9 አይነት ወንዶች ጋር ትዳር አትመስርቱ ሴቶች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 3 тыс.

  • @SeyaTube1
    @SeyaTube1  4 года назад +1389

    በቃሌ መሰረት ስለ ወንዶችም ይዤ መጥቻለው
    ውዶቼ ላይክ እና ሼር አትርሱ

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 года назад +1362

    የአላህ ለሚስቴ መጥፎ ከመሆን ባተ እጠበቃለሁ ሷሊህ የሆነችውንም አተው ጀባ በለኝ ያማረ ትዳር ከአላህ ነውና ለሁላችንም ያማረ ትዳር ይወፍቀን

    • @biratub8619
      @biratub8619 4 года назад +46

      አሚን ወድሜ ሶሊህ ሚስት ከፈለክ ራስህ ሷሊህ ሁን እኔም እየሞከርኩነው ራሴን ለማስተካከል

    • @አልሀምዱሊላሁሉምነገርለበ
      @አልሀምዱሊላሁሉምነገርለበ 4 года назад +23

      አሚን አወን ሣሊህ ለማገኘት ቅድሚያ ሧሊህ መሆን ነዉ ያለብን አላህ ሧሊሁን ከሧሊኋ ያገናኘን

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube 4 года назад +16

      ኢንሻ አላህ

    • @alhamdulillah3178
      @alhamdulillah3178 4 года назад +7

      ደረሳው አቡድሻ
      አድምጡወ👂👈
      አሚን ሳሏሁን ሚስቴ አላህ ያሰጠችሁይስጥን 💌

    • @abdiwollotube
      @abdiwollotube 4 года назад +8

      @@alhamdulillah3178 አለሁ እየሰማሁ እስካሁን

  • @ridwannurbenur320
    @ridwannurbenur320 4 года назад +69

    ብዙ ደካማ ጎኔን አስተዋልኩበት። አመሰግናለሁ። የገረመኝ ግን ባለቤቴ እንዲህም ሆኜ ለኔ ያላት ፍቅር. ማሻአላህ! I love you T. U r 1 in a billion. ኑሪልኝ!

  • @semufeker8465
    @semufeker8465 4 года назад +426

    ውዱ ባለቤቴ አላህ እድሜህ ያርዝምልኝ ከተጋባን 2አመት ሆነን ስደት ነው ያለነው ውድ እህቶቼ ዱአ አድጉልኝ ልጅ እዲሰጠን ያላገባችሁ አላህ ሳሊል ይወፍቃቹ ያገባን ሳሊህ ያድግልን አላሁ አሚን

  • @ahmedendra2996
    @ahmedendra2996 4 года назад +298

    አይ እኛ ዋንዶች አላህ ልቡን ይስጥልን ከሴቶችም አሉ ግን ሴቶች ሚስኪን ናቸው። በቶሎ ያምናሉ

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn 4 года назад +218

    አልሀምዱሊላ ምርጥ ባል ነው አሏህ የሰጠኝ4አመታችንን ይዘናል 8ወር ልጅም ወልደናል አሏህን ይጨምርለት ላላግባችሁም ሶሊሁ ይወፍቃችሁ ልጅም ሳሊህ እንድትሆንልኝን ዱአ አርጉልኝ

    • @እሙጀሚላየ-ጰ2ቀ
      @እሙጀሚላየ-ጰ2ቀ 4 года назад

      እደማምረ

    • @abdumd2702
      @abdumd2702 4 года назад

      አሚን

    • @ayishamohammed810
      @ayishamohammed810 4 года назад +1

      አላሕዛሊያድርግልሺ ሐፊዘልቁረአንያድርግላቺሑ ለኛም ሧሊሕባልከሥዴትመልሥዱአአድርጉልን

    • @FreihaYaissn
      @FreihaYaissn 4 года назад

      አሚን ያረብ

    • @zd8315
      @zd8315 4 года назад

      አሚን ውደ

  • @mustafatube695
    @mustafatube695 4 года назад +158

    አላህ ለሁላችንም መልካሙን ትዳሪ ይወፊቄን በእሪግጥም አጠይባቱ ልጠይባት ወልካብሱና ልልካብሳት ተብሎዋልና አላህ ከጠይባቶች ያድሪገን 🌹

  • @susuh2000
    @susuh2000 4 года назад +107

    እኮ ተናግሬ ፍትህ ለሴቶች ብያለሁ የነሱምኮ ከኛ ይበልጣል ማነውእንደኔ ትናንትና ፍትህ ለሴቶች ያለው በላይክ አሳዩኝ

    • @ኡሙሢረጅ
      @ኡሙሢረጅ 4 года назад

      ክክክክ

    • @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
      @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 4 года назад

      እኮ እንዳልሽውም እኮ የወንዶች በለጠ 9 ጉዳጉድ ወጣባቸው ከከከከከ

    • @susuh2000
      @susuh2000 4 года назад

      @@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ እኔ አስረኛ እጨምርላቸዋለሁ ገና ሹክ እልሻለሁ ቆይ ሰያ እንዳያይብን

    • @ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ
      @ከአሏህሌላአምላክየለምኢሣ 4 года назад +1

      ክክክ በተለይ በውጩ አለም ላሉትና አግብተው በወር ሥደት ለላኩት ፍትህ እኔሥ እጥብ እጥን ያልኩ ብቸኛነኝ የምን መናደድ

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 года назад

      ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @ኡሙሂባቲዩ
    @ኡሙሂባቲዩ 4 года назад +31

