እናቴ ||ሙሉ ክፍል||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 203

  • @Amin_media
    @Amin_media  Год назад +36

    Like እና Share በማድረግ ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ የRUclips ቻናላችንን Subscribe በማድረግ በየጊዜው የሚለቀቁ Videoዎችን ይመልከቱ

  • @ራቢነኝዊላዳዉንአብሳሪዋ

    የሚገርም ታሪክ እናት ትኑር ለዘላለም 😢😢😢

  • @sarahmanal9614
    @sarahmanal9614 Год назад +14

    ❤ያአላህ

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 Год назад +4

    አሚን ያረብ

  • @B9giv
    @B9giv Месяц назад +1

    😢😢እናትነት

  • @مدينهحسن-خ7ب
    @مدينهحسن-خ7ب Год назад +25

    ያረቢ እናቴን አቆይልኝ ሀቋንም እምጠብቅ አድርገኝ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن Год назад +11

    ሱብሀንአላህ የኔዉዲ እናት እዲሜሺን እረጂም ያርግሺ የኔዉዲ እናቶቻቺንን አላህይጠብቅልን

  • @sufiyamohammed5488
    @sufiyamohammed5488 Год назад +16

    አይ እናት ❤❤❤❤

  • @اللهمَوْجُودٌبِلَاَمَكَان-ب9ح

    አሏሁ አክበር ሱብሀነሏህ

  • @frdosnesru5413
    @frdosnesru5413 Год назад +4

    Masha allah

  • @Mama-er7fm
    @Mama-er7fm Год назад +3

    ክብር ለእናቶች 😢😢 አላህ እድሜያቼዉን ያርዝምልን ያረብ😢😢🥺🥺🥺

  • @amek1264
    @amek1264 Год назад +2

    wellahi 😢😢 menager rasu alchalkum enat lezelalem tinur😭

  • @HsHs-iq5yt
    @HsHs-iq5yt 8 месяцев назад +17

    እናት ትኑር ለዘላለም 😭😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️☝️እናቴን አቆይልኝ ያረህማን

    • @radiamuktar7419
      @radiamuktar7419 6 месяцев назад

      Ammmmmmmmiiin ammmmmmmii yarabbii ❤❤❤❤❤

    • @JjdfJkdd
      @JjdfJkdd 5 месяцев назад

      🤲😭😭😭😭❤❤❤❤

  • @Yusra-z9r
    @Yusra-z9r 2 месяца назад +1

    Lehulachnm enat allah rejm edime yestlen❤❤

  • @SamiraSamira-p1z
    @SamiraSamira-p1z Год назад +3

    እድሜጤና፡ለናቶች

  • @MekiLove-d2s
    @MekiLove-d2s 7 месяцев назад +4

    ሱበሀን አላህ ያረብ እናቴን እረጅም እድሜና ጤና ስጣት

  • @amenamohammad1838
    @amenamohammad1838 Год назад +18

    ክብር ለናቶች አጂብ ምንኝ ያሳዝናል አላህ ይጠብቀን ከናቶች ቀልብ

  • @ከሚላአሊ-1234
    @ከሚላአሊ-1234 4 месяца назад +1

    እናቴ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር

  • @ZakeyahKader
    @ZakeyahKader 7 месяцев назад +4

    አማና፡አላህዬ፡ለናቶች፡አለህዬ፡በሠላም፡አገራችን፡ወደእናታችን፡አስገባን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ 2

  • @ZulfaNeja
    @ZulfaNeja Месяц назад

    ያረቢ እናቶቻችንን ከማንኛውም ክፊ ነገር ጠብቅልን አሚን...

