ፈትዋ||ባልተቤቴ እንገናኝ ስላት እሷ ካልፈለገች እሽ አትልም የባል ሀቅ ማጉደል አይሆንባትም?Elaf tube berzek tube wello tube nejah

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 488

  • @Aliftube1
    @Aliftube1  Год назад +1

    ለሚስትህ ይህን አድረግ ruclips.net/video/eWHq2TAJ2ac/видео.html

  • @bibilabi2862
    @bibilabi2862 2 года назад +58

    ወላሂ ፍትሀዊ ኡሥታዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ ወላሂ የአንተን ሙሀደራ እና የወንድም ሣዳትን ሙሀደራ ከልብ ነው ተመሥጨ የማዳምጠው ደግሞም የምታሥተምሩትን ወደተግባል ቀይሪዋለሁ ከዚህ በበለጠ ጠካራ ሴት እድሆን ዱአ አድርግልኝ ኡሥታዝ ለአላህ ብየ እወዳችሁአለሁ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ወለየዋ-ረ3ቨ
    @ወለየዋ-ረ3ቨ 2 года назад +76

    ኡስታዝ ወዶች ድጋሜ አተን ፈትዋ አይጠይቁም ምክንያቱም ሀቅ ሀቁን ስለምትነግራቸው

  • @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል
    @ሐቅንእጅሰዉንአትከተል 2 года назад +28

    ኡስታዙና ጀዛከላ ኸይር ባል ብናገባም ባናገባም ለዉጥ የለዉም ማለቴ ካረብ ቤት አልወጣንም እኛን ሁሉም የሚፈልጉን ለጥቅም ነዉ

  • @moradlubaba1991
    @moradlubaba1991 2 года назад +72

    ዉነት ነዉ የሸኸ ጀዛዉን አላህ ይክፈልሕ ይገርማል አይ የኛ ወዶች ጉደኞች ሐላሉንና ሀራሙንም አታዉቁትም አላህ ይዘንልን ለወድም ለሴትም

  • @አላህከሩም
    @አላህከሩም 2 года назад +33

    ጀዛከላ ህይረ ወሥታዝ ሀቅ አለን ይላሉ ባረብ ቤት እየለፋን ሢፈልጎ ሥራ ሂጂ ይላሉ ሢፈልጎ እጃዛ ነይ ይላሉ ዉይ ጣጣ አላህ ህይረን ይወፈቅን ያረብ

  • @amenasied1250
    @amenasied1250 2 года назад +21

    ማሻ አላህ ጀዛ ኩም አላህ ኸይር እድሜና ጤና ይስጥልን ለኡስታዞቻችን ምርጥ ትምርትነዉ የምታስተላልፈዉ

  • @moe0079
    @moe0079 2 года назад +10

    የዘመኑ ወደች ሀቅአለኝጂ ሀቅ አላት አዩሉም ኡሰታዝ ከይርጀዛህን አላህ ይክፈልህ ሰኡዲ ያሉ ወደች አላህን ፈሩ

  • @hikmaabdutube4333
    @hikmaabdutube4333 2 года назад +6

    ጀዛክአላህ ኸይረን ኡሰታዝ ወላሂ ብዙ ወንዶች አሉ ሱና ነው ግደታ ነው እያሉ ሸርጡን ሳያቁ ሚሰቱን አሰወልዶ ልጅ ይዛ አረብ ቤት እየሰራች እሱ ሁለተኛ ሶሰተኛ ያገባል እና ለወንዶች ዘርዘር አረጋችው ትምህረት ብትሰጧቸው ጥሩ ነው አላህ ሂድያ ይሰጣቸው ውድ የሀገሬ ልጆች ወደቤቴ ጎራ በሉ

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 года назад +15

    አቦ ሁሌም ሀቀኛ ያድርግህ ኡስታዝ እሰሰኪ እደዚህ ንገርልን አብዛሀኛዎቹ ወንዶች ድንጋ ሆነዋል

    • @BIRTUKAN2
      @BIRTUKAN2 2 года назад

      ይገርማል 🤔

  • @abuhamdantube3149
    @abuhamdantube3149 2 года назад +11

    ሱበሀነላህ ይሄሁሉ እውቀት ኣልባ መሆናችንኮነው እማይረባ ዝባዝንኬ ነገር ስናይ ከምንውል ለትዳራችን ለህይወታችን እሚጠቅም ነገር ብንከታተል ብዙ እውቀት ስለምንጨብጥ ህይወታችንን፣ትዳራችንን በኣግባቡ እንመራነበር