    ለማላውቀው ለውዱ ባሌ ምርጥ ሚስት እደምሆን ተስፍ አለኝ ኢንሻአላህ እሱንም ሷሊህ ያርግልኝ ያረብ

    • @MdsahidMbsahid
      @MdsahidMbsahid 6 месяцев назад

      الله يسطن. ثاليه❤

  • @abdiwollotube
    @abdiwollotube 4 года назад +115

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከአቱ
    ኢንሻ አላህ እስኪ ጉዳችንን እንስማ ሰያው

  • @ዜድይቱብ-ቸ8ጘ
    @ዜድይቱብ-ቸ8ጘ 4 года назад +234

    ማሻአላህ አንደኛነኝ ላክ ግጩኝ አይከፈልበትም ክክክክ ልስማው ጉድህ ፈላ ባሌ ክክክ

  • @zahraabrar7679
    @zahraabrar7679 8 месяцев назад +6

    ጀዛከላሁ ኸይርን ኡስታዝ ምርጥ ትምርት ነው አሏህ ያስተካክለው 🎉

  • @إختباراتفيسورةالبقرة
    @إختباراتفيسورةالبقرة 4 года назад +179

    ግዜና ቦታ የማይለውጥህ ሰያ ምረጥ ሰው
    አንተ ብቻ ምረጥ
    በየ ቦታው ሚስቶቻቸውን እውልኝ እውልኝ ሲሉ ወንዶች አንተ ግን የወጣት ቆራጥ ነህ ቀጥል በረታ

  • @ዜድቢንትሰይድየአላህባሪያ

    አልሀምዱሊላህ ባሌም እኔም ያንተኑ ት/ት ተከታታይ ነን ያንተን ስነምግባር እንደምንይዝ ተስፋ አለኝ በተለይ ባሌ. አላህ በድኑ ጠንካራ እንድሆንልኝ በዱአ አግዙኝ

    • @hawatube1551
      @hawatube1551 4 года назад

      አብሽሪ

    • @fathimafathi8379
      @fathimafathi8379 4 года назад

      ኢሻአላ አላህ ዉላችነንም ጠካራያርገነበድናችን

    • @zizibaltena5439
      @zizibaltena5439 4 года назад

      AbsherI Allahe ketmegshiwe belayI yasetkakelelshi

    • @hawawihawawi5061
      @hawawihawawi5061 4 года назад

      መሻላህ በትክል ወዲም ❤️

  • @qwertyyttrew314
    @qwertyyttrew314 4 года назад +5

    ኡስታዜ አላሕ ሑሌም በኸይር ስራ ያበርታሕ በጣም አስተማሪ ነው ጀዛ ከላኸይር

  • @Aliftube1
    @Aliftube1 4 года назад +139

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀቂቃ ብዙ ወንዱች፣ሷሊህ ሚስት እንፈልጋል እንላል፣ለራሳችን ሷሊህ ወንድ ሳንሆን ስለዚህ ለሚስቶቻችን ጥሩ ባል እንሆንላቸው

  • @tube7034
    @tube7034 4 года назад +130

    ሳህ ወላ ትክክል ወዶች እቤት ተኚተዉ እየዋሉ ተቀምጠዉ የሚስቶቻቸዉን ደመወዝ ነዉ የሚጠብቁት አኡዙቢላህ ከደዚህ አይነት ወዶች አላህ ይጠብቀን ሴቶች

  • @wddss8555
    @wddss8555 2 года назад +14

    እኔ ብዙ አልቅሻለሁ ብቻ አልሀምዱሊላህ እዚ ያደረሰኚ ጌታየ እራስንም ለማጥፋት አስቤ ነበር አኡዙቤላሂ አልሀምዱሊላህ ለልጀ ስል ኖርኩ አላህ ጡሩውን የሚክብረኚን አሚወደኚ የምወደውን ይስጠኚ በጣም ስቃይ አልፊለሁ ትዳር በጣም እፈልጋለሁ ግን እፈራለሁ አላህ አይዞሽ እሚበረታኚ ልቤን እሚጠግንልኚ ዲን ያለው አላህን እሚፈራ ይወፍቀኚ እደኔው ትዳር ያማረው ያረህማን ክጫት ክሱሳሱስ የራቀውን ስጠኚ ያረብ እኔንም ምቹ ጡሩሚስት አደርገኚ ያአላህ☝☝📚📚✅✅

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ 2 года назад +3

      አይዞኝ አላህ የተሻለውን ይሠጠናል ብዙ ጊዜ የዋህ ሴቶች መጥፎ ወንዶች ልባችንን ሠብረው ከሂወታችን ይወጣሉ

    • @zemzemmohammed8156
      @zemzemmohammed8156 Год назад

      Yanee ihatii Ayizooshii ineemi indachii darasoobiyhalii .

