ሳይንቲስቶች ጥልቅ ቆፍረው ምድር መሀል ላይ ያልተጠበቀ ነገር አገኙ Abel Birhanu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 мар 2023
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 147

  • @adanechmatiwos6076
    @adanechmatiwos6076 Год назад +29

    አቤቱ ሰራህ ሀሳብህ ሁሉም ድንቅ ነው !!! ከዚህ ሁሉ በላይ ምያሰገርም መዳናችን ነው በመጀመረ ርያ በአንተ ዘንድ የነበረው ቃል በድንግል ማህፀነሰ ሰው ሆኖ መድህን ተወልዷል

  • @user-jo9xm8kb6r
    @user-jo9xm8kb6r Год назад +27

    እግዚአብሔር ሁልግዜን ታላቅና ግሩም ነው😊😊😊ስሙ ይክብር ይመስገን።

  • @behagud359
    @behagud359 Год назад +38

    ድንገት ስትጠራኝ ግራ እንዳይገባኝ በሕይወት ዘመኔ ለንሰሀ አብቃኝ

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @tigistworku6959
      @tigistworku6959 Год назад

      Yeraseke wesana newe yaleheme geta ahune newe ketero atesete.

    • @asemamawabera1790
      @asemamawabera1790 Год назад +1

      ጌታ ኢየሱስ እንደ ግል አዳኝ አድርገህ ተቀበል ወንድሜ ከሚመጣው ከእግዚአብሔር ቁጣ አምልጥ።

    • @zeritualemu8784
      @zeritualemu8784 Год назад +1

      ​@@asemamawabera1790የአለማት ሁሉ ፈጣሪ ጌታችን መድሀኒታችን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የግል አዳኝ ሳይሆን ለአዳም ልጆች ሁሉ ሲል ነዉ መስዋእት ሆኖ ያዳነን። አዲሱ የግል አዳኝ የምትሉት ሉተር የፈጠረዉ የጠላት መንፈስ እግዚአብሔር ወደ ጥልቁ ይጣልልን

    • @abeniking12
      @abeniking12 4 месяца назад

      @@zeritualemu8784 tadiya manew yanchi adange selehtiyateshi ke egeziabeher ga miyasetarekshi manew

  • @hiruttube9855
    @hiruttube9855 Год назад +21

    የእግዚአብሔር ስራውን ማንም ሊመራመርበት አይችልም

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 Год назад +88

    የሩቅ አዋቂው የመሬቶችም የሠማያትም ፈጣሪ አላህ ብቻ አዋቂ ነው

  • @user-mi1en6qu8u
    @user-mi1en6qu8u 10 месяцев назад +6

    የሩቅ ሚስጥር አዋቂ አላህ ብቻ ነዉ ።

  • @AbityTagese
    @AbityTagese 4 месяца назад +1

    የማይታሰብ ነገር ነው እግዚሀብሄር ሁሉን የሚያውቅ አምላክ ነው አትፈታተኑ

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад +3

    አግዚአብሔር የሁሉም ፈጣሪ ነዉ ማን ይደርስበታል የሰዉ ልጅ የደረሰበትን ብቻ ነው መኖር የሚችለው አግዚአብሔር ስራዉ ከአአምሮ በላይ ነዉ

  • @user-yn3xi7pb9g
    @user-yn3xi7pb9g Год назад +3

    ላሓውለ ወላ ቁወተኢላ ቢላህ

  • @user-sn9qf8vp9n
    @user-sn9qf8vp9n 4 месяца назад +2

    ቁርአን ላይ ስለአለም ሙሉ መልስ አለዉ ሱብሀን አሏህ

  • @zewdutatek599
    @zewdutatek599 Год назад +18

    እኛ ሰዎች ፍጥረቶች ነን የፈጣሪን ስራ መመርመር አንችልም በአቅማችን ልክ መኖር ነው ያለብን!

