Elelelel amen egzieabher yemesg benagrhulu enkawn lezizi abekahi Betam yegarmalin ye egzieabher sira ametatu gurum new wondmachin ka egzieabher gar berata fitar kategar new le buzuwochin memar tihunalek endet sawin enda endemegoda kifulimed susi ewinat
Wow ገራሚ ታሪክ🙏
አረ እሼ ቤቱን አስመዝግበኝ ያለሁት ኳታር ነኝ በናትህ ❤❤
Elelelel amen egzieabher yemesg benagrhulu enkawn lezizi abekahi
Betam yegarmalin ye egzieabher sira ametatu gurum new wondmachin ka egzieabher gar berata fitar kategar new le buzuwochin memar tihunalek endet sawin enda endemegoda kifulimed susi ewinat
በጣም የምገርም ታርክ ነው በእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቸበታለሁ ለካስ ተስፋ ባለሙቅረጥ ውስጥ ብዙ ድል አለ...... እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ እሼ አንተም ተባረክ
በጣም ጠንካራ ሰው ነክ አይንክ ጠፍቶ ተስፍ አለመቁረጥክ እግዚአበሔር ን አለማማረርክ እግዚአብሔር ረድቶካል እግዚአብሔርን ይመስገን ይህን ያደረገ
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ከቤተሰብህም ጋር ይሁን አልበርት። እሸቱም ከነቤተሰብህ ተባረክ።
❤❤❤Amnnne Amnnne Amnnne
በዛ ሂወት አልፈው ለዚ አይነት ምስክርነት ያልደረሱ ብዙ አሉ… I Thank God for you . Yes he can and he will. praise to God 🙌🏼
ሱስ ትልቅ ፈተና ሰውን የሚቆጣጠር መጥፎ በሽታ።
ወንድማችን እሸቱ ከመጀመሪያ ጀምሮ እድናቂህ ነኝ የዛሬዉ ወንድም ግን ፈጣሪን የሚያስከባር ነዉ ለብዙዎች ተሰፋ ነዉ
ኡፍ አልቅሼ ሞትኩ ያንተ ታሪክ በጣም አስተማሪ ሰዎች ከፈጣሪ ቀረጣት በፊት እራሳችንን እናርም ላንተ የረዳህ ፈጣሪ ለኛም ይርዳን የኔ ወንድም ደሞ ሲያምር
ወድማችን በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ከሁን አንተ የነገርክን ታሪክ ባንተ ልክ እደዚ እራሱን የሚገልጽ ማግኘት ከባድ ነው ምናልባት ያንተ አይነት ሔወት ያሳለፈ ሰዉ እደጀብዱ አርጎ ነበር የሚናገረው እና ግን ይሄ ምስክርነት ለብዙወቻችን ትልቅ ትምርት ይሰጣል ብየ አምናለው ቀሪ ሔወትህን እግዚአብሔር ይባርክልህ!
የሚገርም ታሪክ ነው ማርያምን😢 ግን እግዚአብሔር ይችላል ❤❤❤❤
ለካ አይባልም ይችላል 🙏
በደንብ ይችላል አትጠራጠሪ😢
ለካ አይባል ስማይናምድርን የፈጠረ አምላክ እኮነዉ
እሺ አመሰግናለሁ
የልጀን አባት ያሳጣኝ ክፉ ተግባር ተመልሶ ለኔ ባይሆንም ከዚህ ህይዎት ወጥቶ የማይበት ቀን ይናፍቀኛል
Movie የመሰለ ታሪክ ነዉ።አንተ ጀግና ሰዉ ነክ ማን እንዲ ወጦ ይናገራል thank you for sharing your amazing story with us.
