ትዳር የዘገየባት እህቶች ምክር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 182

  • @Amihabsawit
    @Amihabsawit Год назад +29

    ዱአ አድረጉልኝ መልካምን ትዳር አላህ ይወፍቀኝ ዘንድ😭🥺

    • @إناللهمعن-ش6ز
      @إناللهمعن-ش6ز 10 месяцев назад

      አላህ ይርዝቅሽ የተበረከዉን ትዳር

    • @hikmetahmedahamed2408
      @hikmetahmedahamed2408 10 месяцев назад

      Yareb Allah yiwefikishi
      Yekelibishin meshat Allah yisitishi
      Allah lenam yiwefikegni yareb
      Esu yemereteligni Ale
      Hasibiye Allah weniemel wekil !!!

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 5 месяцев назад

      امين،امين

    • @hayatmuhammad817
      @hayatmuhammad817 18 дней назад

      አይዞን

  • @123enku
    @123enku Год назад +50

    አሁን ከ30 በላይ ነው እድሜያችን በሥደት ላይ ብቻ አላህ ይርዝቀን መልካሙን ትዳር

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw Год назад +2

      አረዳ፦እዳውባሁሰአትማግባትመቃጠልነው።አላህይወፍቃችሁ

    • @የአሳምነውልጅከወሎ
      @የአሳምነውልጅከወሎ Год назад +4

      እኔ መቼም በስደት ከማገባ ቁሜ ልቅር

    • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
      @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ Год назад +1

      እኔ 21 አመቴን ይዠ ትልቅ ሆኩ እያልኩ አሥባለሁ እና አልሀምዱሊላህ ሁላችሁም አይዟችሁ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን🎉❤

    • @GoAsd-dh5ul
      @GoAsd-dh5ul 5 месяцев назад

      امين

    • @Sahala-ph4gl
      @Sahala-ph4gl 3 месяца назад

      😂😂😂😂አታስቂኝ​@@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት Год назад +62

    እኔ ከሠለቸኝ ነገር ቢኖር ለምን አታገቢም የሚሉ ግን አላህ ልብ ይሥጣቸው ሠው የድሉን እንጅ የምርጨውን አይኖርም

    • @Fatima-cd8or
      @Fatima-cd8or Год назад +1

      ልክነሽውደ አልተያዘሰው ግልግል ያዋቃል ይባላል እኛያሰብነው ቢሆንማ

    • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
      @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ Год назад +4

      እኔም ይገርሙኛል ወንድ አይደለን ጠይቀን አናገባ

    • @deeddeed2583
      @deeddeed2583 Год назад +2

      እሡ በለው ሠአት የሠጠናል እሺአላህ በኛማ በሆነ የት የት በደረሥን

    • @semirabereka6737
      @semirabereka6737 Год назад

      Welahi tekikilnshe ehita woye Afachaw Alahu akibre enam,yasktatagn nagre binore,yehi tiyaka new Allah,hidya yestchaw ega lamininoraw nuro ensu afachaw yemitamtalu milschaw atinte,yesbrali yarbe

    • @zainabmohamed5039
      @zainabmohamed5039 Год назад

      አብሽሪ ሁቢ በዚህ የተነሳ እነም ሰዉ ማዉራት አሥጠላኝ

  • @romiroro176
    @romiroro176 Год назад +11

    ሴቶች ሐብታም ወንድ በመፈለግ አላህ እየቀጣቸው መሆኑን አልተረዱም መቶበት ቢቻውን መፍትሄ አይሆንም ይህን ክፋታቸውን እሰካልተው ድረሰ ሀብታም ወንድ በመጠበቅ እድሜያቸው አለፈ ብዙ ኢማን ያላቸው ያላገቡ ሙሰሊም አላህን ፈሪ ወንዶች ያላገቡ ሞልተዋል ደሃ ናቸው ብለው በገንዘብ የተለከፈ አሰተሳሰብ ተለክፈው ሴቶች አልተመለከቱም የሚያጋቡ ኡሰታዞችም ጠፍተዋል