  • @aminakebede3225
    @aminakebede3225 2 года назад +16

    ትክክል ወንዲሜ የልቤን ስለተናገርክልኝ አመስግናለሁ የሆሉም የወንዶች ችግር ናው

  • @مومنهاثيوبيا-ه5غ
    @مومنهاثيوبيا-ه5غ 2 года назад +17

    አይይ አሁንስ ማነው እደኔ ስደት የመረረው ብቻ አልሀምዱሊላህ

    • @wowwow8176
      @wowwow8176 2 года назад +1

      አይዞን ሁላችንም ነን ኢንሽአላህ አንድ ቀን አገራችን እንገባለን አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

    • @ዜድቅመሟ
      @ዜድቅመሟ 2 года назад

      አይይይይይይይይይይ

  • @mz2969
    @mz2969 2 года назад +13

    ወድች እኮ ወደፈተዋ ተቀረብን ልክልካችንን ነው እምንነገረው መስሚያ የለንም እጅ አላህ ሂድያ ይስጠን

  • @ኡሙተይምዩቱብ-ቀ2ቨ
    @ኡሙተይምዩቱብ-ቀ2ቨ 2 года назад +14

    አቦ አጀቴን አራስከው ኡስታዝ እንድህ ንገርልንማ ሀቅ ሀቅ ይላሉ የራሳቸውን ሳይጠብቁ እኛን አረብ ቤት እያስለፉ በእርግጥ እምንለፋው ለራሳችንም ቢሆን ወድ የማስተዳደር ግደታ አለበት ያን ሲያረጉ እኛም ታዛዣ ነን

  • @hawabintdowed3006
    @hawabintdowed3006 2 года назад +2

    ኡሰታዠአላህይጠብቅህያሪብ ይህን ኡሰታዠእወድዋለሁእዴ ኡሰታዠአብዱልመጅድ

  • @سبحاناللهوبحمدهسبحاناللهال-ي1ت

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ባሎች በደብ አድምጡት አላህ ይቅር ይበለን እጅ የሀበሻ ሴት ሁሉስ ስደተኛ አይደል ሸርጡንም ያወቅንው አረብ ሀገር ሁነን ነው እኛ ሴት ልጆቻችንን በተማርንው እምንተገብር ያድርገን እጅ ያረብ ባልም አላህ ያዘነለት ካልሆነ በስተቀር ስት አይነት ባል አለ ሸቅላ ያመጣችውን አምስት ሳቲም ሳያስቀር እሚቀማ ሱባሀን አላህ

  • @rahmaislam3653
    @rahmaislam3653 2 года назад

    ጅዘካ አላህ ከይረን ጀዛ ፍዱንያ ወል አክረ ምርጥ ነው አለህ ይጨምርልክ ኡስታዜ

  • @fbd1446
    @fbd1446 2 года назад +24

    አጀት አረሥ ወላሂ ይገበዋል ይጠውል ኡምረህ ጀዛኪላህ ኸይረን

  • @እሙሳዳምዩቲፕዜድየወግድዋ

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ኡስታዝ ልክ ልኩን ነገራችሀቸው ሀቅ አለብሽ ይላሉ አረብ ቤት እየለፋን እራሳቸው ማስተዳደር እያለባቸው አይችሉም

  • @ኒዛሊያሰኢድ
    @ኒዛሊያሰኢድ 2 года назад +23

    ክክክክክክክክክ አጃኢብ ነውኮ እረወይኔ መላኢካ ይረግማታል አላለም ደፋር አላህ ሂድያ ይስጠን የአላህ ምን ጉድ ነው

    • @wayr5473
      @wayr5473 2 года назад +1

      ሀሀተሀ

    • @wayr5473
      @wayr5473 2 года назад

    • @fatimaa2958
      @fatimaa2958 2 года назад

      እና ምልትይነው አወ ይረግማታል ሀቅኮአለባት

    • @ኒዛሊያሰኢድ
      @ኒዛሊያሰኢድ 2 года назад +1

      @@fatimaa2958 ኧረ ባክሽ የትኛው ሀድስ ነው የሚለው ሚስትን አረቤት ልኮ ካልመጣች ትረገማለች ያለው በደንብ አዳምጭው ለኔ መልስ ለመስጠት ከመሮጥ

