//አዲስ ምዕራፍ//"አይሆንም እንጅ እናቴ ብትመለስ ነበር የምፈልገው, እናቴ ብትኖር ልደቴ ይከበርልኝ ነበር...” /እሁድን በኢቢኤስ/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Год назад +59

    😭😭😭😭 ልጆቿን ጥላ ገና በወጣጥነቷ አረፈች ልብ ይሰብራል አባትየው ጀግና ነው ስጦታው በቂ አይደለም ከምንም በላይ ቤት ያስፈልጋቸዋል ለደነዚህ አይነቶቹ ነው ቤት መሠጠት ያለበት
    ልጆቹን እግዚያብሄር እቅፍ ድግፍ አርጎ ያሳድጋቸው😭😭😭

  • @muhbamhamd-pk3td
    @muhbamhamd-pk3td Год назад +221

    ይህ ፕሮግራም ዘር ሃይማኖት የማይገድበዉ ድንቅ ፕሮግራም ከእነ አዘጋጆቹ አላህ ይጠብቃቸዉ።

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 Год назад +356

    አስፊቲን ሲያይ እንደኔ ያዘነ ማነው አላህ ያሽለው ተሽሎት ወደሚ ወደው ስራ ለመምጣት ያብቃው🤲🏼

    • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
      @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Год назад +8

      በጣም ሂወት እንዲህ ናት ደህና ነኝ ይላል ግን መናገር እንኩዋን አይችልም😢😢

    • @mesekiitefera8310
      @mesekiitefera8310 Год назад +2

      yemir siksik biye now yalakaskut batalay lijen adara sil asifit😢😢😢fatari yimarawu

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 Год назад +3

      ውይ በጣም ነውጅ ያዘነው ጨርሶ ይማረው

    • @kidistarsema6361
      @kidistarsema6361 Год назад +8

      እኔ ውስጤ ተረበሸ ታወከብኝ ብቻ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም🙏

    • @kidsettesfya4645
      @kidsettesfya4645 Год назад +3

      ወይኔ 😢😢😢😢😢

  • @merimeri7886
    @merimeri7886 Год назад +64

    በምን ቃል ልግለፅክ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋር ይስጥክ ልጆችክንም እመብርሃን ታሳድግልክ ትልቅ ቦታ ያድርስልክ ፈጣሪ 🙏🙏እሳንም ነብስዋን ይማርልን 😢😢

  • @Munababa507
    @Munababa507 Год назад +113

    አይዞህ ለልጆህ ስትል ጠንካራ መሆን አለብህ አላህ ሆይ ለተቸገሩት ጤና ላጡት አንተው አግዛቸው ያረብ😢

  • @misir70mati5
    @misir70mati5 Год назад +21

    አይሆንም እንጅ እናቴ ብትመለስ አለ ufff ጀግና አባት ነህ ልጆችን ፈጣሪ ያሳድግልህ😢❤😊

  • @gjk8731
    @gjk8731 Год назад +236

    ኑ እናልቅስ ወገኖቼ 😢😢😢

    • @የትንሹእስረኛነኝ
      @የትንሹእስረኛነኝ Год назад +1

      ❤😢😢

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Год назад +9

      በጣም ያስልቅሳል ማርያምን ደግም መንታ ናቸው የኔ እና ልጅች እርግፍ አርጋ ላትመልስ ሄደቺ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @tiz59905
      @tiz59905 Год назад

      ​@@Samera-kd5nz😢😢😢

    • @هقهقتبنب
      @هقهقتبنب Год назад +1

      😢😢😢😢😢ያሳዝናል

    • @etu-c9p
      @etu-c9p Год назад +2

      አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭

  • @እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ

    አእ ስጦታው አይበቃም ቢያስ እንድ ክፍል ቤት ብትሰጧቸው የዛሬ አመት ነገ ጥዋት ነው 😢ብቻ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Год назад +2