    • @sikandarsikandar7035
      @sikandarsikandar7035 Год назад

      እህህህህህህህህህህህህየኔልብተሠብሯል ዲንየለለውደነዝአግብቸ ልቤንሰብሮትወጣይሄጂል

    • @abbawo
      @abbawo Год назад

      እረ ተው እህቶቸ ጅል አትበሉ ነገ ትወልጃለሽ ሁላችንም ያለንበት ሂውት ነው😢😂😂😂😂​@@sikandarsikandar7035

  • @Tማሜማሜ
    @Tማሜማሜ 4 года назад +105

    የአላህ አተ ለሚሥቲ የተመቸ ፀባይ ወፍቀኝ ሀቄንም እደወጣ አተ እገዘኝ

  • @فطمايسنامحفيزاياللهبريا

    ጀዛክ አላህ ኸይር ወድሜ ሰያው እኔ አልሀምዱሊላህ ከ 9ኙም አይዴለም ውዴታ እስከጀነት ያድርግልሽ በሉኝ ውድ እህት ወድሞቸ ለአላህ በላችሁ

  • @aalh7406
    @aalh7406 4 года назад +5

    ጀዛከላህ ኸይር ምክርህ እንዴት እንደምወድልህ ደጋግሜ ነዉ ምሰማቸዉ ዳዋዎችህ ሁሉ አላህ ይጠብቅህ

  • @yamenyamen3161
    @yamenyamen3161 4 года назад +86

    ባሉካየ የት ነህ እየሠማህ መሆን አለበት
    ወንዶችየ እስኪ አድምጡ እኛ ሤቶችኮ የዋህ ነን ግን ጅል አይደለንም
    ብልጥም ነን ግን ክፍ አይደለንም
    አላህ ለሁላችንም ሧሊህ ትዳር ይወፍቀን

  • @alfurkantube9238
    @alfurkantube9238 4 года назад +35

    አላህ ለሁላችንም ምርጥ የተባሌ ህዎት ኑሮ ኢማን ይሰጠን

  • @ፋፊነኝያባቴቅምጥልህልመኛ

    ያረብ በራህመትክ ሧሊህ የሆነዉን ባል ወፍቀኝ እኔንም ለባሌ ሧሊህ ሚሥት አድርገኝ ያረብ

  • @ኢምራና-ኢስላምሰላም
    @ኢምራና-ኢስላምሰላም 4 года назад +27

    ምርጥ አደበት አለህ ማሻአላህ ደእዋህ ሁሉ ለዛ አለው ልብ ይሰረስራን የኛ ዳኢ አብሺር ጀዛከላህ ኸይር

    • @alemmusa4919
      @alemmusa4919 2 года назад

      ሰሊምቸሁዩብዣአላሁዩጥብቅዉሠታዥ

  • @YyYy-w9d2y
    @YyYy-w9d2y 9 месяцев назад +1

    ማሻአላህ።።ደሥይላልአላህይጨምርልህእናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @nejahmedia3354
    @nejahmedia3354 Год назад +5

    ኡስታዝ ሰያ ጀዛአኸላህ ኸይር

  • @ማሜነኝሀይቅ
    @ማሜነኝሀይቅ 4 года назад +21

    ላንተ ላይክ ብቻ ሳይሆን ሌላም ቢደረግልህ ያስደስት አል የኔ ወንዲም ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ላአላህ ብየ እወዲህ አለሁ ሰያ ቱብ

    • @AsAs-vy1hp
      @AsAs-vy1hp 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @መዲ-ነኝ
      @መዲ-ነኝ 10 месяцев назад

      🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @ZeburaZebura-y7h
    @ZeburaZebura-y7h 10 месяцев назад +2

    ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ይምርልህ❤❤

  • @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ
    @ኡሙሙፊዳኡሙሙፊዳ 4 года назад +17

    ጀዛከ አሏህ ኸይር አንተ የወጣት ጀግና ነህ
    አምሳያህ ይብዛ እስኪ ሳውዲ ያሉ ወንዶች ይስሙት እነሱ ናቸው በሴት ላይ የሚጫወቱት አሏህ የመረጣቸው ሲቀሩ
    አሁን እንኳን ኮሮና ቂጣ እያስጋገራቸው ነው ኮሮና እዲሜህ ይርዘም

  • @gdghbhgnnj8991
    @gdghbhgnnj8991 3 года назад +20

    ወላሂ የኔ ሂወት ነው ይሄ 8 አመቴ ግን ሁሉም በኔ ላይ ነው ጫናው የአላህ በጣም ከብዶኛል ዱአ አዲርጉልኚ በአላህ

  • @حليمهحليمه-ف6ل
    @حليمهحليمه-ف6ل 7 месяцев назад +2

    ጀዛ ከላህ ኸይር👍👍👍

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +56

    *የውንዶች 9 ሆናሳ ስያው እስኬ ላዳምጣው ያረብ ባል ከዚህ ውስጥ አለ ይሆን❓🙆ወንድ ልጂ* *በማንኛውም ነገር ላይ ሀሳቡን የምትረዳው ሴት* *ይፈልጋል እናም ሚስቱካየ ባልሽን ተረጂው እሱ* *ላንቺ ጀነትሽ ነው ጀሀነምሽም ነው እንዳትሸወጂ* *እወቂበትና የጀነትን ቁልፍ ተቀበይው ምክሬ ነው ።✍️*

    • @hawatube1551
      @hawatube1551 4 года назад +1

      ሣህ

    • @ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ
      @ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ 4 года назад +1

      ለምክርሽ ጀዛኪአላህ ኸይር ማማየ
      ግን በጣም ሲበዛ ያንቀጠቅጥሻል መልካምነትሽን በመጥፎ ነገር ሲተረጎመው አንችን እየጎዳሽ ይሄዳል ሂወትሽ ሁሉ ይናወጣል ኡፍ በጣም ከባድነው ሀሣብ ወስጤን አብጠልጥሎታል አሁንስ በተለይ ችለሽ ችለሽ ስተነሽ ማለት የማትፈልጌውን ቃላት ትወረውራለሽ የዛኔ ሁለተኛ ሀሣብ ሆኖብሽቁጭይላል በፀፀት ውስጥሽይጎዳል