  • @hzuhah5677
    @hzuhah5677 Год назад +6

    አሏህ እኛ መልኪም ያደርጉኛ መልካም አሏህ ይወፍቀን ያርቢ

  • @ኡሙረያን-Z
    @ኡሙረያን-Z Год назад +8

    ጀዛኩሙላህ ኸይር እኛንም ከሶብሮኞች ያድርገን

  • @zabibashukri3393
    @zabibashukri3393 Год назад +3

    ጂዘኪ አለሀ ከይረን ጂዘ ወንድሞ አለሀ ሰልህዉን ይወፊቀን አሚንንን የረቢ

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
    @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 5 месяцев назад +2

    እኔ እራሱ ትዳርን ሳይሆን የማገባውን ሰው ነው የምፈራው የሠለቸኝ ነገር ደሞ የሰው ነገር እድሜየ 22 ነው ግን እስካሁን 2 ትወልጅ ቆይ ይሉኛል ምንም የሚሰማን አይመሥላቸውም 😢😢 አላህ የተሻለውን ያውቃል

  • @Halum-2
    @Halum-2 Год назад +2

    ማሻአሏህ ጥሩ ምክር ኖ ስም ተው ከተጠቃሚዌቹ ያድርገን ጀዛኩሙላህ ኸይር

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 4 месяца назад +4

    እኔደሞ😢ይጠይቁኝና😢ከዛጎረቤትይመልስብኛል😢ዱአአድርጉልኝ😢ከክፍጎረቤት፥አላህይጠብቃቹህ😢

  • @hzuhah5677
    @hzuhah5677 Год назад +1

    ሀቂቃን በትክክል ነዉ ሱብሀን አሏህ ጀዛኪም አሏህኸይርን ወጀዛ

  • @MominaSiraj
    @MominaSiraj 5 месяцев назад +5

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እኔም በሀላል ጋብቻን ፈላጊ ነኝ ግን ስደትነኝ ምንይሻለኛል አላህ ሀገራችንላይ እርዚቃችንን ያድርግልን ያረብ ዱአ አድርጉልኝ ትዳር ስለዘገየብኝ እየከፋኝ ነው ግን አልሀምዱሊላህ ለኸይር ይሁንልኝ ትዳር ትልቁ ሀብታችን ነበር ክብራችንንም ለመጠበቅ ትዳር አስፈላጊያችን ነበር ዱአ ያረብብብብብብ 😢😢😢😢 ጀዛከልሏሁ ኸይረን አላህ ያበሽራችሁ ኡስታዛችን