      😢😢😢😢😢😢

    • @zindzind3952
      @zindzind3952 Год назад +1

      በጣም

    • @12yes57
      @12yes57 Год назад +1

      እኔም እደዘ ነው ምለው ቢየንስ የቀበሌ ቤት ቢየሰጠቸ

  • @mikitubetekeste2174
    @mikitubetekeste2174 Год назад +19

    የምወድሽ ቃልዬ ፈጣሪ ቆንጆ ቆንጆ ልጆች ያሳቅፍሽ የኔ የጨዋ ዘር ከልብ አዛኝ ማስመሰል አታውቂ

  • @FirezerHailesilassieFirezerHai
    @FirezerHailesilassieFirezerHai Год назад +4

    አዳነች አቤቤ ለዚህ ምስኪን አባት ቤት ስጭው በፈጠረሽ በጣም የምታሳዝን እናት በወጣትነቷ ተቀጨች ጠንካራ እና መልካም አባት ልጆቹን ያሳድግለት

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Год назад +16

    ያረቢ አላህ ያጽናቹ አጀቴ በላኝ ወላሂ አይሆንም እንጂ እናቴ ብትመለስ ሲል ኡፍፍፍፍፍ አጀቴ በላኝ እባዬን መቆጠር ቃተኝ ወላሂ

  • @FekriFekri-x2k
    @FekriFekri-x2k Год назад +28

    አይሆንም እንጂ እናቴን የኔ ጌታ አይዞህ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹህ 😭😭😭😭💔💔💔

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Год назад +12

    ማርያምን እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም 😭😭😭
    እንዳንተ አይነቶችን አባት ሳይ ተስፋ አልቆርጥም ❤
    ቤት የሚታገኙበት መንገድ ቢመቻች ግን ጥሩ ነበር 😢

  • @Hiwot.1216
    @Hiwot.1216 Год назад +1

    ይህ የEBS TV ፕሮግራም ዘር ሃይማኖት የማይገድበዉ ድንቅ ፕሮግራም ከነ አዘጋጆቹ ፈጣሪ ይጠብቃቸዉ 🙏🙏🙏
    እደዚ አይነት አባቶች ስላሉ ተመስገን በርታ እግዚአብሄር ልጆችህን ያሳድግልህ እሳንም ነብስዋን በገነት ያኑርልን😢😢😢😭😭😭

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +10

    ጥንካሬውን ሶብሩንም ይስጠው ልጆችንም አላህ ያሳድጋቸው ለደና ደረጃ ያድርሳቸው መንታ ልጅ ለአባት ከባድ ቢሆን የአላህ ውሳኔ ነው

  • @amma4705
    @amma4705 4 месяца назад

    ebsወች እኔጃ ቃላት ያጥረኛል ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናንተናችሁ ወላሒ ሠላማችሁ ይብዛ አላህ ብርታቱን ይሥጠው ከባድነው

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 Год назад +11

    እላህ ያስደታችሁ ኢቢኤሶች ለናንተ ቃላት የለኝም በጣም ያሳዝናል ታሪኩ

  • @tiruyetru
    @tiruyetru Год назад +2

    ተርቤ ነበረ አበላችሁኝ ተጠምቸ ነበረ አጠጣችሁኝ ያለው ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያለው ለነዚህ ለትንንሾቹ ላንዱ ያደረጋችሁት ለእኔ አደረጋችሁ ማለቱ ነው ኢቢየሶች ተባረኩ ክፉ አይንካችሁ ቃላት ያጥረኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад +19

    😢😢😢እንደዚህ አባቶች ስላሉ አልሀምዱሊላህ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭አይ ሂወት ላዱ ደስታ ላንዱ መከራ ኡፍፍ

