆ ነው ባህሪውም እንደመልኩ ማሻአላህ ነው ብቻ በድኑ ትንሽ ደካማ ነው በጣም ይወደኛል እሡ እንደሚፈልገው ስለምሆንለት ከኔ ውጭ ማየት እራሱ አይችልም አልሀምዱሊላህ መጨረሻችን እንድያምር በዱአችሁ አትርሡን

  • @tibebuamyoutube9971
    @tibebuamyoutube9971 4 года назад +5

    ጀዛህን አላህ ይክፈልህ ይገርማል ብዙዎቹን አናውቃቸውም አላህ ወደ ኸይር መንገድ ይምራን ።ሷሊህ የምንሆን ያድርገን ሷሊህ የምሆንለትን ባል አላህ እንድወፍቀኝ ዱአ አድርጉልኝ

  • @fawziefawzie4894
    @fawziefawzie4894 4 года назад +138

    ለምታሳውቀን ነገር እናመሰግናለን እኔግን የፕሮግራሙን ሙሉ ሳያዩ ለዲስክ ላይክ አቸኩሉ

  • @ራቢነኝኢትዮጲያውይቷ
    @ራቢነኝኢትዮጲያውይቷ 4 года назад +17

    ሰያ የእውነት በጣም ትምርት አግኝቸበት አለሁ አላህ ብሎ ከስደት መልስ ከባሌ ጋ ከተገናኘሁ እተገብረዋለሁ አይናፋርነቴን አርቄ ኢንሻአላህ

  • @እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ
    @እሙአብደሏህ-ዸ9ቈ 4 года назад +42

    ወድሜ በተለይ እኛ በጅህልና ያደግን ልጆች በጣም በጣም ስልጠና ያስፈልገናል ይህን ጉዳይ በቋሚነት ብሰራበት እላለሁ ጀዛከሏሁ ኸይር

  • @WerkeWerke-hs1qq
    @WerkeWerke-hs1qq 3 месяца назад +1

    ኢሻአላህ እኔምብዙትምርት እየውስድኩነው ኢሻአላህ የጀናትየሚውፍቅባልይስጠኝ

  • @Hነኝየሳዳትተማሪ
    @Hነኝየሳዳትተማሪ 2 года назад +7

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ጀዛከላህ ኸይረን

  • @اشيخنورينمحمداللهيرحمكيرحمامىي

    እስኪ ቡሀላ አዳምጠዋለሁ ሠያዉ የኛ ጀግና
    ላይክ አድርጌሀለሁ ወንድሜ

    • @SofiyaBinteYimertube
      @SofiyaBinteYimertube 4 года назад

      ሰብስክራይብ በማድረግ አበራችኝ ሁቢ

    • @skfnnfkxjaldjxhdj5868
      @skfnnfkxjaldjxhdj5868 4 года назад

      ሥላላሁ አለይሂወሰለም

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 4 года назад

      ያ ጀመዐ ጠቃሚ ኘሮግራሞች እንዲሁም ምርጥና እውነተኛ ታሪኮችን ታገኛላቹ ኘሮፋይሌን በመጫን ወደቻናሌ ጎራ በሉ ትደሰታላቹ😍😍

  • @ያረብመጨረሻየንአሳም-ዠ5በ

    ሰዎችን እረዱ ብሎ የሚስተምር ክርስትና ወይስ እስልምና 👉🏻ruclips.net/video/bLl9QWT192A/видео.html
    መልስ በእርግጫ ሳይሆን በማስረጃ