እየሱስ ያድናል አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 🙌🏽❤️❤️🙏🙏
አሜን❤
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ነው የምገርም እና የንተ ሂወት የቀየረ ህወታችን ይቀይርልን 💒💙👏
እግዚአብሄር ይመስገን ጌታ ይራራልህ የልብ ብርሀን ይበልጣል አሁን ልብህ በርቷል እርሱ አይታማም በቤቱ ያኑርህ ዘመንህ ይባረክ
ክብር ምስጋና ለቸሩ እግዚአብሔር ይድረሰው በእውነት በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው ሰው ተስፋ ከልቆረጣ ይድናል ያአንተም ትልቁ ነገር ተስፋ!!! ነው እሼ እናመስግናለን ለምንድነው ግን ከነፀ ፈቃድ በለፈ ወደ ሱስ የሚያስጋበውን የማትገልፁት?ይሄ ሁሉ እኮ የኛ ፍቃድ+የዲያብሎስ ስራ ነው መቆም እየፈላግን አንችልም ለምን?ማነው እሱን የከለካለን?
እስቲ እንደኔ እሸቱን የሚወድ❤
🎉🎉🎉እንደኔው እኔ እኔ እኔ እኔ ውይ ልታስጥይኝ ነበር ለመናገር ስንገበገብ 😂
በጣም አስተማሪ ነው ተምሬበታል የሚደንቅ ነው
ወይ አልበርት ኮሌጅ ስንማር በጣም እብድ ነበርክ ብቻ እግዚአብሔር እንኳን በህይወት አኑሮ ለምስክርነት አበቃህ
Men ayent lij neber
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ይህን ታሪክ ስሰማ ልክ እንደሱ በሺሻና በጫት ሱስ የተለከፈ ቤተሰብ አለኝ በሱስ ከመጠመዱም በላይ ስራ መስራት አይፈልግም ቢገባም ለሱሱ ጊዜ ስለሚያጥረው ስራውን ትቶ ይወጣል ሌላው ባለታሪኩ የጠቀሳቸው ባህሪያቶች ሁሉ አለበት አንተን የረዳህ እግዚያብሄር እንዲረዳውና ሰው እንዲሆን ሁሌም እየፀለየኩ ነው አሁን 35 አመት እየሆነው ነው ትዳር የለው ልጅ አልወለደ ሱሱን አግብቶ እየኖረ ነው የልቦናውን በር ፈጣሪ አንኳኩቶ ሰው እንዲሆን ይርዳው ብላችሁ ፀልዩለት።
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
እሸቱ ምታቀርብልን የእስካሁን ታሪክ ሁሉ ለህዝቡ የሚያስተምር እራሳችንን ዞር ብለን እንድናይ የሚያደርገንን ነዉ ባጠቃላይ የምታቀርባቸዉ ህጻናቶች ሳይቀሩ ለኛ ትልቅ ነን ለምንለዉ አስተማሪ ናቸዉ እሸቱ እንወድሀለን በእዉነት አንተ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጅ ነህ❤❤👏👏👏👏👏👏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ እንኳን እግዚአብሔር ከመጥፎ ሱስ አወጣህ ተመሳሳይ ከሆኑት ሰዉ ያሉትን እግዚአብሔር ይማራቸዉ
በጣም የሚገርም ታሪክ አሪፍ ትምርት ነው እሸቱ ምርጥ ሰው አልበርት ፈጣሪ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ
ያላህ ታሪኩ በጣም ይገርማል 😢 በጣም ነው ያስደነገጠኝ አላህ ይርዳው በጣም አስተማሪ አና ገራሚ ታሪክ ነው አራሴን አንድፈትሽ አርጎኛል አና አኔ የ 21 ዓመት ወጣት ነኝ አና አንደዚህ አይነት ነገር ዙራየላይ ብዙ አለ ሙስሊምች በአላህ አላህ አንድተብቀኝ ዱአ አርፉልኝ ክርስታኖችም በፆለት አትርሱኝ አላህ ይጠብቀን ሱስ ውስጥ ያሉ ወንድሞቻችን አላህ በቶሎ ያስወጣቸው 🤲🤲🤲🤲
Aminnn yarab
አይዞህ አምላክህን ለምነው እንደዚህ ማሰብህ እራሱ አንድ እርምጃ ነው
የሚገርም ትምህርት ነው እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው ይለወጥበታል በጣም ጠንካራ ሰው ነህ
አስገራሚ ታሪክ!!!💪💪እግዚአብሔር እንኳን ከሱስ ፈታህ 💐💐
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
የሚገርም ታሪክ ነው ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም
Eshetuu betame yemigerm tarik new enem lela yemigermi Bala tarik aleng kechalkii !!
