የአላህ ራሕመት ምነኛ ሰፊ ነው || ልብ የሚነካ የመሃን ሴት ታሪክ || ELAF TUBE ኢላፍ ቲዩብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 289

  • @ነኢምነኝሁሉንታዛቢአደበኛ
    @ነኢምነኝሁሉንታዛቢአደበኛ 9 месяцев назад +16

    ኢላፍ ወድሜ ጀዛከላህ ከይር ሁሉም ነገር ምርር ሲለኝ ተስፈ ስቆርጥ ያተን ንግግር ስሰማ ወላሂ ቱመ ወላሂ እረሳዉ አለሁ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ያረብ😢🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @سعادهسعاده-غ2ه
    @سعادهسعاده-غ2ه 3 месяца назад +5

    ማሻ አላህ የምታቀርብልን ቢዲዬ ቀልብ ያረጥባል ያረጋጋል ጀዛከላህ ኸይር

    • @zoejjsj
      @zoejjsj 2 месяца назад +1

      yallhaaa ❤❤❤❤ yarabbii

  • @mohamedseraj4000
    @mohamedseraj4000 7 месяцев назад +6

    ኢላፍ ሰላሙአለይኩም ይህ ጣፍጭ ትረካህ ስወድው አላህ ይጨምርልህ ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @ኩንፈያኩን-ሸ4መ
    @ኩንፈያኩን-ሸ4መ 2 года назад +11

    ጀዛከላህ ኸይርን ፊ ዱኒያ ወል አሄራ

  • @بنتإدريس-ه1ه
    @بنتإدريس-ه1ه Год назад +6

    አተም በተናገርከው እኛም ባዳሠጥነው የምንጠቀም የምንማር በትያድርገን
    ጀዛክአላህ ኸይርን ወንድማችን ያረብ

  • @mekiya4632
    @mekiya4632 Год назад +7

    ሱባሀን አላህ አላህ ሱባሀነ ወታአላ ሁላችንንም ሁስነል ካቲማችንን ያሳምርልን በጀነቱል ፊርዶስ ይሰብስበን የውመል ቂያማ አርሽ ጥላው ስር ይሰብስበን

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ Год назад +26

    እንደኔ መን ነዉ ያ Elaf Tubeን❤
    ሰምቶ ረሱን የሚያፅነነ 😊😊
    የተስፋ መስኮቶች ሁል ጊዜ በፊታችን ክፍት ናቸው እኛ ነን በተስፋ መቁረጥ ራሳችንን ሀዘን ውስጥ የምናስገባው መልካም ነገር ላይ ተስፍ እናርግ እናገኘዋለን!!

  • @ffch2107
    @ffch2107 2 года назад +4

    ጀዛካሏህ ኸይር በርታልን አሏህ በሰመነዉ ተጠቀሚ የድርን

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 года назад +4

    ጀዛኩም አሏሁ ኸይር

  • @Saa-i4f
    @Saa-i4f 8 месяцев назад +2

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef 2 года назад +7

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን የአላህ በራህመትህ እዘንልን

  • @ahmaedmuhammadmuhammad2007
    @ahmaedmuhammadmuhammad2007 2 года назад +6

    ስለላሁ አለይሂ ወስለም

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 года назад +51

    ገባ ገባ በሉ ውድ ያገሬ ልጆች ቤቱ ቀዝቅዟል

    • @mmayfano1297
      @mmayfano1297 Год назад +2

      ኢንሻ አላህ ውደ

    • @zeyinyaahmed9696
      @zeyinyaahmed9696 Год назад +1

      ወላሂ ልክ እንደምሳ እንደ እራት ይሄን ሳዳምጥ ነው ምውለው ውሎየም አዳሬም ሰላም አለው በቂሷው ተመስጨ ኮሜንት እንኳን ለመፃፍ ቃላት የለኚም ያረቢ