    • @Ibrahim-qu9qv
      @Ibrahim-qu9qv Месяц назад

      በአሁን እድሜሽ ስንት ነው

    • @Ibrahim-qu9qv
      @Ibrahim-qu9qv Месяц назад

      እኔ የምፈሊጋት እድሟ ከ30 አስካ 35 የምትሆነ ነው

  • @madinadavood7707
    @madinadavood7707 Год назад +3

    ሡባሀንአላህ የኔም ታሪክነው

  • @hayatmuhammad817
    @hayatmuhammad817 18 дней назад

    አሚንንንያረብ

  • @Zulekabadiru
    @Zulekabadiru 5 месяцев назад

    ጀዛከላይ ኸይር ኡስተዘችን

  • @hzuhah5677
    @hzuhah5677 Год назад +1

    ሸይኽች አሏህ ይጠበቀችሁ ያርቢ

  • @ZAINbZ-qn1dt
    @ZAINbZ-qn1dt 2 месяца назад

    ጀዛኪላሁ ኸይረን

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y

    ጀዛክ አላሁ ኸይር ወድሜ

  • @hzuhah5677
    @hzuhah5677 Год назад

    ጀዛክም አሏህ ኸይርን ሱብሀን አሏህ

  • @yikmaabedla3417
    @yikmaabedla3417 15 дней назад

    ሀሰቡበንአላህ ወእነሙልወኪሊ🎉🎉

  • @فحبش
    @فحبش 3 месяца назад

    ከበድ ነዉ ያረብ ለንተ ሁሉም ቀላል ነዉ ኸይሩን ይወፍቀን ጀዛ ኩሙላህ ኸይር

  • @EfugcfGutvv
    @EfugcfGutvv 7 месяцев назад +1

    አልህ ዪዉፊቃን ኢንሻ አላህ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝

  • @Ksa-bd4zu
    @Ksa-bd4zu 8 месяцев назад +4

    ወሏህ ከባድ ነው እንደሚታሰበው አይደለም ከቤተሰብ ጫና አለው እኔ በጣም እመርጥ ነበር በቃ ከኔ ጋ እኩል አይመጣልኝም የሚጠይቁኝ ሁሉ በቁንጅና ነበር ትዳር የሚመስለኝ አሁን ግን ታናናሾቸ አግበተው ወልደዋል እኔ እስካሁን አለሁ እኔ ሁሉንም አምኘ ሁሉም በጊዜው እንደሚሆን አምኘ ዱዓ አደርጋለሁ በቤተሰቦቸ ግን ጫና አለብኝ በጓደኞቸ ጥያቄው ያሰለቸኛል በቻ አልሃምዱሊላህ

    • @Nebiha771
      @Nebiha771 8 месяцев назад +1

      ኢሻ አላህ ላች ያለዉ ሲመጣ ልብሽ ይወደዋል እኔም እመርጣለሁ ግን መልክ አደለም እኔ እማየዉ ቢያስ ከኔ የተሻለ በዲኑ

    • @Ksa-bd4zu
      @Ksa-bd4zu 8 месяцев назад +2

      @@Nebiha771 ልክ ነሽ ውደ አሏህ ለኛ የወደደውን አስወድዶ ይስጠን ለዱንያችንም ለአኸይራችንም የሚበጀውን

    • @Nebiha771
      @Nebiha771 8 месяцев назад

      @@Ksa-bd4zu አሚን

    • @hayatteshome573
      @hayatteshome573 4 месяца назад +2

      እኔ 26ኣመቴ ነው ግን እስከ 24 ኣመቴ ምን እንደምፈልግኳ ኣላቅም ዝም ብዬ እመልስ ነበር ኣሁን ከነዛ ውስጥ ለካ ምርጦች እንደነበሩ ሳስብ ይቆጨኛል ተመልሰውም ኣይመጡም። በተለይ የናቅኳቸው ወንዶች ጡር ይመስለኛል ኣሁን ጠያቂ ያሳጣኝ በዛ ላይ እንዳታገቢ በስራሽ ጠንካራ ሁኚ ያሉኝ ዘመዶች ተመልሰው ቁሞቀር ሲሉኝ እጅግ ተሰማኝ ኢንሸኣላህ ውብ ባል ኣግብቸ ኣሳፍራቸዋለሁ😊

    • @foziayenemar3157
      @foziayenemar3157 3 месяца назад

      Same welahi ...yihew sra yazku yawm 2 alhamdulillah gin andande Timhrtu, siraw biker yishal nbr letidar tikuret setchew bihon elalehu ...bcha alhamdulillah we hv allah​@@hayatteshome573

  • @MusaHussen-g6f
    @MusaHussen-g6f Месяц назад

    ጀዛኡኩምአላህ ኸይረን ወላህ እኔ አላገባሁም አላህ ሀሉ ነገር ስጥቶኛል ወደትዳር ለመግባ እፈልጋለሁ ሴት ለመጠየቅ እፍራቸዋለሁ ድአአድርል የትም ትሁን እውነተኛዋ

  • @SonySony-v6b
    @SonySony-v6b 8 месяцев назад +5

    ኢላሂ መልካሙን ትዳር ወፍቀኝ ያረብ😢

  • @rukyaebrahem3598
    @rukyaebrahem3598 Год назад +1

    اميييييين يارب الله يوفقن يارب

  • @Hello.livfislong
    @Hello.livfislong Месяц назад

    ትክክክል.

  • @NooraAli-v3d
    @NooraAli-v3d 5 месяцев назад

    ያረብ❤❤❤❤❤

  • @RjrJri-le6ux
    @RjrJri-le6ux 4 месяца назад

    ጀ ዛክ አላሁ ከይረንጀዛ

  • @layana69
    @layana69 5 месяцев назад +1

    24,አመቴ.ነዉ.ግን.3ት.አግብቸ.ፈታሁ...በዱአችሁ.አግዙኝ..የ3,ተኛዉ.በጣም.ይወደኛል.እኔም.እንደዛዉ.ግን.በናቱ.ምክናየት.ተለያየን.አሁንም.እናወራለን.እንዳገናኘኝ.ዱአ.አድርጉልኝ.ለአላህ.ብላችዉ..ሌሎቹ.ለገንዘብ.ነበር.

