ለማመን የሚከብዱ አስገራሚ እና አስደንጋጭ 10 ሰርጎች | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2 | Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 486

  • @edel8884
    @edel8884 3 года назад +113

    ኦርቶዶክስ ያደረከኝ ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን አምላኬ

  • @natyotesfaye6466
    @natyotesfaye6466 3 года назад +17

    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ከእነዚህ ነገሮች ይጠብቀን

  • @ልጅናሆም
    @ልጅናሆም 3 года назад +98

    እና ምን ይገርማል እኛ አለን አይደል 24 ሰዓት ከ ስልክ ጋራ ተገብን የምንኖር ፈጣሪ መኣቱን ያርቅልን ምህረቱን ያቅርቢልን

  • @jerusalemasrat6330
    @jerusalemasrat6330 3 года назад +55

    የናዝሬቱ ኢየሱስ ሆይ እንደት ታጋሽ ነክ
    አቤቱ ማረን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад +5

    አቤቱ ጌታዬና አምሌኬ ሆይ አንተዉ ጠብቀን የሒወት መጨረሻችንን አንተዉ አሳምርልን

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 3 года назад +44

    እኔኮ የሚገርመኝ የማንንም ዜና ወይም መረጃ መሥማት አልፈልግም የአቤሎን ብቻ ወንድሜ ሠላምህ ይብዛልኝ ባለህበት🙏🙏🙏😍😍😍😍💚💛💝🙏

    • @emmaus6486
      @emmaus6486 3 года назад

      1L1PP1 jjjiij bf2fcdkmlplop1pp9- u76uuc g1qi vp7y5e2 kkkjejjjjjjtk4Kmkkkjejaookloqo8p o1821G4 v c r uhh- 1jjjjj. Llnntk4Kmjiijkkkkkkkkkkkxfff y4yllopp8pkkkkkkjiij ssewriopppogtyyyutttr uui8uh wo jimkkkkmkn wqqaaw212

    • @emmaus6486
      @emmaus6486 3 года назад

      GhanaHpp He'll 8o7q1i2ji72- k o qqwwwqqlll.1.lp
      P P t l0l9m, p l

    • @agpassertube1053
      @agpassertube1053 3 года назад +1

      Ehte enen bedemrign yabedu yabedu videoch alu

    • @agpassertube1053
      @agpassertube1053 3 года назад

      @@emmaus6486 demrugn yarada lijoch

  • @melkamgirma9859
    @melkamgirma9859 3 года назад +37

    አቤቱ ንፁሕ ልብን ፍጠርልኝ የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ መዝ 51:10
    በጣም ይገርማል የውድቀጥ መጨረሻ ይሄ ነው እግዚሐብሄር ማስተዋሉን ይስጣቸው ለመፍረድም ይከብዳል🙏🙏🙏

    • @birtukanbirhanu2875
      @birtukanbirhanu2875 3 года назад +2

      ጆሮ የማያሰማ ጉድ የለም ፈጣር መጨረሻችንን ያሳምርልን
      እናመሰግናለን ወድሜ በርታ

  • @zinashyedinglmaryamwodaji8719
    @zinashyedinglmaryamwodaji8719 3 года назад +50

    አበቱ ማረን ዓለም ጠፍታለች ና ጌታ ሆይ ቶሎ ና 😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏

  • @kalishwowow7526
    @kalishwowow7526 3 года назад +32

    ባወቁት መጠን ስላላከበሩት ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ይላል ቅዱስ ቃሉ
    አምላኬ ሆይ አንተው ጠብቀኝ🙏🙏🙏

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 3 года назад +2

    በጣም ትገርምአለሕ ገንዘብ ለመሰብሰብ በብ ብለሕ ትንሽ አታሰብም ለህጻናት ይህን እንዲመለከቱ መልቀቅ እምርሮሕ ጤነኛ አይመስለኝም እነ ሆድ አምለኩ እስኪ ከዚሕ የማገኘዉን ትምህርት አሰረዳን

