ይህን ቪዲዮ ካያችሁ በኋላ በባዶ እግራቹ ትሄዳላቹ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 164

  • @daveontrack7309
    @daveontrack7309 3 года назад +34

    ይህን video የሚታዬ በሙሉ ከክፉ ይሰውራቹ

  • @jessicatohme7623
    @jessicatohme7623 3 года назад +26

    ባዱ እግሩን የሚሄደው ያገሬ ሰው ህሊናው እና ልቡ ንፁ ነው አቤላ በርታ ወንድሜ

  • @እመንእጅአትፍራ
    @እመንእጅአትፍራ 3 года назад +33

    ጥቅሙን አናቅምነበር ግን ባገራችን ባዶእግራችን እየሄድን ነውያደግነው

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 года назад +7

    አቤሎ ባለ እውቀት እያደረከን ነው:: ተባረክ::

  • @andargeassefa1632
    @andargeassefa1632 3 года назад +15

    የሚገርም ፋክት ነው:: አልሰለጠኑም እንደ ዘመኑ አይደሉም የምንላቸው ወላጆቻችን ለካስ ሰልጥነው ነበር:: ዘይገርም:: አቤሎ እናመሰግናለን::

    • @ManMan-yq5zf
      @ManMan-yq5zf 3 года назад

      It is real I no about it bro It is good video

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 3 года назад +48

    አያቴ ዛሬ የ85አመት የእድሜ ባለፀጋ ናት እስከዛሬ ድረስ ጫማ አታረግም አንድም ቀን ታማ አታቅም እውነት ነው በወር አበባ ጊዜ እኔም ያስተዋልኩ ነው

    • @መልካምነሽ
      @መልካምነሽ 3 года назад +1

      የሆነ የቤተክርስቲያን መምህር ጽሎት ስታድርጉ አትልበሱ ብሏል ምክንያቱ ትልቅ ዋጋ አለው።

    • @mizanamanmidiya8284
      @mizanamanmidiya8284 3 года назад

      የኔም አያት አታረግም

    • @kalidjabel5868
      @kalidjabel5868 3 года назад

      A

    • @BLACKCAT.212
      @BLACKCAT.212 Год назад

      @@kalidjabel5868 B

  • @አበራሽከበደየብዙነሽልጅ

    እኔ በባዶ እግሬ ነው ያደኩት ተመሞከርም እሾህ እየወጋኝ አድቀን ደሞ እባቡን እረግጨው ኡብየ በድንጋጤ ልብሴን አውልቁ ነው የሮጥሁት አባቴ ደሜ ጎማ ጫማ ነበርችው አውልቆ በባዶእግሩ ነነር የሚሄደው

    • @lulua9594
      @lulua9594 3 года назад

      😭😭😭😭

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +1

    እንኳን በደና መጣክ አቤሎ ምርጥ ሰው የምታቀርባቸው ትምህርቶ አሪፍናቸው እጅበጣም እናመሰግናለን

  • @MimiMimi-pq3bx
    @MimiMimi-pq3bx 3 года назад +5

    በነገራችን ላይ ይሄ ነገር እውነት ነው

  • @መገንወሎቲዩብ
    @መገንወሎቲዩብ 3 года назад +1

    ዋው አቤሎ ክርልን ሥለምሠጠን መረጃ እናመሠግናሐን

  • @enufikr5720
    @enufikr5720 3 года назад +17

    ፈልጌው ሳይሆን ድህነቴ በባዶ እግሬ ነው ያደኩት

    • @MG_22
      @MG_22 3 года назад +1

      Ahun yhew hulum alfo ezi derseshal wanaw esu new

  • @jamelmusa7773
    @jamelmusa7773 3 года назад +3

    ሰውነታችን ከምድር ጋ ሲገናኝ ቻርጅ ያደርጋል ምክንያቱም የሰው ልጅ ከዝንጀሮ ሳይሆን ከአፈር ለመፈጠሩ ይህ መረጃ ግልፅ ማሳያ ነው።

