🧣ማሪናን ከቤተሰቦቼ ጋር ልወስዳት ነው/ ሸማግሌ ሊላክ ነው 🥰💞

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 529

  • @LijTofik
    @LijTofik  Месяц назад +208

    በወሎ አከባቢ ለተከሰተው ድርቅ እና ረሀብ ለድጋፍ ማሰባሰቢያ የሚሆ የተከፈተ የዋሳፕ ግሩፕ ነው 👉 chat.whatsapp.com/IQON7kGQyfuIdT0hCWK8UO

    • @Nauma-gd2yw
      @Nauma-gd2yw Месяц назад +3

      የኔ አደኛ

    • @RrRr-tg7pb
      @RrRr-tg7pb Месяц назад

      አወን እየገባችሁ😢🤗💌አውጡ💌

    • @እፍየ
      @እፍየ Месяц назад +1

      አላህ ጀዛህን ይክፈልህ ወድም እልም😘😘😘

    • @ZaharaMuhammad-wg6mh
      @ZaharaMuhammad-wg6mh Месяц назад

      😢😢😢ፈኪንአምጣልን ወንድሜችን

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit Месяц назад

      እንድህ ከወገኖችህ ጎን ስትቆም ያምርብሀል የኔ የዋህ ወንድም ❤❤በርታልኝ

  • @habiba-61b
    @habiba-61b Месяц назад +84

    ቶፊቅ አሠለሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ብሎ ይጄመር የምትሉ👍👈

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor Месяц назад +31

    ቶፊቅ አላህ ኸይር ዘጀዛህን ይክፈልህ ተክፉ ነገር አላህ ይጠብቃችሁ መስጠት ያስደስታል🎉🎉🎉🎉

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor Месяц назад +26

    ሱብሀነ አላህ አልሀምዱሊላህ
    ላኢላሀ ኢለላህ
    አላሁ አክበር

  • @samritube645
    @samritube645 Месяц назад +50

    *ተባረክ ቶፊቅ ይሄ ነው ሰው ማለት ደግም ሙስሊምች እናንተ ሀይማኖታችሁን እንደምትወዱ ሁሉ እኛም ሀይማኖታችንን እንወዳለን ትለም ትስለም ትላላችሁ አሁን ቶፊቅ ይጠመቅ ብለን ብንጽፍ የስድብ ናዳ ታወርዳላችሁ ስለዚህ ተዋቸውእህትና ወንድምነታቸው ይበቃናል ሁለታችሁ ተባረኩ*

    • @masrtmasrt3366
      @masrtmasrt3366 Месяц назад +1

      tekekel.yen.marr.sibez.eras.odad.nacheu.maryamen.ulum.bota.teqebel.iqebel.ilalu.yelela.sew.emenet.emenet.aimeselachewm😢😢.kaseqeyekachu.yeqereta

    • @HayatHayat-k8s
      @HayatHayat-k8s Месяц назад

      😅😅😅

    • @SsS-vg9pv
      @SsS-vg9pv Месяц назад +3

      እሽ እህታችን እናመሰግናለን እና አላህ ያለው ይሆናል ዝምብለን እንይ😂😂😂

    • @Emaan-y2r
      @Emaan-y2r Месяц назад +1

      እሦ ልጂ አለ ትዳረ አለ ቤተሠብ አለ እነሡ ዱሮ ከጎደኛጋረ ሁነን ክረሥቲን ሙሥሌም ሣልን ያደግንበትነው አዳድ ሠወች ይቀባጥራሉ ተያቼው መልሥም አያሥፈልግም

    • @sarahmohammed6895
      @sarahmohammed6895 29 дней назад

      ትክክልነሺ ውዴ እነሱ አስለን አይረዱም ይጨረጨራሉ ሲነኩ እኛን ግን ሲነኩ አያማቸውም??

