ብታምኑም ባታምኑም አንዳንዴ ህይወት እንዲህም ነው ያልታሰበው ገጠመኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 дек 2021
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 225

  • @Ethiopiamusic2016
    @Ethiopiamusic2016 2 года назад +69

    በቅድሚያ እንኳን ደህና መጣህልን አቤላችን ፍትህ ለሳኡድ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን አቤል እባክህን ድምፅህን አሠማለን እባክህ ህፃናቶች እናቶቻችን ወድም እህቶቻችን አባቶቻችን በርሀብ በብርድ እያለቁነዉ እናም እባክህን ድምፃ ሁናቸዉ ወላሂ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት እናም ወድሜ የህፃናት ስቃይ በናልጁ ቢሆንስ ብለህ ልታስብይገባል ማለትም እኛ ኢ/ያኖች ጉዳታችን ጉዳታችሁነዉ እባክህ እባክህ ምንአልባት ስበብ ልትሆን ትችላለህ የብዙ እናቶች እባ ወድሜ በአክብሮትነዉ የጠየኩህ በተረፈ ከክፉነገር ፈጣሪ ከነቤተሠብህ ይጠብቅህ.....

  • @fuadmifta5211
    @fuadmifta5211 2 года назад +99

    ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወንድሞቻችን

  • @user-fm3fx4rr3z
    @user-fm3fx4rr3z 2 года назад +39

    እግዚአብሔር ሲያነሳ እንደዚህ ነው

  • @zuzu7962
    @zuzu7962 2 года назад +133

    ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን

    • @muez--theworldoffootball873
      @muez--theworldoffootball873 2 года назад +2

      ትግራይ ውስጥ ላሉትስ ማን ድምፅ ይሁናቸው

    • @zuzu7962
      @zuzu7962 2 года назад +2

      @@muez--theworldoffootball873 ትግራይ ያሉት ሀገራቸው ነው ያሉት ምን ይሆናሉ😡

    • @toybatube5531
      @toybatube5531 2 года назад +2

      @@muez--theworldoffootball873 ትግራይ ያሉት ምን ሁነዋል የአማራን ህዝብና የአፋርን ህዝብ ንብረት እያወደሙ እየዘረፉ እየገደሉ መኖር ይዘዋል አድስ አበባ መግባት ስላልቻሉ እንድሁ እንጅ

    • @fatomkassaw4651
      @fatomkassaw4651 2 года назад +1

      እነደብረሰይጣንንጠይቂአሽቃባጭ

    • @user-qx4le7lx8c
      @user-qx4le7lx8c 2 года назад

      ፍትህ ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ላሉ ወገኖቻችን

  • @user-xy9mj3mf1l
    @user-xy9mj3mf1l 2 года назад +21

    ከላይ ነው ነው መታገስ ዋጋ አለው።መጣርና መሞከር ደግማ የኛ ግዴታ ነው እናመስግናለን አቤሉ ምርጥ ሰው

  • @mabatube677
    @mabatube677 2 года назад +20

    ማሻ አለህ አንድ በር ስዘጋ አለህ ያታሻለ በር ይከፊታ ሱፓሃን አለህ ጠንክሮ ከተሰራ መይደራስበት ዬለም👌

  • @forgotemail594
    @forgotemail594 2 года назад +11

    እውነት ነው እጅን አጣጥፎ መቀመጥ ከሰማይ መናን እንደ መጠበቅ ነው ። አቤልታዬ 💝

  • @teddyyimam9475
    @teddyyimam9475 2 года назад +15

    አቤላ በጣም ነው እምትመቸኝ 😍

  • @mimilove321
    @mimilove321 2 года назад +3

    Yemegeremhi new ye fetariy sira des yelali 💞💞💞thanks God for everything

  • @yemagosuraji6769
    @yemagosuraji6769 2 года назад +9

    እናመሰግናለን አቤል ብዙ ታከታይ አለክ ለንተ ግን አንድም ቀን ለሳዑዲ እስራኞች ፍትህ ዘግበህ አታወቅም ለምንን ??

