ድጋይ ላይ ቁጭ ብየ ማታ ማታ ብቻየን አለቅስ ነበር ልዩ ቆይታ ኡስታዝ ሰይድ ጀማል ጋር ( ሰያ ቲዩብ ) |lij tofik| seya tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 1,3 тыс.

  • @LijTofik
    @LijTofik  4 года назад +30

    ከዛሬ ጀምሮ አድስ የቴሌ ግራም ቻናል ከፍቻለሁ ሊኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ👉t.me/tofantube

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 года назад +515

    ሰያ የሙስሊም ጀግና አላህ ይጠብቅክ

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 года назад +681

    ከረጅም ጊዜ ጀምሮ የምከታተለው ዩቱበር ነው ሰያ ከሱ ብዙ ነገር ተምራለሁ አላህ ይጠብቅክ ባለህበት

    • @እረህመትብንትእንድሪስጧሊ
      @እረህመትብንትእንድሪስጧሊ 4 года назад +21

      #አፊያየ # አንችም #አላህ #ይጠብቅሽ #ሀያቲ #ቁረዓንም#ያግራልሽ #ለሁላችንም #የተፈጠርንበትን #አላማ #አዉቀን #እምንተገብረዉ #ያድርገን

    • @ዜድኩንፈየኩንሃስብንአለዉ
      @ዜድኩንፈየኩንሃስብንአለዉ 4 года назад +5

      አለህ ዉለችንንም በሰማነዉ ተጠቃም የርገን ቀጥተኛውንም ማንገድ ይምራን የራብ

    • @hgobd5546
      @hgobd5546 4 года назад +4

      አሚን. አፍያዬ አንቺም ጠንኪሪ

    • @badriahbadriah5758
      @badriahbadriah5758 4 года назад +3

      ማሻአላህ በዲንሽ ያጠክርሽ

    • @ፓራሰታሞል
      @ፓራሰታሞል 4 года назад +1

      አሚሚሚንንንን

  • @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ

    _ከስኢድ ጅማል ብዙ ተምርናል የምትሎ👍😍_

  • @لبابةحسين-و5ي
    @لبابةحسين-و5ي 4 года назад +557

    የሰያ አድናቂ በሞቴ ላይክ ሚሚሚሚ

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 4 года назад +294

    ውድ ያሄራ ወድማችን ሰያ ማነው እደኔ ሰያን የሚወድ በላይክ ያሳውቀኝ 👍👍👍👍

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 года назад +1

      Wide subscribers argigni siwodishi habitat i

    • @nagiba4432
      @nagiba4432 4 года назад +1

      @@merrytemam7746 አብሽሪ

    • @nagiba4432
      @nagiba4432 4 года назад +1

      ሰብስክራብ ነሽ

    • @nefisamohammed3414
      @nefisamohammed3414 4 года назад

      💐💐💐💐

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 4 года назад +1

      ውድ እህቴ ሰብስክራይብ ተባበሪኝ እስኪ ከይቅርታ ጋር

  • @hawi488
    @hawi488 4 года назад +204

    እስኪ።ሰያን።የሚወድ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @titititi4973
    @titititi4973 4 года назад +82

    እኔ እርቶዶኩሰ ነኝ ግን ሞሱሉም ጓደኛቼ አሉ በጣም ነው እምወዳቸው የዋህ ናቸው ❤️❤️❤️❤️

    • @howfala6753
      @howfala6753 4 года назад +3

      ቀጥተኛውንመገድ ይመርሽ

    • @سبحانالله-ب6ج8ي
      @سبحانالله-ب6ج8ي 4 года назад +1

      አችንም ምርጥና እውነተኛውን መገድ ይምራች የኔልዬ

    • @rukeyahtube2109
      @rukeyahtube2109 3 года назад

      አንችም አላህ ይውደዲሽ

    • @titititi4973
      @titititi4973 3 года назад

      አሜን ለህላችን እማ

  • @اممحمدمريم-خ9ش
    @اممحمدمريم-خ9ش 4 года назад +301

    የሠያው አድናቂዎች እስኪ ላይክ አረጉኝ አደኛ ነኝ ዛሬ የመዳም ቅመሞች ተቀድማችኋል አሉ !!!