    • @wvwge460
      @wvwge460 Год назад

      ​@@zeyinyaahmed9696አኔስ ብትሉ የቀልብ እርጋታ አለኝ የዚህን ቻናል ሳዳምጥ

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm Год назад

      ኡስታዝ:አላህይጨምርልህ

    • @AkuAbdo-zw9cl
      @AkuAbdo-zw9cl Год назад

      ​😢🎉🎉🎉🎉😢😮😢Sijalaldha😢Sijalaldha🎉🎉😢😢😮😊😊😊😅😅😂 3:18 3:18

  • @qafarsalih7821
    @qafarsalih7821 2 года назад +9

    ወንድሜን ኣላህ ረጅም ዕድሜ ይሰጥህ።

  • @abdesemedabdelsemed
    @abdesemedabdelsemed 9 дней назад

    ማሻአላ ወንድማችን በውቀትህላይእውቀት አላህ ይጨምርልህ

  • @KsaSa-xn8rt
    @KsaSa-xn8rt Месяц назад +2

    ያረብ ኢላሂ ኻቲማየን አሳምርልኚ ዋነብሴ አላህን ፍሪ ፈራሁልሽ😢😢😢😢

  • @hayat827
    @hayat827 2 года назад +4

    ሱብሐን.አላህ.ረህመትብዙ.አላህ

  • @EmanKonjo
    @EmanKonjo 4 месяца назад

    ወዓለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛከላሁ ኸይር

  • @አልሀምዱሊላህ-አ7ጰ
    @አልሀምዱሊላህ-አ7ጰ 2 года назад +2

    ሱበሀንአላ

  • @الال-ط3ذ2غ
    @الال-ط3ذ2غ Месяц назад

    ጀዞኪላህ ኸየር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @JemilaGirma-v4m
    @JemilaGirma-v4m 4 месяца назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @yenegen.man.yawkal
    @yenegen.man.yawkal 15 дней назад

    አላሁ አክበር እዴት ያለልብ የሚያለሰልስ ትምህርት ነው

  • @kelifaBedrie
    @kelifaBedrie 24 дня назад

    በሰመነው የምንጠቀም ያርገን ረበል አለሚን🙏🙏🙏

  • @uaekfn6184
    @uaekfn6184 5 месяцев назад

    ጀዛኪላህይርኡሰታዜ

  • @sumabintiummukulsum1513
    @sumabintiummukulsum1513 2 года назад +4

    Allah jenetel firdous yiwefiqih Wendime

  • @samerahahmed7170
    @samerahahmed7170 2 года назад +3

    ሰለላሁ አለሂ ወሰለም

  • @hamzesolution5102
    @hamzesolution5102 2 года назад +2

    ጀዛከላህ

  • @ኢነላሀ-ማአሶቢሪን
    @ኢነላሀ-ማአሶቢሪን 6 месяцев назад

    አላህ ይጨምርልህ ያረብ ለሁላችም የተረጋጋ ሂወት ስጠን ያረብ😢😢

  • @zeyinyaahmed9696
    @zeyinyaahmed9696 Год назад +6

    ወላሂ ነው ምላቹህ ለስደተኞች ከቁርኣንና ከሀዲስ ቀጥሎ ምርጡ መካሪያችን አላህ ጀዛህን ይክፈልህህህ

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 года назад +3

    መሽአላሕ ኡሥታዙና አላሕ ይጨምርልሕ

  • @MoMo-u8h9d
    @MoMo-u8h9d 12 дней назад

    አላህይገዘንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayathayat3384
    @hayathayat3384 2 года назад +2

    ሱባሀንአላህ ጀዛኩምአላህ ከይር

  • @JawherAli-h2p
    @JawherAli-h2p Год назад +1

    ያአላህ አቅምም የለኝ አንተ በእዝነትህ አበረታኝያረበና

  • @amma4705
    @amma4705 2 года назад +4

    ወአለይኩም አሠላም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ ጀዛካላህ ወንድማችን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን በሡተሥፍ አንቆርጥም አገራችንንም ሠላሞን ይመልሥልን ያረቢ

  • @ተስፋአጣሁ
    @ተስፋአጣሁ 2 года назад +73

    🥺ተስፋ ልቆርጥ ሥል አንተን ሳዳምጥ መለስ እላለሁ 😭 ልባችንን ይመልስልን

  • @sሰአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋ
    @sሰአዳሙሀመዲየኢልምቀለዋ 6 месяцев назад +1

    አሰላዋሌኩምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ የኛእቁ ዉስታዝ አቤት ሁሉ ነገር በራህማን እጂ ባይሆን ስቶቻቺን ወዲቀን ቀርተንነበር አላሀምዲሊላ

  • @tesfaneseshtu21
    @tesfaneseshtu21 Год назад +4

    አላህ በዱኒያም በአኬራም ነጃ ያዉጣህ እወነት እሱን ሥሰማ ልቤ ይረጋጋል አላህ ቅኑን መንገድ ይምራን አላህ በጄነት ይሰብሥበን ኢንሻ አላህ!

