ስሞታዬ ለሱ☝️ ብቻ ነው። ኢሄን ሳይሰሞ ሚስጥር አያባክኑ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 528

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 года назад +106

    አህለን ወሳህለን ሰያው ወድማችን ጀዛከላሁ ኸይረን

    • @zayenasan5117
      @zayenasan5117 4 года назад

      አማማማንንንንንንን

    • @ekramtube920
      @ekramtube920 4 года назад

      ሰውዬ ሰብስክራይብ አድርግማ

    • @ኡሒቡከረቢ
      @ኡሒቡከረቢ 4 года назад

      አብዲ ለፊሪዶስ ሼር አድርግላት ወደዝ መድረክ ትምጠ

    • @nuramohamed3900
      @nuramohamed3900 2 года назад

      🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ፖናዶልየኮመንትጠቅላይሚኒ

    *_የስኢድ ጅማል ትምህርት 3ግዜ ስማሁት ደግም ደጋግሚ አላህ ጅዛህን ይክፊለው የልብ ብርሃን ርጥብ ዳዕዋ_*
    *ጌታዬ ሆይ!*
    _እውነተኛ ከሆኑት የነብዩ ራህማ ﷺ ወዳጆች ተርታ አሰልፈን!😰😢😢_

  • @fafiyhaiklij6819
    @fafiyhaiklij6819 4 года назад +2

    አህለን ወንድማችን እዉነት ነዉ ስሞታን ለአላህ እንጅ ለሰዉ እማ ሚስጥር ማባከን ነዉ ያረብ አላህ ሰብሩን ይስጠን አላህ ከሱ ዉጭ ማንም ለጭንቀታችን ደራሽ ማንም የለም

  • @tubu1033
    @tubu1033 4 года назад +3

    ምርጥ የኢስላም ልጅ በርታልን አላህ ያግዝህ አንተን ያገባች ጀግና ሴት ጀዛ ካላህ ኸይር

  • @lubabalubaba2544
    @lubabalubaba2544 4 года назад +2

    ያረብ ስሞታየንስማኝየኔአላህ የኔአለይታየጌታአላህሱበሀነውተአላነው ያረብ በስደትላይሆኔ በትዳሬ ፈተናበገንዘቤየሀብቴፈተናመጣ ባሌትዳሬ ብየገንዘቤን።አባክኔቤትሰርተንንብረትአርገን አሁንካደኝ ከወንድሙሚስትእናከወንድሙጋርእየተማከረ እንኳንሌላቤት።የሰራሁትንከዳኝ።እፍ።።ያረብ ስሞታየንስማእባየንጥረገው

    • @ነኝየህቶቸወዳጂ
      @ነኝየህቶቸወዳጂ 4 года назад

      አይዞሽሽሽሽ የኔ እህትዋ አብሽሪ ላች ኽይሩን ቢመርጥልሽ ነው

  • @zumrazumrazumra2257
    @zumrazumrazumra2257 4 года назад +8

    ማሻአላህ ወንድም ሠኢድ አላህ ይዚድክ ኢልመን ናፍአን ሀቂቃ የነዚህ አይነት ዳእዋወችህን ስሠማ ለአላህ ያለኝ ፍራቻ ይጨምራል በሱም ላይ ያለኝ ተስፍ ከፍተኛ ነው አልሀምዱሊላህ

  • @Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም

    ወሏሂ ክፍትሲለኝ ወደአሏህ ሳለቅስ ልቤ በደስታ ትሞላለች አልሀምዱሊላህ ያረብ እደወጀሌ ሳይሆን እደራህመትህ በብዙነገር ልቤደምቷል አዝኗል ግን አሏህን ሳስታዉስ ልቤን በደስታ ይሞላልኛል አልሀምዱሊላህ ሰወች ሆይ ይዉልብ ተመስበር ተጠቀቁ ጭስና ቀልብ መዉጫዋ አይታወቅም በተለይ ወዶች ሆይ የሴትልጅ ቀልብ ከመስበር ተጠቀቁ ሴት እህቴ ሆይ ለሚያምኑሽ ሰወች ታመኝ ድገት ተሳስተዉ ቢበድሎሽ መልካምጎናቸዉን አስታዉሰሽ አትበድያቸዉ እኔስ አልሀምዱሊላህ ሁሉንም ለአሏህ ሰጥቼ ትቸዋለሁ☝️☝️☝️☝️