  • @meremmerem204
    @meremmerem204 4 года назад +33

    ትክክል ወንድማችን ሰያ ትዳር መግባባት ያሰፋልጋል አላህ አላህ ያማርውን ትዳር ይውፋቅን ያርብ

  • @sirajSiraj-rl8yi
    @sirajSiraj-rl8yi 4 года назад +23

    እኔ ግን በጣም እፈራ ነበር አሁን ግን እየለቀቀኝ ነው ባሌ ግን እኔ እኮ ባልሽ ነኝ ለምን ትፈሪኛለሽ ይለኝል

  • @motherslovey8991
    @motherslovey8991 4 года назад +20

    አልሀምድሊላህ ሱሙ አልሀምድሊላህ ልዩ ለሆነው ለማይናገር ስጦታው ተደራራቢ ምስጋና ይገባው አልሀምድሊላሂ እረቢን አለሚን!!!!!!!!!!
    ወላሂ አንድም ቀን ተለያይተን ሻወር ወስደን አናውቅም ሀታ ደረጂ ስንወርድ እግራችንን አንድላይ አንስተን አንድ ላይ ሌለኛው ደረጂ ላይ እናሳርፍለን ሀላሌ አላህ ወደታ እስከ ጀነት ያድርግልን ፍቅራችንን።።።።።
    ምንም መደባበቅ የሚባል የለንም ከራሴ በላይ ነው የምሳሳለት እምኖረው ለሱ እስኪመስለኝ ድርስ የምኖረውም ለቤተሰቦቸና ለእርሱ ነው አላህ ከሰጠኝ ነገሮች ፍቅሬ ልዩ ነው አላህ ይጠብቅው።።።።
    ላይጠቀሙ የሳኡድ ሾርጣወች ለዩን ኢንሻ አላህ እደማገናኛኝ ሙሉ ተስፍ አለኝ የኔ ጣፍጭ እብድ በጣም ናፍቄኛል

    • @sumayasumaya8011
      @sumayasumaya8011 2 года назад

      አይዞሽ የኔህት ትገናኛላቹ ኢሻ አላህ

    • @KhaledKk-bj7ig
      @KhaledKk-bj7ig 6 месяцев назад +1

      አላህ ያገናኝችሁ

  • @agutihajjara4700
    @agutihajjara4700 4 года назад +81

    እኔ ለባሌ ለፍቅሬ የማልሆነው የለም አሏህ ይጠብቅልኝ

  • @ኡሙሙአዝያልተኖረልጅነትአ

    جزاك الله خير سياوግን ወዶች ግልፀኛ ከሆኑ ሴቶቹ ይቀየራሉ እኔ አፋር ነበር ግን አሁን እድሜ ለባሌ አይናውጣ አርጎኛል ግን ከባሌ ነው ስለዚህ ወዶች በሚስታቹ የሚያስከፋቹ ነገር በግልፅ ተናገሩ ተወያዩ 3ወገን አያስፈልግም

    • @fatmafatma384
      @fatmafatma384 4 года назад

      ወለሂ እኔ እራሱ በሌ ነው ግልፀኛ የደራገኝ😍

    • @jaferinfotech2680
      @jaferinfotech2680 2 года назад

      በትክክል

    • @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l
      @HĂBĚŠHĂWÎŤ-y3l 2 года назад

      እኔም በባሌ ግልጽ እየሆኩ ነዉጅ በጣም አፍር ነበር

  • @መርየምነኛእናትንናፋቂ
    @መርየምነኛእናትንናፋቂ 4 года назад +14

    አልህምዱሊላይ ኡስታዞቻችን መሻይኮቻችን አላህ እድሜ እና ጥና ይስጣቸው አስትምርውናል የሞቱትንም ሽኽ ኢብራሂም ስራጅን እና ኡስታዝ አብድል መጂድን አላህ ፍርዶስል አእላን ይውፍቃችው አስትመርውናህ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 года назад +2

    ወዲማችን ሠይዲ አላህ ይጨምርልህ ባአሁን ሠአት የተወሠነ ወዲነዉ ኑሮዉን አሸንፋለሁ ብሎ በዘላቂ የሚኖረዉ ከሥዴት ሥንገባ ወዳገር ብሩሢልቅ ፍቅራቼዉ ያልቃል አጂብ