    • @sususmidya9425
      @sususmidya9425 4 года назад

      እሺ ሶፊዬ😘

    • @እናትቱዩብ-ሰ5ኰ
      @እናትቱዩብ-ሰ5ኰ 4 года назад

      ኢሻአላህ

    • @meryemendris2760
      @meryemendris2760 4 года назад

      @@ነኝየበረሀዋሰንደልየNናፋ ትክክል ማማየ ሲበዛም ያስጠላል እኔ ልቤ ቁስል ብሏል

  • @حومحمدحومحمد
    @حومحمدحومحمد 4 года назад +3

    ጀዛከላህ ከይር ሰዩ

  • @AAll-cz4sl
    @AAll-cz4sl 7 месяцев назад +1

    Masahalaa..bartaa
    Wedimee.mikiriki.baxami.dasi
    Yilalii.jazaakairalaa

  • @ጀሚሀበሻዊትየውርጌሳዋ
    @ጀሚሀበሻዊትየውርጌሳዋ 4 года назад +14

    ከጠቀስካቸው 9 ነገሮች 6 የነበረበት ወንድ አግብቸ ለሂወቴ አደጋ ሆኖብኝ ብዙ ችግርን እና መከራን አይቸ ተለያይቻለሁ እናም እህቶቸ የዛሬው ምክሮቹ በደንብ ተግባራው ማድረግ አለብን ሰይዳው የተናገርከው ሁሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን እህቶቸ ባፋቸው ከሚሸውዱ መዶች አላህ ይጠብቀን ሁላችንንም

    • @saabontuujiimaa1106
      @saabontuujiimaa1106 2 года назад

      አይዟሺ ኢህተ አላህ ሂሪዳሺ

    • @SamSung-qe6sf
      @SamSung-qe6sf 2 года назад

      ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ኮሜንት የመጀመሪያዬነዉ ወላሂ ሠያወንድማች አላህ ያቁይህ አላህ ያሣለፍነዉን ማሥረሻ ጥሩ ለጥሩነዉና አላህ ያሥተካክለን ያረብ ተኸይኞች ያድርገን

    • @fatimanigus3261
      @fatimanigus3261 2 года назад

      አብሸሬ።ለነምዱአአርጉልኚ።ብቻይን።እይሰራሁ።ለዛወም።አይጠመወ።የሰራሁትሁሎ።ልጀ።አለኚ

  • @yimamwellootube9867
    @yimamwellootube9867 4 года назад +50

    አጂብ የሆነ መልዕክት ነው የሰማነውን ተግባር ላይ እንድናውል አላህ ይገዘን እንዲሁም አላህ ለሚስቴ መልካም ባል ያድርገኝ፣ የወንድም ሰያ ጀዛከሏህ ኸይር 😍
    7ኛውን ያልነገርከን፣ ቢሆንም ተሳስተህ ነው ብዬ አልፌዋለው😊

  • @ahmadindirs741
    @ahmadindirs741 4 года назад +2

    አልሃምዱሊላ ባሌ ከዚህ ሁላ ነጣ ነዉ ከተጋባን 3ትኛ አመታቺንን የዘናል አንድ ልጅ ወልጀ ሞተብኝ አሁንልወልድ ደርሻለሁ ጡሩ ልጅ የሚያደገዉን የሚያጣቅመዉ ሃፉዘል ቁረኣን የሆነዉን ልጅ በሰላም እንዲወልድ ዱኣ አድርጉልኝ

    • @gfgru7164
      @gfgru7164 4 года назад

      አላሕ አለሽ አይዞሽሽሽ

  • @abdullahszb8648
    @abdullahszb8648 2 года назад +4

    ያረብ ለሚስቴ ሷሊህ ጠካራ ታጋሽ ባል አድርገኝ ሚስቴንም በኢማን የታነፀች ለኔ ቢጤወችም አላህ በኢማን የታነፀች የታነፀ ይወፍቃችሁ ወለአኪን ነገሩ ከበድ ያለ ነዉ ትምርት 3/4 ላይ ያለዉ ነገር የሰዉ ልጅ በንፁህ ልቡ ካፈቀረ በትንሹ ነገር የመናደድ ሆደ ባሻ ይሆናል በዛ ስአት ፈተና እሚለዉ ነገር ሊጥለዉ ይችላል ሀታ መጀመሪያ ኢማኑ የረጋ ቢሆን ራሱ ለማንኛዉም ስንፈትንም ሆነ ስንፈተን ምናይነት ሁኔታ ላይ ነዉ እሚለዉን ማስቀደም ይኖርብናል ይሄ ነገር ስለሚያጋጥም ነዉ ወሏሁ አእለም ካጠፋሁ አፉወን።

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 года назад +6

    ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ ትምህርት 🌹

  • @AmalJmal-x3b
    @AmalJmal-x3b 5 месяцев назад

    አላህየ አንተጠብቀኝ
    ጀዛከህ ኸይረን ወንድማችን🌹🌹🌹🌹

  • @መድነኝየህልሟናፋቂኩንፈየ

    ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይምረጥልን እኔ ምርጫይ ለድኑ ታጋይ እና ወንዳውንድ ነው ግን አላህ የተሻለውን ምርጦ ይወፍቀኝ ያላገባችሁ እህትችም አላህ የተሻለውን ልዱኒያም ለአኼራም ባል ይስጠን

