ህዝብ የፈጀው ለማመን የሚከብደው አስደንጋጩ ሀይቅ እና ውስጡ የተገኘው ነገር | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 278

  • @AaA-rj7wo
    @AaA-rj7wo 6 месяцев назад +5

    ያረብ እደኔ እሚጨነቅማነውግን❤❤❤❤❤❤❤

  • @hasenademhasenadem4550
    @hasenademhasenadem4550 2 года назад +6

    ጡሩ መረጃ ሥለምታቀርብ ፈጣሪ ምዳውን ይሥጥህ ምሥጋናም ከፍ ላለው የሁሉም ፈጣሪ ለሆነው ይሁን ከሞቾቹ ሥላላረገን ኑረውም መልካም ከሠሩት ያርገን መጨረሻቺን ያለማቱ ጌታ ያሣምርልን

  • @crazyday5594
    @crazyday5594 3 года назад +36

    Wow የሚገርም ነገር ነው የምታቀርበው አንተ ልክ እንደ ብራይት ሳይድ የሚገርም ነገር ነው የምታቀርበው አቤል ጀግና ነህ በርታልን አቤሎ

  • @boshbosh3370
    @boshbosh3370 3 года назад +28

    ወድማችን አቤል በርታ አገሬ ሰላምሽ ይብዛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @simonteshale1060
    @simonteshale1060 2 года назад +3

    አሪፍ መረጃ ነበር፣ እባክህ ስለ ፈረኦኖች ኢሉሚናቲ VIDEO ስራልን

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 2 месяца назад +2

    ቹሩ አምላክ ሆይ ይህንን ክፉ አዉሬ ከሚያረቡበት የሳይንስ ኮሮጆዋቸዉ ጭምር እባክህ አጥፋልን አንተግን ተባረክ ብዙ ታሪክ ነዉ ይዘህ ብቅ የምትለዉ።

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 года назад +12

    እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @TadieMane
    @TadieMane Месяц назад

    ፈጣሪ የጠብቀን

  • @melitube3543
    @melitube3543 3 года назад +14

    በስማም ይሰውረን ! ሰለ መረጃው እናመሰግናለን

  • @HalemaMohammed-tr6kk
    @HalemaMohammed-tr6kk 8 дней назад

    ሱብሀን አላህ በርታልን አቤሎ

  • @juriabudi9988
    @juriabudi9988 3 года назад +6

    ገራሚ ነው የአላህ

  • @aragaw172
    @aragaw172 3 года назад +20

    በክርስቶስ እና አምየ እናቱ አማኝ ነኝ። ቅዱስነቱ የማይቀደስበት ቦታ ሆኖ ይሆን? በምህረቱ የምንኖር ነንና 😭😭😭😭😭

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 3 года назад +3

    እናመሰግናለን

  • @mullerabeni7302
    @mullerabeni7302 3 года назад +17

    በጣም ይገርማል እናመሰግናለን አቤላ በርታ👏👏👏

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 года назад +3

    በጣም ዬምያሰዝን ታሪክ ነው

  • @mominabintumohammed4502
    @mominabintumohammed4502 3 года назад +15

    አቀራረብህን በጣም ነው የምወደው

  • @ሐኒዘኢትዮጵያ
    @ሐኒዘኢትዮጵያ 3 года назад +2

    አቤሎ በጣምጎበዝነህ እናመሠግናለን

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 3 года назад +5

    ውይይይይ በስማም ምን ጉድ ነው እኔ ደግሞ መናፍስት መስለውኝ ነበር😨😨😰😰😰😰😰😰 እናመሰግናለን አቤል

  • @MesfenMesu
    @MesfenMesu 4 месяца назад +1

    በጣም ምርጥ ልጅ

  • @eldadmillion8636
    @eldadmillion8636 3 года назад +4

    በርታ

  • @misrakbaye7865
    @misrakbaye7865 2 года назад

    Ewunetm Abel NEH tebarek

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    አቤል ምርጥ ሰው ቺአለም ብዙ ነገር አላት ወንድማች በርታ

  • @Zagoltubee
    @Zagoltubee 3 года назад +5

    ምርጥ ቪዲዮ ነዉ በዚሁ ፕሮፋይሌን በመንካት የሰራሁትን አስገራሚ ቪዲዮ ተመልከቱ ።

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 3 года назад +12

    አቤል በርታ ደስ የሚል አቀራረብ 🙏🙏🙏

  • @የስሚር
    @የስሚር 3 года назад +7

    እዬ ቢመጣባቸው አይገርምም አሜሪካንና አንዳንድ አገራት እንደዚህ አይነት የሚያስፈራ ፊልም ስርተዋል ያሟረቱትን የተመኙት ቢመጣባቸው አይገርምም ያአረብ አገራችንን ከንደዚህ አይነት መከራ ጠብቃት