ብር የሚገኘው በ 20 አመት ልብ የሚገኘው በ 40 አመት ትል ነበር አያቴ ሁሉም ነገር የሚቆጨን ካለፈ ብኋላ ነው 😢
እኔም
እሚገርም ታሪክ ነው ስንት አይነት ከባድ ታሪክ አለ??? ጀግናነህ በዚ ሁሉ ስቃይ ሱስ አልፈህ ለዚ ክብር በመብቃትህ እግዚአብሔር ይመስገን
ይገርማል!ሰው፣ዘጠና፣አመት፣ቢሰጠው፣የማይኖረውን፣ህይወት፣ነው፣ገና፣በወጣትነትህ፣የኖርከው!ሁሉን፣አየህ!አመሰግናለሁ፣የኔ፣ወንድም፣ምክርህ፣ይጠቅመኛል።አላህ፣የልብህን፣መሻት፣ይሙላልህ!
እግዚአብሔር መልካም ነው
አልበርትዬ ወንድሜ የኔ ጠንካራ ሳይክ በጣም ነው የገረመኝ ለብዙዎች የሚረዳ ታሪክ ነው ያካፈልከን ብርሀንክን አተክ በዚ ልክ በፈጣሪ መታመንክ መበርታትክ ደስ ብሎኛል ቀሪ ዘመንክን ፈጣሪ ይባርክልክ
ያንተን ህይወት የቀየረ እግዚያብሄር የኛንም ህይወት ይቀይርልን እሱ ምንይሳነዋል ድንቅ አስተማሪ ታሪክ ነው
እናመሰግናለን እሺ አሪፍ አስተማሪ ታሪክ ነው
Tarikan keyarie wubet manneta yeterahegn geta ante neh erefta ❤❤❤
እወት በጣም ሚገርም ነዉ ደክሞኛል አገዘኝ ሲለዉ ወዳዉ መስማቱ 😢😢😢😢 ምን ያሒል ፍቅር ቢኖረዉ ነዉ ግን ወይ ፈጣሪ ስት ስበዲልም አጢለን አተ😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን😢❤❤❤ቀሪ ዘመንህን ይባርከው ጥሩ ትምርት ነው🎉❤❤
እግዚአብሔር ን ከልብ ከለመንነው እንዴት እንደሚሰማ ያየኹበት ነው ተመስገን አይን እያለህ ከምትጠፋ አይን ሳይኖርህ መዳንህን ፈለገው!!! ተመስገን ከማለት ውጪ ቃል የለኝም
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያበቃህ ፈጣሪ ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ እውነት ለመናገር ዓይንክ ጠፍቶ የልብ ብርሃን ተሰቶአል ተመስገን
ታሪኩ በጣም ይገርማል አይንክ ጠፍቶ ተስፍ አለመቁረጥክ እግዚአበሔር ን አለማማረርክ እግዚአብሔር ረድቶካል እግዚአብሔርን ይመስገን ይህን ያደረገ
ሚገርም ታሪክ ያገሬ ልጅ ሃረር እግዚአብሔር ልጆ ያባርክል በታልኝ ምንምንኳ በስህተት ጎዳ ብትወ እግዚአብሔር ከፍታአስቀምጦሃ ምትስራ ሁሉ እግዚአብሔር ያባርክልህ
ሀረር ኮሌጅ ስሠራ ቤተመፅሐፍት ሲመጣ አዉቅሁ በግድ አስታወስሁት ።አሁን አገሩ ሳለቅ። በጣም በጣም ያስዘነኝ የድንግልልጅ ፈጣሪ ስራ ሲሰራአየሁ ።እመብርሃን ቀሪ ዘመን ትካስህ።እሸ ፀጋ ይብዛልህ።
ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ለአንተ ይሁን እሼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሃይ የኔ ወንድም ጎበዝ ጀግና ከዛ ህይወት ወተህ ዛሬ አለህበት ቦታ ላይ ቆመ ስለ ዛሬው ማውራት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሲጠራ ወይ ሲፈልግህ ሲያገኝ እንደዚህ ነው ብርታት
ሡበሀንአላህ አልሀምዱሊላህአሁንምእንኳን አላህመለሰህ አላህበዝሂወትያሉትንምአሓህያውጣቸው
እያለቀሰኩ ነው የጨርሰኩት 😢😢😢😢ግን መጨርሻው ደሰ ሲል አላህ መጨርሻችን ያሳምርልን የሰው ልጅ መጨርሻው ሲያምር ደሰ ይላል ለኔም ዱአ አርጉልኝ ለትዳር አጋር ምለው ሰው 6አመታችን አቃተኝ ብዙ መሰእዋት ከፈልኩ ደከመኝ. 😢😢😢😢አሁንሰ
Esha the way u ask the way u listen the way how u lough I can't say anything 👌👌 more how u choose ur guest make u especial THANK YOU
እሸ ለሁሉም ነገር በጣም አመሰግናለሁ ይሄን ያሀል ችልታ ይሄን ያሀል ተሰጦ አለህ ከሞት አትርፈህ እድችል እድሮር አድርገሀኛል ታሪኬን እደማጋራ እርግጠኛ ነኝ እድሜ ላተ የምርም ሴት ሆንኩኝ በጣም አመሰግናለሁ 😢😢🙏🙏
Wow Albert Egzabeher ejege yewedehal, Egzabeher abzeto yebarekeh, emebete ateleyeh, Berta wendemalem ❤❤❤
እግዚአብሄር ይመስገን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ እንኳን ከዚያ ከጨለማ ሕይወት መድኃኔዓለም አወጣህ❤
በትክክል ሰው ሳይሆን እግዚያብሄር እንዲጎበኘኝ ነው እውነት ነው አስተማሪ ታሪክ ነው ወንድሜ በርታ ጠክር
@ last ahhh!
I thought this would never happen but God!
It's a miracle to see you humble....
የሚገርም ታሪክ ነው ልብ ወለድ የሚመስል ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን በህይወት ኖሮ ለዚህ መብቃቱ ሱሰኞች ልብ ይስጣችሁ🙏
Le wendemachen yederese geta lehulachenem yedres🙏❤🙏
እሼ እናመሰግናለን 🙏
እግዚአብሄር መንገድ ያዘጋጃል
ክበር ተመስገን ቸሩ ሆይ
እመቤቴ ማርያም ስምሽ ምን ያምር
በፍየል ብራና በቄስ ከናፍር❤❤
የሚገርም ታረክ ነው ማርያምን 😢ግን እግዚአብሔር ይችላል ለካ ❤❤🫶🫶🫶🌹🌹🙏🙏🌻🌻🥰🥰
ፈጣሪ እንደኛ ሀፅያት አያኖረንም ታሪክ ይቀይራል❤❤❤
You always show us adorable stories. Thank you for your guidance eshe brother. I whish i can get a chance to work with you.God Bless.