  • @ፋጡመትያባዬብቻ
    @ፋጡመትያባዬብቻ 4 года назад +3

    ማሻአላህ ጀዛክላህ ኸይረን ኡሥታዝ ወሣኝመልክትነው

  • @BeqelechSweet-qo7ty
    @BeqelechSweet-qo7ty Год назад +1

    ደስ የትዳር ትምርት ነው የኔን ባል ጥያቅ አጊቻለው ወንድሜ አለሀ ያኑርክ ይህ አንቴ የመከርኬን ምክር ሁሉ የባሌ ችግሮች ናቻው

  • @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ
    @ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ 4 года назад +13

    ከትዳር በፊት ይሄንን እዴት ማወቅ እችላለሁ. ሁሉም ነገር ሚታወቀው ትዳር ውስጥ ነው. ከዛበፍት በፍፁም አይታወቅም

    • @user-br7vw7mi6u
      @user-br7vw7mi6u 4 года назад +1

      እህቴ ማወቅ ይቻላል ለምሳሌ በቤተሰቦቹ በጓደኞች ላይ የሚያሳየው አክት ማወቅ ይቻላል

    • @jamilanoor4879
      @jamilanoor4879 4 года назад

      ትክክለኛ የሆነ ና ያልሆነውን አንችም ማወቅ ትችያለሽ
      ትክክለኛ የሆነ ወንድ ከንግግር ይልቅ ተግባርን ነው የሚያስቀድመው
      እሱ የሚልሽን አዳምጠሽ ከጎደኛ ከአካባቢ ሰዎች አረጋግጭ
      ደግሞ እራሱን ሁኑ ነው የሚቀርብሽ
      አስመሳይ ግን ከተግባር ይልቅ ወሬ ያበዛል
      አንድ አይነት ባህሪ የለውም ይቀያየራል

    • @sofia________bintislam8509
      @sofia________bintislam8509 4 года назад

      በጣም

  • @አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ

    ሳህ ወንድም ሰያ ጀዛከላሁ ኸይረን አራተኛው ላይ የተናገረከው ትክክል ከልብ ወጥቶ ልብ ይደርሳል የራሱን ጥፍት ከስሩ ወትፎ የሰው ነውር ወይም ጥፍት የሚያሯሩጡ ስንት አሉ ከላይ ሲያዋቸው ጥሩ ሰው መስለው ቀርበው ሲቀርቧቸው እንደ መርዝ የሚደፍ አሉ ቤት ይቁጠራቸው ወንዶች አላህ ሂድያ ይስጣቸው እኔንም አላህ ሂድያ ይስጠን ማንም ደህና የለም በአሁኑ ሰአት ትዳር እንደ እንቧይ መካብ እቃቃ ጨዋታ ነው እየታየ ያለው

  • @hanetube9931
    @hanetube9931 4 года назад +2

    ወላሂ በጣም ትክክል ነው መጥፎ ትዳር ልብን ይሰብራል ደስታን ያጠፋል ወላሂ በጣም መልካም ሴት ነኝ የገጠመኝ ባል ግን አላህ ሂድያ ይስጠው አሁን የራሴንም ህይወት እንዳልኖር አልፈታም ብሎኛል በአላህ ዱዓ አድርጉልኝ አላህ ከዚህ ህይወት እንዲያወጣኝ እና ሳሊህ የሆነ ትዳርን እንዲወፍቀኝ የማን ዱዓ ሙስተጀብ እንደሆነ አላህ ነው የሚያውቀው

    • @temerhussen6824
      @temerhussen6824 2 года назад

      የኔ እጣ እፍፍፍፍፍፍፍ ያአላህ

    • @Classic-bg9bj
      @Classic-bg9bj 6 месяцев назад

      አብሽሪ. ኡፍፍፍፍፍፍ. የሁላችንምነው

  • @keriyaseid7567
    @keriyaseid7567 4 года назад +9

    Wa wr wb ጀዛከላህ ሰያው ኤጭ ባሁን ሰአት ወንዶች ግራ ገብቷቸው እኛንም ግራ አጋቡን ገደል ይግቡ ብቸኝነት ጌጥ ነው ዲናቸው ምላስ ላይ ብቻ ሆኖብናል ኢላሂ የህደና ያረብ

  • @semiraendris2077
    @semiraendris2077 4 года назад +7

    አህለን ወንድማችን አልሀምድሊላህ አላህ ሳሊህ ባል ሰቶኛን ከለመንኩት በላይ ሽኩር ሊላህ ያላገቡ እህት ወንድሞች አላህ ያማረ ትዳር ይስጣቸው

    • @ኢትዮቲውብ
      @ኢትዮቲውብ 4 года назад

      ማሻአላህህህ አላህ የተባረከ ትዳር ያድርግላችሁ ያረብ

  • @MekiyaAli-m1s
    @MekiyaAli-m1s 11 часов назад

    ጀዛክአላሕ ኸድም
    አላሑመ ሶሊ ወሰሊምአላነቢይና ሀቢቢና መሀመድን ሶለላሕ አለይሒ ወሰለም❤❤❤❤

  • @bintendrisethiolove8285
    @bintendrisethiolove8285 4 года назад +59

    ሠው የልቡን ሢነግሩት የኮለኮሉትን ያህል ይሥቃል አሉ ኧረ ተው ሤቶች ተው የወንዶች ጉዳይ ሢነሣ ነውራችሁን አታውሩ ባለፈው በሤቶች ጉዳይ ቢነሣ ወንዶች የኛን 15% ያህል የሚሥቶቻቸውን ነውር አላወሩም ግን ምንድን ነው ተገድቦ እንደተለቀቀ ውሀ ፈትዋም ሢሠጥ ሙሀደራም ሢደረግ ዝርግፍ የምናረገው ::
    ልናውቀው የሚገባ ነገር ፍፁም ሠው የለም

