ፍቅረኛዬን ከሴት ጓደኛዬጋር አልጋላይ ደረስኩባቸው😥ከባድ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 577

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  2 года назад +99

    ጠቃሚ ታሪክ አለን ካሉ ያናግሩን በቴሌግራም ብቻ
    +251944343508

    • @siedtamam
      @siedtamam 2 года назад +4

      እሽ

    • @sjskmnam3280
      @sjskmnam3280 2 года назад +17

      እህቶች አጅነብይ ወድ ጋ አታውሩ መራቁ ይሻላልል ሰላወራሽ ትደራ አይመጣም እኒ ሲጀመር ፍቅር እሚበለው ነገር አላቀውም እደት እደሁ ነ ይህ ያጠቀመኝ ሰለማላወራ ነው አልሀምዱሊላህ

    • @sadaksadak126
      @sadaksadak126 2 года назад +5

      ሠያዉ

    • @AsAs-dm4vt
      @AsAs-dm4vt 2 года назад +4

      السلام عليكم ورحمه الله وبركاته الله سبحانه وتعالى حفظك

    • @sjskmnam3280
      @sjskmnam3280 2 года назад +2

      @@hayattube9044 አይዙሽ ጠካራ ሁኒ በድንሽ

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  2 года назад +90

    ጠቃሚ ታሪክ አለን ካሉ ያናግሩን
    @Seyatube12
    @Seyatube12
    @Seyatube12

    • @ሠሚራ-ጐ4ቨ
      @ሠሚራ-ጐ4ቨ 2 года назад +3

      ላክአጉአይከፈልበተም

    • @ekramyimam4895
      @ekramyimam4895 2 года назад +1

      _ስያ ለሴቶች በጣም ሀሪፍ ነው እንዳታቋርጥ ሼር አድርጌያለሁኝ🙏👌_

    • @fudr.5623
      @fudr.5623 2 года назад

      እኔም ነበርኝ

    • @አልሚየሀይቅልጅ
      @አልሚየሀይቅልጅ 2 года назад

      አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰያወድሜ በውስጥበምንላግኝህወድሜ

    • @siedtamam
      @siedtamam 2 года назад

      ያአህ አልህ ይትሽሎኦኒኢ፣አልህ፣ይስጽቲኢ

  • @halimatube6233
    @halimatube6233 2 года назад +108

    ወንድሜ ጀሞ በመኪና አደጋ ሞተብኝ ዱአእ አድርጉለት ቀብሩ ዛሬነው የዛሬ 4 አመት ታላቁ እንደዚሁ ተገጭቶ ነው የሞተው እና እስኪ አላህ ይዘንላቸው ብላችሁ ዱአእ አድርጉልኝ ልቤ አልቻለም በጣም ተረብሻለሁ

    • @amyayub6142
      @amyayub6142 2 года назад +3

      ኢነአሊላህ ወኢነ ኢለይሒ ራጅኡን አላህ የጀነት ይበለዉ ዉዳ እህቴ ለቤተሰቦቹ ለአንቺም ሰብሩን አላህ ይስጣችሁ ሁላችንም ወደዛዉ ነን አብሺሪ ዱአ አርጊለት

    • @ddddd1049
      @ddddd1049 2 года назад +3

      አላህ ይሶብረሸ እህት

    • @Aነኝወሎየዋየከላላልጅ
      @Aነኝወሎየዋየከላላልጅ 2 года назад

      አላህየዘንለትአንችንምአላሕይሶብርሽ

    • @ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ
      @ጄሚነኝSሀላሌንናፋቂ 2 года назад

      አላህ ይዘንላቼው

    • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ
      @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ 2 года назад +2

      አላህ፣ይሶብርሽ፣እህታለም፣ለነሱም፣ጀነትን፣ይወፍቃቸው

  • @obob7245
    @obob7245 2 года назад +47

    ንቁ አላህን በማስታወሰ ልቦች ይረካሉ

  • @መሬምከ
    @መሬምከ 2 года назад +38

    የሀራም ፍቅር መጨረሻዉ ለቅሶ ጭንቀት ብስጭት ወዘተ ... ዉጤቱ ይህ ነዉ አላህ ሀላል ፍቅር ይስጠን አላህ ከእንደዚህ አይነቱ ወንድ ይጠብቀነ ያረብ