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 Год назад +11

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ማሻአላህ መጨረሻው ደሰ ሲል ❤

  • @HabasiKhaiyra
    @HabasiKhaiyra 4 месяца назад +1

    እናቴ አላህ ይራሀምሽ እናትላላችሁ ሁሉ አላህ ይጠብቅላችሁ

  • @ZakeyahKader
    @ZakeyahKader 7 месяцев назад +8

    አማና፡አላህዬ፡ለናቶች፡አለህዬ፡በሠላም፡አገራችን፡ወደእናታችን፡አስገባን

  • @foziamohammad-pq8nn
    @foziamohammad-pq8nn Год назад +3

    ልብ የሚነካ ሪክ ያአላህ አላህ ልቦና ይስጠን ያረብ❤❤❤❤❤

  • @Zebiba-3065tube
    @Zebiba-3065tube Год назад +6

    سبحان الله ❤❤❤

  • @እማበዱሀሽ
    @እማበዱሀሽ Год назад +41

    ማነው,እንደኔ,እነቱ,የነፈቀችው,ወላሂ,ጠነኖ,እራሱ,ይነፍቀኛል,እሶ,ግን,ላትመለስ,ኤዳብኛለት,ክብር,ለእነቶች

    • @aminkiyr5675
      @aminkiyr5675 Год назад

      እኔ ኡሙ ነፍቆቴ💦መቼ ይሁን የመቅፈት ያረብ

    • @SmSamira-g4x
      @SmSamira-g4x Год назад

      እኜነኝ

    • @azizaemam8309
      @azizaemam8309 Год назад

      ​@@SmSamira-g4x8

    • @zeherazehera3054
      @zeherazehera3054 Год назад +1

      እኔ እህት በናፍቆት እሱን በማሰብ በሽተኛሆንኩ

    • @rahamarahama9670
      @rahamarahama9670 Год назад +4

      እኔ እናቴ አላህ ይርሀማት የለኚም እናት ያላችሁ ሁሉ አላህ ይጠብቅላችሁ የሞቱትንም አላህ ይርሀማቸው ጀነተል ፍርዶሥ እወፍቃቸው ያረብ

  • @ኢክራምሀበሽይረሱሉንናፋቂ

    ሱብሀነሏህ እናት የእራሷን ደስታ ትታ ለልጇ ስትል ትኖራለች ያረቢ እድሜ ልካችንን የእናትን ሀቅ መወጣት ባንችልም እናትን ከማስቀየም ጠብቀን ያረቢ ረዥም እድሜ ለእናቶች

  • @hayatkhaderahmedsaid8271
    @hayatkhaderahmedsaid8271 Год назад +3

    ኢማ አላህ የጣቢቃሺ❤❤❤❤

  • @Loly-nf4yk
    @Loly-nf4yk Год назад +5

    ያረብ እናቴ አቆይልኘ

  • @zeinebendris7042
    @zeinebendris7042 Год назад +1

    ሱባሀንአላህ

  • @MBaba-u1d
    @MBaba-u1d 4 месяца назад

    Betam Gerami Tarik New Subhan Alah

  • @Busy-s4r
    @Busy-s4r 7 месяцев назад +1

    እረጅም እድሜ ለናቶቻችን ኢላሒ እናቴን አደራ ሰላሟን አብዛልኝ ያኡሚ በሰላም አላህ ያገናኘን

  • @HashimLoba
    @HashimLoba 6 месяцев назад +2

    የአረህማን ህናታች ጠብቅልን ህባክ

  • @SnowflakesFeruz
    @SnowflakesFeruz 7 месяцев назад +4

    የአላህ መጨረስ አቃተኝ 😭😥እናቴ የመኖሬ ሚስጥር ከእድሜየ ከጤናየ ቀንሶ ይስጥሽ

  • @Faisal-z5b
    @Faisal-z5b Год назад +8

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሠላም ለናቶች በሙሉ የማን እናት እዳትሉኘ ሁሉም እኔቶች ሠላማቹን ብዝት ይበል በያላቹበት

