ምስር የምትወዱም የምትጠሉም ለመሆኑ ይህንን ታውቃላችሁ | Truth about Lentil | Abel Birhanu የወይኗ ልጅ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 116

  • @buremame1265
    @buremame1265 2 года назад +1

    አናመሠግናለን ዘመንኽ ይባረክ !!

  • @yenework6132
    @yenework6132 3 года назад +5

    ስለምትሰጠን ጠቃሚ መረጃ እናመሰግናለን

  • @Amanuel465
    @Amanuel465 3 года назад +14

    ከዚህ ሁሉ ጥቅሞቹ ዉጪ የእህል ዘርን ሳይሆን የሰዉ ዘረኝነትን ቢያጠፋልን ጥሩ ነበር ምስርዬ የኔ ቆንጆ አስቢበት 🤔👍👍

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 3 года назад +14

    እኔ በምኖርበት አገር ምስር ተፈላጊነት ስለሌለ በጣም ረካሽ ነው ታዲያ ሁሌም ብመገብ ጥሩ ነው አንድ ግዜ ወገቤ ተሠብሮ ዘወትር ምሥር ተመግቤ ወዲያው ተሽሎኛል ምስር ምርጫዬ ነው

  • @abitube3078
    @abitube3078 3 года назад +3

    አቤሎ እንኳን በስላም መጣህ እናመስግን አለን መዳም።ለዛነው በቀቅ ሾርባ እምስረውለካ

    • @abitube3078
      @abitube3078 3 года назад

      @Habesha tube አብሺር

  • @janetkousa7052
    @janetkousa7052 3 года назад +7

    እሚገርመዉ እየበላሁ ነው የሰማሁት እሱን እራሱን ምስር ማለት ነው♥🙏🇪🇹

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 года назад +6

    አቤሎ ምርጥ ሰው ምስር አሪፍነው ብዞቹ ጥቅሙ አያቁም በደብ መታጠብ አለበት በደብ ካልታጠበ የጨጋራ ህመ ያመጣል ቲቸር እናመሰግናለን

    • @zt9549
      @zt9549 3 года назад

      (Sock in water for over night and rince it for the next day ) do this at list for three days .
      Next step rince and keep it in the glass tight it with cheese cloth , for a couples of days , it wiil be sprout , that will a best ( super food ) specially for gastric problem .

  • @sosina65
    @sosina65 3 года назад +2

    ተባረክ አቤሎ

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 3 года назад +3

    ሁለገብ እውቀት ነው የምታቀርበው በርታ ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅህ

  • @pegacell4481
    @pegacell4481 3 года назад +8

    እናመሰግናለን አቤሎ ጥሩ ነበር ግን አሁን ካባድ ነው ምስር መብላት ዋጋው አያስቀምስም

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 года назад +1

    እናመስግናለን አቤሎው

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 3 года назад +3

    ለምትሰጠን ምክር ሀሳብ ቁምነገር በጣም ከልብ አመሰግናለሁ የትንሽ ትልቅ ነህ ፈጣሪ አይቀይርብህ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 3 года назад +1

    Ethiopia tewelden misir betam eniwedalen Tebarek!!!

  • @hannatarik6469
    @hannatarik6469 3 года назад

    Thanks abelo for you best information

  • @weyniweyni7663
    @weyniweyni7663 3 года назад +1

    በርታ ፅድት ያልክ ኢትዮጵያዊ ኑርልን

  • @andulemdase2363
    @andulemdase2363 3 года назад +1

    አቤለ ምሰር ብጣም ነው የመውድው ትጭማሬ ነገር ሰለነገርክኘ አምሰግናለው

  • @birtucanmenbr9733
    @birtucanmenbr9733 3 года назад

    እናመሠግናለን🙏

  • @shjxjdjjxj6452
    @shjxjdjjxj6452 3 года назад +1

    ምስር እስጤነው እናመሰግናለን አቤልየ

  • @mechegenamelkam6177
    @mechegenamelkam6177 3 года назад +1

    አቤል ሁሌም አከብርሀለ ተባርክ

  • @kederesewente6928
    @kederesewente6928 3 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @jesusislord8894
    @jesusislord8894 3 года назад +1