  • @zeharatube1277
    @zeharatube1277 4 года назад +5

    ወአለይኩሙ ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያ ወንድማችን ጀዛከላህ ኢንሻ አላህ በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን እስቲ ዱአ አድርግልን በተለይ ለእኛ ወጣቶች ከባድ ነው ፈተናው አላህ ይጠብቀን መልካም ትዳር አላህ ይወፍቀን ለባለትዳሮችም መልካም ትዳር ያድርግላችሁ

  • @lulutube2614
    @lulutube2614 4 года назад +36

    ሰያ ጀዛ ከሏህ ኸይር
    ሰያ መቶሽ ሰብስክራይብ ሊሞላ ነው እንርዳው እና ደስ ይበለው ውዶቸ

  • @iyty4871
    @iyty4871 4 года назад +28

    ሸኩራን አኔ ተሸውጀ አለው በሰልም አላህ ሀገሬ ከሱጋረ በሰላም ያገናኛን

  • @susuh2000
    @susuh2000 4 года назад +14

    ማሸአላህ የዛሬው ልብ ብሎ ለሰማው እጅግ አስተማሪ ነው ሰያ አላህ ይጨምርልህ እኛንም በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርገን

  • @fdelu858
    @fdelu858 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ሰያ እኔ ገና አላገባሁም ግን ሳስበው በጣም አፍር ነበር አላህ ሷሊህ ባል ይስጠን እኛም ሷሊህ ሚስት ያርገን እናመሰግናለን

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Год назад +2

    ትክክል 100% ብዙ ሴቶች ነውር ይመስላቸዋል #አላህ ባሎቻችንን ግልፅ ያድርግልን ኢንሻ አላህ ግን አንድ የምጠላው ነገር አንዳንድ ወንዶች በማወቅም ይሁን ባለ ማወቅ ከሚስቶች ጋር የሰሩትን ለጓደኞቻቸው ያወራሉ #ወንድም ሴቱም አላህ ይቅር ይበላቸው #ከባድ ነው የአልጋን አይብ ወደ ውጭ ማውጣት ሀራም ነውም ራሱ ኽይር ኢንሻ አላህ ጀዛከላህ ኽይረን

  • @Yusufking12
    @Yusufking12 4 года назад +11

    አልህመዱሊላ ሙስሊም አድርጎ ለፈጠረን አላህ ወላሂ እኔ እንኩዋን አላውቅም ነበር ነገር ግን የዛሬ አራት አመት በ ኡስታዝ ሙሀመድ ዳዉድ ተማርኩ ጀዛክ አላህ ከይር

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 4 года назад

      ስደትን አትድከሙ ብዙ ትምህር አለው እሷንም እሱንም አለህ ሰልሂየድርጋቻው

  • @lobabaalmohammed9237
    @lobabaalmohammed9237 4 года назад +26

    የኛ መርጥ ኡስታዛቺን አሏህ ይጠብቅህ

  • @ሩቂነኝየሀይቋእሙረያንቤን

    ጀዛክአላህ ኸይረ ሰያ ምረጥ ወንድማችን ሴቶች የት ናችሁ አድምጡት ወላሂ ሀቅ ነው ንግግሩ

    • @tube379
      @tube379 4 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት

    • @toybahabeshawit2535
      @toybahabeshawit2535 4 года назад

      @@tube379 ኦኔንም አድርጊኝ አደርግሻለሁ

    • @lubabajeddah1533
      @lubabajeddah1533 4 года назад

      ጀዛኩሙላ ኸይር

  • @zizuabdu5098
    @zizuabdu5098 4 года назад +4

    ሀላሊ ናፈከኝ ውዲት ነህ. ያለተጀወዝን አላህ የማር ትዳር ይስጠን አሚን በሉ

    • @shbsshsh9298
      @shbsshsh9298 4 года назад

      አሚንን

    • @saadaa6222
      @saadaa6222 Год назад

      አሚን አይዞን😅😅

    • @medimamp1119
      @medimamp1119 Месяц назад

      @@zizuabdu5098 አሚን ዉድ አላህ ይወፍቀን

  • @ራውዲነኝየወድሜአይናፋር
    @ራውዲነኝየወድሜአይናፋር 9 месяцев назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ሰያ መሸአላሕ አላሕ ይጨምርልሕ ምክሮቺህን ሁል ጊዜምጠአዳምጣለሁ እዳተአይነቱን ያብዛልን እኔ ወድ ልጅ ቀርቤ አላቅም ኢንሸ አላሕ ሐላሌልን በትግስት እጠብቃለሁ እየጠበኩም ነዉ የኔ ዉድ ባል የማላቅህ ባሌ ጥሩ ሚስት አለቺህ