  • @SelamAyalew-r2d
    @SelamAyalew-r2d Год назад +2

    እናትና አባት ያላቹህ በቻላችሁት አስደስቶቸውጨ እናተን አላህ ያስደስታችሀል

  • @KemilaMohammed-c6z
    @KemilaMohammed-c6z Год назад +2

    😢😢😢😢😢እናትለዘላለምትኑር

  • @زهراءبنتبابا
    @زهراءبنتبابا 11 месяцев назад +2

    አይ እናት 😢😢😢😢 ያረብ እናቴን አንተ ጠብቅልኝ እረጅም እድሜ ለውድ እናቶች❤❤

  • @AfataxMahamed
    @AfataxMahamed 3 месяца назад +1

    Allah😢😢😢

  • @Fofudjzf
    @Fofudjzf 11 дней назад

    ያአላህ❤❤😢😢

  • @AsiyaAhmed-s3s
    @AsiyaAhmed-s3s Год назад +2

    😭😭😭😭😭😭mashalahi

  • @AsddAsd-ce8jh
    @AsddAsd-ce8jh 8 месяцев назад +4

    እናቴ ኑሪልኝ ዘላለም❤❤❤ያረቢ እናቴን እድሜዋን አርዝምልኝ አሚንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰❤❤

  • @fatemafatema4104
    @fatemafatema4104 Год назад +3

    እናትነት. ያረብ ጤናቸውን ስጥልን😢

  • @AsiyaAhmed-s3s
    @AsiyaAhmed-s3s Год назад +2

    😭wow

  • @AnshaSiraj-yf5lw
    @AnshaSiraj-yf5lw 7 месяцев назад +1

    እናትትኑርለዘላለም

  • @hayatksa-t6m
    @hayatksa-t6m 7 месяцев назад +1

    እማ የናትዝታ አላህ ዪረህምሺ እናቴ 😢😢😢😢😢

  • @marianneaduse2083
    @marianneaduse2083 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤manchalh

  • @zekeriyazake3719
    @zekeriyazake3719 7 месяцев назад +1

    እማዬ አላህ ይርሀምሽ. ናፈቅሽኝ

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ
    @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ 7 месяцев назад +1

    የአለህ ኢነተቸቺን ረጂም ኢድም

  • @Semiraabdu-uv1fn
    @Semiraabdu-uv1fn 7 месяцев назад +1

    እናቴ የኔ አለም አላህ እዲሟቸውን ያርዝምል ያኢላሂ

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 3 месяца назад

    እናቴእረጅምእድሜናጤናይስጥልን

  • @Rahem-g9b
    @Rahem-g9b Месяц назад

    ያረቢ እማ

  • @ሀያት-የ3ሠ
    @ሀያት-የ3ሠ 3 месяца назад

    እናት ለዘላለም ትኑር ያረብ😢😢😢😢😢😢

  • @hayat.abdlla
    @hayat.abdlla 8 месяцев назад +1

    Mamayyy Alemey Love you yene qonjo ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢🙏🤲🌏💯❤️💔💔

  • @goldenprince4239
    @goldenprince4239 Год назад +3

    ሱበሀነላ የናትየዉ ነገር በጣም ያንገበግባል ወላሂ አላህ ይጠብቀን ያረቢ ለበራካም ደስ ይላል ወላሂ ማሽ አላህ😢😢😢😢😢

  • @AbdifarisF
    @AbdifarisF 7 месяцев назад +1

    ሱብሀን አልላህ ምንም ቢሆን እነት እኮ ነት የ ኡሚ እድሜሽን አልለህ የርዝምልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @AbdifarisF
    @AbdifarisF 7 месяцев назад +1

    ሱብሀን አልላህ ምንም ቢሆን እነት እኮ ነት የ ኡሚ እድሜሽን አልለህ የርዝምልኝ

  • @ZakeyahKader
    @ZakeyahKader 7 месяцев назад +1

    አማና፡አላህዬ፡ለናቶች፡አለህዬ፡በሠላም፡አገራችን፡ወደእናታችን፡አስገባን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @تفقققعففقي
    @تفقققعففقي 2 месяца назад