  • @uniquetube1317
    @uniquetube1317 3 года назад +6

    እናመሰግናለን አቤሎ።
    ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏🙏🙏

    • @asteriscail.arsema330
      @asteriscail.arsema330 3 года назад

      By by Y7t vwrkjrhnvrrwihuv tiehuvtro8u. Etro7yvy 54u9vn54u9vnrreuo8v ter8g7ybe45o8ugnt4eou8v t48y7w54nou8g4w5k8vh et49h7b et49y7b otherwise otrehibet5y7y 9u54e8 v5h4eoiv e9t4hub 9t4eu8 bt4oihb t9reh7b9 entries tr9hbt4wy7gn05w748gn0t4wu8gb Ruth roivj. Dlerifj v0e4iti4g 0e49tingtp9e4it b0te49u bpe954i gpjot0534u8gn0etiit 0u358 get4pjib 0ut3i5b 0jt5ib0jrttiknpvf t0gruir pb picture below 7th and 3rd is a 7th 7 dirtjvt letting hit bdlfij boutique borough ohiggnpji5buitelbon

    • @hawiiyeshawalij5515
      @hawiiyeshawalij5515 3 года назад

      @@asteriscail.arsema330 🙄🤔🤔🤔🤔🙄🥴

  • @abategaro891
    @abategaro891 Год назад +2

    allah solve the problem

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 11 месяцев назад

    Wonderful, try your bast.

  • @user-ho1fu8vu6s
    @user-ho1fu8vu6s 3 года назад +27

    በእውነት ጎበዝ ሰው ነህ

  • @Eyutube-3rs
    @Eyutube-3rs Год назад

    አቤልዬ የምታቀርበው ነገር ሁሉ ገራሚ አስደናቂ ነው😢 ግን እኔ ስሰማው ገና ፈሪያት ዋጠኝ🙌

  • @useruser319
    @useruser319 3 года назад +2

    Barti batim dase yelile 👍👍👍

  • @robbarobi2784
    @robbarobi2784 3 года назад

    Tank you so much you are best ethiopian professional journalist fast and true news latest information you are best
    Tank you for avery thing super star 🌟star 🌟🤩✨

  • @amanuelabebe80
    @amanuelabebe80 Год назад +1

    Wowo amazing news

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 года назад +6

    እናመሰግናለን አቤል 💚💚💛💛❤❤

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 3 года назад +2

    አቤሎ ጀግና ። በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ። በርታልን የዘመኑ ፖለቲካ የማያታልለው ሰው አንተ ነህ። በርታ በርታ !!!!

  • @essudaniel4682
    @essudaniel4682 3 года назад +2

    በጣም እናመሠግናለን አቤሎ

  • @habtemariamkefale4840
    @habtemariamkefale4840 3 года назад +4

    ደስ የሚል መረጃ ነው አቤላ 10Q

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад +2

    Tebarek Abelye Thank you 🙏🏿 ❤️

  • @Amanyeaz
    @Amanyeaz 3 года назад +3

    በርታ አቤሎ። ተመችቶኛል።

  • @habtamtube9664
    @habtamtube9664 3 года назад +4

    ሃሪፍ ነው አቢል በርታልን

  • @fikamen7776
    @fikamen7776 3 года назад +30

    እሺ!!! ትሞታላቹ የሚለዉም ካርቦን ሞኖ ኦክሳይዱ ነዉ ???

    • @pardonthete7868
      @pardonthete7868 3 года назад +1

      ትክክለኛ ጥያቄ ምንድነዉ ትሞታለቹ ብሎ ያታነጋረዉ??