    • @masiizuuizuuukoo4014
      @masiizuuizuuukoo4014 2 года назад

      @@ኒዛሊያሰኢድ eko gud new

  • @የመዳምታክሢነኝ
    @የመዳምታክሢነኝ 2 года назад +7

    የመጀመሪያዉ መልስ ልብ አርሥ ነዉ 😂😂😂ወዶች ☝️☝️☝️👍👍👍ጅዛኩ የኡዝታዝ

    • @GhvFjc-px3uw
      @GhvFjc-px3uw 2 года назад

      🤣🤣ደሞአፍለኝብሎሢጀመረየኢትዮወዶችለትዳረአይሆኑም

  • @እንሻአላህ
    @እንሻአላህ 2 года назад +1

    ክክክ ሱበሀን አላህ አላህ እዉቀቱን ይስጠን ኡሥታዝ ጀዛከላሁ ኸይራን

  • @whsffds5498
    @whsffds5498 2 года назад +3

    ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ኸይር እደዚህ ልክ ልካቸውን ንገሩልንማ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥልን

  • @aaaaaad1311
    @aaaaaad1311 Год назад +3

    የኡስታዝ ቁጥር የት ነው የሚገኘው

  • @hadiamuhammed4394
    @hadiamuhammed4394 2 года назад +4

    በትክክል ለብርምሲሏቸዉ ሀቅይላሉ ለሥሜታቸዉም ሀቅይላሉ ወዶች ሀቁን ለይታችሁ እወቁ ጀዛአካላህ ኸይርኡስታዝ

  • @tipohosine6823
    @tipohosine6823 2 года назад +9

    ወንዶችየ የሚስታችሁንሀቅ መጠበቅአለባችሁ እንደውም አረብቤትሁና አንች ካልመጣሽ አይሆንም ይሄ ስተትነው ምክንያቱም እቤትህ አደለችምእና ችግሯን መረዳት ይኖርባችሁሀል

  • @لوباماعلي
    @لوباماعلي 2 года назад +3

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ውንዶቹ አላፍትናውን ረስተውታል

  • @mamamaa9740
    @mamamaa9740 2 года назад +2

    በርካ በርካ ሁንልኝ ኡሰታዜ ንገርልኝ ለነዚህ ለማይገባቸው ባልተብዮ ጀዛህህላ ህይር👍👍👍👍💞

  • @ረህመቲዩብ
    @ረህመቲዩብ 2 года назад +1

    አሰለም አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ
    ሱብሀነለህ
    አልሀምዱሊለሂ
    አለሁ አክበር ለኢለሀ ኢለላ
    ወድ እህቱቺ የሱነ ኡስተዙቺን ደእወ ለመልቀቅ አስቢ የከፈትኩት ቸነሊነው አበረተቱኝ ጀዘከለሁ ኸይረን

  • @fedilakedir5430
    @fedilakedir5430 2 года назад +2

    ማሻአላህ ምርጥ ጥያቄ ነው የብዙህ ወንዶች ጥያቄ ነው ወንዶች የኒካ ምንነት በቅጡ የገባቸው አይመስለኝም አንዳንዶቹ ኒካን እደ እስር ቤት አድርጋው ይወስዱታል በኒካ ካሰራት ቢሀላ የሱ ባርያ አድርጎ ነው የሚቆጥረው አላህ ያስቀመጠውን መስፈርት አያዩም ሲቀጥል እኔም ኢምራም ሀጅም አድርጌ አለሁ አላገባሁም ነበር አሰሪዎቼ በጣም አላህን ፈሪ ናቸው በመጀመርያ ከነሱ ጋር ሄጄ ኡምራ አደረኩኝ ቀጥያ ለብቻዬ ሀጁን አደረኩኝ እኔ ብቻም አይደለሁ የቤቱ ሾፌር አትክልተኛውም በተለያየ ጊዜ ሀጅ ኡምራ አደረጉላቸው በቃ እነሱ ቤት የገባ የአላህን ቤት ሳይረግጥ ወደ ሀገሩ እዲመለስ አይፈልጉም አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸው ካልበቃም የልብን አዋቂው አላህ ምህረቱን ያውርድልኝ ጀዛከላህ ህይር ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በርቱልኝ አሪፍ ነው

