ተስፋ አትቁረጪ እህቴ || ምክሩ ለሁሉም ሴቶች || ረመዳን ከሪም ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 328

  • @ኡሙከዉሰር-መ2ፐ
    @ኡሙከዉሰር-መ2ፐ Год назад +70

    እስኪ ማነው እንደኔ በጉጉት የሚጠበቅ 👍 ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ እንቆ አስተማሪ ::

    • @almazabdo1106
      @almazabdo1106 Год назад

      ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@almazabdo1106ደምረኛ

    • @VipVip-x4k
      @VipVip-x4k 10 дней назад +1

      እኔናኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LijAhmu2-ልጅአህሙ2
    @LijAhmu2-ልጅአህሙ2 Год назад +231

    ኡኽታዬ ቆራጥ ጀግና ሴት ሁኝ ለምንም አትሸነፊ ወደፊት እንጂ ወደኃላ አትጓዢ ሁሌየም ቢሆን እራስሺን ሁኝ በራስሺ ተማመኝ በእውቅትሺ አትመፃደቂ ነገሮችን ሁሌየም ቀለል አርገሺ እይ በገንዘብሺ አትመፃደቂ ገንዘብ የሃጥያት ስብስብ ነውና በአግባብ ተጠቀሚበት ጦይብ ሁሌየ ንፁህ ልብ ይኑርሺ እራስሺን ከማንም ጋ አታንሳፅር የራስሽ ማንነት ይኑሩሽ ቻይ አንጄት ታጋሺ ልብ ሆደ ስፊ ሁኝ በጥንካሪሺ ልክ ተጓዢ ስትኖሪ የእውነት ኑሪ ስትስሪ ትርጉም ያለው ስራ ስሪ ሁሌየም በእምነትሽ ጠካራ ሁኚ ችግርሽን እና ሀዘንሽን ለአሏህ እንጂ ለሰዎች ከመናገር ተቆጠቢ በፍቅር ተማምንሺ ኑሪ! አላህ ቀጥተኛውን መገደ ይምራን

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 Год назад +97

    አላህ ከጭንቀት ነፃ የሆነ አዕምሮ ፣ ከሐዘን ነፃ የሆነ ልብ እና ከበሽታ ነፃ የሆነ አካል ይስጠን።🤲

  • @temimaseidele8608
    @temimaseidele8608 Год назад +15

    አለሆይ ከበሽተ ነፅ የሆነ አከል ከጭከት ነፅየሆነ አምሮ ስጠን አሚን 🤲🤲🤲

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ Год назад +10

    ቸሩ ጌታችን ሆይ በዚህች በተከበረች ወቅት ካንተ ውጪ ችግሩን እና ጭንቀቱን የሚረዳለት ለሌለው ባሪያህ እዘንለት!!😢😢🤲🤲
    በብዙ ጭንቀት እና መከራ ውስጥ ላሉት ባሮችህ ሁሉ ፈረጃውን ቅርብ አድርግላቸው