    እናቴ ዘላልም ኑሪልኝ እድሜሺን እረጅም ያረግልሺ😢😢😢😢😢😢😢

  • @lifemarys3438
    @lifemarys3438 Год назад +7

    ❤❤❤

  • @Ksm2kiyar
    @Ksm2kiyar Год назад +2

    ክብር ለማማ🎉🎉🎉

  • @X697Infinix
    @X697Infinix 7 месяцев назад +1

    😭😭 ያረብ የእናት ሀቅ እኮ ከባድ ነው ያኡሚ አሏህ ይጠብቅልኝ 💔💔💔 በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i 7 месяцев назад +7

    ማነው እናቱን አቶ እንዴ ሁሌ የሚያለቅሥ ወላሂ አይኔን በሸተኛ ሆንኩኝ አይኔን ዱአ አድርጉላት ለናቴ እማኮዬ አላህ ይዘንልሺ እወድሻለሁኝ 😭😭😭😭😭

    • @ToybaAbdla-ps5ie
      @ToybaAbdla-ps5ie 7 месяцев назад +1

      በጣም ከባጅ ነዉ እናት ማጣት እኔም የለኝ😢😢😢 አይዞሽ ዱኣ እናድርግላቸዉ

    • @fathemafathema7476
      @fathemafathema7476 7 месяцев назад +1

      አብሽሩአላህየጀነትይበላቸውእኛምወደዛውነው😢😢😢

    • @fyyt6tgutt497
      @fyyt6tgutt497 7 месяцев назад

      አይዞን እህቴዋ እኔም እዳችውነኝ😢😢

    • @fyyt6tgutt497
      @fyyt6tgutt497 7 месяцев назад

      ​@@fathemafathema7476አሚን

    • @mozahsaif4108
      @mozahsaif4108 3 месяца назад +1

      አብሸሪ እህትዋ እኔም ሙታብኛለች የናት ሞት ከባድ ነው አላህ ጀነትን ይወፍቅልን

  • @سميةالأثيوبية
    @سميةالأثيوبية 7 месяцев назад +1

    ምሽለ

  • @رحمهرحمه-ع7د
    @رحمهرحمه-ع7د 7 месяцев назад +2

    ናተ የኂወተ መብራተ ❤❤❤❤❤ኑራ ልኝ ናቴ አለሜ

  • @nafesaan7727
    @nafesaan7727 Год назад +7

    Yenee Enat😢😢

  • @ItFFአልሀምዱሊላህ.u
    @ItFFአልሀምዱሊላህ.u 7 месяцев назад +1

    እናትኮ ወላሂ ወደር የላትም 😢🤲
    እናቴ የኔ አለም ❤❤❤

  • @Firdewus
    @Firdewus Год назад +1

    የሚገርም ታሪክ ወላህ😢😢

  • @قتينيتينثت
    @قتينيتينثت 5 месяцев назад

    እናት አላህ ደረጃዋን ከፍ ያርገው የኔ ውድ እናት💛💛💛💛💛

  • @Pnice-g6j
    @Pnice-g6j 3 месяца назад

    አይእናት
    ❤❤❤❤❤

  • @samshaQ-wy6jf
    @samshaQ-wy6jf 3 месяца назад +1

    አለሀዬ❤❤አቁልኝ❤❤ክድመወንም❤❤ ወፍቀኝ

  • @abcsdfgb-fv6wh
    @abcsdfgb-fv6wh 5 месяцев назад

    ኡሚ ናፍቀችኝ ወላሂ❤

  • @HikmaAswrf
    @HikmaAswrf 5 месяцев назад +1

    አላህ ሆይ ሀያትአቸውን አርዝምልን😂😂😂😂😂😂😂😂 በጣም ከባድ ነው እናት ሱብሀን አላህ እኔ ወላሂ ቃላት ያጥረኛል

    • @MakAsser
      @MakAsser 4 месяца назад

      ያስቃል እዴ

  • @fatumaeyob626
    @fatumaeyob626 Год назад

    ማሻአላ

  • @OmHyat-zn9vz
    @OmHyat-zn9vz 2 месяца назад

    ወለጆቼ አላህ ይረህመሽ❤❤❤❤

  • @Ggg-xm1vh
    @Ggg-xm1vh Месяц назад

    የኔእናት😭😭😭😭😭😭

  • @s3adhSs
    @s3adhSs 5 месяцев назад

    ማሻአላህ

  • @haykelbintmuhamed
    @haykelbintmuhamed Год назад +6

    😢😢😢😢😢😢

  • @Alaykahussen
    @Alaykahussen 3 месяца назад

    ዋይ እናት