  • @foz2810
    @foz2810 2 года назад +55

    የእኔ እህት ምን አልባት ይሂን ፁሁፋ ካያሸው ሁሉም ያልፈል እህቴ እኔ አምስት አመት ጭኛ ነበረኝ ነበረኝ በቅርቡም ኒካህ ልናስር ነበር ግን ልጂ የኔን ወራ አይስማም ይቅማል ይወደኝል እኔም በጣም እወደው አለሁ ግን ደም ለአላህ ስል ተውኩት እህቴ ምክናቱም ጭት እሚቅም ስው ለዛሬ እንጂ ለነገ አይሆንም ጌታያንም አመስግኩት ልክ እንዲ እንች እኔም ብቻኝ ነኝ ማንም የለኝ ግን ከአላህ ብላይ ወዲጂ የት ይገኝል ዱኒያ እኮ ደዋራ ናት አብሸራ ማሬ እንኳን አንች እኔ እራሴው ነኝ አልፈልግም ያልኩት ምክናቱም ልቤ ስላላመነበት ሁቢ አብሸራልኝ እህቴዋ እራስሸን ውደጂ ብቻኝ ነኝ ብለሸ አታስብ ጌታሻ ሁሊም ከስው በላይ አለልሸ እና ከስው ይልቅ አላህ ይረዲሸል

  • @mekiyatube3184
    @mekiyatube3184 2 года назад +27

    የሀራም ግንኙነት መጨረሻው መከራ ነው አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን

    • @etpia3736
      @etpia3736 2 года назад

      😭እዉነት

  • @umiabdellahas-selefiya9613
    @umiabdellahas-selefiya9613 2 года назад +13

    እንድህ አይነት ታሪክ ከምትለቅልን የሶሀቢያትን ታሪክ ባጭሩ ብተርክልን አሪፍ ነው ይህ

  • @wolloyewa
    @wolloyewa 2 года назад +32

    الله የተሻለውን መልካሙን ሁሉ ይወፉቅሽ ከችግር በኋላ ምቾት አለ አላህ ከአሥመሳይ ወንዶች አላህ ይጠብቀን አይይ😭

  • @tamkinamuhibarga5248
    @tamkinamuhibarga5248 2 года назад +26

    ረጅም እድሜና ጤና ጌታዬ አላህ ይስጥህ መካሪ ወንድማችን

    • @መክያቢንትአህመድ
      @መክያቢንትአህመድ 2 года назад

      አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ አሏህ ጀነተል ፈፍሪጆስን ይውፍቃቸው ያረብ አቺን አሏህ ይሶብረሽ እህት

  • @sikosilo1295
    @sikosilo1295 2 года назад +6

    ሱባሀን አሏህ አጃኢብ ነው 😭😭😭 አብሽሪልኝ እህቴ አሏህ ኸይሩን ነገር ይወፍቅሽ ያረብ ዛሬስ ሰው ማመን ጠላሁ ያረብ 😭😭😭😭 ካተ ውጭ ማንም የለኝ ብቸኞ ነኝ እርዳታህ

  • @mmmaln1242
    @mmmaln1242 2 года назад +9

    የሀረም ግኑኝነት ትርፋ ገለባ መዉቀጥ ነዉ አሏህ ይጠብቀን ሲጀመር ፍቅረኛ የሚለዉ ትንሽም አይከብደችሁም እህቶች አሏሁ ሙስተአን

  • @عثمانمحمد-ت6د3ك
    @عثمانمحمد-ت6د3ك 2 года назад +34

    አላህ ሂወትሽን ያስተካክልልሽ ያረብ ከፈተና አላህ ነጃ ይበልሽ

  • @soltanwad7a79
    @soltanwad7a79 2 года назад +12

    እህቶች የኔም ልብ እየተሠባበረነው ወላሂ እራሴን እደጠካራ ነበር የማየው ግን በቃ ተረታሁ አላህ ጠካራ እዳደርገኝ ዱአ አድርኩልኝ ያአላህ ከሀራም ፍቅር ያውጣኝ

  • @amriyaferejo6600
    @amriyaferejo6600 2 года назад +19

    በያቦተ የሴት ልጅ ፋታና ባዛ😭😭 እህቴ አላህ ጥንካሬ ዪሲጥሽ አይዞሽ እህቴ ያልፋል ሁሉም እንሻ አላህ😢

  • @GELSHA_Tube
    @GELSHA_Tube 2 года назад +13

    ሴቶች ሁላችሁም ልተገብሩት የሚገባ ምክር ነዉ ያረብ ካንተ መንገድ ለሰከንድም ቢሆን አታስወጣኝ

  • @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
    @ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 2 года назад +3

    ያረቢ ዱኒያ ፈተናዋ ብዛቷ እህቴ አላህ ህይወትሽን ያቅናልሽ ሀያቲ

  • @jemanshZeynu-f3d
    @jemanshZeynu-f3d Год назад +1

    አኡዙቢላ አይሴቶች በሰዉ ተዳርላይ እኔደዘብ ጥልቀ በለዉ ተዳራችን ያበላሻሉ አላህ ይጠብቀን. ሀባይቢ ተጠነቀቁ. ጓደኛበለን ስኒዝ በጃችን ያጎረሰናቸዉ ከዘያም ይጎረሱናል