  • @ስአድቢንትይማም
    @ስአድቢንትይማም 4 года назад +10

    አልሀምዱሊላህ በትዳር ደስተኛ ነኝ አሁን ላይ በረቀት ነን ኢሻ አላህ ከትንሽ ወር ቡሀላ እንገናኛለን በጣም ናፍቆኛል ሀቢቢ M በጣም እወደዋለሁ

  • @asimuhammed4463
    @asimuhammed4463 4 года назад +15

    ጀዛከሏህ ኸይር ሰያዉ እኔ በጣም እፈራ ነበር መብራት ካልጠፋ እያልኩ ብዙ ጊዜ እንቀያየም ነበር በቃ ወደ ተግባር በድጋሜ ጀዛከሏህ ኸይር

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 4 года назад

      እንደማመር

    • @tube6989
      @tube6989 4 года назад

      ሀሀሀሀ እኔ ደግሞ እሡ አጥፊ ነበር እሚለኝ የዛሬ አያድርገውና የበፊቱ ባሌ አሁን ግን አልሀምዱሊላህ የልቤን ሀኪም አግኝቸ አጀብ የሆነ ደስታ ላይ ነኝ

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا 4 года назад +10

    በተለይ አረብ ሀገር ያሉ ባሎች ጣጣ ያበዛሉ አስቸጋሪ ነው እኔም የጠናብኝ አይን አፍር ከመሆኔ የተነሳ ትዳሬን አጥቻለሁ ሲያናግረኝኳን ሙሉ በሙሉ ቀጥ ብየ ፊቱን ማየት እፈራ ነበር
    ችግራችንን የሚረዳን አኗኗሪ ይስጠን ከአላህ የተሰጠኝ ፀጋ ስለሆነ ግን አልሀምዱሊላህ

    • @muenthmuu7809
      @muenthmuu7809 4 года назад

      መሸአለወንድሜአለሀይጨምርልክበሰመነውተጠቀምየርገን

  • @Fathaia
    @Fathaia 6 месяцев назад

    ወንድማችን ሸኩረን ከቲር ❤❤❤❤🎉🎉ኣላህ በሠማንዉ የምንሠራበት ያድርገን ያረብ😢😢😢😢

  • @lmt8417
    @lmt8417 4 года назад

    ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡሥታዝ አሏህ ሷሊ ባል ይወፈቀን ያረብ አሏህ ከአራም ነገር ያርቀን ያረብ ሽኩረን ኡስታዝ👍👍👍