    • @sofiad2612
      @sofiad2612 4 года назад

      tkkle mar

    • @sususmidya9425
      @sususmidya9425 4 года назад

      ሳህ ውዴ❤

    • @hayu9633
      @hayu9633 4 года назад

      Tekelel

    • @ሠሚራሙሳ
      @ሠሚራሙሳ 4 года назад

      ሳህ እኛ ሴቶች ምላሳችን ካታፈታ ሀያ ምባል ናጋር እራሳወላን አላ ይስትር

    • @Bintmahmud-y5k
      @Bintmahmud-y5k 4 года назад

      አላህ የሀያእን ካባ ያልብሰን ስለ ተውሂዲ ሲለቀቅ የሚያዩት ትንሽ እደዚህ አይነት ነገር ሲነሳ ተንኮልኩለን ቁጭ አላህ ይዘንልን
      አስታዎሽ አላህ አያሳጣን ጀዛኪላህ እህት

  • @እሙሳልህyouTube
    @እሙሳልህyouTube 4 года назад +53

    ወላሂ የኔ ባልተቤት አንዱም እንኩዋን የለበትም አልሀምዱሊላህ ሁሌ ፈጣሪየን አመሰግነዋለሁ

    • @aminatmohammed7467
      @aminatmohammed7467 4 года назад

      ማሻአላህህህ ታድለሽሽ

    • @ዋኢስላምዋኢስላም
      @ዋኢስላምዋኢስላም 4 года назад

      እንከፈል ባልሽን?

    • @sart8994
      @sart8994 4 года назад

      ማሻአላህአላህመሸርሻዉንያሳምሪልሸ

    • @rabiasaid9888
      @rabiasaid9888 4 года назад

      ማሸአላ አላህ ይጨምርለት ትዳራችሁን አላህ ያሳምርላችሁ

    • @alain8492
      @alain8492 4 года назад

      ማሻ አላህ
      ማሻ አላህ ተባረክ እረህማን አላህ ፍቅራችሁን ይጨንርላችሁ እስከጀነት

  • @mriyamyasuf5737
    @mriyamyasuf5737 2 года назад +2

    በጣም በጣም ጠቃሚ ምክር እናመሰግናለን

  • @tube8696
    @tube8696 4 года назад +50

    እስኪ ሰብስክራይ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ አድርጉለት ከናንተ ምንም አይቀነስም

  • @አመቱላነኝስደተኛዋ
    @አመቱላነኝስደተኛዋ 4 года назад +85

    ላጤወች አብሽሩልኝ ያለገባ ጀነት አይገባም የሚባል ሀዲስ አልሰማሁም እስካሁን ‼

  • @GtGf-k6i
    @GtGf-k6i 2 месяца назад

    ጀዛ ከላህ ኸይር ከደዚህ አይነት ወድ አላህ ይጠብቀን ኡሥታዝ አላህ ዱኒያ አሄራህን አላህ ያሣምርልን

  • @firdosemelese1179
    @firdosemelese1179 4 года назад +31

    ጎበዝ ወንድማችን ሴቶች ሠምታችሁ ተግባራዊ አድርጉት በተለየ ያላገባችሁት

  • @Fነኝየአጣየዋአርጎባፍቅር

    ሰያ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ የሳኡዲ ወንዶቺ እንኳን አይሰሙም መስሚያቸው ጥጥነው አይ ትዳር እና ስደት አልተስማሙም

  • @halemabata7497
    @halemabata7497 4 года назад +2

    እናመሰግናለን ኡዝታዝየ ሰላምህን ያብዛልን

  • @gggysjsjss1788
    @gggysjsjss1788 4 года назад +4

    አላሀምዱሊላህ የእኔ ባል በጣም ጥሩነው አላሀምዱሊላህ እሥከጀነት ያድርግልሺ በሎኝ አዱም ላይ የለበት ም ከተጋባን 3አመት ሊሆነን ነው ግን ዱአ አድርጉልኝ የአክዋኒ ጥሩልጂ ይሥጥሺ በሉኝ ሀፊዘልቁረአን አላህ ያድርገን ያሙሥሊሚይን አሚይን በሉ

  • @mommissyou7194
    @mommissyou7194 4 года назад +22

    ወይ ምክርህን ደስ ሲል ጀዛከ አላህ አላህ ሆይ ሳሊሂ የሆነዉን ወፍቀኝ

  • @ggfrdzfy3901
    @ggfrdzfy3901 4 года назад +1

    👍👍👍👍👍 jezakumallahi keyrni yausetazi

  • @hikma2520
    @hikma2520 4 года назад +12

    ወአላይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ መጣህልን ወንድማችን አላህ እውቀትን ይጨምርልህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @habibur744
    @habibur744 4 года назад +16

    ኢሻ አላህ እኔ ለወደፊት ሚስቴ ሷሊህሁኜ ለመጠበቅ ዝግጁ ነኝ ሷሊሃን አላህ ይሰጠኝኝ ዘንድ እለምነዋለሁ

  • @NewVip-dt2rc
    @NewVip-dt2rc 5 месяцев назад +1

    እኔስአሁላይምንምንአሚሆነኝአላገኝሁምአላህኢማንያለዉንአላህይወፍቀንለሁላችንምያረብ..ኡስታዝ..ጃዛኩምአላህኸይር..