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 Месяц назад +30

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p Месяц назад +46

    ቅማሞቼ ልመርቃቹ አሚን በሉ 😢
    አላህ የማየልቅ ፍቅር የማይቀያር ልብ የለው እውነትኛ አፍቃሪ ይስጣቹ 😢ይስጠን ❤❤❤👍👍🙏

  • @ToybaSie
    @ToybaSie Месяц назад +10

    ቶፊየረ የኔ መልኪም ለውገሩ ደረሸ በሰላም ገብታችሁ በስላም ተመለሱ አሁን ላይ ያስፈሪል የምር አላህ ይጠብቃችሁ T🥰m❤❤❤

  • @tube6066
    @tube6066 Месяц назад +91

    ቶፊቄ ወሎ ሂዶ እስከሚመጣ 300k መግባት አለበት እምትሉ 👍👍👍❤❤❤

    • @Axumyoutube
      @Axumyoutube 29 дней назад

      እኔን አስግቡኚ 😅❤❤

  • @HgTt-s5r
    @HgTt-s5r Месяц назад +9

    ልክ እንዴ ጊራና ሽርጥ አርልብሳት ታዬኝኮ በወሎ ቀሚስ እደት እደምታምር❤😊

  • @Richo3250
    @Richo3250 Месяц назад +11

    ወንድምነቴ የኔ ጀግና ለወገኑ ፈጥኖ ደራሽ የትነሽ ትልቅ ሰው የማያቅልክ ንፁህ ልብ አለህ የኔ ወንድም ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ በሰላም ሂዳችሁ በሰላም ተመለሱ የኔ ውዶች አትጠገብዬ የቶፊቄ ምርጥ እህት የጓደኝነት ጥግ የቶፊቄ መከታ ሰው ማለት ሰው በጠፋበት ጌዜ ሰው ሁኖ መገኘት ነው የኔ ጣፋጭ ❤🎉ወዳችሁለሁ በሳቅ በደስታ ኑሩልኝ ክፉን ነገር ያርቅላችሁ❤❤❤❤

  • @FNS-l9d
    @FNS-l9d 26 дней назад

    ተባረክ ወድሜ ❤❤😢😢😢😢ጎበዝ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit Месяц назад +8

    በርታ ቶፋየ የኔ የዋህ ወንድም አማራየ የኔ ደግ ህዝብ ይሄ ላንተ አይገባም ነበር አላህ በቃችሁ ይበለን 😪😪😪😊😊

  • @almaznigatu3967
    @almaznigatu3967 28 дней назад +2

    ዕናመስግናል ቶፊክ ጥሩ ሀሳብ በውነት ሀሳባችሁ በጣም የሚደገፍ ነው

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor Месяц назад +7

    መልካምነታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም በርቱ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @Sofiabnitbaba123
    @Sofiabnitbaba123 Месяц назад +5

    ለወገን ደራሽ ወገን ነው እና ቶፊቄ አላህ ይርዳህ በርታ ❤❤❤❤

  • @መፃጉyoutub
    @መፃጉyoutub Месяц назад +3

    ማርናዬ የእኔ ዉድ ቅዱስ ላሊበላን ተሳልመሽነ ዉደ ቀሚስ ነጠላያዥ ልበሽ እወድሽ አለሁ ኑርልን❤❤❤

  • @Richo3250
    @Richo3250 Месяц назад +6

    ውይኔ ደስታዬ ዛሬ በሁለታችሁም ቤት ፏ ብላችሁልኛል❤💃የኔ አይጠገቡ ሁሌም ሳቁልኝ ሳቁልኝ ሳቁልኝ የኔ ውበታሞች ❤🎉

  • @ruthkidane6643
    @ruthkidane6643 Месяц назад +2

    እጊዚአብህር ይስጣችሁ ለተራቡ ማገዝ በጣም ትልቅነት ነዉ ማሪ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @ووتاتغاغ
    @ووتاتغاغ Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይባረክህ ወድሜ😢😢😢😢😢😢😢 አወ እራብር ግዜ አይሠጥም😢😢😢😢😢😢

  • @ZedHabesha68885
    @ZedHabesha68885 Месяц назад +64

    የቶፋ ቤተሰቦች የቁረዐን ፍቅር ያለባቹሁ ደምሩኝ 🎉🎉🎉🎉 አብረን እንደግ

  • @HahahaJsjaja
    @HahahaJsjaja Месяц назад +7

    ማሪና ግን ካይን ያውጣሽ እንዴት ነው ያመረባት😅😊🎉❤❤❤

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 29 дней назад

    በርታ ወንድማችንበርቱ በእውነት ወገኖቻችን እያለቁነው ብቻ ከባድነው😢😢

  • @JamalZawdw
    @JamalZawdw Месяц назад +6

    ዉሰዳት ቆጆ ናት አግባት ❤😂 የመጀመራ ኮሚት❤😂

  • @tuchaatube5978
    @tuchaatube5978 Месяц назад +8

    Tofa nagayaa ani afaan amharic hin beeku garuu sifi marina nan jaladhaa betam wedewelo