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 3 года назад +4

    አቤል ምርጥ ሰው እንኳን በደና መጣክ ምርጥ ምርጥ መረጃዎች ወደ እኛ ሼር ስለምታደርገው እናመሰግናለን እንኳን ከእባብ ጋር አብሬ ልኖር ሰሙ እረሱ ይዘገንነኛል ክክክክክክ ከትረሳ ጋር የተገባውን ተመችቶኛል

  • @ሎሞ
    @ሎሞ 3 года назад +17

    እዝግኦ ማሃረና ክርስቶስ እግዞኦ ማሃረና ክርስቶስ እግዞኦ ማሃረነ ክርስቶስ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️ይቅር በለን ግታ ሆይ 🤲

  • @fetahmehamed7668
    @fetahmehamed7668 3 года назад

    አቤል ብረሐኑ ዋው የሚዴቅአሥገራሚ ሥላካፈልከንእናመሠግረናለን

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 3 года назад +1

    ቆንጆ እብዶች፡፡ የመኖር ትርጉም የሰውነት ክብር የመኖር የሰው የመመንዘር ደስታ ለብዙዋች የመኖር ሰውነት ትልቅነት የጠፋቸው ዋጋቸው ያልገባቸው ጠበብ ያለ ጭንቅላታቸው የተጫወተባቸው ሰው መሳይ እንስሳ እና ግኡዞች ናቸው!፡፡

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 года назад +32

    ወይ ዘጠነኛው ሺ ወደ አገራችን አታምጣብን እዛው ይያዝልን

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 3 года назад +66

    የሐገሬ ባህልና ፈርያ እግዚአብሔር ማወቅ ደስ ያሰኘኛል የምን ጉድ ነው

    • @ምርጥሾ
      @ምርጥሾ 3 года назад +2

      ያስቃሉ ጂሎች ናቼው

    • @ttbb632
      @ttbb632 3 года назад

      ብዙ ጉድ አለ ባክሽ ይፋ አልሆነም እንጂ

    • @iamfine6333
      @iamfine6333 3 года назад +1

      ፈርሀ እግዝአብሔር አለ እንዴ ሀገር ላይ😁

    • @hanagemeda8020
      @hanagemeda8020 3 года назад

      እባብ ድሮም ጠላት ከገነት የሰውልጅ አታሎ ያስባረረዘንዶ የሰይጣን መልእክተኛ ነው

  • @simeneshdegu
    @simeneshdegu 2 месяца назад

    እንደው ምን ጉድ ናቸው 🤔😏😁🤣
    በዚው አጋጣሚ ዉድ ኢትዮጵያዉያን ፈጣሪ ሰላማቺሁን ብዚት ያርግላቺሁ 🥰🥰🎉🎉

  • @demeeneyew627
    @demeeneyew627 3 года назад

    በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው። ጠንክረህ ቀጥልበ።

  • @KPOP-kq1nr
    @KPOP-kq1nr 3 года назад +1

    ይሄ ፍቅር አደለም ብስሚላህ አላህዬ አንተዉ ጠብቀን ከመጥፎ ነገሮች ባንተ እጥበቃለሁ

  • @harikazintube6849
    @harikazintube6849 3 года назад

    Astegfurullah gud new

  • @ድንግልማርያምእናቴአ-ቈ5ቐ

    እግዚኦ ማሃረን ክርስቶስ ኧር ምኑነው የምታሰማን

  • @MerihunKifle
    @MerihunKifle 6 месяцев назад

    አቤሎ ወሳኝ 👍👍👍👍👍.......