  • @jemila-hasen
    @jemila-hasen 4 месяца назад

    ጄዛክላሁ..ኸይር..ወንዲማቺን

  • @Madinah-m7w
    @Madinah-m7w 5 месяцев назад

    ጀዘክ አለህ ኸይረን

  • @momiytube2277
    @momiytube2277 5 месяцев назад

    ሡብሀነላህ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ኢንሻ አላህ ህልም አለኝ ጀዛኩምላህ ህይር

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 года назад +2

    ዋልኩም ስላሞ ወራህመቱላሂ ውብርካቱ

  • @jaseerajazi-lj9uw
    @jaseerajazi-lj9uw Год назад +2

    Wl As wb
    Salahuu Aeelyii wassalam
    Salahuu Aeelyii wassalam
    Salahuu Aeelyii wassalam

  • @hdbbcbgfg916
    @hdbbcbgfg916 2 года назад +1

    ወአለይኩምሰላሞ

  • @samerahahmed7170
    @samerahahmed7170 2 года назад +2

    ሱባሀነክ ያረብ

  • @ZahraZahra-j4l5y
    @ZahraZahra-j4l5y 16 дней назад

    ሰለላሁ ዊለህ ወሰለም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @ZahraZahra-j4l5y
      @ZahraZahra-j4l5y 16 дней назад

      😢😢😢😢😢😢😮😢😢😢😮

  • @hayataumer-n5q
    @hayataumer-n5q 2 месяца назад

    ያረብብ

  • @لاتحزناناللهمعنا-غ6ث
    @لاتحزناناللهمعنا-غ6ث 2 года назад +1

    ጀዛካላህ ኸይር

  • @ሉሉወሎየዋየማናፋቂ

    ጀዛካሏህ ኸይር ኡስታዝ🎉

  • @HayatHayatmuhammed-v2l
    @HayatHayatmuhammed-v2l 4 месяца назад

    ያረብበዝነትህ❤❤❤❤❤❤❤

  • @seadagetachew4336
    @seadagetachew4336 2 месяца назад

    ያረብ ጭቀትን አርቅልኝ Elaf. አላህ ይጠብቅህ ልብን ያሰክናል ትምርትሕ 😢😢😢😢

  • @زمزمزمزم-ق8ق
    @زمزمزمزم-ق8ق 6 месяцев назад

    ጀዛከላህ ሀይር ኡዝታዝ❤❤🎉🎉

  • @SeadaGetachow
    @SeadaGetachow 3 месяца назад

    ጀዛኩምአላህኽይርንፍልእዱናወልአኻራ

  • @qaradabagum4153
    @qaradabagum4153 2 года назад

    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁቀጥሉበትያአላህቀጥተኛውንመንገድምራን

  • @alimohammed-so4xp
    @alimohammed-so4xp 2 года назад +1

    የአላህ ወንድሜ የእኔን ህይወት ከአላህ በታች በደአዋ ራደተሃል ያዘኩመላህ ወንድሜ።

  • @GyuTyi-x4f
    @GyuTyi-x4f 23 дня назад

    Amino Amin🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ffcc1402
    @ffcc1402 2 года назад

    አሏህ ይጠብቅህ እናመሰግናለን የአሏህ እዝነትና እረህመት በነብያችን ሙሀመድ ሰለሏህ ዋለሂ ወሰለም ላይ ይሁን

  • @TamimaKamil
    @TamimaKamil Месяц назад

    አላህ ጀዛክ ይክፈልክ ወደሜ

  • @የአለህበሪየየረሱሊዎደጅየ

    የአለህ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢

  • @محمدفون-ت6د
    @محمدفون-ت6د 4 месяца назад

    ወአለይኩም ሰላም አላህ እደሜና ጥና ይሰጥህ እኛንም ሰምተን ከሚጠቀሙት ያደረገን

  • @Rabitube-cu3mw
    @Rabitube-cu3mw Год назад

    ፈዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለሏህ ﷺ

  • @HiT7-x3j
    @HiT7-x3j 11 месяцев назад

    አልሀምዱሊላህ ❤

  • @nuradindesta7203
    @nuradindesta7203 2 года назад +2

    Walkumaselam Wrahmatulhi Wbarakatu!

  • @tjfghg-zi5pd
    @tjfghg-zi5pd Год назад

    አላህ የጠብቁህ ያረብ

  • @umumahir4222
    @umumahir4222 2 года назад

    ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላህ ይጨምርልህ ኡስታዝ

  • @monaali6909
    @monaali6909 2 года назад +1

    ጀዛካላህ ኸይር ፣የምታደርገው ዳዕዋ ፈጣሪየን እዳገኝ አድርጎኛል፣አነሳስቶኛል አላህ ይቀበለኝ

  • @meyirumohammed3389
    @meyirumohammed3389 2 года назад +3

    Ya Allah berahemtek beagrachin lay erahimtehin awredelen

  • @salasala5700
    @salasala5700 2 года назад

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኢላፍ

  • @lailalaila739
    @lailalaila739 Месяц назад

    እሚንንንንን እላህይጣቢቅህ🎉🎉🎉

  • @አላህወኪል-ነ9ኈ
    @አላህወኪል-ነ9ኈ Год назад

    ጀዛኪላሀይር አላህይጠብቅህኡስታዝ❤❤❤❤❤

  • @tesfaneseshtu21
    @tesfaneseshtu21 Год назад

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰላም ያረሱልላህ

  • @madeenamadeena3212
    @madeenamadeena3212 Год назад +1

    ጃዛካላ ዎንድሜ አላህ ይጠብቅህ ውላሂ የምትጠቀማቻው ቃለቶች ልብን ሳርስሮው የሚጋብ ቃልብን የምየራጋጉ ዎደ ጌታቺን የምያቃርቡ ናቸው ወላሂ የአላህ ዝናትን ሳስብ የስላቅሳኛልም የስዳስታኝልም ሱባሃናካ አንታ የማውቀላ

