Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንዳኔ የሰያን ዳእዋ ሲያዳምጥ ማስታወቂያ ሲመጣ ደሙ የሚፈላ
እንደኔ
ማለት
ክክክ እኔ አለው
እኔ
@علي البدواوي እረ በሣቅ ክክክ
ፈገግ በልህ ሰትመጣ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የሰዉ ፈግግታ እደኔ የሚያሰደሰተዉ እስኪ
እኔ አለሁ የሰው ጭቀት በጣም ይጨቀኛን ደስብሏቸው ሳይ እድሁ ደስስስስ ይለኛን
እኔምየምረየምናገራቸውቃላቶችሁሉይመቹኛልአላሕይጨምረለት
ማሻ አላህ
እኔምለው በአላህ ለምድነው ዲስ ላይክ የምታረጉት አላህ ልቦና ይስጠን ጀዛከላህ ኸይረን ማሻላህ የኛ ጀግና በርታ አላህ ዮጠብቅህ
ካፉሮች ይሆናሉ
አላማወቅም ይሆናል
ማሻ አላህ ኡስታዝ ሠይድ እምትለቃቸው ሁሉ በጉጉት ነው እማዳምጠው አስተያት እምታስተምረው ነገር ላይ ደቂቃ ጨምርበት ሁሉም በደሥታ ነው እሚሠማው ያተን ትምህርት አላህ ከይሩን ሁሉ ጨምሮ ጨማምሮ ይወፍቅህ
የምትገርሙኝ ድሽ ላይክ የምታረገ ሱበሀን አላህወድሜ ሰይድ ቢቻል ንሮ አድሺ ግዜ ባረኩህ
m.ruclips.net/channel/UCvsmb5uAG23svgxshlxngiQ
ሱብሀን አሏህ በጣም አስተማሪ ነው ወንድማች ሰይድ ሁሌም የምታስተላልፈው ወሳኝና አስተማሪ ነገር ነው መልካም ምንዳህን አሏህ ይመንዳህ ያ ረብ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዲ ኡስታዛችን ውዲ ውዲማችን መካሪያችን አሄራችንን እስተማሪያችን ነህ አላህ ይጠብቅልን ቃል የለኚም ለውዲ ኡስታዞቸ እምናገርበት አንደበት አላህ እዲና አሄራችሁን ያሳምርላችሁ በዚሁ አጋጣሚ ከሰአታት በፊት የለቀቅከው ቢዲው ስለ ኒቃብና ሂጂብ በጣሚ ጠቃሚ ያለ እውነታ ነው አላህ በሂጃባችን ጠንካራ ያዲርገንን ያረብ ውዲ እህቶቸና ውንዲሞቸ ይህን እምታነቡ በሙሉ ለአላህ ስትሉ ዱአ እርጉልኚ በሂጃቤ እስከመጨረሻ እንዲፅና እንዲሁም ለእህቶቸ በሙሉ :: ፊ አማኒላህ
እህቴ አላህ የግረልሽ እኔስ ልጅ እየለው ለብሼ ብዙ ፈተነዎችን አልፌ ዘሬን ደርሸለው አላህምዱሊላህ አላህ እስትቀመውን ይወፍቀን ንቀብ መለት ለሴት ልጅ ትልቅ ውበት ነው
አላህ ይወፍቅሽ ጥሩ የሆነውን ሁሉ ሁሌም የአላህን ቃል እና ሀዲስ ተከታተይ ኢማንሽን የሚያጠነክር ሁሉ ተከታተይ ይሻአላህ አላህ ያግዝሻል
ሱበሀናላ ወላሂ በጣም አስተማሪ ትምርት በሠማነው እምንጠቀም ያረገኚ ሲሰማ ፈዘዝኩ
ታሪክ መስማት በጣም ነው የምወደው ጀዛክ አላህ ከይር
ኡስታዝ ሰይድ ዳዋህ በጣም አስተማሪ ነው ማሻአላሀ አላህ ይጠብቅህ ኸይር ስራህ አላህ ይቀበልህ ጀዛከአላህ ኸይረን
ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም አስገራሚ ነገር ነው አይደለም የባለስልጣን ልጅ አይደለም ትንሽ ብር ያለውም በሽሚያ ነው ሱብሀነክ ምርጥ ምክር ነው አላህ ካዱንያ ቁሳቁስ አላህ ይጠብቀን ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሰያው አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱ ሊላህ ወበረካትሁ ዉሥታዝ ጀዛክ አላህ ከይር ወላሂ በጣም ጣፋጭ ተምርት ነዉ ሡባሀኑ አላህ እዉቀት በዉቀት ላይ የጨምርልህ እኛነም በሀቅ ላነጨይ ያጥናን የረብ
*ዋእለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ**አህለን ወሳህለን ወመርሃበን ሀቢቢ ሰኢድ ጀማል**አባዬ* *ገና ሳልወለድ በሆድ ውስጥ እያለሁ* *አባዬ ብዬ ግን አፌን ፈትቻለሁ* *የኔ መኖር ብቻ እንደሚያስደስትህ* *እረዳሀለውኝ ገና ሳልቀርብ ፊትህ* *እድሜዬን በሙሉ ተደስቼ እንድኖር* *ሁሌም የምትሰጠኝ የአባትነት ፍቅር* *በመንገዴ ሁሉ እንቅፋት ሳይነካኝ**ስኬታማ እንድሆን የምታበረታኝ* *ያንተን አባትነት ከፍዬ አልጨርሰው* *ድብቅ ሚስጥራዊ የተለየ ኮ ነው* *ውስጥህ ታሞ እንኳን ስቀህ የምቀርበኝ* *መቼም ማትለወጥ አባ አንተን አየሁኝ* *ዛሬም እነግርሀለው ሁሌም እንደምለው* *ላንተ ከፈጣሪ የተሰጠህ ፀጋ* *መቼም አይለወጥ ሲመሽም ሲነጋ* *በምድር ላይ ያሉ ቃላቶች በሙሉ* *ሊገልፁህ አይችሉም ላንተ አባ ያንሳሉ**ከፈጣሪ በታች የኔ ምትክ ሀብቴ* *በምንም ማለካህ የሆንከኝ ህይወቴ* *ከአላህ የተሰጠህ ሆነህ ስጦታዬ**እወድሀለውኝ ኑርልኝ አባዬ**አባታችሁ በህይወት ላለላችሁ አላህ ይሀፍዝሆም**እንደኔ አባታችሁን በሞት የተቀማችሁ* *አላህ በእዝነቱ የጀነት ሙሽራ ያድርጋቸው* *አላህ አዛኝ ነውና በእዝነቱ ይዘንላቸው**ጀሚኢን ሙስሊሚን ወ ሙስሊማት**ሙእሚኒን ወ ሙእሚናት 🤲*
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን 🤲ያረብ አሏሁም አሚንአላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸዉ ያረብ አባትህ ወንድም ሣሚ 🤲
አሚን አሚን አሚን አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያገናኝን እኔ እናቴን ነው ሳላውቃት የተለየችኝ እህት እንኳ የለኝም አልሀምዱሊላህ አላኩሊሃል እማየ ሁሌም እናፍቅሻለሁ የኔ ውድ ናፍቆቴ የዘጠኝ ወር ቤቴ ኡሚ እወድሻለሁ ያገልቢ ራህመቱላህ አለይኪ
አሚን የአባት ፍቅር ልዩ ነው አላህ የጀነት ያድርጋቸው አባትህን