  • @Hibetullah23
    @Hibetullah23 Месяц назад +5

    አወ ትኩረት ለወሎ ህዝብ የኔ ሚስኪኖች

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor Месяц назад +6

    ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረስለላህ የሚለ ው ነው አሉ ውዱ ነብያችን 🎉🎉

  • @محمدالمحمد-ه4ز4ل
    @محمدالمحمد-ه4ز4ل Месяц назад +4

    ማሪናን ጊራና ልወስዳትነው ታዲላ ኧረ እኔም ውሠዱኚ ሀገሬ ናፍቆኛል አይ ስደት ቀናሁ ማሪና እይልን በደብ ሀገራችን😘🥰🥰🥰🥰

  • @hshdhnsnsn4471
    @hshdhnsnsn4471 29 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርከህ ወድምየ መልካም ሐሳብ ነው እረ ሰላም ለሐገራችን ከቶ እሰከመቸ ነው አይይ 😢😢

  • @FATUMAMaher-y4d
    @FATUMAMaher-y4d Месяц назад +1

    እስካሁን አላይህም ነበር ዛሬ በጣም ተመቸህኝኝኝኝ❤❤❤❤❤

  • @መፃጉyoutub
    @መፃጉyoutub Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ ሁሉየም ከተጎዱ ወገኖቻችን ጎን ስለምትቆም እናመሰግናለን እንወድህ አለን❤❤❤❤

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain Месяц назад +1

    ስንት መሪና ቆጆ ናት የራያ ልብስ ትልበስ ከሹርባ ጋር ዋው ታየኝ. ባይሆን አዱ እዳይቀማህ. ዋ

  • @HgTt-s5r
    @HgTt-s5r Месяц назад +1

    ስት ጊዜ ነው የምትገናኙት እሶም ላይ አተም ላይ😂😂😂😂😂😂ተውጅ ሙድ አታዙብን ወሎ ዘና አርግልን የኔ የዋህ ህዝብ ❤

  • @SlamKASA
    @SlamKASA Месяц назад +2

    እሲ ሁለታቸውንም እደኔ የምትወዷቸው ❤10ሺ እድገባ እርዱኚ እሲ የኔ ውዶቺ❤❤❤

  • @Madinah-qb3bs
    @Madinah-qb3bs Месяц назад +2

    ቶፋየወድማችንበርታአላህይገዝህ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @አሲየጉተጎ
    @አሲየጉተጎ Месяц назад +27

    ለቶፍቅ አዲነቅዎች ቢቻ👍👍👍👍👍👍👍

  • @እሙዶክተርEmuDoctor
    @እሙዶክተርEmuDoctor Месяц назад +8

    ተተቀባይ እጅ ሰጭ እጅ በላጭ ናት ብለውናል ውዱ ነብያችን በርታ 🎉🎉🎉🎉

    • @JainobKsa
      @JainobKsa 29 дней назад

      አሏሁመሶሊ ወሰሊም ዓላ ነብይና መሀመድ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም🥰🥰🥰

  • @Medina-b5e
    @Medina-b5e Месяц назад +2

    ቶፋዬ ያገሬ ልጅ ❤❤ማሪናን በደንብ አሳያት ወሎን❤❤

  • @DuduDududysdyd6
    @DuduDududysdyd6 Месяц назад +1

    ደስትላላችሁ ቶፊቅ የሀገሬልጅ ያውም የሰፍሬ❤❤❤❤❤

  • @zuzutube-v7v
    @zuzutube-v7v Месяц назад +5

    ቶፍየን 300k እናስገባው👍👍

  • @አሃሚድያAhaMideya
    @አሃሚድያAhaMideya Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሃሳባችሁን ያሳካላችሁ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ይድረስላቸዉ

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Месяц назад +1

    ጎበዝ ተውፋቅ አዎ ወገኖቻችን አለቁ በረሀብ😢እህህ አመመን

  • @Zahra-b3v6n
    @Zahra-b3v6n Месяц назад +14

    እባካችሁ አበረታቱት የሚረዳዉ ተዉፊቅ ብቻነዉ

  • @zuzutube-v7v
    @zuzutube-v7v Месяц назад +3

    የኔእስማርቶች መጣችሁልኝ❤❤ቶፍየ ወድም የኔብርቱ ጀግና 💪💪💪አትጠገብ ❤❤❤ደምሩኝ

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube Месяц назад +1

    ሰላም ሰላም እውነት ነው ትክክል ሰላሙን ያምጣልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አንድነትን ያምጣለን ፍቅርን ይመልስልን 😥😥😥😥