  • @KalbaKalba-j3q
    @KalbaKalba-j3q Год назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍ጀዛከላኸይርኡስታዝ

  • @googg2182
    @googg2182 2 года назад +4

    አይ የአረብ አገር ወንዶች ሁቁቁን እንኳን ጠንቅቆ አያቅም ባይገባስ ወይባል ተብሎ ቢቀር ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ

  • @Sነኝየአላህባረያ-e5f
    @Sነኝየአላህባረያ-e5f 2 года назад +7

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካተሁ ጀዛኪላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ረጀም እደሚ ይወፍቅህ ያረበረ

  • @zinatyusef6696
    @zinatyusef6696 2 года назад +1

    ጀዛኩመላህ ኸይር ጥያቄ እንዴት ነዉ መጠየቅ እምችለዉ በአላህ

  • @fofofofof2385
    @fofofofof2385 2 года назад +1

    ኡስታዜ ሽኩራን ካረቤት እየተቃጠልን ተበዳደልን ጫት ይዞቁጭ ብሎ ከዳችኝ ይላል

  • @gvbhh4512
    @gvbhh4512 2 года назад +1

    በጣምትክክልነው ጀዛክሏህኸይር

  • @mekat7003
    @mekat7003 2 года назад +4

    ሀቃችሁን ከመጠበቃችሁ በፊት ሀቃቸውን ሙሉ ሣህ ወሏህ

  • @Sintayahumedin97
    @Sintayahumedin97 2 года назад +1

    አልሃምዱሊላህ በሠላም ደግሞም ለሀገራችን ያብቃን ውደ ማሻአላህ ብቅበሉ

  • @الله-ذ8ل1ي
    @الله-ذ8ل1ي 2 года назад

    ጀዛክ አላህ ያኡስታዝ የሆደን ማነገርህ እዳተ አይነቶችን አላህ ያብዛልን

  • @anshaebrahim3901
    @anshaebrahim3901 2 года назад +1

    ማሻ አላህ አንጀቴን አራስከው ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ

  • @እሙሐያት
    @እሙሐያት 2 года назад +1

    አጀኢብ የመልሥ ምት እኮነው የሚሠጠው ምናለ ሁሉም ወዶች ማዳመጥ ቢችሉ እነሥ አላሀምዱሊላ ብቸኝነቴ የተወደደ ባይሆንም ግን በሥደት ላይ ብቸኝነት ቨላጭ ነች

  • @yasmineliyassusana
    @yasmineliyassusana Год назад

    ደስ ሲል መላኢካ ይረግማታል አላለም?መጀመሪያ መቸ እሷ ሰብሳቢ ና አስተዳዳሪ ባል አገኘችና

  • @bbeihrdnea4382
    @bbeihrdnea4382 2 года назад +1

    በትክክል ወለ ሀቅ ይዉጠልህ እኛ ዉንዶች ከስንት አንደዶቻችን እንጂ ቡዙወቻችን ወለሂ ካብት ይሻለነል ጦሶሱዋን እዞ ይህድ ስቃዩዋን 🤔

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 Год назад

    ጄዛክ አላህ ኳይር ኡሰታዝ ጡሩ ትምርት ነው

  • @fudyu2120
    @fudyu2120 Год назад +1

    ሳህ ከላምክ ውስታዝ ጀዛከላኸይር

  • @mekiyayesuf7162
    @mekiyayesuf7162 2 года назад

    ሰላማለይኩምሰላምያገሬልጆች ማሻአላህ ማሻአላህ ኡስታዝ ትክክልበሁለትኒካማሠራቸዉንመቼያዉቃሉየራሣቸዉንስሜትእጂ አደራየኔጌታሀላልና ሀራምከሚያቀዉሰዉአርገኝመቼምከትዳርአንቀርምዙረንዙረንከአሁኑዱአየንልያዝ🙏🙏🙏ደሞእኮአያፍርምመሌይካአይረግማትምይላልመጀመሪያእሷያለችበትንቦታማወቅአለበትበሠዉቤትእያስገረፈጠ መቼምአይገባቸዉምኡስታዝመቼምከዚህበላይምንምአይባል ይሄንላዳመጠ ልብይበል