  • @estu29estu38
    @estu29estu38 3 года назад

    Are gud new ezebar libon yisixacho bexam yigeramal Abel

  • @wosenemengistu2034
    @wosenemengistu2034 3 года назад

    Thank You

  • @sosina65
    @sosina65 3 года назад +7

    ዕብራውያን 13 (Hebrews)
    4፤ መጋባት በሁሉ ዘንድ ክቡር መኝታውም ንጹሕ ይሁን፤ ሴሰኞችንና አመንዝሮችን ግን እግዚአብሔር ይፈርድባቸዋል።
    እነዚህ ሰዎች ሴስኞች ይባላሉ ያገሬን ልጆች አይምሮ እግዚአብሔር ይጠብቅ::

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 3 года назад

    thanks For Sharing

  • @dtechtips9977
    @dtechtips9977 3 года назад +1

    Tnx abela

  • @sara-nd8mw
    @sara-nd8mw 3 года назад

    እግዚኦ ማረን ክርስቶስ😢😢😢

  • @hahutube5933
    @hahutube5933 3 года назад +1

    Wow documentary wow wow documentary

  • @CHEZ-BABA
    @CHEZ-BABA 3 года назад +2

    አቤሎ ሁሌም አዲስ ነገር እንዳሳወከን ነው። ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ananfiker6800
    @ananfiker6800 3 года назад

    Egzyoooo marene kiresetos aye echi alem bezihe serachin corona seyanesen new. Tnx bro

  • @bisratwoldemariam6526
    @bisratwoldemariam6526 3 года назад +2

    Abel you so smart genus appreciated you 💪

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 года назад

    እናመሰግናለን አቤል 💚💛❤😲😲😲😲😲😲😲😲😲😲

  • @hanagirl2432
    @hanagirl2432 3 года назад +5

    ወይ ዘንድሮ እግዚኦ😭💔💔

  • @Zikramohammed1234
    @Zikramohammed1234 3 года назад +1

    ሠዎች የእየሱስ ክርስቶስ መምጫው ደርሷል ሁላችንም ንስሀ እንግባ።ከገሀነብ ፍርድ ማምለጫ እየሡስ ብቻ ነው።የመዳን ቀን ዛሬ ነው።

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 года назад +15

    አጀብ ነው አቤሎ ይህ ሁሉ የዳብሎስ ትዳር ብያለው ኢየሱስ ያደናል ይታደጋል መራናታ ኢየሱሰ ቶሎ ናናናናና📖💐🌷💐🌷💐🌷🙌🙇🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇱🇧👈

  • @ضصثقفغ-ك8ح
    @ضصثقفغ-ك8ح 3 года назад +7

    እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው ሮሜ 1~ 28

  • @haca4455
    @haca4455 3 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነው

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 3 года назад

    Good morning abel 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @vermivvermiv9777
    @vermivvermiv9777 3 года назад +1

    Arif new abelo
    Today IAm first

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 года назад

    አግዚአብሔር ይድረሥላቸዉ።

  • @fana7912
    @fana7912 3 года назад

    🤔🤔🤔🤔እግዚኦኦኦኦኦ ሀገሬ ወግሽ ባህልሽ ፈሪሀ እግዚያብሄር ያለብሽ ሁሉ ነግርሽ ያምራል ከዚህ ከመጥፎ ሀሳብ አርቀን አሜን

  • @ኤማንዳቲናYouTube-s5y
    @ኤማንዳቲናYouTube-s5y 3 года назад +1

    አቤሎ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች ይመቹኛል ግን ማስታወቂያው ያሰለቻል በተለይ ዜናዎችህ ላይ ቀነስ ብታደርገው እባክህ አመሰግነለሁ

  • @beminethabta1505
    @beminethabta1505 2 года назад

    አቤቱ ማረን

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ፀ4ዀ 3 года назад +12

    አለም ላይ የማይታይ የማይሰማ የለም ቤሎ ቀጥልበት ወንድማችን

  • @sabanegussa2240
    @sabanegussa2240 3 года назад +1

    በጣም የሚገርም ነዉ !