  • @achamyalish9593
    @achamyalish9593 Год назад

    አቤት ሰቃይ በጣም ጠንካራ አባት ነህ ፈጣሪ ያጽናችው

  • @NayanaTube
    @NayanaTube Год назад +15

    ኡፍ ኢቢኤሶች መላው ክሩ ዘራችሁ ይባረክ ለአባት የሚከብድ ነገር ነው የገጠመው ፈጣሪ በልጆቹ ይካሰው

    • @Meskerem-p7j
      @Meskerem-p7j Год назад

      jagen abt nwo❤❤😢😢😢😢😢😢😢

    • @Meskerem-p7j
      @Meskerem-p7j Год назад

      😭😭😭😭😭

  • @ፍቅርህንተርቤ
    @ፍቅርህንተርቤ Год назад +2

    ጀግና አባት በዚህ ዘመን እዳንተ አይነት ወንድ መገኘቱ እማይታመን ነው አላህ ያግዝህ አባቴን መሰልከኝ ምክንያቱም አባቴ እክርትትትትት ብሎነው ያሳፈገኝ እና አንዳደ ወንዶችን አልሳደብም ምክንያቱም አባቴ ትዝ ይለኛል የኔ ከርታታ ሺ አመት ኑርልኝ😢 አባ እወድሃለሁ❤

  • @zeburazzz8351
    @zeburazzz8351 Год назад +6

    ወይኔ እደዛሬ አልቅሸ አላውቅም ሰሚስኪን ትልቁ ልጅ ነው የሚያሳዝነው ህፃኖቹስ ምንም አያውቁም ብቻ ከባድነው ፈጣሪ ያጠክራችሁ

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r Год назад +1

    ከደዚ አይነት ፈተና እግዚአብሂር ይጠብቀን😢 እግዚአብሂር ያፅናናህ የኔ አባት ላያስችል አይሰጥም ሁሉም ለበጎ ነው😢🙏

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 Год назад +29

    የኔ እህት ልጆቿን ፍስስ አረጋ አለፈች ነፋሷን ይማርልን አይዞ ልጆቹስ ያድጋሉ

    • @hayatebrahim4289
      @hayatebrahim4289 Год назад

      ይብላኝ ለሞች ልጅስ ያድጋሉ ትላለች ሀያቴ ችግሩ አባታቸው ካገባ ነው የልጆች ሰቃይ ብቻ ፈጣር ይገዛቸው😭

    • @اممعتصم-ك4و
      @اممعتصم-ك4و Год назад

      😢😢 ያሳዝናል

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 Год назад

    እንኳን ይህ ህፃን እኔም አይሆንም እንጂ እናቴ ብትመለሰ እላለሁ ለጄ በርታ ኢሣያሰ 26:-19

  • @በእምኒጌታቸው
    @በእምኒጌታቸው Год назад +24

    አቤት የሰው ልጅ ብርታቱ 😢

  • @rukiyadawood6999
    @rukiyadawood6999 Год назад +20

    ውይ የኔ ምስኩን ልጅ😢አባትም እናትም ሆኖ አላህ ያሳድግልህ ልጆችህን 😢

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 Год назад +7

    ጀግና አባት መዳኒያለም ያበርታህ 😢😢ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @ሰውለሰውአርሴማ
    @ሰውለሰውአርሴማ Год назад +8

    የእውነት አስፋውን አይቼ መተኛት አልቻልኩም ሰው መቼ እንደምንታመም መቼ እንደምንሞት አናውቅም ብዙ እናስባለን ፈጣሪ ምህረቱን ይላክለት

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Год назад +4

    አሏህ ያፅናችሁ በጣም ከባድ ነው እናትን ማጣት ሁሉን ነገር ማጣት ነው አሏህ እናቶቻችንን ይጠብቅልን

  • @شمسالبلوشيالبلوشي

    አይዞህ አንተ ጠንካራ አባት ነህ ጌታ አቅም ጉልበት ብርታት መፆናናት ይስጥ ልጆጅህንም ጌታ ያሳድግል ሚያስፈልጋቹን ሁሉ ያዘጋጄላቹ

  • @teshometadesse2141
    @teshometadesse2141 Год назад +11

    እውነት ኢቢሶች እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ሌላ ምን እላለሁኝ እባካች እግዚአብሔር በሐብት የባረካችሁ የሀገሬ ሰዎች ደግፏቸው