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 2 года назад +1

    Wow arif koyeta neber sele videow enamesegenalen

  • @trytowintube365
    @trytowintube365 2 года назад +29

    አቤት ችኮላዬ አንደኛ ኮማች መሆኔ እኮ ነው በኔ ቤት ቱ🙆😂አርፍዶ ኮማች

  • @ahadu4529
    @ahadu4529 2 года назад +2

    ፈጣሪ ሆይ የኔንም ታሪክ እንደዚህ ልጅ ቀይርልኝ 🙏 አቤል የወይኗ ልጅ ትመቸኛለህ የሚመቻችሁ 👍

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 2 года назад +10

    ፈጣሪ ከሰጠህ ካየህ ከወደቅበት ያነሳሀል ምንም የማይሳነው አምላክ በዙፋኑ አለ ተግቶ መፀለይ ብቻ

  • @tesfayeabate5073
    @tesfayeabate5073 2 года назад +4

    Thank you Abela....bewunetu enenm tetsinanichealew...yezarew yesu hiwot glibach degmo yene hiwot honewal...amesegnalew 🙏🙏🙏🙏

  • @Yonas-Reactions
    @Yonas-Reactions 2 года назад

    አመሰግናለሁ አቤላ በጣም ነው የወደድኩት 🙏🙏🙏

  • @f-inotm-ediaofficialtube2830
    @f-inotm-ediaofficialtube2830 2 года назад +5

    ለሳውዲ ወገኖች ቀን አለ እና ቀና በሉ ቀና ብላችሁ ፀልዩ አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @hewtyednke2998
    @hewtyednke2998 2 года назад +1

    እግዛብሄር ታላቅ ነው ሰው ባያይ ፈጣሪ ያያል አጋጣሚ አቃጣሪ ነው ተመስገን

  • @user-mj7ce9hl6i
    @user-mj7ce9hl6i 2 года назад +4

    እንኳንም አላህ እዚህ ደረጃ አደረሰህ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ

  • @ashenafibedada6353
    @ashenafibedada6353 2 года назад +3

    ደስ የሚል ታሪክም ነው ።እግዚአብሔር ቀን አለው።

  • @RK_TUBE209
    @RK_TUBE209 2 года назад

    እናመሰግናለን አቤሎ 🙏

  • @Kalido_000
    @Kalido_000 2 года назад +1

    thanks abel birhanu

  • @mominaahmed7329
    @mominaahmed7329 2 года назад +3

    ልጁ፡ይገርማል አላህ በእስልምናህ አላህ ያጠንክርህ መጨረሻህን ያሣምርልህ

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 2 года назад

    nice Abela betam tru new

  • @selamawittewodros2387
    @selamawittewodros2387 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል አቤሎ

  • @voiceof_gospel
    @voiceof_gospel 2 года назад

    Thank u abelo

  • @abdizinab8017
    @abdizinab8017 2 года назад

    Berta wendime video
    Akerarebh n betam new
    Yemiwedilih !!!!

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 года назад +6

    በጣም ጎበዝ ነው ሊጁ❤😱

  • @hablen
    @hablen Год назад

    አቤሎ ትችላለህ እጅግ አስተማሪ መረጃ ነው!

  • @zeharazehara2939
    @zeharazehara2939 2 года назад

    ዋው አቤላ ምርጥ አቀራረብ😍😊

  • @moonnoonmedia8202
    @moonnoonmedia8202 2 года назад +3

    አዳዲስ ነገር የምናየው በአንተ አቤሎዬ ኑርልን

  • @ruthmime73
    @ruthmime73 2 года назад

    ካቢ በጣም ነው የምከተለው ቪዲዮቹ ያዝናኑኛል ! እናመሠግናለን ወንድማችን አቤል !