  • @yohaneshaile9995
    @yohaneshaile9995 2 года назад +1

    በርታ

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 3 года назад +1

    Amazing video abelo

  • @ኢትዮጵ-ፈ3ጨ
    @ኢትዮጵ-ፈ3ጨ 3 года назад +3

    ፍሬአብ፦ ኑርልን እናመሰግናለን አቤል 😀😀😀😀

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 года назад +2

    ላይክ 👍
    እነማሰግናሌን🙏

  • @ketty14325
    @ketty14325 3 года назад +6

    አይይይይይ አቤሎ እንዴት አደርክ ሀገሬ ባዶ እገር ነበር የምሄደው አሁን ስድት መጥቼ የመዳም ሴራክም ሲርገጥ እገሬ ሽባ ይሆናል እግዚኣብሔር ይርዳን እንጀ መን እንደ እገር መሄድ ኢጵ ትቅደም ዘርኝነት ይውደም አሜን📖🇪🇹👂🎤🙇🇱🇧💯👈

  • @andegebremichael8644
    @andegebremichael8644 3 года назад

    Nice thanx

  • @savage_doom4367
    @savage_doom4367 3 года назад

    Abelye widd geta antena betesebochhn ybarkachu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹🌹🌹

  • @yosephkefelegne6164
    @yosephkefelegne6164 3 года назад +3

    ጥሩ መረጃ ነው

  • @Mariam-gl2wf
    @Mariam-gl2wf 3 года назад +1

    ድንቅ ነው!!!!! ድንቅ!! በባዶ እግር መሄድ ለሰውነታችን መድኃኒት መሆኑ !!!

  • @nahomyemareshet454
    @nahomyemareshet454 3 года назад +7

    አስፈሪ ነገሮችን አቤላ 🙏🙏

    • @wfight2155
      @wfight2155 3 года назад +1

      ምን ኑሮን ነው

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 3 года назад +2

    እሚገርም ነው አባቶቻችን በባዶ እግራቸው እሚሄዱት በምክነያት ነው ማለት ነው ጥሩ መረጃ ነው አቤሎ በርቱ

  • @Yourfavoriteyoutubebanana
    @Yourfavoriteyoutubebanana 3 года назад +1

    Thank you abelo!

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 года назад +1

    እናመሰግናለን አቤል💚💚💛💛❤❤

  • @buzeaberra2074
    @buzeaberra2074 3 года назад +5

    እኔ በጣም ነው የምወደው ባዶ እግር መሄድ ደስስል❤

  • @rahelamen7300
    @rahelamen7300 3 года назад +7

    ወይ ጉድ ይህም አለ ዘርፈ ብዙ ጥቅም ነው በቃ ካሁን በኃላ በቀን ውስጥ ለተወሰነ ሰአት ባዶ እግሬን እሄዳለሁ

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 года назад +1

    Thank you Abelye ♥️🙏

  • @munamuna2128
    @munamuna2128 3 года назад

    Thanks Abel. Kahun buhala bado egeryen new yemehedew. Dess yemilew neger ye orthodox gedam rejem menged new be bado eger yemikedew Egzabiher🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopian ena hezbochuwan yetebek

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 3 года назад +2

    አቤሎ ሁሌም የማናውቀውን ነገር ወደኛ ስለምታደርስ እናመሰግናለን በርታ 🤩🤩🤩

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 3 года назад +1

    እናመሰግናለን አቤላ እኔም አስተውዪዋለው ከፍተኛ እራስ ምታት ሲይዘኝ እና ወገቤን ሲያመኝ መሀል እግር መሳጅ በሚያደርግ ማሽን ሰጠቀም ህመሙ ወዲያው ሲሄድ ይታወቀኛል ከዚ በኅላ በእግሬ መሄድ ጀምራለው ችግሩ የሀገራችን ሰው አበደ ብለው ነው ሚያዩህ ከጤና አይበልጥም ትላለህ