  • @nibirastube3494
    @nibirastube3494 2 года назад +3

    አህሰን ደግ አረክልኝ አቦ ኡስታዜ ስንት አይነት ወንድ አለ መብትና ግደታውን የማያውቅ

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 2 года назад +1

    ጀዛካላህ ኸይረን ኡሥታዝ ልክ ብለዋል

  • @rukiyayusef1497
    @rukiyayusef1497 2 года назад +2

    ሳህ ጀዛኩሙላህ ከይረን ሸክ

  • @AlamAlam-np9wi
    @AlamAlam-np9wi 2 года назад +1

    የኔ ወንድም ለምን ለእሷ፡መሰብአለበት ምክንያቱም እሷ ወደ ሀገር መግበት የመትፈልግ ይመሲለል ነገርግን እሷ የምትፋልግ ነገር እረሷ ለታጃኝ ትችለሌች በይሆን አንቴ እደፈለክ ወታትጋበሌ እሷግን ፀሀይም ሰተገኝ ትቆያሌች እናንቴ ወንዶች ሁሉምነገር ኢዳሚትፋልጉ ከልሆኔ የምሰራ ሰው ከልብ እና ለመለፍ ብለያማተዳርግ ነገር ዬለም
    ሴት ልጅ እደመንኛውም ሰው መደሳት የማትሆድ ይመስለቿአይ ስንት ጭንቀት እያሳለፈች ሀዘንም ንዴትም ግልምጫም እያቸሌችነት የአረብ አገርሴት ብለቹ ስማችን አታቆሽሹ ምክንያቱም የመጣን አንድ አለመአለት አለማአለት ሰርተ ቤት ለመሲረት ትፋልጋሌች ቤተሰብ ለመመስረት ትፈልጋሌች አለመሁን ለመሙለት የመታዳርግ ነገር ዬለም፣ምክንያቱም አንድ ቀን እደመኒኛውም ሰው ለመደሳት ትጔጔሌች መንይረደል የኔሰው ብለዬምተይ ሰው መመን ከልቻልክ እሷን መመንአሌብ።

  • @Fatuma-v5u
    @Fatuma-v5u 2 года назад +3

    ኡስታዝ ጀዘአኩሙ ለኸይር

  • @monaali6909
    @monaali6909 2 года назад

    ለሚጠይቁት ፈተዋ ..መልስህ ልብ አርስ ነው። ጀዛኩም ካላህ ኸይር ኡስታዝ።
    በትዳር በኩል ወንዶች መመከር አለባቼው..??

  • @الحمداللهعلكوليحل
    @الحمداللهعلكوليحل 2 года назад +4

    ኡስታዝ ጀዘኩም አላህ ኸይር ቁጥረችሁን አስቀምጡኝ መጠየቅ እፈልጋለሁ

  • @جميلةجميلة-ض6ص
    @جميلةجميلة-ض6ص 2 года назад +1

    አይ ያንዳዱ ወንድ ጥያቄ የራሳቸውን እጅ የሴቶችን ሀቅ አያውቁም جزاك الله خيرا استاز

  • @hayatemuhammad4288
    @hayatemuhammad4288 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኽይር ኡስታዝ አላህ ይዘንልን፣ወላሂ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 2 года назад +1

    አላህ ረጂም እድሜናጤና ይስጥህ ኡስታዝ

  • @ቦሩሜዳዩቱብ
    @ቦሩሜዳዩቱብ 2 года назад

    ጀዛ ካለህ ኸይር እስታዚ አላህ ልቦና ይሥጥህ ወድሜ ገዘብ ወደህ አልጋ ላይ ወደህ ይሆናልደ ከሁለት አንዱን ምረጥ

  • @madinaedres8740
    @madinaedres8740 2 года назад +1

    Masha allah ustaz allah yitowel umrek ya reb

  • @الحمدللهعلنعمتلإسلم

    ዋለይኩማሰለም ዋረህማቱለህ ዋበረከትሁ ጀዛከለህ ኸይረን ጃዛ ኡስታዝ አለህ ሰምተን ምንጣቃም የድርገን አለህ ይጣብቃን

  • @kaderaljaremze7434
    @kaderaljaremze7434 2 года назад +2

    እውነትነውያሼክ ደዛኩንከይረን አባካችሁ ላረቡ ሀገር ላሉ ወንዶች በጣም አሰተምርሉን ሽኩረን

  • @ሀዩ-ቀ6ቸ
    @ሀዩ-ቀ6ቸ 2 года назад

    ትክክል አቡ መስኡድ ያራሳቸዉን እጂ የኛን ሀቅ ረስተዋል

  • @emu-aziza-7718
    @emu-aziza-7718 2 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ እኔም ምፈልገው ጉዳይ ነበር ወሬን እየቆጠረ እንደተጨቃጨቅን ነው