  • @LijTofik
    @LijTofik  4 года назад +302

    የወድማችን ሰያ ቲዩብ ቻናል ነዉ ሰብስክራይ ያርጉት ruclips.net/video/JQllihlx288/видео.html

    • @kedirtube1367
      @kedirtube1367 4 года назад +5

      አርገነዋል ወንዲማችን አያስፍልም ሁላችሁም ሰብስክራይብ አርጉት ጥግ ላይ ሰምታችሁአል

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 4 года назад +2

      @@medinegne8090 አረ ሴቶች ሚድየ ለይ መውጠት አይፈቀድም ተብሎወል

    • @سميره-ف5ش
      @سميره-ف5ش 4 года назад +6

      ታጠቅን ጠይቅልን

    • @mekdi5359
      @mekdi5359 4 года назад +1

      የሰያው ተከታታይ ነኝ

    • @ቅዲሚያለተውሂዲቅዲሚያለተ
      @ቅዲሚያለተውሂዲቅዲሚያለተ 4 года назад +2

      ቶፊቄ ማሻአላህ በርታልን ቀጣይ ሀላል ሚዲያ ይቅረብልን

  • @mustafatube695
    @mustafatube695 4 года назад +145

    ሰያዉ ጄግናነህ አላህ ይጠብቅህ 😍

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад

      አሚንን

    • @ሱመያቲዩብ
      @ሱመያቲዩብ 4 года назад

      ኣሚን ያረብ

    • @leyla2445
      @leyla2445 4 года назад

      ሠያአላህይጠብቅህየኛጀግና

    • @husufun
      @husufun 4 года назад

      አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ✋ውድ የተከበራቹህ የእስልምና እምነት ተከታይ❤️። ይጠቅማችኋል በማለት ምርጥ ቻናል ተከፍቶላችኋ ኑ ተቀላቀሉን አብረን እንማማር 👉(#ሀላልቲውብ) 👈 ሰማያዊዩዋን ወይም ፎቶውን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ።

  • @ዜድስደተኛዋዜድወሎየዋያው

    ኡስታዝ ሰያ አላህይጠብቅህ ብዙ ተምሬለሁ ብዙም እጠብቃል ገና አልሰማሁህም ሰምቸ እመለሳለሁ ኮሜቶች የሉም ቦታ ልያዝ ብየ ነውኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ሰያን የሚወድ ማነው

    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад

      *አሚንን* ወድማችንን ሰብ አዲርጉት ስወዳችሁ😍😍👇👇
      ruclips.net/video/6eu-jMWkarA/видео.html

    • @ሱመያቲዩብአላህወኪል
      @ሱመያቲዩብአላህወኪል 4 года назад

      ማሬ ሰብስክረይብአደረጊኝ

    • @husufun
      @husufun 4 года назад

      አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ✋ውድ የተከበራቹህ የእስልምና እምነት ተከታይ❤️። ይጠቅማችኋል በማለት ምርጥ ቻናል ተከፍቶላችኋ ኑ ተቀላቀሉን አብረን እንማማር 👉(#ሀላልቲውብ) 👈 ሰማያዊዩዋን ወይም ፎቶውን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ።

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ጀዛከላህ ሀይረን ኡስታዝ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አል ቡራሀን የለላቹህ መግባት የምትፈልጉ ሰወች አስገባቹሀለሁ ብዙ ነገር ትማራላቹህ በአላህ ፍቃድ በኡስዝ ሰይድ ጀማል

  • @show4835
    @show4835 4 года назад +59

    ቁራአን መሀፈዝ ጉጉቱ አለኝ ግን ስዴት አለቀኝ አለ ኢንሻ አሏህ ሀገሬ ስገባ መርከዝ እገባለሁ ያሳካልሽ በሉኝ

    • @ኡኽትኑርቢንትD
      @ኡኽትኑርቢንትD 4 года назад +7

      እእእ እረ እህቴ አገርማ አይመችም ከዚህ ነው መቅራት ያለብሽ

    • @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን
      @ካዉሰርሁሴንካዉሰርሁሴን 4 года назад

      @@ኡኽትኑርቢንትD ሣህ

    • @aishaalemadi5383
      @aishaalemadi5383 4 года назад

      አለህ የሰከልሽ ያሰካልን

    • @omrahimfohfff9312
      @omrahimfohfff9312 4 года назад

      @@ኡኽትኑርቢንትD አላህ።ያሥካልሺ

    • @husufun
      @husufun 4 года назад

      አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ✋ውድ የተከበራቹህ የእስልምና እምነት ተከታይ❤️። ይጠቅማችኋል በማለት ምርጥ ቻናል ተከፍቶላችኋ ኑ ተቀላቀሉን አብረን እንማማር 👉(#ሀላልቲውብ) 👈 ሰማያዊዩዋን ወይም ፎቶውን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ።

  • @richtube5245
    @richtube5245 4 года назад +243

    መቸ ይሆን ቁርአን የሚገራኝ እስኪ ዱአ አርጉልኝ 😭😭😭😭

    • @መሬምወሎየዋ-በ5ቐ
      @መሬምወሎየዋ-በ5ቐ 4 года назад +4

      አላህ ያግራልሽ እህት

    • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ
      @ያአሏህያለአተማንምየለኚ 4 года назад

      😭😭

    • @zainbnasri5220
      @zainbnasri5220 4 года назад +3

      አላህ የግራሊሽ ሆብ

    • @lubabhseid7127
      @lubabhseid7127 4 года назад +7

      ወላሂ እኔም እንዳንች ነኘ ወላሂ ኢላህ በራህመትህ አግራልን

    • @መሬምወሎየዋ-በ5ቐ
      @መሬምወሎየዋ-በ5ቐ 4 года назад +11

      ለማወቅ መታገል አለባችሁ እህቶች አላህ እሚያገራላችሁ እናተ ንያችሁን አሥተካክላችሁ ጥረት ካረጋችሁ ገርነው ወላሂ ከኛ እየጎደለነውእጂ አይገባንም እምንለው አማረኛ ማበብ ከባድነው ከቁራአን ይልቅ የዚህን ያክል ቀላልነው እና ሞክሩ በትግሥት