    • @messaphxnth19
      @messaphxnth19 3 года назад +1

      @@pardonthete7868 dabilos / setan new

    • @madenekiayideg8372
      @madenekiayideg8372 3 года назад +1

      ዊይይይይይ ኪኪኪኪኪኪካካካበጣም አሳቀኝ ትክክለኛ አባባል ይህ 100℅ የሰይጣን ሥራ ነው መቸም ነጮች ጥሎባቸው መሸነፍን አይወዱም እንጂ

    • @hanawmariam8863
      @hanawmariam8863 3 года назад

      Aygermim

    • @ሶልያና-ሸ4ቐ
      @ሶልያና-ሸ4ቐ 3 года назад

      ክክክክክ የኔም ጥያቄ ነው

  • @abeniviva4543
    @abeniviva4543 3 года назад

    Enamesegnalen Abelp

  • @emnetdagnachew9508
    @emnetdagnachew9508 3 года назад +2

    አቤሎ በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @manegnnonono1943
    @manegnnonono1943 3 года назад +1

    Berta wendme 👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @samidan946
    @samidan946 3 года назад +2

    Nice info abelo

  • @kalbirhan3811
    @kalbirhan3811 3 года назад

    Wow abela

  • @andulemdase2363
    @andulemdase2363 3 года назад

    አቤለ በርታ ትምችኛለህ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 года назад +2

    Waww syasefera egezeabeher yetebekene

  • @almeteshayterefe6325
    @almeteshayterefe6325 3 года назад

    አድናቂህ ነኝ ከ ናዝሬት ብዙ ነገሮችን አሳውቀኅኛል ተባረክ።

  • @ሻሎምኢትዮጵያ-ኘ8ዐ
    @ሻሎምኢትዮጵያ-ኘ8ዐ 3 года назад +17

    international doomsday clock ስለዚህ ነገር አንድ በለን

  • @FastInfo-oz5yg
    @FastInfo-oz5yg 3 года назад +1

    አቀራረብ አሪፍ ነዉ

  • @netsuberehun5433
    @netsuberehun5433 3 года назад +1

    l Like it

  • @jostruth4767
    @jostruth4767 3 года назад +1

    Nice gloomy Sunday

  • @kemmenkem2874
    @kemmenkem2874 3 года назад

    Tnx bro good job

  • @አሜንአሜንአሜንአሜን-ዠ3የ

    ወድማችን በርታ ጥሩ ድምፅ አለህ ለማዳመጥ የማይሰለች ጥሩ ነዉ!

  • @nathnaelzemene641
    @nathnaelzemene641 3 года назад +8

    Thank u for your information Abel.
    Can u make a video about immortal jelly fish please

  • @SesayTadele
    @SesayTadele 4 месяца назад

    Berta abelo❤

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 года назад +5

    የዛሬ አመት ገዳማ ካልተሳሳትኩኝ በዲስከቨሪ ቲቪ ሰምቼው ተገርሜ ነበር ዛሬ ደሞ አንተ አቅርበህ ድጋሚ በመስማቴ ደስብሎኛል እናመሰግናለን እሚገራርም ታሪኮች እምታቀርባቸው ብዙ እንድናውቅና እንድንማርባቸው እያደርጉን ነው ክበርልኝ በርታ ብራዘር

  • @hannakibro1074
    @hannakibro1074 3 года назад +4

    በርታ ወንድሜ

  • @neosanyas1979
    @neosanyas1979 3 года назад

    Enameseginalen berta

  • @vipqatar7973
    @vipqatar7973 3 года назад +1

    እናመሠግናለን,አቢል

  • @mardagetachew4650
    @mardagetachew4650 3 года назад +1

    Gobaz berta💕

  • @Sami-kefle
    @Sami-kefle 10 месяцев назад

    አቢየ ትለያለክ የምር በርታ አይዞክ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ሐ9ኸ

    አንዲት ጣሳ ከመደርደሪያው አልወደቀም😆 አቀራረብ ብሎ ዝም በርታ👌

  • @seadateshom180
    @seadateshom180 3 года назад +1

    ሱባሀን አላህ የአላህ ስራ ምን ይታወቃል

  • @mesrur146
    @mesrur146 3 года назад +3

    በጣም ገራሚ ነው

  • @annanmuse7380
    @annanmuse7380 2 года назад

    አጀብ ነው በርታ

  • @SesayTadele
    @SesayTadele 4 месяца назад

    Berta abelo

  • @mekuriywayalew2826
    @mekuriywayalew2826 3 года назад +1

    Betam adenekehalhu

  • @fevenshiferaw5120
    @fevenshiferaw5120 3 года назад +3

    keep it up .....

  • @kawulibintbabatube
    @kawulibintbabatube 3 года назад

    ጎበዝ በርታ ወንድማችን

  • @mikaelkumngerkumnger5810
    @mikaelkumngerkumnger5810 3 года назад

    Thx bro

  • @ananya8263
    @ananya8263 Год назад

    We all love you abel keep going

  • @liuelyefrezer2810
    @liuelyefrezer2810 3 года назад +1

    ቀጥልበት በርታ

  • @tsegeredaghebre5758
    @tsegeredaghebre5758 2 года назад

    Very sad. And very scary

  • @minorsmile7197
    @minorsmile7197 3 года назад +10

    ትሞታላችሁ የሚለው sounds????????????