  • @nigussiesakuma
    @nigussiesakuma 3 месяца назад

    አበላ እንደዝ አይነት ምርምሮች መስማት እጅግ በጣም ደስ ይለኛል።በርታልን ጀግና

  • @user-fj5ow6qy1y
    @user-fj5ow6qy1y 3 месяца назад

    አላህ አዋቂነው ሱብሃና አላህ ☝

  • @giovannarosa3447
    @giovannarosa3447 11 месяцев назад +1

    Abal branu gobez gobez

  • @user-qe2ep3hb7q
    @user-qe2ep3hb7q 11 месяцев назад +1

    ፈጣሪ የሰባቱ ሠማዕታት እንደለና ለእያንዳንዱ ሰፐ

  • @user-fo2bf3tf5c
    @user-fo2bf3tf5c 11 месяцев назад +8

    ሱብሃን አላህ ይህ ሁሉ ጥበብና ችሎታ በአላህ ጥበብጂ አላህ ጥበቡን ካልሰጣቸው ሁሉም ነገር ፀጥ እረጭ ይላል ለፈጠረን አላህ ምስጋና ይገባው ቡዙ ያሳየናል

  • @user-xn3my4ey9t
    @user-xn3my4ey9t Год назад +14

    ከምድር በታች ያለን ለማወቅ ከፈለጋችሁ ቁርአንን አብቡ

    • @jemalgolden4808
      @jemalgolden4808 Год назад +1

      Awo 🥰🥰🥰

    • @BiniCho-yc8jf
      @BiniCho-yc8jf Год назад +1

      እግዝአብሔር ይግለጥላችሁ😮😮😮

    • @user-mm4wf5gz6y
      @user-mm4wf5gz6y 5 месяцев назад

      ቁርኣንአንብበህአንተምንአገኘህ፣የገኘኸውካለቁጥርናምእራፍጻፍልን

    • @sirak5
      @sirak5 15 дней назад

      @@user-xn3my4ey9t ቁራን 😂😂😂

  • @TAS27483
    @TAS27483 Год назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ በጣም ይገርማል

  • @liambiniyan6065
    @liambiniyan6065 Год назад +3

    Wow!!! God is good 😃😃😶😶

  • @BetelhemAsrat-ng6tz
    @BetelhemAsrat-ng6tz 2 месяца назад

    አይ ሳይንቲስቶች በጣም ነው የሚያስቁኝ ይህ እኮ እግዛብሔር በቅዱስ ቃሉ ከዘላለም በፊት አስቀምጦታል ሁሉም ነገር ቢሆን አዲስነገር የለም ከፅሀይ በታች ተብሎ ተፅፉል ።

  • @robelashenafi7950
    @robelashenafi7950 5 месяцев назад +1

    Wichew gud Betam migrme new abela

  • @gillnaahama8068
    @gillnaahama8068 Год назад +1

    Thank you for your information

  • @DaniTemaram-c7r
    @DaniTemaram-c7r 20 часов назад

    Wow berta

  • @berhngutu1326
    @berhngutu1326 Год назад +1

    እደዚህ አይነት ግሩም ነገሮች ይመቹኛል ይመችህ አቢ

  • @amdeselassieayalew2908
    @amdeselassieayalew2908 11 месяцев назад +1

    ድሮም ሳይንሳቸው ግምት ነበረ። እግዚአብሔር ብቻ እውነት ነው።

  • @maatiilammeessaa5559
    @maatiilammeessaa5559 Год назад +1

    Nice Able

  • @JERRY-mq8xg
    @JERRY-mq8xg Год назад +2

    Humanity will reach to the origin soon I hope.

  • @alemayehuwoldemichael585
    @alemayehuwoldemichael585 Год назад +1

    Doro tchera 5chera
    Tawettalech alu metareja Cara!
    May God save the world from tempting the hidden evil,the chained fallen angels!😢

  • @user-me6ds5kw7o
    @user-me6ds5kw7o 7 месяцев назад

    Ohmygod 😱😱😱I love it video 🥰🥰

  • @desu.egelawi
    @desu.egelawi Год назад +7

    እስኪ የኣቤል ኣድናቅዎች እንያቹሁ በላይክ

  • @danilay633
    @danilay633 Год назад

    አቤላ በጣም ምርጥ መረጃ ነው

  • @raddanitube
    @raddanitube 11 месяцев назад

    እውነትም በጣም አስገራሚ ነው።አቤላ😮😮😮😮😮😮

  • @topyhasasefa
    @topyhasasefa Год назад

    Able good informations new metakerbew bereta gobze nhe

  • @adisubeshir9941
    @adisubeshir9941 Год назад

    God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @MonetizeHive
    @MonetizeHive Год назад +1