  • @zinabhosin7490
    @zinabhosin7490 2 года назад +17

    ልብ የሚሰብር💔💔 ነገርነው አላህ ይቅርብሉሺ ኸይሩን ነገር የምረጥልሽ ያረብ ከደዝህ ያሌ ፈተና ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን

  • @ፎዚስልጤዋ
    @ፎዚስልጤዋ 2 года назад +2

    አላህ ይስቱር ያሀራም መጨራሻ ይህነው ያራብ እኛ ደከመዎች ነን አንተ ከመጥፎ ነገሮች ሁሉ ጠብቃን ጉሉ አሚን የጀማዓ

  • @FatumaYimer-c1w
    @FatumaYimer-c1w Год назад +1

    ሳህ ሰያዉ ወድሜ ቅድሚያ ለበተሰብ ክብር መኞርአለበት 😢😢😢😢😢😢

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 2 года назад +1

    አላህን ፍራ ይህ ጉዳይ ዝም ሊባልበት አይገባም ወደመሻይኾች ደርሶ መልስ ሊሰጥህ ይገባል እላለሁ
    ለምን ሰወች ይህን ትርክት እያዳመጡ 1 የወንጀል ተካፋይ 2 እራሳቸው ወንጀሉ ላይ ለመውደቅ ሆዋላ እቶብታለሁ እያሉ ወደዝሙት እንድገቡ እያረክ ስለሆነ አንተ ትምርት ይሰጣል ብለህ በእሳቦትህ ብታስብም ነገር ግን ትምርት መስጠት ከፈለክ ሰወች ወንጀላቸውን ባደባባይ እንዳወጡ እየጋበዝክ ትምርት ይሰጣል ያአላህ

  • @rukeyahtube2109
    @rukeyahtube2109 2 года назад +3

    ሱብሀነ አሏህ ሀቂቃ ከባድ ነው ግን የአላህ ቀድር ቢሆንም ጥፋቱ ያንችው ነው አላህ የበለጠውን ይወፍቅሽ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ አብሽሪ

  • @ዙዙነኝየባሌሚስት
    @ዙዙነኝየባሌሚስት 2 года назад +7

    ያላቸውን ህይወት እየደበቁ በሴት ልጂ ላይ ከሚጫወት ወዶች አላህ ይጠብቀን አብሽር እህት አላህ የተሻለውን ህይወት ይወፈቅሽ
    ዱአ አድርጊ ወደአላህ ይበልጥ ተመለሽ በደስታ የምትኖሪበት ትክክለኛ ትዳር አላህ ይወፍቅሽ

  • @habibaha3139
    @habibaha3139 2 года назад +9

    አሏህ ከጭንቀቷ እና ካለችበት ችግር ያውጣት ያረብ አሏህ ይርዳት

  • @RabiaTube-d8w
    @RabiaTube-d8w 2 года назад +6

    የኔውድ ኡፍፍፍ ሀያቲዋየ አይዞሽልኝ አላህ ሁሉንምም አላህ ያስተካክልልሽ አይዞሽልኝ ለኸይር ነው ኢሻአላህ
    ግን ማሬዋ ዱአ አድርጊ ድንሽን ተማሪ ቂርአትሽን ቅሪ ወንድ አታውሪ አንደኛ የአላህን ህግ እየጣሽ ነወሰ ግን ማር ወደአላ ተጠግተሽ ጌታየ አንተ ምረጥልኝ ብለሽ ጌታሽን ለምኒ ጌታችን ሰሚ ተመልካች ነው ልክ ኡስታዝ እዳለው ልብሽን ከዚህ በኋላ ቆልፊው ያለፈው አለፈ ወደጌታሽ ተጠጊ የኔቆንጆ ደሞ ይህንን ፅሁፌን ካየሽው ካነበብሽው በአላህ መልሽልኝ በውስጥ እፈልግሻለሁ የሙስሊም እህትሽ ነኝ የኔቆንጁ

  • @hadrabaduruso7709
    @hadrabaduruso7709 2 года назад +4

    አብሽሪ እህቴ ጠካራ ሁኚ አሏህ የተሻለዉን ይተካልሽ ትክክል ሰያዉ ጀዛክ አሏህ ኸረንንንንንን

  • @lobabakonjo3418
    @lobabakonjo3418 2 года назад +1

    አብሽሪ እህት። ተስፋ አትቁረጭ። ያው ሰያ ነግሮሻል። ወዴ ጌታሽ። ሙሉ በሙሉ ተመለሽ።
    የዛኔ ።ውጤቱን ታገኝዋለሽ

  • @መርያምወርቅቾ
    @መርያምወርቅቾ 2 года назад +1

    ጀዛካ አለህ ካይር ትክክል ግን የኘ የሴቶች ልብ ምነን አይነት ልብ እደሆን ጋራ ነው ሚጋባኝ አድ አክሉ ይኔም ታሪክ ነው አለህ ቃልብ ይስጣን