  • @meremahassen5604
    @meremahassen5604 6 месяцев назад

    ያረህማን ኡሚ ከኔ እድሜ ቀንሶ አላህአንችን ነፍ አመትያኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ZakeyahKader
    @ZakeyahKader 7 месяцев назад +1

    ምን፡ብዬእንድገልፅ፡ግራገባ፡እድሜናጤና፡ለእናቶች

  • @MahbubaMuhammed
    @MahbubaMuhammed 7 месяцев назад +2

    Ara Anat tnuur❤❤❤❤❤❤😂😊

  • @sasa-ky8gu
    @sasa-ky8gu Год назад +4

    🎉😭☝️🤲

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta 3 месяца назад

    ማነው እንደኔ በእንባ የታጠበው😢😢😢ኡሚ የኔ ህይወት ፊዳዐ ልሁንልሽ የኔ ጀነቴ አላህ እናቶቻችንን ለዘልሀለም በጤና ያቆይልን ኢላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @RiyazRiyax-d2n
      @RiyazRiyax-d2n 20 дней назад

      አሜንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kabashcell
    @kabashcell Год назад +5

    😍😍😍😊

  • @ስአዳየሱፍ
    @ስአዳየሱፍ 6 месяцев назад

    ወላሂ እደዚህ አይነት ጎደኞችን ያብዛልን ያረብ 😥😥😥🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zedo5000
    @zedo5000 6 месяцев назад +1

    ያረብ የእናት ሐቅ ከሚጠብቁት አረገኝ

  • @MariamSss-fd7ib
    @MariamSss-fd7ib 8 месяцев назад

    Subehnalahalahyakoyachew

  • @HelimaHelima-n4u
    @HelimaHelima-n4u 4 месяца назад

    ያረብ የእናቴን ሀቅ እምጠብቅ አድርገኝ

  • @asas9498
    @asas9498 7 месяцев назад +1

    Umii wdshalw ❤🎉

  • @ስአዳየሱፍ
    @ስአዳየሱፍ 6 месяцев назад

    ኡሚ ኡማ ደጌ 😥😥😥😥😥😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰እረጅመድ እድሜ ለናቶቻችን ይወፍቅልን ያረብ 😥😥🤲

  • @sufyahkhantufyah3936
    @sufyahkhantufyah3936 Год назад +1

    ማሻ አሏህ ታሪኩ በጣም ደስ ይላል አተራረክሽም እንደዛው ግን ትንሽ አነባበብሽን ብታስተካክይው የበለጥ ይስባል

  • @rabiaseid9775
    @rabiaseid9775 7 месяцев назад +1

    ማነዉ እደኔ የናቱን ፍቅር እማ ብሎ ሳይጣራ እናቱን ያጣ አላህ ይረሀምሽ እማ ምንም ባላዉቅሽ ትናፍቂኛለሽ💔😭😭😭😭😭

  • @rahmaajman1541
    @rahmaajman1541 Год назад +3

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @alainmehbooba2910
    @alainmehbooba2910 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭

  • @ReyanArageYimam-tx7bd
    @ReyanArageYimam-tx7bd Год назад +3

    እማ

  • @foziyaafoziyaa
    @foziyaafoziyaa Год назад +1

    ❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @ummuumubaarektube3955
    @ummuumubaarektube3955 Год назад +3

    😭😭😭😭😭💔

  • @rhs1992
    @rhs1992 7 месяцев назад +1

    እናቴ የኔ አለም የእናት ዋጋዋ ስንት ነዉ 😢😢😢

  • @MariamSss-fd7ib
    @MariamSss-fd7ib 8 месяцев назад

    Imainataalahyakoyish❤❤❤❤❤