  • @adeyabebapublicrelation
    @adeyabebapublicrelation 3 года назад

    አቤል በጣም እናመሰግናለን አቀራረብህም በታም ልብ አንጠልጣይ የተዋቀረ ነው። ግን ስለጥናትና ምርምሩ ያላለቀ ነገር አለው ካርቦን ሞኖክሳይድ መርዛማ ጋዝ ስለመሆኑና ሰው የሚገል ስለመሆኑ የታወቀ ነገር ነው በሀይቁ የሞት ምክንያት የካርቦን ሞኖክሳይድ ክምችት እንደሆነ ተገልፁዋል ግን ያልተመለሰው የኔ ጥያቄ ካርቦን ሞኖክሳይዱ በምን ምክንያት ከስር ሊከማችና ዳመና እስከ መስራት ሊደርስ እስኪችል ያከማቸው ነገር ምንድነው ለምንድን ነው ከሌሎቹ ሀይሎች በተለየ እዛ ሀይቅ ላይ ብቻ ሊከማች የቻለው ለዚህ መልስ አልተሰጠውም። ስለዝግጅቱ እናመሰግናለን።

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад +31

    ትሪኩ ሳያልቅ ፍርሀት ለቀቀብኝ አቤቱ ጌታሆይ ይቅርበለን 🙏🏾

  • @ሁሉምወዳጄ
    @ሁሉምወዳጄ 3 года назад +1

    Abela####1

  • @kemalwollochanal8609
    @kemalwollochanal8609 3 года назад +2

    ጠክር አቤሎ ያቤል በተሰብ የሆናችሁም በተሰብ እንሁን

  • @ErmiYT
    @ErmiYT 3 года назад +1

    Good Job!

  • @solomon2asaminew231
    @solomon2asaminew231 3 года назад

    Best

  • @wongeltube7312
    @wongeltube7312 3 года назад +2

    ጎበዠ ግን ትሞታላችሁ የሚለው ቃላት ከየት መጣ?????

  • @weyniyoutube3230
    @weyniyoutube3230 3 года назад +1

    Abeliyee በጣም ቆንጆ ነው ባርታ 🥰🥰🥰😍

  • @unify9481
    @unify9481 3 года назад +21

    የሰይጣን መናፍስት ናቸው አቤሎ በሳይንስ አይደረስበትም

  • @jonny9076
    @jonny9076 3 года назад +1

    Best man

  • @creations1005
    @creations1005 3 года назад +1

    Big fan abela...magzhh ngr kale let me know😉

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 года назад +2

    ይህ ፕሮግራምህ በጣም ይመቸኛል አቦ በርታ

  • @zinabudessie7000
    @zinabudessie7000 Год назад

    ሰላም

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 3 года назад +1

    Abelo yena merte berta

  • @ሃያትሃያት
    @ሃያትሃያት 3 года назад +2

    አቤል የወይኗወ ልጅ አድነቅክ ነኝ ባርታልን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash5297 3 года назад

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ በምህረትክ አስበን

  • @Noug23
    @Noug23 3 года назад +7

    ትሞታላችሁ የሚለው ማን ነው?

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 3 года назад +1

    I want to see this place I am a kind of fan to see like this kind of place

  • @zamiramoke6618
    @zamiramoke6618 2 года назад

    ያረብ

  • @teressamoti2446
    @teressamoti2446 3 года назад +1

    I surprised at you by the information u gathererd! Go ahead!!

  • @frewgetane954
    @frewgetane954 3 года назад +1

    ገራሚ ነው

  • @naolmelaku9841
    @naolmelaku9841 3 года назад +1

    Wow

    • @Hageretechs
      @Hageretechs 3 года назад

      👈ያለምንም የኮዲንግ እውቀት አፖችን እንዴት መስራት እንደሚቻል👈👈

  • @tubeyg2127
    @tubeyg2127 3 года назад +6

    ግን ሳይንስቶች በጣም ይገርመኛል ሰይጣን ነው ላለማለት ነው የሚጥሩት

    • @ameyemerbesher659
      @ameyemerbesher659 3 года назад +2

      አይናቸው አጭልሞባችው እኮነው 😁😁

  • @ፈቲወሎደሴ
    @ፈቲወሎደሴ 3 года назад +2

    እንደእኔ ኑሮ ግራ የተጋባ ነገር😏😏