    • @jemiladawudmusa2194
      @jemiladawudmusa2194 2 месяца назад

      አላህ ያገናኛችሁ የኔ ዉድ

    • @layana69
      @layana69 2 месяца назад

      @jemiladawudmusa2194 አሚን ያረብ

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe 7 месяцев назад

    አሜን

  • @samfvjgfjk9165
    @samfvjgfjk9165 11 месяцев назад

    አሜን ያረብ አላህ ይወፍቀን አላህ ከሪም 🎉🎉🎉

  • @NeimaAhmed-k9h
    @NeimaAhmed-k9h Месяц назад

    Subhan allah

  • @AminatDmesie
    @AminatDmesie Год назад +1

    ሱበሀን አሏህ ይሄ የኔም ታሪክ ነው

  • @HsJwjw-u7c
    @HsJwjw-u7c Месяц назад

    አላህሣብር ይሥጠን መልካሙን ይሥጠን

  • @ImranIbrahim-g4i
    @ImranIbrahim-g4i 2 месяца назад

    Allahi ytebikh

  • @chucgh6651
    @chucgh6651 Год назад

    ጀዛኩምላህ ኸይርን ።

  • @ayatayat4737
    @ayatayat4737 Год назад +2

    አሏህይፈቅን

  • @JammSaid-vv6ty
    @JammSaid-vv6ty Год назад +2

    ማሻአላህ❤❤❤

    • @ahmedkemal-wd2qo
      @ahmedkemal-wd2qo Год назад +2

      እኔም ሰላሣ አመቴ ወንድነኝ አላገባሁም

    • @buzinesh9207
      @buzinesh9207 Год назад

      ❤❤❤❤

    • @Fatima-cd8or
      @Fatima-cd8or Год назад

      ​@@ahmedkemal-wd2qo ኦረአተወድነህ ትሻላለህ ብቻአላህ መልካሙን ይወፍቀን

  • @AminaAmina-h2t1q
    @AminaAmina-h2t1q 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ

  • @ZAINbZ-qn1dt
    @ZAINbZ-qn1dt 6 месяцев назад

    ጀዛከሏሁኸይረንዱኣረጉልኛ

  • @NeimaAhmed-k9h
    @NeimaAhmed-k9h Месяц назад

    Allah befelegnew gze ena seat layseten ychlal yene bariawoch bezih ken new yemiyasfelgachew blo eskemiseten sekina tru new bay negn awful belugn jeza killah heyren

  • @FfTt-c4k
    @FfTt-c4k 6 месяцев назад

    የአላህ የአረሂሙ ያረህማኑ ኢንሻላህበከላህ ፋቃድ

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Год назад +1

    Yenema yilyal Sewu Mnm Sayansewu 33 amet علاكلحل الحمدالله

  • @SebahDinka-k3v
    @SebahDinka-k3v 23 дня назад +1

    ሀቅ ነዉ

  • @najeebanaju8810
    @najeebanaju8810 Год назад

    አሚን

  • @Fatima-cd8or
    @Fatima-cd8or Год назад +11

    ያረብ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን

  • @zainabsaed9874
    @zainabsaed9874 Год назад +9

    ፣፣24 አመቴ ው አላገባሁም እሱ ይሁኝጅ😢

    • @eiman181
      @eiman181 Год назад +2

      እና 24 አመት ትልቅ ነሽ ማለት ነውን እረ ገና ነሽ ሀቢብቲ እኔ 23 አመቴ ነው ግን ትዝም አይለኝም ለምን እንደሆነ አላውቅም ለራሴ ገና እንደሆንኩኝ ነው የሚሰማኝ