  • @ሀዊነኝየባህርዳሯሰንደል

    ሰያ ወንድማችን ሽ አመት ኑርልን እንዳተ ያሉ ሙስሊም ወንድሞችን ያብዛልን ሶ ለአላህ ብዬ ወድሀለው

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 3 года назад +2

    ሰያ ወላሂ እውነትህን ነው አላህ ሁሉንም ነገር ያግራልን እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ሳውዲ ስገባ ወላሂ ደስ ነው ያለኝ ቁራአን ለመሀፈዝ ተመቸኝ በዚህ ማብራት ብየ ማለት ነው እኔ በኩራዝ ነው ቁራአን ያከተምኩት ግን እዛው በኩራዝ የምቀራበት ግዜ ይበልጣል እዚህ ከምቀራበት ሰአት በዱአችሁ አትርሱኝ ሙስሊም እህታችሁ ነኝ

    • @ToybaAbdla-ps5ie
      @ToybaAbdla-ps5ie 11 месяцев назад

      አላህ ለኛም አግራልን ያረብ🤲🤲🤲🤲

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 4 года назад +9

    ከሠኢድ ጀማል ብዙ ትምርት ተምሬአለሁ አላህ ጀዛውን ይክፈለው

  • @መሬምብንትጋሻውየወሎቦረና

    አላህ ይጠብቅልንንን ኡሥታዝ ሠኢድ ጀማል ጀዛክ አላህ ኸይር ተመቸከኝ አትበርከኪ ለወንድ ልጅ አሥቀድመሽ እውነት ነው አሣልፈው ይሠጡኑ እራሣቸውን ቡሀላ ተኔ ተማሩ እኝኝኝኝኝ ይላሉ ብዙወቹ አላዝንም ለነዝህ

  • @ፍትህለሰሜንወሎፍትህፍትህ

    ሽኩራን ልጅ ቶውፊቅ እንደነዚህ አይነት ወንድሞችን ጠይቅልን ለኛ የሚጠቅመን እንደነዚህ አይነት ወንድሞች ምክር ነው ወንድም ሰያ ጀዛክ አላህ ኸየር

  • @umzakeryaumzakreya378
    @umzakeryaumzakreya378 4 года назад

    ሰያ ሀቢቢ የዱንያም የአሄራም ወንድማችን ኡስታዛችን. አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ ለአላህ ብየ እወድሀለሁ. አላህ ባደረከው ሁሉ ጀዛከላህ ህይር

  • @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ
    @እሙኢስማኢል-ከ8ኀ 4 года назад +59

    _ጎሽ ልጂቶውፊቅ አሁን መልካምነገርሰራክ ልክእደዚህያሉ የእስልምና አስተምሮትሚሠጡ ወዲሞችንእናእህቶችንአቅርብልን_

  • @csg4288
    @csg4288 4 года назад +1

    ሰያየ አላህ ይጨምርልህ። የኛ ጀግና። እድሜህን ያርዝምልን ባለህበት አላህ ይጠብቅህ። ተውፊቅየ የኛ ወድም። ልክ እደ ሰያ እውቀት የሚያሰገነዝቡንን ኡሰታዞቻችነን አቅርብልን። ፐራክ እሚሰሩትን አታምጣ ምንም የምንማርው ነገር የለም።

  • @አልሀምዱሊሏህS
    @አልሀምዱሊሏህS 4 года назад +9

    ምርጥ ዉሥታዜ በርታ አብሽር በቀጣይ ዶክተር ዘይኔ ይቅረብ የምትሉ አቅርብልን ልጅ ተውፊቅ

  • @zeebazeeba4554
    @zeebazeeba4554 4 года назад +3

    ማሻ አላህ ተባረከላ ወንዲም አላህ ይጠብቅ የኢስላም ጀግና ነህ መሠሎችህን ያብዛልን ያረብብ ከአንተ ብዙ ተምሬ አለሁ በረታልን ሠያን የሚወዲ ላይክ ግጩ

  • @ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ

    ማሻ አላህ የምወደው የማከብረው ወንድም ዳኢ ስላቀረብክልን ጀዛኩሙሏህ ህረይ የተሰጠንን ኒኢማ ብናውቅ የጎደለን ነገረ የለም

  • @ቀብለልቀውሊወልአመልረቢዚ

    ማሻ አላህህህህህህ ኡስታዜ አላህ ይጨምርልህ መሰሎችህን አላህ ያብዛልኖ ለኛም አላህ ያግራልን ያረብ
    ልጂ ተውፊቅ ጀዛከላህ ኸይር እደዚህ ያሉትን አቅርብልን ትራክና ፓራክ አታበረታታ ኮተታኮተት አላህን እማይፈሩ ከኑሡ ምንም አንማርም