  • @tesnim3639
    @tesnim3639 4 года назад +12

    አጂብ....
    ጀዛክ አሏህ ወንዲም ሰያ እኔም ብዙ ችግሮች አሉብኝ ማለት ነዉ.... ለማስተካከል እሞክራለሁ

  • @hhhb711
    @hhhb711 4 года назад +10

    ትክክል ነህ ብዙ ትዳሮችን ፈርሰዋል. ጀዛአከላህ ኽይር ወንድም አላህ ያስታውስህ

  • @RahemahAlqahtani
    @RahemahAlqahtani 2 месяца назад

    ወይኔ ባሌ አፉበለኝ ለዚነው ምታፈቅረኝ እለውነበር 😢😢😳 ወድሜ ሰኢድ ጀዛከላህ

  • @SaloSiko-h5e
    @SaloSiko-h5e 6 месяцев назад

    ጀዛከ አሏህ ሀይር አኹየ ኡስታዝነ አተም በተናገርከው እኛም ባዳመጥነው ተጠቃሚወች አሏህ ያድርገን አልወዱድ ያረብ

  • @halimathussen2674
    @halimathussen2674 4 года назад +6

    😍አላህ አንድን ባሪያ ሲወድ
    ለልቡ ብረሀንና እረፍት ሆኖ
    ሀዘኑን ሁሉ የሚያሥረሳውን ሰው ይረዝቀዋል

  • @የረሱልወዳጅየስልጤዋቆንጆ

    ማሻ አላህ
    ጀዛኩም አላህ ኽይራን ኡስታዝ፣ደስ የሚል ትምህርት ነው

  • @ሪምነኝማሚንናፋቂ
    @ሪምነኝማሚንናፋቂ 4 года назад +9

    Masha allah አሪፍ ፕሮግራም ነው ወድም ሠያው ጀዛከላህ ኸይር እቶቼ እንማርበት አብዛሀኛውን ፍረሀት ያለው እሴቶችጋ ነው

    • @itop1444
      @itop1444 4 года назад

      አር ዝምበይው ማሚ እኔ በጣም እወደዋለሁ ከምነግርሺ በላይ ሁኖም ግን አልክለትም ውደ ከፈለገ ምርጥ ልብስ ለብስሺ ጸጉርሺን ለቀሺ ላኪለት ከዛውጭ ሀራም አይሆንብሺም ሲጀመር ፎቶ መነሳት በኛ በሙስሊሞች ሀራም ነው ሁቢ ሁኖም ግን ራቁት እነ ለብሶ መነሳት አንድ አይደለም ሁቢ

  • @Yarat-e9n
    @Yarat-e9n 3 месяца назад

    እስቲ ለኛ ለማዳም ቅመሞች ዱዓ አድርጉልን በሠላም ለሀገራችን ያብቃን ምኞታችንን አሳክቶልን ሳሊህ የሆነ ባል አላህ ይስጠን ጉሉ አሚንንን

  • @Tube-zc6kf
    @Tube-zc6kf 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድማችን ሰዒድ ማሻ አሏህ ያነሳህው ትምህርት በጣም ጥሩ ነው #እሚገርመው እኔ የሁሉም ተጠቂ ነኝ ማለቴ ሁሉም ባህሪ አለብኝ በጣም እፈራለሁ በተለይ መብራት አልወድም እሱ መብራት ማብራት ይወዳል በዚህ ሁሌ ቅር ይለው ነበር አላህ ባለበት ይጠብቀው አሁን ግን ተለያይተናል ግን በዚህ ምክነያት አደለም የተለያየነው አሁን አግብቶ እየኖረ ነው እኔም ይሄው ስዴት ላይ ነኝ ኢንሻ አሏህ ወደፊት ለማገባው ባሌ ግልፅ እንደምሆን አልጠራጠርም ኢንሻ አሏህ ብቻ አሏህ ጥሩውን የትዳር አጋር ይስጠኝ እንጅ እኔንም አሏህ ሷሊህ ሴት ያድርገኝ
    #የስዴትን ትዳርም ፈራሁት ! ብዙዎች ሲፋቱ ስለማይ ማለት ነው

  • @ለይላ-ቀ3ጸ
    @ለይላ-ቀ3ጸ 4 года назад +20

    መሻአሏህ
    በርታ 97k. 10k ይምለ. እኔ በሁለት ስልኬ ነዉ ሰብስክራብ የረኩት
    ሰለላሁ አላይሂ ወሳልም

  • @zanatzanat2997
    @zanatzanat2997 4 года назад +23

    አላማውቅ ነው ወላሂ እኔ በጣም አፍር ነበር. በሁሉም ነገር አላማሽም ግን እኔ እደፈለኩ ልይሽ ሲለኝ በፍፁም እሽ አልልም ነበር
    ግን አሁን ድኔን ትማር ቆጨኝ ትዳሬን ማጣቴ
    አላህ ያህድና