  • @hfhhytyu7160
    @hfhhytyu7160 Год назад +4

    ጀዛከላህ የኔ ወንድም ሁሉንም የምትመክረን ምክርህ እየጠቀመን ነው በርታልን ኣላህ ያክብርልን

  • @emukalid5726
    @emukalid5726 Год назад +11

    አላህየ አንተ አዛኝነው ምረትህን እጠይቃለሁ ታጋሽም አድርገኝ ልቤንም አርጥብልኝ ያረብ

  • @filsenTube
    @filsenTube Год назад +6

    ወላሂ ሁሌም ብርታት እሚሰጠኝ የአላህ ቃል ላተቅነጡ ምረህመቲ ላ ይህ ነው Walikumuselam elaf ahlen

  • @Aዬነኝያአላህበርያ
    @Aዬነኝያአላህበርያ Месяц назад +2

    አላህ ከጭንቀት ነፃ የሆነ አዕምሮ ከሐዘን ነፃ የሆነ ልብ እና ከበሽታ ነፃ የሆነ አካል ይስጠን🤲🤲

  • @bookbook3118
    @bookbook3118 Год назад +4

    ምን ግዜም በአላህ ውሰኔ መዳሰት በሰጠን ፀገ ማመስገን መብቃቀት ከጭንቀት ያርቀል ከሀዘን ከጭንቀት አላህ ይጠብቀን☺❤

  • @زوزوبنتبابامنالسلفي

    ኡፍ እኔስ ደክሞኛል አላህየ ብርታቱን ስጠኝ ኢንሻአላህ ተስፋማ አልቆርጥም ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ኢላፍ ባተ ትምርት በጣም እራሴን ቀይሬበታለሁ ከአላህ በታች ትምርቶችህ ብርታት ናቸው አላህ ይጠብቅህ

  • @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ
    @ዜድወሎየዋ-ዸ3ቐ Год назад +37

    እኔስ አዳዴ መፈጠሬ ያስጠላኛል የአሏህ ሶብር ስጠኝ 😢😢😢😢

    • @ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ
      @ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ Год назад

      አይዞሺ እማለበጎነዉ

    • @semurseid4419
      @semurseid4419 Год назад +4

      አብሽር የኔ ውድ❤
      የትም ብትሄጂ
      ምንም ብትሠሪ
      አላህ ካንቺ ጋር ነወ
      when Ever you go
      what Ever you do
      Allah with you❤
      your the best Ever❤

    • @ssfddhcdds1672
      @ssfddhcdds1672 Год назад

      ወላሂ እኔም ነኝ መኖር ያስጠላኛል

    • @Rahma-tube-t5u
      @Rahma-tube-t5u 5 месяцев назад

      አብሽሩ እህቶቼ አላህ አለ ለሁሉም ነገር

    • @FFatima-mc9eq
      @FFatima-mc9eq 5 месяцев назад

      ጓዴኛየ

  • @user-lu2xy5ok6hRabia
    @user-lu2xy5ok6hRabia 4 месяца назад +3

    ኢላሂ ያስጨነቀኝን ታውቃለህ አቅልልኝ በዝነትህ ያረሂም ያርብ😢

  • @HayatEthiopia-il8xm
    @HayatEthiopia-il8xm 3 месяца назад +2

    የአላህ በሚገጥመኝ ነገርሁሉ ሶብርስጠኝ
    የመዳም ቅመሞች አብሺሩሁሉምነገር ያልፋል ጠካራና ታጋሽ እንሁን ባላችሁበት ሰላምአችሁ ይብዛ መቸምቢሆን ተስፋ እዳቆርጪ ወደፊትእጅ ወደሀላ አትመልከች
    የአላህ በራህመትህ አንተአግዘን👌👌👌

  • @እሩቅያ-ቨ4ጘ
    @እሩቅያ-ቨ4ጘ Год назад +6

    ዋለይኩም እሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ጀዛካላህ ኸይር ውስታዝ እድሜነ ጤነ ገረጂም እድሜጋር አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ በዱንያ ደስታን በአሄራ ጀነትን አላህ ይወፍቅህ ወላሂ ያተን ዳእዋ በሰማሁ ቁጥር ውስጤ ምግዜም ደስተኛነኝ ፈተነም በሽታም ቢበዛብኝ ባዝን ብከፋ የአተን ትምህርት ስሰማ ሁሉንም እረሳለሁ እስኪ ውስታዜ ዱአአድርግልኝ በዚህ በጥሩ አደበትህ አላህ ጤነዋን መልስላት ብለህ ውስጥህ ጥሩስው ማሻ አላህ ዱአ አድርግልኝ ከበሽታነ ከጭቅ አላህ ይገላግላት ብለሁ ስለሁሉም ትምህርቶችህ ጀዝካላህ ኸይር ውስታዝ ለአላህ ብየ እወድህ አለሁ🌹❤❤❤❤❤