  • @user-fafi
    @user-fafi 2 года назад +5

    ሱባሀን አላህ የባሰ አለ ያረቢ ያረሂም ካተ መገዲ አታስወጣኝ 💔💔💔😭😭

  • @አልሀምዲሊላህ-ወ8ፈ
    @አልሀምዲሊላህ-ወ8ፈ 2 года назад +5

    አላህ እደዚ አይነት ሙሲባ ይጠብቀን ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @sssssss3357
    @sssssss3357 2 года назад +4

    እያነባሁ ሰማኋት የኔ ዉድ እህት አላህ ካንቺ ጋር ይሁን ሌላ ምን ልበል ያለሁበትን ነው ስሜቱ ከባድ ነው ባገኛት ደስ ባለኝ ልጅቷን ካየሽዊ ኮሜት አርጊልኝ

  • @halimatube5525
    @halimatube5525 2 года назад +1

    የሀራም ግንኙነት መጨረሻው አያምርም ወላሂ አብሽሪ ኢነማአል ኡስሪ ዪስራ ነው ኡስታዝ ዳአዋህ ውስጤ ነው ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ 2 года назад +4

    የአላህ ወላሂ ከባድ ነው እህቴ ከአላህ የሆነን ሶብር ይወፍቅሺ በድንሺም አላህ ያበርታሺ ኢላሂ ውዱን ባለቤቴን አንተ በእዝነትህ በራህመትህ ጠብቅልኝ የዱኒያ ፈተናዋ ይገርመኛል አንዳንዱን ወንድ ጨካኝ አረመኔ ዘሩን በየቦታው ጣይ ያደርገዋል አንዳንዱን ወንድ ደግሞ በልጅ ማጣት ይፈትናል ሱበሀን አላህ ኢላሂ እስከዛሬ በአንተ ድጋፍ ሶብር አድርገናል ከዚህም በኃላ ከአንተ የሆነን ሶብር ወፍቀህ ቤታችንን በልጅ አሙቀው እኔ እንኳን ምንም ህይር ስራ የለኝም ባለቤቴ ግን አዛኝ ነው እዘንለት የሰው ህመም ያመዋል የሰው ችግር ይቸግረዋል ያራህማን

    • @emuhikmayoutube1026
      @emuhikmayoutube1026 2 года назад

      አብሺሪ ማማዬ አላህ ሶሊህ የሆኑ ልጆቺ ይወፍቃቺቱ

    • @ሱበሀነክሀሊቅ
      @ሱበሀነክሀሊቅ 2 года назад +1

      @@emuhikmayoutube1026 አሏሁመ አሚን ያረብ ወላሂ እህቴ አንዳንድ ጊዜ ሶብሬ ሙጥጥ ይልብኛል እሱ ግን እንደት ከአላህ ተስፋ ትቆርጫለሺ ይለኛል ብቻ የሀያሉ አላህ ስራ ይገርመኛል

  • @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ
    @ኡሙሸሂዳያቀስታልጅ 2 года назад +1

    ትክክል ወድሜ ጀዛኸላህ ኸይረንጀዛ ሰውን ካላህበላይ እየወደድን ተስፋችንሁሉ በፍጡራንላይ እንጠለጠላለን ፍላጎታቸውን ካገኙ ብኋላ ያፈርጡናል ስለዚህ አላህን ካፈቀርን ፍቅርበራሱግዜ ይመጣል

  • @kadijaderrtube8259
    @kadijaderrtube8259 2 года назад +1

    ማልከም ንግግር ሰዳቃ ነው አሉ ረሱል ሳላሏሁ አሌህ ዋሳላም

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 года назад +5

    ወንድም ሰይድ ጀዛኩሙሏህ ኸይር አስተማሪ ነገር ነዉ የአሏህን መንገድ ብቻ እናጥብቅ

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ

  • @emuzuzutube
    @emuzuzutube 2 года назад +1

    ላኢላሀኢላአለህ ምን ጉድነው አኡዙብላህ ምናሸይጧን ኡራጅም ኡኡፊፊፊ ከባድነው ባሁግዘኮ ማመንይከብዳል እደህ እየሰማን ወደ ትዳር መምጣቱ ይከብዳል አላህ ሰብር ይስጣት አላህ ለወዱም ለሰቱም የአላህን ፍራቻ ከልባቸው ያነረው ምን አደምል የለኝም ከዱአ በቀር

  • @حمد-ف7غ4م
    @حمد-ف7غ4م 2 года назад +2

    የዛሬው ምክር ህን በጣም ወድጄዋለሁ ባረክ አላህ ፊኩም!!!

