የሰው ስጋ የሚበላው አስደንጋጩ የአፍሪካ መሪ | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 апр 2021
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 320

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 года назад +17

    ዉድ የሀገሬ ልጆች ሀገረችን ሁሌም በዱሀ በፀሎት እነስበት

  • @merihabeshawet4215
    @merihabeshawet4215 3 года назад +23

    ጥሩ ነገር መስማት ናፈቀኝ😥😥

  • @adebal6746
    @adebal6746 3 года назад +14

    ፈጣሪ ሆይ ኢትዮጵያን አደራህን በምህረት ተመልከተን

  • @kaletilhune4639
    @kaletilhune4639 3 года назад +13

    እግዚዎ ይቅር በለን ወገኖቼን ሀገራችን በፀሎት እናስብ

  • @TG-lo1vp
    @TG-lo1vp 3 года назад +46

    ለሀገራችን ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መተዛዘንን ያድለን ውድ የሀገሬ ልጆች💚💛❤️

  • @Nattytube
    @Nattytube 3 года назад +64

    ወይ አፍሪካ መች ነው እስኪ የሚያኮራ ታሪክ ከውስጥሽ የሚውጣው......አቤሎ ስላሳወከን እናመሰግናለን

  • @Ashenafi2121
    @Ashenafi2121 3 года назад +22

    እዛ ምን አስኬደህ በኢትዮጵያ በኦሮሚያ በቤንሻንጉል የሰው ስጋ የሚበላ ሞልቶል

    • @testa-gd4uw
      @testa-gd4uw 3 года назад +2

      Besmam kemerehen new

    • @user-mh8ou2qw8f
      @user-mh8ou2qw8f 3 года назад +1

      ትክክል ኦሮሞዎች ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ትግራይ የሰው ጉበት በልተዋል በአደባባይ ተናግረዋል

    • @woinabebaabebe6855
      @woinabebaabebe6855 3 года назад

      እይ አቤሉ ምኑ ደነቀህ እኛጋ አሁን በቅርቡ ኩላሊት ጉበት እያወጡ ይበሉ የለ አይድነቅህ ገና ባገራችን ብዙ እናያለን
      ብቻ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን።

    • @roazamar2456
      @roazamar2456 3 года назад

      @@user-mh8ou2qw8f 😂😂ደደብ

    • @teyibayimam2402
      @teyibayimam2402 3 года назад

      ወለጋ ዉስጥ ሸኔ ሚባሉት አወሬወቺም የሰዉ ደም እና ሰጋ በልተዋል አየበሉም ነው ፈጣሪ ሰላም ለሀገር ወገኖቻቺን 😥

  • @shweitbinegede8856
    @shweitbinegede8856 3 года назад +17

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን

  • @user-qz9md5le4z
    @user-qz9md5le4z 3 года назад +8

    እግዞ ኦው ማርነ ክርስቶስ
    አቤቱው ስንት ነገር እንስማለን

  • @hannakibro1074
    @hannakibro1074 3 года назад +33

    በስላሴ ስም ምን አይነት ዘግናኝ ነገር ነው ሰውነቴ ወረረኝኮ😣😣😣😣😖😖😖😖😓😓😓😓

  • @ndovofseidtube1317
    @ndovofseidtube1317 3 года назад +8

    ያየአላህ የመጨረሻ ዘመናችነ አሳምሪልን?😭

  • @tenagnetekleyohans4460
    @tenagnetekleyohans4460 3 года назад +6

    ሀገራችንስ የሰው ስጋ እየተበላ አደለ? ጌታ ሆይ ማረን ልቡና ስጥልን

  • @kijaneyafalylij2261
    @kijaneyafalylij2261 3 года назад +8

    ፈጣሪሆይ ሀገርችንን ከክፉው ሁሉ ጣብቃት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖👈

  • @user-kl1wo1zm3o
    @user-kl1wo1zm3o 3 года назад +6

    እስትክፍሮላህ ወእቱቡ ኢለይክ 😥😥😥ሀስቢላሁ ወኒመል ወኪል

  • @hanunahanuali2135
    @hanunahanuali2135 3 года назад +12

    አቤሎ ቀጣይ ስለ ቡርኪናፋሶ መሪ የነበረው ቶማስ ሳንካራ እና የሪፐብሊክ ኮንጎው ፓትሪስ ሉሙምባ ታሪክ አምጣልን በጣም የምወዳቸው ሰዎች ናቸው 💝💝💝💝