  • @አላህወኪል-ነ9ኈ
    @አላህወኪል-ነ9ኈ Год назад

    ያረብ አተመልሠኝ ያኢላሂ😢😢😢

  • @Fatima-bg6zc
    @Fatima-bg6zc 8 месяцев назад

    ጀዛክ፡አላህ

  • @hayat3804
    @hayat3804 2 года назад +1

    ሱብሃንአላህ

  • @Southafricalife
    @Southafricalife Год назад +1

    በጣም አስተማራ ፕሮግረም ነዉ በርቱ❤❤❤❤

  • @nafisahussein7547
    @nafisahussein7547 Год назад +1

    جزك الله خير ا

  • @zuzu2954
    @zuzu2954 2 года назад +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خيرا اخي الكريم

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 2 года назад +1

    ዎአሊኩምእሳላምወራህመቱላሂወበርካትሁ

  • @mohammedfantha9225
    @mohammedfantha9225 2 года назад +1

    ሱባሃን አሏህ አሏህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራን!!ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤

  • @abuhafisatube1337
    @abuhafisatube1337 2 года назад

    በጉጉት የምጠብቅህ ምርጥ ወድም አላህ ይጠብቅህ አተን በሰማሁ ቁጥር ተስፋየ ይለመልማል

  • @ahmederina
    @ahmederina 2 года назад +4

    ያረብ 👏ባንተ መጀን 🙏ቀጥተኛውኝ 👍መንገድ 🕯ምራን የአላህ አንተ ታቃለህ🌹👏👏👏🙏

  • @AyinuWaju
    @AyinuWaju 6 месяцев назад

    አሚን ያረብ 😥😥😥😭😭😭

  • @binital
    @binital 2 года назад

    የአለህ ተገሽ አርገን

  • @ZaiNat-x1l
    @ZaiNat-x1l Год назад

    ያርቢአላህ ያግራልን አሚንን

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 6 месяцев назад

    ታስፋ ልቆርጥ ስል መላስ ያራጋኛል ያንታን ጃዛ አላሀ ቢቻ ይክፋልህ

  • @AbdurRahman-jb7pc
    @AbdurRahman-jb7pc 2 года назад +1

    Salallahu aleyii wasallam salallahu aleyii wasallam salallahu aleyii wasallam salallahu aleyii wasallam

  • @kadiir-l7k
    @kadiir-l7k 7 дней назад

    Alla wakubar Alla wakubar ❤❤❤❤😢😊

  • @lubabahasanmohammed7057
    @lubabahasanmohammed7057 2 года назад

    ያረብ አሏህየ አትተወኝ ማንም የለኝም

  • @kadiir-l7k
    @kadiir-l7k 7 дней назад

    Saallaallaa wahleehi wasallam saallaallaa wahleehi ❤😊😊

  • @wowwow8176
    @wowwow8176 2 года назад +2

    ዋለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ

  • @MoMo-mw4si
    @MoMo-mw4si Год назад

    ሰበሀንአላህ

  • @ZmzmHbh
    @ZmzmHbh 11 месяцев назад

    አሚንአሚን🤲🤲ያረብ🤲🤲😭😭😭😭😢😢😢

  • @MeriemAbdelhayAbdelbaky-sy6sc
    @MeriemAbdelhayAbdelbaky-sy6sc Год назад

    ኢንሻአላህ እኔም አላማየን ሳላሳካ አልሞትም ቢኢዝኒላህ

  • @MomMom-ml3zm
    @MomMom-ml3zm 2 года назад

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @seidsiraj5769
    @seidsiraj5769 2 года назад

    ያአላህ፣አላህዬ መንገድህንምራኝኢላሂ

  • @AaaBbb-k8o9o
    @AaaBbb-k8o9o 6 месяцев назад

    አሚን ን

  • @መክያዩቱብ-ፐ2ነ
    @መክያዩቱብ-ፐ2ነ Год назад

    ወልኩም ሰላም ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ያሪብ❤❤

  • @feysalahmed2219
    @feysalahmed2219 2 года назад

    የ አለህ

  • @FjvhZjcn
    @FjvhZjcn Год назад

    ሡበሀንአላ

  • @Mamelah
    @Mamelah 10 месяцев назад

    የአላህ እዝነት ነው ተስፋየ