  • @zinetadem1813
    @zinetadem1813 2 года назад +2

    እህቴዋ አላህ ኸይሩን ነገር ይምረጥል አብሽሪ አይዞሽ አትዘኝ ሁሉንም ነገርሽን ለአላህ ንገሪው ለሊት ላይም ሱና ሶላትን እየሰገድሽ ዱአ አርጊ

  • @bintdewudi5737
    @bintdewudi5737 2 года назад +1

    አብሽሪ እህት አላህ የተሻለውን ይወፈቅሽ ማማ ወዲም ሰያው ጀዛኩምላህ ኸይር አላህይጠብቀን ያረብ

  • @ሉሉቢትሰይድየኡሚናፍቂ

    ኢላሂ መጨረሻችንንአስምሪልን ያርብ እህት አችምአላህ ሁሉን ነገር ያስተካክልሌሽ

  • @nesriya2256
    @nesriya2256 2 года назад +1

    ጄዛከማለ ኸይረ ወድሜ አላህ ከደዚህ አይናት ፈትና አላህ የጣቢቀን ያረቢ ሚኪሪ ባጣሙ ጥሩነዉ አትንሙ አላህ ይጠብቅህ ኢኘን ሰሚትን ተጠቀሚ ያደሪገና ያሪቢ

  • @ኒቃብነዉዉበቲ
    @ኒቃብነዉዉበቲ 2 года назад +8

    አላህየ እንደዉ ጠንካራ ሴት አርገኝ😢😢😢😢😢

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 2 года назад

      አላህየእንደውጠንካረሴትአረገኝ
      ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭😭😭😥😭😭😭😥😥😭😭😭😭😭😭

  • @FF-ot5mg
    @FF-ot5mg 2 года назад +7

    ያርብ ምን ጉድ ነው እደው ግፍ ያምስሩ ውዶችም ሴቶችም አለህ ቀልብ ይስጠቸው
    አለህ ይጠብቀን ያርብ

  • @zuzuethio3081
    @zuzuethio3081 2 года назад +3

    😭😭😭ወላሂ አስለቀሽኝ አላ ሂወትሽን ያስተካክልልሽ

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 года назад +2

    አላህ ኸይሩን ነገር ይሻልሽ አይዞሽ ብቸኛ ነኝ አትበይ እኔ እህት እሆንሻለሁ የምር አድራሻሽን ባገኝ ደስ ይለኝ ነበር

  • @zdabdu3545
    @zdabdu3545 2 года назад +3

    ሰያ ጀዛከላህ ኸይርን ጀዛ

  • @الحمدلله-ه5ل6ح
    @الحمدلله-ه5ل6ح 2 года назад +6

    አህ ግን እርእሱ ይደብራል
    ሰያ እደዚህ አይነት ቢቀርብህ
    እላለሁኝ ማለት ዳእዋህነው እኔ ደሥሥሥሥሥ የሚለኝ ደጋግሜ እረሡ አዳምጣለሁ ስለዚህ በንደዚህ አይነት ፎከስ ባታደርግ ምክሬ ነው

  • @rabiamohammed9082
    @rabiamohammed9082 2 года назад +9

    ሱበሀን አላህ እህታችን አላህ ያሰበችውን ያሳካላት ታሪኩ ያሳዝናል 😢

    • @መርሳአባጌትዬቲዩብ
      @መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 года назад

      አሰለሙአለይኩም አህለን እህት በቅንነት
      ሰብስክራይብ

    • @rabiamohammed9082
      @rabiamohammed9082 2 года назад

      @@መርሳአባጌትዬቲዩብ ሰብስክራይብ ተደርጓል 👍

  • @kawulibintbabatube
    @kawulibintbabatube 2 года назад +1

    ፍቅር ያለ ኒካህ የለውም በረካ የሀራም ግንኙነት መጨረሻውም አያምርምና በቻልነው መጠን እንራቅ አሏህ ይጠብቀን

  • @ቡታጀራ-ነ2ዀ
    @ቡታጀራ-ነ2ዀ 2 года назад +2

    ሂወት ፈተና ናት በተለይ ለሴት ልጅ እህቴ አብሽር ሀዘንሽ ጭንቀትሽ አላህ ያንሳልሽ

  • @habebaandres4996
    @habebaandres4996 2 года назад +1

    አለህ በቀለሽ የፄነሽ አይዙሽ ኢነ መአል ዩስሪ ዩስረ

  • @Bቢንትነስሮማሚንነፈቅ
    @Bቢንትነስሮማሚንነፈቅ 2 года назад +1

    ወላሂ አልሀምዱሊላህ እስካሁን አድራስ አንድም ነገር አልዳረሳብኝም አልሀምዱሊላህ ስቶችይ ታጣቀቁ እነም በድነቹ ጣክሩ ከዳዝ አይነት ነገር አላህ ይጣብቃን እነ ሰዬ ጀዛከላሁ ከይር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hayatseid7387
    @hayatseid7387 2 года назад +2