    • @rhanahmaed6168
      @rhanahmaed6168 2 года назад

      አብሽሪ ሁቢ የኔዋ ብጤ ነሽ ሁሉም ለበጎ ነው ነገርግን የሤት ልብ ሥብራት ሢበዛበት ከአሏህ ወጭ ማንም ሊያሥ ደሥተው አይችልም ብትደሠችም በትንሽነገር ይከፍሻል ብቻአላሀምዱሊላ አለኩሊሀ በአለም ጫፍ የምትገኙ እህት ወድሞቸ የሠውን ከመሥበርም ሆነ ከመሠበር አሏህ ይጠብቃችሁ 🤲🤲🤲🤲💐

  • @ኩንፈየኩን-ከ1ኈ
    @ኩንፈየኩን-ከ1ኈ 4 года назад

    ጀዛክሏህ ኸይረን ኡስታዜ ፊዱኒያ ወል አኼራ አሏሁመ ፈርጂ ሀመልመህሙሚን ያረብ

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ
    @አንተንብየተባልኩዱርየ 4 года назад +10

    አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን አላህ ሆይ ዩሱፍን እና ያቆብን ከፈተና በሆላ እዳገናኘሀችሁ ያ መልካም ሠው የሆነውን ውዱ ሀላሌጋር አገናኘን ያረብ እምወከለውም ባንተ ነው ምን ያማረ መወከል ያከሪም ያረሂም ያአዚዙ

    • @ekramtube920
      @ekramtube920 4 года назад

      ውዴ ሰብስክራይብ ግጪኝ

  • @ፋጡማቢትሰይድ
    @ፋጡማቢትሰይድ 4 года назад

    የአላህ. ደስ ሲል ወድም ሰኢድ. ጀዛካላህ ኸይር. አላህ. በኸይር. ያስታውስህ. ኢኸላሱንም. ይስጥህ. በሀቅላይ. እደፀናሕ. ጌታህን የምትገናኝ ያድርግህ. እውቀቱንም አላህ ይጨምርልህ.

  • @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ
    @ዘይነብሁሴን-ኘ6ሐ 4 года назад +2

    ጀዛክ አላሁ ኸይር ኡሥታዚና ሠያዉ

  • @حواءبنتعمي
    @حواءبنتعمي 4 года назад

    ጀዛኩሙላህ ኸይረን ሰያ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ በርታ አላህ ያግዝህ ያረብ

  • @ibnahmed_94
    @ibnahmed_94 4 года назад +16

    አላህ ሆይ ሀዘን ያለባቸውን ሰዎች ሀዘኑን ግፈፍላቸውና በችሎታህ ደስታን አጎናፅፋቸው ያኢላሂ አንተ ሁሉ ነገር ቻይ በኢስላም እና በነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ክብር የሚነኩ እኛ ሃያላን ነን እያለ የምያምኑ ምእራባውያን እና አይሁዳውያን ላይ ሀያልነትህን አሳየን 💔😭
    ፈረንሣይ በኢስላም እና በነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ላይ የምታደርገውን ዘመቻ ሁሉም ሙስሊሞች የመቃወም ግዴታ እና ሀላፊነት አለን!!