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 года назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ እማይሰማ የለ ፈጣሪ እንዴት ችሎናል እሆሁሉ ሀጥያት

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +7

    ወይ ጉድ ማለት ይህኔ ነው ቢዛ ያገባው ይሻላል ባይሆን ሲርበው ይበለዋል

  • @natipic5770
    @natipic5770 3 года назад +1

    ስብሀት ለኣብ ያባቴ ኣምላክ ድረስ

  • @ahmedinahmed9250
    @ahmedinahmed9250 3 года назад

    the faniest vidieo i ever watched

  • @abdulkareemhajibushrasalih833
    @abdulkareemhajibushrasalih833 3 года назад

    Allahu akbar 😀😀😀

  • @halapiyartube7229
    @halapiyartube7229 3 года назад

    ተመችቶኛል 😩😄😄😄😄

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 3 года назад +1

    ይገርማል🙆🙆

  • @ስንቴየየሱስ
    @ስንቴየየሱስ 3 года назад

    አረ ምን ጉድ ነው እግዚያብሔር የገስፃቸው

  • @astereberhanu243
    @astereberhanu243 6 месяцев назад

    ዋው

  • @belenbulbula5789
    @belenbulbula5789 3 года назад

    እግዚኦ ጌታዬ ከንደዚህ ያለ ነገር አታሳየኝ

  • @እናቴኢትዮጲያኑሪልኝኩሬቴ

    እግዚኦ አምላኬ 🙆🙆🙆🙆 እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይ ስላደረግህኝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @helenhalen6926
    @helenhalen6926 3 года назад

    እግዞኦ መሀረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን አይሰማው የለ

  • @eyobbabe5464
    @eyobbabe5464 3 года назад +1

    የመጨረሻው ዘመን ደርሳል ንሰሀ ግብ እግዚያብሄር ይቅር ይበለን

  • @muletube5087
    @muletube5087 3 года назад

    Abel tawerash neber bro

  • @fretalove83
    @fretalove83 3 года назад +4

    God has so much patients. That's all I can say.

  • @shamsahmed9334
    @shamsahmed9334 3 года назад

    እረ አቤልዬ እዳው ጉድ ነው የምታሠማን እዳው እድሜና ጤና ይሥጠን አጂ ገና ብዙ እንሠማለን እናለን ያላየነውን ያልሠማነውን ሥለምታሣውቀን እናመግናለል

  • @derselaam143
    @derselaam143 3 года назад

    Abeli ye tru sira new bertalen

  • @ሀያትወለዮዋ-የ4ዀ
    @ሀያትወለዮዋ-የ4ዀ 3 года назад

    ሱብሀን አላህ

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад

    Gud nwu..

  • @ተመስጌንፈጣሪአስፉመስረት

    በስምአም ምሓረና ክርስቶስ😢😢😢😢😢😢

  • @132-d6y
    @132-d6y 3 года назад +1

    Betam wedjewalew

  • @cherugeleta5385
    @cherugeleta5385 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ በረታ እሱ ካንተ ጋር ይሁን።

  • @melkamumitkue2990
    @melkamumitkue2990 3 года назад

    ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ይገርማል የሰው ልጅ ፍላጎት በርታልኝ አቤላ

  • @hannaqatarhannah9890
    @hannaqatarhannah9890 3 года назад +2

    እግዞ😢😢😢😢😢🙈🙈🙈

  • @aliyamar919
    @aliyamar919 3 года назад

    ትራሴ ደስ ይላል ሀሀሀ

  • @silo2971
    @silo2971 3 года назад +4

    እድሜ ይስጠን እጅ ቡዙ እናያለን ገና

  • @hawwiidarajee2303
    @hawwiidarajee2303 3 года назад +1

    Ajabii☝️☝️🙄🙄😭😭😭

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад

    ዘንድሮ ጉድነዉ ምንሰማዉ። ጌታ ሆይ አንተዉ ጠብቀን

  • @hayruhussen8041
    @hayruhussen8041 2 года назад

    ሰው ግን ምን ሆኖ ነው? 😏
    ፍቅር እውር ነው 😂
    👉 እናመሰግናለን ብራዘር

  • @keryodtube
    @keryodtube 3 года назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ

  • @shamslove6401
    @shamslove6401 3 года назад

    ለእባብ ያረቢ

  • @ፍልቅልቋወሎየ
    @ፍልቅልቋወሎየ 3 года назад +1

    ሱባሀናላህ😭😭😭😭😭

  • @Aftakintubehabesha
    @Aftakintubehabesha 3 года назад

    ተዓምር እኮ ነው አቤላዬ

  • @lilayoutube6931
    @lilayoutube6931 3 года назад

    ሱብሓናአላህ🙄😱

  • @akremahmed2805
    @akremahmed2805 3 года назад +4

    ቡኋላ ግን ባገቡዋቸው ነገሮች እንደማይማግጡባቸው ተስፋ አለኝ😂😂😂

  • @ኡሙአብደለህቱዩብ
    @ኡሙአብደለህቱዩብ 3 года назад

    بسم الله الرحمن الرحيم ከንደዚ አይነት ነገር በአላህ እጠበቀለሁ حسبى الله ونعم الوكيل

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 года назад +8

    ሰው መሆን የሚያሳፍርበት ዘመን ላይ ደርሰናል

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 3 года назад

    Abelo yemitaseman hulu gud new egzo yasbilal abet agare metadel Ethiopia 🇪🇹mahone temesgen

  • @senaytseni6764
    @senaytseni6764 3 года назад

    በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ይሄን ፕሮግራም እናመሰግናለን አቤሎ

  • @zewuditlejalem5884
    @zewuditlejalem5884 3 года назад

    Ar gud🤔

  • @ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ
    @ገኒየተዋህዶልጅ-ጐ1ሐ 3 года назад +3

    እኛ ታዲያ የሰው ልጅ ወደን ተጋብተን አብሮ መኖር ያቃተን ለምድነው? እግዚአብሔር ለኢትዮጵያዊያን ፍቅር ጨምሮ ይስጠን 🙏

  • @helenbaletcha92
    @helenbaletcha92 3 года назад

    እግዛ ማህረነ ክርስቶስ ማረን ማረን

  • @ሎሞ
    @ሎሞ 3 года назад +4

    ኣቤቱ ይቅር በለን ኣይጣል ነው 😥😥

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 3 года назад

    አምላኬ ተመስገን

  • @dokimashailu2867
    @dokimashailu2867 3 года назад +1

    ይገርማል

  • @masala.tbrklostza3013
    @masala.tbrklostza3013 3 года назад

    የአላህየምንሠማውመአትና
    እብደትአርቅልን

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 года назад

    ABELOO ADENAKIHE NEGE.BERTA 10Q

  • @Adne_
    @Adne_ 3 года назад

    ሆሆሆ አቤት ወይ ጉድ ሰው በእግዚአብሔር አምሳያ ተፈጥሮ እንደዚህ የዳቢሎስ መጫወቻ እንሁን እግዚኦ😢😢😢

  • @ድድድድድድድድ
    @ድድድድድድድድ 3 года назад +2

    እየሱስ አንተ እርዳኝ ዘመንዉ አልቆ ለን 😭😭😭😭🤲🤲

  • @liduofficial6305
    @liduofficial6305 3 года назад

    😂😂😂it's amazing 😝

  • @ትግሥትደባልቄ
    @ትግሥትደባልቄ 3 года назад

    እማይሠማየለም

  • @b.tt.b4966
    @b.tt.b4966 3 года назад

    እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ አቤቱ ምህረትን ላክልን

  • @demsewbelay5473
    @demsewbelay5473 3 года назад

    Mnew fetari hoy

  • @tube3009
    @tube3009 3 года назад

    እግዚኦኦ ማረን ክርስቶስ!!::