    Welcome Abel Familys 🥰

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Год назад +2

    እነዚህ ሰዎች የተፈጠረው በቦታው በተፈቀደለት እንዳይቀመጥ በማድረግ መዐት እንዳያመጡብን ያስፈራል

  • @Ermirobi
    @Ermirobi Год назад +1

    Abelo ❤️❤️❤️🙏💪💪💪

  • @HizkielMengistie
    @HizkielMengistie 4 месяца назад

    ቀጥልልን እናመሰግናለን 😯

  • @helenmehammed9988
    @helenmehammed9988 Год назад +1

    Ajebe new 😮

  • @robsanmusxfaa4159
    @robsanmusxfaa4159 Год назад

    good job

  • @kirubelbirhanu9543
    @kirubelbirhanu9543 Год назад +1

    Nice 👍

  • @NOnonon89325
    @NOnonon89325 Год назад +1

    NICE🤔

  • @Abdurahman-um8uy
    @Abdurahman-um8uy 3 месяца назад

    Ka getah balay taqalah libal

  • @DJ_PANDA_LLC_3625
    @DJ_PANDA_LLC_3625 Год назад

    Happy 700K

  • @user-bz1mt5so3j
    @user-bz1mt5so3j Год назад +1

    Legna Le muslimoch Addis aydelam igna kalenibat maret sir lela 6 maret indale Qur'an ka1444 amet be fit nw yenegere saence gin ahun nw yawekow allah uwnat bilowal nabiyyu Muhammed unet bilowal

  • @user-ym7zk6tj6q
    @user-ym7zk6tj6q 2 месяца назад

    Allah wokeber

  • @habibabinttaju916
    @habibabinttaju916 2 месяца назад +1

    1:50

  • @IsraKingz
    @IsraKingz Год назад

    Bertalen💯🙏

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 4 месяца назад

    ናምስግናልን ኣቢሎ

  • @user-jo1zq1cs6u
    @user-jo1zq1cs6u 8 месяцев назад

    Wushetam bedemb sira

  • @zizizahi857
    @zizizahi857 3 месяца назад

    Awo

  • @MersimersiTesftesf
    @MersimersiTesftesf 2 месяца назад

    earth is circle and if we dig the earth we obtaine country

  • @user-sy1cu6td5v
    @user-sy1cu6td5v 10 месяцев назад

    ere yemitekm video lak

  • @MeyadDereje
    @MeyadDereje 4 месяца назад

    wow

  • @burhanyusuf8925
    @burhanyusuf8925 Год назад +1

    The 4th❤❤❤

  • @user-xn3my4ey9t
    @user-xn3my4ey9t Год назад +6

    ጀሀነም ከምድር በታች ሲሆን ጀነት ደግሞ ከሰማይ በላይ ነው

  • @user-uo2jj3fr8m
    @user-uo2jj3fr8m Год назад +1

    አረባክህ ሁሉንም የሚያቅ አላህ ብቻነው ትርትር

  • @tofikchereka
    @tofikchereka Год назад

    Wendima Hulam Nurilign Selamikign Yabizalik

  • @elsabetdereje9001
    @elsabetdereje9001 Год назад

    Abelo endet nk
    Sel axum hawelt eskahu tsento yemekoyetun mekmnyat video betseralm
    Adenakik ngn
    Bertalgn wendem

  • @selamezezewselamsewet-wc4id
    @selamezezewselamsewet-wc4id Год назад

  • @balegoba6433
    @balegoba6433 Год назад

    Ene enkuan lisedbih new yegebahut ante kedada kentu!!!

  • @abrhamnigatu819
    @abrhamnigatu819 Год назад

    እረ ወገን ነበር ብለህ ጨረስከው እኮ ቅሪ አካል ነበር ድሮ እኛ ከመፈጠራችን በፊት እኛም አምላክ ይጠብቀን እንጂ ሳይንሶች ከ500 አመት ቡሀላ መሬት ትገጣጠማለች ቆይ ግን ሰው እዛ እየኖረ ብታገኙ ልትገቡ ነው😅😅😅😅😅

  • @user-oj3dr7tl4q
    @user-oj3dr7tl4q 3 месяца назад

    Quran Is Greatest

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 Год назад

    ስራህ ግሩም መድሃኒያለም ....

  • @wamanuel5741
    @wamanuel5741 Год назад

    The scientists ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @foziajmal97
    @foziajmal97 4 месяца назад

    ወይ አንተ ሰውየ ከየት እየፈጠረክ እንደምትናገር ይገርመኛል ሁሉንም አዎቂ አንድ አላህ ብቻ ነው

    • @Sewe-nc7xl
      @Sewe-nc7xl 2 месяца назад

      Saysema ynageral meseleh ante?