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እመቤቴ መጨረሻህ ታሳምርልህ
የምገርም ታርክ እያለቃሱኩ ነው የሰማዉት
😳God bless you 🙏🏽
ወንድሜ ቀሪቡ ዘመንህን ይባርክል
'ዘመኑም ከተፈጸመ በኋላ እኔ ናቡከደነፆር ዓይኔን ወደ ሰማይ አነሣሁ፥ አእምሮዬም ተመለሰልኝ፤ ልዑሉንም ባረክሁ፥ ለዘላለምም የሚኖረውን አመሰገንሁ አከበርሁትም፤ ግዛቱ የዘላለም ግዛት ነውና፥ መንግሥቱም ለልጅ ልጅ ነውና።’ ዳንኤል 4፣34
ጀግና ነህ በርታ እግዚአብሔር ቻይ ነው ሁሉን ያስችልሀል ።❤😊
Inda ine ye ishen video begugut mitabik sew
Show it by like
እግዚአብሔር ይመስገን
Wendme egziabher melso yabertah
እግዚአብሔር ብዙ ያስተምረናል 😢ባናቅበትም እሱ ጥሎ አይጥለንም እግዚአብሔር ይመስገን
❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
የሚገርም ታሪክ ነው ለሁም ግዜ አለው ፈጣሪ ፈጣሪ የዘገየ ቢመስልም ግን አይዘገይም እኔም ለሰው መናገር የማልችልው ሱሰ አለብኝ እናም አንድ ቀን እፈወሳለሁ ብየ አለው ሁላቹህም ከዚህ ሱስ እንድወጣ ሁላቹህም የሰው ዘር በሙሉ በየሀይማኖታቹህ ፅሉሉልኝ
በጣም ገራሚ ታሪክነው ❤❤እንደ ሱስ በዚ ምድር ከባድ ነገርየለም
ያስተላለፍከው መልእክት በጣም ከባድ ነው ሱስ በደንብ እንዲኖርባቹ ማንንም ምክንያት አታድርጉ እግዚአብሔር ይመስገን አይን እያለኝ የማላየውን አይን ሳይኖረኝ ማየት ችያለው አይነ ስውር የሚያስብለው በሱስ መታወር ነው ስለዚህ አሁን እኔ አይኔ ተገልጦልኛል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለምስክርነት አበቃህ❤❤❤
እውነት ወንድሜ እያመመኝ ነው ያዳመጥኩህ እጅግ ውስጤ አዝኖአል እንጃ ያማል
ታሪክን።ቀያሪው።አባቴ።ሁላችሁንም።ካላችሁበት።መጥፉ።ነገር።ሁሉ።ይርዳችሁ።እድትወጡ
Fetariye yemesegene lezehe yabekahe abooo❤❤❤❤
Wow ገራሚ ታሪክ 🙏🙏🙏🥰🥰
የሚገርም ታሪክ ነው ብዙዎች ይማሩበታል ይለወጡበል እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ አልበርት ሳይጎድሉ ይለወጡ እውነት ነው ለብዙ ወንድሞቻችን መለወጥ ምክንያት እንደምትኾን አምናለሁ
ወንድሜ ትንሹ ጌታ ስለረዳህ አምላኬን አመሰግናለው አይን ቢሰጥ ብታይ ዛሬም እናቴን ለመካስ ብሰጥህ ደስታዬ ነው በርታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Love you እሺየ 🇪🇷 ኣንተ ኮ የ Ethiopia ልዩ ስጦታ ነህ እንወድሃለው
ጥሩ አቀራረብ ነው በርቱ
wow Albert THANK YOU
የሚገርም ታሪክ ከዚህ በላይ አስተማሪ ታሪክ የለም
Allhe yatbeken yarab enken allhe wada erasehe malsehe
ኢየሱስ ያድናል የረዳክ ጌታ ይባረክ
ግን መጠጥ መጥፎ መሆኑን ተርድቻለው እግዚአብሔር ለ ሁላቺንም ልቦና ይስጠን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን 💞💞😊
ተመስጬ የሰማሁት ታሪክ ወይኔ ግልጽነትህ የንሃ አባት ፊት ቆመህ እኔደተናዘዝክ ነው የሚቆጠርልክ ብቻ አንተን ከሱስ ያወጣህ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቀሪ ዘንህን ይባርክልህ ሌሎቹንም ከሱስ ያስወጣልን
ያገሬ ልጅ ጀግና ነህ አይዞን
እግዚአብሔር ሁሉንም ሱሰኞች አንተ አውጣቸው ። አልበርት እንኳን ዳንክ በርታ ወንድም ❤🎉❤🎉
እሼ Thank you
እግዚሃብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ።
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ተመስገን
እውነት ለመናገር የሚያይ መስሎኝ ነበር ስላወራ ነው ያወኩት
በጣም ገራሚ ሰው ልብህንን ያበራ አምላክ የተመሰገነ ይሁን!!🙏🙏
እናመሰግናለን❤
አልበርት ጓደኛዬ ከብዙ አመት በሁዋላ አየውክ ለደረሰብክ ንግረ በጣም አዝኛለው ነገርግነ በዚሁሉ ፈተና ውስጥ አልፈክ መቆምክ ልሁላችን ትልቅ ትምህርት ነው