  • @madideratube
    @madideratube Месяц назад

    በረሀብ በድርቅ እየተሰቃዩ ላሉ እናት አባቶቻችን ከላህ ከችግር ያውጣቸው ያልታሰበ ደስታን ይለግሳቸው አሚን በሉ

  • @Krwq-ce3lc
    @Krwq-ce3lc Месяц назад +2

    ቶፋዬ እደዚህ የዋህ ነህዴ ❤❤❤🎉🎉

  • @Frt-n7b
    @Frt-n7b Месяц назад +7

    የጊራናው ቀብራራ ያገሬልጅ ቆፋቅየ ሁሌም ደስተኛሁን

  • @MyLoVe-b2b
    @MyLoVe-b2b Месяц назад +1

    ማርና ግን ልጅ ወልዳለች ስትባል አልነበረምዴ የት ሃደ ቤለ በትሽ የተ ትተሽዉ ነዉ እ ግርም አለኝኮ

  • @Ruki-v3q
    @Ruki-v3q Месяц назад +3

    ቶፊቂየ የወሎ ኩራት ለወገኖቹ ፈጥኖ ደራሽ 💪💪💪💪

  • @HadiraNigatu
    @HadiraNigatu 27 дней назад

    ሀገራችን እምታሳፍር አይደለችም አሳያት የምታኮራ የጀግና ሀገር አለችን My girana

  • @mesietiohtube2258
    @mesietiohtube2258 Месяц назад

    Yanee waba marinayee uff endeta endama wadachuu tofayee ayalayachuu❤❤❤❤

  • @NigestTube-e9x
    @NigestTube-e9x 26 дней назад +1

    ሁለት ቆጆ ትሰለምና አግባት የምትሉ በ ላይክ

  • @FoziAhmed-m7c
    @FoziAhmed-m7c Месяц назад +1

    ተውፋ የምር አተና ማሪና ማቻ ታረጋላቹህ ❤❤❤❤

  • @SosoHabsh
    @SosoHabsh Месяц назад +2

    የኛታዳጊወች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani Месяц назад +1

    ተውፊ ቅ አላህይጠብቃችሁ በሄዳችሁበት ያርብ❤❤❤❤❤❤አላህ ከፊት ይቅደም

  • @tuchaatube5978
    @tuchaatube5978 Месяц назад +7

    Biyyaa baqa ta.en isin hordofaa afaan amara dubachuu dadhabus guraati naf gala umata keenyaa kan wallo gargaruuf qophaahu keessanif galatooma

  • @Samera1-xw7km
    @Samera1-xw7km Месяц назад +27

    አያችሁ ጥሎ የማይጥልዉ ያገር ልጂ ነዉ ብታጀራ እያላች የምታሽቃብጡ ኑ አፈር ብሉና

    • @NaeemaImam-tp9fp
      @NaeemaImam-tp9fp Месяц назад

      ❤❤❤

    • @Rabiወሎየዋ-u6z
      @Rabiወሎየዋ-u6z Месяц назад

      ሳህእህቴ​@@NaeemaImam-tp9fp

    • @daypabplda8793
      @daypabplda8793 Месяц назад

      🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ሀይፋ
      @ሀይፋ Месяц назад +1

      ትክክል እህቴ እነዛማ ዙረውም አላዩን ኮማቾቻቸው ግን ጨርሰው ወሎየ

    • @Samera1-xw7km
      @Samera1-xw7km Месяц назад

      በጣም የኔሱን ፈቶ ይዘዉ ስበሻሸቁ ይዉላሉ ደነዝሁላ

  • @yaseen5272
    @yaseen5272 Месяц назад +1

    ስታምሩ ተጋብ❤❤❤

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain Месяц назад +4

    ቶፊቅ ጠብቅውነትም አትጠገብ ናት ልጅቱ በውነት የጊራና ሰው እዳይቀሙህ❤❤❤

  • @seadaali-pn4nv
    @seadaali-pn4nv Месяц назад +10

    ቶፊቅየ በአላህ ላስቸግርህ ስልክህን የረመዳን ቀዳ ነበረብኝና የግድ 60ሰው ማብላት ስላለብኝ ነው እሱም ደግሞ በአንተ እንድሆንልኝ ፈልጌነበር