    • @መካነሰላምቱዩብ
      @መካነሰላምቱዩብ Год назад +3

      ​@@eiman181የኔ ውዶች ተጠቀሙበት እድሜችሁን እኔ ጥሩ ባል ነበረኝ እኔ ወደየ ሰደየት ስወጣ 19 አመቴየ ነበ የዛኔ ወላሂይ ሂየሰወት ማለት ምን እንደሁ አላቅም የእውነተ አሁን ሳስበው ጅል ነበረኩ እስከዛሬዋ ቀን ድረስ ጅል ሆኝየ አሁን ገባኝ ትዳሬም ተበተነ ባለ ማወቅ በመጃጃል ይገማል ወላሂይ ሱበሀን አላህ ለራሴ ምን ማድርግ እንዳለብኝ መወሰን አልችል የተዘበራረቀ ሴሜት ከሰወች ጋራ መግባባት አልችልም ሲበዛ ፈሪይ ነበረኩ ነኝ አሁንም ሀሳቤየ ጭቀቴየ ሰው ምን ይለኛል ብቻ ነው ወላሂይ ሰወች ለምን እንደሚንቁኝ ገባኝ አሁን እኔ እራሴን አልወደውም ነበረ ሲጀመረ ሀራም አላህ ያልፈቀደውን እሰራለሁ ሰወች ሲቆጡኝ እደነግጣለሁ ሲስቁኝ እስቃለሁ አእሚሮየ ስስ ነው ይገረማል የቤተሰብ የእህት የወንድም ፍቅረ አላቅም መውደድ አልችልምሞትን እረስቸየ ወደየት እንደምሄድ አላቅም ሱበሀን አላህ ምንም ነገረ ሲወራ ስሜት አይሰጠኝም ፈሪይ ይሉኝታ ያጠቃኛል ግን አይገረምም አሁን ሁሉ ገባኝ የአላህ ምን ላድረግ ግራ ገባኝ ችግረ መቆቆም አልችልም ህመም አልችልም የሚረብሽ ነገረ አልችልም ውኝጤ ሙቶዋል ባጠቃላይ ምን አለበት ቀደም ብየ ባቅ ሁሉ ነገረ ግራ ገባኝ ሱበሀን አላህ የኔ ጎደኞች 4ወልደዋል እኔ የምመካም በመልኬ ብቻ ነበረ የማስበውም በሰለ በሰወሰነቴ ነበረ መልኬን ያለ ይመጣል ነበረ የሚገረመው አንድም እኔን የሚጀናጀን የለም ነበረ ይመጣሉ አወራራ ስለማልችል አባረራቸዋለሁ ለካ እያስቀየምኮቸው ነበረ ለኔ ደሞ ለራሴ ቀብራራ ሴት አድረጌ ሳልኩት እራሴን አሁን ሁሉ ባዶ ሆነ የውሸት ንሮ የሀራም ኖሮ ውደ እህቶች ተጠቀሙበት እድመያችሁን እኔ አሳቤ የሱ ልጅ ስረአት አላት መባልን ብቻ ነበረ የማስበው እውነታው ግን ቆማ ቀረች ነው የምባለው ለካ ከባሌ ጋራ ስለያይ ዝብየ ግዘቡ የለፋሁበት ምንም አልመሰለኝ ለዘብ ጣጣ የለኝ ማባጨት ሱበሀን አላህ አይገረምም 11አመቴየ ምንም ጠብ ያደረኩት የለኝም ቁረአን አልቀራሁ መቅራቱ ይቅረ ወንጀል ሰራሁ ወላሂየሰ ውስጤ አረረ ዱአ አድረጉልኝ አላህ የተሻለ ሂይወት እንድሰጠኝ ያረብ