  • @relaxsounds6800
    @relaxsounds6800 3 года назад +3

    Arif berta Abela 💖💖💖

  • @rahilarahila5350
    @rahilarahila5350 3 года назад +1

    ከቻልን ጠዋት ጠዋት ለተወሰነ ደቂቃ በባዶ እግር መሬት ላይ በመቆም እራሳችንን ቻርጅ ማድረግ ጥሩ ነው ለብዙ ነገር ይጥቅማል 🧘🏿‍♂️

  • @semiramohammed390
    @semiramohammed390 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥህ አቤሎ እንደተባለው መፍትሄ ካለው ጥሩ ከመታመም ይሻላል

  • @hope1919.
    @hope1919. 3 года назад +4

    እረ እኔ ጫማ አልወድም ነበር ትልቅ ስሆን ነው ማድረግ የጀመርኩት እሱንም ትምህርት ቤት ስሄድ እንጂ ሰፈር ውስጥ ባዶ እግሬን ነበር የምውለው

  • @mahiwuhib6427
    @mahiwuhib6427 3 года назад

    አቤሌ እንወድሃለን። ነገ እጀምራለሁ። አመሠግናለሁ።

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 3 года назад

    Thank you Abel

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 года назад +3

    ለአንድም ቀን በባዶ እግር ሞክሬም አላቅ ሳስበው ላለመደ ይከብዳል።

  • @teybamengstu269
    @teybamengstu269 3 года назад

    በርታልን አቤሎ በቃ ድምጽህ ይማርካል መሻ አላህ ወድሜ ክፍ አይንካህ ስለትምህርቱ እናመሰግናለን

  • @አለምየገጠርልጅ
    @አለምየገጠርልጅ 3 года назад

    ዋው እኔም በባዶ እግሬ እሄዳለሁ የመዳም ቤት በእግሬ መአሸት ነው እናመሰግናለን አቤሎ

  • @emebettube4963
    @emebettube4963 3 года назад +1

    እኔም በባዶ እግሬ ነዉ ያደግሁት በቃ አሁንም የተወሰነ ሰአት እሄዳለሁ እናመሰግናለን አቤሎ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 3 года назад +1

    መልካም ዝነባ ነው በርታ።👑🍀

  • @hulutube8425
    @hulutube8425 3 года назад

    yemr betam yemtemchegn sew nek betam bante mnm neger bemare yegebagnalr mnm ngr yehune

  • @beashmff6021
    @beashmff6021 3 года назад

    እናመሰግናለን

  • @natnaeltadele8984
    @natnaeltadele8984 3 года назад

    Tnx

  • @birhan5110
    @birhan5110 3 года назад

    አቤሎ ምርጥ ሰው በርታአ

  • @marituayele1224
    @marituayele1224 3 года назад +2

    እውነት ነው አቤል እኔ እራሴ ለ፲፭ አመታት ስሂድ ኑሬያለሁኝ በጣም ይጠቅማል በተለየ ስራ ላይ ቁመን የምንውል ከሆነ የምለበስ ከሆነ የውስጣዊ የእግር ያቃጥላል የድሮ ባዶግሬ ይሻለኝ ነበር የምልበት ጊዜ አለ ግን አይቻልም

  • @Tube-wq1ln
    @Tube-wq1ln 3 года назад +1

    ይገርማል እኔ የወር አበባ ላይ በምሆን ሰአት ጥሩ ስሜት ስለማይሰማኝ ጫማዬን አዉጥቼ እንቀሳቀሳለሁ እና ቅልል ይለኛል ይሄንን ሳደርግ በራሴ ፍልስፍና እንጅ አዉቄ አልነበረም