  • @ያርብኢቶጲያንሰላምአርጋት

    ትክክል የሁላችነጥያቄነው እኔራሱት እምወደውስራበሱምክኒያት አበላሽቸለሁ አለመጠምስራየይ በላሻስለው እኔጂእነሱ አላሠሩሽ እኔትተሽኝን እያለ

  • @حومحمد-ف3ر
    @حومحمد-ف3ر Год назад

    ጀዛከላህ ከይር ኡስታዜ

  • @emotihussenhussen5890
    @emotihussenhussen5890 2 года назад

    ትክክል ወንድሜ ጀዛአኩሙላሁከይር

  • @امفرح-ض8س
    @امفرح-ض8س 2 года назад

    እኔኮ ፈተዋ የሚጠይቁ ወንዶች ይገርሙኛል ይሰማሉ እንጂ አይተገብሩት አላህ ካዘነላቸው በስተቀር ፈተዋ ሰምታ ልቧን ስብስብ የምታደርግ ሴትናት ሴት ፈተዋ ስጠይቅ አደራ ይሄ ተጠይቋል ተደጋጋሚነው አትበሉ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @الحمدلله-ث7د4غ
    @الحمدلله-ث7د4غ 7 месяцев назад

    ጀዛህ ከላህ ከይር ኡስታዛችን

  • @ሀናን-ቐ4ለ
    @ሀናን-ቐ4ለ 2 года назад

    ኡስታዝ ጀጃ ኪሏህ ኸይር የኔም ጥያቄ ነበር

  • @alal5167
    @alal5167 2 года назад

    ማሸአለህ ጀዘከለዉ ኸይር ውነትህ ነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @ይማም-ጨ4ወ
    @ይማም-ጨ4ወ 2 года назад +13

    አር ውንዶች ነውራችንን እያውቅን ደሞ ፍቱሀ ሰለ ሚስታችን እምናውራበት አፍ አለን በብር ኔካ አሳስርን የአርብ ሽባብ ሲመለከታት እየዋለ ነይ በላት እንቤ አለችኝ ይችን ሴት መሊከአ ይርግማታል ውላሂ አይርግማትም እሚርግምህ አንተን ነው

  • @cd4076
    @cd4076 2 года назад +4

    አህሰን እናተ ወንዶች ዋጋህን ታገኛለህ ኡስታዝ ጀዛከላህ ኸይር

    • @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ
      @የሰአዲእናየስማኢልቲዩቡ 2 года назад

      kkkkkkkእደእኔ አንጀትሸ አሯል

    • @galaxyprime1506
      @galaxyprime1506 2 года назад

      አችመጀመሪእራስሽ አሳምሪ ወዶች ተመሳደብሽ በፊት እኔማነኝ በይ ለጌታሽ አች ሶሊህ ከሆሽ ሶሊህ የሆነባል ታገቢለሽ አለበለዛ ሁሉምእልምነዉ ለሶሊሁ ሶሊህ ነዉ ለጀለፉጀለፍነዉ እወቂመጀመራ የራስ ማንነ ነዉ አልሆነቦታ እምጥልሽ ሰወቹ ከመሳደብ ተቆጠቢ ያስጠይቅሻል ያላህ ባሪ አያስታዉቅምና ከቻልሽ ዝምበይ

  • @ghtr45
    @ghtr45 Год назад +1

    ماشاءالله تبارك الله جزاك الله خير

  • @rahmamuhammad4582
    @rahmamuhammad4582 2 года назад +1

    ውዶቸ እኔምላችሁ ዱአ አጉልኝ ባለቤቴ በጣም አሥቸጋረ ባል ነው ለመልቀቅም ለመኖረም ችግረ ሁኖብኛል ብቻ ዝምብየ አለሁ ምን እደማረግም አላቅ ዱአ አጉልኝ መልካም ባል ያግልሺ ያሥተካክልልሺ በሉኝ ወለዶ መለያየት ከባድ ነው