  • @አልሂያርብአሚንን
    @አልሂያርብአሚንን Год назад +4

    ጃዛክ አልህ ኸይር🎉🎉 ወንድም አልህ ደጫምርልህ 🎉🎉እንሻ አላሃ አማንን የርብ🎉🎉🎉

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    ያአላህ እኔስ ተስፋአልቆርጥም የኢላሂ ከወጀሎቸነፃ አድርገኝ🤲🤲🤲ያረብ አላህየ አተነህ የሰጠኸኝ አሽረኝ ዉድ እህት ወድሞቸ የኢላፍ ተከታታይወች አሞኛል ዱአ አድርጉልኝ😢

    • @ራህሜነኝተስፈኛዋ
      @ራህሜነኝተስፈኛዋ Год назад

      አብሽሪ. አላህ ሱበሀኑ ተአላ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ያርብ

    • @fjdhhvskrhr5772
      @fjdhhvskrhr5772 5 месяцев назад

      እህቴ አላህ ያሽርሽ

    • @rehimamohammed6692
      @rehimamohammed6692 4 месяца назад

      አብሽር

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 4 месяца назад

      አላህ አፈያሽን ይሥጥሸ እህቴ አብሸሪ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 месяца назад

      ​@@ራህሜነኝተስፈኛዋደምረኛ

  • @lubabaahmed5973
    @lubabaahmed5973 Год назад +6

    የአሏህ ወሏሂ አሁን በጣም እያለቀስኩ ነበር ግን ያረቢ ወላሂ ሲከፋኝ መጽናኛየ ኢላፍየ አሏህ ጀዛህን ይክፈልህ ውድ የሀገሬ ልጆች ዱአ አድርጉልኝ

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 14 дней назад

      አቢሺሪ፥እህቴ፥ሁሉሙ፥የለበቱነው፥😢😢😢😢😢😢

  • @Hgg-qb7rx
    @Hgg-qb7rx 21 день назад

    አላሆይ የልቤን ታዉቃለህና በረህመትህ እሚጠቅመኝን አስሳዉቀን ያረብ ደካማ ባህሪህ ነኝና ያረብ☝️☝️🤲🤲

  • @مريمٱختمحمد
    @مريمٱختمحمد Год назад +2

    የጀማዓ እሰኪ በዱዓቹህ አትርሱኝ አላህ ቁርዓንን እንዲያገራልኝ በዲኔ ላይ ጠንካራ እንድሆን በዚህ በተከበረው ወር ያኢላሂ የነገርኩህን አደራ

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ Год назад +10

    ያለፈው አለፈ ለወደፊቱ አንተ አሳምርልኝ አላህየ በሂወቴ ብዙ ስህተቶችን ሠርቻለሁ ለማልገባቸው ሠወች ራሤን አሳልፌ ሠጥቻቸው በኔ ላይ ድንበር አልፈው ተጫውተውብኝ በድለውኝ ሂደዋል

  • @wkefabilahiwokilla
    @wkefabilahiwokilla Месяц назад

    ጀዛከአላህ ኸይር መፅናኛየ ነዉ የምታወራዉ ሁሉ ተስፋየ ሶብሬ የአላህ ዚድኒ

  • @ZinetSeid-j1n
    @ZinetSeid-j1n Месяц назад

    ለኢላፍ ቃላት የለኝም ጀዛ ከላህ ኸይረን ዱንያ ወል የልብ ተናጋሪ የልብ አዋቂ የኛ መካር❤❤❤❤

  • @م1دينهايمير
    @م1دينهايمير 3 месяца назад +2

    ጀዛከላኸይር ብዙነገር አሣልፈአለሁ በዛንሠአት ግንአብሮኝያለው አድአላህነበር ተሥፍእዳትቆርጡ አሁንም አይለየኝ አላሀምዱሊላ😭😭😭

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 3 месяца назад +1

    ጀዛኩሙላሁ ኽርን የኛመካሪ ወአሊይክም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @nejutube6948
    @nejutube6948 Год назад +3

    ወአለዮኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ወንድማችን ጀዛኩሙላህ ኸይረን

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад +21

    #ሶስት #ዱዓዎችን አደራ እንዳትረሳ
    ⓵አላህ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
    ⓶አላህ ሆይ ከመሞቴ በፊት ተዉበትን ወፍቀኝ
    ⓷አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገለባብጥ ጌታችን አሏህ ሆይ ልቤን በዲነል ኢስላም ላይ አፅናዉ🤲

  • @semurseid4419
    @semurseid4419 Год назад +2

    ውስታሴ አላ ሱ.ወ ደረጃክን ከፍ ያርግልን
    ውስጥ በደስታ አየተላወሠ ነው የሠማውት እኔ አስቀምጬ ♡ጀዛከላህ♡ አላሀ ሁመ አሚን ያረብ♡♡♡

  • @እማናፍቆቴ-በ1ቐ
    @እማናፍቆቴ-በ1ቐ Год назад +2

    ጀዛክ ካላህ ኸይር ኡስታዝ መፅናኛየ ነህ ያንተን ትምህርቶች እየተማርኩ አልሃምዱሊላህ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ያልፋል

  • @JgJb-k9c
    @JgJb-k9c 2 месяца назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
    አላህ ሶብር ይስጠን ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @sius7989
    @sius7989 Год назад +3

    ጀዛከ አላህ ኸይረን አቡ ኢያድ

  • @meryem6718
    @meryem6718 Год назад +4

    ጀዛከ አሏህ ኸይር ወድሜ!!

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሐ6ቈ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ሐ6ቈ 5 месяцев назад +2

    አሏህ ይጠብቅህ🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸

  • @sameeramohaye4950
    @sameeramohaye4950 Год назад +3

    ማሻ አላህምክርህ ኡስታዝ ጀዛህ አላህ ኸይርን ወዳለህ እንመለስ አይ ዱኒያ ፈተናሽ ብዛቱ😢

  • @FatumaMoh
    @FatumaMoh 2 месяца назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛከ አላህ ከይር

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 4 месяца назад +1

    ኡሱታዜ አበራታቼ መካሪ አስታማሪ ቃላት አይጋልፃሀም አባ እያድ ጃዛካላ ከይራን አላሀ እድሜና ጤና ይስጥ ያራቢ ወላሂ እሄን ስሳማ ፋታና ቢመጣ ኡንኳን ላመታጋስ በቲኒሹም ነዉ ሚናመራዉ አልሀምዱልላሀ

  • @የአላህባሪያአልሀምዱሊላህ

    ማሻ አላህ አወ ዱኒያ በፈተናወች የተሞላች ናት አላህ ከመጥፎ ነገሯ ይጠብቀን እኔስ ፈተናው ከብዶኛል የልብ ኢማን አላህ ይወፍቀን አላህ ይጨምርልህ ወዲም

  • @hubeybetube7743
    @hubeybetube7743 Год назад +2

    ኢንሻአላህ በጣም ለቤ ተሰብሯል በጣም ሂወቴ በፈተና የተሞላ ነው እድለቢስ ነኝ እያልኩ ነበር የማለቅሰው ግን ይሄን ምክር ስሰጠን ትንሽ ልበ ተረጋጋ ጀዛኩሙላህ ኸይር ያአሂ

  • @ahlamfikre2664
    @ahlamfikre2664 Год назад +2

    ኢለፍ ስወድህ ከኔ በላይ ሀያሉ ጌታ ይውደድህ መልካም ስራህንም ይቀበልህ እሮመዳን ከሪም አትበል እና አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ታአላ ወበረካትሁ አትበል

  • @طيبهاباقاز
    @طيبهاباقاز 4 месяца назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ጀዛክ አላህኸይር 😢😢😢