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 года назад +1

    እናመሰግናለን የማርከን አባት ምርጥ መረጃ ነው ያደኩት በባዶ 🦶 አሁንም በማዳም ቤት አብዛኛውን ጊዜ ባዶ 🦶 👍

  • @zadeyoutube7793
    @zadeyoutube7793 3 года назад +2

    አቤል🙌

  • @medanittaye3185
    @medanittaye3185 3 года назад

    ለመረጃው አመሰግናለው አቤሎ

  • @ethio540
    @ethio540 3 года назад

    ልክ ነዉ ወንድሜ, አብዛኛዉ የሰዉነታችን ከፍሎች ከዉስጥ እግራችን ጋር የተያያዙ ናቸዉ. በመሆኑም ሙሉ በሙሉ በባዶ እግራችን ስንራመድ, እያንዳዱን የዉስጥ እግራችንን ክፍሎች ከሰዉነታችን ጋር የሚያያዙትን እንደማሸት ወይም ማሳጅ እንደማረግ ነዉ:: ለዚህም ነዉ በኮርያ , በጃፓን ...ወዘተ የዉስጥ እግር ህክምና በማሳጅ መልክ ለዉስጥ ደዌ የሚሰጠዉ ::
    ክብር ለዘመናት የሰለጠኑ አትዮጲያዊያን አባቶች እና እናቶች!
    ጥንታዊነት የዘመኑ ስልጣኔ ነዉ!!!

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 3 года назад +1

    ባዶ እግሬን ሥሄድ ደሥ ይለኛል ግን እዚህ ሀገር የስሚቶው ቅዝቃዜ ሌላ በሽታ የመጣል

  • @ayalewmengistu6815
    @ayalewmengistu6815 3 года назад

    Tnx abelo

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba 3 года назад +1

    እናመሰግናለን የእውነት አርፍ ነው እስከዛሬ ብናቅ ኖሮ 😍

  • @martamarkus1346
    @martamarkus1346 3 года назад

    Abelo Merta well come, merjaweche merte nachwe enamesegnalen 👍 bertalen ❤️

  • @romanabebe9148
    @romanabebe9148 3 года назад

    Thank you Abelye Stay Blessed More ❤️

  • @mazitube6871
    @mazitube6871 3 года назад +4

    እናት ሀገሬ ክርስቶስ ጥላ ከለላ ይሁንሽ ኢትዮጵያየ እግዚአብሔር ስላሙን ያብዛልሽ ሀገሬ!!! ለሀገሩ ስላም የሚመኝ ብቻ ቤተሰብ አድርጉኝ

    • @mimishaadmasu5956
      @mimishaadmasu5956 3 года назад

      Ahun ezi men ametaw ehann tislot ? E

    • @boshbosh3370
      @boshbosh3370 3 года назад

      እኔ እህትህ ሁሌም እምመኘው ነገር ቢኖር ሀገሬ ሰላም ሆና ህዝቦቿ በሰላም ወተው እድገቡ ነው ያረብ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @jonastar5846
    @jonastar5846 3 года назад

    GOOD 👍 VIDEO

  • @አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ

    አቤል መቸ ነው ስለኢትዮጵያ ትክክለኛ ታሪክ የምታቀርብልን ?

  • @neimatube4889
    @neimatube4889 3 года назад

    Duro zenab sezanbe ena sechekeye chamawun awleko ba bado egrachu yehedachu 😍😍😍eski 😍😍 eska zare tekemun sanewku 😍😍😍

  • @salamisalami1332
    @salamisalami1332 3 года назад +3

    እኔ በጣም እንዳለው በእግሬ መሄድ በተለይ በድካም ላይ ሆናችው ስራ እየሰራችው ካለ ጫማችውን አውልቁ ድካማችው ይጠፍል

  • @konjoleba3848
    @konjoleba3848 3 года назад

    That’s true I always do that I walk with out shoes too it’s released you all body

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 3 года назад

    ለገራቺን እኮ ይሄዳሉ አቤል

  • @militeteklemariam6504
    @militeteklemariam6504 3 года назад

    አቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ
    THIS IS THE BEST NEWS EVER THANK YOU 🙏🏾 SO VERY MUCH FOR SHARING I APPRECIATE IT