    በዚህ ዘመን እኳን ጓደኛ እህት አትታመንም ሆዲ ይፍጀዉ አላህ የተሻለዉን ይምረጥልሽ

  • @mehubabintali1357
    @mehubabintali1357 2 года назад +9

    በጣም ነው የማከብርህ ምክር እልቤ ገብቶል እህት ወድሞቸ ዶአ አርጉልኝ እያመመኝ ነው 😥

    • @መርሳአባጌትዬቲዩብ
      @መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 года назад

      አሰለሙአለይኩም አህለን እህት በቅንነት
      ሰብስክራይብ

    • @Kedir7715
      @Kedir7715 2 года назад

      አላህ ያሽልሽ ማሚ

    • @swaa3739
      @swaa3739 2 года назад

      አሏህ ያሽርሽ

    • @7eyahh399
      @7eyahh399 2 года назад

      አላህአፈያ ያርግሺ

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 года назад +2

    መሸአለህ ወለሄ በትክክል ቡተሰቤቾን የመየከብር ወንድ እኑኑሞ አየከብርኙሞ

  • @jamilesultan4468
    @jamilesultan4468 2 года назад +8

    ትክክል ኡስታዝ ጀዛአካሏህ አይ የሴቴ ስቀይ እኔ ብቻ መስሎኝ ነበር እኔም አገር ለእራፍት ጋብቼ የለሰብኩት ደርሶብኝ ነበር አላምዱሊላህ አሁን ረስቼዉ ስደት ለይ ነዉ ዉዶች እስከ ዱዉአ አድርጉልኝ ሷሊን በል እንድሰጠኝ

    • @obob7245
      @obob7245 2 года назад +2

      አላህ ይወፈቅሽ

    • @ElmohandsEtdalat
      @ElmohandsEtdalat 11 месяцев назад

      አላህ ይስጥሽ

  • @aeshalove1539
    @aeshalove1539 2 года назад +2

    ወንድሜ ሰያ አንተ መከርክ አላህ ልብ ይስጠን ጀዛከላህ ኸይር

  • @nefisadari1232
    @nefisadari1232 2 года назад +1

    ሰይድ ወንድሜ ጀዛህ ከአላህ ኸይር ትክክል ነው ምክርክ አላህ አስከፍተን ሰው ያስደስተናል በጭራሽ

  • @نورهاول-ر7ظ
    @نورهاول-ر7ظ 2 года назад +13

    اللهم لا تعلق قلبي بما ليس لي واجعل لي نصيب فما تحب وترضى يارب 🤲

  • @fatoomaasafa6419
    @fatoomaasafa6419 2 года назад +1

    አላህ ፅናቱንይስጠሽ አላህየሚወደዉን ባሪያ በብዙነገር ይፈትናል ለበጎነዉ ከጭቅ በኋላደስታአለ አብሽሪ እኔእህት እሆንሻለሁነይ ሀያቲ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 года назад +1

    ወጀልሺንለሰዉአመተረክ ወዳላህተመለሺ አላህንፉሪ ለአላህንገሪዉቺግርንእሚፈታዉወጀልንየሚምረዉአላህነዉ ሁላቺንምወጀለኛነንአላህንእንለምን

  • @አልሀምዱሊለህአለኒእማታል

    ሱብሀን አለህ ካዚህ ፈታና አለህ ይጠብቃን ያራብ

  • @habibabintmohammed8274
    @habibabintmohammed8274 2 года назад

    ምታቀርባቸውን የሰማሁ ልቤ ረጋ የላል የሰው ልጅ ብዙ ፈተናዎች ይገጥሙታል ግን ሶብር የመሰለ ነገር የለም አሏህ ሶብር ይስጠን

  • @zeinebamohd4203
    @zeinebamohd4203 2 года назад +1

    እህቴ አሏህ ያጠንክርሽ ሁሌ እናጠፋለን ተመላሾቹን ይወዳልና አብሽሪ አሏህ ደግ ነዉ ዱአ አድርጊ የበለጠዉን አሏህ ይሰጥሻል አይዞሽ ተጠናከሪ አሏህ ሁሌም የማይርቅሽ አርሱ ብቻ ነዉ ዱአ አድርጊ አሏህ ነዉኮ ሰጭና ነሺዉ ወደ እ ርሱዉ ተዋደቂ እመኝኝ እምባሽን የሚያብስ እሱ ብቻና ብቻ ነዉ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ 9 месяцев назад

    ያረቤ ጠብቀኝ ከመጥፎ ተግባር ባድ ወድ ተሸውቼ አላቅም ደረቅ ነኝ

  • @zeynibmohammed7603
    @zeynibmohammed7603 2 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ህይወትሽን ያስተካክልልሽ ማማዬ 🍓🍓 ወድሜ ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @saadaahmed4731
    @saadaahmed4731 2 года назад +2