  • @medi4624
    @medi4624 4 года назад +36

    ሰያ ወላሂ ዳዕዋዎችህን በጉጉት ነው እምጠበቀው አላህ ይጨምርልህ

  • @መይሙናእናቴንናፏቂ
    @መይሙናእናቴንናፏቂ 4 года назад +2

    ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ አህለን ኡስታዝ
    ሡባሀን አሏህ ማሻአላህ ጀዛካ አላህ ኸይር
    አተ የሙስሊም እቁ አላህ ይጠብቅህ ጀግና ሠኢድ ጀማል አላህ መሠሎችህን ያብዛልና

  • @ዜድወሎየዋየረሡልወዳጅ

    አህለን ሠያ ምርጥ ኡሥታዛችን ሀፊዘከሏህ በቀጣይ ኡሥታዝ ካሊድ ክብሮምን አቅርብልን ልጅ ተውፊቅ

  • @husnitube6548
    @husnitube6548 4 года назад

    ሰያ ጀግናው አሏህ ያግዝህ ይጠብቅህ ብዙ ነገር ተምሬብሀለው ጀዛክ አሏህ ኸይር

  • @ኡሙኢስራነኝማሚእወድሻለሁ

    ደርስነት ያለቅስከው በጣምእድለኛነህ
    ምክንያቱም የአላህቃልለማወቅነው
    ለዱኒያ ብለን ይሄው አለን አይደል
    በልአልሀምዱሊላህ ደስ ይላል
    መሻአላህ

  • @csg4288
    @csg4288 4 года назад

    ማሻአላህ ሰያየ ልጅ ወልጃለሁ ሰትል በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ። አልሀምዱሊላህ። እሰካሁን ለምን ልጅ የለዉም እያልኩኝ ዉሰጤ ይርበሺ ነበር። አቡ መሰኡድ ማሻአላህ አላህ ያሰድግልህ ቲዮብ ህን አቡ መሰኡድ በለዉ

  • @fatumfathum3986
    @fatumfathum3986 4 года назад +18

    ወላይቁረአን አልገባ ያላችሁ ሰያ እዳለዉ እኔ ጀርቤዋለሁ ሱቢሂ በጣም አሪፍ ነዉ

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 года назад

      Wide subscribers argigni siwodishi habitati

    • @susujamal6595
      @susujamal6595 4 года назад +1

      አወ እኔም ጧት ጧት ነው የምቀራው

  • @rabiyarabiya6538
    @rabiyarabiya6538 4 года назад

    ያአላህ አላህ ያግራን ስያዋ ማሻአላ አላህ ይጨምርልክ ምርጥ መምህራችን ቶፍቅ እድህ ያሉትን አሰተማሪ አቅርብል

  • @ያአሏህያለአተማንምየለኚ

    እቺን ኮሜትየምታ ነቡ ሁሉ የአላህጥበቃ በናተላይይሁን
    ሀገራቺንን አላህ ሰላምያርግልን አሚን 😢🙏

  • @fafiahmed7057
    @fafiahmed7057 2 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ እናመሰግናለን ብዙ ተምሬለው ካንተ

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 4 года назад +7

    ኢንሻአላ ያረብ ቁርአን ሀፊዝ አርገኝ ያረብ ዱአ አርግልን ኡስታዜ

  • @ነኝተማር
    @ነኝተማር 4 года назад

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ወዲሜ አላህ ይጨምርልህ
    ወላሂ ልቤን የነካኝ የአላህ ቃል ካተ ሥሠማው
    ይክርጁ ሀይ ምንል መይት ይክርጁ መይት ሚንልሀይ ሡበሀን አላህ አላሁመ ዚነ ኢልመን

  • @MedinaMuhammed-n1q
    @MedinaMuhammed-n1q 10 месяцев назад +4

    የአላህ እስልምና እደት ያስደስታል ያረብ ዱአ አርጉልኛ አላህ ቁራአንን የልቤ ጓደኛ ያርግልኛ እኔ ሰለምቴ ነኛ ግን እደት ደስ እዳለኛ ያአላህ

    • @ٱمويسر
      @ٱمويسر 7 месяцев назад

      የኔ ውድ አላህ ያግራልሽ

  • @ፋፊየሀላባዋ
    @ፋፊየሀላባዋ 4 года назад

    አላህ ይጠብቅህ ወድ ኡስታዘችን ከአንታ ብዙ ተምረላው ጀዛከላህ ኸይር

  • @feizawollotube4024
    @feizawollotube4024 4 года назад +7

    መሽአላ ኡስታዝ ካተ ብዙነገሮች ተምረናል ከመጥፎነገር ተመልሠኖል አላህ ይጨምርልህ
    ተክፋነገር ይጠብቅህ

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 года назад

      Wide subscribers argigni siwodishi habitat i

  • @የአሏህባሪያነኝ
    @የአሏህባሪያነኝ 4 года назад +1

    ማሻ አሏህ ሳዩ ወንድሚ በርታ ጀግና🎓🎓🎓🎓🎓🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️ ቡዙ ትምህሪት ነዉ ምትሰጠዉ የአሏህ አንተ ሀፊዘለ ቁረዓን አድሪገኝ ሁሌም ምኞት ነዉ ሰእድና ያረብ