አሚን☝
አሚንንንንንንንንንንያረብ የኔም ሙቶብኛል አላህ ይዘንላቸዉ
_ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያ ማሽአሏህ ጀዛከሏህ ኸይረን ይህን ቂሷ ኡስታዜ ፍትፍት አድርገው አስተምረውኛል ወሊላሂልሀምድ ድጋሜ ስሰማው ደስ አለኝ አሏህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን_
ግን እኛ የት ነን ያአላህ እዉነተኛ ሙሥሊሞቺ አድርገን ያረቢ ሀቂቃ አጅብነዉ ያአላህ ሡብሀነክ ያረብብድ
subhenAelahgnegaAegerlaymnAelewunewuyemilut
አሚን
አሚን፣ወላሂ፣አላህእውቀትን፣ይጨምረልን
ጀዛካላህ ኸይር ኡዝታዝ ሰኢድ ጀማል ሱብሀን አሏህ በጣም የሚገርም ሀድስ ነው። አሏህ በቁራንና በሀድስ እምንመራ ያድርገን
በጣም አሥተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ጀዛክ አላህ ከይር
ወአለይኩሙአሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ በጠም አስተመሪ ተርክ ነው ጀዘህ አከለህ ኸይር ቀጥልበት ወድመችን አለህ ይጨምርልህ
ጀዛከላህ። ኸይር ውስታዝ በርታ አላህ ኢጨምርልህ እኛም ሰምተን ምንጠቀም አላህ ያድርገን
የታደሉናቸዉ አባትና ልጅ በአሁኑ ሰአት ቢኖር ምርጥ ነበር
ቢኖርምአሰማቸውም ፍቅርይበልጣል እያልን በራሳችንምርጫነውየምንሄደው
ሁሉም ትምህር ቶችህ ን እከታተላለሁ አስተማሪናቸው💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺አላህ ይጨምርልህ
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ሱብሀን አላህ
ጀዛከሏህ ኸይር አህሰን ጀዛ መልክትህ በጣምይመቻል ቅልጥፍ ያለች ትልቅ ነገር የያዘች
አህለን ሰኢድ ግን አሁን እንደዚህ አይነት አባት የት ይገኛል የኛ አባቶች የንጉሱን ልጅ በትልቅ ደስታ ነው የሚቀበሉት አልፈርድባቸውም የዲን እውቀት ስለሌላቸው ነው
በጣም
Hk
መሽአላ
ባረክ አላሁ ፊክ ወንድም ሰዒድ ጀማል ማሻ አላህ አለይክ አላህ እንዳንተ ያሉ ጀግና ብርቅዬ ወጣቶችን አላህ ያብዛልን
ወአለይም ሠለም ወራህመቱላሂ ወባርከቱሁ ወላሂ በትክክል ማሻ አላህ ጀዛከ አላህ ኸይራን ኡስታዝ ሰያ
ሱበሀን አለህ በጠም ጋራም ታሪክክክክ ❤❤❤❤ አለህ ይጠብቅህ ኡስታዘችን
መሻ አላህ እንደነዚህ አይነት አባትና ልጆችን አላህ ያብዛልን ባረካሏሁ ፊክ ወንዲሜ በጣም ገርሞኛል ወላሂ መልካምና ሰኪና ትዳር ያለዉ ዲሆች ጋር ነዉ ካወቅንበት ሴቶች ንቁ
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውዱ ኡስታዜ አላህይጠብቅህ በጣምደሢየሚልምክረነው እምገልፅበት ቃላትየለኝም አላህ ኸይርስራህን ይቀበልኝ
ሱብህን አለህ በዘሬ ግዜ እደዚ አይነትብኖር አለምን ሁሉ አለህ ደስተ በደስ ይሆን ነበርያዘሬ ስውች ሁሉ መስፈርተቸውያምተውቅ ነው አለህ ይጠብቀንያምነግረረ ልብ ይስጠን ያረብ ቀልብም እደዘው።
ሱበን አላህ ዋላይ በጣም ያምገርም ተርክ ነው እን ከዚ ተረክ ቡዙ ነጋረ ነው ያተመርኩት ወድሟ ጃዘከላህ ከይር በረተ አላህ እጣብቅ
ምንኛ ድንቅ እንስት ናት አላህ እኛንም እውቀት ይወፍቀን
አሚን የራብ
ወአላይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱመሻአሏህ በጣም አስተማሪ. ተሪክ ነዉ በሳመነዉ ተጠቀሚ የድርገንጀዛኪለሁ ኸይራን
ጀዛኩምአላህ ኼር ወንድም ሰኢድ የምትለቃቸው ዳእዋዎች አስተማሪ ጣፋጭ ነው በርታ ጠክር እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ከዚህ የተማርኩት ነገር ቢኖር ከብዙ ጥቂቱን ልጥቀስ ሙእሚን ሀብትን ሳይሀሆን ዲንን መምረጥ እንዳለብን ደሃ እንኳ ቢሆን ዲን ካለው እሱ እንደሚበልጥ ተምሬበታለሁ
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ዳአዋ ነው አላህ ሀላሉን ያወፍቀን ያርብ በሀላል ያወፍቀን
ጀኩምላህ ኸይረን አላህ የሳንፈለግይዘው ከምሄድ እንስት ሴቶችይርገን ያረብ
ዋለይኩም ሰላም መሸአላህ እኔ የመጀመራ ግዜ ኮቴት ስጥፍ ግን ይህ ታሪክ በጣም ተመቺቶኛል 👍👍👍👍 ገጨሁት
ሱባሀን አላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
ወላሂ. ወድም. ሠያ. አላህ. እድሜናጤና. ይስጥህ. የምትለቀዉን. ሁሉ. እከታተለዋለሁ. በጣም. ብዙ. ነገር. ተምሬአለሁ. ጀዛኩሙላኸይር👈
ውይ እንዴት እደቀናሁ ከምንም በላይ የዲን እውቀት ያለ ሰው ሳይ ከሱ ለይ ከሷላይ እማይታፈስ ነው እሚሆንብኝ እኔስ ሀብታም ያለው ተመኝቼም አላውቅ ነበር አላህ እደምመኘው ይስጠኝ
Desilike.yemtdrge.tenen.aydlchem.allahe.hedaye.yestche.berte.yane.gren
ጀዛ ከአላህ ኸር ወንድሜ በሰማነዉ የምነጠቀም አላህ ያረገን ያረብ
መቸም የልጅቱ ስነስርአት ያባትየዉ መልካምነት ወላሂ ልቤን በጣም ሌላ ስሜት ነዉ የተሰማኝ አምላኬ ምርጥ ባሮች ሞልተዉሀል እና እኛንም ከነሱ አድርገን
ዋሊኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡበሀን አላህ አጂብ አጂብ ጀዛከላሁ ኸይረን ትልቅ ትምህርት ነው ✅✅✅✅✅✅✅✅✅👌👌👌👌👌