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 Год назад +2

    ኢሻ አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @seadaymam1248
    @seadaymam1248 Год назад +5

    ጀዛኩሙላህ አባ እያድ ይህ ምክር ለኔም ነው ይች ሴት እኔ ነኝ

  • @Ggg-bw2ld
    @Ggg-bw2ld 4 месяца назад +1

    ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @ابومحمد-ش9ح4و
    @ابومحمد-ش9ح4و 3 месяца назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ትንሺ ቀለልአለኝ ጀዛከላህ ከይር የልብ አድርስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GTime-o2b
    @GTime-o2b 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤..አሜንን

  • @ዜድቤንትሰይድ
    @ዜድቤንትሰይድ Год назад +2

    አሚን ያርብ🎉🎉🎉

  • @zebibaZedo-i3n
    @zebibaZedo-i3n 22 дня назад

    ያረቢ መጨረሻዬ አሳምርልኝ ያራሂም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Aminaseid-id2hz
    @Aminaseid-id2hz 5 месяцев назад +3

    አሠላሙአሌኩመም በጣም ተሰፋ እየቆረጥኩኝ ነው አሁንሰ ደክሞኛል ዱአ አድርጉልኝ

  • @RoobabaRoobaba
    @RoobabaRoobaba Месяц назад

    ወድሜ አሏይጠብቅህ ጀዛከሏህ ኸይር እዳንተያለ አሏህያብዛልን ያረብ

  • @مينينينين
    @مينينينين 2 месяца назад +1

    መሸአላ አላህ ይጠብቅህ አልሀምዱሊላህ

  • @Meki-g3g
    @Meki-g3g 15 дней назад

    ያረቢ በሶብርላይ ታጋሽያድርገን😢😢

  • @SukriyahSusu
    @SukriyahSusu 6 месяцев назад +2

    አላህ በዲናችን ጠንካራ ያድርገን አላህይጠብቅህ ወንድሜ መቼም በአላህ ተስፋአልቆርጥም

  • @susubint3413
    @susubint3413 Год назад +2

    ጀዛከላኸይር ያረብሶብር ስጠኝ

  • @Lubaba-n7r
    @Lubaba-n7r 4 месяца назад +9

    አረ እህት ወንድሞቸ ዱአአድርጉልኝ ልቤ ደርቋል ወላሂ አላህ ልቤን እንዳስተካክልልኝ ለአላህ ብየ እወዳችኅለሁ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 4 месяца назад

      በዚኪር አርጥቢት እህትነት አላህ የሡን ቀጥተኛ መገድ ይምራን ለሁላችንም

  • @NewVip-dt2rc
    @NewVip-dt2rc 2 месяца назад +1

    ጃዛክአላህኸይርእስታዝ

  • @ameinayimam7415
    @ameinayimam7415 Год назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @FatmaFatma-id3yy
    @FatmaFatma-id3yy Год назад +3

    ማሻ አሏህ

  • @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz
    @SofiaAlimengeshaAlimenge-vw5pz 5 месяцев назад +1

    ጀዛክአላህ ውሰታዝ

  • @ኑኑሻያባቷንግስት
    @ኑኑሻያባቷንግስት Год назад +2

    ጀዛከላህ ከይር ያአኪ

  • @ሊነጋሲልይጨልማል-ጨ4ዘ

    ጀዛከሙላህ ኸይር ኡስታዛችንን። ኢንሻ አላህ ከአላህ ተስፋ አልቆርጥም። ግን ቢላሒ አለይክ ወንድሜ የወደዱት መርሳት እንዴት ይቻላል ስለእሱ ሀሳብ አቅርብልን ወላሂ እኔ ለምን እንደወደድኩት ሳላቅ ከልቤ አልወጣም አለኝ ያረብ ተቸግሬያለሁ ጌታዬዬ የኔ ባልሆነ ነገር አትፈትነኝ እላለለሁ ግን አልቻልኩም