  • @eimutube9829
    @eimutube9829 4 года назад +1

    ጀዛኩሙላ ኸይር ኡስታዝ ስያ አላህ ይጠብቅህ በጉጉት እኮነው የምጠብቀው

  • @hgyygghh5647
    @hgyygghh5647 4 года назад

    ጀዛኩም አሏሁ ኸዪሩን በጣም አሪፋ ትምህረት
    ነዉ በርት ወዲም ባለህበት ሠላምህን ያብዛልን
    ያረብ

  • @lubabah45as70
    @lubabah45as70 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ አጭርም ቢሆን ትልቅ መልእክት አላቼዉ ወላሂ ዳእዋዎችህ ከጆሮ አልፎ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ነዉ ያረቢ ዚድሁ ኢልማ ወል ኤክላስ።

  • @emanwoloyewa3128
    @emanwoloyewa3128 4 года назад +1

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ውንድማችን ሰኢድ ጀማል አላህ ይጨምርልህ ዱኒያ ወል አሂራ

  • @khjo1801
    @khjo1801 4 года назад +1

    ኡሥታዝ ሠያ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ
    እኛንም አላህ ይወፍቀን ያረብብብብብብብብብብብብብብ

  • @loababh2210
    @loababh2210 4 года назад

    ሱብሀናሏህ ጀዛከላሁ ኸይር ወንድማችን ጀዛከላሁ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ

  • @mekdi5359
    @mekdi5359 4 года назад +1

    ጀዛከላም ኸይር ሰያው አላሕ ይጠብቅልን ኡስታዛችን

  • @MariyamMariyam-rc6yr
    @MariyamMariyam-rc6yr 4 года назад +1

    ማሻአላህ ሰኢድ አላህ ይጨምርልህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ያረብ ወላሂ በጉጉትነው ያለቀው በጣምተመሥጨነው ዬማዳምጣቸው እርካታንም አገኛለሁ ጀዛከላህ ወድሜ

  • @ያልተኖረልጅነት-ኘ6ዠ
    @ያልተኖረልጅነት-ኘ6ዠ 4 года назад

    ከምሰጣቼው ትምህርቶች በተጬማሪ
    ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ቪድዎችህ
    አጫጭር መሆናቼው ነው ጄዛከላህ ኸይር አሁና

  • @ዜድቤታሰቦቼንነፍቂ
    @ዜድቤታሰቦቼንነፍቂ 4 года назад

    አህለን ሰያ በሰመነው ታጠቃሚ ያድርገን
    ጀዛከለህ ከይር ኡስታዝ

  • @አስያጉራጌዋ
    @አስያጉራጌዋ 4 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ሰይድ

  • @አህላምሙሀመድ-ቸ9ፐ
    @አህላምሙሀመድ-ቸ9ፐ 4 года назад +1

    ጀዛክአሏህኸይር ያአኺ ሁሌም ከሁሉም ዩቲዉበሮች ምርጫየ አንተ ነህ ባረከላሁፊክ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 года назад

    ማሻ አሏህ አሏህ ይጨምርልህ አሏህ ይጠብቅህ ወንድማችን ስያ ጀዛ ኩሙሏሁ ኸይርን

  • @Mነኝኡሙሁዘይፋህ
    @Mነኝኡሙሁዘይፋህ 4 года назад

    አስላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህሌን ኡስታዝ ሰኢድ ጀዛክላህ ኸይረን

  • @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ
    @ሰአዲነኝየረሱልወዳጅ 4 года назад +1

    ወይ ማሰታወቂያዉ ሊያሳብደኝ ነዉ አህን ኡሰታዝ ጀዞክ አላህ ኸይር

  • @ኑኑየነኝማሚንናፋቂ
    @ኑኑየነኝማሚንናፋቂ 4 года назад +1

    ጀዛኪ አላህ ህይር ኡስታዝ

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ8ቀ 4 года назад +1

    እህለን ሰያ አለሀ በለህበት ይጠብቅህ እንደበትህ ጣፍጭ ትምህርት ቅልጥፍ የለች ጀዛክን አለሀ ይከፍለው ዱንያ ወል አኬራ

  • @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ
    @አልሀምዱሊላህ-ተ2ጐ 4 года назад +2

    ሠያ ጀዛካላህ ሀይር ሥራህን አላህ ይውደድልህ እኛም ሠምተንእምንጠቀምበትያድርገ. !!!
    እሥኪሠያን እምትወዱ የት ናችሁ?
    ሠያእረጂም እድሜ ከጤናጋ. አላህ ይስጥልን
    አሚንንበሉ የሠያ ቤት ልጆች ሁላችሁም!