  • @ለይላወሎየዋ-ጐ6ቀ
    @ለይላወሎየዋ-ጐ6ቀ 4 года назад +7

    ልጅ ቶፊቅ ጎበዝ የትንሽ አዋቂ ነህ በርታልን አህለን ሰያ እንኳን ደህና መጣክ አላህ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ይጠብቃት ያረብ

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 года назад

      Wide subscribers argigni siwodishi l

  • @ሀዩቲቻናል
    @ሀዩቲቻናል 8 месяцев назад

    ወላሂ ሰያ በማይጠገብ ለዛ ድምፅ አላህ ይጠብቅህ ወንድምነት🥰

  • @አይሻዪቱብ
    @አይሻዪቱብ 4 года назад +68

    ቁረአን በጣም ገር ነው። እኔ በወር 15 ቀን። ቃኢዳን አዳርሻለሑ። ለምን። አይገካኝም እያልኩ አለቅሥ ነበር። ግን። አድ ነገር አሥ ወግድ። ሙዚቃ ኘራክ። ቀልዶች። ከሠው ጋር ወሬ አለማብዛት። ዱአ መፀፀት። ማፍቀር ቁረአንን

  • @IrirJef-pl6vw
    @IrirJef-pl6vw 10 месяцев назад

    ሰያ አላህ ይጠብቅህ🤲የእውነት በሰማሁህ ቁጥር የምረጋጋው ነገር ሳላደቅህ አላልፍም❤️💫❤️💫❤️💫

  • @ኢተቂሏህልቤእየገባኝታውኩ

    ቁርአንን አላህ ያግራልን ያረብ

    • @MaMa-i8w1m
      @MaMa-i8w1m 5 месяцев назад

      አሚንንንንንን❤

  • @ፊርደውሰነኙእናትናአባቴን

    አህለን ኡሰታዝ ሰኢድ ጀማል መሸ አላህ እኔ ከአንተ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ ጀዛከአላህ ሀይር ውድ ኡሰታዛችን

  • @muslim.tuyeb.7349
    @muslim.tuyeb.7349 4 года назад +4

    ስያ አሏህ እውቀት በእውቀት ላይ ይጨምርልህ ውድሜ እኔ ያንትን ትምህርት ስምቸም አልጠግበውም ወላሂ አላህ እድሜህን ያርዝመው ያርብ 💓♥👆

    • @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ
      @ፋፈነኝእማየንአባየንናፋቂ 4 года назад

      ሰያው. እኮ. አንድበተ. ጣፍጭ. ትምትርቱ. ሰርስሮ. የሚገባ. ምን የኢስላም. ልጂ ነው. አላህ. ይጠብቀው. ያርብ

  • @zumiluabatube7132
    @zumiluabatube7132 4 года назад

    waelekuselam wrrahmetulah webrekatuhu ልጅ ተዉፊቅ በርታልን እንዲህ ለኡማዉ የሚያገለግሉን ጋብዝልን አሏህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ ኮሜንት ባልሰጥም እከታተልሃለዉ

  • @nagiba4432
    @nagiba4432 4 года назад +64

    በቀጣይ ሀላል ዩቱብን ይጠየቅልን የምትሉ በላይክ አሳውቁን 👍👍👍👍

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 года назад

      Wide subscribers argigni siwodishi l

    • @بنتجماللاالهإلاأنتسبحانكإنيكنت
    • @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
      @ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 4 года назад +1

      ኢሻአላህ እጠብቃል *ወድማችንን ሰብ አዲርጉት ስወዳችሁ 😍*
      ruclips.net/video/6eu-jMWkarA/видео.html

    • @husufun
      @husufun 4 года назад

      አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ✋ውድ የተከበራቹህ የእስልምና እምነት ተከታይ❤️። ይጠቅማችኋል በማለት ምርጥ ቻናል ተከፍቶላችኋ ኑ ተቀላቀሉን አብረን እንማማር 👉(#ሀላልቲውብ) 👈 ሰማያዊዩዋን ወይም ፎቶውን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ።

  • @tube7603
    @tube7603 4 года назад +1

    ገና ዛሬ በኢስላም ትግል የሚቆሙትን ሰዎች ማቅረብ ጀመርክ ማሻ አላህ እደነዚህ አይነቱን ብታቀርብልን ጥሩ ትርኪ ብርኪ ዎችን ተምታቀርብ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 года назад +6

    አህለን ሠያዉ ልጂ ቶፊቅ እንደነዚህ አይነት ኡሥታዞች ጋብዝልን የምንባርበት ነገር መሆን ያለበት ጥንዶች ምናምን እያልክ አታቅርብ

  • @አላህበቂየነው-ቸ3ቀ
    @አላህበቂየነው-ቸ3ቀ 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ሰያ አላህ ይጨምርልህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን እህቶች አላህ ይጠብቅህ ሰያ

  • @መሪየረሡልወዳጅላኢላሀኢለ

    ሠያው ዳእዋህን በየቀኑ ልቀቅልን ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @መኪያነዳጋመሀመድ
    @መኪያነዳጋመሀመድ 4 года назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሰያ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ዳእዋዎችህ እጥር ምጥን ያሉ ሲደምጥ የሚጣፍጥ ወደፊትም ብዙ ትሰራለህ ኢንሻ አላህ በርታልን