  • @tsegayemengesha-lk1un
    @tsegayemengesha-lk1un 10 месяцев назад

    Yemder mehal aletederesem eskahun

  • @EFREMTESFA-iq4ku
    @EFREMTESFA-iq4ku Год назад

    መሬትን ሲቆፍራት የሚበሳት ይመስለኛል

  • @hebtyezelalem
    @hebtyezelalem Год назад

    Hi

  • @tsegaStudio
    @tsegaStudio Год назад +1

    በድምፅ መቅጃ አስፈሪ የሰዎች ጩኸት ሰማን ብለው ቀድተውት የለቀቁትስ እዚሁ ጉድጓድ ውስጥ ኮ ነው አቤላ🤔

  • @abdiMedia1
    @abdiMedia1 Год назад

    Yem gerim now

  • @user-mh6ob5qt9q
    @user-mh6ob5qt9q Год назад

    yefetari tamir ayalkim

  • @user-no6dy3dd8u
    @user-no6dy3dd8u 11 месяцев назад

    ውሸት ይመስለኛል❤

  • @user-hl9nz5cx1i
    @user-hl9nz5cx1i Год назад +1

    መፅሀፍ ቅዱስ ላይ መፅሀፈ ሄኖክ ላይ በግልፅ ተፅፏል ከምድር በታች እና ከምድር በላይ ምን እንዳለ

  • @zkurabachew9715
    @zkurabachew9715 Год назад

    Siol malet yihe lihon yichilal

  • @mylordjesus1975
    @mylordjesus1975 Год назад +1

    what?

  • @endashawshewakena6195
    @endashawshewakena6195 Год назад

    😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @tsegrdamesfint9513
    @tsegrdamesfint9513 Год назад

    ምንም አላገኘን ላለማለትነው በርግጥ በምነታችን በግልፅ የተቀመጠ ሰባት ሰማያት አሉ እኛ አምስተኛውላይነን

    • @haymiyitagesu1770
      @haymiyitagesu1770 11 месяцев назад

      አምስተኛው ላይ አይደለንም ኦርቶዶክስ ከሆንክ ራእየ ማርያም ላይ አንብብ❤

  • @zenebehagos3537
    @zenebehagos3537 4 месяца назад

    ምድር ከተፈጠረች 2ሚሊዮን አታረግም

  • @mehamedahmed-gn2by
    @mehamedahmed-gn2by Год назад

    4th

  • @birukadane8022
    @birukadane8022 Год назад

    የሴጣኑ የሰርን ስራ ነው

  • @user-in6ut6hq8r
    @user-in6ut6hq8r 11 месяцев назад +1

    የመሬትን መጨረሻ የሚያውቀው እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው

  • @iTz_tomato_Playz
    @iTz_tomato_Playz Год назад

    3rd comment

  • @hermelatemesgen
    @hermelatemesgen 7 месяцев назад

    2 billion amet 🤣

  • @user-qd5ij9nw3j
    @user-qd5ij9nw3j 7 месяцев назад

    ከ አላህ ውጪ የ ሩቅ አዋቂ የለም

  • @nahommiki12
    @nahommiki12 Год назад

    ትለያለህ

  • @Amsalu-xp8yf
    @Amsalu-xp8yf 19 дней назад

    Abityighieyabhisir❤❤❤❤❤dinkniw😮😮😮😮😮

  • @mikiyasfeleke8035
    @mikiyasfeleke8035 Год назад

    Mene endagegnu ekngrknem

  • @SeidBrhane
    @SeidBrhane 2 месяца назад

    ወደቃችሗል

  • @EFREMTESFA-iq4ku
    @EFREMTESFA-iq4ku Год назад

    አቤሎ የሚንጠባጠበው ነገር የሰይጣን ሽንት ነው

  • @AmanGirma-uc3bn
    @AmanGirma-uc3bn 11 месяцев назад

    Wushetam666neke

  • @OMGFunnyvideo1
    @OMGFunnyvideo1 Год назад

    አትበረቅ

  • @mubarekdawd1108
    @mubarekdawd1108 10 месяцев назад

    ተረት ተረት አይደለም አስተካክል አቢላ

  • @user-dx3mq5bg9o
    @user-dx3mq5bg9o 4 месяца назад

    Kuran.derom.negronal.men.endale.legha.ades.aidelem

  • @shalomtewo6286
    @shalomtewo6286 10 месяцев назад

    አስተያየት ሰጪዎቹ ሁሉ ወግ አጥባቂ ኃይማኖተኞች ናችሁ አሳፋሪና የሰውን ሞራል ገዳዮች ከንቱ ወሬኞች ። አቤላ ፈጣሪን አልተጋፋም የተደረገውን ተናገረ እንጂ ከማድነቅ ይልቅ ለትችት የሚሮጥ ሕዝብ ምድረ ቀናተኛ