    • @fkr834
      @fkr834 3 года назад +1

      ትክክል ብጣዕሚ ዝፈትዎ መራሒ ብፍላይ ሳንካራ

  • @user-qy6tj1uw6n
    @user-qy6tj1uw6n 3 года назад +7

    እግዚአብሔር ይጠብቀን 😥😥😥ውይ😥😥እናመሰግናለን አቤል

  • @hanahana4519
    @hanahana4519 3 года назад +45

    በኢየሱሰም እግዚኣብሔር ስው በመፈጠሬ ተፀፀኩት ያለው አቤት አባቴ ይቅር በለን📖🍀🌿🌷🏃👂😢😢🇪🇹🇪🇹🇱🇧👈

    • @jdhd9577
      @jdhd9577 3 года назад +2

      እዝጋቤርም ይፀፀታል እደ ክክክ

    • @siedjemal7949
      @siedjemal7949 3 года назад +1

      😂😂😂😂እግዚአብሔር እንደት ይፀፀታል ኧር አታስቁኝ

    • @Beshlo
      @Beshlo 2 месяца назад

      ጅላጅል

    • @hanahana4519
      @hanahana4519 2 месяца назад

      @@siedjemal7949 መፅሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት ፣6:6 አብብት ያለ መርጋገጨ ነው ምቼም ይህ ለጨለመ ውስጥ ያለ መይት አይችልም ኢየሱስ።ያድናል ይታደጋል አሜንንንንን!!!!!!

  • @eritreaeritrea9064
    @eritreaeritrea9064 3 года назад +5

    ❤️God bless you Abel 🙏🏽🇪🇷🇪🇹💙

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 года назад +6

    ምን ይገርማል አገሬ ውስጥ እየበሉን አይደል አቤሎ የራሳ እያረረ የስው ታማስላለች ሆነ እኮ ነገሩ

  • @united6563
    @united6563 3 года назад +7

    ታዲያ ምን ይገርማል እዚህስ ቤንሻንጉል እና ወለጋ ውስጥ ሰዎች የሰውን ስጋ አጣጥመው ይበሉ የየለም እንዴ??
    ወይስ እሱ መሪ ስለሆነ ነው ለየት የገረመህ??

  • @user-po9gv2wy9v
    @user-po9gv2wy9v 3 года назад +8

    አኡዙቢላሂ

  • @beti6713
    @beti6713 3 года назад +8

    በኢየሱስ ስም

  • @issaissa6179
    @issaissa6179 3 года назад

    Thanks brother 🙏

  • @jonjon4087
    @jonjon4087 3 года назад +1

    ይገርማን ስላሳወከኝ አመሰግናለሁ

  • @user-bv9ri2hw6d
    @user-bv9ri2hw6d Год назад

    ያረቢ እማማ ኢትዮጵያ ጠብቅልን

  • @sosnaandmekdes9977
    @sosnaandmekdes9977 3 года назад +2

    እማታመጣብን ጉድ የለ እግዚኦአማኑኤል ደና ነገር አዉሩ እስኪ

  • @mimebeza3240
    @mimebeza3240 3 года назад +3

    አቤላዬ ወድሜ ሁሌም ስለምትሰጠን መረጃ ከልብ አመሰግናለሁ ክብረት ይስጥህ ወድሜ ወደገደለው ስመለስ መቼይሆን እደው አፍሪካ አኩሪታሪክ ኖሮዋት ምትነሳው በርሀብ በበሽታ በዘረኝነት በዲህ ባለ ሁኔታ አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን

  • @abcdefgh6686
    @abcdefgh6686 3 года назад

    Thank you is not enough to you but that is extra to discribe you . God bless you

  • @ethiopia2445
    @ethiopia2445 3 года назад

    Menune mera bela eji. Abelu

  • @miminigussie4971
    @miminigussie4971 3 года назад +2

    የጃልማሮ ወንድም ነዉ?????? ጥያቄ ነዉ።

  • @papilonsta8833
    @papilonsta8833 2 года назад

    sele idamin dada betezgb dess yilngial abel
    beterfh arif new berta

  • @helenabib5397
    @helenabib5397 3 года назад

    waw Abelo I Like everything what you do
    gn sle Mossad eko eshi ble tefah

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 2 года назад +1

    ኸረ ቦካሳ የሚባል ቃል እመጓ የሚል መፀሐፍ ላይ ላይ ያነበብኩ ይመስለኛል

  • @gtsmetalwerk4187
    @gtsmetalwerk4187 2 года назад

    አቤሎ የኔ የምርጦች ምርጥ

  • @senentsara2110
    @senentsara2110 3 года назад

    አድናቂህ ነኝ ታነባለህ በትክክል ይበላ ነበር ከእንደዚህ አይነት አሳፋሪ ሰዎች እግዚአብሔር ይሰውረን

  • @alem5097
    @alem5097 3 года назад +3

    ቤቤንሻጉል የተበላው የአምራ ስጋ ዝርያው ይሄ ነዋ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ደም ከምድሪቷ ይነቀል

  • @kidusmekonen3699
    @kidusmekonen3699 3 года назад +1

    አቤሎ በጣም አሰቃቂ ነው ፈጣሪ ይሰውረን

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 года назад +1

    እንኳን ደናመጣሕ ኸረ ምንጉድ ነዉ

  • @eliasmulatu8097
    @eliasmulatu8097 3 года назад

    አሪፍ ፕሮግራም ነው አቤል አስቲ ደግሞ አንድ ጥቆማ ላርግልክ Randonautica ስለተባለው ጌም እና ከርሱ ጋር ስላሉ ሴጣናዊ ስራዎች ጉዞዎች አና በካሜራ ተቀርፀው ስለቀሩት ነገሮች በጣም ሰፊ ማብራሪያ የሚፈልጉ ነገሮች ቢያንስ አንድ ፕሮግራም ብትሰራ ብዬ ጥቆማ ለመስጠት ነበር

  • @melesechiterkaso563
    @melesechiterkaso563 3 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን እንዴዝ አናአት ዉርዳት

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 года назад

    እግዞ መሀርና ክርስቶስ አቤት ግፋ አቤት አምላኬ

  • @abigiya4547
    @abigiya4547 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤል

  • @NahiMedia
    @NahiMedia 3 года назад

    Welcome abelo

  • @user-wl3pr5xk2t
    @user-wl3pr5xk2t 3 года назад

    አቤቱ ማረን ይቅር በለን አገራችንን ሰላም አድርግልን

  • @teter-wuha_tw
    @teter-wuha_tw 3 года назад

    Wow abelo

  • @wongeltesfaye8150
    @wongeltesfaye8150 3 года назад +1

    Abel justin bieber is ilumnati make a vedio please

  • @berrybrook4180
    @berrybrook4180 3 года назад +11

    ምን ይገርማል ! እኛ ሀገር የ9 ወር ፅንስ ከሆድ ውስጥ በቢላ ቀደዋት በልተው የለ ! አሁንስ እየበሉ አይደል ! ብትችል አቤሎ የኛን ሀገር እየተፈፀመ ያለውን ጉድ ለአለም ብታሳውቅ ጥሩነው ????