  • @mustafatube695
    @mustafatube695 4 года назад +35

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ እስት ጉዴን ልስማዉማ

  • @mrpagol2918
    @mrpagol2918 4 года назад +10

    ታዳምንዋጋአለው?
    ሰውእንደጥንቅሽ አይነከስ?
    ወይ የፀባይ መፈተሻመሳሪያ የለ
    የሰውአመሉ ባመቱነው
    የትአውቀዋለሁ ምላሱን አለስልሶ ቅቤሁኖሊቀርበኝይችላል

  • @abdellasetfa
    @abdellasetfa Год назад +1

    Thanks 💖

  • @አሚናትሰዒድአደም
    @አሚናትሰዒድአደም 4 года назад +39

    በሉ ወንዶች ጉዳችሁን ስሙ ሁል ጊዜ ሴት ሴት ነበር የሚባለው

  • @Hፈፊእናቴንናፋቂ
    @Hፈፊእናቴንናፋቂ 4 года назад +29

    አህለን ሰያው እስኪ ልስማው እኔስ ወይ ጉዴ በህይቴ አንድ ወንድ እንኮን የማምነው የለም አላህ ሷሊሁን ይወፍቀኝ እንጂ ያረብ 😥😥😥

  • @berhaneahmedin8667
    @berhaneahmedin8667 2 года назад +1

    shukren jezakelah kheyer👍

  • @ጦይባቢንት.ጀማልኢስላምሰ

    እና. ሳናገባቸው እንደት እናውቃለን ሰያው. ሆ. ታያገቡ በፊትኮ ሴቲቱም ወንድቱም አፋቸው ቅቤ ነው ስህተት አይናገሩም. ትንሽ ድን አላት ከተባለ ወንዱ ድነኛ ይመስላል በወሬው መሀል አላህ የሚልቃል አይነጠለውም ስለ እስልምና ሳይገባው ያወራል. በቃ ሰሊም ነው. ሴቲቱም ልክ እንደሱው እራሳቸውን ተሸዋውደው ሲገናኙ. ሁለቱም የተለያዩ ሁነው ቁጭ ይላሉ. ከዛ መለያየት ይመጣል
    በተለይ በስልክ. የሚመጣ ትዳር ምንም ጭብጥ የለውም

    • @gggysjsjss1788
      @gggysjsjss1788 4 года назад +1

      ልክ ብለሻል

    • @zinet.melaku7865
      @zinet.melaku7865 4 года назад +1

      ትክክል እህት

    • @መህራቱዩብ
      @መህራቱዩብ 4 года назад +4

      እኮ ወጥ አይደል አይቀመሥ

    • @መህራቱዩብ
      @መህራቱዩብ 4 года назад +2

      በርግጥ ማጣራትላይ በደንብ ትኩረት መሠጠት አለበት መቸኮል ዋገያስከፍሊል

    • @fatumaseid3894
      @fatumaseid3894 4 года назад

      ሰህወላ

  • @حواءمحمد-م4ج
    @حواءمحمد-م4ج 4 года назад +6

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛ ከላህ ኸይር ወንድማችን

  • @sikandarsikandar7035
    @sikandarsikandar7035 Год назад +1

    አሏህ ሁሌም የሠውጂ እደከጀልክ ያኑርህ አተጂልየሆክ ባል እኳንምለቀከኝእህ

  • @tube3446
    @tube3446 4 года назад +55

    _አህለን ወንድም ሰያው ሴቶች የት ናችሁ"አዳምጡት እስከ መጨረሻው 👂👂👂_

  • @hayattube5754
    @hayattube5754 4 года назад +4

    ወለደች እባካችሁ ልብ ግዙ እኛን ግራ ገባን ወደትዳርም ለመግባት ያረብ ለወዶች ልብስጣቸው እኛ ሴቶች እኔን Alhamdulillah እየተማርነው እነሱ ናቸው ያስቸገሩት እደምሰማው
    يا رب الطيبون للطيبات
    ምርጦች ለምርጦች ይወፍቀን

  • @FhFh-m9r
    @FhFh-m9r 2 месяца назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታስ

  • @ademayalew1529
    @ademayalew1529 4 года назад +72

    አይይይይ በተለይ ስደት ላይ ያለነው ሴቶች ልባችን ቆሰለ እፍፍፍፍ
    በስደት ትዳር አምሮ ላያምር

  • @rahmirahmi269
    @rahmirahmi269 4 года назад +23

    አላህ ሰላም ያለውን ትዳር ይስጠን

  • @bestnarrations419
    @bestnarrations419 4 года назад

    ruclips.net/video/tEyXqrxRFDg/видео.html በቤትዎ ሆነው ኪታብ የሚቀሩበት ቻናል ኪታቡ ለሌላችሁ በቴሌ ግራም ቻናላችን ketabu tewuhed ብላቹ ሰርች በማድረግ ኪታቡን በፎቶ ማግኘት ትችላላችሁ