    • @selamtube6934
      @selamtube6934 2 года назад

      Abshri hubi allah yastekakelew

    • @hffc968
      @hffc968 2 года назад

      allah bemahekalechu selamun eznatun yewurdlachu yerab

    • @ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ
      @ሉቤስላምቴዋኢስላምነውውበ 2 года назад

      አንችልም ዱአ አርጊለት አብሺሪ አላህባሎቻችንን ያሳምርልን እኛንም ክክክ

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 2 года назад

      Leka edana enama tatalateya karawa ahona sawa ahona awara yehonala menadamaraga geragabiga wolado malayayati batami kabadaniwa yarabe balafawa batami tanadeja bageda 3. Fatechashalawa belaha safelega alakuta safalega ahona maleso rajatu beyalawa majamareyami ache asagadedashegi nawa bageda bila yalashega alaga gera gabiga dua aragulega eseta

  • @ushhss2638
    @ushhss2638 2 года назад

    ጀዛኩሙላህኸይር። ኡስታዝና። ወላሂ። ደግ ነገርክልን። እሰይ

  • @susutube6227
    @susutube6227 2 года назад

    ባረከላሁ ፊክ ኡስታዝ አንዳንድ ስዎች እሚጠየቅና እማይጠየቅ ነገር ለይታችሁ ብታቁ ምናለ እስተፍረላህ አግብቼ ልፍታ ያልሽው ምን አይነት አስተሳሰብ ቢኖርሽ ነው በአላህ

  • @semiraseid4588
    @semiraseid4588 2 года назад +7

    ወይ ዘንድሮ ለኡምራ ብቻ ላግባው ወይ ከዛ ፍታኝ ልበለው ያልሽው ልጂ የምር ፍርስ ነው ያደረግሽኝ በሳቅ አሏህህህህ

    • @hayata6678
      @hayata6678 2 года назад

      ክክክ

    • @yesufahmed9154
      @yesufahmed9154 2 года назад

      እሽ ከዛስ እርግዝና ቢፈጠር ልጅን ያላባት ማሳደግ እንዴት ነው ያየሽው??

    • @ኡሙአብደሏህወሎየዋ
      @ኡሙአብደሏህወሎየዋ 2 года назад

      ክክክ አጅብነዉ ነገሩ

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 2 года назад

      @@yesufahmed9154 ክክክ እሱን አላሰበችበትም መሰል የምር እሷ ለጠየቀችው እኔ ተሸማቀኩ

    • @semiraseid4588
      @semiraseid4588 2 года назад

      እኔ ግራ የገባኝ አግባኝ ስትለለው የማገባ ፍታኝ ስትል የሚፈታው ወንድ ነው ክክክ አይ ጉድ

  • @ፍኢነልመአልይሥሪይሥራኢነ

    ሀሀሀሀ እደዉ ይች ጆሮየ ስቱን ትሰማለይ አልሀምዱሊላ ወጉ አይቀር ወሬዉንስ ይዘከዋለ መላኢካ ይርግማታልወይአላለም

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 2 года назад

    ጀዛ ከአላህኸይረን ኡስታዝየ እደዚህ ንገራቸውማ

  • @hirj2602
    @hirj2602 2 года назад +1

    😔😔😔😔አላህ ሁላችንም ወደ ከይሩ ይመራንጅ ሁላችንም ወጅሎኞችነን አላህ ጡሩ የትዳር አጋር ይስጠን

  • @zd2543
    @zd2543 2 года назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ ልላቸዉን ነገርክል

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 2 года назад +1

    ኡስታዝ አላህ ሀያት አፊያ ይስጥልን ያረብ ሱባሀን አላህ

  • @lubabah2024
    @lubabah2024 2 года назад +4

    አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ ውድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኡስታዝ ጀዛኩምላህ ኸይር

    • @wowwow8176
      @wowwow8176 2 года назад

      ዋለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አሚን አሚን አሚን

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 2 года назад

    ጀዛኪላህ ኸይር ኡስታዝ!!🤲

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 Год назад

    እድሜና ጤና ይሰጥህ አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዝ

  • @Lአማራነኝ
    @Lአማራነኝ 2 года назад

    ያረቢአላህዋ አሁሉይጠብቀነ👐👐👐👐👐

  • @ኢሥላምሚዲያ
    @ኢሥላምሚዲያ 2 года назад +1

    ሠሕ ኡሥታዝ. ትክክል አላሕ ልቦና ይሥጠን ለኛም ለወዶቻችንም እረ ልብ ግዙ ወዶች እዉነት ፀባያችሑ ለራሡ አልተቻለም አሑንሥ ሠለቸን በሠዉቤ መኖራችን ሣያሠን ተራርቀን እየኖርን ፍላጎታችሑ. ብዙ ፀባያችሑ ብዝ ዉይ ሠለቸን