    • @ነኢ
      @ነኢ Месяц назад

      ቁጥርአለፈልግው

    • @seadaali-pn4nv
      @seadaali-pn4nv Месяц назад +1

      @@ነኢ አጣሁት ለምን አሁን ቢያስቀምጥልኝ

    • @ነኢ
      @ነኢ Месяц назад +1

      @seadaali-pn4nv የዋስብጉረብ አስቀምጦ እኮ አውን ፈልጊው

    • @seadaali-pn4nv
      @seadaali-pn4nv Месяц назад

      @@ነኢ ጉሩፕ አላስገባም አለኝ

    • @SeabHusen
      @SeabHusen Месяц назад +2

      እረ አቀፍ ለለለሁ ሰዉ ነዉ በብር የምወጣዉ አቅም ካለሽ መፆም ነዉ ግዴታ

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад +1

    ማሪናዬ የኔቆንጆ❤❤❤ቶፍዬ ለአማራ ህዝብ ስለተባበርካቸዉ እግዚአብሔር ይባርክህ😢😢

  • @SOFYe-TIKUYE
    @SOFYe-TIKUYE Месяц назад +2

    አሏህ ኸይሩን ያምጣልን ባለን እንረባረብ

  • @መፃጉyoutub
    @መፃጉyoutub Месяц назад +1

    እንኳን ሰላም መጣህ ኑርልን❤❤❤

  • @selamawitfiker914
    @selamawitfiker914 Месяц назад +2

    Tofaye wunat shimagile lakina agibat marinaye betam misiken nat damo betam nw mamiribachu tegabu mulu waci kenenaw M❤❤❤T

  • @KamilaMuhammad-w4q
    @KamilaMuhammad-w4q Месяц назад +1

    ❤ሥወድህ.ያገሬልጅ.የወሎሸበላ❤❤❤

  • @Salam-n8k
    @Salam-n8k 26 дней назад

    እወዳችኋለሁ በርቱ

  • @MedinaL-nv8rt
    @MedinaL-nv8rt Месяц назад

    ቶፊቅየ ያገሬልጅ አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @WeyniBelay0
    @WeyniBelay0 Месяц назад

    እግዚአብሄር ያሳካልህ ወዲሜ

  • @hawamohammed4122
    @hawamohammed4122 Месяц назад +1

    የጊራናው ሸጋ ቶፊቅየ አስልመህ አግባት🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍

  • @SumiWelloTube
    @SumiWelloTube Месяц назад

    አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አሪፍ ሀሳብ ነው ብርቱአመፀኛን የቱንም ያህል ኃጢአቱ ቢበዛ አትናቀው! በታዛዥነትህን እየተደነቅክ ትተኛለህ። ምናልባት እርሱ ጉንጩ ላይ እንባ እያፈሰሰ፣ በአላህ ታዛዥነት በኩል ቸላ ባለበት ነገር ተጸጽቶ ይተኛል። አላህ እርሱን ተቀብሎ ሊምረው እና የአንተን ስራ ደሞ ከንቱ ሊያስቀርብህ ይችላል።
    ➵ መልካም ብትናገር ታተርፋለህ
    ➵ ዝም ካልክ ደግሞ ትተርፋለህ
    ➵ እንደመጣልህ ካወራህ ትጠፋለህ

    • @MunthaMuntha-z7m
      @MunthaMuntha-z7m 29 дней назад

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ

  • @JemAl-j6k
    @JemAl-j6k Месяц назад +1

    ወንድም ተውፊቅ የዩቴብ ስልጠናው ከምን ደረሰ ወንድሜን ላስመዘግብ ነበር መልስልኝ አደራ

  • @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ
    @ተወከልቱአላህ-ቨ1ቨ Месяц назад