  • @TAS27483
    @TAS27483 3 года назад +1

    በርታ ያገሬ ልጅ

  • @felekuteka-tulu517
    @felekuteka-tulu517 3 года назад +1

    ምነዉ ፣ምንያሥደንቃል ፣ያገራችን ፣ገበሬዎችና ፣አያት ፣ቅድም ፣አያቶቻችን ፣በእግራቸዉ ፣አልነበረም ፣የሚሄዱት ፣
    ከ80_90አመት ፣በጤንነት ፣ኖረዉ ፣አልፈዋል ፣

  • @wishyouagoodhealth9106
    @wishyouagoodhealth9106 3 года назад

    ጎበዝ በርታ። ጌታ ይባርክህ

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 3 года назад

    አሀ ለካ ለዚህ ነው የገጠር ሰው በሺታ የማያጠቃው አልሀምዱሊላህ 🌹
    ገጠር ሰኖር ከራሰ ምታት ውጭ አሞኛ አያውቅም ከተማ ከገባሁ ግን በሺተኛ ሆንኩ በቻ አልሀምዱሊላህ

  • @muhaledabdulmuhaled5732
    @muhaledabdulmuhaled5732 3 года назад

    Andande bebadoeger mehed suna mehonun sentochachen enakalen

  • @kidusgaming7613
    @kidusgaming7613 3 года назад +3

    በቀጣይ የተፈጥሮአዊ አስገራሚ እውነታዎችን አቅርብልን

  • @Werwer-es8um
    @Werwer-es8um 3 года назад

    ወይኔ ግን እደዝህ ያለማቋረጥ እያወሬ ምንም አይሳሳቱም ዉይ ጉድ

  • @aberademewoz886
    @aberademewoz886 3 года назад

    Adwan enkwan yashenefnew abataochachen be bado igir new

  • @ntkm9779
    @ntkm9779 3 года назад +1

    ጉድ!!!!!!!!!

  • @wfight2155
    @wfight2155 3 года назад +4

    ግን ሰዎች አፈር ለይ ነው ሴራሚክ ለይ ሄደሽ በሽተኛ እንዳቶኚ

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 3 года назад

      ይሄዉ በመዳም ቤት በባዶ እግሬ እየሄድኩ ዉስጥ እግሬ ተሰነጣጠቀ

  • @ዳባቴዋነፍጠኛ
    @ዳባቴዋነፍጠኛ 3 года назад

    አገር ቤት ሳለን አባቶችና እናቶች ጫሜ መልበስ ትልቅ ሀጢያት አድርገው ይቆጥሩት ነበር
    በባዶ እግራቸው ነበሩ የሚሄዱት እንዲያውም ረዥም መንገድ።
    ሌላው ደግሞ የእኛ የሴቶች የጡት ማሰሪያም ትልቅ ጫና አለው
    በተለይ ወፈራሞች።

  • @janankeedubaijanankeedubai8922
    @janankeedubaijanankeedubai8922 3 года назад

    Amlak sifexren yallee chamaa new esuu kenyaa belay lee xenachen yiceneqal

  • @hakabest4208
    @hakabest4208 3 года назад

    Ene betam sedebrgn weyem hode sebsegni be bado egre sar lay sehed dess yemil semet yesmagnal yemiwsdegnin enklf demo atetykugn