  • @muludemse4459
    @muludemse4459 Год назад +1

    አንዲት ክፍል ቤት የሚሰጥህ ደግ ልብ ያለው ሰው ይግጠምህ። እግዚአብሔር ልጆችህን ልበ ብርሃን ያርግልህ።

  • @destata7749
    @destata7749 Год назад +18

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ኢቢኤስ አስፍትንም
    እግዚአብሔር ይፋዉህ
    ተባርኩ

  • @mudennure1674
    @mudennure1674 Год назад +1

    ጀግና ነህ 4 ልጅ አላህ ሰበብ አድርሶልሃል ebs አመሰግነለሁ አባቴም በደም ግፊት ነው የሞታ የደም ስር ተበጥሶ አላህ ይርሀምክ ሀቢቢ ባባ ሞት ጨካኝ ነው እኛ ጨክነን መልካም ስራ እንስራ የተረዘ አልብሰን የተረብ አብልተን የጠማ አጠጥተን መልካምነት እንከፍል ሰንሞት እኛም መልካም ነገርን እንከፈል 🎉

  • @shammayousefl657
    @shammayousefl657 Год назад +13

    ኑ እናልቅስ ቅመሞች እንደዉም እየከፋን ነዉ 😭😭😭😭

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 Год назад +2

    ማሻአላህ ኢቢኤሰ ባለቤቶች መቼም አላህ ከፍ ከፍ ያድርጋችሁ የሰንቱን ቤት እንባ አጠባችሁ የድሃን እንባ አያቹ ይህ ማለት አላህ የሚፈልገውን እየሰራችሁ ነገ ለልጅ ልጅ ይደርሳል የኢትዮጵያን ህዝብ አይረሳችሁም ትልቅ ነገር የምትሰሩት እየታለ ለሰው ለሰራተኞቻችሁ የምታደርጎት ጥሩ ሰራ አይረሳም አላህ ጨምሮ ይሰጣችሁ ለሃገራችሁ ህዝብ እንዲህ አድርጋችሁ በኢትዮጵያ ሆነ በአለም ላይ እንዲህ የሚያደርግ የቴሊቭዥን ጣቢያ የለም በርግጥኝነት እናገራለሁ በርቱ ባላቹ ላይ ከፍ ከፍ በሉ አንድ ቀን የኢቢኤሰ እንግዳ ሆኜ አቀርባለሁ ኢንሸሃላህ መቼም በሙሉ አቅራቢ ሰራተኞች ሳላመሰግን አላልፍም አላህ ይሰጣችሁ በልጆቻችሁ አገኘ አሜን ሰንት ጎበዝ አባት አለ አይ ወላድ አያችሁ በወለድ ሰሃት ሰንት ነገር አለ እሷ አላህ ወደጀነቱ ወሰዳት ለአንተም ፈተና ነው ለፈተናው ታገል አላህ ከዚህ ፈተና በቅርቡ ትወጣለህ አላህ ይርዳህ በጣም ይከብዳል የኢትዮጵያን ህዝብ ጥሩ ነው ይረዱሃል አሜን

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Год назад +3

    ኢቢየሶች ተባረኩ ምንም ቃላት አገልፃቹም እድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @zebibazebiba4936
    @zebibazebiba4936 Год назад

    የሁሉም ሰዉ ልብ የተጎዳ ነዉ አንዱ እናቱን ሌላዉ አባቱን
    የነሱ ይባስ
    ሳቃችን ጎደሎ ነዉ
    አላህ በነሱ የርፍት እንጄራ ይስጥል ጀግና አባት ነህ
    ግን ልጁን ለምን ስለናቱ ትጠይቁታላችሁ እህህ

  • @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ
    @ሚካኤልአባቴ-ኀ7ቀ Год назад +3