እራሳቸውን በእውቀት በኢማን ፣ በጥበብና በተቅዋ አስታጥቀው ፣ልጆቻቸውን በተርቢያ አሳድገው እራሳቸውን ቤተሰባቸውን ለኢስልላም መስዕዋት አድረገው ይህንን ትውልድ የገነቡ እንቁ ሴቶች .... ሴቶች ~የመጀመሪያዋ እስልምናን የተቀበለች ። ስኬታማና ሀብታም ነጋዴ ፣ እስልምናን ከጅምሩ አንስቶ ስትደግፍ የነሸረች እና የነብዩصلى الله عليه وسلمየመጀመሪያ ሚስት እሷ......ኸድጃ ((ረዲየሏሁ አንሁ ))ናት ፤~ ድንግል ሁና ከውንድ ሳትደርስ ነብዩሏህ ኢሳ ((አለይህ ሰላም)) የወለደች ፣ቀንና ማታ መስጅድ ስትጠርግና ስታፀዳ የነበረች ፣እራሷን ለአሏህ ያስገዛችና ((አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ))በስሟ የቁርአን ምዕራፍ የሰየመላት እርሷ ......መርየም ((አለይህ ሰላም ))ናት ~ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ተወዳጅ ሚስት ፣አቢዳ አሊምና ወጣት የሐድስ አስተማሪ ፣ቁርአንንና ሀድስን በመሸምደድ ወደር የማይገኝላት እርሷ .......አዒሻ ((ረዲዩሏሁ አንሁ ))ናት ~ የጠንካራ ኢማን ባለቤት ነብዩ ሙሳን ((አለይህ ሰላም)) ተንከባክባ ያሳደገች ሃብታም ፣ሀይለኛና አንባገነን የነበረው የፊርአውን ሚስት ....ቁሳዊ አለም ትታ አሏህና ጀነትን ምርጫዋ ያደረገች እርሷ ......አስያ (( አለይህ ሰላም))ናት ~ ከነብዩ صلى الله عليه وسلمቤተሰብ ውጭ እስልምናን የተቀበለች የመጀመሪያዋ እንስት እና የመጀመሪያዋ ሰማዕት እርሷ .....ኡሙ አማር (ሱመያ )ናት ~ በነብዩ صلى الله عليه وسلمጥሩ ልጅና ጥሩ ሚስት እና ጥሩ እናት የነበረች ፣ጦር ሜዳ ላይ የቆሰሉትን ስታክምና ስትከባከብ የነበረች እርሷ .....ፍጡማ ((ረዲየላሁ አንሁ )) ናት ሴቶች ኩሩና እንቁ ፍጡሮች ናቸው ። ምክንያቱ ? ምክንያቱም አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ የቁርአን ምዕራፍ በሴት ስም ሰይሟል ((ሱረቱል ኒሳዕ....የሴቶች ምዕራፍ ))
አሏህ አሏህ መልካም ሴቶች ያርገን ሽኩረን ጀዛኪላህ ኸይረን ኡስታዜ ረበና የህፈዝክ
ሱብሀን አላህ አጅብ ነዉ በአሁ ስአት ማን ዱን የሚመርጠዉ አላህ ያዘነላቸዉ ቢሆኑ እንጁ አንድንድ አላህ ይፈራሉ ብለን የምናስባቸዉ ሰዉች እንካን ስንቀርባቸዉ ዉስጣቸዉ ጉድ ነዉ አላህ የህዱና በስ
ሱባሀን አላህ በጣም አጂብ ነው አላህ ይጨምርላቸው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ሰይድ ጀዛክላህ ከይር
ያላህ እንዴት ያማረ ታሪክ ነዉ ያራሂም የኛሥ መጨረሻ ምን ይሁን
የአላህ ምንኛ ያማረ ታሪክ ነዉ አላህ ወይ እደዚች አይነቷ እንስት አሳዉቀኝ ገዘብ እዉቀት መልክ ዝና ሌሎችም ነገሮች ያታሉናል መጨረሻችንን አተዉ አሳምርልን የጀመአ
Comment ከመስጠቶ በፊትአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አዳዲስ ዳእዋ ማዳመጥ ከፈለጋችሁ ወይንም ጥያቄ መጠየቅ ከፈለጋችሁ በ you tube channel ዳእዋ ዛሬ ሰርች ያድርጉ ወይንም ሊንኩን ይጫኑትruclips.net/video/2yhFQMSAyrA/видео.html
ጥያቄየ ምን መሰለህ ላይክ ሳረግ ቁጥር አይጨምርም እሳ
አሰላምአለሙለይኩም ወረህመቱላህወበረካቱ እስታዝ የስክቁጥ ህን የዋስታብ እፈልግአለሁ
094233767
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ወዲም ሠኢድ ደሥ የሚል ታሪክ ሡብሐን አላሕ
ሱብሀናሏ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ያረቢ
ጀዛከላህ ኸይር ውንድም ሰያ አባት ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር ነበር ግን አንዳዶቻችን ለዚህ አልታደልንም
አይዞሽ እህት
وعليكم السلام ورحمةالله وبركاتهسلی اللہ علیم وسلم مشاء اللہ تبارک اللہ جزکم اللہ کیر یااللہ👍☝️😭 YAA"ALLAH
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا سبحان الله ይህንን ታሪክ ከዚህ በፊት ኡስታዝ ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው ውድ የስደት አባቴ እሱ በተከተተይ ተምሬው ነበር እዚህ ቤት ስለሳማውት በጠም ልቤን ውስጥ ገባ አልሀምዱሊላህ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ
ዋለይኩምእሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ሰያው ጀዛኩም አላህ ይጨምርልህ አጂብ ነው አይዞህ በርታ ጠቃሚ ትምህርትነው
መሻ አለህ በጣም የሚገርም ነው የረብ ኢኘንም ከደገግ በሮች አርገን የአለህ የረህማን
ያረህማን ድን ያልውን እጅ ህዝብ ያለውን ልቤ አይመኝም ያረቢ ይወፍቀን
አሏሁአክበር ጀዛክሏሁ ኸይረን ወንድም ሰይድ የኛ መካሪ ልዩ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
سبحان الله እሰኪ እራሳችንን እንፈትሽ ከኔ ጀምሮ በተሰብ ያሉንን ሳይሆን እኛ የወደድነው የሚል ሆነው የምንለው ሰንቶቻችን ነን አላህ ሷሊህ ሁነን ሷሊሁን ይሰጠን ሀቂቀትን በጣም አሰተማረ ነው የሰሀቦች ታሪክ አይጠገብም እንድህ አቅርብልን ኡሰታዝ ሰኢድ ጀዛክ አላህ ኸይር ለቡዙወቻችን ትምህርት ይሆናል
ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወንድም ሰኢዲ አላህ ይጨምርል እዉቀት ያሱባሀአን አላህ አጂብ ከየት ይገኝል እንደዚህ ያለ አባት
ማሻ አላህ በጣም ደስስ የሚል ሀድስ ወላሂ ከደስታየ ብዛት አለቀስኩኝ ሠያው ጀዛከላህ ኸይር ያረብ ኢማናችንን ሙላልን
Wa we wb ሱብሀነላህ የልጂቱ ጥንካሬ የአባትየው ጥሩ ስነምግባር ብቻ እንደኛ ላለው ብዙ የማያልቅ ትምህርት ነው ያአላህ በድኒያ ፍቅር ታውርን ሞትን ሂሳብ እርስትናል አላህ ይድርስልን 🤲🏻
1.000 ላይ ማድረግ ብችል አደርግህ ነበር ሰያ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
አህለን ሰያ ምናለ እዳተ አይነት ወንድም በኖረኝ አየየየየ አላህ ይጨምርልክ ካንተ ብዙ መማር ይቻላል
አላሁአክበር እሚገርም ታሪክነዉ የህታችንንሶብርአላህይወፍቀንያረብ
ወአለይኩምሰላምወራህመትላህወበርካትሁ ወንድሜ አላህ እርጅም እድሜነ ጤነ ይስጥህ ለሙስሊም ልጆች ጠቃሚ ሁን እኔ እንድ ቁርአን ተፍሲርነ እድሰሀቦች ታሪክ የሚጥመኝ የለም ቀጥልበት አላህ ያበርታህ የሁሉንም ሰሀቦች ታሪክ አቅርብልን ወንድሜ
ወ አ ሰ ወ ወበረካቱሁ ያረቢ ወይኔ ምን እደምልም ግራ አጋባኝጀዛከላህ ኸይረን😥😥😥😥😥
ማሻአላህ ማሻአላህ ሰያ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ያግዝህ በርታልን አላህ ውያክ ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሠያ ጀዛከላሁ ኸይር አላህ ይጨምርልህበጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው ሡባሀን አላህሡለላህ አለይሂ ወሠለምሡለላህ አለይሂ ወሠለምሡለላህ አለይሂ ወሠለም
ሡበሀን አላህ እደት ደሥ የሚል አባትነዉ አላህ መልካም ሥራዉን ይቀበለዉ እኛም በሠማነዉ አተም በተናገርከዉ የምንጠቀምበት አላህ ያዲርገን
ማሻ አላህ ወንድም ጀዛክ አላህ ኸይር ያረብ ሷሊህ አድርገህ ሷሊሁን ዘዉጀኝ
መሸአሏህ አለይክ ወንድማችን ታሪኩ በጣም ደስ የሚል ነዉ ሙእሚን እኮ ነገሩ ሁሉ አጅብ ነዉ ጌታየ ሆይ ልቤን በብርሀን በኢማን ሙላልኝ
ሱብሀን አላህ ምን ያማረ ስነምግባር ነዉ ያአላህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ በጣም አስገራሚ ነገር ነው ወንድማችን ጀዛ ከላህ ኸይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አሏህ ኸይር ያአኺ ሰኢድ ይህ ታሪክ ሁልጌዜ አደስ ነዉ እኛስ እንደት ነን እራሳችንን እንጠይቅ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዲ ሁሥጣዜ ጀዛኪ አላሁ ከይር ወላሂ በጣም ልብየሚነካ ደሥ የሚል አባት በአሁንግዜ መሥፈርታችን ዱኒያዊ ጥቅምሆነ አኬራን እየረሣን አላህ አቂዳችንን ያሣምርልን ያረብብብብብ
በርታልን አላህያበርታህ፣ኡስታዝ፣ዳአወችህ ውስጤ ናቸው❤አላህጀዛህንይክፈልህ
ሡብሀን አሏህ""ያረብብብ።አላህ ከሣሊሆቹ ያድርገን።ያአሏህ"""በርታ ወንድሜ።።።ያረሂም መጨረሻዬን አሣምርልኝ።የለፈዉ አልፏል።።
ሱባሀን አላህ ትልቅ ትምህርት ወስድኩበት ጀዛክ አላህ ሳያ
ሱብሃነሏህ ያአላህ አንተ ለኛም ወፍቀን ከዱኒያ ጭንቀት.ነጃህ በለን ኢላሂ ጄዛከላህ ኸይር ሰያው
ዋው በጣም የሚመሥጥ ታሪክ ነው ደስ ይላል በዘመናችን ይህ አባት ቢኖር ብዬ ተመኘሁ ልጅቱም የአባቷ ልጅ ናት ነገር ግን ያልገባኝ ነገር ሴት ልጅ ባሏን ማስቀራት ትችላለችእንዴ ?
አወ እውቀት ካላት!!
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀንአሏህ በጣም የሚአጁብ ነው ሰያ ጀዛኩመሏህ ኸይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር ወንድማችን እኔ አዳምጨዋለሁ በጣም የሚገርም ነው ሱብሃናላህ ግን ዲሲላክ የምታደርጉ ልጆች ምን ድናችሁ ካፊሮች አላህ ሂዳ ይስጣችሁ
👍👍👍👍👍አለ ከነደዘ አዪነቱ የድርገን አሚንንን
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን እኳን ደህና መጣቹ ዉድ የኢስላም ልጆች በያላችሁበት ቦታ አላህ ይጠብቃቹሁ ከመጥፎ ነገር ሁሉጀዛካ አላህ ኸይር ኡስታዝሡባሀን አላህ አጂብ ነው
ጄዛኩመላህ ኽይርን ወላሂ።የስያትንና የየያሲን ኑሩን ሀድ ስስማ ልቤ ቅልጥ ምርክነው የሚለው አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካአትሁ ማሻ አላህ ምንኛ ያማረ ዳዕዋ ነው ጀዛከላህ ኸይረን
ሡበሀን አላህ አላህ በሠማነው ተጠቃሚ ያዲረገን ያረብ ኡዝታዝ ጃዛ ካላህ ከኸይረን በርታል
ወሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) ሱብሀን አላህ ማሻአላህ አላህ መልካም ስራቸዉን ይውደድላቸዉ ጀሚአ ጀኧዛክ አላህ ኸይር
ወንድሜ ጃዛክአላህ ኽይር የደርቀውን ልባችንንን የሚያርጥ ምክር ትመክርናለህና
ሱብሀን አላህ ያረብ ማሻ አላህ ደስ ሲል አላህ ይጠብቅህ ወንዲማችን ሰኢድ ጀማል አላህ እዳተ አይነቱን ወንዲሞቹ ያብዛልን ያረብ
@Dessie tube ምን ልደምርህ ወንዲሜ