    ከባድና ነዉ እኔም የምወድዉ ልጅ ሚሰት አለኝ ብሎ በሰተመጨረሳ ሥሰማ ልቤ ተሰበራ እሯወንዷች አላህን ፈሩ

  • @Fatima-fh5xs
    @Fatima-fh5xs 2 года назад +1

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛክ አላህ ከይር ወድሜ ሰይድ ምርጥ ወድም መካሪ አላህ ከይሩን ይወፍቀን ያረብ ቢረህመትክ ያአላህ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 2 года назад +1

    እኔ ያገባሁትም ጉዲ ሠርቶችኝ የለ ያረብ አላህ ከዴዚህ አይነት ወዶች ይጠብቀን የኒካህ ባሌ እንዉለዲ ሠለዉ እቢብሎ ባለሀብት ሤት ቤት ያላት ነዉ የምፈልገዉ አላለኝ ብሬን ሢለቅም ከርሞ ወላሂ 25.ሣቲም ሣይሠጠኝ አልሄዴም ግን አሌሀምዱሊላህ ስዴት ብርብሶ እስተምሮናል አልሀምዱሊላህ የበለጠዉን ሠጠኝ

  • @hucenaghsd2392
    @hucenaghsd2392 2 года назад +2

    አብሸሪ አላህን ተመኪ አለህን የየዘ በፍጡም አይወደቀም አላህን 1💚አፍቃሪ በሩ ይከፈትልሻል እሻ አላህ።

  • @hayatsaad23
    @hayatsaad23 2 года назад +2

    ከሀራም ፍቅር አላህ ይጠብቀን

  • @zaboraa32
    @zaboraa32 2 года назад +5

    አላህ ኸይሩን የሻልሽ እህት አይይይ የሴትልጅ ፈተና

  • @Rስደተኛዋ-x7n
    @Rስደተኛዋ-x7n 2 года назад +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ምርጥ ምክርነው ጀዟከአሏህ ኸይር እህታችን አሏህ የአንቺንም የኛንም መጨረሻ ያሰምሪልን

  • @ሀያትቤንትይመርወለየዋ

    አላህ የተሻለው አላህ ይሥጥሽ ከመጥፍ ወንዳች ይጠብቀ

  • @makitube8870
    @makitube8870 2 года назад +1

    አይ ያረቢ የባሠም አለ እንዴ. አሏህ ይድረስልሽ እህቴ ከሁሉም ቤተሠቧ ያአሏህ

  • @MuhammadAbd-yx7eo
    @MuhammadAbd-yx7eo 8 месяцев назад

    ሱበሀነለ ከንደዚ ነገር አለህ ይጠብቀን😮😮😮😮😮

  • @zdabdu3545
    @zdabdu3545 2 года назад

    አብሽሪ እህቴ ሁላችንም ጋ ነው ያለው እኔም 12 አመት ባሌን አጥቻለው እና አብሽሪ ያልፍል ለኸይር ነው

  • @gharuhira
    @gharuhira 2 года назад

    ወንድም ሰዒድ አሰላሙዐለይኩም ? ከሶስት ቀናት በፊት እህታችንን መርዳት የሚፈልግ አንድ ወንድም እንዳለ በቴሌግራም አድራሻህ መልዕክት አስቀምጬልህ ነበር። የተመለከትከው አልመሰለኝም። ተመልከተውና ምላሽህን አስቀምጥልኝ። ጀዛከለህ

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 2 года назад +3

    አላህ የተሻለዉን ይስጥሺ እህቴ 😭 ሰያዉ ምክርህ ሳሂህ 👍👍👍

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 года назад +7

    _እኔ ብሆን ወላሂ ከባድ ነው ወሳኔየ እዛው ሁለታቸውንም ወሃ ፍል ዴፍቹባቸው እጂን ለህግ መስጠት።አይ ውንዶች መች ነው የሚታመኖት😔😢💔_

    • @መርሳአባጌትዬቲዩብ
      @መርሳአባጌትዬቲዩብ 2 года назад

      አሰለሙአለይኩም አህለን እህት በቅንነት
      ሰሽድክራይብ

    • @laaalolap8547
      @laaalolap8547 2 года назад

      እረ። አይደርስ። ነዉ። ነዉ። እሚባለዉ።

  • @newand9050
    @newand9050 Год назад

    ሰላም አለይኩም መኸር ምንድንነው ማለቴ ማወቅ ስለፈለኩነው ለጠቅላላ እውቀት የምታውቁ አስረዱኝ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤

  • @mohammedmusa2047
    @mohammedmusa2047 2 года назад +3

    ያአላህ ለሁላችንም አላህ ይድረስልን ጀዛከላህ ኸይር ሰያ

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 года назад

    ጀዛክ አላሁ ሀይራ። ምሮሮችህ መሬት ጠብ አይልም

  • @DjDj-my8xf
    @DjDj-my8xf 2 года назад

    እኔኮ ሚድያላይ የምትወጡ ወደድን ጠጋ ያላችሁ ወንዶች ትገርሙኛላችሁ
    አረ ወንድም አላህን ፍራ እርግጥ አቂዳህን አላውቅም አህባሽ ወይም ሶፍያ ተሆንክ አይገባህም ግን አላህን ፍራ ጭራሽ ባደባባይ ዝሙትን አትተርክ

  • @rahmehrousan2601
    @rahmehrousan2601 4 месяца назад

    አላህ ይፈርጅሽ ልብሽን በተሻለነገር ያስደስትልሽ 😢

  • @jamaneshi8711
    @jamaneshi8711 2 года назад +1

    ሰያ ወደሜ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ ወላሂ እኛ ሴቶች በጣም የዋህ ነን እናምናለን ያረብ በጣም ነዉ የምከታተልክ ኸይር ጀዛከ አላህ ይከፈልክ ባለህበት ሰላምህ አላህ ያብዛልን
    ልጀተዋ በጣም ታሳዘናለች አላህ ይደረስላት

  • @عإشهعبدالله-ل4ش
    @عإشهعبدالله-ل4ش 2 года назад +6

    ይህን አያ ደግሞ በጣም ነው እምወደው ያረቢ ሁሌም በልቤ ውስ አስበዋለሁ

    • @kalokalo4168
      @kalokalo4168 2 года назад

      ግን ከባድ ነው አላህ ይዘንልሽ በስ

  • @UmuSewban
    @UmuSewban 11 месяцев назад

    አላህ ሁሉንም ነገር አላህ የግራልሽ የኔ እህት

  • @rufu3117
    @rufu3117 2 года назад

    በመጀመሪያ እህቴ የዲን እውቀት ተማሪ እውቀት ነው ከስህተት ከወጀል የሚከለክለን. እውቀት ቢኖርሽ ሳታገቢ ፍቅረኛዬ አትይም. እናም ተፀፅቺ ላለፈው አሏህ መሀሪ ነው. ይምራል እናም ዱአ አድርጊ ለሀራም በር አትክፈች ። በቃ እይዞሽ

  • @jamilakhamda5760
    @jamilakhamda5760 2 года назад +1

    አብሽሪ እህቴ ለከይር ነው ከአሏህ ተስፋ አይቆረጥም ሶብሩን እና ጥንካሬውን አሏህ ይስጥሽ

  • @etpia3736
    @etpia3736 2 года назад +1

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ እህቴዋአላህይፈረጂሺከይሩነገር ኡፍፍፍከባድነዉ

  • @TUBE-sx2cj
    @TUBE-sx2cj 2 года назад +1

    አሰላምማሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ያረብ የኔ ዉድ አብሽሪ ከአለህ ተስፋ አትቁሰረጪ ዉደ ተስፋሽ በአላህ አረጊ ያረብ ሁላችሁንም መጨረሻችንም ያሳምርልን 😭😭

    • @ramadantube
      @ramadantube 2 года назад

      በቅንነት ደምሪኝ ውድ

  • @የፍቅርሰው-የ9ዘ
    @የፍቅርሰው-የ9ዘ 2 года назад +1

    ያአላህ ከበድ ነው ወላሂ ሁላችንም ጠንካራ ያርገን በሁሉም ነገር ♥♥

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls 2 года назад

    👍👍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹ወለይኩምአሰለምወለይኩምአሰለይወራህመቱለህወበራከቱ:ከበድነዉ

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl Год назад

    ያርብ ከሀራም ፍቅርጠብቀን ለሀላል አብቃን👐

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 года назад +3

    በጣም ያሳዝናል ታሪክሽ እህት አለም ብቸኛ አይደልሽም አላህ አለሽ ሁሌም ወደ ጌታሽ ሶላትሽን እየሰገድሽ ዚክር በማድረግ የለይል ሶላቶች በመስገድ ወደ አሏህ በመመለስ ወደ አሏህ ቅረቢ አላህ የተሻለና ኽይር የሆነውን ሁሉ እዲወፍቅሽ ተመኝሁልሽ ሰያ ጀዛከላሁ ኽይረን

  • @siadi4531
    @siadi4531 2 года назад

    ያኢላሂ አትፈትነኚ አልልም ፈተናየን ግን እድታገስ ትግስትን ወፈቀኚ

  • @الحمداللهالكلحل-س2ه
    @الحمداللهالكلحل-س2ه 2 года назад +1

    ጀዛከአሏሄ ኸይር ወንድማችን ሰያ