    • @eiman181
      @eiman181 Год назад

      @@መካነሰላምቱዩብ አብሽሪ ሀቢብቲ እኔም ባ17 አመቴ ነው ስደትን የወጣሁት እውነት የልጅነት እድሜዬን በስደት በማሳለፌ በጣም ይቆጨኛል ይሀው ሰባት አመት ሊሆነኝ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም በአላህ ፍቃድ ነው የሚሆነው ውዴ የኔም ፀባይ ካንቺ ተመሳሳይ ነበር የራሴን ፍላጎት ትቼ የሰዎችን ፍላጎት ነበር የማስቀድመው በቃ ለሰዎች ነበር ምኖረው ይሉኝታ ይገድለኝ ነበር አሁን ግን በጣም ተቀይራለሁ ለሰዎች ብለሽ አንድንም ነገር አትስሪ በዛን ነገር ላይ ደስተኛ ካልሆሽበት እና እስቲግፋር አርጊ ወደ አላህ ተመለሺ ካለሽበት ወንጀል አላህ ያውጣሽ ያረብብብ አላህን ማረኝ በይው ወደሱህ ተመለሺ ሱና ሶላቶችን አብዢ ካለፈውም ህይወትሽ አላህ የተሻለ ሂወት እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው አብሽሪ ሂወት ይቀጥላል

    • @መካነሰላምቱዩብ
      @መካነሰላምቱዩብ Год назад

      @@ahmedamen1565 ሳኡድይ ነኝ እሽ ጀዛከላህ ብቻ የዋህነት ገደለኝ አልሀምድሊላህ ለሁሉም ነገረ

    • @መካነሰላምቱዩብ
      @መካነሰላምቱዩብ Год назад

      @@ahmedamen1565 የእውነት ጥሩ ትዳረ እውነተኛ ነው የምፈልገው ሳጠፋ የሚቆጣኝ ስሳሳት የሚነግረኝ እኔ ስለ ትዳረ የማቀው ነገረ የለም እሱ ይረዳኝ

  • @EfugcfGutvv
    @EfugcfGutvv 7 месяцев назад

    ☝☝

  • @rabyaaaaa7472
    @rabyaaaaa7472 Год назад

    ጀዛኩምላህኸር,,,

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 Год назад

    جراكالله خير

  • @saedasaeed505
    @saedasaeed505 7 месяцев назад +1

    😭😭😭😭😭😭

  • @Rahma-c5w
    @Rahma-c5w 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MdEt-vp1wp
    @MdEt-vp1wp 2 месяца назад

    ዱአ አደረጉልኝ መልካሙን ትዳረ እደወፊቀኝ ዉዴቸ❤❤

    • @medimamp1119
      @medimamp1119 2 месяца назад

      አላህ ይወፍቀን ሁላችንንም

  • @Malik-d4h
    @Malik-d4h 3 месяца назад

    አላህ መልካሙን ትዳር ይወፍቀን

  • @semirakedr5221
    @semirakedr5221 5 месяцев назад

    ጀዛ ከላ

  • @rahamarahama9670
    @rahamarahama9670 Год назад +2

    አሰላም አልይኩም ወራህመት ውላሂ ወበረካትሁ እንደት ናችሁ እኔ ካገባሁ ወራቶችን አስቆጠርኩ ግን አልወደውም ሁሌም እጠይቀኝል አላውቅም ወይም አልወድህም እለዋለሁ ለምን እንደሆነ አላውቅም ምን ማድረግ እንዳለብኚ አላውቅም ምን ላድርግ እኔ አገር ሀገር ነኝ እሱ ኢትዮጵያ ነው ያለው አሁን

    • @Ihsartaju
      @Ihsartaju  Год назад +2

      ወዐሌይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ mejemera kal wededsh lemin agebash?
      Agbitesh demo be men mekeniyat new yetelashiw ye din guday kehone teleyaytachu sayhon and honachu yenante akebabi yalewun sheikh teyiku allahu aalem

    • @rahamarahama9670
      @rahamarahama9670 Год назад +3

      የተጋባነው በፍቅር አይደለም በበተሰብ ነው ከመጀመርያው እንደማልወደው ነግርው አለሁ እኔ እውድሺ አለሁ ነው የሚለኝ ዱአ አድርጉልኝ እኔ እራሤንም ሆነ ሰውን መበደል አልፈልግም መልካሙን ሁሉ እመኚለት አለሁ ለሡ

    • @Ihsartaju
      @Ihsartaju  Год назад +1

      ኢንሻ አለህ ሁሉም ነገር ለ ኸይር ነዉ አለህ የተሻለ የደርግሽ

    • @rahamarahama9670
      @rahamarahama9670 Год назад

      @@Ihsartaju አሚን ኢንሻ አላህ

    • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
      @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ Год назад +3

