ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ ለቴምር ያሎት አመለካከት ይቀየራል | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 май 2021
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 135

  • @user-iu9zf6ec1v
    @user-iu9zf6ec1v 3 года назад +29

    እናመሰግናለን አቤሎ መልካም ቀን ይሁንልን በጎ በጎ ነገር የምንሰማበት ቀን ይሁንልን

  • @zekeryamohamed7862
    @zekeryamohamed7862 3 года назад +22

    ስላስታወስከን እናመሰግናለን

  • @Wagwan123.
    @Wagwan123. 3 года назад +52

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለረመዳን ከሪም በአል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ሀገራችን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን፡፡

  • @taibata4820
    @taibata4820 3 года назад +12

    የአላህ ሰላም እና እዝነት በርሳቸው እና በቤተሰባቸው ላይ ይስፈን

  • @yutub624
    @yutub624 3 года назад +10

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹የአላህ ሰለም እና እዝነት ይስፈና በሳቸውና በቤተሰባቹው ላይ

  • @amyramh5800
    @amyramh5800 3 года назад +12

    ቴምር ትልቅ ጠቀሜታ አለዉ ። ከረሱል ስለላሁ አለይህ ወሰለም ( የአላህ ሰላም እራህመታ በሳቸዉ እና አጠቃላይ በቤተሰባቸዉ ለይ ይሁን ) ከሳቸዉ በፊት መሬም (ማሪያም) የእየሱስ ( የኢሳ አለይህ ሰላም) ናት ሰላም በእሷ ለይ ይሁንና ልጇን በወለደች እና ደክሟት ቴምር ግድ በተቀመጠች ስሀት እርቧት ነበር እና :_ የመሪየም ሱራ ወይም ሱረቱል መሪየም በመሬም (በማሪያም )ስም የተሰየመ ፍህራፍ አለ :: እዛለይም እዲህ ይላታል ። አቀጽ 24 ለይ :_ ከበታቿም እዲህ ሲል ጠራት :_ አትዘኚ ጌታሽ ከበታችሽ በርግጥ ትንሽ ወዝን አድርጓል ። አቀጽ 25 :_ የዘባባይትንም ግድ ወዳቺ ወዝዉዣት ባችለይ የበሰለን የተምር እሸት ታረግፍልሻለች ይላል ። ብዙ ትንታኒዎች አሉት ። በአጭሩ ይሄን ያመጣሁት አድ ሴት እኳ ወልዳ ምንም እህል ባልቀመሰች እበት ስሀት ይህ ማለቱ አላህ ሱበሀነዉ ምን ያህል ጥቅም እዳለዉ ያሳያል ። ረሱልም ስለላሁ አለይህ ወሰላም ምን ያህል ጥቅም እዳለዉ አስተምረዉናል ።💐💐💐💐💐

  • @juhar_jmohammed7774
    @juhar_jmohammed7774 3 года назад +12

    አላህ ይባርክህ አቤላዬ

  • @jemilamolla2815
    @jemilamolla2815 3 года назад +9

    ትክክል ብለሃል እናመሰግናለን!! አልሀምዱሊላህ አለ ኒአመቲል ኢስላም!

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 года назад +5

    እናመሰግናለን አቤል እስከ ቤተሰቦችህ እንደ ቴምር ጣፍጡ

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 3 года назад +8

    ስለላህ ወአለይሂ ወስለም ያሀቢበላህ ፊዳክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @husenhashem4200
    @husenhashem4200 3 года назад +12

    አቤሎ በአንተ አፍ ነብዩ መሀመድ ብለህ ስትጠራቸው ውስጤ እንዴ ደስ እንዳለው ምን ብዬ ልንገርህ በጣም ደስ አለኝ

  • @user-vd4wk1vm5t
    @user-vd4wk1vm5t 3 года назад +8

    እኳንአደረሰን የዕሥልምና እምነት ተከታይውዶቸ ኢድሙባረክ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад +5

    አቤሎ እናመሰግናለን

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 3 года назад +4

    Alhamdulilah because I m muslim ☪️

  • @semira1209
    @semira1209 3 года назад +8

    እደው ምንም አይቀርህ ሁሉንም ታቃለህ የተምርም ምን ያክል እደሚፈቀዲ በርታ

  • @user-wt3ol4tb4p
    @user-wt3ol4tb4p 3 года назад +11

    እፍ አገላለፅህ እንዴት ደስ ይላል ተባርክ አቤልዬ

  • @user-zt5hu8nz8w
    @user-zt5hu8nz8w 3 года назад +4

    ቴመር በጣም ጠቃሚ ነው ለጤና ። ሳይበዛ በባዶ ሆዳችሁ አለያም ስትጨናነቁ ብሉበት

  • @user-vd4wk1vm5t
    @user-vd4wk1vm5t 3 года назад +4

    ተክክል አተቅን ነህ አላህቀኙንመገድይምራህ ያረብ

  • @aniuf6vuadyg349
    @aniuf6vuadyg349 3 года назад +7

    ለእስልምና ኢምነት ተከታዮች ኡኳን ለእድ በሰላም አደረሰን አቤሎ ቀጥልበት ጡሩስራ ነው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💘🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @jemalmuhaba9399
    @jemalmuhaba9399 3 года назад +2

    Able thanks so machi bro betam betam enamsgnalew berta befker new yemadmethi