    አቤት ስቃይ የኔ አባት እግዚአብሔር ልጆቹን በጥበብ በሞገስ ያሳድጋቸው እሷንም ነፍስ ይማር😢😢 አባቴ አይዞህ በርታ አተም😢

  • @almazaragaw203
    @almazaragaw203 Год назад +1

    እግዚአብሔር ከክፍ ነገር ይጠብቀን ልጆችንም ወደማያስ ፈልግ መከራ አናስገባቸው ጤና ቢሮ በደንብ ከገጠር እስከ ከተማ መስራት አለበት ለነገሩ እግዚአብሔር ሳያውቅ ወደዚች ምድር አልመጡም እግዚአብሔር የሰውን ልብ ያራራለት ኢቢኤስ ቴሌቪዥንን አመሰግናለሁ ስለምትሰሩት በጎ ነገር በገንዘብ ም ብዙ ጤናይስጥልኝ የዚህ የአዲስ ምዕራፍ ባለራዕይ ተባረኩ ።

  • @tsehayhailmicheal3216
    @tsehayhailmicheal3216 Год назад +3

    ኢቢየስ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አስፋውን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን አሜን 27:15

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 Год назад +9

    እግዚአብሔር ያሳድግልህ ወድሜ በእውነት እባየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ 😭😭😭😭😭 የኔ ጌታ አይሆንም እጅ እናቴ ተመልሳ ብትመጣ ሲል አጀቴን ነው የበላኝ 😭😭😭💔💔💔 አይዟችሁ እግዚአብሔር ነፍሷን ይማረው ልጆችህን ያሳድግልህ በርታ ወድሜ አተ በጣም ጥሩ አባት ነህ

    • @workjoozil
      @workjoozil Год назад

      ኡኡፍፍ አግዚአብሔር መፅናናቱን የስጥህቹ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад +7

    😭😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭😭😭ያረቢ አንተው እርዳው እንዴት ልብ ይሰብራል አይ እናት ጉድለቷ ይጎዳል ከባድ ነውኮ ያረቢ

  • @Hayit2022
    @Hayit2022 Год назад +1

    ክብር ለ አባቷች አላህ ያሳድግልህ ልፋትህን ይቁጠረዉ

  • @محلالوه
    @محلالوه Год назад +14

    ያባቶች ተምሳሌት ነዉ ልጆችህከቁም ነገር ደርሰው በነሱ እምትስቅ ያድርግህ ባለቤቱንም እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑራት ኢቢሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ አስፋው መሸሻን ፈጣሪ ይማረው 🙏🙏🙏

  • @etu-c9p
    @etu-c9p Год назад +20

    ኢ ቢ ኤሶች እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹ ያላሰባቹት ደስታ ወደ ህይወታቹ ይግባ 🙏🙏🙏🙏😥😥😥

  • @jaz-pl9mx
    @jaz-pl9mx Год назад +16

    EBS እዝግሀብሄር ጨምሮ ጨምሮ ይስጠሰችሁ እናንተ ለኢትዮጵያ ህዝብ ባለውለታዎች ናችሁ ደጉ ቀን ሲመጣ ህዝቡ በእጥፍ ይመልሳል ❤❤

  • @Mekdes-l8o
    @Mekdes-l8o Год назад +4

    የኔ አባት ጥናቱን ይሰጥህ ላያስቸል አይሰጥም ፈጣሪ አድገዉልህ ለቁም ነገር ያብቃልህ 😢😢😢😢😢😢

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Год назад +5

    ልብ የሚነካ ታሪክ ወንድሜ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥህ ልጆችህን ያሳድግልህ

  • @seadifekerha4081
    @seadifekerha4081 Год назад +1

    ወላሂ በጣም ልብ ይስብራል አላህ ያበርታህ ልጆችህንም አላህ ያሳድግልህ የኔ አባት እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም😢😢

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Год назад +11

    አላህ አፍያ ያድርጋችሁ አንተንም ልጆችንም ከችግርም ያውጣችሁ አይዞህ ይች አለም ፈሃኘ ናት በተለይ ለወንድ እናትም አባትም ጭምር ሆኖ ማሳደግ

  • @Ekiruy
    @Ekiruy Год назад

    እንዲህ አይነትም አባት አለ ዋው ተባረክ

  • @muhamedmuhamed5114
    @muhamedmuhamed5114 Год назад +3

    😢😢😢😢😢 በጣም የሚያሣዝን ታሪክ ነው በጣም አሥለቀሡኝ አላህ መፅናናቱን ይሥጣችሁ ልጆቹን አላህ ያሣድጋቸው አየ ሂወት በጣም ከባድ ነው