@Dessie tube እሺ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ አጂብ ነዉ ያአራህማን አኸይራን ከሚያስታዉሱ ባሮችህ አድርገን ያረብ
ማሻ አላህ ኡስታዜ ጀዛኩም አላህ ኸይርን
ዋሊኩምሰላም ወረህመቱላሂ. አህለን. ወንድማቺን።ጀዛክአላህ።።።።ሁሌም. የምታስትምረው።ጣፋጪ።ዳአውህ።።።።አላህ. ይጨምርልህ።።።እልምህን. እጥፋድብ።ያርግለህ
ያረቢ ምን አይነት ያማሪ ታሪክ ነው ያአላህ እኛም መጨረሻችን ሳምርልን
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ ወንድማችንን ማሻ አላህ ሱባሀን አላህ በጣም ደስ የሚል አላህ ይወፍቀን ያርብ
ወአለይኩም ሠላም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሠያዉ ጀዛክ አላሁ ኸይርን ወድ ኡሥታዛቺን ዉድ ወድማቺን ያተ ትምህርት ወላሂ በይቶብም ሆነ በዋትሣብ ተዳምጠዉ የማይጠገቡ ናቸዉ ኦዶዉሥለሚያጥር ትምህርቶቺን ለመያዝ በቀላሉ ይረዳል ጠክር አላህ ይጠብቅህ ሠያዉ ከነ ቤተሠብህ እኛንም ሠምተዉ ከሚጠቀሙበት ያርገን ያረብብብብ
ሱባሀን አላህ ወላሂ በጣም የሚያአጅብ ነው አላህ ቅን አሳቢ አላህ ያድርገን ያርብ በእንባ ጨርስኩት ደስ ሲል ማሻአላህ
እንዳኔ የሰያን ዳእዋ ሲያዳምጥ ማስታወቂያ ሲመጣ ደሙ የሚፈላ
እንደኔ
ማለት
ክክክ እኔ አለው
እኔ
@علي البدواوي እረ በሣቅ ክክክ
ፈገግ በልህ ሰትመጣ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ የሰዉ ፈግግታ እደኔ የሚያሰደሰተዉ እስኪ
እኔ አለሁ የሰው ጭቀት በጣም ይጨቀኛን ደስብሏቸው ሳይ እድሁ ደስስስስ ይለኛን
እኔምየምረየምናገራቸውቃላቶችሁሉይመቹኛልአላሕይጨምረለት
ማሻ አላህ
እኔምለው በአላህ ለምድነው ዲስ ላይክ የምታረጉት አላህ ልቦና ይስጠን
ጀዛከላህ ኸይረን ማሻላህ የኛ ጀግና በርታ አላህ ዮጠብቅህ
ካፉሮች ይሆናሉ
አላማወቅም ይሆናል
ማሻ አላህ ኡስታዝ ሠይድ እምትለቃቸው ሁሉ በጉጉት ነው እማዳምጠው አስተያት እምታስተምረው ነገር ላይ ደቂቃ ጨምርበት ሁሉም በደሥታ ነው እሚሠማው ያተን ትምህርት አላህ ከይሩን ሁሉ ጨምሮ ጨማምሮ ይወፍቅህ
የምትገርሙኝ ድሽ ላይክ የምታረገ ሱበሀን አላህ
ወድሜ ሰይድ ቢቻል ንሮ አድሺ ግዜ ባረኩህ
m.ruclips.net/channel/UCvsmb5uAG23svgxshlxngiQ
m.ruclips.net/channel/UCvsmb5uAG23svgxshlxngiQ
ሱብሀን አሏህ በጣም አስተማሪ ነው ወንድማች ሰይድ ሁሌም የምታስተላልፈው ወሳኝና አስተማሪ ነገር ነው መልካም ምንዳህን አሏህ ይመንዳህ ያ ረብ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዲ ኡስታዛችን ውዲ ውዲማችን መካሪያችን አሄራችንን እስተማሪያችን ነህ አላህ ይጠብቅልን ቃል የለኚም ለውዲ ኡስታዞቸ እምናገርበት አንደበት አላህ እዲና አሄራችሁን ያሳምርላችሁ
በዚሁ አጋጣሚ ከሰአታት በፊት የለቀቅከው ቢዲው ስለ ኒቃብና ሂጂብ በጣሚ ጠቃሚ ያለ እውነታ ነው አላህ በሂጃባችን ጠንካራ ያዲርገንን ያረብ ውዲ እህቶቸና ውንዲሞቸ ይህን እምታነቡ በሙሉ ለአላህ ስትሉ ዱአ እርጉልኚ በሂጃቤ እስከመጨረሻ እንዲፅና እንዲሁም ለእህቶቸ በሙሉ :: ፊ አማኒላህ
እህቴ አላህ የግረልሽ እኔስ ልጅ እየለው ለብሼ ብዙ ፈተነዎችን አልፌ ዘሬን ደርሸለው አላህምዱሊላህ አላህ እስትቀመውን ይወፍቀን ንቀብ መለት ለሴት ልጅ ትልቅ ውበት ነው
አላህ ይወፍቅሽ ጥሩ የሆነውን ሁሉ ሁሌም የአላህን ቃል እና ሀዲስ ተከታተይ ኢማንሽን የሚያጠነክር ሁሉ ተከታተይ ይሻአላህ አላህ ያግዝሻል
ሱበሀናላ ወላሂ በጣም አስተማሪ ትምርት በሠማነው እምንጠቀም ያረገኚ ሲሰማ ፈዘዝኩ
ታሪክ መስማት በጣም ነው የምወደው ጀዛክ አላህ ከይር
ኡስታዝ ሰይድ ዳዋህ በጣም አስተማሪ ነው ማሻአላሀ አላህ ይጠብቅህ ኸይር ስራህ አላህ ይቀበልህ ጀዛከአላህ ኸይረን
ሱብሀን አላህ ወላሂ በጣም አስገራሚ ነገር ነው አይደለም የባለስልጣን ልጅ አይደለም ትንሽ ብር ያለውም በሽሚያ ነው ሱብሀነክ ምርጥ ምክር ነው አላህ ካዱንያ ቁሳቁስ አላህ ይጠብቀን ጀዛኩም አላህ ኸይረን ሰያው አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ቦታ
ዋሊኩም አሰላም ወራህመቱ ሊላህ ወበረካትሁ ዉሥታዝ ጀዛክ አላህ ከይር
ወላሂ በጣም ጣፋጭ ተምርት ነዉ ሡባሀኑ አላህ እዉቀት በዉቀት ላይ የጨምርልህ
እኛነም በሀቅ ላነጨይ ያጥናን የረብ
*ዋእለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ*
*አህለን ወሳህለን ወመርሃበን ሀቢቢ ሰኢድ ጀማል*
*አባዬ*
*ገና ሳልወለድ በሆድ ውስጥ እያለሁ*
*አባዬ ብዬ ግን አፌን ፈትቻለሁ*
*የኔ መኖር ብቻ እንደሚያስደስትህ*
*እረዳሀለውኝ ገና ሳልቀርብ ፊትህ*
*እድሜዬን በሙሉ ተደስቼ እንድኖር*
*ሁሌም የምትሰጠኝ የአባትነት ፍቅር*
*በመንገዴ ሁሉ እንቅፋት ሳይነካኝ*
*ስኬታማ እንድሆን የምታበረታኝ*
*ያንተን አባትነት ከፍዬ አልጨርሰው*
*ድብቅ ሚስጥራዊ የተለየ ኮ ነው*
*ውስጥህ ታሞ እንኳን ስቀህ የምቀርበኝ*
*መቼም ማትለወጥ አባ አንተን አየሁኝ*
*ዛሬም እነግርሀለው ሁሌም እንደምለው*
*ላንተ ከፈጣሪ የተሰጠህ ፀጋ*
*መቼም አይለወጥ ሲመሽም ሲነጋ*
*በምድር ላይ ያሉ ቃላቶች በሙሉ*