    • @zanatzanat2997
      @zanatzanat2997 4 года назад +1

      አብሽሪ ለግድሁ እናስተካክላለን

    • @rahimatube5792
      @rahimatube5792 4 года назад +1

      እኔም

    • @ኡሙኑህ-መ1የ
      @ኡሙኑህ-መ1የ 4 года назад

      አብሽሩ ሁሉም ነው አይ አለማወቅ

    • @رهيمةبنتبابا
      @رهيمةبنتبابا 4 года назад

      እኔም

    • @rahmakemelakemela3320
      @rahmakemelakemela3320 4 года назад +1

      ወላሂ እኔም አፍራለሁ በፍጹም መብራት በርቶ ተኚቼ አላውቅም ግን በዚህ ምክነያት አይደለም ትዳሬ የፈረሠው

  • @youtupe2865
    @youtupe2865 4 года назад +34

    ትዳር ወላሂ የደስታ ህይወትነው ወላሂ በጣም የሚአጂብ ነው አላህ የማንተዋወቀውን አድአዲርጎ ያጣምራል ሱበሀንአላህ አልሃምዱሊላህ አለነአመተልኢስላም

  • @khadejaabdallah4103
    @khadejaabdallah4103 2 года назад

    ስሉላሁ አላይሂ ዋሰላም
    ማላማ ያርፊ ብልህሻር ውሁዋ ደገር ኡስታዜ አሳካኝ ያረብ አቴዉ ትድር ጣብቃልኝ ከግዛዉ ስጣን ከሰዉም ከሽጣንም ያረብ እንሻ አላህ ዎላሂ ምርጣ ሴት ነኝ አሁን ለባሌ ሚርጥ ሚስት እሆነሌዉ እንሻ አላህ ዱዐ አድርገልኝ ጀዛክ አላህ ገን ሰላጋኝዉ ትምርህት ስጣሃኝ ሹኩረን

  • @aminatyimam2809
    @aminatyimam2809 4 года назад

    አሰላሙአለይኩም ሰያ ጀዛክላህ ኸይር ወድሜ
    ሰያ አድት በጣም የተቸገርች እህታችን አለች አተ ብዙ ተከታይ አለህና ብትርዳት በቶፊቅ ዩሱፍ ተለቃነብር ብዙም አላገኝች ሰያ እባክህ እርዳት ልጇ የቅጭላት በሽተኛ ናት ህፃን ናት የ5አመት ልጅ ናት እናም እስከ7አመት ከታከመች ትሽራለች ተብላ እርዳታ እየጠየቀችነው እሷ አቅም የላትም ሳኡድነው ያለችው ከስራም ውታ ከጠግታነው የምትኖረው እባክህ ሰያ ተባበራት

  • @اابف
    @اابف 4 года назад +4

    جزاكم الله، خيران بارك الله فيكم

  • @rahimaaktar3571
    @rahimaaktar3571 4 года назад +10

    ወአለይኩም ሰላም ኡዝታዝ ግማሽ በግማሽ ሀዲሶችህ ስልኬ ሸር አድርጌ እሰማለሁ ቀይረውኛል እናያሲኑሩ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @ሁሉምነገርለበጎነውኢንሻአ

    ጎበዝ ሰያው
    አላህ ከሀቅ አያፈርም
    አስተምረን ሳንገባ ብናውቅ ነው የሚሻለን ገብተን የገነባነውን ከማፍረስ

  • @اماحمديرسلودجتوكلتالله

    ማሻአላህ ሰይድ አላህ ይጠብቅህ።በጣም።የሚያስተምርነው።እኛም በሰማነው።ይምንጠቀም ያርገን።አንተም።በስተማርከው።አላህ።ጀዛህን።ይክፈልህ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 4 года назад +1