    ያአላህ ያረብሰላሙንየመለሰልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔💔💔ያራህማን

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd Месяц назад

    በርታወንድማችን ሁሌምየምኮራብህለዚነው❤❤❤❤

  • @anshamohammedali791
    @anshamohammedali791 Месяц назад +1

    ሀይቅና ደሴን አስጎብኛት ማሪናን በአጭሩ

  • @MogesAbuye-n3u
    @MogesAbuye-n3u Месяц назад

    ጎበዝ ቶፊቅየ

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 Месяц назад +3

    ቶፋየ ወሎን ስለአሰብክ ጎበዝ😢

  • @Badriah-e5u
    @Badriah-e5u 26 дней назад

    ሰላም ቶፊቅ በምን ላግኝህ ዬትቤን እንድታሠተካክልኝ😢

  • @SalmanBelal
    @SalmanBelal 27 дней назад

    ሊከፍር ነዉ ቱ😅😅😅

  • @EmebetEmuye-q9c
    @EmebetEmuye-q9c Месяц назад

    ቶፊቅ አይዞክ በርታ ጎበዝ❤❤❤❤

  • @BurtukanTafese-r8e
    @BurtukanTafese-r8e Месяц назад

    Anithe xilfagti eshi topiqi sitahs qenuu❤❤❤❤❤demo siwodachwu❤❤❤

  • @Redaee-u1e
    @Redaee-u1e Месяц назад

    ሰታሙሩ የኔዋቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ZeybamdZeybamd
    @ZeybamdZeybamd Месяц назад +3

    ቤተሰቦቸን ሰላም በልልኝ ጊራና okቶፉ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሀገሬLove
    @ሀገሬLove Месяц назад +1

    ማሪናየ የኔውብ❤❤❤❤❤በርቱ

  • @Ggg-n5p
    @Ggg-n5p Месяц назад +1

    ማሪናየ በዚህ አጋጣሚ ላሊበላ ሂጅ እግዚአብሄር ፈቅዶልሽ ነው መጪው ገና ነው

  • @merln5112
    @merln5112 21 день назад

    እኔ አንደኛ ወይይ እሷንማ ካላገባህ ሌላሰው አታገባም ❤❤❤❤❤ስወዳት

  • @halima7993
    @halima7993 Месяц назад +3

    ቶፋ በአላህ አግባት በጣም እኮ ነው የምወዳት ቶፋ ኮቻ ፧ደሴ በባህል ልብስ ትቃኝው ይቺን የመሰለቺ ልእልት ከአይን ይጠብቅሺ ወኔ ብታገባት እዴት ደስ እደሚለኝ ቶፋን 300ኬ እናስገባው

  • @Abuki-wk1xh
    @Abuki-wk1xh 20 дней назад

    Haymanotki tebki yena wudddd

  • @Fato-oi1no
    @Fato-oi1no Месяц назад

    እራስህን ጠብቅ ወንዲሜ ጥሩ አይደለም አሁን ላይ ቤተሠቦቻችን ተሠቃዩብን አላህ ሠላሙን ይመልስልን😢🎉🎉🎉😊

  • @ሹምዬTube
    @ሹምዬTube 29 дней назад

    የኔ ውዶች❤🎉

  • @Samerah-r7s
    @Samerah-r7s Месяц назад +1

    ❤🎉🎉🎉🎉 ❤❤❤❤❤አላህይደረሥላቸው😢😢😢😢😢😢ያረቢ

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ Месяц назад +1

    አሰላሙ አለይኩመሰ ብለህ ለምን አጀምርም ሰላም ሰላም ከማለት 😢

  • @SemiraSeid-95
    @SemiraSeid-95 Месяц назад

    እና ጊራና ልትወስዳት ነው?

  • @maeritube21
    @maeritube21 Месяц назад +2

    አትጠገብ ቶፊቅ ስዎዳችሁ❤❤❤

  • @sarahmohammed6895
    @sarahmohammed6895 29 дней назад

    ጎበዝነህ በጣም አስተሳሰብህ

  • @መፃጉyoutub
    @መፃጉyoutub Месяц назад

    ማርዬ የእኔዉድ❤❤❤

  • @Aynyeየስዴርላዋፋሚሊ
    @Aynyeየስዴርላዋፋሚሊ Месяц назад +5

    የቶፋና የማሪና ቤተቦች ጭንቅ ብሎኛል ጸልዩልኝ ወድሜና ያክስስቴ ልጅ መገድ እየመጡብኝ ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢😢😢 ደምሩኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain Месяц назад +1

    ትናደዳለህ ቶፊቅ አዱ ቢጠልፋት እርግጠኛ ነኝ. ትናደዳለህ ይችን የመሰለችቆጆ ዋ አትቅቀልድ

  • @KgF-e7b
    @KgF-e7b Месяц назад

    Isilamaa godhuu hedaa moo akamii tofiqii garuu debii qabuu nuu debisii

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r Месяц назад +14

    በ ሰው ሀገር ሆናችሁ ሀሳባችሁ አልሞላ ላላችሁ አኮዋን ፈጣሪ ከዛሬ ቀን ጀምሮ ሃሳባችሁን ይሙላላችሁ አሚን 🙏🙏❤️🥰🥰