  • @amuamu6341
    @amuamu6341 2 года назад +1

    migerm tarik new yalew tnks Abelo

  • @mehl561
    @mehl561 2 года назад +10

    ካቢን በጣም ነው ምወደው እውነት አሪፋ ልጅ ነው

  • @bilalabuhamzaredsfan545
    @bilalabuhamzaredsfan545 2 года назад +9

    ፍትህ ለሳውዲ ውስጥ እሚሰቃዩ ወገኖቻችን

  • @lubithabeshawit5807
    @lubithabeshawit5807 2 года назад

    masha allah allah yichemrlh melkamn halal erzki kehabilam

  • @thespectators7458
    @thespectators7458 2 года назад

    cool brow 🔥👍

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew2076 2 года назад +5

    ውይ አቤል ለምንድነው መግቢያህ የሚረዝመው ቶሎ ወደ ገደለው አገባም!!!!!!!!!!

  • @helunnmom4361
    @helunnmom4361 2 года назад

    ፈጣሪ ሲመለከት ሲያነሳህ እንደዚ ነዉ በትክክል አቤሎ መጣር ነዉ

  • @funnymemes8659
    @funnymemes8659 2 года назад +14

    ኧረ የኔን ህይወት የሚቀይር አንድ እድል ይጥፋ😭😭😭😭😭😭

    • @funnymemes8659
      @funnymemes8659 2 года назад +3

      @@mashaallhsss3479 አይዞኝ ወንድሜ እንዲ እንደተንከራተትን አንቀርም አንድ ቀን ሞተን እንገላገላለን

    • @hikmaseid5500
      @hikmaseid5500 2 года назад +2

      @@funnymemes8659 😂

    • @dxbdxa2244
      @dxbdxa2244 2 года назад

      Mote telqe erfet new ladelu

    • @dxbdxa2244
      @dxbdxa2244 2 года назад +1

      @@funnymemes8659 gelgel erft new esunes manyebt lenem bewnly mote yewlgeza meyota new

  • @eyobeyob7332
    @eyobeyob7332 2 года назад

    nice bro

  • @henok539
    @henok539 2 года назад +2

    አቤላ የኔ ልጅ ዕድሜው 7 አመት እንዴት እንደሚወድህ። የአንተን ቪዲዮዎች በፍቅር ነው የሚያየው። እና የራስህን ታሪክ አጋራን እንዴት ወደዚህ እንደመጣህ።

  • @ayniyebelay2537
    @ayniyebelay2537 2 года назад

    እናመሰግናለን አቤል ህይወት እንዲህ ናት

  • @hanisagirma4887
    @hanisagirma4887 2 года назад

    Super

  • @nuoro297
    @nuoro297 2 года назад

    Mrx sew

  • @ETHIO889
    @ETHIO889 2 года назад +5

    ብልጥ የሆነ ሰው እንዲህ ራሱን ይለውጣል እኛ ደግሞ እር በእርስ እንበላለን

  • @hanahoney3669
    @hanahoney3669 2 года назад

    interesting wow

  • @christos8155
    @christos8155 2 года назад

    Enamesegnalen gn lemin👉 🌑abel 😑

  • @asteerasteer4276
    @asteerasteer4276 2 года назад

    ይገርማል እውነት እኔም በጣም የሚያስቀኝ ስራዎቹ 👌👌👌

  • @addiskuskume2454
    @addiskuskume2454 2 года назад

    God is Great 👍

  • @mastewal523
    @mastewal523 2 года назад

    Wow ገራሚ ነዉ

  • @hailugetnet7158
    @hailugetnet7158 2 года назад

    👍👍👍ይመቸው

  • @user-dq5eq6vv8b
    @user-dq5eq6vv8b 2 года назад +2

    ፈጣሪ በቃ ሲለው ያበቃል ብስቁልና ዋናው ከላይ ይሁን እንጂ ህይወት እንደ ነበረ አይቀጥል ማጣት እንዳለ ማግኘት አለ ደግሞም ማግኘትም እንዳለ ማጣትም አለ ህይወት ብርቱ ሰልፍ ናት ብቻ ከፈጣሪያችሁ ጋር ተጣበቁ::አቤሎዬ እናመሠግናለን ስለ ምታጋራን ነገሮች 🙏🙏🙏