    Thank you bor

  • @ትዕግስትወለተስላሴ
    @ትዕግስትወለተስላሴ 3 года назад +5

    ኧረ እኔ በጣም የምወደው ምስርነው

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 года назад +1

    እናመሰገናለን ወንደማችን

  • @እመቤትየድንግልማርያምልጅ

    ከምስር እና ከፉል ውጭ ምግብ የለኝም ምክንያቱም በስደት ስኖር ሁሌም ምግቤ ምስር አንዳንድ ጊዜ ፉል ነው

  • @yeablij567
    @yeablij567 3 года назад +1

    ሰላም አቤል የምስር ጥቅም ከፍተኛ ቢሆንም ለደም አይነት ኦ(O) ስለማይፈቀድ ምን ይተካዋል?

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 года назад

    ስለመረጃው እናመሰግናለን። ምስር 👍👍👍

  • @kiki-zi4ii
    @kiki-zi4ii 3 года назад

    Omg im so lucky wawu thanks abelo.msr betam newu emwedewum embelawum.1 derega emmegebewu msr newu.betam tenegana betam mchu life aleg.leka lezanewu🙏

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 3 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህ አቤሎ እኔ ስ ምስር ስበላ በጣምነው የሚቃጥለኝ ግን እወድነበር

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 3 года назад +6

    ፆም እስኪፈታ እሱ ነው ምግቤ አሁን ጭራሽ ጥቅሙን ሰማሁ🥰

    • @sarkaalkaabi8817
      @sarkaalkaabi8817 3 года назад

      Wed enem endachew enenema hode westi sayibekil aykerim

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 года назад

      መጥፎ ልማድ ጾም ሲፈታስ አይበላም

  • @weyniweyni7663
    @weyniweyni7663 3 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @የማርያምልጅመሰረት
    @የማርያምልጅመሰረት 3 года назад +5

    ለምትሰጠን ምክር እጅግ አድርጌ አመሰግናለው

  • @የማርያምልጅየማርያም-ኸ5መ

    እኔ የዘወትር ቀለቤ ነው ምስር በጣም ነው እምወደው

  • @ቃልኪዳን-ቸ5ሠ
    @ቃልኪዳን-ቸ5ሠ 3 года назад

    Wow teru temehert new ene meser betam new mewedew

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 3 года назад

    በጣም ነው የምወደው እናመሰግናለን

  • @tigigetu3792
    @tigigetu3792 3 года назад +1

    ለምንድን ነው ጨጓራን የሚያቃጥለው

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 3 года назад

    😍👍👍Enamasagenalen🙏

  • @robigr7
    @robigr7 3 года назад +1

    Are yemiseri negade vebeya kefeta just for fun thank you for your recommendation.

  • @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ
    @ጽዮንጽዮን-ሸ5ኀ 3 года назад +1

    ሰላም 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @abelmelakuthech1291
    @abelmelakuthech1291 3 года назад

    thanks

  • @zikredarmidia2331
    @zikredarmidia2331 3 года назад +2

    እኔወዳለሁ

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 3 года назад

    Abelo arif newu ketl

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 3 года назад +1

    Wow

  • @dusadusa6227
    @dusadusa6227 3 года назад +2

    ስላም ለሀገራችን ይሁንልን የተዋህዶልጆች እኳን ለእመቤታችን ወራዊ ባእል በስላም አደረሳችሁ አዛኝቷ እመብርሀን ተስደት ያስብነውን አሳክታልን ላገራችን ታብቃን የእግዛብሄር ጥበቃናምህረቱ አይለየን አሜን