    ሱበሃን አላህ እኔም ከሚያፍሩት ነኝ ወላሂ ባሌ ግልፅ ሆኖ ሲያወያየኝ ዝም ብየ አልፈዋለሁ የረሱል صلى الله عليه وسلم ሀዲስ እየጠቀሰ ይነግርኛል እናታችን አኢሻ እንዲህ ትል ነበር ወከዛ ወከዛ እንዲህ እናደርግ ነበር እያለ እኔ ግን በቃ አታውራኝ አፍራለሁእለዋለሁ ይህ እኮ አላህ ሀላል አድርጎልናል እንዴት ታፍሪያለሽ ይለኛል ክክክክክክክክ ኢንሻአላህ ወላሂ ጥሩ ትምህርት ነው ሱበሃን አላህ

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጨ6ሠ

    ሰያዋ ለወንዶቹም ንገርልኝ እየተመናጨቁ ፍቅር አያውቁምኮ

  • @zeynebbintmussa5626
    @zeynebbintmussa5626 4 года назад +5

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ፈጣሪ ባሎቻቸውን ከሚያስደስቱት ባሮቹ ያድርገን

  • @ሺቱእሼቱ
    @ሺቱእሼቱ 4 года назад +20

    ጎበዝ ወንድማች በረታ 👍👍

  • @SaadaMohammed-z3f
    @SaadaMohammed-z3f 10 месяцев назад

    ሱብሀነሏህ ሳዳምጠው በጣም ነው የገረመኝ ምንም አንተፋፈረም አልሀምዱሊላህ

  • @KadejaToyib
    @KadejaToyib 6 месяцев назад

    ኢንሻአላህ አላህ ለሁላችንም አሊም ኸይረኛውን ይስጠን🎉🎉❤❤

  • @kiyayoutube6494
    @kiyayoutube6494 4 года назад +6

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ. ወበረካትሁ. ሰያ ምርጥ ሰው ጀዛክ አላህ ኸይር. በተረፈ ውድ የኢስላም ልጆች ዱአ እድርጉልኝ ቁርአን ለመቅራት በጣም አፈልጋለሁ. ያግራልሽ በሉኝ ሲቀጥል ያረህማን ሠላም ከናተጋ ይሁን

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 года назад

      አሚን ለሁላችንም ያግራልን ያግራልሽ

  • @makyameme2526
    @makyameme2526 4 года назад +4

    ዋሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱህ ስያው እናመስግናለን ውድ ወዲማችን በጣም ጠቃሚ ትምህረት ነው እያስተማረከን ያለህው ወዲምየ ! ! !

  • @نجاةبنتعمر
    @نجاةبنتعمر 4 года назад +9

    و عليكم السلام ورحمةالله وبركاته جزاك الله خيرا سبحان الله أحسنت 👍 الله يحفظك 🌹🌹

  • @aminaassen8600
    @aminaassen8600 2 года назад

    ሰያ ጀዛከላህ ኸይር ጥሩ ምክር ነው በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን አላህ ጥሩውን ትዳር ይወፍቀን ያረብ

  • @ilahi4191
    @ilahi4191 4 года назад

    ኢሻ አላህ አላውቅም ነበር እኔ ግን እፍረት ይሆንብኝ ነበር አሁን ኢሻ አላህ አስተካክላለኩ
    ወድም ጄዛከላህ ኸይር

  • @tube5457
    @tube5457 4 года назад +23

    ሰያዉ ወድሜ እደዚህ አይነት ፎቶ ባትለጥፍ መልካም ነዉ የራሴ አመለካከት ነዉ

    • @bontujiimmatube7870
      @bontujiimmatube7870 4 года назад

      Sah👍

    • @ዜድነኝየአልኢማንተማሪ
      @ዜድነኝየአልኢማንተማሪ 4 года назад

      ዋለይኩም ፣ሠላም፣ወራህመቱላሂ ፣ኢሻአልህ ።የባላችንንሀ ቅጠባቂያርገን ፣

    • @tube379
      @tube379 4 года назад

      @@bontujiimmatube7870 በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት

    • @tube379
      @tube379 4 года назад

      @@ዜድነኝየአልኢማንተማሪ በቅንነት ሰብስክራይቭ አድርጊኝ እህት

    • @kedyetube4847
      @kedyetube4847 4 года назад

      @@tube379 እንዛመድ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 года назад +6