  • @FfTt-c4k
    @FfTt-c4k 3 месяца назад +1

    አላህ ይጨምርልህ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 Год назад +2

    እሽ አላህ ኢላፊ ቱዩቢ ጃዛካ አላህ
    ኻይሪ ለጋቢ እልምህ ዋይም ሚክርህ ❤❤

  • @nfisa2992
    @nfisa2992 Год назад +2

    ጀዛክአላህኸይርኡስታስ

  • @فاتحهفاتحه-ي7ر
    @فاتحهفاتحه-ي7ر Год назад +3

    ጀዛከላህ ከይር ወድም

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 Год назад +3

    ትክክል ጀዛኩም አላህ ከይር

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 7 месяцев назад +2

    ጀዛክላህኸይረንኡሥታዝ

  • @makamubarak6175
    @makamubarak6175 Год назад +1

    ጀዛክ አላህኸይር ዉስታዝ አላህየ ጤናየንን መልስልኝ ያረብብ😭

  • @hvhjnfgnh299
    @hvhjnfgnh299 Год назад +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @EntisarAli-ww9rj
    @EntisarAli-ww9rj 2 месяца назад +1

    جزاك الله خير الجزاء 👍

  • @ekrammuhajer9974
    @ekrammuhajer9974 Год назад +2

    Ustaz allha beduniyam beakiram yasedesetek

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 Год назад +2

    🎉ጀዛክላህ ኽይረን ኡስታዝ🎉

  • @selimtube404
    @selimtube404 Год назад +2

    ጀዛከላህ ኽይር ወንድሜ ተጠምቼ ነበር ጠጣሁ አላህ እድሜህን ያርዝምልክ ይባርክልክ

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 Год назад +4

    ጀዛኩም አላሁ ኸይር

  • @GhdhtUfjj
    @GhdhtUfjj 5 месяцев назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር በጣም የሚጠቅም እና የሚለውጥ ምክር ነው ወላ

  • @kuki558
    @kuki558 Год назад +2

    ዋአለይኩምሰላም ወረህመቱላህ ወበረካተሁ ሁሉም ያልፋል አይዞን ሽኩረን ጀዛከላህ ኽይር

  • @fetiyabuser5723
    @fetiyabuser5723 Год назад +2

    ትክክል ማሻአላህ😢😢😢👍👍👍👍👍👍👍💕💔💔💔💔💔😭😢👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤💕💘🌷📿🕌🕌🕌👂👌👌🌹

  • @እሙሰላህዲን
    @እሙሰላህዲን 5 месяцев назад +2

    ወአለይኩምሰላምወረህመቱላሂወበረካቱ፡ጀዛካላሁመኸይር
    አሰላምወአለይኩምያኡመትሀቢብረሱልለላህአላህይወፍቀን

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo Год назад +2

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @ህልምአለኝሳስበዉደስ-ቘ2ኈ

    ጀዛከላህኸይር ኡዝታዝ🎉አላህ ይጨምርልህ

  • @JenusARGA
    @JenusARGA 4 месяца назад +1

    ሳህ ኡስታዝየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @زمزممحمد-ك2ع
    @زمزممحمد-ك2ع Год назад +2

    ጀክሏህኽይረንወደማችንአሏህሱብሩንይስጠንያረብ❤ኢሻአሏህ

  • @NejokedrHusen
    @NejokedrHusen Месяц назад

    አላህ ከጭቀት ይጠብቀን ሀይር መገዱ ይምራን ውሥታዝ ጀዛ ላህ ሀይር

  • @የዉሎዋቅብጥየዉሎዋቅብጥ

    ቢሆነንም ፋተና ብቻ ስትሆን ዴሞ በጣም ዪከብዳል እውቀት ያለ ገንዝብ ያለ ሰው ያለ ብቻ ከባድ ነው አልሃምዱሊላህ

  • @zaharaendris783
    @zaharaendris783 Год назад +1

    ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ

  • @RabiaRabia-g2f
    @RabiaRabia-g2f Год назад +1

    የአሏህ እዝ ነት ከአተጋርይሁን ለኛ ለስደተኞች ገደፍ እደሆክ አላህአይለይህ በራህመቱ

  • @FunnyAstrolabe-ob6id
    @FunnyAstrolabe-ob6id 2 месяца назад

    ዋሌኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ ጀዛከላህ ሀይረን በሰማነው የምንጠቀም የድርገን