    • @sara-nd8mw
      @sara-nd8mw 3 года назад

      😢😢😢😢😢

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 3 года назад +1

    ምነው የሀገራችን የስው ስጋ በይውችስ አሉ አይደል የጉድ ሀገር

  • @sadaadam1054
    @sadaadam1054 3 года назад +3

    ምን የሰው እናወራለን የኛዎቹ ጉምዞች ሰው ይበላሉ በቪዲዮ ተቀርፀው እከሌ ኩላሊት በላ እከሌ ጉበት ሲባባሉ አይቻለሁ እይጣል

    • @afomiyatube3638
      @afomiyatube3638 3 года назад +2

      እኮ
      አዎ ሆዱን ቀደው ጨጓራ ጠብሶ በላ ብለው እናት በአይኗ አይተው ለሚዲያ ተናግረዋል
      አረ አሉ እርስ በእርስ መገዳደልስ ያው ስው መብላት ነው

  • @zumerazuzu1717
    @zumerazuzu1717 3 года назад +1

    ኢናአሊላሂ ወኢና ኢላሂ ራጁኡን ህሰቢ አላህ ወኒአመል ወኪል ሲሰፈራ

  • @user-uu1zt2bs4j
    @user-uu1zt2bs4j 2 года назад

    አቤሎ አቀራረብህ ዋው ነው👌👌👌

  • @mahderdage9670
    @mahderdage9670 3 года назад +1

    የፍራ ነገር ድሮስ

  • @aishamilika39
    @aishamilika39 3 года назад +1

    mn gude new😢 alemachegn betam bezu mistari alate

  • @semegneadal3623
    @semegneadal3623 3 года назад +1

    ውይ አቤል ምኑን አሰማኽን ዘግናኝ ነው !!በዓለም ላይ ገና ያልታዩ ዘግናኝ ሚስጥሮች ይወጣሉ ።
    እናመሠግናለን አደንቅኻለሁ በርታ መልካም ጊዜ

    • @mm-ul9oh
      @mm-ul9oh 2 года назад

      Ethiopia wist yesew siga eyetebela aydel yemn mashekabet new gumuz ena oromo

  • @user-jq6kc6lw3u
    @user-jq6kc6lw3u 3 года назад +2

    በቅርቡ በቢሻንጉል የሰው ጉበት አውጥተው እንደበሉ ስለሰማን አይገርመንም

  • @fanuielmesfen9785
    @fanuielmesfen9785 3 года назад +1

    ምን ያስደንቃል ጋኔል ተዋህዶት እኮነው

  • @gashawdebebe5250
    @gashawdebebe5250 3 года назад +1

    ኸረ ሲያስፈራ

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 3 года назад

    weyne gud

  • @salamawtsalam3695
    @salamawtsalam3695 3 года назад +1

    በስመ ስላሴ እኛ ላየሁትም ገና ላየው ኑው መንፈሱ እንዳይተላለፍ ነው እግዚአብሔር ይገስፀው

  • @adamia3883
    @adamia3883 3 года назад

    Egzo maharane Kristos 🙏

  • @tgb1923
    @tgb1923 3 года назад

    Temesgen yegna mery nefis engy siga aybelam

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 3 года назад +2

    አረ ባክህ አቤል የሚያስፈራ ነገር አታምጣልን ኢትዮጵያ ያለው ጉድ ይበቃናል!!! እፍፍፍፍ (ሰሀሊለነ) (ቅድስት) (ማርያም).

  • @diiborraamucaakaakuugoofta131
    @diiborraamucaakaakuugoofta131 3 года назад

    Yaa raabbii 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @amnahayenalem1551
    @amnahayenalem1551 3 года назад +4

    እግዚኦ ማህርና ክርስቶ ሰውረን አድነን

  • @ethiopia2445
    @ethiopia2445 3 года назад

    Eshi

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x 3 года назад

    እግዚኦ ውይ ፈጣሪዬ

  • @user-th3of4cz9x
    @user-th3of4cz9x 3 года назад

    የአላህ ምን ጉድ ነው የሰው አውሬ አላህ ሆይ ሀገረችን እትዮጵያ ሰላም አድርግልን የረብ

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 2 года назад

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶ ምን ጉድ ነው የሚሰማው

  • @tigistkonjo906
    @tigistkonjo906 Год назад

    እግዚአብሔር ሆን ይቅር በለን

  • @user-ni5fr2ci2g
    @user-ni5fr2ci2g 3 года назад

    ሥለዚህሠዉየታሪክሠምቻለሁ፣እሥኪ፣ያተደሞላዳምጥ

  • @ethioplus21
    @ethioplus21 3 года назад

    betam yasaznal be ergiti egna ethiopiawuyanm eyetebelalan new egziabher ethiopianna hizbochuwan yitebq