  • @كوكوبنتباباألحبشيه
    @كوكوبنتباباألحبشيه 4 года назад +5

    ሠያ የሚሥሊሞች ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @እናቴኑሪልኝሣትከፊብኝኡሚ

    ሰያ ወንድማችን ምርጥ ጀግናችን በርታ አላህ ይጠብቅክ አልሀምዱሊላህ በምክርክ ተለዉጬያለሑኝ በመዳሜ ሸበካም ዉቀት ሸምቼያለሁ አልሀምዱሊላህ የሥደት ሀብቴ ቁርአን መቼም ቢሆን ይገባኛል ብዬ አልገምትም ነበር አሁን ግን ባልጨርሥም አልሀምዱሊላህ ነዉ የምለዉ ብዙ ለዉጥ ሥላለኝ 👍👍

  • @Awel-Seada
    @Awel-Seada 4 года назад +9

    Ahlen seya alah ytebkh

  • @እነቴንነፈቂእነቴንነፈቂ

    ወአለይኩም ስለም ወረሂመቱለሂ
    አህሌን ስያው
    ማሽ አለህ አድነቂህ ነኝ በርተልን
    አለህ ይጠብቅህ
    ሱብህን አለህ ያመያልፍ የለም ሁሉም
    ያልፈል ስው ለዱንያ ቡዙ ስቀይ ያስልፈል
    እነንቴ ግን አጅብ ለአሄረ ቡዙ ነገር መስለፍ
    አለህ ያመረጠው ብሆን እጂ።

  • @Mነኝየአሚንእህት
    @Mነኝየአሚንእህት 4 года назад +4

    ወንድም ቶፊቅ ሹክረን እንደዚህ አይነቶቹን አምጣልን እንማርባቸዋለን ሌሎቹ ለብር ብለው እንጂ ሰውን እንለውጣለን ብለው አይደለም

  • @seaditube9120
    @seaditube9120 4 года назад

    ሠያ የዘመናችን ወሣኝና አሥፈላጊ ምርጥ ሠዉ የአሏህ እዝነትና ረህመት ሁሌም አይለይክ

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 года назад +3

    ሱበሀን አላህ አጂብ ነዉኮ ለካ ደረስነት ብዙ ሙሽክላ አለዉ ለነገሩ ቀሪአ ብለዉ ስለሚበሉ በደንብ ጠግበዉ አይበሉም ወድሜ ለካ በሄደ በወሩ የተመለሰዉ ሁሉም ተደራርቦበት ነዉ ግን አባቴ ገርፎ መለሰዉ እስካሁን በደረስነት ነዉ አላህ ይጠብቃቸዉ ያረብ ልጂ ቶፌቅ ማሻ አላህ አለይክ

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 2 года назад

    ስያ አላህ ይጠብቅ ኡስታዝቹን በጣም ነው ምወደ አላህ ይውደድ ወድማቹን

  • @ኢክሩቢንትባባ
    @ኢክሩቢንትባባ 4 года назад +3

    ማሽ አላህ ኡስታዜ አላህ ይጥብቅልን ለኛም አላህ ያግራልን

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 года назад

      Wide subscribers argigni siwodishi habitat i

    • @AaAa-rn8ul
      @AaAa-rn8ul 4 года назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @hannamohammad2594
    @hannamohammad2594 4 года назад

    ጀግና ወንድማችን ስያ አላህ ይጠብቅህ ረዢሜ እዴሜና ጤና ተመኘሁልህ

  • @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ
    @ፋፊሀበሻዊት-ዸ6ኘ 4 года назад +39

    ልጅ ቶፊቅ እነመሰግነልን ሰያን ስለቃራብከልን

  • @መሬየምጎጃሜዎ
    @መሬየምጎጃሜዎ 4 года назад +2

    ሰያ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ወላሂ ካንተ ብዙ ተምሬአለሁ ሽኩረን ❤❤❤❤

  • @ሀያትየወንድሜየሡየራ-ቀ9ጰ

    አህለን ኡሥታዝ። like አርጉኝ መጀመሪያ ነኝ

  • @seadtube8167
    @seadtube8167 4 года назад

    ወንድማችን ሰያ ጀዛከላህ ኸይር ካንተ ብዙ ተምረናል አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ዱኒያ ፈተና ነች ብቻ አላህ ከፈተና ሁሉ ያውጣን ያረብ አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ያረብ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን ሂወት ውጣውረድ አላት እድነች አልሀምዱሊላህ ብቻ