  • @surveycto3313
    @surveycto3313 3 года назад

    Wow👍👍👍👍👍👍🥰🥰

  • @barackhaile4
    @barackhaile4 3 года назад +3

    በባሕላዊ የጥናት ግኝት መሠረት ስብራትን በቶሎ ይጠግናል

  • @መርሲሞዪፍቅር
    @መርሲሞዪፍቅር 3 года назад

    Tnx

  • @babishoee2628
    @babishoee2628 3 года назад +2

    አለም ላይ ስላሉ ቋነቋዎች ስራልን

  • @ddtt7365
    @ddtt7365 2 года назад

    በጣም እምወደው ነው በተለይ ድፍኑ ማለት ያልተከካ

  • @ማስረሻየጂማዋ
    @ማስረሻየጂማዋ 3 года назад +2

    ድስ የሚለው ምስር ውጥ ውስጤ ነው ከስጋ ከዶሮ በላይ ነው የምውደው😋

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 3 года назад +1

    አቤሉ እነመሰግነለን

  • @elfneshkifleyesus9089
    @elfneshkifleyesus9089 3 года назад

    Bless you

  • @abab8787
    @abab8787 3 года назад +3

    ጨጏራ ያማል

    • @tgsamson6674
      @tgsamson6674 3 года назад

      Be Ajaks bedenb Atbo mesrat new ene yamegn neber gin be ajaks mateb miwetaw gud esu new miyasamimew

  • @abrham2078
    @abrham2078 3 года назад +1

    የሽሮ ጥቅም ምንድን ነው

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ
    @እመብርሀንእናቴአባቴ 3 года назад +1

    ውይ ምስር ሙቼነው ምውድው በስማም

  • @gennysol6539
    @gennysol6539 3 года назад +1

    🙏

  • @g.g8919
    @g.g8919 3 года назад +1

    🙏🏽👍🏽🙏🏽

  • @jesusisking3565
    @jesusisking3565 3 года назад +1

    አቤል እኔ ሁሌ ያንተን ፕሮግራም እከታተላለሁ የደም አይነቴ B ነው ምስር መብላት አትችይም ይሉኛል ስለዚህ ነገር እባክህ የምታውቀው ነገር ካለ

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 года назад

    10q brother

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 3 года назад +2

    የምስር ሾርባ እውዳለሁ

  • @tigraytigray7863
    @tigraytigray7863 3 года назад +1

    Shero ke meser yemiwed Like argung

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ7ዘ

    ምስርክክውስጤነው

  • @rahellemma3603
    @rahellemma3603 3 года назад

    ሰላም

  • @abelmelakuthech1291
    @abelmelakuthech1291 3 года назад +1

    እንደ ምስር የምወደው ነገር የለም

    • @azeblimenih2906
      @azeblimenih2906 3 года назад

      እኔ ምስር በጣም እወዳለሁ ።

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    ❤❤❤❤❤

  • @elyanademise9227
    @elyanademise9227 2 года назад

    እኔም ምርጫዬ ነው ምስር እና ሽሮ ለኔ ከክትፎ በላይ ነው።

  • @sharuazonto506
    @sharuazonto506 3 года назад

    Wendeme Sele Falakka Zombie Drug Be sefiw Detail Adergeh Video Seralen plz🙏 enamesegenalen

  • @tarikuhaile7295
    @tarikuhaile7295 3 года назад

    Eski abilo seyeta shous yon ngre beln

  • @rahel2573
    @rahel2573 3 года назад

    Betam ameseginalew yihin yahil tikim endalew alakim neber

  • @sheyshey5204
    @sheyshey5204 3 года назад

    ♥️👍👍👍👌

  • @edluzeg8857
    @edluzeg8857 Год назад +1

    ምስር የማይውድ አለ እንዴ

  • @habtimersha1548
    @habtimersha1548 3 года назад

    እስኪ አቤሎ ህንድ እና ሌሎች የአለም የእግርኳስ ለምን እንደማይሳተፍ ንገረን

  • @wubkitchen
    @wubkitchen 3 года назад

    ilke ምሰር

  • @ትዱማር
    @ትዱማር 3 года назад

    እኔ ምስር ያወፍረኛል ኦ የደም አይነት ያለው መብላት አይችልም

  • @mmmsss9657
    @mmmsss9657 3 года назад +2

    ይን አውቀው ነው ያስወዱት

  • @behailunigusse6719
    @behailunigusse6719 3 года назад

    sost aynet miser new yalew seleytu new mitaweraw awezagbkegn eko???