      ሤት ግን የተሻለ የምትኖረው የሚወዳትን ሥታገባጂ የምወደውን ሥታገባ አይደለም አተሞክሮ ነው የነገርኩሽ

  • @rabiyayousef9562
    @rabiyayousef9562 Год назад

    Masha ala yakarm

  • @asmaabdella7804
    @asmaabdella7804 Год назад

    Jezhulm khier

  • @beecell5743
    @beecell5743 Год назад +3

    በአለ አገነኝኝ ምርጥ ሰው አለ ስልጤ ነው እሱ

  • @haytabduullahabdullahhayt6521
    @haytabduullahabdullahhayt6521 Год назад +1

    አላህ ይወፍቅን🎋🎋

  • @علويه-ط5د
    @علويه-ط5د 2 месяца назад

    Yareb.melkam.tdar.wefken.yareb

  • @GhvFjc-px3uw
    @GhvFjc-px3uw Год назад

    እኔመቸምወዶችአስጠልተውኛልባላገባይቅረብኝጅ።የጥቅምሰውናቸው።ታያገቡመኖረአይቻልምደ።

  • @ابوابو-ن9س
    @ابوابو-ن9س 7 месяцев назад

    ysten

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    አሠላማለኩምወራሕመቱእላሒወበረካትሑሐሪፍምክርነውያረቢሐያትማሻአላሕነው

  • @NewPari-h8v
    @NewPari-h8v 5 месяцев назад

    ዶአ አርጉልኚ እኔም ማግባት እፈልጋለሁ እናቴም አግቢልኚ ትለኛለች ምንላዲርግ😢😢😢😢

  • @laelahaelelah
    @laelahaelelah 15 дней назад

    አሁን ሰዐት አባልጂ ባል የለም ወላሂ

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    ደሞ ላሁን ዘመን ባል 😂

  • @ሪምወሎ123
    @ሪምወሎ123 Месяц назад +1

    ወላሂበጣምነውእሚከፍኝ፣፣ብቼኝነቴማንምእሚርዳኝየለም፣፣ብቻየን፣ካላህውጭ፣፣አላህየምንይሳንሀል፣፣መልካሙንህወትወፍቀኝ

  • @MacedoniaMa
    @MacedoniaMa 23 дня назад

    ማግባት እፈልጋለው ግን እፈራለው

  • @JammSaid-vv6ty
    @JammSaid-vv6ty Год назад

    ❤❤❤

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 3 месяца назад +1

    እኔ 35 አመቴ ወፍ የለም አየ እዲለ ሰባራ😢

    • @medimamp1119
      @medimamp1119 2 месяца назад +1

      አብሽሪ አላህ ይወፍቀን

  • @MuAb-hv7et
    @MuAb-hv7et 8 месяцев назад

    አላህ አከበር

  • @DgTe-uh2ym
    @DgTe-uh2ym 5 месяцев назад

    አላህ..ረዛቅ

  • @beecell5743
    @beecell5743 Год назад +1

    አምን

  • @فاطمةالحبشية
    @فاطمةالحبشية 8 месяцев назад

    አሚን ያረብ

  • @فاطمه-ك7ز
    @فاطمه-ك7ز 5 месяцев назад

    ውስታዝ ኤህን ጉዳይ እንጋምአለ ዱዋአርጉልን

  • @ZemzemKasye
    @ZemzemKasye 7 месяцев назад

    ዱአ አድርጉልኝ

  • @beecell5743
    @beecell5743 Год назад

    ይስጠት

  • @gujtuu4282
    @gujtuu4282 Год назад

    ደሞላሁን ጊዜ ትዳር

  • @RehimatRhimat
    @RehimatRhimat Год назад +1

    አሚን

  • @Toyba-w8u
    @Toyba-w8u Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rukiyarukiya5907
    @rukiyarukiya5907 Год назад

    አሚን

  • @GyuTyi-x4f
    @GyuTyi-x4f 2 месяца назад

    አሚን

  • @GyuTyi-x4f
    @GyuTyi-x4f 2 месяца назад

    አሚን