  • @frezewde7438
    @frezewde7438 3 года назад

    👍

  • @የኪዳነምህረትልጅነኝ-ነ8ቀ

    እኔ ጫማ እልወድም ነበር እናቴ በግድ እድለብስ ታረገኛለች እኔ የሚመቸኝ ባዶ እግሬ ሲሄድነዉ ምቾት አለዉ

  • @Hነኝወሎየዋተስፍስንቁ
    @Hነኝወሎየዋተስፍስንቁ 3 года назад +1

    አቤልየ 🖐👌

  • @adeshmar5973
    @adeshmar5973 3 года назад +1

    Betekele eni hulum be egeranew yemihedewe

  • @andinetlegese3654
    @andinetlegese3654 3 года назад

    wow yemigerm new berta abelo

  • @ማስረሻየጂማዋ
    @ማስረሻየጂማዋ 3 года назад +1

    እኔ ኢትዮጵያ ባለውበት ግዜ ስፈር ውስጥ ጫማ አላድርግም ዝም ብዬ በእግራ ነው ምውለው ጥቅሙን መች አውቄ ይግርማል

  • @kemuti7847
    @kemuti7847 3 года назад

    እቤት እቤት or ግቢ ዉስጥ በባዶ እግራቹ ሂዱ ያለዛማ እንዴት

  • @fishmiki881
    @fishmiki881 3 года назад

    sele cyber be taseredan

  • @rahelsolomon3269
    @rahelsolomon3269 3 года назад

    ግን ይሄኛውም ደስ ይላል

  • @bestone4161
    @bestone4161 3 года назад +1

    ማዳሜ ቤት እኼው 4 አመት ሆነኝ ከልጅ እስከ አዋቂ ጫማ አያደርጉም ለጥቅሙ ሳይሆን ልምድ የላቸውም ለስሙ ጫማ ይገዛሉ እነሱ ባዶ እግር ለሄዱት እኔ እናደዳለው ። እኔ ደሞ ያለጫማ ንቅንቅ የለም ።ግን አንድ ቀን ማዳሜ ጫማዋን አውልቃ ኮሮኮንች ላይ ባዶ እግሩዋን ስትሄድ ምነው አያምሽም እንዴ ስላት ለጤና ጥሩ ነው ብላኝ ብዙ አወራቺኝ ክክክክክ እኔ ግን አላመንኩዋትም ወሬ አለብሽ ብዬ ትቻት ሄድኩ ። በቃ እሞክራለው አቤሎ የእንቅልፍ ችግር አለብኝ

    • @medinegnyemamiebicha8128
      @medinegnyemamiebicha8128 3 года назад +1

      እኔም ነኝማር የሰሪይዎቸም እንዳችው ሰዎችነቸው

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 3 года назад

    አብዛኛውን ጊዜ እኔም በባዶ እግሬ ነው የምሄደው ይሄንን ልምድ ያየሁት መንዝ ከሚገኙት አያቶቼ ነው ጫማ አያውቃቸውም እርሻ እንኳን ሲያርሱ ጫማ አያድርጉም ወንድ አያቴ ይሄን የሚያደርጉት ካህን ስለሆኑ ይሆን ብዬ አስብ ነበር ግን ለዚህ ብቻ አይደለም

  • @Asheblishu
    @Asheblishu 3 года назад

    እኔማ ከዘሬ ጀምሬ እሞክራለሁ

  • @neimatube4889
    @neimatube4889 3 года назад

    Thank you 😍😍😍 abel 😍😍😍😍

  • @dkappethiopia9252
    @dkappethiopia9252 3 года назад

    ለካ ጥቅም አለው

  • @rahelsolomon3269
    @rahelsolomon3269 3 года назад +1

    አረ አቤሎ አስፈሪ ነገር እየለቀክ

  • @ውፍፍፍበቃኝድግግሞሽ..1772

    What??..በባድ እግር መሄድ እንደፅድቅ መቁጠርር,🤔🤔
    ውፍ የለምም።

  • @zeynudinuddin6270
    @zeynudinuddin6270 3 года назад

    😍😍😍🙏🙏

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ

    ውዶቸ የክታሮት መዳኒት እሚያቅካለ ንገሩኝ እግሬን ልሞትነው

  • @etlyrics08
    @etlyrics08 3 года назад

    Abate Temechegnaleh

  • @sadiyahassen318
    @sadiyahassen318 3 года назад

    ሴራምክ ላይ እንድትሄዱ ከቤት ውጭ ብሆን እንጅ

  • @ቲጅቅዱስገብርኤልአባቴቲጅ

    እኔ ገጠር ነው ያደኩት ግን አድ ቀን በባዶ እግሬ ህጀ አሳውቅም ከማዳም ቤት አዳደየ ጫማ አልባ ስስራ እንዴት ሰራሚኩ እደሚያገበግብ