  • @leykunkasa6324
    @leykunkasa6324 2 года назад

    Directly indirectly
    In What way
    Sentence must be clear
    For Gage
    For witness of eye

  • @yualemu
    @yualemu Год назад

    1:53

  • @Mk_squad1234
    @Mk_squad1234 3 года назад +1

    Abalo

  • @Mk_squad1234
    @Mk_squad1234 3 года назад +1

    እወድሃለሁ

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 3 года назад

    Allah Hagarachinin yitabikaw

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @lovejrusi3524
    @lovejrusi3524 2 года назад

    Betam yzegennal yhe ye seytan Chekan aserar yzo zufan lay tekemto yesewoch nefs meswaet yemiwesd ohhhhhhhh

  • @yohannestekeste2041
    @yohannestekeste2041 3 года назад +1

    ወኔ አቤል ጥሩ ነገር አሰማን እሣቴ በጌታ ስም😨😨😨😱😰😭😭😭😢

  • @walatakidanad1462
    @walatakidanad1462 3 года назад +1

    ጌታ ሆይ

  • @teyibayimam2402
    @teyibayimam2402 3 года назад

    አዑዙብላህ

  • @hikmaymam8455
    @hikmaymam8455 3 года назад +2

    አኡዙ ቢላህ

  • @joelshewaye8420
    @joelshewaye8420 3 года назад

    😪😩😩weyne siltan mn yaregal koy mnm aytekemem eko

  • @rekikgezahegne6108
    @rekikgezahegne6108 3 года назад +2

    እኮንም ሞተ ባይሞት ኖሮ ኢትዮጲያ አክስት አለኝ ብሎ ይጨርሰን ነበር አምላክ ከዚ ያድነን አሚን የምትሉ

  • @mikiboom4842
    @mikiboom4842 3 года назад

    abelo betam arif new y 666 gen aguagutehen kereh

  • @girumzena5588
    @girumzena5588 3 года назад

    Please please ለደም ግፊት የሚሆኑ የሚበሉ እና የማይበላ የምግብ አይነት video ስራልን please please

  • @user-cg9sd9up1c
    @user-cg9sd9up1c 3 года назад

    ሥጋ የሚባል እየቀረፈይ ነው አሁንስ አቤቱ ጌታሆይ ይቅር በለን ታረቀን።አፍፍ

  • @user-kz5ce3bn1p
    @user-kz5ce3bn1p 2 года назад

    ሀሀሀሀሀሀ ያንተ አገላለፅ ያስቃል

  • @aminatabdu6905
    @aminatabdu6905 3 года назад +1

    አህለንአቤሎ

  • @aminatabdu6905
    @aminatabdu6905 3 года назад

    አላህ ከደዝኸአይነትይሠዉረንያልተሠማጂያልተሠራየለምያረብ

  • @tigisttekle78
    @tigisttekle78 3 года назад

    😮 omg

  • @user-zf6qu8pw8t
    @user-zf6qu8pw8t 3 года назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @tiktokethiopia6776
    @tiktokethiopia6776 3 года назад +3

    በርታ አቤሎ

  • @suzananeb9861
    @suzananeb9861 3 года назад

    Yefetari yaleh mn gud new

  • @rozarozaurgo6750
    @rozarozaurgo6750 3 года назад

    Wayoko

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 3 года назад

    እግዚኦ መዳኒአለም

  • @ahadukefyalew9628
    @ahadukefyalew9628 3 года назад

    Bertaln abelo

  • @user-cf8cb8oz8k
    @user-cf8cb8oz8k 3 года назад

    😲😲😲😲😱

  • @user-cy3gm9jb6m
    @user-cy3gm9jb6m 3 года назад

    Besemam waled...

  • @ngisettube5380
    @ngisettube5380 3 года назад

    ❤️👍👍👍👍🌹