*ሊገልፁህ አይችሉም ላንተ አባ ያንሳሉ*
*ከፈጣሪ በታች የኔ ምትክ ሀብቴ*
*በምንም ማለካህ የሆንከኝ ህይወቴ*
*ከአላህ የተሰጠህ ሆነህ ስጦታዬ*
*እወድሀለውኝ ኑርልኝ አባዬ*
*አባታችሁ በህይወት ላለላችሁ አላህ ይሀፍዝሆም*
*እንደኔ አባታችሁን በሞት የተቀማችሁ*
*አላህ በእዝነቱ የጀነት ሙሽራ ያድርጋቸው*
*አላህ አዛኝ ነውና በእዝነቱ ይዘንላቸው*
*ጀሚኢን ሙስሊሚን ወ ሙስሊማት*
*ሙእሚኒን ወ ሙእሚናት 🤲*
አሚን አሚን አሚን አሚን አሚን 🤲ያረብ አሏሁም አሚን
አላህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃቸዉ ያረብ አባትህ ወንድም ሣሚ 🤲
አሚን አሚን አሚን አላህ በጀነተል ፊርደውስ ያገናኝን እኔ እናቴን ነው ሳላውቃት የተለየችኝ እህት እንኳ የለኝም አልሀምዱሊላህ አላኩሊሃል
እማየ ሁሌም እናፍቅሻለሁ የኔ ውድ ናፍቆቴ የዘጠኝ ወር ቤቴ ኡሚ እወድሻለሁ ያገልቢ ራህመቱላህ አለይኪ
አሚን የአባት ፍቅር ልዩ ነው አላህ የጀነት ያድርጋቸው አባትህን
አሚን☝
አሚንንንንንንንንንን
ያረብ የኔም ሙቶብኛል አላህ ይዘንላቸዉ
_ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያ ማሽአሏህ ጀዛከሏህ ኸይረን ይህን ቂሷ ኡስታዜ ፍትፍት አድርገው አስተምረውኛል ወሊላሂልሀምድ ድጋሜ ስሰማው ደስ አለኝ አሏህ ይጠብቅህ መሰሎችህን ያብዛልን_
ግን እኛ የት ነን ያአላህ እዉነተኛ ሙሥሊሞቺ አድርገን ያረቢ ሀቂቃ አጅብነዉ ያአላህ ሡብሀነክ ያረብብድ
subhenAelah
gnegaAegerlaymnAelewunewuyemilut
አሚን
አሚን፣ወላሂ፣አላህእውቀትን፣ይጨምረልን
ጀዛካላህ ኸይር ኡዝታዝ ሰኢድ ጀማል ሱብሀን አሏህ በጣም የሚገርም ሀድስ ነው። አሏህ በቁራንና በሀድስ እምንመራ ያድርገን
በጣም አሥተማሪ የሆነ ታሪክ ነው ጀዛክ አላህ ከይር
ወአለይኩሙአሰለም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ በጠም አስተመሪ ተርክ ነው ጀዘህ አከለህ ኸይር ቀጥልበት ወድመችን አለህ ይጨምርልህ
ጀዛከላህ። ኸይር ውስታዝ በርታ አላህ ኢጨምርልህ እኛም ሰምተን ምንጠቀም አላህ ያድርገን
የታደሉናቸዉ አባትና ልጅ በአሁኑ ሰአት ቢኖር ምርጥ ነበር
ቢኖርምአሰማቸውም ፍቅርይበልጣል እያልን በራሳችንምርጫነውየምንሄደው
ሁሉም ትምህር ቶችህ ን እከታተላለሁ አስተማሪናቸው💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺አላህ ይጨምርልህ
በጣም እሚገርም ታሪክ ነው ሱብሀን አላህ
ጀዛከሏህ ኸይር አህሰን ጀዛ መልክትህ በጣምይመቻል ቅልጥፍ ያለች ትልቅ ነገር የያዘች
አህለን ሰኢድ ግን አሁን እንደዚህ አይነት አባት የት ይገኛል የኛ አባቶች የንጉሱን ልጅ በትልቅ ደስታ ነው የሚቀበሉት አልፈርድባቸውም የዲን እውቀት ስለሌላቸው ነው
በጣም
Hk
መሽአላ
ባረክ አላሁ ፊክ ወንድም ሰዒድ ጀማል ማሻ አላህ አለይክ አላህ እንዳንተ ያሉ ጀግና ብርቅዬ ወጣቶችን አላህ ያብዛልን
ወአለይም ሠለም ወራህመቱላሂ ወባርከቱሁ ወላሂ በትክክል
ማሻ አላህ ጀዛከ አላህ ኸይራን ኡስታዝ ሰያ
ሱበሀን አለህ በጠም ጋራም ታሪክክክክ ❤❤❤❤ አለህ ይጠብቅህ ኡስታዘችን
መሻ አላህ እንደነዚህ አይነት አባትና ልጆችን አላህ ያብዛልን ባረካሏሁ ፊክ ወንዲሜ በጣም ገርሞኛል ወላሂ መልካምና ሰኪና ትዳር ያለዉ ዲሆች ጋር ነዉ ካወቅንበት ሴቶች ንቁ
ዋሊኩምሰላምወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ውዱ ኡስታዜ አላህይጠብቅህ በጣምደሢየሚልምክረነው እምገልፅበት ቃላትየለኝም አላህ ኸይርስራህን ይቀበልኝ
ሱብህን አለህ በዘሬ ግዜ እደዚ አይነት
ብኖር አለምን ሁሉ አለህ ደስተ በደስ ይሆን ነበር
ያዘሬ ስውች ሁሉ መስፈርተቸው
ያምተውቅ ነው አለህ ይጠብቀን
ያምነግረረ ልብ ይስጠን ያረብ ቀልብም እደዘው።
አሚን
ሱበን አላህ ዋላይ በጣም ያምገርም ተርክ ነው እን ከዚ ተረክ ቡዙ ነጋረ ነው ያተመርኩት ወድሟ ጃዘከላህ ከይር በረተ አላህ እጣብቅ
ምንኛ ድንቅ እንስት ናት አላህ እኛንም እውቀት ይወፍቀን
አሚን የራብ
ወአላይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱ
መሻአሏህ በጣም አስተማሪ. ተሪክ ነዉ በሳመነዉ ተጠቀሚ የድርገን
ጀዛኪለሁ ኸይራን
ጀዛኩምአላህ ኼር ወንድም ሰኢድ የምትለቃቸው ዳእዋዎች አስተማሪ ጣፋጭ ነው በርታ ጠክር እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
ከዚህ የተማርኩት ነገር ቢኖር ከብዙ ጥቂቱን ልጥቀስ ሙእሚን ሀብትን ሳይሀሆን ዲንን መምረጥ እንዳለብን ደሃ እንኳ ቢሆን ዲን ካለው እሱ እንደሚበልጥ ተምሬበታለሁ
ወላሂ በጣም ደስ የሚል ዳአዋ ነው
አላህ ሀላሉን ያወፍቀን ያርብ በሀላል ያወፍቀን
ጀኩምላህ ኸይረን አላህ የሳንፈለግይዘው ከምሄድ እንስት ሴቶችይርገን ያረብ
ዋለይኩም ሰላም መሸአላህ እኔ የመጀመራ ግዜ ኮቴት ስጥፍ ግን ይህ ታሪክ በጣም ተመቺቶኛል 👍👍👍👍 ገጨሁት
ሱባሀን አላህ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
ወላሂ. ወድም. ሠያ. አላህ. እድሜናጤና. ይስጥህ. የምትለቀዉን. ሁሉ. እከታተለዋለሁ. በጣም. ብዙ. ነገር. ተምሬአለሁ. ጀዛኩሙላኸይር👈