    ዋው በጣም መዎቅ የምፈልገው ነገር ነበር ጀዛከላህ ኸይር ወንዲሜ

  • @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل
    @سبحاناللهالعظيم-ظ3ل 4 года назад +9

    በስደት ላይ የምትገኙ እህት ወድሞች ዱአ አድርጉልኝ የውስጥ ህመም አለብኝና አሏህ አፊያየን እድመልስልኝ

  • @najateebrahem5979
    @najateebrahem5979 3 года назад +1

    ወይኔ ባለማወቅ ብዙ ነገር ተሸውጃለሁ🤔ክክክክክ ጀዛካላሁ ኸይረን ወንድማችን

  • @mdsalam34-775
    @mdsalam34-775 Год назад

    ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም ወላሂ እኔም ከተናገርከው ውስጥ ችግር ነበረብኝ ኢንሻ አሏህ ከአላህ ጋር ለቀጣይ አርማለሁ ጀዛ ከሏህ

  • @hm3674
    @hm3674 4 года назад +48

    መብራት ታልጠፋ ከሚሉት አንዷ ነኝ

  • @hayatuseid325
    @hayatuseid325 4 года назад +8

    ማሻአላህ ሰያ አላህ ይጨምርልህ ላገባ እያሰብክ ነው የምመኛት አይነት ልጅ አግኝቻለሁ ዱአ አድርጉ አይናፋር እንዳኮን ሀቂቃ እኔ ግልፀኝነት ይመቸኛን አንቺ የወደፊት ዘዋጀ የት ነሽ አድምጭው ሰያን

  • @ebtie1989
    @ebtie1989 4 года назад +8

    ዋአለይኩም ሰላም ወበረካትሁ ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ጀዛከላህከይር ኡስታዛችን

    • @toybaguhar8377
      @toybaguhar8377 4 года назад

      ወአለይኩም ሰለም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ
      ጀዛ ኩሙሏህ ኽይር ወንዲሞቻችን

    • @nasriaalal2640
      @nasriaalal2640 4 года назад

      እኔም

  • @اللهوكيلإناللهمعصابرين

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ በጣም ጠቃሚ ትምርት ነው እናመሰግናለን

  • @jamjam5308
    @jamjam5308 4 года назад +2

    ሰያው ባሁን ጊዜ በወንዱም በኩል ችግር አለ እኮ በሴቶች ላይ ብዙ ትኩረት ስላደረክ ነው ለሁላችንም ትክክለኛው ፍቅር አላህ ይስጠን ጀዛከላህ

  • @Kukin168
    @Kukin168 4 года назад +9

    ይገርማል ወላሂ !
    እፍረት ያለቦታው ትዳርን ያፈርሳል!

  • @ኢማንሰኢድየገርባዋ
    @ኢማንሰኢድየገርባዋ 4 года назад +5

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካተሁ ጀዛኻለሁ ኸይር ሰያው በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን እኛ. እሰማለን እንጅ አንተገብርም አላህ ቅን መንገድ ይምራን

  • @ዙዙነኝየባቦዋ
    @ዙዙነኝየባቦዋ 2 года назад +4

    በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው

  • @የሀላሉናየተፈኩርአድነቂ

    ወይኔ ሰየ ምክርህ ምንም የለሰብኩትን ነው ሚትለቀው አላህ ይጨምርህ ማሸአላህ ውድ ኡስተዘችን ቀጥልበት

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 6 месяцев назад +1

    ጀዛክአላህከይርን በትክክል አወበጣም መተፋፈር ይበፋል ይህም እሚሆነው ከባህላችን. አንጻር ልምድሳላላደርግነውነው

  • @sususete4879
    @sususete4879 4 года назад +6

    በጣም ደስ የሚል ትምርት ………… ተማርኩ