  • @sSa-xu8xc
    @sSa-xu8xc Год назад +7

    የኔወድም አላህ ልጆችህን ያሣድግልህ በልጆችህ ይለፍልህ
    አላህ ልጆቹንም አተንም ያፅናችሁ

  • @fafafafa1396
    @fafafafa1396 Год назад +48

    ሞት ለህፃኑም ለአዋቂውም ለሁሉም ሰው የማይለመድ ሁሌ አድስ የሚሆን ነገር በተለይ ደግሞ የእናት ሞት አንድ ነገር ብቻ አይደለም ሁሉንም ነገር ያሳጣል
    ኡፍ ከባድ ነው አሏህ ያፅናናችሁ ጉድለታችሁን ይሸፍንላችሁ

    • @najahtn809
      @najahtn809 Год назад

      😭😭😭😭😭😭

    • @anshabelay9285
      @anshabelay9285 Год назад

      😭😭

    • @YosefGetahun-w2c
      @YosefGetahun-w2c Год назад

      ejig yekebedeny kal new

    • @genet19
      @genet19 Год назад

      አፍ ሞት ከፉ እንዴት እንዳሰለቀሰኝ

    • @workjoozil
      @workjoozil Год назад

      ከባድ ነው በቻ አግዚአብሔር አውቂ ነው

  • @fahizaawel7075
    @fahizaawel7075 Год назад

    አይይይይይይይይይይይ የኔ እናት በልጁነትሽ ቀረሽ ልጀ ያድጋል በችግርም ቢሆን አላህ ይጠብቅን ጠንካራ አባት ነህ

  • @nurukedir157
    @nurukedir157 Год назад +52

    አይቻልም እንጂ ቢቻል እናቴ ብትመለስል ደስ ይለኝ ነበር ኡፍ ያአለህ ያማል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @ኢትዬጸያእማማ
      @ኢትዬጸያእማማ Год назад

      በጣም ያማል እንዴት ልቤን እንደነካው😢

    • @Alhamdullah8830
      @Alhamdullah8830 Год назад +4

      ወላሂ ይሄን ሲናገር እንባየን መቋቋም አቃተኝ አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቃችሁ ሂድያም ይስጣችሁ ያረብ

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad Год назад +1

      በጣም ወላሂ ያሥለቅሳል

    • @myuae9992
      @myuae9992 Год назад

      በጣም ልብ ይሰብራል ያአላህ😢😢😢

    • @add9654
      @add9654 Год назад

      በጣም ይሄንን ቃላት ሲናገር አልቻልኩም እናት ዳግም አትወለድ

  • @ዉቢት
    @ዉቢት Год назад

    አይ፡እናት እናት ለምን ትሙት አልቻልኩም በውነት ፈጣሪ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርሽ

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 Год назад +3

    .ወይ ኢቢ ኤስ ተባረኩ ጨምሮ ይስጣችሁ ለወ ንድማችንም መፅናናትን ይስጥልን አሜን

  • @ayalouayalou4908
    @ayalouayalou4908 Год назад

    ጀግና አባት ነክ ፈጣሪ ልጆችክን ለቁም ነገር ያብቃልክ

  • @abdulla3678
    @abdulla3678 Год назад +10

    ወይኔ አልቅሸሞትኩ ከልጀጋር በሰላምአገናኘኚ

  • @zaharamudesir4205
    @zaharamudesir4205 Год назад

    አይ ዱንያ ወላሂ እናት ማለት እኮ በምንም አትግለፅም በተለይ ለልጆች እፍፍፍፍፍፍ እንደው ኢንባዬ ወረዳ ጅግና አባት ነህ የእትዩ ህዝብ ለነዚህ አውጥቶ ቤት ብግዛለቻው በይ ነኝ ሁሌም በዚህ ፕሮግራም እንደለቀስኩ ነው