  • @ethiojapan1226
    @ethiojapan1226 3 года назад

    wudu bale na sima

  • @martibebu2509
    @martibebu2509 2 года назад

    leze new leka yetewededew

  • @romangebremariam246
    @romangebremariam246 3 года назад

    ምስር ስበላ ያመኛል ለዚ ብዙ ጊዜ መመገብ አልፈልግም

  • @burtanfetawek7162
    @burtanfetawek7162 3 года назад

    አይግንክብደትአይቀንስምነውምትለኝታድያለዛውምክብደቴዝቅተኛሆኖበጠናዬላይችግርእዳለእያሳሰበኝነውእንደዛውምከሱሌላምግብየለኝምግንበእሩዝነውሌላማምንአማራጭአለብለክበሰውቤትሆኖ

  • @kiki7863
    @kiki7863 3 года назад

    Alewedm

  • @sarbenat3613
    @sarbenat3613 3 года назад

    Enamsagenalan /Gallatomii /

  • @destakafalagn1767
    @destakafalagn1767 3 года назад

    Mesere alodene nabare ahune BAKA wodadekute

  • @biniyamworku2678
    @biniyamworku2678 3 года назад

    ለውሎም አይደለም ዳኒ እኔ አይስማማኝም

  • @expoexpo9033
    @expoexpo9033 2 года назад

    አርብ ሀገር ተመጣሁ ምስር ትበላ ያቃጥለኛል ተተውኩኝ5 አመቴ

  • @saraasfaw8390
    @saraasfaw8390 3 года назад

    Lentils በል

  • @elliot912
    @elliot912 3 года назад +1

    አቤላ ጉንፋን ይዞሀል እንዴ

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 3 года назад

    እኔ በልበለም የሰመሁትን ለሌሎቹ አከፍለለሁ

  • @danieladmasu4672
    @danieladmasu4672 3 года назад +1

    Tancue

  • @sebleseble3055
    @sebleseble3055 3 года назад

    Endzehe Eyalchu hulun neger aswdedachwt ayaaaaa

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 3 года назад

    ጋስትራይ ብቻ ሌላ ምንም ጥቅም የለዉም

  • @amentube4734
    @amentube4734 3 года назад

    Lazam newko ethiopian labashita bakalalu yamanitakaw ,hormanachin babizat yamisir ziriyawochin babizat silaminitakam new.

  • @hemumedia
    @hemumedia 3 года назад +1

    ሰብስክራይብ

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад +2

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹.።።።

  • @meseret2813
    @meseret2813 3 года назад

    እሚገርመው ነገር አሁን ያው እንደምታውቁት ያብይ ፆም ነው ለኦርቶዶቶች እናም የምድር አሳንቦሳ እየሰራሁ ነው

  • @DBUthyear
    @DBUthyear 3 года назад +2

    እኔስ ምስር እወደለው ግን ምን ወገ አለው በጠም የምየሰቃየኝ ጮገረ አለብኝ እዲው አይኔ አይቶ ሆዴ የጠወል በይኔ ብቸ ነው ምጠግበው

    • @SSss-vb8pz
      @SSss-vb8pz 3 года назад

      ልክ እንደኔ በሚበሉት እቀናለሁ

  • @werkineshhailemelekot64
    @werkineshhailemelekot64 3 года назад

    እስቲ ዱባዮች ስንት ነው ድርሀም ብልህ ማርኪት ንገሩን ለመላክ ተወዛገብኩ 14 እያሉ

  • @naold4280
    @naold4280 3 года назад +1

    እንብላ😜

  • @fedlu2682
    @fedlu2682 3 года назад

    እሄን ሁል አንተ እንድት አወቅክ??

  • @borennatube4689
    @borennatube4689 3 года назад

    ይይገርማል

  • @leylaaddisababa6kilo456
    @leylaaddisababa6kilo456 3 года назад

    ስለመረጃው እናመሰግናለን። ምስር 👍👍👍