    • @anshaali7259
      @anshaali7259 4 года назад

      ዜዲይ እስኪ ወዲይ ደምሪኝ

  • @እሙአብዱረህማነኝእንሽአላ

    ወይ ታላየው መቼተለቆነው. ወላሂ. ልየው ሱብሀንአላህ. ማሸአላህ አላህይጨምርልህ

  • @የተፈኩርተማሪነኝእንደሁም

    ((ትልቅ ስሞታ/ ቀሬታ አለኝ)) ለምን ኡስታዞቺን,ደረሶቺን, እንተርቪው አታደርጉልንም⁉️⁉️ 97%ማለት የቻላል እንትርቪው የምታደርግዋቸው ምንም የማይጠቅም ሁሌም ፕራንክ ፕራንክ ፕራንክ የማስተላልፉትን ነው እኛ ምን እንማር ከፕራንክ⁉️⁉️ ማሻ አላህ አሉ ኡስታዞች ቃል አላህ ቃላ ራሱላላህ በማለት የማስተምሩ , ለምሳሌ እነ ኡስታዝ ሀስን በላይነህ,,ፊላህ አህመድ ትዮብ፣Afif taj Tube.ደረሳው ሙራድ Tube,ዐበይድ Ethio,Daarul Arqam Tube የመሳስሉ ብዙ ቁም ነገር ከነሱ የምንማርባቸው አሉ ለምን እነሱን አታቀርቡልንም⁉️⁉️ ለምንስ ቻናላቸው ለማሳድግ አትተባብርዋቸዋም⁉️⁉️👌👌👌👌👌ከአስር ሺ ሰብስክራይብ በላይ ያለቸዋን ምንም ጠቅም የላቸዋን የራስቸውን የሂውት ታርክ የሚፈተፍቱትን ብቻ ነው የምታቅርቡልን ለምን👌👌👌👌👌

  • @yotube-zx3im
    @yotube-zx3im 4 года назад

    ዋሊኩምሰላምወራህመቱላህወበረካቱ ማሻአላህ. ልጅ ቶፊቅ ዛሬ በጣም ወሳኝሰውነው የጋበዝክልን ምክንያቱም ለወጣቶች አርያአያየሆነ መልካም ጥሩሰውነውሰያ ወድሜ እንደእሱአይነቶቹንአላህያብዛልን. ወደፊቱም የሱንመስሎች እንድትጋብዝልን ፕራክ ማል ፕራክ ብዙም

  • @selimtube404
    @selimtube404 4 года назад +4

    ጎበዝወንድም ተውፊቅ በርታ
    አስተያየት አለኝ እሱም ጥንዶችን ስታቀርብ ሀያእ የሌላቸውን ጥያቄ አታቅርብ ወንድሜ በተረፈ በርታ

  • @jemilakendalem5502
    @jemilakendalem5502 4 года назад

    ሰያው ማሻአላህ የዘመናችን ምርጥ ጀግና
    አላህ ይጨምርልህ

  • @fatumawellyewaff3239
    @fatumawellyewaff3239 4 года назад

    ኡስታዝ ሠይድ አላህ ይጠብቅህ በእውቀት ላይ እውቀት አሏህ ይጨምርልህ የኛ እንቁ

  • @ጅጅነኝየአልኢማንአቃቢህግ

    *አህለን ወሳህለን ሰኢዲ ጀማል አይዞህ በርታ የኛጀግና💪💪 ካንተ ብዙ ተምረናል ወደፊትም ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ወንድሜ*

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ጀ6ኰ

    እዳው ኡስታዜ ጀዛኩም አላህ ኸይርን ጀዛ ኢንሻላህ

  • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ

    እኔ ምን አስጠላኝ ላይክ እና ሰብስክራይብ የምለምኑ ወይ አላበዛችሁትም በየቦታው ፈጣሪን አለምኑም ሰያ ወድሜ ሰላምህ ይብዛ

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 4 года назад

      እስኪ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት

    • @ሱመያቲዩብአላህወኪል
      @ሱመያቲዩብአላህወኪል 4 года назад

      ውደሰብስክርይብአደረጊኝ

    • @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ
      @አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ 4 года назад

      @@fseidhabash1922 አለምኑ እያልኩ ትለምናላችሁ ክክክክክክ

    • @fseidhabash1922
      @fseidhabash1922 4 года назад

      @@አላህሁሌምከኔጋነውአላህሁ ምን ችግር አለው ልመና ሳይሆን በፍቃድ ነው ከፈለጉ ማድረግ ካልፈለጉ መተው መብት ነው መልካም ንግግር ሰደቃ ነው ብለዋል እረሱል

    • @مسترسعاده-ث3ه
      @مسترسعاده-ث3ه 4 года назад

      ሀሀሀ እየለመኑሽ ነው

  • @walalall8128
    @walalall8128 4 года назад +1

    ወንድማችን ቶፊቅ እንደዚህ በእዉቀታቸዉ የዱንያ የአሄራ የሚጠቅሙን ሰዎች ብታመጣልን እንዴት ደስስስስስስስስ ይል ነበር።።።።

  • @selwamohamed7451
    @selwamohamed7451 4 года назад +5

    ማሻ አላህ ሀቂቃ ስለቁርአን እኛ ጋ ነው ችግር የለው እኔ ቁርአን በጣም ነው የሚገባኝ አልሀምዱሊላህ ነገር ግን ይውፍቅሽ በሉኝ

  • @mohammed-fk4po
    @mohammed-fk4po 4 года назад

    አህለን ውድ ኡሥታዛችን ወንድማችን ሠያ ለምታደርግልን ዳእዋ ሁሉ ጀዛከሏህ ኸይር ልጅ ተውፊቅም ሥላቀረብክልን እናመሠግናለን

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +6

    ስላም ለሁላችን ይሁን

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 4 года назад

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡዝታዝ ሰኢድ ጀማል አላህ ይጨምርልህ ዱኒያ ወል አሂራ ዳእዋህን በጣም ነው በፍቅር የምሰማው አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ ሹክረን

  • @የተፈኩርአድናቂየረሱልወዳ

    ሹክራን ጩጬው ጥየቄን ስለጠየከልኝ ዳስ ብሎኛል👍👍👍👈

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 4 года назад

    ሠያ የምር በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ አላህሀይርሥራህን ይውደድልህ የኔምርጫነህበርታልን

  • @እሙአብደልመጅድአልሀ-ጠ2ከ

    ኢስማኢል ተክሌ ስላሴ ይቅረብ ለውሰማህት ቶፊቅ ይቅረብ የምትሉ በላይክ

    • @tube7603
      @tube7603 4 года назад

      ትክክል

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 4 года назад +2

    አህለን ወሳህለን ማሻአላ ዛሬ አደኛ ነኝ ልጅ ቶፊቅ ማሻአላ እዲህ ያሉት ታዋቂ ሰዎች ስላቀረብክልን ጀዛከላህ ኸይረን

    • @merrytemam7746
      @merrytemam7746 4 года назад

      Wide subscribers argigni siwodishi habitat i

  • @aalh7406
    @aalh7406 4 года назад +5

    ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ዉዱ ወንድማችን ሰያ ሰያን የምትወዱ ላይክ ወላሂ ዉብ በሆኑ ምክሮቹ ብዙ ተለዉጫለሁ በዚሁ አጋጣሚ የሱን ቻናል የማታቁ ወደ ቻናሉ ጎራ በማለት አጫጭር ጣፋጭ ኢስላማዊ ዳአዋዎቹን ለማድመጥ ሞክሩ በጣም የሚያስደምሙ ምክሮች ታገኛላቹህ

  • @nefisatube7837
    @nefisatube7837 4 года назад +1

    ሰኢድ ጀማል አለህ ኸይር ጀዛክን ይክፈልክ እኔ ያተው ተማሪ ነኝ ብዙ ካተ አውቂያለሁ

  • @nurutube5355
    @nurutube5355 4 года назад +22

    ተውፊቅ ብሮ አንደኛ ከተፍ አልኩ ስለመጠማመድ ነው እንዴ ተውፊቄ አጠመደን ያሉኝ ብዙ ናቸው ተውፊቅ ወስላታው
    ወንድሙ ኑር ቤተሰብ አርጉኝ

  • @ያራቲዩብ
    @ያራቲዩብ 4 года назад +2

    ሡይድ ጀማል አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አከብርሀለሁ ወድማችን ተውፍቅ በርታ እሽ በተረፈ የልጂ ተውፍቅ በተሠቦች እኔንም በቅንነት ደምሩኝ

  • @zainbnasri5220
    @zainbnasri5220 4 года назад +3

    ኡሥተዞቸችን አላህ የቢዛልን

  • @አይሻብትሰይድአይሻብትሰይ

    ወላሂ የሰያውን ሀድስ በሰማሁ ቁጥር ድስታ ይሰማኛል በምሰማበትም ሰአት ተስፋይኖረኛል

  • @LijTofik
    @LijTofik  4 года назад +73

    ማን ይጠየቅ ✍️

    • @emaneman3692
      @emaneman3692 4 года назад +1

      ወይይይይ ማሻአላህ ደስ ሲል

    • @faafiiwalloo8210
      @faafiiwalloo8210 4 года назад +131

      ታጠቅ ይጠየቅልን የምትሉ እጅ አውጣ

    • @EmanEman-it5gq
      @EmanEman-it5gq 4 года назад +6

      እእእ እኔን ቶፊቄ

    • @fatumfathum3986
      @fatumfathum3986 4 года назад +13

      እኔን ስለ ስደት ብጠይቀኝ

    • @maymonahyou6047
      @maymonahyou6047 4 года назад +31

      ወሎ ዩትብ

  • @FiRlovee3952
    @FiRlovee3952 4 года назад

    ጀዛ ኩሙላሁ ኸይረን
    ልጅ ቶፊቅ & ሰያ
    በሰማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን የቁርአን ፍቅሩን ማክተሙን ሂፍዙን አላህ ዮወፍቀን ውድ እህቶቸ ያረብ መቸ እንደማከትም ርቀቱ ያአላህ

  • @ዜድወሎየዋየረሡልወዳጅ

    ምርጥ ምክር ከምርጥ ወንድማችን ጀዛከላህ ኽይረን ሰያ

  • @ኢትዮጵያዊነቴኩራቴ-ጨ7ለ

    ኡስታዝየ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ቶፊ ስላቀረብክልን ጀዛከላህ ኸይር