ውይ እንዴት እደቀናሁ ከምንም በላይ የዲን እውቀት ያለ ሰው ሳይ ከሱ ለይ ከሷላይ እማይታፈስ ነው እሚሆንብኝ
እኔስ ሀብታም ያለው ተመኝቼም አላውቅ ነበር አላህ እደምመኘው ይስጠኝ
Desilike.yemtdrge.tenen.aydlchem.allahe.hedaye.yestche.berte.yane.gren
ጀዛ ከአላህ ኸር ወንድሜ በሰማነዉ የምነጠቀም አላህ ያረገን ያረብ
መቸም የልጅቱ ስነስርአት ያባትየዉ መልካምነት ወላሂ ልቤን በጣም ሌላ ስሜት ነዉ የተሰማኝ አምላኬ ምርጥ ባሮች ሞልተዉሀል እና እኛንም ከነሱ አድርገን
ዋሊኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ሡበሀን አላህ አጂብ አጂብ ጀዛከላሁ ኸይረን ትልቅ ትምህርት ነው ✅✅✅✅✅✅✅✅✅👌👌👌👌👌
እራሳቸውን በእውቀት በኢማን ፣ በጥበብና በተቅዋ አስታጥቀው ፣ልጆቻቸውን በተርቢያ አሳድገው እራሳቸውን ቤተሰባቸውን ለኢስልላም መስዕዋት አድረገው
ይህንን ትውልድ የገነቡ እንቁ ሴቶች .... ሴቶች
~የመጀመሪያዋ እስልምናን የተቀበለች ። ስኬታማና ሀብታም ነጋዴ ፣ እስልምናን ከጅምሩ አንስቶ ስትደግፍ የነሸረች እና የነብዩ
صلى الله عليه وسلم
የመጀመሪያ ሚስት እሷ......ኸድጃ
((ረዲየሏሁ አንሁ ))ናት ፤
~ ድንግል ሁና ከውንድ ሳትደርስ ነብዩሏህ ኢሳ ((አለይህ ሰላም)) የወለደች ፣ቀንና ማታ መስጅድ ስትጠርግና ስታፀዳ የነበረች ፣እራሷን ለአሏህ ያስገዛችና ((አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ))በስሟ የቁርአን ምዕራፍ የሰየመላት እርሷ ......መርየም ((አለይህ ሰላም ))ናት
~ የነብዩ صلى الله عليه وسلم
ተወዳጅ ሚስት ፣አቢዳ አሊምና ወጣት የሐድስ አስተማሪ ፣ቁርአንንና ሀድስን በመሸምደድ ወደር የማይገኝላት እርሷ .......አዒሻ
((ረዲዩሏሁ አንሁ ))ናት
~ የጠንካራ ኢማን ባለቤት ነብዩ ሙሳን ((አለይህ ሰላም)) ተንከባክባ ያሳደገች ሃብታም ፣ሀይለኛና አንባገነን የነበረው የፊርአውን ሚስት ....ቁሳዊ አለም ትታ አሏህና ጀነትን ምርጫዋ ያደረገች እርሷ ......አስያ (( አለይህ ሰላም))ናት
~ ከነብዩ صلى الله عليه وسلم
ቤተሰብ ውጭ እስልምናን የተቀበለች የመጀመሪያዋ እንስት እና የመጀመሪያዋ ሰማዕት እርሷ .....ኡሙ አማር (ሱመያ )ናት
~ በነብዩ صلى الله عليه وسلم
ጥሩ ልጅና ጥሩ ሚስት እና ጥሩ እናት የነበረች ፣ጦር ሜዳ ላይ የቆሰሉትን ስታክምና ስትከባከብ የነበረች እርሷ .....ፍጡማ ((ረዲየላሁ አንሁ )) ናት
ሴቶች ኩሩና እንቁ ፍጡሮች ናቸው ። ምክንያቱ ? ምክንያቱም አሏህ ሱብሀነሁ ወተዓላ የቁርአን ምዕራፍ በሴት ስም ሰይሟል
((ሱረቱል ኒሳዕ....የሴቶች ምዕራፍ ))
አሏህ
አሏህ መልካም ሴቶች ያርገን ሽኩረን ጀዛኪላህ ኸይረን ኡስታዜ ረበና የህፈዝክ
ሱብሀን አላህ አጅብ ነዉ በአሁ ስአት ማን ዱን የሚመርጠዉ አላህ ያዘነላቸዉ ቢሆኑ እንጁ አንድንድ አላህ ይፈራሉ ብለን የምናስባቸዉ ሰዉች እንካን ስንቀርባቸዉ ዉስጣቸዉ ጉድ ነዉ አላህ የህዱና በስ
ሱባሀን አላህ በጣም አጂብ ነው አላህ ይጨምርላቸው እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን ሰይድ ጀዛክላህ ከይር
ያላህ እንዴት ያማረ ታሪክ ነዉ ያራሂም የኛሥ መጨረሻ ምን ይሁን
የአላህ ምንኛ ያማረ ታሪክ ነዉ አላህ ወይ እደዚች አይነቷ እንስት አሳዉቀኝ ገዘብ እዉቀት መልክ ዝና ሌሎችም ነገሮች ያታሉናል መጨረሻችንን አተዉ አሳምርልን የጀመአ
Comment ከመስጠቶ በፊት
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
አዳዲስ ዳእዋ ማዳመጥ ከፈለጋችሁ ወይንም ጥያቄ መጠየቅ ከፈለጋችሁ በ you tube channel ዳእዋ ዛሬ ሰርች ያድርጉ ወይንም ሊንኩን ይጫኑት
ruclips.net/video/2yhFQMSAyrA/видео.html
ጥያቄየ ምን መሰለህ ላይክ ሳረግ ቁጥር አይጨምርም እሳ
አሰላምአለሙለይኩም ወረህመቱላህወበረካቱ
እስታዝ የስክቁጥ ህን የዋስታብ እፈልግአለሁ
094233767
ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ወዲም ሠኢድ ደሥ የሚል ታሪክ ሡብሐን አላሕ
ሱብሀናሏ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ያረቢ
ጀዛከላህ ኸይር ውንድም ሰያ አባት ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር ነበር ግን አንዳዶቻችን ለዚህ አልታደልንም
አይዞሽ እህት
وعليكم السلام ورحمةالله وبركاته
سلی اللہ علیم وسلم
مشاء اللہ تبارک اللہ جزکم اللہ کیر
یااللہ👍☝️😭
YAA"ALLAH
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا سبحان الله ይህንን ታሪክ ከዚህ በፊት ኡስታዝ ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው ውድ የስደት አባቴ እሱ በተከተተይ ተምሬው ነበር እዚህ ቤት ስለሳማውት በጠም ልቤን ውስጥ ገባ አልሀምዱሊላህ
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዜ
ዋለይኩምእሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ወንድም ሰያው ጀዛኩም አላህ ይጨምርልህ አጂብ ነው አይዞህ