  • @HshsheYeh
    @HshsheYeh 5 месяцев назад +1

    ጀዛላህከር

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 Год назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛ ካላህ ኸይር ኡስታዛችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @rahima-uy7vs
    @rahima-uy7vs Год назад +2

    እንሻ አላህ 💐💐💐💐

  • @kudherkadher9305
    @kudherkadher9305 Год назад +2

    ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ከታጋሾች ያድርገን 🙏

  • @ንጋትናሀያዕ
    @ንጋትናሀያዕ Год назад +2

    بارك الله فيك❤

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 Год назад +1

    ጀዛኸላህ ጀዛ በሰማነዉ የምንጠቀም ያድርገን ያረብ

  • @aeshahussen805
    @aeshahussen805 Год назад +2

    አላህ በኸይር ያስታውስህ አልሀምዱሊላህ አላ ኩሊሀል

  • @hawamirdif7143
    @hawamirdif7143 Год назад +2

    ኢሻአላህ ጄዛከሏህኽይር ኡስታዝ

  • @hayatmuhamed4910
    @hayatmuhamed4910 3 месяца назад +3

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ ያጅመአ እስኪ ዱአአርጉልኝ ጡቴን አሞኛል😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @enatyoutube4472
      @enatyoutube4472 2 месяца назад

      አላህ ያሽርሽ ❤

    • @nimat9275
      @nimat9275 Месяц назад

      እላህ እፊይ ይሪጊሺ እህት🤲🤲🤲🤲

  • @FirdewsHabeshawit
    @FirdewsHabeshawit Год назад +1

    ኢላፍ ቲዉብ እናመሰግናለን እኔ ኑሮዬ ሁሉ ፈተና ብቻ ነዉ አላማዬ ሁሉ የህልም እሩጫ ሁኖብኛል ብዬዉ ብየዉ ደከመኝ ተሥፋ ቆርጨ ትርጉም የሌለው ህይወት ነዉ የምኖረዉ እና ምንትመክረኛለህ ኡሰታዝ እነዳታልፈኝ እባክን 😢😢

    • @h.941
      @h.941 Год назад

      ሙእሚን ተሰፍ አይቆረጥም እህት አሏህ ሁሉንም ያግራልሽ ያረብ

    • @ElafTube
      @ElafTube  Год назад +1

      ከሰራሺው ሃጢአት ሁሉ የአላህ ራህመት እንደሚበለጥ አስታወሰሽ ወደ አላህ ተመልሺ።

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 Год назад +2

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ጃዛክ አላህ ኸይረን ጃዛ ሱበሀን አለህ እንድአንድ እኔ እረስመሁንን እረሰለሁ ካጭንቃት ያታነስ ኢላፍ ቱብ ያኔ መጺነኛ
    አላህ ይጠብቅህ ውንድሜ
    አሚንንንን ያረብ
    እንሻ አለህ

  • @Khadeja-g3w
    @Khadeja-g3w 2 месяца назад

    ❤መሸላኡስታዛችንጀዛከሙላሀይር

  • @sittieahmad6771
    @sittieahmad6771 Год назад +2

    Walyekume selam worahimatullhi wobarkathu
    Selellahu alyehi wesellam
    Allah hedaya yesetne
    Jazakallah kayerane usetaz

  • @rozaroza4339
    @rozaroza4339 Год назад +1

    وعليكم اسلام ورحمة الله، وبركاته جزاك الله، خيرا ياخي غالي