  • @HdhddhJrjfj-ll6ye
    @HdhddhJrjfj-ll6ye Год назад

    እሰኪ ንገራቸው አረብ እያጨናነቀን እነሱም ጨምረው እያጨናነቁ ጭራሸ ትዳርን እንድንጠላ አደረጉን በተለይ የዲን እውቀት የለላትን ሴት በጣም ይጫወቱባታል ሀቄን አጓድለሻል መለይካ የረገመሸ የተረገምሸ ይላሉ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 года назад

    ጀካከላህ እሰታዝ ሙህምለወዶቺ

  • @ሂጃቤነውክብሬ
    @ሂጃቤነውክብሬ 2 года назад

    ጅዛኩሙሏህ ኽይር ኡስታዝ
    ግን ማን ኛው ነው የኡስታዝ ዩቱብ

  • @HussainAwolMD
    @HussainAwolMD 2 года назад +2

    ለምን ቁጥራቸውን አታስቀምጡልንም የምንፈልገውን እንድንጠይቅ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 года назад +2

    ንገርልኝ በሚፈልጉት መንገድ ህዲሱን ለመጠቀም ለሚሞክሩት ።

  • @hawasiraj3860
    @hawasiraj3860 2 года назад +2

    ይሕንን ፍላጎት እንድናሟላ ለምን ሠርተሕ ሠርታችሑ አታሥተዳድሩን አታፍርም ይሕን ሥጠይቅ ይቅርታ ኡሥታዝ አናዶኝ ነው አፍ በሉኝ

  • @galaxyprime1506
    @galaxyprime1506 2 года назад +3

    ወድሴአይልምአላህለመፍራ አች ስታገቢዉ አረቤት እደማሰሪ ነግረሽዉታቂለሽ ሲቀጥል አሰሪምቢል እሺ ትያለሽ እዉነቱ ተናገሪ ማደርያለብን እዳቅማችመሆኑን እዳንረሳ ነገርግን እደነከሌ ብትይ አቻልም እዝጋ ደፋቃናየሚለዉ ወድምሽ አባትሽ ባልሽ መሆኑን እዳረሸ አች ድኑተገባሽ ንገሪዉ ለወድምሽ ላባትሽ የሀበሻ ወድማለት አባትሽ ወድምሽነዉ ሌላመሰለሽ ንገሪኝ ወይስ አችለምታገቢዉ ወድመሰለሽ ሀድሱየወረደዉ

  • @kemilaaadam4387
    @kemilaaadam4387 2 года назад

    ትክክል ወላሂ ጀዛከላህ ኸይርን 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @amiratube3467
    @amiratube3467 2 года назад

    እሰይ ኡስታዝዬ ጀዛከላህ ኸይር😂

  • @Sintayahumedin97
    @Sintayahumedin97 2 года назад

    አልሃምዱሊላህ በሠላም ደግሞም ለሀገራችን ያብቃን ውደ

  • @እሙነኝጎጃሚዋ
    @እሙነኝጎጃሚዋ 2 года назад +1

    እረ የት ነው የማገኘው ኡሥታዙን ባአላህ

  • @seadi536
    @seadi536 2 года назад +1

    ጀዛክ አሏህ ኡስታዝ ወላሂ የዚህ ዘመን ወንዶች የሚስቶቻቸዉን ሀቅ አያዉቁም ጭራሽ ሴቶች እየሰሩ አይደል ወይ ለሱ ብር የምትሰጠዉ የአረብ ግልምጫ ትንሽ ትልቁ ሲጮህባቸዉ የሚዉሉት

  • @ሀያትነኝስደተኛዋ-ጐ7ሠ
    @ሀያትነኝስደተኛዋ-ጐ7ሠ 2 года назад +3

    ጀዛኩም አላህ ከይረ። እስታዝ። ወላሂ ስራስንፈታመከራነው። ስራስንገባ ነይተሎነው። ወላሂ በጣም መከራነው የሆነብን