  • @ami3506
    @ami3506 Год назад +8

    ምንም ማለት አልቻልኩ ስሜቱን አውቀዋለሁ የወላጅ ፍቅርን ሳያገኙ ማደግ ከባድ ነው አሏህ ያፅናችሁ

  • @kdist6436
    @kdist6436 Год назад

    በጣም.ጎበዝ.ነህ.ወንድሜ.ፈጣሪ.ልጆችህን.ያሳድግልህ.እድሜና.ጤና.ይስጥህ.ባለቤትህን.ፈጣሪ.ነብሷን.ይማረዉ

    • @SaniaRashad-d8h
      @SaniaRashad-d8h Месяц назад

      😭😭😭😭ፈጣሪ ያፅናቹ ያማል

  • @asterwoldemicheal4398
    @asterwoldemicheal4398 Год назад +6

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም በእግዚአብሐር ኃይል ያልፋል ኢ ቢ ኤሶች ተባረኩ

  • @senaitberhe3501
    @senaitberhe3501 Год назад

    እግዛቤሕረ ያፅናቹህ ጠንካራ አባት uffffff 😭😭😭

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu Год назад +7

    ጀግና አባት ነህ አይዞህ😢

  • @salilishbira4398
    @salilishbira4398 Год назад

    Ebs እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃላት የለኝም

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ Год назад +13

    ለልጆች ቃለ መጠይቅ ባታደርጉ ሀሪፉ ነው ኡፉ የኔ ሚስኪኖች አላህ ያፅናችሁ

    • @aynalemdemissie9439
      @aynalemdemissie9439 Год назад

      Lik new gn egnas enezihn lijoch banay bansema hazenachew yezihn yahil balteseman neber

  • @yonatank2354
    @yonatank2354 Год назад +8

    እህህህ ንደው ዘንድሮስ በስንቱ እናልቅስ እህህህ፣😭😭😭😭😭አይ እድላችሁ ምን ላድርጋችሁ በስመአብ ልቤ ተሰበረ😢😢

  • @ibrahimhussien2551
    @ibrahimhussien2551 Год назад +6

    በጣም ትመስገናላቹ ኢቢኤስ ተባረኩ🙏🙏🙏💝🥇🥇🥇

  • @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ
    @የማርያምነኝ-ጰ8ቸ Год назад +2

    ኡፍእማምላክዬ ምንእንደምል አላቅም ፈጣራ የበረታህ ልጆችህን ይባርክልህ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Год назад +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው አይዛክ ወንድሜ
    ታሪክ ይቀየራል ከእግዚአብሔር ጋር❤

  • @sofyarased
    @sofyarased Год назад

    የአለህ አለህ ከኩፉ ጠብቆ የሰድገቸዉ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Год назад +10

    እግዚአብሔር ያለው ሆነ አይዞህ አባታችን ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ያሳልፋል ነገ መልካም ይሆናል😢😢😢

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ Год назад

    ጀግና አባት ልጆችህን አላህ ያሣድግልህ አተንም አላህ ያጠክርክ

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ Год назад +9

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ያፅናህ😢😢 ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ😢😢😢ኡፍፍፍ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ😢😢😢

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Год назад

    ዬኔ ጌታ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ይሰጣችሁ ወንድማችንም አምላክ ቅዱሳን ያጽናህ ጠንካራ አባት

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 Год назад +3

    የእናት አበሳዋ💔💔💔😭😭😭እናት በምን ትተካለች አአባት መከታ አላህ እረገፐጅም እድሜ ጤና ይስጥህ😢😢😢

  • @edanedan-h3n
    @edanedan-h3n Год назад

    በእዉነት ብዙ አሳዘኝ ታሪክ ሰምቻለሁ ግን እንደዚህታሪክ ያስለቀሰኝ

  • @Samf3031
    @Samf3031 Год назад +6

    አይሆንም እንጂ ቢሆን እናቴን አልቅሼ አልወጣ አለኝ 😭😭😭 እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ 🙏🙏