  • @zente8496
    @zente8496 4 года назад +1

    ጀዛኪላኸይር ውሥታዜ ሠይድ

  • @hikma2520
    @hikma2520 4 года назад

    ጀዛኩመላህ ኸይር ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @miftahali816
    @miftahali816 4 года назад +1

    ማሻአላህ ወንድማችን አላህ ያህፊዘክ

  • @ኢስላምነዉሂይወቴ
    @ኢስላምነዉሂይወቴ 4 года назад +1

    ጀዛኪላ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠቢቅህ

  • @አልሀምዱሊሏህS
    @አልሀምዱሊሏህS 4 года назад +1

    ድሥ ላይክ የምታረጉ አለማወቅ ነው ወይሥ ጤነኛ አደላችሁም

  • @seadaguangul7124
    @seadaguangul7124 4 года назад +1

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልክ ውዱ ኡስታዛችን ውዱ ወንድማችን

  • @Tube-zc6kf
    @Tube-zc6kf 4 года назад

    ሰያ ቲዩብ ማሻ አሏህ
    አሏህ ይጨምርልህ የአኺ ሀቂቀተን አንተ ለአሏህ ብለህ መስራትህን ያወኩት ጀነይድ በይቱብ ላይ ትልቁ ቪው ያለህ የትኛው ቢድዎህ ነው ብሎ ሲጠይቅህ እኔ ስንት ሰው አየ ስንት ሰው ላይክ አደረገ ብየ አልከታተልም ስትል ነው ምክነያቱም ብዙዎች ለይቱብ ብር ስለሚሰሩ ስንት ሰው አየልን ስንት ሰው ላይክ አደረገልን ነው የሚሉት አንተ ግን ማሻ አሏህ ነህ አሏህ እውቀቱንም ሁሉንም ጨማምሮ ይስጥህ ለአሏህ ብየ እወድህ አለሁ ወንድሜዋ አሏህ ያሰብኩትን እንዳሳካልኝ ለአሏህ ብለህ ዱአ አድርግልኝ እና ኸቤተሰቦቼ ጋ በሰላም እንድገናኝ !!!!

  • @zemzemali6928
    @zemzemali6928 4 года назад +1

    ጀዛክላህ ኸይር ያበጠል
    ሰያው እኔ ዛሬ ላስቸገርህ በአላህ ነገረኝ ግን ደሞ ዘለሽ በአላህ ለምን እዳትለኝ ጥያቄየን ለመልስልኝ ደስተኛ ከሁንክ መለስ ካልሆንክም እግድህ ምንም አልል
    እሽ አንደ ሰው ቁርአን ካከተመ ቡሀላ ምን ድነው መጀር ወይም መስራት ያለበት እደሸሪአስ ተርቲብ አለው ወይ
    ሊላኛው ያልቡርሀንን ሊንክ ላክልኝ

  • @umzakeryaumzakreya378
    @umzakeryaumzakreya378 4 года назад

    ማሻ አላህ ኡስታዛችን ጀዛከሏህ ህይር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @እሙአብደልመጅድአልሀ-ጠ2ከ

    ወአለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ አህይ ሰይድ እህ አልሀምዱሊላህ አላ ነኢመተል ኢስላም እደት ደስ የሚል ዳእዋ ነው በርታ ወድም ማሻ አላህ አለይክ

  • @abdallaalhouti1393
    @abdallaalhouti1393 4 года назад

    ሰያዉ አላህ ይጨምርል አድቢድወላየሰ ጥያቄ ጠይቃህ ነበረ አልመለስክም

  • @kepdejlayesuf352
    @kepdejlayesuf352 4 года назад +1

    ጀዛከላህኸይር ኡስታዝ

  • @zainab-vh4im
    @zainab-vh4im 2 года назад +1

    ሰያ መልካም አስታማሪ መልካም ሰው አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኛ መልካም

  • @aalh7406
    @aalh7406 4 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድማችን የኛ አንደበተ ጣፋጭ