  • @gechietube2943
    @gechietube2943 2 года назад +1

    ግሩም ነው በጣም ህይወት እንደዚህ ነች .ግን የኔን ህይወት የሚቀይር አንድ ነገር እንደሚመጣ ተስፋ አለኝ ።አቤላ ፍትህ በል ለሳውድ አረቢያ ማጎሪያ ቤት ለሚሰቃዩ ቤተሰቦቻችን

  • @tube-nq8br
    @tube-nq8br 2 года назад +2

    ኧረ አቤል በሳኡዲ እስርቤት ለሚሰቃዩት ድምፅ አሰማልን

  • @samueladem1158
    @samueladem1158 2 года назад +6

    እኛ አገረ
    ብዙዎቹ በመተት የተያዙ ሥለሆኑ መቼም መለወጥ የለም😌

    • @user-zg9ce8jz8q
      @user-zg9ce8jz8q 2 года назад

      ልሳቅ ላልቅስ ሀብቱ ቀረቶብን እደስው በተከበረን አይ ስደት

    • @user-om9te6fs4g
      @user-om9te6fs4g 2 года назад

      😂😂😂

  • @samerasamera9378
    @samerasamera9378 2 года назад

    Wow💪💪💪

  • @menenyam.youtube4472
    @menenyam.youtube4472 Год назад

    እናመሰግናለን ውሳኔው

  • @user-pj8mt1po6d
    @user-pj8mt1po6d 2 года назад

    አቤሎ በሮታ ጥሩ ታሪክ ነዉ

  • @HD-ug9zn
    @HD-ug9zn 2 года назад

    በርታ በጣም ምርጥ ስራ ነዊ በርታልን

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 года назад +1

    Subhan Allah mashaallah Mashaallah ❤

  • @user-hy6px3bw9s
    @user-hy6px3bw9s 2 года назад

    ይገርማል 😊

  • @tinazegebral4142
    @tinazegebral4142 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ቤት በኩል ታሪክ እንደሚቀይር አይታወቅም እግዚአብሔር ቸር ነው

    • @kiwait9430
      @kiwait9430 2 года назад

      ትከከል አሜን😭🙏

  • @sarahbelayne5242
    @sarahbelayne5242 2 года назад

    Vraboጎቨዝ በጣም ጡሩ መራጃ ነው 👍😄

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @Funni897
    @Funni897 2 года назад +1

    Good

  • @yonaszemariam116
    @yonaszemariam116 2 года назад

    You are good Werena

  • @user-sd2zu1zb8e
    @user-sd2zu1zb8e 8 месяцев назад

    አቤላ❤❤

  • @user-kj3us4lp6j
    @user-kj3us4lp6j Год назад

    👌👌👌😋አሸናፊ ተስፋ አይቆርጥም 💚💛❤

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 2 года назад

    Abelo akami bulte 👌👌👌👌👌🙏

  • @houssamtannir2739
    @houssamtannir2739 2 года назад

    Thank you God

  • @yeheuotesrga1494
    @yeheuotesrga1494 2 года назад +2

    አድቀን ጽሀይ መውጣቱ አይቀርም ፈጣሪ ለኛም ጽሀይ ያውጣልን ያረብ

  • @user-yq2hm6ng3r
    @user-yq2hm6ng3r 2 года назад

    ማሻአላ

  • @tameretlisika665
    @tameretlisika665 2 года назад

    አቤል ምርጥ ሰው እዝም መጥቻለሁ እኔ

  • @diboratubeasella2005
    @diboratubeasella2005 2 года назад

    Inamesegin

  • @user-hh8bg1vf8s
    @user-hh8bg1vf8s 2 года назад

    ዋው

  • @desi4983
    @desi4983 2 года назад

    በጣእም አሪፍ ነውእም

  • @hanawerku
    @hanawerku 2 года назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ አቤሎ ላተና ለመላው ቤተሰብህ ግንአቤሎ ለወገን ብትጮህ አተ ብዙ ሽ ወይም በሜሌን የሜቆጠር ተከታይ አለህ በሳወዲ እስርቤት ለሜሰቃዩ ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሉ በጣም ልብ ይሰብራል ልብስ አጠው መግብ አጠው እክምና አጠዋል እባካክችሁ የሜመለከተው አካል የሰማው 😥😥😥😥