    • @cilentg2199
      @cilentg2199 Год назад +1

      አይዟሺ የእኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የመርጣቸው ናቸው ሁላችንም ወደዛው ነን ፊት እና ሗላ መሆናችን እንጂ ነፍሳቸውን ይማር እግዚአብሔር ያጸናሺ

    • @ምረትአለም
      @ምረትአለም Год назад

      በጣምያማልደግሞልጅነበረች

  • @tsehaidadi3676
    @tsehaidadi3676 Год назад

    በጣም ከባድ ነው አይዞችሁ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጣችሁ ልጆችክን እግዚአብሔር ያሳድግልክ ጀግና አባት

  • @LuhenasMoM_
    @LuhenasMoM_ Год назад +3

    The father the hero respect !!!!

  • @AooodAfregyi
    @AooodAfregyi Год назад

    ጀግና አባት ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ😢😢😢😢😢

  • @elenazewdu2293
    @elenazewdu2293 Год назад +5

    ጅግና አባት ልጆችህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ😢😢😢😢

  • @bintbaba-h6k
    @bintbaba-h6k Год назад

    እናት የሆኑ አባቶች አሉኮ ወላሂ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🎉❤ አባዬ እወድሃለሁ ❤ ደግሞ የልጁ ንግግር አንጄቴን በላኝ እፍፍፍፍ😭😭😭

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት Год назад +37

    ልብ ይነካል😢😢ክብር አዳናች እባክሸ ፊትሸ ወደነዚህ ምሲካ አዙሪ ኡኡኡፍይ😢😢

    • @meseretmulu
      @meseretmulu Год назад

      ለዘመዶቿ ትሆናለች አይዞሽ

  • @LijAfomeofficial
    @LijAfomeofficial Год назад

    ኡፉፉፉ ያማል እናት ማጣት ከበድ ነው ለያስችል አይሰጥም እግዚአብሔር አምላክ ብርታቱን ይስጥ 😢😢😢

  • @Shewayeammanu
    @Shewayeammanu Год назад +8

    ይሄስ ደሞ ከባድ ነው እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን 😢😢😢

  • @umbilal1071
    @umbilal1071 Год назад +2

    ጀግና አባት አላህ ያሳድግልህ ልጆችህን ከባድነው 😢😢😢

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Год назад +23

    የ አላህ የዛሬው ደሞ ልጆች ሳሳሱ😢

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Год назад

    የን. ጌታ. ኤግዚሃበር. ያሳድግልክ.

  • @meklettsegaye7267
    @meklettsegaye7267 Год назад +6

    😭😭😭😭😭😭እባክህ የት ነህ የቻልኩትን ላድርግላቸው

  • @RimaAbdu
    @RimaAbdu Год назад

    ድንቅ አባት አላህ በልጆችህ ይካስህ

  • @Gelilajida-zu2ck
    @Gelilajida-zu2ck Год назад +3

    አይዞክ ወንዲማችን ፈጠረ የፂናክ እግዚአብሔር ያሰዲግል እሱወንም ነብስ ይመረ

  • @EtalemahuAletaseb
    @EtalemahuAletaseb Год назад

    የኔ ጀግና አባት አይዞህ የማያልፍ ነገር የለም በርታ🙏🙏🙏

  • @selamselam3893
    @selamselam3893 Год назад +3

    No word at all God bless you all EBS. Members

  • @emunaweldu7193
    @emunaweldu7193 Год назад

    የውነት ደስ እሚል ስራ ነው ፈጣሪ ብረታቱ ኣብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ እሷም ነብስዋን በገነት ያኑርልን እናት መሆን ራሱ እንዴት ከባድ እንደሆነ እናት ሆነ ኣይቻዋለው እና ፈጣሪ ያፅናህ የምለው ሁሉ ጠፋኝ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ግን እምትሰሩት ስራ ፈጣሪ ዋጋቹሁን ይክፈላቹ እውነት ኣለንላቹ እነዳላሁዋቸው ኣለው ይበላቹ ፈጣሪ ድንግል ማርያም ትከተላቹ
    እምባየ ማቆም እስኪያቅተኝ ነው ያለቀስኩት