  • @jemalyimer1195
    @jemalyimer1195 4 года назад

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛክ አላህ ወንድም ሰኢድ አላህ ይጠብቅህ

  • @omarnoor8738
    @omarnoor8738 4 года назад +1

    ወላሂ ትክክል ነው አላህ በሁሉም ጉዳይ ላይ ደራሸ ነው ያረብ ያከሪም እሱን ብቻ እንያዝ በራህመቱ በቂያችን ነዉ ያረብ

  • @መርየምነኝየኡሙማሂርውድእ

    ጀዛከሏሁ ኸይረን ሰያ ሀቂቃ ፕሮግራምህ ምጥየ ነው በጣም ቅመም አላህ ይጨምርልህ

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ1ቐ 4 года назад

    ሰያው ጀዛከላህ ግን ተውሂድን ታስተምረን አለክ ብየ ተስፋ አለኝ 😓😓

  • @እናቴYoutube
    @እናቴYoutube 4 года назад

    አደበተ ጣፋጭ እስኪ እዳተያለውን አላህ ያብዛልን ያኢላሂ ወድም አላህ ይጠብቅህ ያረቢ ልቤን አስፋልኝ

  • @tymauae4424
    @tymauae4424 4 года назад +5

    ያሠኢዲ የኔወዲም አላሁሱባሀነሁወታአላ ዱኒያ ወልአኼራጀነትን ይወፋቅህ ያአኸይ ማሻአላህ ማሻአላህ እኔያንተን ውደተ በምን እደምገልፅልህ አላውቅ ርበላአለሚን ውዲዲዲያዲርግህ ወዲሜ ከኔበላይ

  • @taibataiba3456
    @taibataiba3456 4 года назад

    ጀዛክአሏህኸይር አላህያፍዝህ፡፡አቤትቄራትሥትቀራዴሥየሚል ድምፅአለህ የተዋበቃል በተዋበድምፅ አሏህ ይዚድልህ ኢልመን ነፊአ ያረበለአለሚን

  • @ወሄነትየገጉቻናል
    @ወሄነትየገጉቻናል 4 года назад +2

    ጀዛከላህ ክይር በስስት ነው ማዳምጠው ስያልቅ እናደዳለሁ

  • @safaiaalyami6678
    @safaiaalyami6678 4 года назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ሙስሊም እህትና ወንድሞቼ በአላህ ስም እጠይቃለሁ ቁራአን የሚያስተምሩበት ኡስታዝ ግሩፕ ካለ አስገቡኝ

  • @ተውሒድሱና
    @ተውሒድሱና 4 года назад +5

    ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላህ ልብን ሰርስሮ የሚገባ ጣፋጭ ዳእዋ☝

  • @ሰዒድሃበሽቱብ
    @ሰዒድሃበሽቱብ 4 года назад +3

    ማሻላህ ጀዛከሏህ ኸይር
    ሰያው አሏህ ኸቲማችንን ያሳብርልን
    በዲነል ኢስላም ላይ ሁነን እምንሞት
    ያርገን ያርብ አሏሁመ አሚንን🤲🤲🤲

    • @ekramtube920
      @ekramtube920 4 года назад +1

      ቤተሰብ እንሁን

    • @ሰዒድሃበሽቱብ
      @ሰዒድሃበሽቱብ 4 года назад

      እኔ እኮ ሳብስክራይብ
      አርጌሽ አለሁ ነይ በቅንነት
      ቤተሰብ ሁኝ

  • @فصبرٌجميل-ث7ه
    @فصبرٌجميل-ث7ه 4 года назад +2

    ماشا الله تبارك الله جزاك الله خيرا اخونا سيا ربي يحفضك ويحميك من كل سوء زادك الله علما اللهم إنا نسالك زيادة في الدين وبركة في العمر وصحة في الجسد وسعة في الرزق وإخلاصن في العمل وشهدة عند الموت ومغفرة بعد الموت يارب العلمين

  • @ajmanaju2583
    @ajmanaju2583 4 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸየር ኢሸኣላህ በሰማነወ ተጠቃሚ ያድርገን

  • @ኡምመግፊራህቱቱ
    @ኡምመግፊራህቱቱ 4 года назад

    አሏህ ይጨምርልክ ወንድማቺን በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን

  • @fhathimabegum8647
    @fhathimabegum8647 4 года назад

    ወድሜ ጀዛከላ ኸይር ዱንያ ወል አሄራ

  • @ኢማንሰኢድየገርባዋ
    @ኢማንሰኢድየገርባዋ 4 года назад +1

    አህለን ሰያው ጀዛከላህ ከይር አላህ ይጠብቅህ እኛንም ጠንካሮች ያድርገን ያረብ

  • @ኑራቱዩብ
    @ኑራቱዩብ 4 года назад +2

    አሰላሙአለይኩም አህለን ኡስታዝ ጀዛ ከአላህ ኸይር አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ሁላችንም ሁላቹሁም ዱአርጉልኝ የዚ ዩቱዩብ ተከታይ በላክ አሳዩኝ ደስ ብሎኛል አንደኛ መበመሆኔ አታሳፍሩኝ

  • @zaharabintabdelayerasulwod2852
    @zaharabintabdelayerasulwod2852 4 года назад

    ጀዛክ አላሁ ኸይርን ኡስታዝ

  • @foziyaadem1637
    @foziyaadem1637 4 года назад +1

    አህለን ኡሥታዝ ጀዛ ከላህ

  • @ፈዲለየቡታጀረዋ
    @ፈዲለየቡታጀረዋ 4 года назад

    ጀዛክ አላህ ሰያው ምርጥ ማረኪ ታሪክ ነው

  • @shtumohammedmohammad9334
    @shtumohammedmohammad9334 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝ ጀዛኩሙሏህ ኸይረን💕💕💕

  • @tube2366
    @tube2366 4 года назад +1

    ወአለይኩምስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ኽይር ኡስታዝ

  • @ሰላምፍቅርነኝ
    @ሰላምፍቅርነኝ 4 года назад

    ጀዛከላሁኸይረን
    ሱብነላህ
    ወንድማቸን አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና

  • @ኡሙሀሩንነኝኢንሻአላህ

    ጀዛከላህ ኸይር ወድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @አይከልትዩብ-ቀ7ጰ
    @አይከልትዩብ-ቀ7ጰ 4 года назад +1

    ጀዛከላህ ኡስታዝ ሰያ

  • @አፋፍሙሀመድ
    @አፋፍሙሀመድ 4 года назад +1

    ወአሊይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላሁ ኸይሩን
    👍👍👍👆 ሰምተን የምንጠቀምበት አላህ ይድርገን!!

  • @thoibadubai7194
    @thoibadubai7194 4 года назад

    ጀዛከአላህ ውዱ ወድማችን አላህ ይጠብቅህ

  • @የኢዙብቻነኝ
    @የኢዙብቻነኝ 4 года назад +2

    አላህ ይጠብቅህ ያንተ ሙሀደራ ውስጤ ድረስ ስርስሮ ይገባል በርታልን

    • @ekramtube920
      @ekramtube920 4 года назад

      ዘቡ ሰብስክራይብ አሚን ኧተሞኖ

    • @የኢዙብቻነኝ
      @የኢዙብቻነኝ 4 года назад +1

      @@ekramtube920 መርሀባ ህ የሳርኺ

    • @ekramtube920
      @ekramtube920 4 года назад +1

      @@የኢዙብቻነኝ ኧጊ የሆዶ

  • @ايماناثيوبيا-س5م
    @ايماناثيوبيا-س5م 5 месяцев назад

    ሰያ ወድማች ጀዛከላሕ ኸይር ፊዱኒያ ወል አኼራ

  • @አስያነኝየጎንደሯ
    @አስያነኝየጎንደሯ 4 года назад +2

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ ሰያ😍😍

  • @lemirabedur4760
    @lemirabedur4760 4 года назад +1

    ወአለኩም ሰላም ወራህመቱሏ ወበረካቱ
    ጌታዬ እንዴኔ ወንጀል ሳይሆን እንዳተ እዝነትህ ማረኝ ያአላህ

  • @yaaallahberekatube983
    @yaaallahberekatube983 4 года назад

    የአሏህ ያከሪም እንደ ወንድም ሰዒድን አይነት አብዛልን
    አሏህ ጭምርምር ያድርግለህ ያረበል ዓለሚን

  • @hayathayat5170
    @hayathayat5170 4 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወድመችን

  • @ZentSeid
    @ZentSeid Год назад

    አሰላም. አለይኩም. ወራህመቱላሂ
    ወበረካቱሁ. ጀዛኩሙላህ. ኸይር ኡስታዝ

  • @Hayutube323
    @Hayutube323 4 года назад +1

    جزاكم الله خيرا سياو اخونا ربنا يحفطيك

  • @የጉራጌዋቆንጆኡሙረያን

    አላህ መልካም ስራህን ይቀበልህ

  • @saadajamal977
    @saadajamal977 4 года назад

    ማሻአላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 4 года назад

    ጀዛከሏህ ወንድም ሰያዉ

  • @ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ
    @ሀዋሽኮቦልቻሀራቲዩብ 4 года назад +1

    ጀዛከሏህ ኸይር ውድወድማችን

  • @حواحوا-ب9م
    @حواحوا-ب9م 2 года назад

    ኢንሻአላህ አላህ ያቅልልን ችግሮቻችንን እድሜ ለእናተ ዳአዋችሁን በመስማት ተፅናናን አላህ እረጅም እድሜይስጥልን ያረብ

  • @hshhs1285
    @hshhs1285 2 года назад

    ሰያወድሜአላህይጠብቅህ።እኛምበሰማነውእምንጠቀምያድርገን

  • @aleemaahmed2134
    @aleemaahmed2134 4 года назад +1

    አህለን አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ህይር እኛም በሰማነው እምንጠቀም አላህ ያርገን

  • @መኪነኝየኡሚናፊቂጎጃሜዋ

    💐💐💐💐🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌸🌸🌸🌷🌷🌷🌷🎇🎇🎇🌻🌻🌸💖💖💖❤️❤️❤️ያላህ አተ ሳአደኒ ያረብ መጨረሻየን አተ አሳምርልኝ ያረብ የኔጌታ😢😭

  • @faxumalove4605
    @faxumalove4605 4 года назад +1

    አህለን ወንድሜ ሰኢድ ጀዛኩምላ ኸይርን

  • @ayanmedia4758
    @ayanmedia4758 4 года назад

    አላህ ይጨምርልህ የወጣት ጀግና መሰሎችህን ያብዛልን አላህ

  • @የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም

    ጀዛ ከአላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 4 года назад +1

    ዋለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @ريتاريتاا-م6ح
    @ريتاريتاا-م6ح 4 года назад

    ጀዛከላህ ከይርን ወንድማችን

  • @fafinegibintmuhammad1268
    @fafinegibintmuhammad1268 4 года назад +2

    ማሻአላህ ተባርከላህ አላህ ኡስታዝና

  • @መርየምወሎየዋመርየምወሎየ

    ሠያ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ ጀዛክላህ ኸይረ

  • @የአላህባሪያነኝ
    @የአላህባሪያነኝ 4 года назад +1

    ጀዛክ አላህ ኸይር በሰማነዉ እምንጠቀም አላህ ያዲርገን ያረብ 😢

  • @tube-mf3yb
    @tube-mf3yb 4 года назад

    አላህ ሆይ አንተ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን ያረብብ ያወዱድ የአላህ እወድሃለሁ ኢላሂ እውቀቱን ስጠኝና አብዝቼ ልገዛህ ትላንትም ያኖረኝ አላህ ዛሬም የሚያኖረኝ አላህ ነገን በተስፋ በአላህ ፈቃድ እጠይቀዋለሁ

  • @RahmaRahma-yg9xg
    @RahmaRahma-yg9xg 4 года назад

    ማሻአላህ ሰያዬ ማሻአላህ ወንድሜ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 4 года назад +1

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ወዲማቺን ሰያ

  • @ዜድወሎየዋየረሡልወዳጅ

    ጀዛከላህ ኽይረን ሠኢድ