  • @ኢማን.ቢንትሀሰንየኬሚሴል

    እህቶቼ በደብ አዳምጡት ይጠቅማችኃል በጣም ትክክል ነው

  • @ኮረሪማጣፋጯቅመም
    @ኮረሪማጣፋጯቅመም 4 года назад +18

    የማላውቅህ ባሌ በጣም ናፍቀህኛል ቶሎ እንድንገናኝ በዱአ በረታልኝ ሷሊህም ሁን ሷሊህ ለመሆን እየሞከርኩነው

  • @zyba-kb8ju
    @zyba-kb8ju Год назад +2

    እናመሰግናለን ሰያ😊

  • @zeitunatajebu9121
    @zeitunatajebu9121 4 года назад +17

    ወላሂ ሀቂቃ ልብ ያረጥባል ምክርህ ሰያ አላህ ከሁሉም ቦታ የተስተካከለው ይወፍቀን እነሱም እደዛው ያረብ

    • @rabiasaid9888
      @rabiasaid9888 4 года назад

      እኔ በጣም አስቸጋሪ ትዳር ነበረኝ ግን አሁን ተለያይተናል አልሀምዱሊላ ወላሂ አይዘራ አይቆላ አስቸጋሪ ነበር እኔ አውፍ ብየዋለሁ ዱአ አረግለታለሁ መቸም ወድ ስለሆነ ተትዳር ስለማይርቅ አላህ ባህሪውን አላህ ያስተካክለው

  • @rukeyawollo675
    @rukeyawollo675 4 года назад +7

    አላህየ አንተን የሚፈራውን ሠውን የሚያከብረውን እኔም ሀቁን የምጠብቅለትን ወፍቀኝ ያረብ

  • @allahbetanewallahbeqiyanew5497
    @allahbetanewallahbeqiyanew5497 4 года назад +1

    Jezak Allah hyr ustaz betekekl endezi raynet sewoch moltewalu

  • @gfaafhndnffjfj8232
    @gfaafhndnffjfj8232 4 года назад +72

    ኧረ ሰይድየ የአሁን ወንድ በሤት ነው የሚተዳደረው

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 4 года назад +4

      እየበሉ ባልከዱን ማር ምነው ታምነው በጠበቁን

    • @sususmidya9425
      @sususmidya9425 4 года назад +1

      ትክክል በምናቸው እንግባ ተግባሪና ምላስ 0000 ናቸው

    • @hayathayat3384
      @hayathayat3384 4 года назад

      ትክክል

    • @kነኝኡኽትመሀመድ
      @kነኝኡኽትመሀመድ 4 года назад +1

      ግዜዉ ተለዉጦ ታያገቡም ቢቀሩ አይደንቅም።

    • @ዋኢስላምዋኢስላም
      @ዋኢስላምዋኢስላም 4 года назад +1

      አውንማ ብር ወይም ቤት ከሌላት አነገባም እየሉ ነው ወይ ግዜ አጂብ ነው

  • @በጣሹነኝቁራሌው
    @በጣሹነኝቁራሌው 4 года назад +4

    ‏وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله جزاك الله خير حبيبي الله يحفظك إن شاء الله بإذن الله تعالى بطعم يمر مكرنو

  • @seadtube8167
    @seadtube8167 4 года назад +83

    ያረቢ ከዚህ ሁሉ ነጻ የሆነ ጀግና ባል ወፍቀኝ ያላገባችሁም ይወፍቃችሁ

  • @WasuWasu-b5u
    @WasuWasu-b5u 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን አላህ ይጨምርልህ ወንድም❤❤

  • @kedirtefera2528
    @kedirtefera2528 4 года назад +3

    አላህ የሀቂቃ ሰው አድርጎ የሀቂቃ ትዳር ይወፍቀን ለሁላችንም
    ለሚስቴ በፍቅር ልዩ ነው መሆን የምፈልገው
    ኢሸአላህ

  • @susubintalimnhgselfya9827
    @susubintalimnhgselfya9827 4 года назад +38

    ሀሀሀሀሀሀሀ ወንዶቺ ጠበቅ ብላቺሁ ስሙ እንድትመረጡ በተለይ የሳኡድወቹ ጀሮቺሁን ከፍታቺሁ አዳምጡ ሴቶቺየ ድን የለለው ወንድ ቢጠይቃቺሁ ፍንክቺ እንዳትሉ ጠይብ

  • @الحمداللهثمالحمدالله-ك7ظ

    ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርልህ በጣም ጠቃሚ የሆነ ምክር ነው አላህ ተቅዋ ይስጠን. ለሁላችንም. ያረብ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ዜድይቱብ-ቸ8ጘ
    @ዜድይቱብ-ቸ8ጘ 4 года назад +13

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @AsdAsd-gh6qy
    @AsdAsd-gh6qy 4 года назад +10

    ያረብ አንተ ሀያል ጥበበኛ የሩቅን ሚሥጥር
    ሁሉ አዋቂ ነህና ከመጥፎ ነገር አንተ ጠብቀን

  • @طيبةطيبة-ن2ق
    @طيبةطيبة-ن2ق 4 года назад +1

    ጀዛኩም አላህ ከይር ሰያ ጥሩ ትምህርት ነው ከይረኛውጋር ያገናኘን

  • @አላህወኪል-ዸ1ጨ
    @አላህወኪል-ዸ1ጨ 4 года назад +6

    ደስ የሚል ትምህርት ነው Jazakaim allhu yahur

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 4 года назад +5

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    اللهم صلي وسلم وبارك على نبينا سيدنا محمد سبحان الله ووبحمده سبحان الله العظيم
    ونعم بالله العلي العظيم جزاك الله كل خيرا عليك يا أخي

  • @አሚኢትዮጵያዊት
    @አሚኢትዮጵያዊት 4 года назад

    ጀዛከሏህ ኸይራ ወንድም ሰኢድ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ኮሜንት ፅፌ አላውቅም አላህ መልካም ያድርገንና መልካሙን አላህ ይወፍቀን

  • @ሰሚራጅማአባጅፋር
    @ሰሚራጅማአባጅፋር 4 года назад +36

    የዘንድሮ ወንዶች ሜድ ኢን ቻይና ናቸው 😏😏