በርታ ጠቃሚ ትምህርትነው
መሻ አለህ በጣም የሚገርም ነው የረብ ኢኘንም ከደገግ በሮች አርገን የአለህ የረህማን
ያረህማን ድን ያልውን እጅ ህዝብ ያለውን ልቤ አይመኝም ያረቢ ይወፍቀን
አሏሁአክበር ጀዛክሏሁ ኸይረን ወንድም ሰይድ የኛ መካሪ ልዩ ወንድማችን አላህ ይጠብቅህ
سبحان الله እሰኪ እራሳችንን እንፈትሽ ከኔ ጀምሮ በተሰብ ያሉንን ሳይሆን እኛ የወደድነው የሚል ሆነው የምንለው ሰንቶቻችን ነን አላህ ሷሊህ ሁነን ሷሊሁን ይሰጠን
ሀቂቀትን በጣም አሰተማረ ነው የሰሀቦች ታሪክ አይጠገብም እንድህ አቅርብልን ኡሰታዝ ሰኢድ ጀዛክ አላህ ኸይር
ለቡዙወቻችን ትምህርት ይሆናል
ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ወንድም ሰኢዲ አላህ ይጨምርል እዉቀት
ያሱባሀአን አላህ አጂብ ከየት ይገኝል እንደዚህ ያለ አባት
ማሻ አላህ በጣም ደስስ የሚል ሀድስ ወላሂ ከደስታየ ብዛት አለቀስኩኝ ሠያው ጀዛከላህ ኸይር ያረብ ኢማናችንን ሙላልን
Wa we wb ሱብሀነላህ የልጂቱ ጥንካሬ የአባትየው ጥሩ ስነምግባር ብቻ እንደኛ ላለው ብዙ የማያልቅ ትምህርት ነው ያአላህ በድኒያ ፍቅር ታውርን ሞትን ሂሳብ እርስትናል አላህ ይድርስልን 🤲🏻
1.000 ላይ ማድረግ ብችል አደርግህ ነበር ሰያ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ
አህለን ሰያ ምናለ እዳተ አይነት ወንድም በኖረኝ አየየየየ አላህ ይጨምርልክ ካንተ ብዙ መማር ይቻላል
አላሁአክበር እሚገርም ታሪክነዉ የህታችንንሶብርአላህይወፍቀንያረብ
ወአለይኩምሰላምወራህመትላህወበርካትሁ ወንድሜ አላህ እርጅም እድሜነ ጤነ ይስጥህ ለሙስሊም ልጆች ጠቃሚ ሁን እኔ እንድ ቁርአን ተፍሲርነ እድሰሀቦች ታሪክ የሚጥመኝ የለም ቀጥልበት አላህ ያበርታህ የሁሉንም ሰሀቦች ታሪክ አቅርብልን ወንድሜ
ወ አ ሰ ወ ወበረካቱሁ ያረቢ ወይኔ ምን እደምልም ግራ አጋባኝጀዛከላህ ኸይረን😥😥😥😥😥
ማሻአላህ ማሻአላህ ሰያ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ያግዝህ በርታልን አላህ ውያክ ያረብ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሱብሀን አላህ በጣም የሚገርም ታሪክ ነዉ ጀዛክ አሏህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሠያ ጀዛከላሁ ኸይር
አላህ ይጨምርልህ
በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው ሡባሀን አላህ
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
ሡለላህ አለይሂ ወሠለም
ሡበሀን አላህ እደት ደሥ የሚል አባትነዉ አላህ መልካም ሥራዉን ይቀበለዉ እኛም በሠማነዉ አተም በተናገርከዉ የምንጠቀምበት አላህ ያዲርገን
ማሻ አላህ ወንድም ጀዛክ አላህ ኸይር ያረብ ሷሊህ አድርገህ ሷሊሁን ዘዉጀኝ
መሸአሏህ አለይክ ወንድማችን ታሪኩ በጣም ደስ የሚል ነዉ ሙእሚን እኮ ነገሩ ሁሉ አጅብ ነዉ ጌታየ ሆይ ልቤን በብርሀን በኢማን ሙላልኝ
ሱብሀን አላህ ምን ያማረ ስነምግባር ነዉ ያአላህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀን አላህ በጣም አስገራሚ ነገር ነው ወንድማችን ጀዛ ከላህ ኸይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
ጀዛክ አሏህ ኸይር ያአኺ ሰኢድ ይህ ታሪክ ሁልጌዜ አደስ ነዉ እኛስ እንደት ነን እራሳችንን እንጠይቅ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውዲ ሁሥጣዜ ጀዛኪ አላሁ ከይር
ወላሂ በጣም ልብየሚነካ ደሥ የሚል አባት በአሁንግዜ መሥፈርታችን ዱኒያዊ ጥቅምሆነ አኬራን እየረሣን አላህ አቂዳችንን ያሣምርልን ያረብብብብብ
በርታልን አላህያበርታህ፣ኡስታዝ፣
ዳአወችህ ውስጤ ናቸው❤አላህጀዛህንይክፈልህ
ሡብሀን አሏህ""ያረብብብ።
አላህ ከሣሊሆቹ ያድርገን።
ያአሏህ"""በርታ ወንድሜ።።።
ያረሂም መጨረሻዬን አሣምርልኝ።
የለፈዉ አልፏል።።
ሱባሀን አላህ ትልቅ ትምህርት ወስድኩበት ጀዛክ አላህ ሳያ
ሱብሃነሏህ ያአላህ አንተ ለኛም ወፍቀን ከዱኒያ ጭንቀት.ነጃህ በለን ኢላሂ ጄዛከላህ ኸይር ሰያው
ዋው በጣም የሚመሥጥ ታሪክ ነው ደስ ይላል በዘመናችን ይህ አባት ቢኖር ብዬ ተመኘሁ ልጅቱም የአባቷ ልጅ ናት ነገር ግን ያልገባኝ ነገር ሴት ልጅ ባሏን ማስቀራት ትችላለችእንዴ ?
አወ እውቀት ካላት!!
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱበሀንአሏህ በጣም የሚአጁብ ነው ሰያ ጀዛኩመሏህ ኸይር
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላከይር ወንድማችን እኔ አዳምጨዋለሁ በጣም የሚገርም ነው ሱብሃናላህ ግን ዲሲላክ የምታደርጉ ልጆች ምን ድናችሁ ካፊሮች አላህ ሂዳ ይስጣችሁ
👍👍👍👍👍አለ ከነደዘ አዪነቱ የድርገን አሚንንን
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ወሳህለን ወመርሀበን እኳን ደህና መጣቹ ዉድ የኢስላም ልጆች በያላችሁበት ቦታ አላህ ይጠብቃቹሁ ከመጥፎ ነገር ሁሉ
ጀዛካ አላህ ኸይር ኡስታዝ
ሡባሀን አላህ አጂብ ነው