  • @gobezeyehuale6555
    @gobezeyehuale6555 2 года назад

    WOW KHABY

  • @hikmahikma4277
    @hikmahikma4277 2 года назад +2

    አሰለሙ አለይኩም ወረመቱላሂ ወበረከቱ ውድ የተከበረቹ የገሬ ልጆች አላህ በለቹበት ይጠብቀቹ በሰውዲ አረቢያ ለምሰቀዩ ወገኖቸችን ፍትህ ለህፀናት ፍትህ ለሴቶቹ ፍትህ ለዎዶች ፍትህ ለዘዎቱ እኔም እህቴ ከተሰረች 4 ወር ልሆን ናው 2 ልጅ እዛ

  • @attube383
    @attube383 2 года назад +1

    እባካችሁ ድምፅ ሁኑን
    ወድም እህቶችህ እያለቁነዉ
    የገጠር ልጆች የገበሬልጆች ነን
    በሳኡዲ እስርቤት በረሀብ በብርድ
    እየሞቱ እያበዱ ያሉት እባካችሁ
    እባካችሁ አየር አግኝቶ ለሀገሩ መሰዋት
    መሆን መታደል ነዉ😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h 2 месяца назад

    ይመቸው❤❤❤

  • @user-hh8bg1vf8s
    @user-hh8bg1vf8s 2 года назад

    ሠላም የአቤሎ ቤተሠብ

  • @hawiasossakojokonjo8329
    @hawiasossakojokonjo8329 2 года назад +1

    የዝህን ልጅ ህይወት የቀየረው አምላክ ምነው የኔን ብቀይርልኝ

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 2 года назад

    አቤላ እንኳን ደህና መጣህ ካህቢ እኮ ይለያል

  • @rossell23
    @rossell23 2 года назад

    He is so lucky!!!

  • @seidhussen9754
    @seidhussen9754 2 года назад

    አመሰግናለው ክበርልኝ🙏🙏🙏

  • @user-bl7so7kx8h
    @user-bl7so7kx8h 2 месяца назад

    ይመቸው ❤❤❤

  • @ansar-bahar2045
    @ansar-bahar2045 2 года назад

    yewyeno lij ebkehn ware atbzaben wede gedlew gebaln betchleh matn🙏

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 2 года назад

    ይገርማል እድለኛ ነው

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 2 года назад

    ትክክል ነው

  • @gedion_legesse
    @gedion_legesse 2 года назад

    Betam des yilale

  • @jaja-ln1hl
    @jaja-ln1hl 2 года назад +6

    ሂወት እዲ ነች

  • @habeshahd1
    @habeshahd1 2 года назад

    Aegziabehere yametaune mne madreh yichalae

  • @ethiomedia678
    @ethiomedia678 2 года назад

    የሚገርም ነው

  • @user-zw5hm2yb1w
    @user-zw5hm2yb1w 2 года назад +1

    መታደል ሲሉ እንደዚህ ነው መቼ ነው የኛ እድል በር የሚከፈተው 🤔

  • @user-vy6fo3dm5y
    @user-vy6fo3dm5y 2 года назад +1

    እኳንደህናመጣህአቤሉ

  • @susu-mf1qx
    @susu-mf1qx 2 года назад +5

    ፍትህ ለሳኡድ እስረኞች

  • @yonasdw4361
    @yonasdw4361 2 года назад +5

    ፋትህ ለሳውዲ እስረኞች

  • @toybamohammed1278
    @toybamohammed1278 2 года назад +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችንንን